Тёмный
No video :(

ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከድል ማግስት በኋላ 

Amhara Media Corporation
Подписаться 701 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ከድል ማግስት በኋላ

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 127   
@badmawededu6078
@badmawededu6078 Год назад
ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማለትም ሰሜን ምእራብ ጎንደር ዞን ለአማራ፣ ለኢትዮጵያና ብሎም ቤተሰብ፣ ዘመድ፣ ወዳጅና ጎረቤት ለሆነች ኤርትራ በጣም ጠቃሚና ወሳኝ ነው፡፡ ጠለምትን ጨምሮ ሰሜን ጎንደር፣ ሰሜን ምእራብ ጎንደር ማለትም ወልቃይት ጠገዴና ሰቲት ሁመራና ምእራብ ጎንደር ዞን በድምሩ ሶስት ዞኖች በምርጥ የሰብልና የእንስሳት ዘሮች ላይ ተመስርቶና እምቅ የውሃ ሀብትን በመገደብ በዘመናዊ መንገድ አመቱን ሙሉ ከተሰራበት እነዚህ ሶስት ዞኖች ለብቻቸው ከአማራ አልፈው ለኢትዮጵያ፣ ለኤርትራና ብሎም ለውጪ መሆን የሚችሉ ናቸው፡፡ የደህንነት ማስጠበቂያ መሳሪያን በትከሻና የልማት መሳሪያን በእጆች አስልቶና አጥብቆ ይዞ ደህንነትን ሙሉ በሙሉ እያረጋገጡ በዘመናዊ መንገድ በትርቶ መስራት ብቻ ነው የሚያስፈልግ፡፡ የውሃ ሀብትን በሚገባ መጠቀም ግድ የሚል ሲሆን በእነዚህ ዞኖች ግድብ መገደብ ወሳኝ ነው፡፡
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ወንድሜ የምትፅፋቸሁ ሁሉ እውነት ናቸው ይመቹኛል ቀጥልበት❤
@user-be7ym3zo2d
@user-be7ym3zo2d Год назад
🥰🥰🥰
@AgderdAgedrwwyads-wt3mk
@AgderdAgedrwwyads-wt3mk Год назад
I am from shewa but welkayt is my red line. We all Amhara people are ready to sacrifice for welkayt.
@sinikkaheikkila6193
@sinikkaheikkila6193 Год назад
እኔ በትውልድ ኦሮሞ ነኝ። ነገር ግን ሰዎች የትም ይሁን የት ሰው በመሆናቸው በእኩልነት ተባብረውና ተከ ባብረው በፍቅር መኖር አለባቸው ብዬ በጽኑ የማምን ኢትዮጵያዊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ነኝ ።አንድ ሆነን ስንተባበር ኀያላን ነን ። ስንከፋፈል ግን ደካሞች ነን። እኔ በደጉ አማራ ህዝብ መካከል ኖርያለኹ። ይኽን ደግ ህዝብ የሚነካብኝ ጠላቴ ነው ። ወዳጁ ደግሞ ወዳጄ ነው ። ስለዚህ ወልቃይት በርቱ ። በምታደርጉት ኹሉ ከናንተ ጋራ ነኝ።
@tesfshwegayehu3089
@tesfshwegayehu3089 Год назад
አማራ ርስቱን በወልቃይት በኩል ማስመለስን አንድ ብሎ ጀምሯል የቀሩትንም አንድ በአንድ ያስመልሳል።
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Год назад
ሲያምርህ ይቀራል
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 Год назад
ወንድሜ... በአደባባይ እንዲህ መቀደድ ለጠላት ለመንገር ነዉ?
