Тёмный

… ዘረኝነት በደንብ አለ … ግን እጅ አልሰጥም ......የኒው ሀምሻየር ግዛት የፖሊስ ቺፍ ሰይፉ ሀይሉ 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 157 тыс.
50% 1

በአሜሪካ የፖሊስ አዛዡ ሰይፉ ሀይሉ ... SWOT ለ10 አመታት በመስራቴ ደስተኛ ነኝ … ዘረኝነት በደንብ አለ … ግን እጅ አልሰጥም | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 343   
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 месяцев назад
በጣም ጨዋ አንደበተ ርቱእ የሆነ ስው ነው እንዳንተ አይነቱን ጨዋ ኢትዮጵያውያንን በአለማችን ላይ ያብዛልን ቀሪ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾❤️
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 9 месяцев назад
አቤት ስርዓት፡አቤት ጨዋነት በስርዓት ታንጾ ያደገ ክብር የሚገባው ሰው ነው።ያለበት የአዛዥነት ደረጃ፡እውቀት ችሎታ ትዝ አይለውም በሰውነቱ ብቻ ነው ጨዋነት የተሞላባቸው ቃላቶችን የሚያወጣው።መሰልጠን ማወቅ ማለት ይህ ነው።ከነቤተሰብህ እረጅም እድሜ ተመኘሁ።በየሄድከበት ሁሉ ፈጣሪ ከፊትህ ይቅደም።
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen. Thank you!
@genetyilma7717
@genetyilma7717 9 месяцев назад
ብርክ በልልኝ ድምፅህ እግዚአብሔር ለምስጋና የፈጠረው ነው እነ ጋሽ ተ----50 አሜሪካ ተቀምጠው ዘረኝነት ይደሰኩራሉ የኢትዮጵያዊነት ባህሪ መገለጫ ነህ ወንድሜ ተባረክ
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen . Thank you!
@Co_equal
@Co_equal 9 месяцев назад
I am proud of you, Chief Seifu..you are a role model for young Ethiopians .
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ 9 месяцев назад
ምን?????
@Co_equal
@Co_equal 9 месяцев назад
what is going on? did you watch the video?@@ማርኮታኬ
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you for your kind words.
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you!
@temeseganeregassa
@temeseganeregassa 9 месяцев назад
ሰይፉ ዛሬ ምርጥ እንግዳ አገኘህ ከማንም በልጣጣ አርቲ ቡርቲ ሰዎች እንደዚህ አይነት ምርጥ ሰው በማቅረብህ ኮራውብህ
@subsc691
@subsc691 9 месяцев назад
😂😂
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 9 месяцев назад
Yes you are right.
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 месяцев назад
በ ሁሉም መታደል ይሉዋችዋል ይሄ ነው 👏👏👏 ህዝብን @ ማገልገል በቤተክርስቲያን ታንፆ ማገልገል .. ከነ ማንነቱ ያለ ድንቅ ... ሀንብል.. ለወጣቱ ሞዴል የሚሆን ሂዩማን ቢንግ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️😍🙌🏻
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 9 месяцев назад
ተባረክ፡ተባረክ ሰይፍዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ይሄን የመሰለ ሰው በማቅረብህ፡፡ ይሄው ተመልከት በአምላክ ቤት የኖረ ፈጣሪውን ሁሌ ያመሰግናል የኖረበትን አይረሣም እሱም የሰው ልጅ ሲበደል አይቶ ለመርዳት ፖሊስነቱን መርጦ የተጐዱ ሰዎችን እየረዳ የሰውን መብት እያከበረ ይገኛል፡፡ አሁንም አማኑኤል ያክብርህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ባለቤትህን ልጆችህን ይጠብቅልህ፡፡ አድንኑ ስትል እምባዬ ነው የመጣው ያ በሌሊት የምትሄደው አምላክህን ፍለጋ ይኸው ለብዙ ሰው ረዳት የመብት ጠባቂ አድርጐሀል ያከበረህ አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen! Thank you!!!
@jwtkwt4343
@jwtkwt4343 9 месяцев назад
ድቅ መልእት ነው ከማታውቀው ሰው ጋር በጥበብ መኖር ጋር ዘረኝነት አመለካከት ካላቸውም ጋር እዴት መኖር እደሜቻል ድቅ መልክ ነው ሰይፋሻ በርርታ ድቅ ኢትጰያዌ ነህ ሰይፋሻ አተም በጣም የማደቅህ ሰው ነህ እሁድን እምከታተለው ፕሮግራም ነው ❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 9 месяцев назад
አመሥጋኝ ሰው ደስ ይለኛል ሰይፉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችሕ 🙏
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen Thank you!
