Тёмный

ወቅታዊ የኮንዶምኒየም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ መጋቢት 2016 Condominium price in Addis Ababa | Ethiopia @sadamTube 

sadam Tube
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 110   
@negasatamiru8457
@negasatamiru8457 6 месяцев назад
ፈላጊ ሲበዛ ዋጋ መቀነስ አለበት። ይሄ የአለም ኢኮኖሚክስ ፕሪንሲፕል ውስጥ አንዱ ነው። የኛ ሀገር በአብዛኛው ከአለም ከኢኮኖሚክስ ፕሪንሲፕል ውጪ ነው። በአለም ላይ ቤት ውድ ከሆነባቸው 3 ሀገራት ውስጥ ሀገራችን አለችበት። በዛ ላይ ኮንደሚኒየም ለመኖሪያነት ሳይሆን ሀብት ማካበቻ ሆኗል። ይሄ ሁሉ የሆነው ደሞ በስግብግብነት በተሞሉ ደላላዎች ነው። አሳፋሪ ነው።
@GililaAyele
@GililaAyele 6 месяцев назад
Betekekel bezu tetekamwoche delaloche nachew
@rebbybam230
@rebbybam230 2 месяца назад
Mengist condominiums makerayet enji meshet alneberebetm ,
@hirut7396
@hirut7396 6 месяцев назад
ለምታደሰን መረጃ እናመስግናለን ወንድማችን ❤❤
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
እኔም ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@berhanugutema9603
@berhanugutema9603 5 месяцев назад
ሺ ጊዜ አየር አለው ደጋግምህ የምትለው ለመሆኑ አየር ነው ወይስ ኮንደምንየም የምትሽጠው. ??
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 6 месяцев назад
JezakAllah khair.
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 месяцев назад
ጎበዝ ልጅ በርታ
@Tt-hf3cu
@Tt-hf3cu 6 месяцев назад
የካባዶ በጣም በቅናሽ አለኝ ገዢ ፈልግ
@Tt-hf3cu
@Tt-hf3cu 6 месяцев назад
ስልክህን
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
Merhaba
@zewariweyasu
@zewariweyasu 6 месяцев назад
እኒ ልግዛህ አስረዳኝ ስለቤቱ
@azeabadwa8221
@azeabadwa8221 6 месяцев назад
Selke
@MaserteDameta-e5t
@MaserteDameta-e5t 6 месяцев назад
Set,nawoe,????
@FghVcv
@FghVcv 6 месяцев назад
እየፈረሰ ግዙ ማለት አይከብድም ስላም ከሌለ ቤቱ በነፃ አልፈልግም
@SadamSadam-d9b
@SadamSadam-d9b 6 месяцев назад
Hey mashaa allah
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 6 месяцев назад
Thank you
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
You're welcome
@kedirabdulkadir208
@kedirabdulkadir208 6 месяцев назад
በርታ ጥሩ መረጃ
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
Thank you 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@beletetadesse6560
@beletetadesse6560 6 месяцев назад
ቦሌ ቡልብላ ባለ 3 መኝታ፣122 ካሬ፣ ያገባ ይኖርሀል?
@zufnea2955
@zufnea2955 6 месяцев назад
ይህስ አቅሜ አይችልም አንድ ምልየን ምናምን ካገኝህ እገዛለው
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 6 месяцев назад
ብር፡የለንም፡ቤታችን፡ፈርሶብን፡ህወት፡ጨልሞብናል፡
@MrTaddis
@MrTaddis 6 месяцев назад
ወያኔ አፈረሰው ?
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 6 месяцев назад
አይዞን እግዚአብሔር ኢሔን አረመኔ አገዛዝ ያፍርስልን
@mesayasert6703
@mesayasert6703 6 месяцев назад
ባለሁለት መኝታ ,46 ካሬ
@Zeyen427
@Zeyen427 6 месяцев назад
በዚህ ሰዓት ቤት ለምግዛት አላስብም. ኮንዶሚንየም እየፈረሰ እኮ ነው ለምን ግዙ ትላለህ? አዳሜ እያንዳነደሽ ብረሽን ብተቆጥቡ ጥሩ ነው ብዙ ሰው ቤት ገዘተው የሚያለቅሱ እንጂ የሚደሰቱ የሉም. እግዚአብሔር ይህን መንግስት ነቅሎ ካልጣለው የሰው ልጅ መኖር አልቻለም....
