Тёмный
No video :(

ወተት የማንጠጣበት አሳማኝ ምክንያቶች 

Ethio Family Tube
Подписаться 202 тыс.
Просмотров 101 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 462   
@naserweday9319
@naserweday9319 Год назад
በጣም ይገርማል እኔ በህይወት እያለሁ ከወተት ተለይቼ አላውቅም ጠዋት አንድ በርጭቆ ማታ አንድ ብርጭቆ ነው የምጠጣው - እኔ አሁን እድሜዬ 55 አመት ነው በህይወቴ እንኳን ህመም አንድም ቀን የራስ ምታት ፓናዶል ውጬ አላውቅም እስፖርተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህ - ሌላው ደግሞ አንድ ቀን አንድ ጓደኛዬ አጥንቴ ያመኛል ብሎ ክሊኒክ ሄደ ከዚያ ዶክተሩ አጥትህ ሳስቷል ወተት አትጠጣም እንዴ አለው - ከዚያ ዶክተር በቀን አንድ ብርጭቆ መጠጣት አለብህ አለው ።
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Год назад
እኔም ሰላም ነኝ 48 አምቴ ነው ስጋ ነገር አይመቸኝም ወተት በአብሽ አሁን ድሞ ኮሰረት አርጌ እጠጣለሁ እንግዲህ እስከአሁን ስላም ነኝ
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Год назад
እኔ ወተት አንድም ቀን ጥጥቼ አላውቅም ግን እስካሁን ደህና ነኝ አልሃምድሊላህ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Год назад
@@rozaroza4288 ተበድለሻል
@rozaroza4288
@rozaroza4288 Год назад
@@user-qs1wf1bl3w ስማቸው እኮ ለጤና ጠንቅ ነው ተባለ ስለዚህ ባለመጠጣቴ እድለኛ ነኝ ማለት ነው ክክክክክ
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w Год назад
@@rozaroza4288 የኔ እህት ለጤና ጠንቅ እራብ ነው ችግር ማጣት ስትመገቢው ስትጠጪው የማረብሽሽ ከሆነ ሀይማኖት የማይከለክላቸው ምግቦች መጠጦች በልኩ መውሰድ ነው ለምሳሌ እኔ ምንም የስጋ ዘር አልመገብም ምክንያቱም ያመኛል
@saedaabdy4397
@saedaabdy4397 Год назад
የሚገርምህ ወተት እየጠጣሁ ነው የሰማውህ!! እድሜ ልካችንን እየጠጣን ነው ያደግነው ይኸው 40 አመት አለፈኝ ምንም በሽታ የለብኝም ።
@deehope9477
@deehope9477 Год назад
Lol me too!! Anyways, what About plant based milk?? Can I use it for my coffee & cereal? What is your opinion please? Thank!😊
@zenatmohammad8946
@zenatmohammad8946 Год назад
ትክክል
@mitkusilesh
@mitkusilesh Месяц назад
ልክ ነው ከምግብ ሁሉ ለእኔ ወተት ልዩ ነው ።ተመግቤው ምቾትን በመስጠት ወደር የሌለው እና ሁሌም የማይሰለቸኝ እና የምናፍቀው ነው
@Addistoday
@Addistoday Год назад
ትክክል lactos(የወተት ስኳር),fructose(የፍራፍሬ ስኳር), glucose(ከስኳር ;ከማር;) የሚገኙ ስኳሮች አይመከሩም በነገራችን ላይ ጁስ መጠጣትም በተለይ ጣፍጭ አይመከርም; እርጎ ግን በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ወተትስኳሩ በፈርመንቴሽን ምክንያት ይጠፍል! ወተት መጠጣት ፈስ ነው ትርፉ ! ካልሽየም ከተለያየ ምግቦች ስለሚገኝ ወተትን መተው ጥሩ ነው! ወተት ብቻ ሳይሆን ጣፍጭ ነገሮች ለካንሰር ሴል ምግብ ስለሆነ ቢተው ይመከራል! ከሁሉም በላይ በቀን ውስጥ 8 ሰአታት መፆም ለጤና መፍትሄ ሆኗል!