@addeskonjo
@addeskonjo 9 месяцев назад
ትልቅ እንግዳ አቀረብክ እርጋታው ለሰው ያለው ክብር ደስ ይላል❤❤❤
@timar4198
@timar4198 9 месяцев назад
አቤት እንዲህ ያለ ደርዝ ያለዉ ኢትዮዺያዊ ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል ያብዛልን🙏🙏🙏
@tigi886
@tigi886 9 месяцев назад
የሚደንቅ እና አስተዋይ እንግዳ ነዉ ያቀረብከዉ ሀገሬ አትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ናት::
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 9 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ጌዜ ነበር ስይፉ ሃይሉ እግዚአብሔር ይመስገን ከረጅም አመት ቦኃላ ስላየሁከ ደስ ብሉኛል ያነጋገር ሰራአትህ በጣም ያስደስታል ድሮም አንተ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ የታወቀ ነው የስፈሪ ልጆች ስለሞን በዳሶ በጣም ኮራንባቸሁ
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you Mesertet!
@SamsungGalaxy-o6m
@SamsungGalaxy-o6m 9 месяцев назад
ሰይፍየ ለኛ ይጠቅመናል ፖለቲካዉን ትተን ብንፋቀር እናመሰግናለን ❤
@MenbiHani
@MenbiHani 9 месяцев назад
አሜን ❤❤❤❤❤የኔ ውድ የሰፈሬ ልጅ ቄርዬ ለዘላለም ትኑር የፍቅር ሰፈር ነበረች ባትፈርስብን ኑሮ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ማር ስራትክ ብቻ ይበቃል
@abichuabi850
@abichuabi850 9 месяцев назад
@user የጋሽ ጣሰው÷ የዋጋዬ÷የጋሽ ማሞ ስጋ ቤት÷ የጋሽ በዳሶ ባለደረጃ (ፎቅና )የጋሽ ገላሼ ጨዋታ የእትዬ ማሚቴ ጠላ÷ የአቶ በየነ ጠጅ ቤት ዘወትር ይናፍቁኛል
@samerameme750
@samerameme750 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይኤን ማንነትህን አይቀይርብህ ወድማችን ሰይፋ ደስ የሚል ወድማችን🙏❤❤❤❤❤
@beletetigist9830
@beletetigist9830 9 месяцев назад
የኛን ፓሊሶች እባክህ እባክህ አሰልጥንልን 😀🙏🙏🙏 ። ደስ የሚል ጊዜ ነበር እግዚአብሔር ቀሪዉን ዘመንህን ይጠብቅህ ይባርክህም ❤
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ 9 месяцев назад
ምነው የአሜሪካን ፖሊስ አንገት ላይ ቆሞ ሲገደል የጥሩ ምሳሌ ምልክት መሆኑ ነው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 9 месяцев назад
@@ማርኮታኬ እሱ አንድ ግለሰብ ነው የኛዎቹ ካአንድፈብሪካ የወጡ ነው የሚመስሉት በአዕምሮ ሳይሆን በዱላ የሚያስቡ
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen ! Thank you!
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 9 месяцев назад
ጎበዝ ነው አለረመርሳቱ አድነው ነው ያለው በእግዝ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ባለህበትም አገልግልል
@saronsador2156
@saronsador2156 8 месяцев назад
ሃገሬ ኢትዮጵያ እንዲህ የተባረኩ ልጆች አሏት። በጣም ስነስርአት ያለው ኑሮህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩ።
@abdirahmansaid5229
@abdirahmansaid5229 9 месяцев назад
I really appreciate this guy he is a wonderful human being self less and I used to know him in Nairobi during 1998 American embassy attack by terrorist group
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you! Glad to hear from you!
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርከው ሰይፋ ደስ የሚል ሰው ነው
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy 9 месяцев назад
በእዉነት ደስታዬ ከልክ በላይ ነው ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ይህን ደረጀ በመድረሱ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበቃ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you!