@newalrefik5168
@newalrefik5168 6 месяцев назад
46 km ? በጣም ውድ ነዉ
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 6 месяцев назад
ወሬ ከምታበዛ የቤቱ ዋጋ እንድህ አትልም እንዴ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 6 месяцев назад
አንተስ ወሬ ከማጣራት መጀመሪያ የተፃፈዉን ብታይስ ፍለፊት ተፅፎልህ የለ አጅብ
@abishubirru7182
@abishubirru7182 6 месяцев назад
ውድ ነው
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 6 месяцев назад
ላንድ ኮንዶሚኒየም ይሄንን ርእስ ይዘህ ትመጣለህ ።ቢያንስ ሶስት አራት አይነት ቤት ይዘህ ቅረብ።
@fantudubali9502
@fantudubali9502 6 месяцев назад
አዳማ ለይ አሰረም እንዴ ወንድም
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
እሰራለን 🙏♥️
@tinawolde9826
@tinawolde9826 6 месяцев назад
ሰሚት የሚከራይ ኮንደሚንየም ካለ በታቀረበልነ
@maraiamaa2209
@maraiamaa2209 6 месяцев назад
እለ እኔ ማውቀው
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
እኔም ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 3 месяца назад
ኮንደምንኤሙን ማየት እፈልጋለሁ ስልክ ስጠኝ እዛው ሰው አለኝ
@woinemulugeta815
@woinemulugeta815 6 месяцев назад
42 ካሬ ሆኖ ባለሁለት መኝታ የሚባል የለም
@birhanjommy
@birhanjommy 5 месяцев назад
lለምን ካሜራውን እጅግ ታንቀዠቅዣለህ? በዓይንህ እንደምታየው አይደለም፣ ስትቀርፅ ካሜራ በፍጥነት አይዞርም። ረጋ !! በጥሞና ለማሳየትና አትኩሮት እንዲያገኝ የምትፈልገውን ነገር ጠጋ አድርገህ ትንሽ ሰከንዶች እላዩ ላይ መቆየት አለብህ።
@ElasNegash-yi7tb
@ElasNegash-yi7tb 6 месяцев назад
ወደ ጀሞ በ3ሚልየን400ሺያበደ ቤት እለ ገበያውን እጣራ
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
Ok alegne enem eza
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 6 месяцев назад
አርእሥ እና ወሬ ብታሥተካክል ውሸት ጥሩ አደለም
@JdCell-wq7gb
@JdCell-wq7gb 3 месяца назад
❤❤❤❤
@sadamTube
@sadamTube 3 месяца назад
🙏🙏
@MemeNegashe
@MemeNegashe 6 месяцев назад
2.500 melyon ok
@Tgist.momo1
@Tgist.momo1 6 месяцев назад
ከነእቃዉነዉ እሚሸጠዉ
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
🙏♥️♥️
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
አለይደለም
@Ruta-m5p
@Ruta-m5p 6 месяцев назад
Sm mazor yjemr yhon wendme
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
tejemeral Thank you 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@michaelalem3845
@michaelalem3845 6 месяцев назад
ቆርቆሮ ባለ 32 እፈልጋለሁ ወንድሜ
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
መርሀባ አለን አናግሩን 0925960640 sadam
@ወላንሳወላንሳ-ተ6ዀ
@ወላንሳወላንሳ-ተ6ዀ 5 месяцев назад
ሸኖአምጣልኝ
@ወላንሳወላንሳ-ተ6ዀ
@ወላንሳወላንሳ-ተ6ዀ 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ወድሜ💓
@aminalooser8451
@aminalooser8451 6 месяцев назад
🎉🥰🥰🥰👍
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
Thank you 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 5 месяцев назад
Fake
@tegbarukefyalew
@tegbarukefyalew 6 месяцев назад
ርእስህን አስተካክል ካልሆነ ሰብስክራይቤን አነሳለው ሲጀመር ይህ ካሬ በ 3 ሚሊየን እየተሸጠ ነው አሁን ባለው ገበያ ገና ይቀንሳል
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
🙏🙏🙏
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 6 месяцев назад
ለምን ሠውን ታታልላላቹ ወደፊት ፈራሽ ነው ሸገር ሲቲ ስለሆነ ያበደ ሠው ካልሆነ ማንም የሚገዛ ያለ አይመስለኝም
@loveyourself2406
@loveyourself2406 6 месяцев назад
የልቤን ነገርክልኝ ።
@Zeyen427
@Zeyen427 6 месяцев назад
በጣም ሰውን ያጭበረብራሉ
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 6 месяцев назад
😂😂😂😂አንተ ተስፋ ስለቆረጥክ ሌላውን ለማስቆረጥ ነው አይቻልም ። እራስክ እዛው ሲዖል 🔥🔥ግባ 😂😂😂😂
@loveyourself2406
@loveyourself2406 6 месяцев назад
@@IvaTaiwan በጣም ጥሩ መልስ ነው ተስፋ የሚያስቆርጥ መሆኑ አንተ ራስህ መሠከርክ ኪኪኪኪኪኪ።
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 3 месяца назад
አይፈርስም አንቺ ግን ለመግዛት አቅምሽ አይፈቅድም ደሀ ነሽና😢😢😢
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 6 месяцев назад
የራስህን ማስታወቂያ ለማሳየት በተሳሳተ ርዕስ ስለቀረብ ብቻ አስጠላየኝ::
@Addistube778
@Addistube778 6 месяцев назад
ምን አይነት ተሸተሽ ነህ ለካሬ 100,000 አንዲት ቤት አቅርበህ ትንተሸተሻለህ እንዴ?