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Год назад
እናመሰግናለን
@afeworkg2684
@afeworkg2684 Год назад
መጀመሪያ ስለ ሰጠኸዉ መረጃ አመሰግናለሁ. ብዙ ዓይነት ጥናቶች ተደርገዋል. አንዱ ብላ ዛሬ ሌላዉ አዲሰ አጥኚ ይመጣና አትብሉ ይላል. ለእኔ እነደገባኝ ይህ ሁሉ ጥናት ለገንዘብ ማግኛና ለዝና ይመስለኛል ነዉ ደግሞ. አንተ ከአጥኝዎች ያነበብከዉን አጋርተሃል ጥሩ ነዉ. መፍቴሄዉን ወይም የሚተካዉን አልገለጽክም. ችግር የለም አጥኚወቹ አልጻፉት ይሆናል አይገርመኝም! እኔ ከብዙ ልምድ የደረስኩበትና የጠቀመኝ የኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ሕግና ስነስርአት መከተል ስጀምር ሁሉ ተስተካከለ. ጾም ጸሎት ስግደት ንስሃ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋዉንና ደሙን መቀበል ከምታገኘዉ ከመቶ አሥሩን መክፈል ይህን ማድረግ ሙሉ በሙሉ ጤንነት ይሰጣል. በእግዚአብሔር ሰም እመክራችኻለሁ. ምንም side effect የለዉም አመሰግናለሁ.
@Jobhabesh
@Jobhabesh Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 እሺ ከዛስ ኣቤት መቀባጠር ይህስ የምን ውጤት ይሆን
@emihaile1626
@emihaile1626 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማል መልስ ለሁሉም
@eritreanpatriot1892
@eritreanpatriot1892 Год назад
Betikikl, tinish kiytew demo yewetet tikmochu blew yimetalu hulum letikmu new
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Год назад
አስተዋይ ሰው ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል ከተመቸህ ገንዘብህ አድርገው ካልተመቸህ ወተትህን በደንብ ጠጣ
@kedanfantahun7334
@kedanfantahun7334 Год назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልኝ እኔ ከልጂነቴ ጀምሬ እሔው 34 አመቴ ነው ከወተት ተለይቸ አላቅም ምንም በጤናየ እከን የለብኝም እናም ገለፃክን ወድጂዎለሁ ዎናው እምነት ላይ ብቁ ከሆንን ሁሉም ይሸነፋል።
@abrehaabreha1222
@abrehaabreha1222 Год назад
ግዜ ሳገኝ አንድ ብአንድ ካልከው ሁሉ ይተሳሳተ ብየ የማምንባቸው ሁሉ በማስረጃ መልስ ለመስጠት እሞክራለሁ። ለአሁን ግን ወተት በብዛት የሚያመርቱትና የሚጠጡ ሰዎች የአጥንት ስብራት በብዛት እንደሚያጋጥማቸው ነው የተናገርከው። ካልሴም(calcium) ሰውነታችን እንዴት እንደሚጠቀምበት ትንሽ ፍንጭ አልሰጠህም ምናልባት አላነበብክም ብየ እገምታሎህ ምክኒያቱም ስለ ካልሴም ተናግረህ ሰውነታችን እንዴት እንደሚጠቀምት ሳትናገር ማለፍ ንግግሮችህ ጎድሎ ያደርገዋል በስተመጨረሻም ድምዳሜህ ስህተት ይሆናል። የሄውልህ ካልሴ ከተለያዩ ምግቦች ሰውነታችን ከገባ ቡሃላ ከፀሐይ ብርሃን ብምናገኘው ቫይታሚን ዲ(vitamin D) አማካኝነት ሰውነታችን ይጠቀምበታል አጥንታችንም የጠነክራል(Calcium is absorbed in the presence of Vitamin D. In the absence of vitamin D calcium is wasted)። እነኝህ በአውሮጳ ስካናደቪያን ባጠቃላይ በሰሜኑ ክፍለ ዓለም(northern hemispher) የእጥንት ስብራት ካጋጠማችው የቫይታሚን ዲ እጥረት እንጂ የካልሴም ብዛት ሆኖም አያውቅም ለወደፊትም ኣይሆንም።
@amansintayew5020
@amansintayew5020 Год назад
ወንድሜ እኔ ወተትን አቁሙ ስትል ግራ ገብቶኝ ነበር በኃላ ግን ሙሉ ለሙሉ አቆምኩኝ በቡና እንኳን መጠጣት አቆምኩኝ እናም ብዙ ችግሮች ለቀውኛል ተባረክልን ብዙ ሰዎች ስንነግራቸው ማመን አይፈልጉም በማስረጃ ስላቀረብክልን ጌታ ይባርክህ
@etualemseged819
@etualemseged819 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነውና ፡እጠቀምበታለሁ በመፀሀፍ ቅዱስም ጳውሎስ እንደ ህፃን የሚያስፈልጋችሁ ወተት እንጂ ጠንካራ ምግብ አይደለም በማለት በእምነት ላላደጉ ክርስቲያኖች እንደ ምሳሌ ተጠቅሞበታል ወተት ለህፃን መሆኑን ። ዕብ 5፥12-13
@mimikelly9156
@mimikelly9156 Год назад
በአንተ ትምህርት ተጠቅሚያከሁ ተባረክ ያብዛልህ🙏🏽
@hailegedlu3725
@hailegedlu3725 Год назад
ላለፉት 15 ዓመታትና በላይ በዬቀኑ ጠዋት (ከፄም ቀ ውጭ) የተፈላ ወተት በማር እጠጣለሁ፣ግን ሙሉ ጤነኛ ነኝ።አንተ ያልካቸው ህመሞችም አንዱም ምልክት አይታይብኝም።