@tedla4680
@tedla4680 9 месяцев назад
I had the pleasure of meeting Chief Seifu Hailu Regassa recently over coffee, and he's an exceptional individual. His qualities of wonder, respect, and humility are truly commendable, serving as a model for Ethiopians, especially the youth. I strongly believe that if Chief Regassa decides to run for the Senate, the entire DMV area would wholeheartedly support him. His values and commitment to being a positive role model make him a compelling candidate who can create a significant, positive impact within and beyond our community.
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
The pleasure was mine. It was great to meet you. Thank you for your kind words and your support!
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 9 месяцев назад
@@seifuragassa1977 " I am proud of you " thank you your service !!!! you are a great example of the population of Ethiopian American !!!!
@veracity8968
@veracity8968 9 месяцев назад
@@seifuragassa1977 you are a pride to all Ethiopians ! Our forefathers had also build a strong police system b4 1974 ! Since police has become the most brutal thing in Ethiopia where gov let them abuse every poor soul & ለፍቶ አዳሪ!!! They are probably disturbed to watch such high level of professionalism ! May God keeps you & hopefully you run 4 senate !
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you for your kind words. Yes indeed Ethiopia had one of the best legal system and law enforcement officers. Unfortunately in past many decades that has changed . Hopefully, some day soon that will change and law enforcement officers will use their power and authority to protect and serve the PEOPLE!!!!
@veracity8968
@veracity8968 8 месяцев назад
@@seifuragassa1977 i am amhara and needless to inform you that i have family who are victims of this gov police led by Abiy Ahmed most brutal dictator ever who is turning our dear country into hate system! I pray people like you can come forward to serve us justice in the future and train good police officers!
@Lijeyassu
@Lijeyassu 9 месяцев назад
Proud to see a fellow Ethiopian achieving a great responsibility
@azebtufa7389
@azebtufa7389 9 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Betselot33
@Betselot33 9 месяцев назад
Indeed!
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አቤት እግዚህአብሄርን ስትጠራው ግርማ ሞገስህ። አሁንም ሞገሱን ያብዛልህ። እመብርሃን ከቅፏ አታውርድህ ። ከመላው ቤተሰብህ ጋራ።
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 9 месяцев назад
Amen.
@sol1921
@sol1921 9 месяцев назад
የዛሬ እውንግዳ ደስ የሚል እንደዚህ አይነት ጥሩ የተማሩ ሰዎችን አቅርብልን ቁም ነገር ከሌላቸው ቲክቶከር እና ሚዚቀኛ አዋቂዎች ይበልጣሉ
@ethio4us23
@ethio4us23 9 месяцев назад
I'm proud of you.....talk with knowledge
@yeshimelaku5769
@yeshimelaku5769 9 месяцев назад
ወንድማችን እንካን ደህና መጣህ ተባረክ በጣም ጥሩ ንግግር በኢትዮጵያና በህዝባችን በቤተስቦችህ በእብሮ እደጎችህ እናከብርሀለን እንወድሀለን እናመስግናለን ስይፍም ለዚህ ቃለመጠይቅ ስለጋበዝከው እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤
@HaymiBlack
@HaymiBlack 9 месяцев назад
ወንድሜ ባቶን ይቆጨኝ ነበር የኔ ጀግና ኮራሁብክ🥰🥰🥰🥰
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
ሰው ያልፋል፣ መሪ ያልፋል፣ አገር ግን ለዘላለም ይኖራል። ብሄራው ጥቅማችንን በጋራ የማስከበር ግዴታ አለብን።
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 9 месяцев назад
ሰይፍሻ የዛሬው እንግዳህ ሰይፉ ደስ የሚል ንግግሩ የተቆጠበ በስመአብ ላይክ💚💛❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@somalighosht999
@somalighosht999 9 месяцев назад
It's 50m and you comment 7m did you heard enough late me hear for you
@azebtufa7389
@azebtufa7389 9 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 እውነት ነው ዘመኑ ይባረኩ ከተባረከ ቤተሰብ የተገኝ ነው አሁንም የእናትክ አምላክ ይጠብቅኩ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen!!! Thank you.
@haidarcell4237
@haidarcell4237 5 месяцев назад
በጣም የሚገርም ሰው የእውነት ቅዱስ ጊወርጊስን በደብ አገልግለሃል የምር እረጅም እድሜ ጤና ፖሊስ ሰይፉ
@bekalugizaw9938
@bekalugizaw9938 9 месяцев назад
Officer Seifu I really appreciate you sharing us childhood history really proud on you as Ethiopian
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you!
