Тёмный

ወርቁ አይተነው 1ሚሊዮን ብር...ሀይሌ ገብረስላሴ....መራመድ ና በራሴ እጅ ገላየን ማጠብ ነበር የናፈቀኝ...ተወዳጅዋ ሃሊማ ክፍል1|Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 199 тыс.
50% 1

ምንም ነገር በራሴ ማድረግ አልችልም ነበር… መራመድ ነበር የናፈቀኝ … ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሃሊማ አብዱረህማን | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 855   
@abdulfetanuri2685
@abdulfetanuri2685 Год назад
አላህ አንድ እድል ሰቶሻል ዘፈኑን ተይውና እባዳ ላይ ጠንኪሪ እህቴ
@fatmaf5418
@fatmaf5418 Год назад
ትክክል ነህ
@rose_pink2949
@rose_pink2949 Год назад
መተዳደሪያዋ ከሆነስ ?? ልክ እንደ አስተማሪ ዶክተር የገቢዋ ምንጭ ከሆነስ?? እስቲ መፍትሄው ምንድነው ትላላቹ ??ህይወት ስለሚቀጥል መኖር ስላለባት!
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
በትክክልል
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
​@@rose_pink2949 የሚፈቀደውንስራመስራትአለባት
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
ወላሂ በትክክል
@salehMohammed-jh5ui
@salehMohammed-jh5ui Год назад
የሀሊማን ጤና የመለሰክ ጌታ የሀገራችን ሰላም መልስልን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
አሚን 🙏🙏🙏🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
አሜን🙏🙏🙏
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@መሬው
@መሬው Год назад
Amen
@loveandunity901
@loveandunity901 Год назад
Amen 🙏!
@meriemhassen6208
@meriemhassen6208 Год назад
አልሀምዲላህ አፊያሽን ለመለሰልሸ ጌታችን አላሕ ሒጃብ ፀጉርሸ ላይ መልበስ ብትጀምሪ ደስ ይለኛል
@solo-hf8od
@solo-hf8od Год назад
እህቴ ይሄን ሁሉ ያረገልሽን አልላህ ከማመስገን ጋር አብረሽ አሱ ተውበት አድርጊ በአላህ ዝና አያታልልሽ የተሰጠሽን አድል ተጠቀምበት በዘፈን ከማመስገን ይሄ ይሻላል አደራ አህቴ የሰው ውለታ አየያዝሽ ከሰው ውለታ አላህ ይበልጣል
@hussent1482
@hussent1482 Год назад
Tekekel Wed Allah temlshi
@saraelyas661
@saraelyas661 Год назад
👉 የአንተ ምግባር እንዴት ነው? አትሰርቅም? አትዋሽም? አታስመስልም? ዘፈን ብቻ ኃጢአት ይመስል ለምን ሰው ትወቅሳለህ? ፈጣሪ የሁላችንንም ልብ ያውቃል። በሰው የህይወት Truck ውስጥ ዘው ተብሎ ተገብቶ አይወሰንም። ራሰህን ተመልከት! አላህ የሚያወራለት ሳይሆን በምግባር የሚኖርለት ነው የሚፈልገው። ደግሞም ይህን ጤንነት የሰጣት አምላኳ ከደጋግ ሰዎች ጋር ሆኖ ነው። በዚህ የሀዘኗ ወቅት አንተ የት ነበርክ?
@hussent1482
@hussent1482 Год назад
@@saraelyas661 kkkkk are u serious hahah
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Год назад
@@saraelyas661 በቃ በየትኛውም እምነት ሙዚቃ ሀጢያት ነው።
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Год назад
አረ እች መቸም በአላህ ስራ አይገባምጂ መመለሻዋ የራቀ ነው ከዛ ሁሉ መከራ አልፋ አሁንም ያው ናት
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu Год назад
አውነት የ ሃሊማ መዳን በጣም ደስ ብሎኛል አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🥰🥰🙏🏽
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ሐሊማ አልሐምዲሊላህ እንደዚህ ቆመሽ ማየታችን ሐምድ ሹኩር ለአላህ ግን ባክሽ በፍላጎትሽ ባልገባም ❤ በቃሽ በንጀራሽ ባልገባም ግን አላህ ይምራሽ መንገዱን የራሱን ይስጥሽ በቃ መተዳደሪሽን መካ መዳና ሒጂ ኡምራ አርጊ ማይ ዘምዘም ጠጪ ታጠቢ ባክሽ አግቢ ወለጂ ሒወት ይቆጭሽ አሁን ያችን ሐሊማ እርሻት አሁን አዲስ ነሽ መዳንሽን እንደበጎ እይዉ የኔ ቆንጆ ደሞ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@የተኝቢ
@የተኝቢ Год назад
❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹👍
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
አላህ ሊያሥተምርሽ መሆኑን አትዘንጊ አሁንም ወደሀይማኖትሽ ተመለሽ
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 Год назад
እምነቴን ቀየርሁ መች አለች ጉድ እኮነው የሌላ እምነት ተከታይ ሁኛለሁ አላለች
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Год назад
​@@jabnaforfood3584 ከመቀየርም አይተናነስም ስምዋ ማሻአላህ አለባበስዋ አኡዙቢላህ ነው
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Год назад
​@@jabnaforfood3584 እናቱ ሙስሊም ማለት ሀሊማ ተብሎ ወይም መሀመድ ተብሎ መጠራት አይደለም አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው በእምነቱ መመሪያ መመራት ጌዴታው ነው እስልምና ሙስሊም ነን የሚሉ የሰወች የቁጥር ብዛት አይደለም የሚፈልገው ትክክለኛ አማኞችን ነው እምነት ማለት ደግሞ በልብሽ የምታምኝውና በተግባር የምትፈፂሚው ነገር ነው
@jabnaforfood3584