@EthioFamilyTube
@EthioFamilyTube Год назад
ዋናው ጤና መሆኖ ነው ዛሬ አለመታመም ግን ጤነኝነት አይደለም
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 Год назад
የሚገርም ትምህርት ነው እኔ ወተት ነክ ነገሮች ስጠቀም ውስጤ ይረበሻጠል ይሄ የሆነው ኢሮፕ ከመጣው ወተቱ አልተመቸኝም ከ15 አመት በላይ ሆነኝ ካቆምኩ ምንም የጤና ችግር አላጋጠመኘም አገር ቤትም እያለው ብዙ አልጠጣውም እኔ ሰላም ነኝ
@tamenemekonnen2404
@tamenemekonnen2404 Год назад
አንተ ወተቱ ያልተመቸህ እናንተጋ ፕሮቲን እየጨመሩበት ነው
@hanayared2222
@hanayared2222 Год назад
ያንተን ትምህርት የመስማት እድል ያገኜ ሰው ተፈወስ ያለው ነው።ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው።
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Год назад
ስለ ወተቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ገላገልከን ሰላም አገኘሁ
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 Год назад
እናመሰግናለን 👍👌🌹በጣም ጠቃሚ ትምህርት ወንድም
@yeabeyifa4536
@yeabeyifa4536 Год назад
የጤናችን ጠንቅማ ወተት ሳይሆን መተት ነው ።
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 Год назад
ያልታደልን ህዝቦች እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃ እንዳንሰማ የሚያደርገን ምን ይሆን ይሄኔ እንቶ ፈንቶ ቢሆን ኖሮ የሚያየው ሰው ብዛቱ።ለማንኛውም እናመሰግናለን ሰብስክረይብ አድርጌለው ያንስብካል።
@ummasudcoha8466
@ummasudcoha8466 Год назад
በትክክል ወድም እኔ ክጨጎራ ! ያጀት ቁስልት ለ 1አመት ተስቃይቸ ነበር ወተት ስተው ሰላም ሆንኩ አልሀምዱሊላህ 👍👍👍
@sdgsfg1592
@sdgsfg1592 Год назад
አወ. ትክክል አባቴ. ሥትአመት. ሆነው. አይነካም ጉበት. ታሞ. ደሴ. ሆሲቢታል ሄዶ ውተት. እዳትነካ. ሲባል. አይነካም በርታ. እነመስግነለን
@user-qs7zd1so1g
@user-qs7zd1so1g Год назад
በጣም እናመሰግናለን ስለ ትምህርት ወንድማችን እግዚአብሔርን አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን በመጀመሪያ ወተት ለጤንነት ጥሩ ነው ሲባል ነው የምናቀው እኔ ለረጅም ጊዜ ያለ ወተት መቀመጧን አልችልም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@samrigatsh3918
@samrigatsh3918 Год назад
ወየው ልጆቼ ወተት ከቤቴ አይጠፋም ነበር ጥሩ ትምህርት ሰጠኸን ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@amsalegeleta3788
@amsalegeleta3788 Год назад
1
@mekilitdxb7540
@mekilitdxb7540 Год назад
በተለይ እኔ ያለወተት ዉሎ ማደር አልችልም ነበር ከልጅነቴ ጀምሮ አሁን ሀምሳዎችን ፶ ልደፍን ትንሽ ነዉ የቀረኝ ያልካቸዉ የጤና መታዎኮች እየመጡብኝ ነዉ ስለዝህ ወተትን ላቆም እገደዳለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ 🙏🙏🙏
@chaltudasa761
@chaltudasa761 Год назад
ይህን ማመን በጣም ይከብዳል ከጥንት ጀምሮ ስለ ወተት ጡሩነት ስነገራን ነው የኖርነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
ተባረክ ዘርህ ይለምልም ።
@kukutsione8246
@kukutsione8246 Год назад
ከይቅርታ ጋር ስትሰራ አታርዝመው ሰለሚሰለቸን አንከፍተውም
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Год назад
መውጣት ይቻላል ሁሉንምመወከል አይቻልም እማይሰለቸን አለን
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Год назад
ትምህርት አይሰለቸንም ዉልቅ ማለት ትችያለሸ።
@lemawakayo4319
@lemawakayo4319 Год назад
እኔ እስከማውቀው በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደ ወተት ፡ያለ ለሰውና፡ለእንስት ጤና፡እጅግ፡ጠቃሚ፡ንጥረ፡ነገሮችን፡የያዜ ምግብ፡ክፍል፡የሆኔውን፡ስትቃወም፡አታፍርም? በርካታ፡ቤተሴቦቼ ወተት፡ተጠቃሚዎች፡ናቸው፡ዕድሜ ልካቸው፡ጤኔኞችና፡ብርቱዎች፡ናቸውና፡ሰውን፡አታሳስት!!
