Тёмный

ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው! 

Inspire Ethiopia
Подписаться 669 тыс.
Просмотров 196 тыс.
50% 1

ዛፍ ለመትከል ወሳኙ ጊዜ ከ 20 ዓመት በፊት ነበር፤ ከዛ ቀጥሎ ግን ወሳኙ ጊዜ አሁን ነው! በምንፈልገው ጉዳይ ራሳችንን ለመለወጥ ጊዜው አልረፈደም፤ መወሰን ከዛ ወደ ተግባር መግባት ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው። ቆራጥ ሆነን መለወጥ ለምንፈልግ ሁሉ ቀላል የሆኑ መንገዶችን እናወራለን!
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e...
የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544
New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉 / @dani_lcd
Email: tsinework0@gmail.com
daniwodajo1@gmail.com
Tiktok account 1: / inspire_ethiopia
Tiktok account 2: / inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 372   
@InspireEthiopia
@InspireEthiopia 2 года назад
ቤተሰቦች በቪዲዮው መጨረሻ ላይ የጠቀስነው መፅሀፍ በአማርኛም በእንግሊዝኛም ይገኛል። መልካም የለውጥ አመት ተመኘንላችሁ🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@melodymesfin7146
@melodymesfin7146 2 года назад
ላናግርክ የምፈልገው ነገር አለ በምን ላግኝክ ቴሌግራም አልጠቀምም
@የቁድስጊዮርጊስልጅነኝ
የመፅሃፊ ርእስ ባማርኛ ኣለ ብእንግልሽ ብቻ ነኝ ያገኘዉት እባክህን መልስልኝ
@ጎጃሜ
@ጎጃሜ 2 года назад
በፍቅር አፌን ከፍቼ ነው የምሰማችሁ ክበሩልኝ 🥰🙏
@Alfa1M
@Alfa1M 2 года назад
"...አላህ በሕዝቦች ዘንድ ያለውን ጸጋ በነፍሶቻቸው ያለውን (ኹኔታ) እስከሚለውጡ ድረስ አይለውጥም፡፡" Qur'an(13:11)
@mahlet2954
@mahlet2954 2 года назад
ስነ በርታ ጥሩ ሀሳብነው።እስኪ በስደት ላለነው ፍርሀት በሰው ሀገር ላስቀርን ቆርጠን ሀገራችን እዳገባ ስበብ እያበዛን ለቀርን ቆርጥ የምልበት ትምርት ፕሊስ ?
@umuarebuu
@umuarebuu 2 года назад
ዛሬ መዳሜ የሀበሻ ዶሮ ወጥ ሲሪ ብላኝ እሺ ብየ ዶሮ መገነጣለ ጀመርኩ ከዛ ባህሌ ለምን ይቅር ብየ12ብልት ቆጠራ ጀመርኩ ስቆጥር 11ሆነ 1ጎደለ ፍለጋየን ቀጠልኩ ከዛ ከብዙ ፍለጋ ቡሃላ ለካ የሱፐር ማርኬት ዶሮ መቋዶሾ የለውም😅 እስኪ ሰብ እያረጋቺሁኚ ወገን ኧረ እንተዛዘን😥
@afaf6814
@afaf6814 2 года назад
😂😂
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
ክክክክክ
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 2 года назад
እኔ እባዬ ነው እሚመጣው የሆነ ነገር ጥፍቶኝ ፈልጌ ካጣሁት 😬መዳምን ጭራሽ ባላያት ደስታዬ አች ደብቀሽው ነው እላታለሁ ዝም ብላ ትሄድ እና በሌላ ቀን እዲህ ብልሽኝ ብላ ወቀሳ 🙆‍♀️😆
@umuarebuu
@umuarebuu 2 года назад
@@madinahmadinah9515 ክክክክ
@Hikmaee
@Hikmaee Месяц назад
ጎሽ እኔ አለሁ መገነጣጠል የማልችል ለ12😅
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ። አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። አንድ ኢትዮጵያ አንድ ህዝብ።
@nebunebuwelday5450
@nebunebuwelday5450 2 года назад
ተባረኪ
@imhere9068
@imhere9068 2 года назад
Amen
@alexfekadu542
@alexfekadu542 2 года назад
መልካም አዲስ ዓመት ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ 2015 ፈጣሪ የተራበ የሚጠግብበት የታሰረ የሚፈታበት የታመመ የሚድንበት ያጣ የሚያገኝበት ዘመን ያርግልን አሜን ፫ እንድናነበው የጋበዝከን መፅሀፍ በትርጉም ቢኖር መልካም ነበር