@jabnaforfood3584 Год назад
አለባበሷ ማሻአላህ ነው ኢትዮጵያዊያን አለባበሥ ሂጃብ እንድትለብሥም አላህ ያግዛት ሢቀጥል ከሷ የባሱ ዘፈንና ሂጃብ ባይለብሱ ቢቀር እሚያሥብሉ ሥንት ወንጀለኛች በሂጃብ በጅልባብ የተሸፈኑ አሉ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Год назад
​@@jabnaforfood3584eko
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 Год назад
ማርያምን አስባትነበር ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤እንኳን ይህንን ደስታሽ ሳቅሽ ተመለሰልሽ እህቴ ❤❤❤❤❤
@zeharard9217
@zeharard9217 Год назад
አላህ እድል እየሰጠሺነዉ ወደአላህ ተመለሺ❤❤
@እሙበረካYouTube
@እሙበረካYouTube Год назад
መፀለያችን መስጅዳችን እያፈረሱብን ነው ፍትህ ለመስጅዶቻችን እባክህ ሰይፉ ድምፅ ሁን
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Год назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን አላህ ምላሹን አሳመረልሽ አላህ አሻረሽ ግን አሁንም አላህን እያመፅሽ ነዉ ሱባሀን አላህ አለባበሽ ምንድን ነዉ እረ አላህን ፍሪ ቢያንስ እንኳን ሂጃብሽን ልበሽ አይ እዱኒያ አላህ እኮ ይህን ህመም የሰጠሽ አንችን ሊፈትን እና የአላህን ሀያልነት እና ትልቅነት ሊያሳይሽ ነበር አንች ግን አሁንም እዛዉ ነሽ አላህ ኸድያ ይስጥሽ ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@fetiyafetifetiya5811
@fetiyafetifetiya5811 Год назад
ሀሊማ እህቴ አለህ ሊያስተምርሽ ፈልጎ ተመሽ አይተሽወልና አንድ ቀንም ሞት ሰያመክርሽ ይመጣል ተይ ወደ ጌተሽ ተማለሽ አለህ ለሁለችንም ተውበተን ነሱሃ የተበለችውን ይወፍቀን
@taebhsaed6404
@taebhsaed6404 Год назад
አልሀምዱሊላህ ቁመሽ ስላየሁሽ ደሥ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ በይ አላህን አመሥግኝ በጣም አላህ ያንችን ታሪክ የቀየረ ጌታ የኢትዩጲያን ሰላም ይመልስልን ፍትህ ለመስጅዶቻችን
@askalegebreeyuss2256
@askalegebreeyuss2256 Год назад
ሃሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እንኳን በምህረት እጁ ጎበኘሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም::🎂🎁😀😀😀😀😀😀
@rhkrt598
@rhkrt598 Год назад
እህ ት ቶበት አድርገሸ ወደአላህ ተመለሸ ኢጀብ ልበቨ አትገላለጨ የሱ ተምር ነወ ሁሉን ማድረግ የሚች ጌታነወ
@CafeAulait-cu6fe
@CafeAulait-cu6fe Год назад
Hijab aydelem Wanaw fetarin mefrat new
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
አላህ ፍትኖሽ ነው ስለዚህ ዘፍንሽ አቆሚሚሚሚ
@senaitgebeyehu9414
@senaitgebeyehu9414 Год назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሰይፍሻ አንተም ይሄን ቀን ስላየህ እንኳን ደስ አለህ በሀገራችን በሰሩት ልክ አልተመሰገኑም ብዬ ከማስባቸው ሰዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ
@medi-f9y
@medi-f9y Год назад
በትክክል እውነት ነው
@mimizerom3158
@mimizerom3158 Год назад
That is true!Seifisha God bless you and yours!
@yibekalbelachew2589
@yibekalbelachew2589 Год назад
ሐሊማዬ እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ማረሽ ፣ያንን ሳቅሽን እንኳን መለሰልን! "...ሳቂልኝ ሳቂልኝ ... "
@sadaberayhun9045
@sadaberayhun9045 Год назад
የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተመስገን ፈጣሪን ለምን ተብሎ አይጠየቅም ቀሪ ዘመንሽ በደስታና ፈጣሪሽን የምታመሰግኚበትን ጊዜ ያድርግልሽ አግብተሽ ወልደሽ አክስት አድርጌን ❤❤
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Год назад
አሁንም ወደ ፍጣሪሺ ወደ አሏህ ተመለሺ ሂጃብ ልበሽ ደሞ ልብ ካለሽ አላህ አስተምሮሻል እናም እደዚህ ድነሽ ስላየንሺ አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባዉ ለአለማቱ ጌታ ለሆነዉ ❤
@ugurkayim6287
@ugurkayim6287 Год назад
እዳንቺ እድለኛ የለም ግዴለሽም ዘፈን አቁሚ😢
@dasashdasash
@dasashdasash Год назад
ምን ሆናችሁ ነው ሙስልሙች ግን ምን ያንጣጣችሁን ፍጣሪ ለዝህ አብቃኝ አልች ምን አርጊ ነው እምትልዋት የናንተ ሀጢያት አይታችክሁን ውድሆላ እራሳችሁን እዩ ፍጣሪ ልብን ነው እሚይው ተጠምጥማችሁ ስንት አጥያት ትስራላችሁ ይቅር ይበላችሁ
@savsav7194
@savsav7194 Год назад
አንቸ እምነትሽ እንድትዘፍኚና ተገላልጠሽ እንድትሄጂ ስለሚፈቅድልሽ አይመለከትሽም እኛ ፃዲቅ ነን ብለን ሳይሆን ሙስሊም እህታችን ስለሆነች እምነቷን እንድትተገብር ካለን መልካም እሳቤ ነው ስለዚ አላህ ጤናዋን መልሶላት ደስ ብሎን በይ እንግዲ እንደበፊቱ ወደዘፈን ህይወት ተመለሺ እንድንላት እንዴት ትጠብቃላቹ።
@LanguageEnglish-fu4yd
@LanguageEnglish-fu4yd Год назад
ልክ ብለሻል ባሰባቸውኮ
@kidistakalu3557
@kidistakalu3557 Год назад
ስለ እኛ ሀይማኖትስ ምን አውቀሽ ነው እምትቀደጅው የማን ሀይማኖት መገላለጥና መዝፈን ሲፈቅድ አይተሻል እናንተ አትብሱም ጠምጥማችሁ ጉድ እምሰሩ ዋናው ልብ ነው ok!!!!