@kassahundebele4898
@kassahundebele4898 Год назад
ወንድሜ ምን እያልክ ነው በጤናህ ነው ???
@hayatmohammedali2932
@hayatmohammedali2932 Год назад
እናመሰግናለን ወንድም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
@meazateklegirgis6316
@meazateklegirgis6316 Год назад
Wow, Amazing program you did really thanks Am one of the most milk dependent people but i will be considered it for the rest of my lifetime. Thanks God blessed you
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 Год назад
ወድማችን በጣም እናመሰግናለን 👍👍👍
@zenebechtelila4883
@zenebechtelila4883 Год назад
ሰላም ወንድማችን ታሜ በሚገርም ሁኔታ የአንተን ትምህርት ተጠቃሚ ነኝ፡፡ አንተ እግዚአብሔር ያስነሳል ድንቅ ወንድማችን ነህ ፡፡ ተባረክ ለብዙዎችም እየነገርኩኝ ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡ እድሜና ጤና ይስጥህ፣ ክፉ አይንካህ
@antoleonessa6583
@antoleonessa6583 Год назад
Amesgnalw tru mekr new geta yimesgen ytebken ysman yawtan amen 🙏🏼💚💛❤🙏🏼💚🤍❤🖐🙏🏼Roma ❣
@zenitube4006
@zenitube4006 Год назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በትምህርትህ ተጠቅሜበታለሁ በርታ ወንድሜ
@hanaini
@hanaini Год назад
በጣም ትክክል ነህ። Dr. Sebuም እንዳንተ ነው የሚያስተምረን።
@sur3432
@sur3432 Год назад
አመሰግናለሁ ከአንተ ፕሮግራም ብዙ በሽታ ድኞለሁ ለምሳሌ ቲማቲም ስንዴ የዶሮ ስጋ ሳቆም በጣም ለውጥ አይቻለሁ አመሰግናለሁ
@askalehabtemariam442
@askalehabtemariam442 Год назад
እረ ተው ወተት ጤና ነው አትክልት በሊታዎች (vegetarians)ሥጋ አትብሉ ይላሉ ሁሉም የየራሱን የሚያወራበትን ያለውን ለማሳመን የሚደክምበት ዘመን ነው የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ ሁሉ በመጠን ይሁን ይላል ከመጠን ያለፈ ነገር ሁሉ በሽታ ነው ካንሰርን ጨምሮ ቁንጽል ሀሳብ ይዘህ ባትመጣ ጥሩ ነው። ዋናው የወተት ምርትን ለማሳደግ ሆርሞንና አንቲ ባዮቲክስ (antibiotics)የተወጉ ላሞች ወተት ከሆነ የከፋ ችግር ሳይሆን እንደ አለርጂክ ያለ ነገር እንዳንድ ሰዎችን ሊያስቸግር ይችል ይሆናል ይህ ሲከሰት ደግሞ ማቆም ይቻላል በተቀረ የእናታችንን ጡት ከጣልንበት ከ65 አመት ጀምሮ ፀሐዬ ውጭ ውጭ ማርና ወተት እንድትሰጪ እያልን ጠዋት ጠዋት ስንጠጣ ኖረናል ዋናው እስቲ ወተቱ ይገኝ የዘመኑን conspiracy ወደ ጎን ተወው አንድ ግሩፕ ያወራውን አትስማ ለሌላም ባታካፍል ጥሩ ነው ። የካንሰርን መነሻውንም ሆነ ትክክለኛ መድሀኒቱን ለማወቅ ገና እያደከመ ያለ ጉዳይ ነውና ወተት በመጠጣት ባለ መጠጣት አይደለም ሳትፈራ ዝም ብለህ ወተትህን ጠጣና አጥንትህን ታደግ ወንድሜ። ተባረክ
