Тёмный

ወታደር ነበርኩ.. ድንገት ጄኔራል ሳሞራ እና ጳድቃን ላይ ተኮስኩ... ከዛማ.. ተወዳጁ ተዋናይ ኤሊያስ ወሰንየለህ | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 376 тыс.
50% 1

ወታደር የነበረው የእግር እሳት | ሞጋቾች | የአይኔ አበባ| ሰውለሰው በተከታታይ ፊልሞች ላይ ተወዳጅ የሆነው አርቲስት ኤሊያስ ወሰንየለህ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 406   
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት በረሀብ እና በቅዝቃዜ ያለ ወንጀል የሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ድምፅ እንሁን
@newhopeethio6931
@newhopeethio6931 2 года назад
ኢትዮጵያ ውሰጥ ያሉ ያለ ጥፋታቸው የታጎሩ የትግራይ ብሄረሰብ ተወላጆች አይቀድምም የምን መንጠልጠል ነው
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 года назад
ሰይፉ ምናለበት ብታዳምጥ አንተው ጠያቂ አንተው መለሽ ምናለ ሰከን ብትል መስማት ምንፈልገው አንተን አይደለም
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkkk
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 2 года назад
@@corneliatesfaye2989 ትክክል አይደለሁም ሁሌ በጣም ያናደኛል
@tomaskasa2555
@tomaskasa2555 2 года назад
የዛኔ ተኩሰ ብትገላቸው ኖሮ አሁን ኢትዮጵያን አይረቡሽ ነበሩ
@tuntatumato9101
@tuntatumato9101 2 года назад
Kkkkkkkkk ewnet new tsadikan beza gize betegelageln debra tsiyon ayigebum neber getacho sekaram new kkkkkkkkkkkk
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
ኤልዬ ስወድህ ወላፈን ከመጠን በላይ የእግር ሳት በሙሉ ስራዋችህ ዘመን የማይሽረዉ ናቸዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እስከ ቤተሰቦችህ
@seyoumnaramo8026
@seyoumnaramo8026 2 года назад
በኢ,አ ከ1979-1983 ድረስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ወታደር ነበርኩና የወር ደመወዜ 19 ብር ነበረ::
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ 2 года назад
በቀን ነው በወር
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 года назад
የወታደርና የመምህር ደሞዝ ከድሮም ትንሽ ነው ለምን ይሆን?😑ለአገር ትልቁን ዋጋ የሚከፍሉትም እነሱ ናቸው ወታደር አገርን ከጥላት በመጠበቅ: መምህርም ለአገር ጠቃሚ ትውልድን በማፍራት 😘💚💛❤
@ሲፈንየማርያምልጅ
@ሲፈንየማርያምልጅ 2 года назад
ደጉ ጊዜ እናንተማ ኖሮቹሀል
@nejatmohemmad1345
@nejatmohemmad1345 2 года назад
አሁን 19 ሽ ቢሆን ለወር አያደርስህም ያ ጊዜ ይሻል ነበር
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 года назад
ይህን ውብ ኢትዮጵያዊ አርቲስት በጣም ነው የምወደው😘💚💛❤
@encsport3337
@encsport3337 2 года назад
ሰበር ዜና እነ ጌታቸው ረዳ ድጋሚ ያዝነው ያሉት ጋሸና ጉዳይ ተረጋገጠ ከቦታው አረጋግጠናል 100% ከቦታው ተረጋግጧል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-werR_yTjv0s.html
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 года назад
እኔም
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 2 года назад
ኤልያስ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን ክብር ለእኛ ብለው እየተዋደቁ የሚያኖሩን ለመከላከያችን ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
ግን ደስ ስትሉ ኡፉ ለሀገር የምትጥሩ ሰዎች በዚህ ጊዜ ተባረኩ በተለይ ለመከላከያ ይገባቸዋል ያስፈልጋቸዋል በርቱ 👏 ወላፈን ላይ በጣም ነበር እማደንቀው 😍👏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ኤላዬ ትዳርህን ልጆችህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ቅን ሰው ነህ
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ 2 года назад
ክብር ለወታደሮች ኢትዬጲያሠላምሽይመለሥ🇪🇹🇪🇹🙏🥰
@gechkt4079
@gechkt4079 2 года назад
እርግጠኛ ነኝ በ1989/90 ዓ.ም ሁርሶ ሠልጣኝ ነህ። አብረን ሠልጥነናል። ሙዚቀኛ ከነበርክ 11ኛ ሻለቃ ነበርክ ማለት ነው። መድረክ መሪው ሳሚ ተስፋዬ። ይገርማል። ሌሎቹስ ሙዚቀኞች የት ገቡ?