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@emebetgebregiorgis2845
@emebetgebregiorgis2845 2 года назад
Ale biloal wendme. Be Amarigna ena BE Englizegna ale biloal. Good luck brother🙏
@henokachalu
@henokachalu 2 года назад
በጣም ነው የምወድህ ያለህን እና የምታቀውን ሁሌም ለተደራሾችህ የምታቀርበው ከልብህ ነው፡፡ ማህረሰባችንን ለማስተማር እና ለመለወጥ ለምታደርገው ጥረት ደጋፊ ነኝ፡፡ለእኔም ትምህርት ሆነኀኛል የማቀውን እና የተረዳሁትን ለሌሎች እንዳካፍል አመሰግናለው መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ ለሁላችሁም
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 года назад
አሜን
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 2 года назад
እሄ ልጅ ሚናገረውን ሰሰማ ልቤ ሞራሌ ሁሉ ይነሳሳል ባንተ ንግግር አንድ ነገሬን ቀይሪያለው በርታ እናመሰግናለን👍👍🙏❤️❤️
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 года назад
*_ድንቅ ምክርኮ ነው የምታስተምርን ትለያለህ ‼2015 እባክህ ልለምንህ ስላም ፍቅርን ይዝህ ነቶሎ እኛ ምንም አንፍልግም ስላም ካለ ሁሎም አለ🥺🥺‼🙏_*
@shomebaz8795
@shomebaz8795 2 года назад
God is love sis No more love
@Kidist19
@Kidist19 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ስነወርቅ የስኬት የሰላም የፍቅር አዲስ አመት ይሁንልን አሜን በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ
@ኤፍታህ-ፀ6ሐ 2 года назад
የሚገርም መልእክት ነው እናመሠግናለን 🙏🥰
@nigatuawudma9098
@nigatuawudma9098 2 года назад
እንኳን አደረሳቹ ኢንስፓየሮች🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን 🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@solotube9930
@solotube9930 2 года назад
መወሰን እና ወደ ተግባር መግባት 👉ቆራጥ መሆን ለምን ይጠቅማል? ለምን አንደምታደርገው ማወቅ ባትወስን ምን ታጣለህ 👉መጠበቅ ማቆም ! ሙድ ውስጥ እስክትገባ አትጠብቅ አሁኑኑ መወሰን 👉ወደኋላ መመለስ ማቆም ውሎን መቀየር ምንድነው የጎተተ! ከልቡ ወስኖ ለመለወጥ መቁረጥ 👉ለህይወት ሃላፊነት ውሰድ ከፈጣሪ ቀጥሎ ሃላፊነት መውሰድ 👉ከወወሰንክአድርገው ወደተግባር መግባት ደይ ወደ ተግባር ደይ ዳይ በጣም ጠቃሚ መረጃ በርታ
@madi6614
@madi6614 2 года назад
👌👌👌👌
@melalatube
@melalatube 2 года назад
Really i'm so glad to have such young and energetic life coach and motivational speaker in our country. I learn a lot and start to change my life. I recommend every body to follow and learn from it.
@yemiten
@yemiten 2 года назад
አዲሱ ዓመት 2🌼15 ዓ.ም የሰላምየፍቅር የአንድነት እና የመቻቻል ዘመን ይሁንልን 🌼🌼🌼 መልካም አዲስ ዐመት!! በጣም በጣም እናመሰግናለን ስነ ወርቅ ።
@abrehamayalew6397
@abrehamayalew6397 2 года назад
አድሱ አመት ጤና ሰላም ፍቅር አብሮነት ይሁንልን ፈጣር አንቴንም ይባርክ እውቀትህንም ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥክ ለምትሰጠን ትምህርት ምክር የህይወታችን አቅጣቻችን እንድናሰተካክል ያለንን በአግባቡ እንድንጠቀም በቃ አንቴ የሚትሰጠን ሁሉ ነገር በህይወታችን ትልቁን ለወጥ ያመጣል በጣም እናመሰግናሌን አንቴን ሳዳምጥ ልዩ ሰሜት ይሰጠናል መልካም አድስ አመት 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 ግን ወንድማችን አንቴ የተከበርክ ሰው comentun ካነበብክ አንቴ ማናገር ፈልጋሌው አው ማናገር ፈልጋሌው ልገርም ይችላል ልትሰቅም ትችላሌህ ልገርሚም ይችላል በተለይ አንቴን ካናገርኩ እሰከመጨረሻው እቀየራሌው እኔን ካናገርክ አንድ ሪዕስ የሚሆን ታርክ አሌኝ ያሰተምራቿል ብዬ አሰባሌው
