Тёмный
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Eyerusalem (Jerri)Negiya Official channel
Подписаться
Комментарии
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 4 дня назад
አንቺ እህታችን በጌታ ብርሀን ደምቀሽ ኑሪ። መነሳት ማብራት ለሁላችን ይሁንልን።
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 4 дня назад
ጌታዬ ኢየሱስ አብሮሽ ይሁን።
@hannajibril2884
@hannajibril2884 5 дней назад
ኡፍ ኡፍ 😢😢😢😢
@hannajibril2884
@hannajibril2884 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannajibril2884
@hannajibril2884 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sintayehusiyummati
@sintayehusiyummati 5 дней назад
bwhulu fexarib yirdash
@KalkidanEyob-rq9nd
@KalkidanEyob-rq9nd 6 дней назад
Minw zemawn asameren belachu nw be geta ar zemawn semut mejemereya
@meheretutsige7
@meheretutsige7 7 дней назад
Le GETTA YESUS hulu kelal new!!!
@Birukyohannes-qn3mb
@Birukyohannes-qn3mb 8 дней назад
ጄሪ ተባረኪ ቪዲዮችሽ እራሱ የተለፋበት ነው ።የብዞዎች ሂወት ነው የዘመርሽው
@sintayehusiyummati
@sintayehusiyummati 9 дней назад
jeri bexam new yemiwedish yemakebrish zemari hulu leigziabiher indemizemir awuqalehu gin hulem anchi lene model zemari neshi kemanim gari alawedadirishim liyu geta yibarikish ke hulum albeish hulem lene album 3 lezih sixotashi fexari kehulu yisixish
@user-jn8px3rp8w
@user-jn8px3rp8w 12 дней назад
ጄሪዬ ተባረኪ ሰው በተሰጠው እድሜ ወንጌልን ሰምቶ ቢድን ጌታ በሰጠው እድል ቢጠቀም አልኩ ሳየው መዝሙርሽን ተባረኪ ብዙዎች ለዚህ ቋንቋ ተናጋሪዎች ያስተላለፍሽው ወንጌል ነው ጌታ ይርዳቸው ምድሪቱ ትፈወስ መዳን ለቤታቸው ይሁን ክርስቶስ ይግባ
@mahletamare3708
@mahletamare3708 12 дней назад
የተሰራሁት ዘመን አለቀ አሜን ጊዜው ሲደርስ ጌታ ይህንን መዝሙር በህልሜ ስዘምር አሳየኝ ተነስቼ ዘመርኩት ስኬቴ ጀመረ ክብሩን እግዚአብሔር ብቻውን ይውሰድ ለኔ የሆነልኝ ጌታን ላመኑ ክርስቲያኖች ሁሉ ይሁን 🙏
@Feven86l
@Feven86l 13 дней назад
God bless you ❤
@eyosiyasabrham9820
@eyosiyasabrham9820 14 дней назад
ፍቅርህ ብቻ ይበቃኛል በረሃውላይ አስቀኸኛል
@betelgemechu
@betelgemechu 19 дней назад
❤❤❤ገነቴ እየሱስ 🙏🙏🙏🙏
@user-eq7lq6xq6f
@user-eq7lq6xq6f 20 дней назад
Dhagahuu baadhus natti tolee jira
@KelkiasSolomon
@KelkiasSolomon 24 дня назад
Amen geta yibarksh
@esayas24
@esayas24 25 дней назад
እግዜር ይመስገን
@KelkiasSolomon
@KelkiasSolomon 25 дней назад
Amen
@Yohanishagosmedia-qw9ml
@Yohanishagosmedia-qw9ml 26 дней назад
❤❤❤bless you jerr
@melakunigatu3905
@melakunigatu3905 Месяц назад
ወንጌል ያሺንፉ በክስታኔ ምድር .............. አቦ ክስታንኛ ..........ቲዎልዱ ብታዥ አራቲ ባሎ ክስታኔ ክስታንኛደህም ቡርም ዬጣቃን። ዬኮነሙ ዬኩን ሰቢ ፈረ ባታጊፍርሙ ፈያን
@redietalemu1632
@redietalemu1632 Месяц назад