@savsav7194
@savsav7194 Год назад
@@kidistakalu3557 ኧረ እፈሪ እህት የማን ሀይማኖት ነው ተገላለጡ ያለው ብለሽ ከዛ ደግሞ መሸፈንን ትነቅፊያለሽ ?ምነው ተሸፍነው ጥፋት ሚያጠፉት ብቻ ነው የታዩሽ መልካም ስነምግባር ያላቸውና ለጌታቸው ፍራቻ ያላቸውንም ማየት ልመጂ የሰው ልጅ ሆኖ ማያጠፋ የለም ።አንድ ሰው ሂጃብ ለብሶ ቢያጠፋ ለ ጥፋቱ ተጠያቂው ሰውዬው እንጂ ሂጃቡ አይደለም።
@super12star
@super12star Год назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን ተሻለሽውዷ እህቴ ❤ተውበት አድርገሽ ወድ አላህ ስለተመለሽ በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ❤ሀሊማን በዚህ ሁኔታ በማየት ደስ ያለው(የተደሰተ) እስኪ ላይክ ግጩኝ 👍
@zergabachewnuramo4922
@zergabachewnuramo4922 Год назад
በዚህ ምድር ላይ ከ ዘጠኝ ቢሊዮን ህዝብ በላይ አለ። አንድ ቢሊዬን ሂንዱ አንድ ቢሊዬን ሙስሊም ሁለት ቢሊዮን ክርስትያን እንዲሁም ምንም በምንም የማያምኑ ወደ አንድ ሚሊዬን ህዝቦች አሉ ። ለዘጠኝ ቢሊዮን ሰወች ዝናቡን፣ ፀሐዩን፣ እህሉን የሚያቀርበው እኩል ነው ማለትም ለማንም ሳያዳላ ሳያበላልጥ ነው። በአንፃሩ ምድር ላይ ለሚከሰተው የምድር መናወጥ፣ ረሀብ፣ በሽታ ለምሳሌ HIV CORONA ጉንፋን ቁምጥና ሳይቀር ሁላችንም ክርስትያን ሆኘ ሙስሊም ሳይለይ ሳያዳላ ያጠቃል። ዜና አዳምጡ በኮሮና ስንት የሙስሊም አገረ ሰወየች አለቁ ??? የዛሬ ሁለት ወር ቱርክ አገርበተከሰተው የምድረ መንቀጥቀጥ ስንት ሰው አለቀ ?? ዜና ተከታተሉ። ይሄ ግልጵ የሚያደርገው ማንም ከ 20:04 ማንም እንደማይበልጥ ነው። እባካችሁ እውነታው ግልጵ ስለሆነ እራሳችሁን ከፍ ከፍ አታርጉ
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Год назад
እደዚ፣አይነት፣ሰፋ፣ያለ፣አመለካከት፣ያለው፣ሰው፣መኖሩ፣አስደስቶኛል፣በተለይ፣እኛ፣ኢትዬጲያን፣እራሳችንን፣ከአለም፣የተለየን፣ሀይማኖተኛ፣እናረጋለን፣ብዙው፣ሰው፣ከሀገር፣የመውጣት፣እድሉ፣ስለሌለ፣ከኛ፣በላይ፣ፀላይ፣ያለ፣አይመስለንም።
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Год назад
በቃ፣ፖፖሱም፣ፓስተሩም፣ሼኩም፣ባለስልጣኖቹም፣ጉረኞች፣ዘፋኝ፣ስለሆነች፣አለቀለቃችሁ፣ስንት፣ህፃናት፣በህክምና፣እጦት፣ያልቃል።
@halimamohammed7943
@halimamohammed7943 Год назад
አልሀምዱሊላ ለአላህ ምን ይሳነዋል ልሀያሉ ጌታ ግን ሀሊማዬ አንች ከገባሽ አላህ አንድ እድል ሰቶሻል ተውበት አርገሽ ተመለሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
አልሀምዱሊላ ለአላህ ምስጋና ይድረሰው ።በዱአ በሁሉም ነገር ለረዳችሁ አላህ ይስጣችሁ።ሀሊማይዬ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ ።አላህ ኢማንሽን ጭምር የአላህን ቃል የምትገብሪ ያርግሽ ሌላም እንጀራ ይክፈትልሽ ዘፈኑ ይቅርብሽ።ኢንሻእላህ።
@MariamAli-jh7np
@MariamAli-jh7np Год назад
ሷሊህ ያርግሺ ሷሊህ ባልም ይወፍቀቅሺ ልጆችሺንም ሷሊህ ያርግልሺ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 Год назад
እልልልልልልልል እንኳንም ልዑል እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አበቃሽ ሃሊማዬ
@seadaapp3133
@seadaapp3133 Год назад
አልሀምዱሊላሂ ❤❤❤😢ብለሽ ሶላት ስገጅ
@ribka1449
@ribka1449 Год назад
@@seadaapp3133 ለምንድነው አልሃምዱሊላህ ብላ መስገድ ያለባት?
