Тёмный

ወለል ያለ - Eyerusalem Negiya || track 13, volume 3 || 2021 

Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 17 тыс.
50% 1

ወለል ያለ
ግጥምና ዜማ - ኢየሩሳሌም ነጊያ
ሙዚቃ ቅንብር - ክብረአብ ጣሰው
ሞሽን ግራፊክስ - ቲራጎ ታደሰ
#Addis_Ababa #Eyerusalem_Negiya #Volume_3
ወለል ያለ
ወገግታዬ ነው የማለዳ ጮራዬ
ከርሱ የተነሳ በራ ጨለማዬ
ወገግታዬ ነው የማለዳ ጮራዬ
ከርሱ የተነሳ በራ ጨለማዬ
ጠአመ ቢስ ልሳኔ አንደበቴም ገራ
ህይወቴ ጨፍጋጋ እንዳይሆን መራራ
አመዴን አራግፎ ወዛም ያደረገኝ
በሰዎች ሁሉ ፊት በሞገስ አቆመኝ
ደብዛዛው መልኬ ደመቀ በስሙ
ጭንጋፉ ገፄ ተዋበ በደሙ
በድቅድቁ ለሊት በማይሸፈን ፊት
እንዳብለጨልጭ ጌታዬን ልክ እንደ መስታወት
የፊቱ ብርሀን ፍንትው ያለ ጮራ
እየጨመረ መጣ በላዬ ላይ በራ
የፊቱ ብርሀን ወለል ያለ ጮራ
እየጨመረ መጣ በላዬ ላይ በራ
በራ(#2) የህይወቴ ጭጋግ ወገግ አለ በራ ፈካ
በራ(#2) የህይወቴ ጭጋግ ወገግ አለ በራ
በቀን ከሚበረው አስደንጋጭ ፍላፃ
ነፍሴ እርፍ አለች በአንተ ወጥታ ነፃ
የቀትሩ ጋኔን እንዳያስፈራራኝ
መቅሰፍት ወደ ቤቴ እንዳይገባ ጋረደኝ
መላዕክቱን ስለኔ እያዘዛቸው
እንዳልሰናከል ያዙኝ በእጆቻቸው
ተኩላ እና እባቡን እረጋግጬ
ድል አድራጊ ሆንኩ በኢየሱስ ወጥመዱን አምልጬ
በባላንጣዬ ፊት ራሴን ቀብቶታል
ያስፈራኝ ጠላቴ በተራው ፈርቶኛል
በባላንጣዬ ፊት ራሴን ቀብቶታል
ያስፈራኝ ጠላቴ በተራው ፈርቶኛል
ፀና (*2) የህይወቴ ካስማ አለቱ ላይ ፀና ኦሆሆ
ፀና (*2) የህይወቴ ካስማ አለቱ ላይ ፀና
ማረፊያዬ ነው የቀትር ጥላዬ
ከርሱ የተነሳ ፈርቶኛል ጠላቴ
ማረፊያዬ ነው የቀትር ጥላዬ
ከርሱ የተነሳ ፈርቶኛል ጠላቴ
ምን ይዋጠኝ ብዬ ለነገ እንዳልሰጋ
ፅኑ የተስፋ ቃል እኔ አለኝ እሱጋ
በእጄ የያዝኩት ቢወድቅ ቢናድ የካብኩትም
ኢየሱስ ስላለኝ አልርበተበትም
በትርህ ምርኩዜ ለሽምግልናዬ
ቀሪ ሀብቴ ነው ቢጎብጥ ጀርባዬ
እስከ ሽበቴ ይሸከመኛል
የማታ የማታ መጦሪያዬ ኢየሱስ ሆኖኛል
ቸርነት ምህረቱ ሁሌ ይከተሉኛል
ዘልአለም በቤቱ አዝልቆ ያኖረኛል
ቸርነት ምህረቱ ሁሌ ይከተሉኛል
ዘልአለም በቤቱ አዝልቆ ያኖረኛል
ፀና (*2) የህይወቴ ካስማ አለቱ ላይ ፀና ኦሆሆ
ፀና (*2) የህይወቴ ካስማ አለቱ ላይ ፀና
ቱሩፋቴ ነው የማታ እንጀራዬ
ከርሱ የተነሳ ያምራል እርጅናዬ
ቱሩፋቴ ነው የማታ እንጀራዬ
ከርሱ የተነሳ ያምራል እርጅናዬ
●Subscribe 👇
/ @eyerusalemnegiyaoffic...