@Addistube778
@Addistube778 6 месяцев назад
2,400,000 enough
@kedjatube9725
@kedjatube9725 6 месяцев назад
እስኪ ወንድም ኮዬ ፈጬ ታሳየናለክ
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
እኔም ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@fekadiedegie3822
@fekadiedegie3822 6 месяцев назад
46ካሬ እረ በጣም ውድ ነው
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 3 месяца назад
ሰልክህ
@sadamTube
@sadamTube 3 месяца назад
0914178817 sadam online market
@firehiywotmenat
@firehiywotmenat 3 месяца назад
የት ነዉ ቤት የቀነሰው አረ ፈጣሪን ፍራ 10% የጠቅላላ ዋጋ እንደቀነሰ እያረጋቹ የምታወሩ ጤና የላችሁም እንዴ
@romichoromicho8036
@romichoromicho8036 6 месяцев назад
ሰላም ወድም ለንግድ እፈልግ ነበር ከናተ ወስጄ ለመሸጥ ልትሰሩልኝ ትችላላችሁ በተመጣጣኝ ዋጋ????
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
ሰላም ይቻላል ያናግሩን 0925960640
@txoop6048
@txoop6048 6 месяцев назад
ዋጋው ብዙ ነው ሶስት ያበቃል
@sadamhussen1339
@sadamhussen1339 6 месяцев назад
3 studio 31 kare ale 2.8 jemero
@FaizaAhmed-r9i
@FaizaAhmed-r9i 3 месяца назад
ኮዶምዮ ሳይሆን ሌላቤት ካለ አነስተኛ ብር ተንሸ ቤት ካልአሳዉቀኝ አዲሰ አባ
@yirgalemgebrhiwet9347
@yirgalemgebrhiwet9347 Месяц назад
Kojo newu
@sadamTube
@sadamTube Месяц назад
Thank you
@emyahmed8804
@emyahmed8804 6 месяцев назад
በላሁላት ማኛታ ቤት ኮዬ ወይ አጀባ
@seadi143
@seadi143 5 месяцев назад
እኔምለው ኮንዶሚኒየም እና አፓርታማ በምን ነው ልዩነቱ? አስረዱኝ ስለማላውቅ ነው
@hirut7396
@hirut7396 6 месяцев назад
መጂሊሶቹ ሲያምሩ ❤ሶፍ የለህም
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
Thank you ሶፋ አለ
@IvaTaiwan
@IvaTaiwan 6 месяцев назад
በርታ ጎበዝ ልጅ
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 6 месяцев назад
4ሚልየን😅😅
@wegayehunegese
@wegayehunegese 6 месяцев назад
ባለሁለት መኝታ?
@حياهبوبا
@حياهبوبا 6 месяцев назад
የት ጠፋህ
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
አለሁ shukren🙏
@tesfayegenbaw7421
@tesfayegenbaw7421 5 месяцев назад
የራስህ ነውዴ እንዲህ ያሶደድከው
@mesaymesay3689
@mesaymesay3689 4 месяца назад
ዋትሳፕ የለህም
@asayehegnbeyenelemma
@asayehegnbeyenelemma 6 месяцев назад
yete sefer nw ayate tafo wagasite nw
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
Addis ababa naw
@TilahunHailu
@TilahunHailu 2 месяца назад
3m sibeza ahun man yigezal
@ወላንሳወላንሳ-ተ6ዀ
@ወላንሳወላንሳ-ተ6ዀ 5 месяцев назад
ሹክ በለኝ
@meserettilahun9929
@meserettilahun9929 6 месяцев назад
Wedget yemefrse bate slwhona new yebalale manne enmne megzte benflgme emnat atane
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 6 месяцев назад
ወንድም ሳዳምየ በዝህም መጣሁ🎉🎉🎉🎉🎉በርታልኝ የኔ መልካም
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
Thank you 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@MemeNegashe
@MemeNegashe 6 месяцев назад
Wedi nw 46 kari
@SaraAl-d3q
@SaraAl-d3q 6 месяцев назад
Jima layi aseram wondime
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
Ok next time insha allah
@GililaAyele
@GililaAyele 6 месяцев назад
Wednaw
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 6 месяцев назад
❤❤🎉🎉🎉🎉
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
እኔም ስለምትከታተሉኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@asnakechbeyene8026
@asnakechbeyene8026 6 месяцев назад
Thank you❤❤❤😂😂😂
@sadamTube
@sadamTube 6 месяцев назад
You're welcome 😊
Далее
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 3 млн