@rahelgulilat8163
@rahelgulilat8163 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ምናለ ወንድሜ ብትሆን
@Ethiostartube
@Ethiostartube 2 года назад
የኔ መለጥ ምክንያት የሆንክ ሰው አሁን ዮዑቱበር ሆኛለው
@mariamova452
@mariamova452 Год назад
ጎበዝ
@EndashewAsfe
@EndashewAsfe 7 дней назад
❤❤ኢቶዮብያን😊አተብትመራት ደካማሰውአይገኝምነበር እውነት እልሀለሁ የማንም ደቆሮ ተጪወተብን
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Год назад
የሀገሬ ወጣት ሰማ 40 አመትክ የቤተሰብ ሸክም አትሆን አሸ የልቤን ነው የተናገርከዉ አኔ የማዳም ሸንት ቤት አጥቢ አነሱ መንቀሳቀስ መሰራት አይፈልጉም ሁሌ የሰዉ አጅ መጠበቅ ሰሙ የሰዉ ምክር ዝቅብላችዉ ሰሩ ሰዉ ይሰለቻል ተባረከ ወንድሜ
@snaytesnayte4568
@snaytesnayte4568 2 года назад
ዋዉ በጣም ደስየሚል ትምህር እኮን አደረሳቺሁ
@Derikvlog9
@Derikvlog9 2 года назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር በጣም ጥሩ ነው ዛሬ ያነሰከቻ ሀሳቦች በጣም ወሳኝ ናቸው አንዳንድ ግዜ እኛ ሰው ምክንያት እንፈልገለን አጥፍተን እንኮ ብሆን በዘ ሰው ከምነሰብ አወ አድርጋለሁ ሁለተኛ ያን ጥፈት ለለመድገም መሞከር አለብ ስለዚ ለሁሉም ነገር ሌለ ሰው ምክንያት አነደርግ በራሰች ህይወት እኛ እራሰችን ነን መወሰን ወይም ተጠያቂ መሆን ያለብን ማንም በህይወታችን ለምፈጠሩ ነገሮች ምክንያት መድረግ የለብንም አንተ ትለየህ እግዚአብሔር ይባርክ 😇
@blenayene8296
@blenayene8296 2 года назад
መጽሐፉ በአማርኛ ነው በእንግሊዝኛ አልገባኝም
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 2 года назад
በተመስጦ በጥንቃቄ ነው ያዳመጥኩህ እናመሰግናለን።
@hggu287
@hggu287 2 года назад
አድናቂህ ነኝ
@kalkidanaweke7773
@kalkidanaweke7773 2 года назад
አይቤን ማን ሠረቀው (who moved my cheese) የሚለውን መጽሀፍ እንድናነብ መከረህን ነበር ነገር ግን ይህ መጽሀፍ በእንግሊዘኛ ብቻ ነው በአማረኛ የተተረጎመ ካለ ብጠቁሙን ጥሩ ነው በተረፈ እኛን ለመለወጥ የምታደርጉት ጥረት በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት በርቱልን በጉጉት ነው የምናዳምጣችሁ 👍❤💚💛
@AAa1-pk3bg
@AAa1-pk3bg 25 дней назад
ሰነ ወርቅ ከኣሁኑ በሃላ ከለዉ አልጠብቅሞ ምክንያቱ በጣም ሰለ ተጎዳሁ!!!❤❤❤
@Johnjesus830
@Johnjesus830 2 года назад
ወሬኛ። ለመስማት እንኳን ደስ አትልም ። ቀላል እኮ ነው የአብዛኛውን ኢትዮጵያዊ ስሜት መኮርኮር።
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ስነዬ እናመሰግናለን
@mahdermedu5230
@mahdermedu5230 Год назад
Gena stnager gemche never yenem memhr new cr7 yene wendm zare new yayewk bcha bexam xru memhr nek kberlgh 🙏🙏
@surafel6584
@surafel6584 2 года назад
ህይወቴን ለውጠካል ፈጣሪ ህዎትክን ያስተካክልልህ በተለይ ስለ ግዜ የሰራከው ለውጦኛል እግዜር ያክብርልኝ
@gechgech5682
@gechgech5682 2 года назад
ኢትዮጵያ ብዙ ብርቅዬ ልጆች አሉሽ ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን🙏 እንኳን አደረሰህ ትለያለህ ወንድሜ🙋
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን ከእግዚአብሔር በታች በራስ መተማመነን ጨምራቹኛል ፣ እስት እንዴ እኔ የተመቻቹት??