@ansha6059
@ansha6059 Год назад
በረቱ ወልቃይት ራያ የአማራ ቀይ መስመር
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Год назад
የኢትዮጵያቀይመስመርነውወልቃይት
@lulumobile9103
@lulumobile9103 Год назад
በርቱልን ወልቃይቶች እንመጣለን. ገንዘብ ባይኖርም በጉልበት እንሰራለን. ጋላዎች ቤታታችንን እያፈርሱ በአማራነታችን እያሳደዱን እያሰቃዮን ነው. ከወልቃይት ጀምረንበክንዳችን ሙሉ የአማራን መሬትና ንብረት ነፃ እናወጣልን
@dkm1666
@dkm1666 Год назад
gala meret yelewm kalewem mersabet (kenya ) new metewoch nachew
@dengulszeferu9670
@dengulszeferu9670 Год назад
Am from Gojjam & will truly die for the Amhara and our land in Wolqait! No more terrorist TPLF! የአማራ ቀይ መስመር!!
@getenetabera6683
@getenetabera6683 Год назад
ጀግናው ህዝባችን የጋራ ክንዱን አስተባብሮ የማያሸንፈው እንቅፋት የለም❤
@Aberos556
@Aberos556 Год назад
በርቱ አላህ እንባችሁን ጠርጎል መላው አማራ ከጎናችሁ መቆም አለበት
@abel4763
@abel4763 Год назад
ጀግና ያለበት ሀገር የጎደሮ ወልቃይት
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
🇪🇹 Mama Wolqayit Gondar and Raya Wollo are free from the TIGRES Colony ‼️ 🇪🇹🇪🇷❤️🇪🇷🇪🇹
@eshetumeshesha7180
@eshetumeshesha7180 Год назад
ወልቃይት-ጠገደ በባህል በማንነት አማራ የመሆን መብታቸው ሊከበር ይገባል። ቢቻል በክልል ቢዋቀሩ ካልሆነ ከአማራ ክልል ቢዋሃዱ ለሀገራችንም ሰላም ያመጣል። ❤❤❤🎉🎉🎉ጠንካራና ጀግና የሆንከው የወልቃይት ጠገደ ህዝብ ወደ ሁላ የለም፣ ፍትህ ፈላጊ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ ከጎናችሁ ነን። ❤❤❤
@bettygabriel6083
@bettygabriel6083 Год назад
ወልቃይት ጎንደር አማራ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ❤
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
Betty ❗️Yene Konjo, you are the best 💕❤️💘
@lubabamamo1793
@lubabamamo1793 Год назад
አላህ ይጠብቃችሁ
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
Bettye ❗️Yene Konjo ‼️You are champion 🏆 ❤️ 💘 ❤️
@user-no9on4lv9z
@user-no9on4lv9z Год назад
ጠክር አማራ
@melkamgashawu1421
@melkamgashawu1421 Год назад
አማራዬ ፅና አንድ ሁን!!
@ababu3972
@ababu3972 Год назад
Appreciated your effort!! You have to strengthen the Welkite Zone military power to sustain development and peace. And work together with Sudan bordering world's.
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 Год назад
በርቱልን ጀግኖች💚💛♥💪
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o Год назад
የአማራ ህዝብ ሆን ከዳር እስከዳር አንድ ሁነህ አይንህ ወልቃይትና ራያ ላይ ይሁን
@berhanudemeke3530
@berhanudemeke3530 Год назад
Great people, we are with the people of wolkait and Raya keep it up brothers
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
‼️🇪🇹 WOLQAYIT is a red line for the 51 million Amharas people 🇪🇹‼️
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Год назад
በትክክል
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
@ግዜ ለኩሉ! Are you TIGRE ❓️ Since when you become religious ❓️😁😁😁
@user-be7ym3zo2d
@user-be7ym3zo2d Год назад
Absolutely 💯% true
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
በርቱ ጀግናዎች❤
@asfawnegash2941
@asfawnegash2941 Год назад
''North West Gondar Zone'' Perfect Name!