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 26   
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 11 месяцев назад
በአጭር ቃል እወድሻለው 💚 ...ፀጋው ይብዛልሽ ♦♦♦
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Год назад
ብሩክ ሁኝልን የየሱስ ወገንተኛዋ!!
@yeabtsegazelalem4884
@yeabtsegazelalem4884 2 года назад
ወገግታዬ ነው የማለዳ ጮራ ማረፊያዬ ነው የቀትር ጥላዬ ጥሩፋቴ ነው የማታ እንጀራዬ The lyrics has a flow of God's grace throughout our age. 🔥 ተባረኪ ኢየሩሳሌም ነጊያ
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
That is the point you got it😇
@adonijah94
@adonijah94 2 года назад
Albumu mulu betam des yilal tebareki jerrye
@ትረካStorytelling
@ትረካStorytelling 3 года назад
ትሩፋቴ.....የማታ እንጀራዬ ከእርሱ የተነሳ ያምራል እርጅናዬ❤
@bethlehemandarge5928
@bethlehemandarge5928 3 года назад
One of my most favorite songs from the new album ❤️😍
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Год назад
አሜን መልክ ውበቱን አጥቶ መልካም ያደረገን ስሙ ይባረክ።
@katihalala3201
@katihalala3201 3 года назад
ትሩፍተ የማታ እንጅራዬ ከእሱ የተነሳ ያምራል እርጅናዬ ተባርክ የኔ እህቴ
@ትረካStorytelling
@ትረካStorytelling 3 года назад
የዝማሬዎችሽ ሀሳብ በጣም ልዩ ነው🥰🥰🥰🥰🥰 ተባረኪ!!!!
@temesgentantu5977
@temesgentantu5977 5 месяцев назад
Good Bless you,,,Jeryeeee
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 3 года назад
Jerr'ye⭐️⭐️⭐️You're a blessing💙💙💙💙
@tsionzebdios4755
@tsionzebdios4755 Год назад
ተባረኪ🙏💯❤️
@nuhaminengida6526
@nuhaminengida6526 Год назад
Beyesusim tebareki jerrye
@jesusislord9228
@jesusislord9228 2 года назад
አሜን አሜን!!
@edentekia307
@edentekia307 2 года назад
❤️❤️❤️
@martitenekr9207
@martitenekr9207 3 года назад
ተባረኪል ጄሪዬ ፀጋው ያብዛልሽ
@bethimerdekios400
@bethimerdekios400 3 года назад
ወለል ያለ ወገግታዬ ነው ። stay blessed dear 🥰🥰😍😍
@meazaoshone4293
@meazaoshone4293 3 года назад
Tebareki 🙏🙏🙏
@mulukenjebero9205
@mulukenjebero9205 3 года назад
konjo mezimur nw jerry TSEGA YIBZALSH......
@mesekergirma3658
@mesekergirma3658 3 года назад
GOD BLESS YOU
@praisetogod4230
@praisetogod4230 3 года назад
amezing ❤
@tinsaeteku3960
@tinsaeteku3960 3 года назад
ጄሪዬ እባክሽ የመዝሙሮቹን ግጥም ዲስክሪፕሽን ላይ ኣስቀምጪልን🙏
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 2 года назад
አሁን በሙሉ ተጽፈዋል አመስግናለው
@amsayawkassahun3395
@amsayawkassahun3395 3 года назад
Bezih album wustish yalew emik tsega ena sitota tegeltuwal. Geta yikber...dirom ewodish neber ahunima bisobignal.yabate lij birk bey!!
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Год назад
ኢየሱስን ስትነግሪኝ እሰማሻለሁ። ቀጥይ
Далее
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 118 тыс.
Они захватят этот мир🗿
00:48
Просмотров 844 тыс.
አውቃለሁ Awekalehu by Eyerusalem Negiya
6:11
Просмотров 1,7 млн
Eyerusalem Negiya eyesus eyesus
6:26
Просмотров 101 тыс.
Eyerusalem Negiya - የፍቅር ቀመር
6:09
Просмотров 65 тыс.
ФОКУС -СВЕТОФОР
00:32
Просмотров 118 тыс.