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Egzibher yimsegn wodemachen amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🌻🤲
@niftalemabraha3235
@niftalemabraha3235 2 года назад
ኮሜንቱን አነባለው ካልክ ይኸው አብበህ መልስልኝ እቅድ ስለ ማውጣት
@አመለወርቅጥላሁን
@አመለወርቅጥላሁን 2 года назад
እንኳ አደረሰህ አደረሰን ኢንስፓየራችን የሰላም የጤና አመት ይሁንልህ የህይወታችን መምህር በጣም እናመሰግናለን ስለሰጠኸን ምክር🙏🙏🙏
@classicphone5908
@classicphone5908 2 года назад
እንኳን አብሮ አየረሰን ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን /3💚💛❤🌻🌻🌴🌴
@tayiba6194
@tayiba6194 2 года назад
👍
@sikosilo9914
@sikosilo9914 2 года назад
ሰላም ወንዱም እንኮን ደህና መጣክ ክበርልን መፅሀፉን ለማናገኝ ሰወች በናተ አፕልኬሸ ብታወርዱልን ሰላማችሁ አላህ ያብዛላችሁ መልካም ዘመን
@ethio_kana_tube2516
@ethio_kana_tube2516 2 года назад
Ewnt nw wendm Allah rgm edeme yesteh
@antehungeta9118
@antehungeta9118 2 года назад
Happy new year Sine work ሽ አመት ኑርልን!!ያልከውን መጽሐፍ down load አድርጌ እያነበብኩት ነው!በጣም ግሩም ነው!ይለውጠኛል ብየ አሥባለሁ!!!
@yaseenmohammed1347
@yaseenmohammed1347 2 года назад
መፅሀፉ ምንድነው እኔም ላምቢበው
@b-gamer2883
@b-gamer2883 2 года назад
Always big love man
@Ahmed-d7p8l
@Ahmed-d7p8l 9 месяцев назад
ምክርህ ቆንጆ. ነው ፊጣሪ ልጅ የለውም ግን ይፍጣርን አሰተካክል
@mimiAtena
@mimiAtena 9 дней назад
የሰማሁት እድተገብር እርዳኝ ጌታዬ. ስነ than ks
@hanabelay7574
@hanabelay7574 2 года назад
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ😘😘 መልካም አድስ አመት ይሁንልን 🙏🙏🙏
@AddisInnovation
@AddisInnovation 3 месяца назад
Hi! You are an amazing teacher. Where have you been for the last six months? I haven't found any new motivational lessons from you. You are excellent! I've read many books, but you are the best. Thank you, and please keep going with your RU-vid channel. it will rewarding soon.
@lulamohammed3839
@lulamohammed3839 2 года назад
ልጆች አሳዳጊ ነኝ ስራ ፈላጊ ነኝ
@Reyanmohammod12
@Reyanmohammod12 2 года назад
Arif new gn bzum aynefam endelelawgize intereste ayaregm
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
ጌታ ይባርክ ወንድም
@tayiba6194
@tayiba6194 2 года назад
በጠም ጥሩ ሚክር ነው ብቻ ሙዝቀው ብቃር የአንቴ ምክር ብቻ የነቃቃል ሞራልም ይሆነል እኔ የሚከተታልህ መጀማራ ወደ ዩቱብ ከማጠህ ግዜ ነው በጠም ቡዙ ነጋር ቃይሬያለሁ አመሰግናለሁ እነ የኔ አስታየት ነው
@alammulat599
@alammulat599 5 месяцев назад
ብዙ ተምሬበተ አለሁ ወንድሜ በርታ እናመሰግናለን
@geremewtsehay5496
@geremewtsehay5496 2 года назад
የህይወት ቅመም ናቹ ♥♥♥
@FuadFifoman-q6u
@FuadFifoman-q6u 20 дней назад
Still now I hear your advice… now 2017 e.c ….thank you bro…
@tofikahmedin9634
@tofikahmedin9634 2 года назад
እናተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ቡዙነገር ተቀይራለሁ በተለይ በራስ መተማመን በርታ ምስጋና አይገልፃቹም ብዙ ነገር ቀይራለሁ ሙሉ ሂወቴን ያገኘሁት እናተጋነው አመሰግናለሁ
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 2 года назад
መዳኒቱ ቦርሣዬ ውስጥ አለ ማለት ከህመምህ አይፈውስህም ለመፈወስ አውጥተህ መዋጥ አለብክ! ለመለወጥም መወሰን አለብህ መወሰን የግድ ነው!!! በደንብ አስብና ወስን!!! ወስን ወስን.....!!! እናመሰግናለን!! Happy New year !!!