@tesfayemengestu4313
@tesfayemengestu4313 Год назад
እጅግ በጣም የሚያበረታታ ሥራ እየሰራችሁ እንዳለ የተመዘገበው ውጤታችሁ ምስከር ነው:: ከዚህ በላይም እንደምትሰሩ አልጠራጠርም:: በርቱ ወገኖቼ
@zukrb12
@zukrb12 Год назад
Werkawit Wolkayt Hagere Love .... Alen Alen bertu
@wossentadesse8639
@wossentadesse8639 Год назад
WOLKAIT, OUR PRIDE, OUR MEANING, OUR EXISTANCE; OUR FLAG; ............OUR AMHARA LAND; OUR ETHIOPIA!! (i AM FROM THE EAST; CAN'T EXIST WITHOUT NORTH, WEST OR SOUTH)
@tasfumatiwos-os5in
@tasfumatiwos-os5in Год назад
ሁመራ እነቶች ፍቅር ነችሁ እንኳ ደስአለችሁ።እንደዚህ ስል በምክኒያት ነው!::❤
@aledwake
@aledwake Год назад
I am also from Gojjam, our periority IS Wolkait and Raya and WE must BE ready to die for Raya and Wolkait untill the invader Tigre TPlF Accept and Stop Invasion again to colonize Wolkait& Raya, Then after our other Stolen people & Lands.
@desaletadese4089
@desaletadese4089 Год назад
በሚኒሻ መሰልጠን አለብን ፍኖነነትን በልባችን ይዘን
@sindutadesse5565
@sindutadesse5565 Год назад
አባቶቻችን ከተጨፈጨፉበትና ከሞቱት አይነት የተለየ የሞት ዓይነት ቢኖሮ እንኳ ለመሞት እኛ ወልቃይት ብጌምድር አማራዎች ዝግጁ ነን።
@user-wk1qu4uz9s
@user-wk1qu4uz9s Год назад
አሚኮ ዋዉዉ በርቱ💚💛❤💪💪✅
@solomonalemneh3302
@solomonalemneh3302 Год назад
Bravo AmECO
@user-be7ym3zo2d
@user-be7ym3zo2d Год назад
Proud of leaders in the Zone 👏 👏 💚💛❤️
@yonasalemayehu2762
@yonasalemayehu2762 Год назад
በርቱልን ጀግኖቻችን!!
@semahagnmannegerew4580
@semahagnmannegerew4580 Год назад
እንደዚህ የክልሉን ህዝብ ድምፅ ግዴታ መሆናቸውን ማውቃችሁ ጥሩ እንበላቸው ።long live fano
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
ኧረ እናንተ ይሄ ሰውዬ ጠፋብኝ? አበበ ካሴ ሔት ሄደ? ወ ወ ወ ወ ወ ወ ወ ወ ወ ወ ወ ወ ወ ወ ል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ል ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ቃ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ይ ት ት ት ት ት ት ት ት ት ት ት ት ት ት ት ት ት ማንነት አማራነት 💪💪💪💪💪!!!!!!
@amaretarekegn
@amaretarekegn Год назад
ayyyyyyyyyyyyyyyyyyyy kemote 1 amet limolaw new abatie😭😭😭
@Hideous_keep_at
@Hideous_keep_at Год назад
@TAZEBACHEW SERAK ኧረ በጣም ያሳዝናል, እመወዳቸው አርቲስት neberu
@workuyared3806
@workuyared3806 Год назад
አሁንስ ያለው መንግስት ነኝ ባዩ አማራነታቸውን አመነ ?ወይንስ ተኝቷል ?በጀት መለቀቅ አለበት ።ድል ለፋኖ !
@sessesa1146
@sessesa1146 Год назад
አሚኮ ከምር በጣም ታናድዱኝ ነበር አሁን ግን በቃ ቀጥሉበት ከህዝባችሁ ጎን ቁሙ አትፍሩ
@yohanesmequanent4395
@yohanesmequanent4395 Год назад
Be United stand together one Amhara
@NaturalSavvy
@NaturalSavvy Год назад
የወልቃይትና ራያን ሕዝብ የዘር ማፅዳት ባካሄደበት በትግራይ ክልል ሥር መልሶ እንዲካተት ማድረግ ጨርሶ እንዲጠፋ መፍረድ ማለት ነው። ለማንና ለምን ተብሎ ነው ይህ የሚሆነው???