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me 9 месяцев назад
ሀሪፍ እንግዳ 🇪🇹🙏
@etabezgebretsadik3763
@etabezgebretsadik3763 9 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሠቦችህ ይጠብቅህ ሠማእቱ ጊዮርጊስ በምልጃው ይጠብቅህ🙏🙏🙏
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen! Thank you!!!
@TenagneTola
@TenagneTola 9 месяцев назад
ሴፊሻ ዛሬ ገና ምርጥ እንግዳ ጋበዝክ!!
@joswag2419
@joswag2419 9 месяцев назад
ግሩም ሰው። ትሁት እና ትልቅ ሰው።
@fisehatsegaye9052
@fisehatsegaye9052 9 месяцев назад
ኩራታችን!!!
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 месяцев назад
Wow…. I Swear I appreciate this guy… because.. before he starts the interview.. he appreciated to god @ his family’s to !he is a wonderful human being to 👏👏👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️😍 God bless him @ his family’s to !
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you!
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 9 месяцев назад
ሰዩፉ ፓሊሱ ሁላችንንም አኮራህን በሰውሀገር ትልቅቦታመድረሰ ያኮራል ተባረክ ንፁህክርሰትያን ነህ እግዚአብሄርን አንደምትጠራሁሌም ይሰማህ እሰከነቤተሰብህተባረክ።💚💛❤👍👍👍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 9 месяцев назад
ወንድማችን ቀሪው ዘመንክ ከነመላ ቤተሰብክ ይባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ማርጥ ሰው ነክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 9 месяцев назад
ምነው ሰይፍ ባታጋልጠው እዚህ እገር ክፍዎች ናቸው እባክህ ሌላ ሌላ ነገር ጠይቀው ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንበሳ ነህ ደግሞ ፅሎትህ ያድንህ የእስራኤል ንጉስ ❤❤❤ እንኮራብሃለን
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 9 месяцев назад
አንዳን ተስፋዬ የሚጨምረምረው እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ ሳይ ነው።ሁለቱም ሰይፉዎች።በመልካም መድረክ መልካም እንግዳ❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumabebe2033
@fitsumabebe2033 9 месяцев назад
ሀገሬ ኢትዮጵያ እነደዚህም አየነት ሀገር ውዳድ አሏት ሀገር እና ህዝብ ከፖለቲካ ስርአት ለይተን መስራት እነዳለብን በብሄራዊ ጥቅማችን ላይ መደራደር እነደሌለብን አስተምሮናል ሀገርና ህዝባችንን ከድህነት ለማውጣት ሁላችንም ተባብረን መስራት አለብን Great Respect
@natytesema9148
@natytesema9148 9 месяцев назад
Cheif Commander Seyfu, God bless you more. You have a great personality. when you said, "For a society, law and order is a fundamental factor." It reminds me of Mother Land, Ethiopia, how government and law enforcement abuses and manipulet the system. I hope your experience will help many Ethiopians. 👍🙏🇪🇹
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
I hope so too. Thank you for your kind words.
@martakokeb8512
@martakokeb8512 9 месяцев назад
ክበበ ገዳይ እንኳን ደህና መጣህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ቀልድ ባንተ ጊዜ ቀራ❤❤❤🎉🎉🎉
@ማዕተቤንአጠበኩት
@ማዕተቤንአጠበኩት 9 месяцев назад
ሰይፉ የሚገርም ሰው ነው ያቀረብከው እናመሰግናለን ወንድማችንም ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen! Thank you!!!
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 9 месяцев назад
ግሩም ሰው
@marmaria787
@marmaria787 9 месяцев назад
ምንም ሰራን ምንም በቤተክርስቲያን ውስጥ ማለፍን የመሰለ ነገር የለም: እግዚአብሔር ይመስገን!
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen!
@zelalem6666
@zelalem6666 9 месяцев назад
Composed in every aspect! Respect Sir!
