Тёмный

"ወርቅ አልበሜን በመጪው ሳምንት እለቃለሁ" ቆይታ ከተወዳጇ ድምፃዊት ዳግማዊት ፀሀዬ(ዳጊ) ጋር..//እሁድን በኢቢኤስ// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 71 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Развлечения

Опубликовано:

 

16 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 месяцев назад
ዳጊዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እንኳን ደስ አለሽ አርብ እጠብቃለን ሙዚቃሽን ❤❤❤❤
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali 5 месяцев назад
ዋው የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ስርአትሽ ብቻ ይበቃል የኔ ተጫዋች ሳቂታ
@hayu684
@hayu684 5 месяцев назад
Confidence 100% Sound perfect❤🎉🎉🎉🎉🎉አትንጫጩ ሌላን ሰው ከመሆን በእራሷ የምተማመን ጀግና ሴት ናት ወይ ምቀኝነት ትችላለች የራሷ የድምጽ ቀለም አላት ዳጊየ የሴቶች ልክ ❤❤❤❤
@saedanuri
@saedanuri 5 месяцев назад
ወርቅ አልበም ዳጊዬ ዛሬ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል አልበምሽን በጉጉት ነው ምጠብቀው🙏🙏
@aneshamood6033
@aneshamood6033 5 месяцев назад
ዳጊ ማለት በጣም የጨዋ ልጅ ጨዋ የወለዳት ሰነምግባርዋ በጣም ልዩ ለትዳርዋ ለቤትዋ ጨዋ ሚሰት የአንቺ አይነት መቶ ይወለድ እናት አባት ቀጥቶ ያሳደጋት የጀግና ልጅ የጀግና ቤተሰብ ተከብራ ቤተሰብ ያሰከበረች ቸው ነሸ በጣም የሚዋጣልሸ ዘፈን ማንም የአንቺ ን አይሆንም በጣም አድናቂሸ ነኝ የሴት ጎበዝ ነች ሁሉ ነገርሸ ሰኬታማ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነሸ ኢቢኤሰ በጣም እናመሰግናለን የነዚህን አይነት የጨዋ ልጆች ሰላቀረባቹልን ኢቢኤሰ ሰለናንተ ጣቢያ ቴሌቪዥን ሁሌም ቃል ያጥረናል ኢቢኤሰ ሁሌም ሸብረቅ ሸብረቅ አቶ መሸሻው አላህ ጤናህን ይመልሰው መቅዲም በሰላም ተመለሸ ቦታው ጭር አታድርጎ ሁሉም ኢቢኤሰ ሰራተኞች በሙሉ ፈገግታቸው ደሰታቸው ሰራቸው እሰከ ባለቤቶች በጣም በሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ ሲያሰታውሳችሁ ሲያመሰግናችሁ ይኖራል ሰላም ለኢትዮጵያ
@saedanuri
@saedanuri 5 месяцев назад
Mirt negeger 🙏🏻
@drawingzone101
@drawingzone101 4 месяца назад
Dagi,Is this you?🤣
@Lijeyassu
@Lijeyassu 5 месяцев назад
ዳጊ ምርጥ ዘፋኝ ናት ... አልበምሽን እንጠብቃለን ....
@heyabe17
@heyabe17 5 месяцев назад
አረ😂😂
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 месяцев назад
በዘፋኝነቱም በተዋናይነቱም በጣም ጎበዝ ናት I love her ❤
@azebkidane3509
@azebkidane3509 5 месяцев назад
በእውነት የኔ ምርጥ ጀግኒት በጉጉት ነው የምጠብቅሽ 👏👏👏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fb9qy4sw1x
@user-fb9qy4sw1x 5 месяцев назад
አቤት ኮመታሮች አቤት ቅሌታችሁ ድምፅ አያምርም የምትሉ ቅናት ነው ወይስ ??? ስለ ሀገር የዘፈነችውን ገብታችሁ ስሞት ከአልበሟ አዱን እርግጠኛ ነኝ ትፀፀታላችሁ
@Focus_Point101
@Focus_Point101 5 месяцев назад
She is lovely and smart
@user-qi8ie1nr3f
@user-qi8ie1nr3f 5 месяцев назад
አይ ይቻለም አንዱ ይስቃል አንዱ በየ ሚዳው ይሞታል ግን ብዙ ያስተዛዝብናል እግዚአብሔር ሃገራችንን ያስብልን
@eyobaaa
@eyobaaa 5 месяцев назад
Good luck beautiful!