@ageanbessa6071
@ageanbessa6071 Год назад
በጣም የሚገርም ነዉ እነ በጣም ነበር የሚወደዉና ችግር ዉስጥ ነበርኩ ከንግዲህ ግን ወተት፡ ቅቤ፡ እርጎ ኣቆምኩኝ ተባረክልኝ፡፡
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 Год назад
ሰላም ወንድምማችን እንኳን ደህና መጣህ!ፀጋውን ያብዛልክ 🙏👍👍 እናመስግናለን 🙏
@raniashemsedin7718
@raniashemsedin7718 Год назад
ያዉ ለጤና ለሰወነት ለመፈስ ጤናማ መሆን ከፈለጋችሁ እስፓርት ስሩ ምግብ ምረጡ በቀን አዴ ብሉ ሳክስ ነዉ መፋትሆዉ ሰኞና ሀሙስ ፁሙ መልካም ሁኑ አለቀ ፈጣሪ ለኛ የሰራዉ እድንጠቀምነዉ ተዉ ያለንን እየተዉን
@halima6236
@halima6236 Год назад
ይመችሽ
@raniashemsedin7718
@raniashemsedin7718 Год назад
ሰዉዬ ሰዉ እሚያሳምመዉ መጥፎ አሳቡ ነዉ እኔ በጣም ቡዙ ሰዉ አቃለዉ ወተት መጣት ሲያዩ እሚያማቸዉ ግን እደማንኛዉም ሸዉ ታመዉ የሞቱ እዉነቱን ልገርህ የኔ ሴት አያቴ የመጀመሪያዉ ጣሊያን ሲመጣ በደብ አቃለዉ ትላለች 1 አመቷነዉ ከሞተች ወዱ አያቴ ወላሂ 130 ይሆነዋል ከሞተ 1ወሩነዉ ሲሞት እያወቀ ከደጅ ቤት አየታራመደ እያየ እርሻ እየጠበቀ ነዉ የሞተዉ አየህ ወተት ካልስማማህ ሆድህ ችግር አለበት ባይሆን መጠጥ አጠጡ
@linakebede5645
@linakebede5645 Год назад
ወይኔ ወይኔ እኔ ባሁን ሰዓት ያጥንትህመም ተጠቂ ነኝ በፊት ወተት መጠጣት ከጀመርኩ ጀምሮ ነው ጤናዬ የተዛባው አሁን ገባኝ አንተ የዘረዘርካቸው በሺታ ሁሉ አለብኝ እግዚዎ ከነገ ጀም ሬ አቆማለው አመስግናለውኝ ::
@abdellasaeed9053
@abdellasaeed9053 Год назад
እንስሳቶች እራሳቸው በአጥንት ጥንካሬያቸው ከሰው በላይ ነው ግን እንደተወለዱ እንጂ ወተት አይጠጡም።ይህ ብቻ ጠሩ መረጃ ነው።
@haylmaryamhayle7971
@haylmaryamhayle7971 Год назад
‹‹ሰላም ሰላም ወንድሜ በጣም ነዉ የምናመሰግንህ ሰለሁሉም ነግር በጣም ነዉ የምናመሰግንህ ሁሉም እንዳንተ መልካም ነገር ቢሰራ ጥሩ ነዉ ፡፡ ትምህርትህን እያንዳንዱን ምትለቃቸዉን ነገር እከታተላለዉ አሁን ደሞ ጥያቄ መጠየቅ አፈልጋለዉ እናም በዚህ ዙሪያ በትሰራልን መለካም ፍቃድህን እሻለሁ፡፡ 1.በግንኙነት ወቅት ቶሎ የመጨረስ ችግር እና መፈትሄወቹን በትሰራልን የብዙ ሰዉ ጥያቄ ነዉ እናም ተባበረን እዳየሀዉ ብትመልስልን በሂዎታችን የሚጠቅም ነገር ስለሆነ ነዉ ወድሜ፡፡
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya Год назад
በእዉነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ ምን እንደሆነ አይገባኝም ነበር እና ወተት ስጠጣ ምንም ሠላም አይሰማኝም እና ከሌሎች ቪድዮዎችህ ሰምቼ ተዉኩኝ እና በእዉነት እኔ ምስክር ነኝ አሁን በጣም ሙሉ ጤንነት ቅልጥፍ ያለ ጤንነት ነዉ የሚሰማኝ በፊት ሰዉነቴ ላለመታዘዝ ለመተሳሰር ይሞክር ነበር ሁሌ ስለምጠጣ ማለት ነዉ አሁን ለማየት እንኳን ነዉ የጠላሁት ጠላቴ እንደሆነ ገባኝ በእዉነት ከልቤ ነዉ በ-ጣ-ም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ ኑርልን !!