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 года назад
እንኳን ለእመቤታችን በዓል በዓታ ለማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን። የእናታችን ምልጃዋ ሀገራችንን ከጥፋት ሕዝቡንም ከስደት በዘር መንፈስ የተያዙትንም ልባቸውን ይመልስልን።
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 года назад
ግን ከሴቶች ጋር እንዲህ እየተሻሹ እና እየተቅለሰለሱ ፊልም ሲሰሩ ሚስቶቻቸው ምን ይሰማቸው ይሆን ..?
@ሀገሬለዘላለምኑሪ
@ሀገሬለዘላለምኑሪ 2 года назад
እኔ አልችልም እድህ እየሆኑ ውይይ
@alemseyoum3629
@alemseyoum3629 2 года назад
ልጅቷ ሃኪም ጋር ቀለል ላለ ህክምና ትሄዳለች( ለሆድ እጥበት) ከእናቷ ጋር በስልክ እያወሩ ነበር ሆስፒታል እንደደረሰች እና ሀኪሙ በደንብ ትሪት እንዳደረጋት.. ወደእጥበት ክፍልም እየገባች መሆኑን ከእናቷ ጋር አውርተው ነበር, ከሆነ ሰዓት በኃላ ስልክ ማንሳትም text መመለስም አቆመች ... ከቆይታ በኋላ ለእናቷ ተደዉሎ እንደታመመች ተነገራቸዉ እና ወደ ሌላ ሆስፒታል ሪፈር እንዳሉዋት አሳወቁዋቸዉ ... የሄደችበት ሆስፒታል እራቁቷን በአንሶላ ብቻ ጠቅልለው ነበር የላኳት ሪፈር ወደተባለችበት ሆስፒታል ስትደርስም የልጅቷ ሒወት አልፏል 🥺😥😥(24 አመቷ ነው ገና በህክምና ከተመረቀችም 1ወሯ ነበር) የአስክሬን ምርመራ ሲደረግ ድብደባ እንደተፈፀመባት ጭንቅላቷ ዉስጥ ደም እንደፈሰሰ n የተለያየ የሰዉነት አኳሏ ላይ ብልዞች አሉ ... እና የመድፈር ሙከራ እንደተደረገባት የሚያመላክቱ ነገሮች አሉ! ከዛ የሀኪም ቦርድ ያወጣዉ ዉጤት ከ አስክሬን ምርመራዉ ጋር አይገናኝም ... የሀኪሞች ቦርድ የሚሉት የሞተችው በደም መፍሰስ ነው ይላሉ ( ለሆድ እጥበት የሄደ ሰው እንዴት የደም መፍሰስ አጋጠመው ? የሚለውን ጥያቄ አላብራሩም ይሄን ውሳኔ ለማሳወቅም አመት ከሰባት ወር ፈጅቶባቸዋል) ጳውሎስ ሆስፒታል የተደረገው የአስከሬን ምርመራው ከመሞቷ በፊት እንደተደበደበች, ጡቷ ስር እና የተለያዩ ቦታዎች ላይ የመቀጥቀጥ እና መበለዝ እንዳዩ ጭንቅላቷ ውስጥም ደም እንደፈሰሰ ነው የሚናገረው ..ከቀናት በኃላ የአስከሬን ምርመራ ዉጤቱ ሶፍት ኮፒው ከሆስፒታሉ የለም ጠፍቷል! 😥 እናቷ ጋር ግን በሀርድ ኮፒ አስር ገፅ የአስከሬን ምርመራ ውጤት አለ ይኼ ታሪክ ከተፈጠረ 5 ዓመት ሆኖታል እናቷ still ጥቁር እንደለበሱ ነዉ (the interview 💔) ... ለ ቀላል ህክምና የሄደች ልጅ ሞተች እንዴት ይባላል ?? ሊያዉም ግልፅ የሆኑ ምልክቶች እያሉ ?? እንዴት ምንም እንዳልተፈጠረ ይታለፋል??🥺🥺 ቤተሰቦቿ ፍትህ ይፈልጋሉ! እናት ናቸው 5 ዓመት ሙሉ ጥቁር ለብሰዋል እናቶች እስቲ ሁላችሁም share አርጉት እንረዳዳ ♦ "ለቀላል ህክምና ብቻዋን ሆስፒታል ሄዳ አስክሬንዋ ወደናትዋ ቤት የተመለሰዉ " ጉዳዩ ከተፈፀመ 5 አመትን አስቆጥርዋል እናት ግን አሁንም የሀኪሞች ቦርድ ዉሳኔ ስህተት ነዉ ልጄ በህመም ሳይሆን በድብደባ እና በስቃይ ነዉ የሞተችብኝ የአስክሬን ምርመራወም እንደዛ ነዉ የሚገልፀዉ ለምሳሌ ጭንቅላትዋ ዉስጥ ደም ፈስዋል ሁለቱ እጆችዋ ላይ ተመሳሳይ ብልዝ አለዉ፡ጡቶችዋ በልዘዋል፡የዉስጥ አንጀትዋ ቅጥቅጥ ብልዝ አለዉ የሚል ዉጤት ነዉ የተሰጣት ለእናት። “የማይናገረው የህይወት አስክሬን” በሚል ፍትህ መጽሔት ቅፅ 02 ቁጥር 109 2013 ዓ.