@adaworkabayirga3166
@adaworkabayirga3166 9 месяцев назад
አንተን፡ነበር፡የኢትዮጵያ፡ጦር፡ሀይሎች፡ኢታማዦር፡ሹም፡ማድረግ።ኮርተንብሀል፡እግዚአብሄር፡እረጅም፡እድሜና፡ጤንነትን፡ከመላው፡ቤተሰብህ፡ጋር፡እመኝልሀለሁ፡ወንድሜ።❤
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ ።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 9 месяцев назад
የዛሬው ጀግና የተለየ ነው!!! ሶማሌዎች በሚኒሶታ ሰናተር ሲኖራቸው" ኢትዮጵያውያን ልጆቻቸው አሜሪካ ተወልደው አድገው ሴናተር የማይሆኑት ነገር ወይም ኮንግረስ, ሀውስ ስፒክር, የመሳሰሉት ታላላቅ ስፍራዎችን ባለማያዛቸው ነገር ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር " እድሜ ይስጥህ !!!! እዚህ ሀገር የተወለዱት እንዴት እንደሆነ አላውቅም አላማቸው የሀበሻ ልጆች አሜሪካ ተወልደው አድገው እንደዚህ ትልቅ ቦታ ላይ እንዴት አይሆኑም እል ነበረ ....ይገርማል እንኳንም ኢትዮጵያ ተወለድክ!! ተስፋ አለን ኢትዮጵያዊ house speaker great leaders.
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr 9 месяцев назад
Proud of chief Seifu- composed, intelligent, handsome and God fearing !!!!
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Thank you!
@abebegebrehiwot1517
@abebegebrehiwot1517 9 месяцев назад
Wow, i like his Confidence, very Displin proud of him such a great guy. God bless you and your family!!
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 9 месяцев назад
ሰይፍሻ ተባረክ የቤ/ክ ልጅ ያውም ክ25 ኣመት በሃላ የሚገርም ነው ያራዳ ጊዮርጊስ ልጅ ምን ኣይነት ሊጅ ነው ይገርማል ኣሁንም ኣት ጥፋ የኔ ሊጅ
@fassikaabebe5902
@fassikaabebe5902 9 месяцев назад
ሰይፉ ገና ዛሬ በሰልክ። የጋዜጠኛነት ወጉን አየህ። እንኳን ደስ አለህ። እግዚአብሔር ይመስገን።
@hellenabeje
@hellenabeje 9 месяцев назад
በጣም ግሩም እንግዳ
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 9 месяцев назад
ኢትዮጵያ በአይነስውራን እየተመራች ህዝባችን እያለቀ ነው:: ቺፍ ሰይፉ ኢትዮጵያ እንደአንተ አይነቱ ሰው ያስፈልጋታል አይንህ ከኢትዮጲያ ላይ ዞር እንዳይል አደራ🙏
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 9 месяцев назад
ቱሪ ናፍ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 9 месяцев назад
አንተ አይን ያለህስ ምን እየሰራህ ነል ወሬ ሌላውን ስትወነጅል አንተስ ንፁህ ነኝ ለማለቶ ነው አድክም
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
እልሞክርም!
@belachewbesha9252
@belachewbesha9252 9 месяцев назад
What a lovely character you have. Just happy to see people like you who don't forget where they came from. God bless you.
@danayithabte4733
@danayithabte4733 9 месяцев назад
So proud endazi new success especially basedet 🙏
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 8 месяцев назад
ግሩም ድንቅ ሰው። !!!!
@dawitbekele6996
@dawitbekele6996 8 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል ይህንን ፕሮግራም መከታተሌ።
@Muledoyo
@Muledoyo 9 месяцев назад
ጀግና የሀገር ልጅ
@DigemOne
@DigemOne 9 месяцев назад
እስቲ የኢትዮጵያ ፖሊሶችን አንድ በልልን ከደበደቡ ቡሀላ ጥያቄ የሚጠይቁትን😂
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 9 месяцев назад
Kkkkkk ewnet new
@alganeshhabteslassie8054
@alganeshhabteslassie8054 9 месяцев назад
የሚያኮራ ኢትዮዽያዊ እግዚአብሔር አንተንና ቤትህን ይጠብቅ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen! Thank you!!!
@californa6827
@californa6827 9 месяцев назад
ኢትዮጵያዊ ማይክ ታይስን ነኝ ቢል አምናለው ሳያቁ ያመኑ ብፁሀን ናቸው ስይፉ ጠየቀው ስይፉ መለስ ይህ ማለት ጎራዴ እና ጎራዴ በጥያቄ በስላም መለያየት ስይፉ ጎበዝ ነህ በጥያቄ አልተሳስትክም በራታ በስራሀት መጠየቅ ስይፉ ስራሃትህ ደስ ይላል!