@AminaAmina-dw1lq
@AminaAmina-dw1lq Год назад
አልሀምዱሊላህ በይ በጌታሽ ተመኪ ተሸፍነሽ ስገጅለት
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Год назад
አልሀምዱሊላህ የአላህ እዝነቱ ብዛቱ ግዝፈቱ ሱብሀን አላህ ።
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Год назад
እህቴ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ እያልኩ አላህ የማንቂያ ደውል አሰምቶሻልና ወደሱ ተመለሽ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
የእግዚአብሄር ምህረቱ እጅግ የበዛ ነው ለፈጠረን አምላክ ክብር ይገባዋል ስለ ተሻለሽ ስለማረሽ ሁሌም የተመሰገነ ይሁን እኔም በመዳንሽ እጅግ በጣም ደስ ደስ ደስ ብሎኛል በሁለት እግርሽ መቆም ችለሽ ሣቅሽን መስማት በጣም ደስ ያሰኛል ።
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ለእሱ እሚሳነው የለም ተመስገን ❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤🙏
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 Год назад
አሜን የተመሰገነ ይሁን የድግል ማርያም ልጅ
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አቺን የጎበኝ አምላክ በስቃይም ውስጥ ላሉት ወዶገኖቻችን ይጎብኝልን
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
አሜንንንንንን
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤🙏
@islamispeace7496
@islamispeace7496 Год назад
አኡዙቢላህ አዲስ ዜማ ዝግጅት ላይ ነኝ አለች ሸይኡን አጅብ አሏህ ሆይ በቀናው መንገድ ላይ አፅናን ያረብ ሰው በዚህ ያልተማረ በምን ይማራል መቸም ለሰው ልጅ ሞት መማሪያ አይሆንም ያረቢ ሂዳያህን ወፍቀን
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 Год назад
You're funny😂🤣😂😂
@merdihussen
@merdihussen Год назад
በጣም ገረመኝ ወላሂ አላህ ሂዳያ ይስጠን ይስጣት አላህ ያግራላት ወደ አላህ መመለስን አላህ ያግራልን ለኛም
@hftube618
@hftube618 Год назад
አልሀምዱ ሊላሂ ረብ አልአለሚን በጣም ደስ ብሎኛል ውዴ ግን ፈተና እኮ ነበር ይህንን የሚያክል ህመም አሳይቶ ያዳነሽን አላህን አመስግኚው ወደ አላህ ተመለሺ ተውበት አድርጊ አላህ ለማለት ደግሞ አትፍሪ ፈጣሪ አላህ ነው አላህ እያልሽ ተናገሪ አላህእኔንም አንቺንም ሁላችንንም ሂዳያውን ይስጠን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን አሚን
@Arsema
@Arsema Год назад
እህቴ እንኳን ፈጣሪ አያልቅበት ማረሽ እኔም እንዳቺ ችላ ስል የዚህ አይነት ገጥሞኝ ነበር ከጨጓራ ኢንፌክሽን ጀምሮ ወደ ነርቭ ተቀይሮ እኔም ተስፋ በቆረጥኩ ሰአት ሰማእቷ አርሴማ ከሷ በታች ደግሞ ፊዚኦትራፒ ገብቼ ይሄ ቆሜ ለመሄድ በቃሁ እኛ ጤነኛ ስንሆን የማናስተውላቸውን ግን በፈጣሪ እጅ ስንሆን ብዙ ነገር ይመላለስብናል
@bbhh211
@bbhh211 Год назад
እህቴ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ ቁሞ ለመሄድ አበቃሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው እልልልልልልልል
@አይሻኮከብ
@አይሻኮከብ Год назад
አላሀምዲሊላ ለአላህ ምን ይቸግረዋል በርች ሀሊማየ በመጨረሻሽን አላህ ያሳምርልሽ ❤❤
@mahilettenagashaw8358
@mahilettenagashaw8358 Год назад
ሃሊማዬ እንኳን እግዚያብሄር ማረሽ የኔ ፍልቅልቅ 🙏🙏🙏❤❤❤
@gechkt4079
@gechkt4079 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ በቅተሽ በማየቴ እጅግ በጣም ደስብሎኛል:: እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ሙሉ አርጎ ረጅም እድሜ እንድሰጥሽ ፀሎቴ ነው:: የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ለዚህ በቃሽልን
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Год назад
አልሃምዱሊላህ እልልልልልል እንኳን ለዚህ ያብቀሸ የኔ ቆንጆ ምስጋና ለአላህ ሰበሀን ፈጣሪ ያሰብሸውን ያሰካልሸ
@fatimaswa3171
@fatimaswa3171 Год назад
ኧረባክሽ አላህን አመስግኝ አትሞላቀቂ
@Ivyblac
@Ivyblac Год назад
በቃ ተፋትዋት እስቲ በቃ ፈጣሪዋን አመስግናለች
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 Год назад
Endet temasgun kezin belaye
@mogesyitbarek4301
@mogesyitbarek4301 Год назад
I am physiotherapist I know የታካሚወቸን የመራመድ ገጉት 🎉🎉I am so Happy to see u back in this way 🙏🙏 Respect God and all health care professionals 🙏🙏🙏
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
አንዳንዲ ሙስሊሞች ግርም ትሉኛላችሁ ምናለ የራሳችሁን ኑሮ ብትኖሩ በስመአብ ምናገባችሁ እንዲህ ሁኝ እንዳ ሁኝ ኤጭ የፈለገችውን መሆን መብቷ ነው ኸላስ🙄🙄🙄ሀሊማየ እንኳን እግዜአብሄር ጤናሽን መለስልሽ😍😍ፍልቅልቅ
@savsav7194
@savsav7194 Год назад
እስኪ አስቢው ፈጣሪ ከከባድ ነገር አድኗት ደስ ብሎን በይ አሁንም ወደ ዘፈን ህይወትሽ ተመለሽ እንድንላት ትፈልጋላቹ በጣምእምነታቹን መተግበር ከመተዋቹ የተነሳ በክርስትናም እንደሚከለከል እራሱ ዘንግታቹታል ቅዱስ መፅሀፎች የተሰጡን እኮ በቻልነው መጠን ልንተገብራቸው እንጂ ከስሜታችን ጋር ሚሄደውን ብቻ እየመረጥን ልናደርግ አይደለም።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Год назад
@@savsav7194 🙄🙄😏
@MelkamsewAyal
@MelkamsewAyal Год назад
☝እግዚአብሄር ታላቅ ነው፣ ስሙ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን👏አሜን/3 👉ሀሊማ እንኳን እግዚአብሄር ማረሽ👏አሜን/3
@HannaLemessaOfficial
@HannaLemessaOfficial Год назад
ውይ በጣም ልብ ይሰብር ነው ያ ሁኔታ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እድል ሰጥቶሻል❤ ቀጣዩን ለእግዚአብሔር ኑሪ በቃ😢😢 ከአይምሮ በላይ ነው
@waskan974
@waskan974 Год назад
እስቲ ሀሊማ ባፍሽ አልሀምዱሊላህ በይ ሀሊማ አልሀምዲሊላህ አትይም ሀይማኖትሺን ቀየርሽዴ
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
በጣም ለሀይማኖትዋኮ እያፈረች የምትናገር ነው የምትመሥለው ኦረ ስንቴ አየሆት ሡባሀን አላህ
@Ivyblac
@Ivyblac Год назад
ሀይማኖት የግል ነው አታለቃቅሱ። እንደፈለገች!!!!