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 Год назад
Ethio family በእውነት ከልብ ነው የማመሰግንሀ እግዚአብሔር ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን ስንት በስቃይ የሚቸገሩትን ፍቱን መድሃኒት ሆነህናል የኔ ቤተሰብ የደም አይነት ባለማውቅ ብዙ ገንዘብ ፈሶ ያልዳኑትን ያንተን መመሪያ ተከታትለው ዛሬ ሙሉ ጤነኛ ናቸውና ሁሌም እንዳመሰገንኩህ ነው እመቤታችን ጥበቃዋን ታብዛልህ ::
@Mekiyamuzmeil
@Mekiyamuzmeil 2 месяца назад
😮ወንድም በታአ ልክ ነህ እናመሰግናለን
@sabahaile1697
@sabahaile1697 Год назад
ታምዬ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@aishaaisha6153
@aishaaisha6153 Год назад
ታሜ እንኳን ደህና መጣህ የምድሪቷ መልካም ሰው ብየሃለሁ ተባረክ ወንድማችን
@bogaledesu3840
@bogaledesu3840 Месяц назад
Betam gonzi lji neh betlket bezirzir newu yemtastemren we dima hin tebarek
@zeinebahmed8856
@zeinebahmed8856 Год назад
Thank you betam Takamine new.ene Buna lemetetat etekem neber beqa etewewalehu.
@bojakenea306
@bojakenea306 Год назад
የወተቱን ጉዳይ አወቅነዉ አደራ የቅቤዉንም ጉዳይ ጨምርልን
@mathewosamanuel
@mathewosamanuel Год назад
ከአተር እና ከጥራጥሬ የሚሰሩ ወተቶችስ ከላሞች ወተት ጋር ውጤቱ ያው ነው?? ቅቤ መጠቀምስ ????
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Год назад
ኑርልን ተባረክ
@yohasethio7669
@yohasethio7669 Год назад
እውነት ለመናገር ምን ታህል ወትት እንጠጣለን? ሳይንቲስቶች ተነስተው ያላትን ሁሉ መቀበሉን አላምንበትም። ምክንያቱም 100% እርግጠኛ አይደሉምና። ወተት የተሰጠን ለምክንያት ነው ።
@senayitimaza9630
@senayitimaza9630 Год назад
ትክክል ነው እኔ በጣም እጠጣ ነበር መጠጣት ሳቆም ጤናዬ ተምልሳል ተባርክ ወድሜ
@bettybongerandreash433
@bettybongerandreash433 Год назад
ስላም ታሜ ታባረክ ወንደሜ ዘመንክ ሁሉ ይባረክለምታረግልን ነገር ሁሉ እውነት ነው እኔ ውተት ከተውኩ ጀምር ብዙ ለውጥ አለኝ
@aymennurutube3008
@aymennurutube3008 Год назад
ታሜ እድሜናጤና ይስጥልኝ በአንተ ከብዙ በሽታ ተፈውሻለሁ
@samuela1388
@samuela1388 Год назад
ለምን ወተት እንደምትጠላ ይገርመኛል🤔ከልጅነታችን ጀምሮ ስንጠጣ ነው የኖርነው ቦረናና ጉጂ ብሄረሰቦች ምግባቸው ወተት ብቻ ነው እድሜ ጠግበው አርጅተው ነው የሚሞቱት።
@zewd878
@zewd878 9 месяцев назад
ተባረክ
@temesgenalemu3645
@temesgenalemu3645 Год назад
ካለ ወተት መኖር የምችል እስከማይመስለኝ ድረስ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ ወተት እና የወተት ተዋጽዎችን የምጠቀመው በጣም ይገርማል ቢዘገይም ይሁን አመሰግናለው::
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 2 месяца назад
❤❤❤እናመሰግናለን።
@henokbelete9621
@henokbelete9621 Год назад
እውነት ነው በጣም ወተት እወድና እጠጣ ነበር ግን ያለእድሜ መገኘት የሌለበት ያልካቸው በሽታ ተገኝቶብኝ ነበር ግን ያለፈው lesson ላይ አላስፈለጊነቱን ከተናገርክ በኋላ ስተው ነገሮች ተስተካክለዋል
@biruktayetali8189
@biruktayetali8189 Год назад
ልክ ነው ስለ ሊኪ ጋት ስታወራ ብዙ ሰው የሚቸገርበት ጉዳይ ነው ብዙ ተብሏል ግን መፍትሄ የለውም እውነታው አንተ እንዳልከው ወዳአፋችን የምናስገባቸውን መቆጣጠር ነው
@petekib8634
@petekib8634 Год назад
Whole cow's milk contains about 87% water. The remaining 13% contains protein, fat, carbohydrates, vitamins, and minerals. Processing techniques remove fat to produce lower fat varieties: “reduced fat” contains 2% milkfat, “lowfat” contains 1% milkfat, and “nonfat” or “skim” has virtually no milkfat.