@Flavio130
@Flavio130 9 месяцев назад
WOW ሰይፍዬ እናመሰግናለን ዛሬ ጥሩ እንግዳ ነው የጋበዝከን 💚💛❤👍👌
@TadiHaymanot
@TadiHaymanot Месяц назад
ሴፉ ፋንታሁን በአሜሪካን ሆነህ ዝግጅትህን ስታቀርብ በማግኘቴ ደስ ብሎኛል ለምን ካልከኝ አሜሪካን ዘመዶች አሉኝ እስቲ በዚህ አድራሻ አገናኝ ሰለናፈቂኝ ነው አድራሻዋ ቴክሳስ ወይም ዳላስ ሲሉ ነው የሰማሁት ነርስ መሰሉ ረታ ልጆቻ ማቱሳላ አምባዬ 2, ዕሌኒ አምባዬና ኬብሮን አምባዬ ናቸው ናፍቀውኝ ነው አንተን አመሰግናለሁ ::
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 месяцев назад
POWERFUL.
@be_hailu5634
@be_hailu5634 9 месяцев назад
Dear Chief Seifu: It’s amazing to notice how your upbringing has shaped your great personality. The fear of God, along hard work, usually pays off. Hope this gets through to everyone. I absolutely concur with your sentiment that ‘systemic racism is pervasive, widespread, and will exist for unforeseen future’. Very true. Egziabhier yakbrilen!
@LuLU-ep7wf
@LuLU-ep7wf 9 месяцев назад
racism is pervasive? that is why he is a police chief lol
@yirgaadugna6836
@yirgaadugna6836 9 месяцев назад
Chief Seifu, we are proud of you. you are the figure of our ancestors. We hope you will have a great positive impact on our country security staff performance by delivering some training in Ethiopia. I hope one day Ethiopian GOV't will give a chance to serve your country. we love you. Of course you are doing so much.
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
Amen! Thank you!!!
@AbebeNegash-cp1ru
@AbebeNegash-cp1ru 9 месяцев назад
...
@mariyamawit
@mariyamawit 9 месяцев назад
የኛ ሀገርን ማገልገል ቢቀርበት ይሻለዋል ሲስተሙ እራሱ የተጨመላለቀ ሀገር ገብቶ እራሱን ነው እሚያመው ...ልዑል እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ በጣም ነው የኮራንብህ❤
@gersutadros5960
@gersutadros5960 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤sayfu edzara ajerba atakem
@kurigetu9725
@kurigetu9725 9 месяцев назад
What a smart and intelligent man!
@YohannesTesfaye-c1x
@YohannesTesfaye-c1x 9 месяцев назад
አቶ ሰይፉ ፋንታሁን ሰላም ነህ ጤናህ ሥራ ሰላም እንደ ሃሳብ የማካፍልህ ትልቅና አንገብጋቢ ነገር ሲሆን ከስራህ ጎን ለጎን ብዙ የታመመ የተቸገረ አስተባብረህ ረድሃል እውነት ነው ስለዚህ ወገን የሆነ የትግራይ ህዝብ ህፃንትና ሽማግሌዎች በረሃብ ምክንያት በሞት አፋፍ ላይ ነው ያለው ስለዚህ በተቻለህ መጠን ሰዎችን ብታስተባብር ከእ|ሔር ታገኘዋለህ አመሰግናሎህ
@hon237
@hon237 9 месяцев назад
ሠላም ሠላም ላንተ ይሁን ከአሮጊው ቄራ ልጆች።
@seifuragassa1977
@seifuragassa1977 9 месяцев назад
I love you too my brother and sisters!!!ሰላም ለሁላችሁ የቄራ ልጆች ። በያላችሁበት ሰላም ሁኑ።
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 9 месяцев назад
ግርማ ሞገሱ ደስ ይላል አሜሪካ በህግ የምትመራ ሀገር ስወዳት እኮ ይመችሽ አቦ
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ 9 месяцев назад
አይደል
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 9 месяцев назад
@@ማርኮታኬ ምነው አይደለችም እንዴ የሚኖር ሰዉ ነው የሚያቀው እስቲ ንገሩኝ
@hellotube4433
@hellotube4433 9 месяцев назад
Wow amazing appreciate you and God bless you officer Seyfu Raggaasaa🫡
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 месяцев назад
AMAZING.