@hassnaabdella
@hassnaabdella Год назад
Alhamdulilah alech eko.
@betiaddis5717
@betiaddis5717 Год назад
Koy ye wustuan mn tawkalachu bawerako aydelem emnet belb nw weregna hula😏😏😏
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Год назад
@@betiaddis5717 ትክክል 😂😂😂
@hanahana1960
@hanahana1960 Год назад
ሃልማን የፋወስከው አምላክ እባክህ አምላኬ እህቴንም ፈውስልኝ. ሀሊማዬ እንኳን ለዚአበቃሽ የኔ ፈንዳሻ
@hilamoo928
@hilamoo928 Год назад
አሚን ማማየ ለኔም ወድሜንንን😢
@fekertekassahun468
@fekertekassahun468 Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር አያልቅበትም
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
እሰይ እልልልልልል👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሳቅሽ ተመለሰ❤❤❤❤የጤና ዋጋው ስንት ነው በምንስ ይተመናል እግዚአብሔር አምላክ የጤና ባለሀብት አድርገኝ🤲
@tadiosgashaw8085
@tadiosgashaw8085 Год назад
እግዚአብሄር ታላቅ ነው ክብር ምስጋና ሁሉ ለስሙ ይሁን !
@delbaniali5574
@delbaniali5574 Год назад
ብቻ አይልቅበት 🙏የድግልዬ ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመስገን 🙏እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እልልልልልልል ሀሊማዬ🎉🎉🎉🎉🎉 ደስ ብሎኛል ስላየውሽ !!💚💛❤🙏🙏🙏🇪🇹ሀገራችን ሰላም ፍቅር ደስታ ጤናን ይስጠን ያውርድልን አሜንንንን 3❤❤❤❤❤❤
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Год назад
እውይይይ የኔ ቆንጆ እንኳንም ተመልሰሽ ቆመሽ ለመሄድ አበቃሽ! 🙏🙏🙏 በህመምሽ ወቅት ባለፍሽበት ችግር ውስጥ የተማርሽው በዘመንሽ ሁሉ አብሮሽ የሚጓዝ የህይወት ስንቅ ነው። እድለኛ ነሽ በዚህ የሩጫ ዘመን ደጋግ ልቦችን ያስነሳልሽ ፤ ፈቅደው ጊዜያቸውን የሰጡሽን ፤ ገንዘባቸውንም ሳይሰስቱ የለገሱትን ሁሉ መልካምነታቸው አብዝቶ ይባርካቸው! በእውቀት ላይ እውቀት በሃብት ላይ ሃብትን ይጨምርላቸው! 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እውነተኛውን ሳቅሽን እንኳንም በጊዜው መለሰልሽ! 🙏❤🙏
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 Год назад
አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባው
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Год назад
❤❤❤❤ሀሊማዬ የኔፍልቅልቅ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሁለተኛውን እድልሽን ወደ ሀይማኖትሽ ጠጋ ብለሽ በርች እህቴዋ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤❤ሰይፍዬ አንተም ተባረክ
@rozagetinet
@rozagetinet Год назад
እንኳን እግዚያብሔር አተረፈሽ የኔ ሳቂታ😁 አንቺ እኮ ድምቀት ነሽ🌞🌞🌞 በጣም እንወድሻለን እናቴም አባቴም በጣም ይወዱሻል እናቴ ስለት ተስላልሽ ነበር😊ከተሻለሽ ብላ ተመስገን ነው ምንም ለማይሳነው አምላክ🙏
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ድነሽ ድላይሆሽ የሰው ዘር በሙሉ ክፉ አይንካችሁ እግዚአብሔር ሰላም ያውርድ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
የኔ እህት እንኻን እግዚአብሔር አባትሽ ማረሽ ተመስገን ስላንቺ ደስ ብሎኛል ታመሽም አይቸሽ ነበርና እንዲህ ሁነሽ ደሞ ስላየሁሽ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው ይህን እንደዋዛ ምናየውን ጤንነታችን በሰላም ውለን አድረን መነሳታችን ትልቅ ዋጋ እንዳለው ካንችም በተመስጦ ስሰማ እግዚአብሔርን ከማመሰግነው በላይ ላመሰግን ቃል ገባሁኝ ፈጣሪ አምሳያሽን ይስጥሽ 🙏❤️💐🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@mesfinbedane8184
@mesfinbedane8184 Год назад
አግዚሓብሔር ቸር አምላክ ነው ስሙም ከዘላለም እሰከዘላለም የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤ !!!