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ
@ዮዳሄንኹሉ-ኸ3ደ 2 года назад
እንኳን ኣደረስህ ታላቅ ኣባት ያልከው ሁሉ እውነት ነው ጉዳቱ የፈጠረንን ኣምላክ ትተን በሰው መታመን የህየወት ኣጥፊ ቀስም ሰባሪ የለም ነገር ግን ከሰው መታመን ይልቅ በፈጣሪ መታመን ትልቅ ማሰተዋይ ነው ወገኖች እግዚአብሔር መንገዳችን ይጥረግልን ኣሜን ቶሎ ቶሎ ና ማንቅያችን እናመሰግናለን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 года назад
አሜን
@ልእልቲትግራይኢትዮጵ-ጨ4የ
እንኳን አደረሳቹ መልካም ብአል ወገኖቼ
@ላታህዘንኢነላህማእና
አቤት ምክር አላህ ይጨምርልህ ይሄሁሉ የኔ ችግር አለብኝ
@dinaabrahamtekie
@dinaabrahamtekie Год назад
የመፅሐፉ ሰም ምን ይባላል በአማርኛ ሲቀጥል የምታቀርባቸው ትምህርት እና ምክር ባጣም በጣም የሚያንፁ ሰለሆኑ ከልብ አመሰግንሃለሁ እንዳንተ ዓይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን ተባረክ ወንድሜ
@meaza2509
@meaza2509 2 года назад
አትጥፋ እናመሰግናለን መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም 🌼👏🏽
@merlinarthur3200
@merlinarthur3200 2 года назад
እንደ እኔ ትላንት በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ያለ እራሱ አይመስለኝም።ግን ዛሬ እኮ ሰኞ ነው ለምን ነው ትላንት ያልተለቀቀው 😒 ለማንኛውም እንኳን አደረሳቹ ለመላው የኢትዮፕያ ህዝብ☺️
@feardasmaemmed5869
@feardasmaemmed5869 2 года назад
አደኛ ነኝ ዛሬ እኳን ደህና መጣህ ወዲማችን
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Год назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባረክህ
@zdman4984
@zdman4984 2 года назад
ባማረኛ የለም አንዴ በትርጉም ካለ ጠቁሙኝ
@hailuseifu2814
@hailuseifu2814 2 года назад
መታደል ነው ሀሳብን ማንሸርሸር
@NebiMengisteab-bt1dh
@NebiMengisteab-bt1dh Год назад
ኣሜን ሰነወርቅ ለዉላችን የሠላም የጤና የስኬት የሠጠህን ትምህርት የመወሰን አመት ያድርግልን ገሕግዚሔቢሔር ጋር
@tofiketube8781
@tofiketube8781 2 года назад
bane fb page layi yenkwan aderaseh mil melkt askamchelhalehu alayehawum ha????
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
እውነት ብለሀል የሁላችንም ትላት የሚያስጠላ ነው እግዛቢሔር የተመሰገነ ይሁን ዛሬ ሌላ ቀን ነው ታሪክ ተለወጠ🙏🙏🙏
@heranmulushewa3800
@heranmulushewa3800 2 года назад
Seneye betam enamesegenalen yanesahew Hasab le addisu amet teru new 10q
@እሙከድር-ነ7ተ
@እሙከድር-ነ7ተ 2 года назад
እኔ ባተቡዙነገር ቀይሬአለሁ የምር ቃላትየለኝም ከልብአመሰግአለሁ 😍😍😍💔👌
@HabenTekle-h7i
@HabenTekle-h7i 3 месяца назад
wow kalatoch yelegnm lante......yenye teganfom endalkew neber ahun gn E/r mesgen
@lunakrug6491
@lunakrug6491 2 года назад
Betam arif acerareb new gn hule beyesamentu be arts TV yante program binor yebelete arif yehonal bezihu ketel
@buraq1453
@buraq1453 2 года назад
🥰🥰🥰🥰👍💪
@tesfahunkinde358
@tesfahunkinde358 2 года назад
መልካም አዲስ ዓመት መጨረሻ ላይ የጠቀስkeው መፅሀፍ በአማርኛ mn ybalal
@sarahmangesto6045
@sarahmangesto6045 2 года назад
እንኳንአደረሳችሁበጣምደስየሚልትምሕልትነውእድሚሕናዝለዝመው
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 года назад
እንክዋን አብሮ አደረሰን ስነ ወርቅ አቤት አደበት ሁሉንም አሞልቶ የሰጠህ ስነ ወርቅ እውነት እዳተ ያለ ልጂ ስላላት ሀገራችን. ኩራት ይሰማናል. የኛ እንቁ
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 года назад