@Nebiha574
@Nebiha574 5 месяцев назад
ሠላም የመዳም ቅመሞችየ ነገ ምሽት ከጆርዳን ወደ ዱባይ እመጣለሁ በዱአችሁ አግዙኚ በሠላም እድገባ ውድ እህት ወድሞቸ በዱአ❤❤❤❤🙏
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 5 месяцев назад
አላህ በሠላም ይሥገባሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሸ
@Nebiha574
@Nebiha574 5 месяцев назад
@@medinaa-tc7sr አሚን የኔ ውድ እህት
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 5 месяцев назад
ኣህለን ወሳለን ነይልን
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali 5 месяцев назад
Ayzon
@saedanuri
@saedanuri 5 месяцев назад
Eeye alen alen
@leylawellotube
@leylawellotube 5 месяцев назад
መቸነው የአማራ ሞት ጭፍጨፍ ሞት የሚያበቃው😢😢😢😢😢😢😢
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 5 месяцев назад
Strong mom
@jemilahussen3016
@jemilahussen3016 5 месяцев назад
የወሎን ዘፋኝ አምጡልን በየሳምቱ❤
@MamoMihiretu
@MamoMihiretu 5 месяцев назад
የማን ከብት ነሽ?😂😂
@user-lb9pj4es1w
@user-lb9pj4es1w 5 месяцев назад
ጎበዝ
@heyabe17
@heyabe17 5 месяцев назад
በድፍረት ነው ዘፍኝ የሆንሽው😂😂
@LovelyHighway-me2w
@LovelyHighway-me2w 5 месяцев назад
ድፍረት እንጂ ድምፅ ዜሮ ነሽ እኮ ዳጊየ ግን ይመችሽ ኪኒኒንስ ሰምተን የለ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 5 месяцев назад
Let a Masinko Player replace Asfaw, if he decides to retire. Maybe Zeleke from Balageru Meirt.
@Fetiya224
@Fetiya224 5 месяцев назад
እኔ በጣም የሚገርመኝ ከኮሜንተሮች ነሆነ ሰው ቪዲዮው አልተመቸውም እና ኮመተ ለምንድነው ሰድብና ማንጋጠጥ የምትጀምሩት ሌሎቻቹ ወይሰ ሌላ ችግር አለባቹ ??? ለዛ ሰው ዝም በል ከምትሉ እናንተ ዝም ብትሉ አይሻልም ??????
@user-mg5lr4zt7j
@user-mg5lr4zt7j 5 месяцев назад
ቆጇ ነው🎉
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr 5 месяцев назад
ተወረገረገች በጣም ምንም የማይመሥጥ ድምፅ
@gemilediris5220
@gemilediris5220 5 месяцев назад
ፍትህ.በማንነቱነሚገደለዉ.ወገኔ.ፉትህ.ለተራበዉ.ፍትህ.ቤቱለፈረሠዉ.ፍትህ.ላለበሠዉ.ፍትህ.ጊዜዉን.ለተሠረቀበት.ወገኔ.ያረብ.አሥባቸዉ
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali 5 месяцев назад
ሴቶቹ ቀንተውብሽ ሊሞቱ ነው ዳጊያችን ምድረ ጣውላ አቋም 😂😂😂 ይመችሽ የኔ ቆንጆ ሼፒ
@user-hj5wq1dr1b
@user-hj5wq1dr1b 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅ጣውላ
@abyelove2446
@abyelove2446 5 месяцев назад
የጥርሱ ንጣት አላለችም እእእእእእእ አይ የቤቢ ሚስት!!! ያንቺን አባወራ እያደነቅሽ ባልሆነ!!!!!!!!! እስቲ ወላይትኛ ዝፈኚ እና አስደስችን። እንወድሻለን።
@eyerusetsige9558
@eyerusetsige9558 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@mulutse4425
@mulutse4425 5 месяцев назад
7696 E አርክ ቴክቸር አለበል ደስታ ጋር።ነበር ውሎዋ የሊያ።
@Enbabafiori
@Enbabafiori 5 месяцев назад
❤️😍
@saba8072
@saba8072 5 месяцев назад
ድምፅሽ ይረብሻል አይ ዘፈን
@munamunaabax-hl8ch
@munamunaabax-hl8ch 5 месяцев назад
Eina zefen yemiwedi sew aeyidelehum gin dagiyan metam new yemiwedati gegina einati tea misiti nat
@saedanuri
@saedanuri 5 месяцев назад
Me too🥰🥰
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 5 месяцев назад
በትክክል
@dhhdhdhe26
@dhhdhdhe26 5 месяцев назад
እኔግን ድምጿያምረኛን
@user-xg7tw2gg8z
@user-xg7tw2gg8z 5 месяцев назад
ደፋር ስለሆነች እንጅ ዲምጿ አያምርም🖐
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 5 месяцев назад
Voice is poor sorry 🙈
@ayeshaethio
@ayeshaethio 5 месяцев назад
እረጉድምንአይነትድምጽነው
@kkmbia2393
@kkmbia2393 5 месяцев назад
ድምፃ zero zero
@zm645
@zm645 5 месяцев назад
Yene banana mastikan lemdeh kebedeh allergy honebha
@drawingzone101
@drawingzone101 5 месяцев назад
She does so little but she talks too much. P.s this is my first negative comment to anyone.
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 5 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q 5 месяцев назад
ዘፋኝ መሆን ቀልድ ሆነ
@eyerusalemabebe3051
@eyerusalemabebe3051 5 месяцев назад
🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️ ምንድን ነው ሞገስ የለም ድምፅ የለ???