@mesfinh1505
@mesfinh1505 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል። ሰይፍሻ ግን እንደዚይ ሙያቸውን ሰውን በመርዳት በሚያሳምን ለውጥ የሚሰሩ ፊዚዮቴራፒስቶች ባሉበት አገር ባለፈው አንድ አጭበርባሪ ሰውዬ (ወጌሻ ጀማል) ማቅረብክ ሁሌም ያሳዝነኛል።ሃሊማን የያዛት ኬዝ guillan barrie syndrome የተባለ ኬዝ ነው።በትክክለኛ ባለሙያ (ፊዚዮቴራፒስት) ከታዩ ይድናል።ችግሩ አበሻ አይሰማም
@Amber1919
@Amber1919 Год назад
ሐሊማ እህታችን አላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ። ጌታ ምን ይሳነዋል ። አሁን ደግሞ ሰርግሽን ያሳየን ። እሱን የደስታ ቀን ያብቃን ። የባለቤቴ ጸሎት ሁል ጊዜ ያንቺን የሃሊማን እና የኮሜዲያን ደረጄ ሃይሌን አግብታቹ ወልዳቹ እንድትከብዱ የእለት ተእለት ጸሎቷ ነው ። የደረጄን እግዛብሔር ሰምቷት አሳይቷታል የአንቺን ደግሞ በቅርቡ እንዲያሳያት እመኛለው ።
@muhazemredwan198
@muhazemredwan198 Год назад
ዉዷ ያኼሬ እኽቴ እኔ የምልሽ ነገር ቢኖር አላኽ ሱብሀንወታላኽ የሰጠሽን ተጠቀሚበት አላኽ ይዘንልሽ ይዘንልኝ እቴ አቺም እኔም መጨረሻችን ያሳምርልን
@rabiaabuye1255
@rabiaabuye1255 Год назад
ማሻአላህ አላህ የወደደውን ይስጥሽ የኔ እህት አብሽሪ የኔ እህት
@blackdiamond8598
@blackdiamond8598 Год назад
በመጀመሪያ ይቅርታ እጠይቃለዉ እህቴ ሀሊማ አላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሀሊማ ከይቅርታ ጋር አንድ የምነግርሽ ነገር ቢኖር እኔ እና አንቺ ከ 30 አመት በፊት እንተዋወቃለን ይህን comment ስፅፍ ማንነቴን ላታዉቂዉ ትችያለሽ ለማነኛዉም ሀሊማ ስንት አመት በመዝፈን እንዳሳለፍሽ ታዉቂዋለሽ የትኛዉ ትልቅ ስኬት ላይ ደረሽ በህይወት ዘመንሽ ከአረብ ሀገር ከመሄድ ሌላ የት የተሻለ ሀገር ኔደሽ ኮንሰርት አሳየሽ በህይወትሽ ዉስጥ ምን ለዉጥ አመጣሽ ሌላ ቀርቶ ዛሬ የራስሽ ኑሮ የለሽም እስከመቼ ነዉ እሄ ህይወት አላህ ከሰማይ ወርዶ አይቀጣሽ በዚህ በሽታ ያልተማርሽ መች ልትማሪ ነዉ ምንድነዉ ያተረፍሽዉ በሰዉ እርዳታ መታከም ነዉ ዛሬ ጤናሽ ሲመለስ ሴይፉ ሾዉ ላይ ቀረብሽ ነገስ አላህ ጋ ስትቀርቢ ምን መልስ አለሽ
@islamispeace7496
@islamispeace7496 Год назад
በጣም ወላሂ ነገር ግን አሏህ ለፈለገው ሂዳያ ይሰጣል አሏህ ሂዳያውን ይወፍቀን እኔ ተሽሏት በሂጃብ ትመጣለች የሚል እምነት ነበረኝ ነገር ግን የሂዩማን ሄር ስታይል ቀይራ መጣች ሸይኡን አጅብ አሏህ ሆይ መጀመሪያችንንም መጨረሻችንንም አንተ አሳምርልን አንተ ያቀናሃውን የሚያጠመው የለም ያጠመምከወወንም የሚያቀናው የለም እና በቀናው መንገድ ላይ አፅናን ያ አሏህ
@ማኪየአቡሀይደርአድናቂነኝ
ታመው በአላህ የሚታገሱት ድነው አላህን የሚያመሰግኑት አላህ ያድርገን ያረብ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Год назад
ሃሊማዬ የኔ ፈንድሻ እንኳንም እግዝያብሔር ለዚህ ምስጋና አበቃሽ።
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 Год назад
ጎሮሮ ኢፌክሽን እኔም አለብኝ😢😢😢😢😢😢ዱባይ ታክሜ መዳኒት ከወሰድኩ በኃላ በትሹ ደህናነኝ አልሀምዱሊላህ
@የፈራይመለስ
@የፈራይመለስ Год назад
ህልም እየመሰለኝ ነው ወላሂ እንኩዋን ተሻለሽ ለአላህ ምስጋና ይገባው እይውልሽ አሁንም ወደ አላህ ተመለሽ አላህ ሊያስተምርሽ ነው የፈተነሽ አስቢበት የኔ ውድ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 Год назад
Allhamdulillah ሰው ታሞ ሰድን ደስ ይላል አችም Wede አላህ ትመልsh❤❤❤❤❤❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Год назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ሰይፉ እናመሰግናለን የእውነት ደርሰህላታል ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ❤️❤️❤️💐💐💐💐💐
@s0lomon150
@s0lomon150 Год назад
ለእግዚያብሔር የሚሣነው የለም እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፍልቅልቋ እምባሽን አምላክ አብሷል ቀሪ ዘመንሽን በመዝሙር በውዳሤ በማመስገን አምላክሽን አመሥግኚ
@AshGyyij-ch3dt
@AshGyyij-ch3dt Год назад
ሂጃብ ልበሽ ፈጣሪ አልሽ እስኪ አልሀምዱሊላ በይ ኤጭ እስኪ አስመስለሽ አትኑሪይ ያዳነሽን አላህ አልሀምዱሊላ ብለሽ አመስግኝው
@ZekiaEthiopia
@ZekiaEthiopia Год назад