ም ላይ ለንባብ በቅቶ ነበር:: እናትም 5 ዓመት ሙሉ ለቅሶ ላይ ናቸው በወቅቱ ዶ/ር ህይወት ህክምና ያደረገችበት ሆስፒታል አሚን አጠቃላይ ሆስፒታል ሲሆን (አሁን አዲስ ወዳስገነባው ልደታ ክ/ከተማ ተቀይሯል) በጤና ባለሙያዎች የተዋቀረው የስነ ምግባር ኮሚቴ በስአቱ የህክምና እርዳታ የሰጣት ሀኪም ዶ/ር ሀይሉ አለሙ ናቸው ቢልም የምርመራ ካርድ ላይ ያለው ስም ግን ዶ/ር ሳሙኤል የሚል ነው፡፡ እውነትም እኚ ሰዎች ማን ናቸው? የምርም ከህግ በላይ ናቸው?? #ፍትህ ለዶክተር ህይወት መስፍን Pro pic እያረግን የምንችለውን እናርግ 🙏 ይቺ ወጣት24 አመትዋ ነበረ በተመረቀች በ አንድ ወርዋ የሞተችዉ !!! እባክህ ሰይፉ አጋልጣቸው !!
@አህላም-ከ8ጠ
@አህላም-ከ8ጠ 2 года назад
ምርጥ ምርጦችን እያቀረብክ ነው በርታ ስይፉ
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 2 года назад
በጣም ከምወዳቸው የሀገሬ አርቲስቶች አንዱ እና የመጀመሪሰው ነህ ኢሊያስ በታጣም ክብር አለኝ
@tigestgulema1019
@tigestgulema1019 2 года назад
እኔም በጣም ነው የምወደው ሀገሬ ወዳድ ነው ❤❤❤😍😍😍አንችንም የኔ ወድ 🤗🤗😍
@woldegiorgistensae8822
@woldegiorgistensae8822 2 года назад
9p
@danahailu9103
@danahailu9103 2 года назад
Me too
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 2 года назад
@@tigestgulema1019 የኔ ውድድድድ ነገር
@hajert5685
@hajert5685 2 года назад
❤❤😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistalemayehu6836
@tigistalemayehu6836 2 года назад
Finally ! I always wondered why he doesn't give interviews his definitely on of my favorite actor❤️
@asbsewnek9753
@asbsewnek9753 2 года назад
ስወደው እንደኔ የምቶዱት 👍
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 года назад
በቱ ክብ ለሚገባዉ ክብር እንስጥ ክብር የኢትዮጵያን ዳር ድበር ለመጠብቁ ለመከላከያ 💚💛❤
@colorado2218
@colorado2218 2 года назад
ለትግራይ ደሞ ፅዪን ማርያም እየረዳችን ነው።
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 года назад
If you killed them that time will be a great break today.