@freedom4all457
@freedom4all457 Год назад
Thank you amc if you stand with your people we are with you and we will support you thanks again
@user-so8qz5iy5r
@user-so8qz5iy5r Год назад
አሁንም ትግሉ ገናነዉ መታገል አለብን
@gashujemere27
@gashujemere27 Год назад
Great work
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
🇪🇹 WOLQAYIT IRISTACHIN YIKEBERAL BEDEMACHIN 🇪🇹
@tesfayebirhane3820
@tesfayebirhane3820 Год назад
Media and people win any obstacle.
@beke8193
@beke8193 Год назад
አማራ አቅም እንደሌለው እንደዚህ አንገቱን ደፍቶ እንዲኖር መደረጉ ቅስም ሰባሪ ነው። አሁንም መዘናጋት አያስፈልግም። የተሻለ ሳይሆን የባሰ ነገር እያነዣበበ ነው።
@birtukanbelayneh5562
@birtukanbelayneh5562 Год назад
Melawu. AMHARA. STAND TOGETHER NO WELKAIT. NO. AMHARA ❗❗❗❗
@Aberos556
@Aberos556 Год назад
ከጎናችሁ ነን
@danielmakchannel266
@danielmakchannel266 Год назад
ቤተአማራ💪💪💪💪💪💪
@tesfahunendalew
@tesfahunendalew Год назад
Our Redline!!
@mulegetalgam2319
@mulegetalgam2319 Год назад
Ato tegay wendum weldu Ye kefane tegay Mestewas alebet We should remembered ato wendum weldu
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Год назад
Collect taxe from Investors and others plus ask diaspora amara Do not ask a penny from shene commander
@samuelnuguse427
@samuelnuguse427 Год назад
አትልፉ እናተ ባንድ የባንድ ልጆች
@begashaw98hgebriel5
@begashaw98hgebriel5 Год назад
Beraschehu tagelu
@tsegayedessie1849
@tsegayedessie1849 Год назад
Zariem negem be wolekayet ye alama tsenat betam ekoralehugn. Tenesh hasab alechem ye wolekayet amerara ye genezeb masebaseb Bazar betazegaju yalenen lemesetet zegeju negn
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 Год назад
ገጥሟችሁ ለነበረው ችግሮች በጣም እያዘንን አሁን እያደረጋችሁት ካለው የሰላምና የልማት እንቅሰቃሲዎች በጣም የምያኩራ ሲሆን አሁንም መንግስትን ሳትጠብቁና ሰራ ሳትመርጡ ከዚህ በበለጠ ጠንክራችሁ መሰራት መቻል አለባችሁ ፈጣሪም ከእውነት ጋር የቆመ ሰለሆነ ሁሌም ይርዳዋልና በርቱበት ፈጣሪም ይርዳችሁ ድልና ሰላም ለእዉነተኛ ኢትዮጵያኞች መልካም ቀን::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@mesayneway2963
@mesayneway2963 Год назад
ፈጣን ምላሽ ለሚመለከተው ሁሉ💯🙏🙏🙏🙏🙏
@gdhgfgdgjf4267
@gdhgfgdgjf4267 Год назад
የኛጀግናዎች አሳልፍችሁ እዳሰጡ
@solomondawit6916
@solomondawit6916 Год назад
Egziyabeher seregnawen be til yimetaw
@mamush2245
@mamush2245 Год назад
ቀን ክሌት ንቁ ጠንክራችሁ ስሩ ሁሉም ትንሽ የለ ትልቅ ወንድ ይሁን ሴት እራሳቸውን እንዴት እንደምትከላከሉ ሰልጥኑ ማንም ይሁን ማን ህጉን ተከትሎ ከተማዋ ውስጥ ይኑር ግን ጥንቃቄ ያስፈልጋል ከኤርትራ ወንድሞቻችሁ ጋር ተናበቡ
@sebleweldetencay6080
@sebleweldetencay6080 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 Год назад
በጀት ካልተሰጠ ግብር እንዳትከፍሉ። ደሞ ተዘርፎ ኦነግ ሸኔን ለሚያስታጥቁበት።
@mamanatey5601
@mamanatey5601 Год назад
ጥሩ ጅምነው
