Тёмный

የቤት ሽያጭ የስም ዝውውር ክፍያ ዝርዝር አሰራር ማብራሪያ |property tax Addis Ababa house information|የአሹራ ክፍያ|አዲስ መመሪያ 

hani tube አካውንቲንግ አስተማሪ
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 62 тыс.
50% 1

በዚህ ቪድዮ የቤት ሽያጭ በሚፈጸምበት ወቅት ገዥውየሚከፍለው የአሹራ ክፍያ አሰራር በዝርዝር በምሳሌ ተብራርቱዋል።
የኮንዶምንየም የቤት ሽያጭ በሚከናወንበት ወቅት የሚከፈለው የስም ዝውውር የቤት ተመን ማሻሻያ በማድረግ አዲስ አስራር መጋቢት/2016 ወጥቱዋል።
#የቤትግብር #ኮንዶሚኒየም #Ethiopia
Join this channel to get access to perks:
/ @hanitubeaccounting
Subscribe my RU-vid Channel- / @hanitubeaccounting
Facebook- / haniaccounting
Telegram channel-t.me/hanitube

Опубликовано:

 

2 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@user-jc2rb6ff7o
@user-jc2rb6ff7o 2 месяца назад
ችግራችን የቦታውን ደረጃ ማወቅ አልቻልንም
@user-ju7fy3lu4e
@user-ju7fy3lu4e 27 дней назад
መረጃህ በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ግን ለአዲስ አበባ ብቻ ነው ? ወይስ ለክልል ጭምር ነው አመሰግናለሁ
@shitinegash
@shitinegash 2 месяца назад
በጣም አመሰግናለው።በጣም ጠቃሚና በተለይ አካውንታንቶችን በቀላሉ የሚጠቅማቸውን እውቀትን እየሰጠህ ነው። በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sahlemariam.D
@Sahlemariam.D 2 месяца назад
Short and precise. V. Good! Thanks!
@MaMarbager
@MaMarbager 2 месяца назад
Great job, i like your approach, easy and clear. Thank you.
@thefinanceethio
@thefinanceethio 2 месяца назад
በጣም እናመሠግናለን። እንዲህ በየጊዜው የሚወጡ ህጎችን ማብራሪያ መስጠት ይቀጥል።🙏🙏
@user-pr7mk8fr2y
@user-pr7mk8fr2y 2 месяца назад
betame enamesegnalen you are wonderful man
@woinharegsolomonkebede8462
@woinharegsolomonkebede8462 2 месяца назад
ወንድሜ የቦታውን ደረጃ በምን ማወቅ ይቻላል
@user-fr4gu4pp6k
@user-fr4gu4pp6k 2 месяца назад
Thanks
@binyamwolde5162
@binyamwolde5162 2 месяца назад
የአፓርታማ አና የሌሎቹንም መረጃ ብትነግረን 🙏🙏🙏
@TechnoAfrique
@TechnoAfrique 2 месяца назад
ፖሮፖርሽን ካርታ ያለው በግቢው ውስጥ የቀበሌ ቤቶች ያሉት የግልቤት በተጨባጭ በሽያጭ እጅግ ዝቅተኛ ሆኖ ሳለ በስም ማዞር ተመን ላይ ለብቻ ጊቢ ካለው እኩል ተመን መውጣቱ ፍትሓዊ አይደለም ቤቱ ያረፈበት ስፋት +ከቦታው ስፋት ጋር ሲሰላ በጣም ከፍተኛ ነው አሁንም ሊስተካከል ይገባል
@eyobabraham6921
@eyobabraham6921 2 месяца назад
Great ❤❤❤
@HiwiGid
@HiwiGid 2 месяца назад
የቦታው ደረጃ ማለት?
@mekdesabera1101
@mekdesabera1101 2 месяца назад
ባል ሲሞት ስም ለማዞር የሚደረገው መንገድም በዚ ካልኩሌሽን ነው እሚሰራው?
@Tsss646
@Tsss646 Месяц назад
እናመሰግናለን በጣምግልፅ ነው:: ግን 6% ነው ወይስ 4% የአሹራ ክፍያ? 🙏
@user-cb3ph6bs2r
@user-cb3ph6bs2r 2 месяца назад
fantastic expression
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 2 месяца назад
Thanks again
@tesfayefetene9073
@tesfayefetene9073 2 месяца назад
ወንድሜ ሀያት ጣፎ ደረጃ ስንት ነው በታችኛው ልዪ ስሙ መናፈሻ
@user-jc2rb6ff7o
@user-jc2rb6ff7o 2 месяца назад
የአባዶ የቦታው ደረጃ ስንት ነው ጥሩ መረጃ ነበር ነገር ግን የቦታው ደረጃ በምን እንወቅ እባክ ንገረን
@DennbiSeniy
@DennbiSeniy 2 месяца назад