My best song of all the time 😇🙏🙏🙏
@SharonYohannes
@SharonYohannes Месяц назад
🙌🙌🙌🙌
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 Месяц назад
God bless you more my sister 😇😇❤❤❤
@IbrahimJemal-zb1dv
@IbrahimJemal-zb1dv Месяц назад
Yene wede ehete ewdesh eko
@isaiah53_1
@isaiah53_1 Месяц назад
የክስታኒኛ መዝሙር ፈልጌ ፈልጌ አጣሁኝ ይህንን ሳገኝ በጣም ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤
@user-vl3er2ew5k
@user-vl3er2ew5k Месяц назад
holy always
@TesfuTesfaye-wg9oe
@TesfuTesfaye-wg9oe Месяц назад
I like your song.....blessed
@didhaadirribaa6264
@didhaadirribaa6264 Месяц назад
tebarekilgn wud Jerry
@eyerusalemgetachewdimple7559
@eyerusalemgetachewdimple7559 Месяц назад
Tebarekilgn jerrye ❤❤
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 Месяц назад
Ohhh..😢I've got no words......abet moges in everything, The message is so deep
@Hannah-dv8bg
@Hannah-dv8bg Месяц назад
Jerrye tebarekilgn sitotachin nesh slanch geta yimesigen btm wedishalew zemenish bebetu yilke ❤❤❤❤❤❤
@jalenetolasa8413
@jalenetolasa8413 Месяц назад
'Bedkame mtrara degu yene geta' 🙌
@masmas4830
@masmas4830 Месяц назад
2024 and feels the same as 3 years ago 😍
@abigiyazewdie2773
@abigiyazewdie2773 Месяц назад
Tebarekiln
@amanuelkibret9327
@amanuelkibret9327 Месяц назад
Jerry, many blessings! As usual, you come on! However, I wish some of the facial expressions had been more in line with the song's message rather than how they were!
@Getamessay_t_28
@Getamessay_t_28 Месяц назад
🙏🙏🙏🙏😍😍❤❤❤
@kiyajohnemma
@kiyajohnemma Месяц назад
በእርግጥ ከእግዚአብሔር ልጅነት ከመንግሥቱም ወራሽነት የሚበልጠ ምን ሊኖር! በጭራሽ! ሲጀመር አይመዛዘንም!! ሮሜ 8 ¹⁴ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። ¹⁵ አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና። ¹⁶ የእግዚአብሔር ልጆች መሆናችንን ያ መንፈስ ራሱ ከመንፈሳችን ጋር ይመሰክራል። ¹⁷ ልጆች ከሆንን ወራሾች ደግሞ ነን፤ ማለት የእግዚአብሔር ወራሾች ነን፥ አብረንም ደግሞ እንድንከበር አብረን መከራ ብንቀበል ከክርስቶስ ጋር አብረን ወራሾች ነን። ¹⁸ ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ። … ²⁴ በተስፋ ድነናልና፤ ነገር ግን ተስፋ የሚደረግበቱ ነገር ቢታይ ተስፋ አይደለም፤ የሚያየውንማ ማን ተስፋ ያደርገዋል? ²⁵ የማናየውን ግን ተስፋ ብናደርገው በትዕግሥት እንጠባበቃለን። … ²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። … ³³ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? ³⁴ የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? … ³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን። ³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥ ³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiyajohnemma
@kiyajohnemma Месяц назад
ዛሬ ዛሬ አብዛኛዎቹ አገልጋይ ተብዬዎች (ራሳቸውን አገልጋይ ብለው የሚጠሩ) ጊዜና ዕድል ባገኙ ቁጥር ፡ በላሁ ጠገብኩ፣ ጠጣሁ ረከሁ፣ ለበስኩ አማረብኝ፣ አልፎልኝ ከተማ መጣሁ፣ አመርኛም ቻልኩ አሁን ዘንጫለሁ... እግ/ር ለኔ ያደላል! ...እያሉ በአምሳሉ መፈጠራቸው ያልደነቃቸው፤ በውድ ልጁ ደም መዋጀታቸው ምንም ያልመሰላቸው፤ የቅዱስ መንፈስ አብሮነት ቅንጣት ግርምት ያልፈጠረባቸው፤ የማይተመነውና እና የማንመጥንለት ሰማያዊው በረከት የማይገባቸው(የማያስደንቃቸው)፤ መረጋጋት ያልፈጠረባቸው፤ *ለሆዳቸው ያደሩ መድረክ አድምቄዎች ረብሻ እንጂ አምልኮ ጨርሶ የማያውቁ፤ አመለክነው ላሉት ጌታም ለጉባኤውም ምንም አክብሮት የሌላቸው እንደ አሸን ፈልተው መሄጃ ሲያሳጡን አንቺና ጥቂት ያንቺ አይነት አስተዋዮች፣ **ራሳችሁን የሾማችሁ ሳይሆን አምላክ ራሱ ለአገልግሎት የቀባችሁ፣ ፀጋውንም ያበዛላችሁ፣ ራሱንም የሚገልጥላችሁ... ከምድርና ቁስ ተላቀው አድማጩንም ወደ ሰማይ ከባቢ የሚያመጥቁ፣ አዳኛችንን የሚያስናፍቁ ዝመሬዎችን ከራሱ ከባለቤቱ ተቀብላችሁ ነፍሳችንን ስለምታለመልሙ እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይባርካችሁ!!! አድናቆቴ እና አክብሮቴ ከልብ ነው!! ስላንቺ አምላኬን አመሰግነዋለሁ!!! *ፊልጵስዩስ 3 ¹⁷ ወንድሞች ሆይ፥ እኔን የምትመስሉ ሁኑ፥ እኛም እንደ ምሳሌ እንደምንሆንላችሁ፥ እንዲሁ የሚመላለሱትን ተመልከቱ። ¹⁸ ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። ¹⁹ መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። ²⁰ እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤ **“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12 ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ! ዝማሬ ደጋግሞ ይስጥሽ! በወድያኛውም ዘማሪ ያርግሽ! እወድሻለሁ ጂዬ!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiyajohnemma
@kiyajohnemma Месяц назад
ዛሬ ዛሬ አብዛኛዎቹ አገልጋይ ተብዬዎች (ራሳቸውን አገልጋይ ብለው የሚጠሩ) ጊዜና ዕድል ባገኙ ቁጥር ፡ በላሁ ጠገብኩ፣ ጠጣሁ ረከሁ፣ ለበስኩ አማረብኝ፣ አልፎልኝ ከተማ መጣሁ፣ አማርኛም ቻልኩ፣ አሁን ዘንጫለሁ... እግ/ር ለኔ ያደላል! ...እያሉ ...በአምሳሉ መፈጠራቸው ያልደነቃቸው፤ በውድ ልጁ ደም መዋጀታቸው ምንም ያልመሰላቸው፤ የቅዱስ መንፈስ አብሮነት ቅንጣት ግርምት ያልፈጠረባቸው፤ የማይተመነውና እና የማንመጥንለት ሰማያዊው በረከት የማይገባቸው(የማያስደንቃቸው)፤ መረጋጋት ያልፈጠረባቸው፤ *ለሆዳቸው ያደሩ መድረክ አድምቄዎች ረብሻ እንጂ አምልኮ ጨርሶ የማያውቁ፤ አመለክነው ላሉት ጌታም ለጉባኤውም ምንም አክብሮት የሌላቸው እንደ አሸን ፈልተው መሄጃ ሲያሳጡን አንቺና ጥቂት ያንቺ አይነት አስተዋዮች፣ **ራሳችሁን የሾማችሁ ሳይሆን አምላክ ራሱ ለአገልግሎት የቀባችሁ፣ ፀጋውንም ያበዛላችሁ፣ ራሱንም የሚገልጥላችሁ... ከምድርና ቁስ ተላቀው አድማጩንም ወደ ሰማይ ከባቢ የሚያመጥቁ፣ አዳኛችንን የሚያስናፍቁ ዝመሬዎችን ከራሱ ከባለቤቱ ተቀብላችሁ ነፍሳችንን ስለምታለመልሙ እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይባርካችሁ!!! አድናቆቴ እና አክብሮቴ ከልብ ነው!! ስላንቺ አምላኬን አመሰግነዋለሁ!!! *ፊልጵስዩስ 3 ¹⁷ ወንድሞች ሆይ፥ እኔን የምትመስሉ ሁኑ፥ እኛም እንደ ምሳሌ እንደምንሆንላችሁ፥ እንዲሁ የሚመላለሱትን ተመልከቱ። ¹⁸ ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። ¹⁹ መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። ²⁰ እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤ **“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12 ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ! ዝማሬ ደጋግሞ ይስጥሽ! በወድያኛውም ዘማሪ ያርግሽ! እወድሻለሁ ጂዬ!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiyajohnemma
@kiyajohnemma Месяц назад
ዛሬ ዛሬ አብዛኛዎቹ አገልጋይ ተብዬዎች (ራሳቸውን አገልጋይ ብለው የሚጠሩ) ጊዜና ዕድል ባገኙ ቁጥር ፡ በላሁ ጠገብኩ፣ ጠጣሁ ረከሁ፣ ለበስኩ አማረብኝ፣ አልፎልኝ ከተማ መጣሁ፣ አማርኛም ቻልኩ አሁን ዘንጫለሁ... እግ/ር ለኔ ያደላል! ...እያሉ ... በአምሳሉ መፈጠራቸው ያልደነቃቸው፤ በውድ ልጁ ደም መዋጀታቸው ምንም ያልመሰላቸው፤ የቅዱስ መንፈስ አብሮነት ቅንጣት ግርምት ያልፈጠረባቸው፤ የማይተመነውና እና የማንመጥንለት ሰማያዊው በረከት የማይገባቸው(የማያስደንቃቸው)፤ መረጋጋት ያልፈጠረባቸው፤ *ለሆዳቸው ያደሩ መድረክ አድምቄዎች ረብሻ እንጂ አምልኮ ጨርሶ የማያውቁ፤ አመለክነው ላሉት ጌታም ለጉባኤውም ምንም አክብሮት የሌላቸው እንደ አሸን ፈልተው መሄጃ ሲያሳጡን አንቺና ጥቂት ያንቺ አይነት አስተዋዮች፣ **ራሳችሁን የሾማችሁ ሳይሆን አምላክ ራሱ ለአገልግሎት የቀባችሁ፣ ፀጋውንም ያበዛላችሁ፣ ራሱንም የሚገልጥላችሁ... ከምድርና ቁስ ተላቀው አድማጩንም ወደ ሰማይ ከባቢ የሚያመጥቁ፣ አዳኛችንን የሚያስናፍቁ ዝመሬዎችን ከራሱ ከባለቤቱ ተቀብላችሁ ነፍሳችንን ስለምታለመልሙ እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይባርካችሁ!!! አድናቆቴ እና አክብሮቴ ከልብ ነው!! ስላንቺ አምላኬን አመሰግነዋለሁ!!! *ፊልጵስዩስ 3 ¹⁷ ወንድሞች ሆይ፥ እኔን የምትመስሉ ሁኑ፥ እኛም እንደ ምሳሌ እንደምንሆንላችሁ፥ እንዲሁ የሚመላለሱትን ተመልከቱ። ¹⁸ ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፥ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ። ¹⁹ መጨረሻቸው ጥፋት ነው፥ ሆዳቸው አምላካቸው ነው፥ ክብራቸው በነውራቸው ነው፥ አሳባቸው ምድራዊ ነው። ²⁰ እኛ አገራችን በሰማይ ነውና፥ ከዚያም ደግሞ የሚመጣ መድኃኒትን እርሱንም ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን እንጠባበቃለን፤ **“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12 ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ! ዝማሬ ደጋግሞ ይስጥሽ! በወድያኛውም ዘማሪ ያርግሽ! እወድሻለሁ ጂዬ!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewodrosendale6500
@tewodrosendale6500 Месяц назад
God Bless You Jerry
@hanicshow4193
@hanicshow4193 Месяц назад
አወይ ዓለም 😢
@user-xe4of9fb3s
@user-xe4of9fb3s Месяц назад
tebarky & tbareku pls በፅሁፍ አስቀመጡለኝ እስኪ
@yosata-mw5ze
@yosata-mw5ze Месяц назад
መዝሙሮችሽ ሁሉ ግዜ ትልቅ ቁምነገር ትልቅ ማስጠንቀቂያ ትልቅ ምክር ደግሞም ትልቅ ሰማያው አጀንዳ የያዙ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ በአንች ላይ ያስቀመጠው ይህ ሃሳብ እስከ ፍጻሜው በትውልዱ ሁሉ ይፍሰስ ።ሁል ግዜ እስከ ዓለም ፍጻሜ ከእኛ ጋር የምሆን አምላክ ይባረክ።ማራናታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Месяц назад
አሜን
@BekaluBeka-hb5uj
@BekaluBeka-hb5uj Месяц назад
Great
@alamireweyasu1037
@alamireweyasu1037 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beki485fx
@Beki485fx Месяц назад
2024 jun 30..
@samuelsami1247
@samuelsami1247 Месяц назад
ክብርት ቤተክርስቲያን ሰው ሰው የሚሉ ስብከቶች እና ወሬዎች ሰልችቷቷል መፅሀፉ ብቻ sola scriptura