@eristrongwomen9947
@eristrongwomen9947 2 года назад
ታድያ ባድመ የተሳልኮው ኣያሳፍርሂም በ ዉሽት ያንተ ኖው ብሎዎ ባንደራ ብያሰቁልህ ሞኝ ነበርኩ ኣትልም ?
@wfight2155
@wfight2155 2 года назад
ሰይፉ ግን ችግር አለበት ጨዋታ ሌላ ቀልድ ሌላ አፉ እንደመጣለት ሰው ለማዋረድ ነው እንዴ የምጠራው ለአፍህ ለከት ቢኖር ደስ ይላል በብዙ ሰው አየሁክ
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 года назад
ትክክል
@zumerazuzu1717
@zumerazuzu1717 2 года назад
ደሞ አያሰወራቸዉም በጣም ቅድም ቅድም ይላል
@lioness2426
@lioness2426 2 года назад
Seifu, some time get serious, it's my personal opinion.
@ረድኤት
@ረድኤት 10 месяцев назад
አማራ ለሚጨርስ ፋሽስታዊ ወታደር ጭራሽ ግማሽ በርሰት ለሠጡ ቱው። እጃችሁ በአማራ ህዝብላይ ደም ደደረገችሁ አስቡበት‼
@dmx3674
@dmx3674 2 года назад
ወይ ጉድ ፣ ፋስት ፉድ የሰራ ሁላ ሸፍ ይባላል እንዴ?! ወይ ጉድ ! ሼፍ ለመሆን እኮ እንደ ዶክተር መፍጋት አለብህ ፣ በኮሮኖሪ ዲግሪ መመረቅ አለብህ፣ በስራ ላይ እንደ ብረት መፈተን አለብህ ፣እንጂ ዝም ብላችሁ የሼፍነት ሞያን አትቀልዱበት ፣ እናንተ እንደምትሉት እኮ ሆስፒታል ጽዳት የሚያጸዳ ሰው ዶክተር እንደማለት ነው አስተሳሰባችሁ ።
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 года назад
ከልብ የተፃፈመፅሐፍት እና ጥሩ መፅሐፍቶች ምንግዜም ከተነበበ በሆላ:- ይተነወናል! ኢትዮጵያ የኖረች ነች! ኢትዮጵያ እየኖረች አለች! ኢትዮጵያ ትኖራለችም!🙏🏾 💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@saaaasss2137
@saaaasss2137 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
በጣም ነው የምወድህ ወታደር ነበርኩ ስትል ደግሞ የበለጠ ወደድኩሕ ክብር ለመከላከያ ሠራዊቶች በሙሉ
@meseretmekonin8974
@meseretmekonin8974 2 года назад
ያይኔ አበባ ቢደገምልን እኛም ልጅ ሆነን ነው ያየነው አሁን እንዲ በስለን ብናየው ደስ ይለን ነበር
@አህላም-ከ8ጠ
@አህላም-ከ8ጠ 2 года назад
በጣም እሚገርመው እዛ የስሩት አርቲስቶች የአይንየ አባትም ሊያገባት እሚፍልገው ስውየም እስካሁን አላረጁም
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 года назад
መስለህ ሳይሆን ሆነህ ነው የምትተው ነው በጣም አከብርሃለው:: ግን እነዛን ሰዎች ብትጨርሳቸው ጥሩ ነበር ። በህይወትህ ያጠፋኸው ትልቅ ጥፋት ። ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ ነበር
@meazayohannes2446
@meazayohannes2446 2 года назад
Badme!!! wede HAGERUA ERITREA bekiber t e m e l s a l e c h!!!!! Badme ye Eritrea Lualawit meret mehonua eyetaweke new tornet yetekefew & yetewerernew!!!! Ahun Badme ye Eritrea SENDEQ-ALAMA teseqlobatal!! EGZIABHER YMESGEN!!!! Weyanen amnachu wede Eritrea zemtachu Eritrea lay bzu gif fexmachuhal gin Egziabher ke Hakegna gar slehone meretachen bede machen asmelsenal. YAMENACHIHUT WEYANE AHUN FITU WEDE ETHIOPIA AZURO ERITREA LAY YEFEXEMEWUN GIF ETHIOPIA LAY EYEFEXEME NEW!! ASETEWULU TELATACHIHUNA WEDAJACHIHUN EWEKU !! YESEW MERET ATMEGNU!!!