@alemalem9350
@alemalem9350 Год назад
እግዛሃቤር ይባርክህ እናመሰግናለን
@hanasy180
@hanasy180 Год назад
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ወተት በማቆም ምን ያህል እንደተጠቀምኩ እኔ ምስክር ነኝ ሆዴን ከእንብርቴ በታች እጂግ በጣም ያመኝ ነበር ግን የወተት ችግር እንደሆነ አላቅም ነበር ያንተን ትምህርት እንደሰማሁ እርግፍ አርጌ ተውኩ አሁን በጣም ሰላም ነኝ
@kiteneshmekbib1990
@kiteneshmekbib1990 Год назад
እናመሰግናለን❤❤❤
@leylaawol3739
@leylaawol3739 Год назад
ታሜ እንዳንተ ያሉትን ጥሩ ሰዎች ያብዛልን።
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Год назад
ቢሰማ ቢሰማ እማይጠገብ ህውትን እሚቅጥል ለመኖር መሰረት ነው ተባረክ
@genetsintayhu7005
@genetsintayhu7005 Год назад
ስልክህን ማግኘት አልቻልኩም ስልጄ ላወራህ ነበር እባክህ ደውልልኝ
@mayema3846
@mayema3846 Год назад
መልካም ምክር እናመሰግናለን።
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 Год назад
Thanku so much for telling us I was wrong all my life I love milk I drink it with coffee and I use it with oatmeal it's just good lesson to know thanku
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r Год назад
እውነት ነው እኔም የመገጣጠሚያ ህመም የኩላሊት በተለይ ትክሻየ በጣም አዘዉትሮ ያመኝነ በር ስለወተት ስታስተምር ሰምቸህ ወዲያውኑ አቆምኩ ሰላሜን አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ። ብዙ ወራቶችን በሰላም በጤና አስቆጠርኩ ፈጣሪ ይመስገን።
@emebetaregawi9368
@emebetaregawi9368 Год назад
እናመሰግናለን ለልጆችስ
@aidademoz5648
@aidademoz5648 Год назад
Le lijoch eske 4 amet deres setuachew beloual eko
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 Год назад
አንካን ደህና መጣህ ልጄ ስለሁሉ ምክርህና ስጦታህ እግዚአብሄር ይባርክህ አመሰግናለሁ
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።
@samsonhailu5133
@samsonhailu5133 Год назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔ ፩ ጥያቄ ልጠይቅ ብዪ ነው ሁሌ ከአይኔ ስር ያብጣል የምን ችግር ይሆናል ትላለህ ሀኪም ጋር ሄጄ ነበር ግን መፍትሄ አላገኘውም እስኪ ምን ትመክረኛለህ
@sdgsfg1592
@sdgsfg1592 Год назад
ትክክለኛ. ማር. ቀቢው. ክአላህጋር በተደጋጋሚ
@user-dn7cd9qd9j
@user-dn7cd9qd9j Год назад
አይንህ አካባቢ የሞቀ ዉሀ አትጠቀም እሱ ነዉ ሚያሳብጠዉ እኔም ተደጋጋሚ አብጦብኝ ነበር
@abushbrshi4816
@abushbrshi4816 Год назад
በጣም መልካም ሰው አግዚአብሔር አድሜ ላይ አድሜ ይስጥክ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Год назад
እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@shallomtse6676
@shallomtse6676 Год назад
እናመሰግናለን ተባረክ!
@user-fd1th4bm4t
@user-fd1th4bm4t Месяц назад
እውነት በጣም ተክክል ነው በኔ ደርሶብኛል አሁን አቆምኩኝ😢
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Год назад
ትክክል ነው ውሃ ጠጣ ስታወራ ብዙ ግዜ የመዋጥ ችግር አለብህ ደግሞ ከወተት የበለጠ ውሃ ጠቃሚ ነው
@yonas3792
@yonas3792 Год назад
Would you please tell us, the detailed consequences related to lung diseases? Thanks for your information.