@Info0123
@Info0123 5 месяцев назад
ሉላ ጭራሽ በኤርገንዶ መጣሽ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 5 месяцев назад
እስከ መቼ ተሰቅላ እግሯ ተንጠልጥሎ ለጤናዋም ጥሩ አይደለም 😍 ሉላዬ ለእንቅስቃሴ ስለተመቻት ነው😍😍
@respect19857
@respect19857 5 месяцев назад
እርዱን
@kdem8
@kdem8 5 месяцев назад
@user-fh9jp3fq5j
@user-fh9jp3fq5j 5 месяцев назад
ቀበጥ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 5 месяцев назад
ማን ያየውል አች የደላሸ ህዝብ እያለቀ አች ሙዚቃ ትያለሸ በደብ አስቢ እረጋ በየ እሺ እሚመለከተው የደላው ብቺ ካልወነ😢😢😢😢
@Yesheger_Lij
@Yesheger_Lij 5 месяцев назад
ይቺ ደግሞ የሆነች የለሊት ወፍ wanna be በግድ sexy 🤮
@seifeasfaw5088
@seifeasfaw5088 5 месяцев назад
አይዞሽ ገለቴ:
@Helu460
@Helu460 5 месяцев назад
የለሊት ወፍ? 🤔አንቺሰ? የጅብ ጥላ 🤣🤣🤣🤣
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 5 месяцев назад
ከወሎ ዘፋኞች ዉጭ አይመቸኝም
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 5 месяцев назад
Techeyalesh
@CHENDOdeCOPANDARO
@CHENDOdeCOPANDARO 5 месяцев назад
Lula & jiggle cheeks 💯💯😮‍💨
@kkmbia2393
@kkmbia2393 5 месяцев назад
ቀጅቃጃ
@filiplarsson361
@filiplarsson361 4 месяца назад
Weyna sitelat! Betsebwan yematakeber balega. / ye balwn beteseb stawared....
@user-xv4zf6ft1l
@user-xv4zf6ft1l 5 месяцев назад
ግን እኮ ድፍረት እንጅ ድምፅ የላትም የምለው እኔ ብቻ ነኝ ??🤔 አይዶል እንዴት እንዳሳለፏት
@Lijeyassu
@Lijeyassu 5 месяцев назад
ክፉ... የምትናገሪው ጥሩ ነገር ከሌለ ዝም ብትይስ ... ቅናት ተንኮል ክፋት ብልግና
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 5 месяцев назад
የማናቀውን ዝም ነው እሺ ዳጊ ናት ድምፅ የሌላት ደነዝ
@azebkidane3509
@azebkidane3509 5 месяцев назад
የቅናት መንፈስ መቼም ጥሩ አያናግርም ፀበል ብትሄጂ or ብትሄድ ቆሻሻ
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 5 месяцев назад
I feel the same way. But I like her confident today she is a little nerves
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 5 месяцев назад
ሴት ከሆንሽ በሶዋ ላይ መቅናት የተለመደ ሆኖዋል ዋጪው ገለቴ ብሽቅ
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 5 месяцев назад
ኣሁን የህ ዘፍን ነው ለምን ግን ጅሮ ሰው ትጫወታሉ እረ ዘፈን ጠፋ እንዲ ኤቶፕያ ውስጥ።
@eskedarabera6863
@eskedarabera6863 5 месяцев назад
This os hammer
@user-xj7th1wl2b
@user-xj7th1wl2b 5 месяцев назад
አሁን አለቀሰይብን ነው የሚባለው ወይስ ዘፈነይ ምንም የዘፋኝ ጣእም የላትም በገንዘብ አሳልፈዋት ትዘልብናለይ ያችንማ ሙዚቃ አዳምጬ ሀፂያት አልገባም ስታስጠላ
@Pmabiyahmedali
@Pmabiyahmedali 5 месяцев назад
አቤት ስራፈትነት ይሄን ለመሳደብ ነው 24 ሰአት ያልሞላው አዲስ ዩቱብ አካውንት የከፈትሽው ክፉ ትሽሽ አንች ነሽ ምታስጠይው ሸሌ😂😂
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 5 месяцев назад
ዥልጥ የአስተሳሰብ ደሀ
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 5 месяцев назад
​@@Pmabiyahmedali 👌👍
@azebkidane3509
@azebkidane3509 3 месяца назад
ምታስጠይውስ አንቺና መሰሎችሽ ቅናታም ስራፈፈት ቆሻሻ ከመሳደብ ውጪ ምንም እውቀት የለሽ ወናፍ የራሷ ቀለም ያላት ምርጥ ድመፃዊት ነችጥላቻሽን ይዘሽ ገደል ግቢ ከፈፈለግሽ። ዳጊዬ ወደፊት
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 5 месяцев назад
ዳግማዊ አትችይም ግን ቆንጆ ነሽ ድራማ ሞክሪ ጽምጽሽ ክፍለዘመኑን አይመጥንም እነ ራሄል ጌቱ እነ ቬሮኒካ እያጣጣምን አሁን ደሞ አንቺ አስቢበቲ
@user-mg5lr4zt7j
@user-mg5lr4zt7j 5 месяцев назад
ቆጇ ነው🎉
Далее
She’s Giving Birth in Class…?
00:21
Просмотров 3 млн
Только девушки так умеют😂
0:59