@getachewberhe7491
@getachewberhe7491 2 года назад
ሠይፉ ዘረኛ ዘር ቆጥረህ አታልቅስ ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን ለኢትዮጵያ ለተጎዱ በሙሉ እንዴማልቀስ መርጠህ ታለቅሳለህ ያልታወከብህ ዘረኛ ነህ. በጣም አዝናሎህ በጣም እንደዝ በመሆንህ ለምን?
@rahmaqueen7333
@rahmaqueen7333 2 года назад
እንዴ ባለፈዉ ለወሎ ተፈናቃዮች በደንብ ረዳ ቅስቀሳም አድርጓል ምን አድርግ ነዉ የምትሉት እኛ ወሎዬዎች እናመሰግነዋለን ያልተዘመረለት ጀግና ነዉ
@hayatyemer3343
@hayatyemer3343 2 года назад
ምርጥ ታታሪ ባለሙያ ሰው ነህ ፈጣሪ ሙሉ ዘመንህን ይባርከው
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 2 года назад
ስይፉ የሚባል አሽቃባጭ ጁንታ መሀል ከተማ አስቀምጣችሁ ሌላ ጁንታ ታሳድዳላችሁ።
@fikryonatanfikr8973
@fikryonatanfikr8973 2 года назад
ያ ደጉ ዘመን እንደዛሬው ሳይሆን ደመወዛችን 201 ብር ከ20 ነበር ብሩ በረከት ነበረው ግን እሱ ሳይሆን በዛ ቀውጥ ጦርነት አገረን በማገልገለ ሁሌም ደስታና ኩራት ይሰማኛል እርስበርስ ያለን ፍቅር መደጋገፍ የሀገር ስሜት እረ ስንቱን ልናገር ክብር የአገር አንድነትን ለማስጠበቅ ለሚዋደቁ ወታደሮች ክብር ለመላው ጀግና ሰራዊት ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@irfanbolla246
@irfanbolla246 2 года назад
Mamushi
@ስብሐትለእግዚአብሔር
ጀኔራል ጻድቃንን የዛኔ አሰናብተህልን ቢሆን ዛሬ ስንት ሰዉ አያስጨርስም ነበር።
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ 2 года назад
ጦርነቱ ቢቆም የተሻለ ነው
@መኪነኝሰለምቴዋ2010
@መኪነኝሰለምቴዋ2010 2 года назад
በምን ስምምነት ነገ ተመልሰው ንብረታችንንጨርሰዌል የተረፉትን ቤተሰብ እንድጨርሱነው ጦርተት ገና ከትግራይ ሳይወጡ ነበር ማለት ምድረ ጁንታ
@rigbeqi
@rigbeqi 2 года назад
ማነሽ አንቺ ይሄን ለማለት፣ ሌባ ጁንታ
@susutube360
@susutube360 2 года назад
ይህ ሰውየ ቁርጥ የእህቴን ባል ይመስላል🤔
@ርብቃተካ
@ርብቃተካ 2 года назад
የአንአበባ ሲተላለፈ ጎሬቤት መሬት ላይ ቆጭ ብዬ አይቼዋለሁ በጣም ያስፈራኝ ነበር በህልሜ እራሱ እየመጣ ያሳቀኝ ነበር😂😂😂
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚገኙ ለወድሞቻችን እኛም አትዮጲያውያን ነን
@agenagnewdesalegn4855
@agenagnewdesalegn4855 2 года назад
ኤልያስ ወሰንየለህ ያልተዘመረለት ድንቅ ተዋናይ አቦ እንዴት እንደሚችል Respect!