ገዘብ የሰዉን ሂወት አያድንም ሊያድንም አይችልም ሀያሉ ጌታችን አላሁ ሱብሀነሁ ወታላ ቢሆን እጂ ገዘብ ለሰዉልጅ ያስፈልጋል ግን ደሞ ከሞት ሊያድንሽ አይችልም አላህን ፍሪ አላህን ታዘዢ ተዉበት አድርጊ እሱነዉ ለዚ ያበቃሽ የሰጠንን ፀጋ ብንቆጥረዉ አጨርሰዉም
@seadsalik813
@seadsalik813 Год назад
ሐሊማዬ ተከፍቻለሁ አላሕ ምሕረት እንደሚያረግልሽ አምን ነበር ግን ቢያንስ ሒጃብ ቢያንስ መመሳሰል ሞክሪ
@AaAa-bd9ld
@AaAa-bd9ld Год назад
ሀሊማዬወላሂአንችትታመሚበጣምነበርየጨነቀኘምክንያቱምአንችሙስሊምነሺ' በዚያላይደግሞቆንጅየልጅነሺና'እንደሙስሊምሳትለብሺሲላይሺእድትሞችአልፈልግም'እናሀሊማየእባክሺሰፋያሉልብሶችእናሂጃብልበሺተዉባምአድርጊእህቴ'ለዚችአጭርዱኒያአትታለይ'ሀሊማዬእኔበጣምየምወድሺሙስሊምእህትሺነኝ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Год назад
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስቤሎኛል እንኳን ተረፍሽ በጣም አሳዝነሽሽኝነበር
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Год назад
ምናለ አሰተምሮሻል አላህ ኢጃብ ብትለብሺ ❤❤
@umbilal7482
@umbilal7482 Год назад
በመዳንሽ ደስ ብሎኛል እንደዚህ ትመጫለሽ ብየ ግን አላሰብኩም አላህ ለሁላችንም ቅኑን መንገድ ይምራን😢
@ታመነ
@ታመነ Год назад
የፈለገችውን ሀይማኖት መከተል መብቷነው እንዴ ሙስሊሞች ምነው ተዋት ልቀቋት እስኪ እኔ እራሱ ክርስቲያን ለመሆን እየተዘጋጀሁ ነኝ ያለሁት ሙስሊም ነኝ ነገር ግን ክርስትናን ልከበል ትንሽ ቀናቶች ነው የቀረኝ
@sewasew2143
@sewasew2143 Год назад
ምክንያትህ ምንድን ነው?
@ቅድሚያለተዊሂድ-ነ9ጨ
ማንም ሄደ ማንም መጣ እስልምና ሀይማኖት ለይ የሚጎድል ሆነ የሚጨምር ነገር የለም ለራስህ ስትል ነው እምነትህ ለይ መፃናት የለብህ ስለዚህ ቶውብት እድርግህ ተመለስ ከመስልህ መንገዱን ጨርቅ ያድርግል
@እሙአሚር-ዘ2ረ
@እሙአሚር-ዘ2ረ Год назад
ያረብእሥቲክፋርአድርግደግአብደላህማለትኮያላህባሪያነውያረብእዳትበላሽይጠብቅህ ሥማኢሥላምኮሠላም፡ነውሥለዚህደሞኢሥላምነኝሥለምትልሀሊማእሥላምእደዚአደለምተሥተካከይማለትየትነውሥተቱ
@godu4351
@godu4351 Год назад
ዛሬ ነዉ እንደ ኮመንት መፃፍ የተማርከዉ ስንት ቦታ ፃፈ አላሀምዱሊላ ነኢመተል ኢስላም አላህ ለዚህ ስላልመረጠህ ነዉ ገልቱ ክርስቲያን መሆን መታደል ነዉ አላለም ይሄሁሉ ከድንህ ስለራክ ስለ ኢስላም ምንም አልተማርክም
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Год назад
እናተቀበላ እስላም አንተብትሆድ ብትኖር የሚጎልበትነገር አለ
@hayatraade4782
@hayatraade4782 Год назад
ሀሊማ እህቴ አላህ አዛኝ የሆነ ግታ ነው አቺንም እኛንም አስተምሮን ያለፈ ታሪክ ነው እኔንም አቺንም አላህ ይዘንልን እስኪ ሁማሂሬሽን አውሊቂ ሂጃብሽን ልበሺ አላህን ፍሪ።።።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Год назад
እግዚአብሔር እንኳን እረዳሽ😊 በጣም እድለኛ ነሽ አንዳድ ሰው እግዚአብሔር በሰው ፌት ሞገስ ሲሰጠው አንቺን ይመስላልል 😊 በጣም ይገርማል ስንቱ ለሀገር ስንት ስራ ሰርቶ የት ወደቀ ተብሎ በማይጠየቅበት ሀገር በእውነት ሀሌማ እድለኛ ለሽ እግዚአብሔር አምላክ እሰከመጨረሻው ይህንን ሞገስ ያስቅምጥልሽ መታደል እውነ
@leylaoumerleylaoumer9052
@leylaoumerleylaoumer9052 Год назад
እንካን ዳንሺ ሀሊማዬ ወደ አላህ ተመለሺ ከዚህ በሃላ ያን ሁሉ በሺታ ወስዶ ለዚህ ያበቃሺ አላህ ተገዢ
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 Год назад
እህቴ ሀሊማ ድተሽ ስላየሁሽ ደስብሎኛል በአላህ መንገድ ጊዜሽን ተጠቀሚ አደራ ፡ሙሉጤንነትን እመኝልሻለሁ።
@Seni_ethio
@Seni_ethio Год назад
የኔፍልቅልቅ እንክን ለዚህ በቃሽ የኔ ሀሊማ እንዴት ደስ እንዳለኝ በመቤቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekiyayoutube5974
@mekiyayoutube5974 Год назад
ቆመሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አላሀምዱሊላህ አሁን አግተሽ ወልደሽ ለማየት ያብቃን
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 Год назад
እንኳን ለዚአበቃሽ ይሄ ትልቅ መልእክት ነው በፍቅር እና በአንድነት መልካም ነገር በማሰብ ብቻ በአንድ ከተቆመ የማይቻል ነገር የለም የፈጣሪም ድንቅም ስራም ሳይውል ሳያድር እናያለን