@negeseyirsaw5353
@negeseyirsaw5353 Год назад
በዚህ ብር ፋኖን ብታሰለጥኑት ብታስጣጥቁት የተሻለ ነበር ህጋዊ እውቅና ባለገኘበት ልማት ሁሌም ተቃራኒ ሰው ሲደርስበት ነው የሚገባው ቀድምን ነቅተን ተቀጣልን
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Год назад
የመጨረሻ ቀረፃ
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
የዘመናት ባርነት ላይመለስ ተወግዶል ከመቀለ መተው የሰፈሩት በሰላም ከኛጋ አንኖርም ካሉ ወደ መቀሌ መመለስ ነው እኛ የበጌምድር ሰወች ነን
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 Год назад
All gojjam and wollo fanos should ready to go to wolkaite and raya If the adwa criminals will try another round attack, target Mekele from both sides
@Tewahdo_Enatalem
@Tewahdo_Enatalem Год назад
በራሳችሁ ብታለሙ ያዋጣችኋል። መንግስትን አትመኑ።
@MohammedIbrahim-pc6vf
@MohammedIbrahim-pc6vf Год назад
በርቱ የተበደለ መውጫ አያጣም እራም እንደናተው መጠንከር አለቡት በማነቱ ም
@beng2839
@beng2839 Год назад
የሰሜኑ ጦርነት ዋና ዓላማው እርስት ማስመለስ እንደነበር ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ፍጹም አላወቀም በስዉሩ ዓላማ የብዙ ወገኖቻችን ህይወት ጠፍቶአል ዳሩ ግን በስውር ጦርነት የተገኘው ድል ሌላ ጦርነት ማስከተሉ አይቀሬ ይመስላል!
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o Год назад
ወልቃይትን ወያኔ ከያዘ ኢትዮጲያ ፈረስች ማለት ነው ወልቃይት የብሄር ብሄረስቦች ናት ለምን ዋና የውጭ ሀይል መግቢያ ናት
@aledwake
@aledwake Год назад
Hhhhh.... Agerachihu silalehone Mykadra lay Amharan ardachihu hedachihu , Gin ke Tekeze Mado sitesheshu andem bita Sew alarefachihu ye Tigre Ager silehone.
@lulumobile9103
@lulumobile9103 Год назад
አመራሮቹና የአማራ መንግስት. እባካችሁ እድ ህዝቡ ንቁ
@Maki-vr8sw
@Maki-vr8sw Год назад
ወልቃይት ኬኛ ሁመራ ኬኛ 😂
@melesgirma9614
@melesgirma9614 Год назад
Amhara government must ready for any terrorist group to invaded ahmara
@suzyhelen2809
@suzyhelen2809 Год назад
አማራ ሚድያ ኮሮፖረሽን በህግ መታገድ ያለበት የአሸባርዎች አንደበት ነው።
@WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
@WelkaitTegede-kd1lq1yo5m Год назад
እኔ ወልቃይቴ ነኝ ማንነቴም አማራ ነው ። ሕወሓት ወልቃይት ጠገዴ ያለማውን ልማት ግን መካድ አልችልም ምክንያቱም ክህደት ሃጥያት ስለሆነ። ምናልባት ሕወሓት ወልቃይት ውስጥ ያለማውን ልማት ያክል ትግራይ ውስጥ አልምቷል ብዬ አላስብም። እስኪ የአማራ መንግሥት በዚህ ሶስት አመት ለወልቃይት ጠገዴ ምን አይነት ልማት እንዳለማ ንገሩን? ትምህርት ቤት: ሆስፒታል : አስፓልት ወዘተ ምንም ነገር አልሰራም። ድሃው ህዝብ ገንዘብ አዋጥቶ ትምህርት ቤት ሲሰራ እንኳ አንድ ቆርቆሮ ገዝቶ እንኩ አላለም። ሕወሓት የገደላቸው : የሰወራቸው : ያሰራቸው አሉ ብለሃል አቶ አሸተ ምን አለ አሁን በገቡ እና እቺ ምላስህን በቆረጧት።
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Год назад
አይ ጅንታው ከአሁን በሆላ ቁልቆልህን ጠበቅ ወልቃይትን መርሳት ነው
@user-jk5qg5il6g
@user-jk5qg5il6g Год назад
ምነው ጦርነት መክረማችንን እረሳሀውዴ ሲቀጥል ወልቃይትራ ራያን እየዘረፈ ያለማው መቀሌን ነው እሺ
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