@user-dn7cd9qd9j
@user-dn7cd9qd9j Год назад
በጣም እናመሰግናል ጠዋት ጠዋት በሻይ እጠጣለሁ ግን አጥንቴ ሁሉ ጤና የለዉም
@merimeri673
@merimeri673 Год назад
እናመሰግናለን እኔም ወተት አልጠቀምም አይሥማማኝም ከ ጠጠው ቼጎራየንም በጣም ያመኛል
@Hailuvet
@Hailuvet Год назад
እንዴት ነህ ወንድሜ ሰለ ማብራርያክ ተከታተልኩት የልገባኝ ወተትን መጠቀም የለብንም ለጤና ጠንቅ ነው ከተባቡ ይከብዳል ወተት በተለየ መልኩ ለሰው ልጅ የሚያሰፈልግ ጠቃሚ ነውና
@bitanyafeyera2696
@bitanyafeyera2696 Год назад
Docter Ebakn Esk Be Ergzina lay Chigr Alehu
@mezradirshiyesiwadishmessi3481
Fetari selamun yabezalk yantan temerit semache enate tefawsalch gefit nebarbat ena medant ewasd nebar ahun mulu lamulu tashelawtan betam amsagenalw
@awelshafy9836
@awelshafy9836 Год назад
ገጠር ወተት እየጠጡ ነው እረጅም እድሜ የሚኖሩት ስለዚህ እትቀባጥሩ
@meskeremwolde2627
@meskeremwolde2627 Год назад
ህጻናት በወተት ነው የሚያድጉት ፣ ስለ የትኛው የወተት አይነት ነው የምትለው?
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Год назад
ታሜ አመሠግናለው የደም አይነቴ ቢ ነው በደም አይነቴ ሰርየሰ ሆኜ መብላት ከጀመርኩ 210 ፓውንድ የነበርኩኝ አሁን172 ፖሁንድ ነኝ አመሠግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ።
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Год назад
አመሰግንሀሉሁ፡ባሌ፡ወተት፡መጠጣት፡ይወዳል፡እግዜር፡ይስጥህ፡ከግዲ፡እከለክልዋለሁ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 Год назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።🙏🙏🙏
@yayeniemengistu9447
@yayeniemengistu9447 Год назад
Ethio Family Tube thanks in advance for your advice what about butter?
@rahmetali2463
@rahmetali2463 Год назад
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን።
@mengisteabdihaile
@mengisteabdihaile Год назад
የወይራ ቀጠል በሻይ ለደም ግፊት ጥሩ ነው ባልከው መሠረት ሞክሬው የባሰ ግፊቱ እየጨመረ መጣ።
@tesfayedebebe4865
@tesfayedebebe4865 Год назад
እኔ እኳ የትኛው ሳይንስ ነው ያነበብከው አንተ ግን በመልይ ምትነው የምታውራው ባይሆን ሌላ የገቢ ምንጭ ፈልግ ይህኡው እድሜያችን በሙሉ ጠጥተን አድገን አርጅተንበታ ሌይ ቅስቀሳ ፈልግ
@geremewazmach9995
@geremewazmach9995 Год назад
Thank you so much
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Год назад
What kind of food we can get calcium and vitamin D?
@zowdikidane3760
@zowdikidane3760 Год назад
You are amazin my friend thanks 👍👍👍👍🎊🎊🎆happy for you
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Год назад
ተባረክልኝ አመሰግናለሁ
@monamona4720
@monamona4720 Год назад
ወተት እኔም እጠጣለሁ ግን በጣም ሆደ ይነፋል ለዚህ ነው ማለት ነው አመሠግናለሁ👌👌👌👌
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Год назад
እባክህን ዶክተር የትኛውም ሃገር እርቀት ላይ ብትሆን ምንም ችግር የለም እደውላለው በጣም በአስቸኳይ በግል ላማክርክ እፈልጋለው በሰልክ ባገኝክ አሁን በሂወቴ ከገጠመኝ ትልቅ ችግር ከፈጣሪ በታች አንተ መፍቴ እደ ምትሰጠኝ 100& እርግጠኛ ነኝ እባክህን በፈጣሪ ስም ፃፍልኝ እርዳኝ
@genetabdi5398
@genetabdi5398 Год назад
Thank you 🙏
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Год назад
ሰላም ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ እኔ እንኳን ወት ተጠቃሚ አይደለሁም ትኩረት ሰሌለኝ የምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን አንዴ ስለወይራ ቅጠል ትምህርት ተናግረህ ነበር እና እጢ በተደጋጋሚ ጡቴ ላይ ይወጣብኛል ጥሩ ነው ስላክ በሳምንት ነውበየቀኑ ነው የመሚጣው ሰንቴ ነው ከቻልክ ብትመልስልኝ
@liasol8518
@liasol8518 Год назад
Aster, what is wrong with you? Go fast to Doctor. Ebakish tolo wede hakimbet hiji ena le hakim asayi, fitegni befeteresh.
@rukihagi2007
@rukihagi2007 Год назад
Salam my brother, I know the B+ blood type doesn't eat chicken, how about eggs ? Could you please tell as Many thanks
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Год назад
እንቁላል መብላት ይቻላል።
Далее
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,6 млн