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 9 месяцев назад
የምኮራብህ ወንድሜ ተባረክ:: ከታክሲ መንዳት ውጭ ባለሞያ ሲታይ ደስ ይላል::
@Only-true-
@Only-true- 9 месяцев назад
❤❤❤❤proud of you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@demetura5227
@demetura5227 9 месяцев назад
Wow he’s so blessed 🙏🙏🙏
@AbinetGirma-ji5vv
@AbinetGirma-ji5vv 9 месяцев назад
ምን አይነት የተቃውሞ ኮሜንት የሌለበት ምርጥ እንግዳ ያቀረብከው ዛሬ ሰይፍሻ
@BirukZewdu-r3w
@BirukZewdu-r3w 9 месяцев назад
ዋው ስላየሁህ ደስ ብሉኛል
@mengistutessema125
@mengistutessema125 Месяц назад
What a personality!? Proud of you. Please think about providing technical training for Ethiopian Police Forces at least virtually.
@TadiHaymanot
@TadiHaymanot Месяц назад
ሴፋፉ በአሜሪካን ሆነህ ዝግጅትህን ሰታቀርብ አይቼ ተደሰተተከኝ ለምን ካልክ አሜሪካን የሚኖሩ ዘመዶቼ ስለናፈቄኝ ዳለስ ቴከሳስ ወይም ቨርጅኒያ ይላሉ ስሟ መሰሉ ረታ የልጆቿ ስም ዕሌኒ አምባዬ ኬብሮን አምባዬ ማቲሳላ አምባዬ ናቸው ናፍቀውኝ ነው ካገኘሃቸው በዚህ አድራሻ እባክህ አገናኝ ናፍቀውኝ ነው አንተን ደግሞ አመሰግናለው ❤
@gebremelaku3094
@gebremelaku3094 9 месяцев назад
Seyefu ሰይፉ ሐይሉ አሜሪካን ያቀረብከው ምርጥ ኢትዮጵያዊ በናይሮቢ የስደት ሕይወት የማቀው እውነተኛ ኢትዮጵያ ሰው ወንድሜ ነው እርሱ ወደአሜሪካን ሲሔድ እኔ ካናዳ መጣሁ እባክሕን እፈልገዋለሁ በምን ልትተባበረኝ ትችላለህ ? ገብሬ እፈባላለሁ
@netsanetmergia4778
@netsanetmergia4778 9 месяцев назад
Belijinetih yagelegelkew Amilake kidus Giyorgis tibekawin yabzalih.
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 9 месяцев назад
Today u get humble prison responsibility man God bless you 🙏
@TeseSafari
@TeseSafari 9 месяцев назад
Gobez ena jegna sew nek fetari antenm betesebikinm fetari yibarkilik
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 9 месяцев назад
Welcome 👍🙏🏾
@negashnigusie7405
@negashnigusie7405 9 месяцев назад
Seifu its a carry weight and meaty show that I follow from many one so keep going for a kind of program
@abrahamafesha3369
@abrahamafesha3369 9 месяцев назад
thank you both of you!!! You are doing your best!!!!
@lemmanegesa5133
@lemmanegesa5133 9 месяцев назад
Brilliant, proudly Ethiopian!
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 9 месяцев назад
Waweeee gegnachene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 9 месяцев назад
WOW.
@yaredy.zegiorgis6414
@yaredy.zegiorgis6414 9 месяцев назад
የተባረ ከ ሰዉ አቀረብክልን ፣ እዚህ እንደዚህ አይነት ፖሊሶች መቼ ይሆን የሚኖሩን?
@point1212
@point1212 9 месяцев назад
ሰይፍሻ ጋዜጠኛ መአዚ ብሩን የሸገር ሬዲዮን ባለቤት ጋብዝልን 🙏
@CrbinicaMumuzu
@CrbinicaMumuzu 9 месяцев назад
እዚሕ እኛ ሀገር ያሉትን መንገድ ላይ ያገኙትን ንፁሕ ዜጋ የያዙት ዱላ እስኪሰባበር ድረስ የሚደበድቡትን ፖሊስ ተብዬ ወንበዴዎችን አንድ በልልን።
@biniamtesfayebiniamtesfaye5233
@biniamtesfayebiniamtesfaye5233 9 месяцев назад
ኮራንብህ ሰይፍሽ የሰፈሬ ልጅ🎉🎉
@meriedtsegaye731
@meriedtsegaye731 9 месяцев назад
i like this person.
Далее
Meni yerga urdingda
00:20
Просмотров 301 тыс.
Китайка и Максим Крипер😂😆
00:21
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Просмотров 80 тыс.