ጥር መረጃነው።ወንድማ።ከልብ አመስግናለሁ።በድንብነውያብራራህዉ።ቤቴን ስገዛ።ሽሽልሚት አለህ።ክበርልኝ።
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 2 месяца назад
❤አመሰግናለሁ 🎁😂😂እጠብቃለሁ ተሳክቶ እንደምሸለም
@solilul879
@solilul879 2 месяца назад
ወንድማችን በቅድሚያ እጅግ እናመሰግናለን ከኮደምንየም ውጭ ያሉ ቤቶችስ ይሄው አሰራር ነው?የቦታዉን ደረጃስ እንዴት ማወቅ እንቻላለን! !!?
@mudaykitchen3368
@mudaykitchen3368 2 месяца назад
Selam like sbu
@seadeyoutube9987
@seadeyoutube9987 26 дней назад
በናትህ መልስልኘ ማህበር ነበረኘ እና በሠው ስም ነው ያለው ወደኔ ለማዞር ስንትብር ይፈጃል
@user-dd3bv4yh4h
@user-dd3bv4yh4h 2 месяца назад
🎉
@mulatukelta6193
@mulatukelta6193 День назад
IS THIS WORK, WERE EVER IN ETHIOPIA????, WOLAITA SODD?
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 2 месяца назад
Zelzihe seme lemazewawer kensual malet new??
@NigussieWoldekidan-zy6qo
@NigussieWoldekidan-zy6qo 2 месяца назад
የቦታውን ድርጅት 1 234እንዴት መለየት ይችላል?
@user-ju7fy3lu4e
@user-ju7fy3lu4e 27 дней назад
8:03
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 2 месяца назад
Apartamentem waga yekensal???
@bezawitmoges9992
@bezawitmoges9992 2 месяца назад
የቦታው ደረጃ በምን እና እንዴት ማወቅ እንችላለን ???????
@adinshiferaw9291
@adinshiferaw9291 2 месяца назад
የቦታው ደረጃ እንዴት ይታወቃል?
@user-sw6tn5hk2h
@user-sw6tn5hk2h 2 месяца назад
እናመሠግናለን።የG+3 የመኖሪያ ህንፃ ብትሠራልን።የመሥሪያ ዋጋና የመሸጫ ዋጋ ስለሚል ማብራሪያ ብትሰጥ። ሀ=(ለ*ሐ)+(መ*ሠ)
@GirmaNegussie-kc2fg
@GirmaNegussie-kc2fg 2 месяца назад
የቦታዎችን ወይም ሰፈሮች ደረጃ ልጥፍልን አመሰግናለሁ
@alexwmariam6727
@alexwmariam6727 2 месяца назад
ይቅርታ ኮንዶምንየም ስጦታ ከሆነ ህጉ ምን ይላል ? ክፍያዉስ ምንድን ነዉ
@tarekegnmekuria-gq7nr
@tarekegnmekuria-gq7nr 2 месяца назад
Derejawn endet new yemnawkew?
@user-pc8fp3jd6s
@user-pc8fp3jd6s 2 месяца назад
እኔ አልግባኝም 42ካሬ ስንት ይበቃል ስም ለማዞር
@mariamm-rj2wh
@mariamm-rj2wh 8 дней назад
Kartawlaye ale
@user-tp2wf5os5w
@user-tp2wf5os5w 2 месяца назад
ኰኮየ 10/90
@emukasa7979
@emukasa7979 2 месяца назад
አገራችን ላይ ለምንድነው በአዲስ አበባም በአዲስ አበባ ዙራያም ባለ የቤትም ሆነ የተሸከርካሮ ሽያጭና ግዢ ሰም ዝውውር ለመደረግ ያለውን ማነቆ ጭራሽ አገልግሎት መገኘት ያለተቻለባቸውን ሁሉ ከተሞች በአግባቡ አሁን በምትናገሩት ቢተገበሩ አገራችን የገነዘብ እጠረት በቀላሉ ታቃልሉ ነበረ የጠፋው እኮ ተግባር ነው የሚያሰተነግድጠፍቶ ፋየል ይዞ የምዞር ባለመበት ሰነቱ በየቢሮ ሲመላለስ ሰም ለማዞር ሰነት አዋጅ አየተደረገ ቢሮው ላይ ግን ተግባር ሳይፈፀም አመታት ለመቆጠር ህዝብ ተገዶአል ስነቶች ፋይል ይዘውሲመላለሱ የገዙትን ነበረት ሰም ለማዞር ቢሮከራሲው መጎተት ሰነቱን ባለንበረት በብሰጭት በግፊት በስኳር የሞቱ ልጆች ፋየል ይዘወ ሌላ ስቃይ አሰኪ አነግዲህ ተግባር ላይ ከዋለ ጥሩ ነው
@yirgalemtesfaye8543
@yirgalemtesfaye8543 2 месяца назад
የኔ ወንድም በስጦታ የተገኘ መኖሪያ ቤት ካርታ ለማዘዋወር ምን ያህል ክፍያ እንዳለው ስለ ፕሮሱም ማብራሪያ ብትሰጠን ።
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 2 месяца назад
ተመሳሳይ ነው አሰራሩ
@habtamuabebaw6714
@habtamuabebaw6714 17 дней назад
ለወራሸነትሰ ምን ያህል ነው ክፊያው
Далее
Этот Малыш Маленький Гений 👏
00:25