⚠️We Amharas are greatfull for Getachew Bandaw. Because he let us be able to see how deep the Woyanes are enemies to Afar and Amhara people . He is not snake like the others. He speaks what the Tigres thought about us‼️
@mamanatey5601
@mamanatey5601 Год назад
ማዘር እውነት ነው
@DubDubTube
@DubDubTube Год назад
❤🎉❤
@user-uh1eg8wo6k
@user-uh1eg8wo6k Год назад
you will pay the price
@amaretarekegn
@amaretarekegn Год назад
hagerieeeeeeeeeeeeeeeeeeeee🖤🖤🖤🤎🤎🤎💜💜💜💙💙💙💚💚💚💛💛💛🧡🧡🧡❤💘💘❤‍🩹❤‍🩹❤‍🩹💔💔❣💟💕💞💓💗💖💝💘💌
@samsonermias6303
@samsonermias6303 Год назад
if TPLF return to Welkite they will get help from Sudan and Egypt and Ethopia` is finished.
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s Год назад
😢😢😢አብረሀም ጌትነት እሪፕላይ እዳያረጉህ ተቆልፎል ግን አበበ ካሴ ሙቶል
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p Год назад
አበበ ካሴ ማነው የገደለው
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s Год назад
@@user-dv7xn3dh8p እራሱን አጠፋ ነው የሚሉ ልጆቸ ሚስቱ እሱ ሙተው ነው የተገኙ
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p Год назад
@@user-jj8bw2xl1s በጣም ልብ ይሰብራል
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 Год назад
አትደራጁና ወልቃይት ወልቃት በሉ ልትነጠቁ ነው
@mulegetalgam2319
@mulegetalgam2319 Год назад
Wenbedie
@alexbeyene542
@alexbeyene542 Год назад
ይምጡ ችግር የለም ባባ
@user-xz1df3nn9m
@user-xz1df3nn9m Год назад
ምዕራብ ትግራይ
@Addis-72
@Addis-72 Год назад
መጨረሻቹሁን አያምርም
@nmariam123
@nmariam123 Год назад
nana moker ante siytan tigrai
@samuelnuguse427
@samuelnuguse427 Год назад
አትልፉ በጆነሳይድ ትከሰሳላቹሁ
@lahmet5360
@lahmet5360 Год назад
If you want to get peace and stability, just leave Western Tigray and talk with the Tigrean people. This is the solution. Just do it. Do not subjugate the people.
@ethiopianity9131
@ethiopianity9131 Год назад
You have tried three times and faced a humilitating defeat. If you tried for the 4th time you will no longer perish.
@lahmet5360
@lahmet5360 Год назад
@@ethiopianity9131 እባክህ ከራስህ ጋር ታረቅ። ፍራሽ ይዞ ወደ ምሽግና ጦርነት ከሚሄድ፣ የሚሰራውን ሳይሆን የሚበላውን ኣስቀድሞ በጉጉት የሚያይ ህብረተሰብ ተሸክመህ የት ልትደርስ ነው። ታሪክ ኣታቅምና ወደ ትምህርት ቤት ሂድ። ጊዜህን እንደዚህ እያላዘንክና የበላህበት ሳህን እየሰበርክ ወርቅ ጊዜህን መከንቱ ኣታጥፋ። ትምክህት በባዶ ግምጃ ቤት ብሏል መንግስቱ ሃይለማርያም ያንተን ዓይነት የሚናገሩትን ሰምቶ።
@samsonermias6303
@samsonermias6303 Год назад
it will never happen, its our land forever if want to lose anther 1.5 million people come try.
@mamanatey5601
@mamanatey5601 Год назад
ጥሩ ጅምነው
Далее
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 25 млн
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 3,9 млн
የሸበል ገጽታዎች
30:13
Просмотров 1,4 тыс.
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 25 млн