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Год назад
😢😢😢የእኔም እናት እዳንች ቁማ እየሄደች አያት ይሆን
@merdihussen
@merdihussen Год назад
አብሽሪ ማሚየ አላህ አፊያ ያርግልሽ ያረብ
@TareqaOga
@TareqaOga Год назад
የኔ ፍልቅልቅ አንቺ ለኔ ብርታቴ ነሽ እኔም እሮጣለዉ ብዬ ተስፈ ሰንቄ አለው 8አመት ነርቭ ቀኝ እግሬን ታምሜአለው ግን ተስፋ ቆርጫ ነበር ዛሬ አዲስ ቸስፋ ሰጠሽኝ ሺአመት ኑሪ ወለጂ ክበጂ ❤❤
@jemilasuleymanjemilasuleym8723
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃሽ አላህ ሱበሀነ ወታአላ ላንች ያለዉን ለዱንያ ለአኼሬ የሚሆነዉን ትዳር ይስጥሽ
@Bethlehem2229
@Bethlehem2229 Год назад
Eseyi Egziabher yimesgen...ye Haliman sak yemelesk Fetari, le Hagerachin selam ye Hizbachinm destan melsln na efoyi enbel abziten enamesginh
@godisgreat3507
@godisgreat3507 Год назад
ውይ እህቴ እንኳንም እግዚአብሔር ማረሽ!!! እግዚአብሔር ፈጥኖ ስለደረሰልሽ እጅግ ደስ ብሎናል፡፡ አንድ ጊዜ እኔም በህመም ምክንያት እንዳንቺው ተኝቼ ነበር በእውነት ሰዎች ሲራመዱ፣ በራሳቸው ሲበሉና ሲጠጡ ስንመለከት ልክ ተአምር እንደሆነላቸውና መታደላቸውን አደንቅ ነበር፡፡ ነገር ግን ሰው ነንና ሲሻለን ደግሞ ታመን እንደነበረ እንኳን እንረሳዋለን፡፡ ለሁሉም እውነት ነው ብናስተውል እኛ ሚኒየነር ነን የሰውነት አካላችን ስርዓት ትንሽ ሲዛባ በምንም ያህል ብር ልናገኘው የማንችለውን የአምላክ ፀጋ እንዳጣን ይገባናል፡፡ ሌላው ቀርቶ የአንዷ ጥርሳችን ዋጋ እንኳን በህክምና ለመተካት ያውም በአርተፊሻል ስንት ብር እንደሆነ ብናውቀውና ያንን በሰላሳ ሁለት ብናበዛው እግዚአብሔር የአካላችንን ስርዓት ምን ያህል ክቡር አድርጎ እንደሰራው ይሔ ብቻ በቂ ማስረጃችን ነበር፡፡ ለሁሉም በጣም ደስ ብሎኛል እንዲህ ሆነሽ በማየቴ፡፡ ሰይፍሻ አንተም ተባረክልን ቸር ወሬ ስላሰማኸን፡፡
@kidinani3558
@kidinani3558 Год назад
ይሄን ድምፅሽን በህይወትሽ ሁለተኛ እድል የሰጠሽን እግዚአብሔርን ብቻ አመስግኚበት!
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 Год назад
ሀሊማዬ ወላሂ አላህ እድል ሰቶሻል እባክሽ በቶበት ወደ አላህ ተመለሺ
@meselusemegn9986
@meselusemegn9986 Год назад
❤እንወድሻለን የኔፍልቅልቅ 🎉አሁንም ፈጣሪ ደስስታሽን ያብዛልን❤
@ሀሊማነኝከወደወሎ
አይ ዱኒያ አሏህ ይመልስሸ😢
@sebeltesfaye2766
@sebeltesfaye2766 Год назад
እሰይ ተመስገን ፈጣሪ አያልቅበትም በድጋሜ ስላየሁሽ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል ሀሊማዬ❤❤❤
@selamdana9285
@selamdana9285 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገሬ ❤🙇‍♀️🙏thank u God ❤️🙇‍♀️🙏
@selamdana9285
@selamdana9285 Год назад
የ ሃልማን ለቂሶ የሰማክ አምላኬ የኔንም ልመና ስማ 😢🙇‍♀️🙏
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Год назад
ሀሊማየ እንኳን አላህ አትርፈሽ ውዴ ሁላችንም በጣም እያሠብንሽ ነበር አልሀምዱሊላህ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Год назад
ሰይፎዬ አንተም በጣም መመሰገን አለብህ በጣም ነው የጨውክላት የድረሱላት ጥሪ ሰላደረክላት ሀሊማዬ በጣም ነው የተደሰትኩት እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔ ፋልቅልቅ
@wollotimes
@wollotimes Год назад
ኧረ አኡዙ ቢሏህ አንች አትሻሻይም እንዴ ጭራሽ ሁለተኛ ዙር መዝፈን ፈለግሽ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Год назад
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ሀሊማ ክብሩን ይውሰድ ፈጣሪ በእውነት ምንም አላልኩም ነበር ሲፎ እያናገረሽ በሆስፒታል ሳይሽ ፈጣሪ ሆይ እባህ ማራት ብዬ በጣም አለቀስኩ ለራሴም አለቀስኩ አርቆ መመኘት ከንቱ ነው ብዬ🙏🙏🙏🙏🙏
@mariamkabidi1731
@mariamkabidi1731 Год назад
ማርዋመካህጂኢናየዘሞዘሞዉሀጠጪሲለሚማርዋቡዙሙሲሊሞዪፈሊጋሊወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🥀🥀🥀🥀💯💯🌹🌹🌹🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋ነሸዳአዉጪሊኒማር
Далее