መልካም አዲሰ አመት ምርጡ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ffsadf9690
@ffsadf9690 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ሙዚቃ ባይጨመርበት መልካም ነው ሁላችንንም ሁኔታ ያማከለ እደሆን
@rahelrich2712
@rahelrich2712 Год назад
በጣም አመሰግናለው 🙏🙏🙏 ለሂወቴ ደወል ሰጠሃኝ ቆራጥ እንድሆን ረዳከኝ
@minteminte-xt7mp
@minteminte-xt7mp Год назад
እኔን አስታውሱኝ ነገ ትልቁ ሚሊየነር እኔ ነኝ
@minteminte-xt7mp
@minteminte-xt7mp Год назад
እኔን አስታውሱኝ ነገ ትልቁ ሚሊየነር እኔ ነኝ
@minteminte-xt7mp
@minteminte-xt7mp Год назад
እኔን አስታውሱኝ ነገ ትልቁ ሚሊየነር እኔ ነኝ
@minteminte-xt7mp
@minteminte-xt7mp Год назад
እኔን አስታውሱኝ ነገ ትልቁ ሚሊየነር እኔ ነኝ
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 2 года назад
የሚገርም ትምህረት ነዉ ወንድሜ እኔ ግን መወሰን አልችልም እየተቸገርኩኝ ነዉ የዉሳኔ ሰዉ መሆን እፈልጋለሁ
@messihiruy6775
@messihiruy6775 2 года назад
አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ያለህን የምታውቀውን ነው የምታካፍለን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መልካም አዲስ አመት
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni 2 года назад
ጥሩ መፅሃፍ ነው ግን አማርኛ ብቻ ነኝ ምችለው
@ፊርዶስyoutube
@ፊርዶስyoutube 2 года назад
አይቤ ማ ወሰደው በአላህ ንገሩኝ በአማርኛ አለ ወይ
@yenenehfasil1592
@yenenehfasil1592 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን በተለይ የመጽሐፍ ጥቆማው ሌላም ጊዜ ብታደርግ ጥሩ ነው
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 2 года назад
ውይይይይይይይ ስነ ወርቅ ምን ብየ ልንገርህ ቃላት የለኝም በጣም አመሰግናለሁ
@mihiretabera-pl5yg
@mihiretabera-pl5yg 8 месяцев назад
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው 🎉🎉🥰
@mammeumer4101
@mammeumer4101 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ትምህርትህ ሰውን በርግጥም ከተጠቀሙበት አሳምሮ ይቀይራል
@ThTh-x2k
@ThTh-x2k Месяц назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ggtechinfo3961
@ggtechinfo3961 2 года назад
ወንድማችን በርታልን
@elsanegia2985
@elsanegia2985 2 года назад
እባክህ ት/ት ሊከፈት ስለሆነ video ስራልን please
@tegstyashiy9343
@tegstyashiy9343 Год назад
Wow tedilenal aenta. Selasetin erjem edim yesiteke fetari
@sewasew1228
@sewasew1228 Год назад
Behiwota ashara yasekmtk sew nh btam new yemamsginh dgmo ergitnga ning ande kn agicheh beakl endemamsgnh
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ትልቅ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 2 года назад
እናመሠግናለን ወድማችን መልካም አዲሥ አመት ለሁላችንም የወሠነውን የምናሣካ ቆራጦች እንሁን 💪
@bertukansisay760
@bertukansisay760 2 года назад
በትክክል የእኔን ሂወትየምታወራ እስኪመስለኝ ድራስ ነው የም መሰጠው ተባረክ
@nuurmaa4110
@nuurmaa4110 2 года назад
ولله ما ارحت قلبي الله يبارك فيك يا دكتر
@niftalemabraha3235
@niftalemabraha3235 2 года назад
የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድህ ይጋባል አቅምህ እቅድ እዴት የሚለውን
Далее
እችላለው! በራስ መተማመን
14:16
Просмотров 253 тыс.
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 359 тыс.
አይምሮ ቀያሪ 10 ቃላት
22:54
Просмотров 349 тыс.