@seydayesuf221
@seydayesuf221 2 года назад
ይሄን ሰውየ ስወደው😍
@tewilelement4178
@tewilelement4178 2 года назад
አይ ሰይፉ ልጠይቃቸው ነው ምጠራቸው ወይስ ልትለፈልባቸው ነው
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 2 года назад
ሰይፉ እሰቲ ጊዜ ውሰድና ከአንጋፋ አርቲሰቶች ውሰጥ እንቁስላሴ ወርቅ አገኘሁ አቅርብልን።መቼም ታውቀዋለህ።
@አቢቲየማርያም
@አቢቲየማርያም 2 года назад
እረ አቅርቧቸው ያቃል ፈልግ እና እየው ።አበደ ተብሎ የውሸት ተወርቶ ነበር እና ባልሳሳት
@harlove2985
@harlove2985 2 года назад
በጣም የምወደው ተዋናይ አይዞህ ህይወት በዙ ፈተና አላት መጠንከር ነው እዚጋ ደርሰሀል ለወደፊትሀ ህይወትፐጥሩ ነው
@ቲጂነኝ-በ4ቀ
@ቲጂነኝ-በ4ቀ 2 года назад
እደሣኩ አለቀ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 года назад
መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን ጎበዝ ነው😍
@alexamanu9423
@alexamanu9423 2 года назад
ሰይፋና ኤልያስን አድናቂያችሁ ነኝ ጎበዞች።
@mnhashtagchannel4394
@mnhashtagchannel4394 2 года назад
ተው እንጂ ወንዶች እናት የሆነች እያላችሁ ሴቶች ላይ ብዙ ሀላፊነት አታብዙባቸው ከ3 ወንድ ልጆች ጋር አንተንም ጸጉርህን ጺምህን ልብስህን እሷ እየተከታተልች እንዴት ነው ግን ይሄ ነገር እኔ በትወናው አድናቂህ ነኝ ግን ሚስቶች ጥሩ ናቸው እያላችሁ ሀላፊነት አታብዙባቸው።
@foc-factsofcelebrities3566
@foc-factsofcelebrities3566 2 года назад
ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት በወታደራዊ ኃይል ጥንካሬ ከአፍሪካ እና ከዓለም በስንተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ???የጥያቄውን መልስ ለማግኘት ቻናሌን ይመልከቱ 💪
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 года назад
በጣም ደስ ይላል 10አመት በትዳር መባረክ ነዉ ዘመናችሁ ይባረክ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 года назад
ክብር ለመከላከያ ሠራዊት
@ናኒተኪኤ
@ናኒተኪኤ 2 года назад
ጥሩ መዋጮ ነው ( ለመከላከያ ) ትግራይን ለማጥፋት :: እግዚኣብሔር የእጃቹህን ይስጣቹህ እናንተ እስስቶች ነገ ደግሞ ምን ትሉ ይሆን ???
@workiyepaugam3287
@workiyepaugam3287 2 года назад
እረ ሰይፍሻ ውጡ ዉጡ በላቸው እነ ቆነጃጂቶች አሻጉሊቶቹን የሐገር ነንእያሉ ፊልም ቲያትር ሲተውኑ አሁን ሐገር ችግር ላይ ናት እናት ስትታመም ልጅያስታምማል , አይደል
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
የምወደው ተዋናይ ነው ጠፍተካል ፊል ስራ እንይክ
@leenmarvlogs6746
@leenmarvlogs6746 2 года назад
ፉትህ በሥዉዲ አረቢያ እሥር ለሚሠቃዪ
@hanademeke838
@hanademeke838 2 года назад
ምናለ ወደላይ የተኮስከው ጻድቃንን ቢያገኘው ኖሮ ......
@lizamichael382
@lizamichael382 2 года назад
ፍትህ ለትግራይ ልጆች በሻዕብያ ጥቆማ እየታሠሩና እየተገደሉ ላሉ የትግራይ ልጆች ሶቆቃ ኢትዮጵያ በባዕድ አብይ ኢሰያስ አስገብቶ እያስደፈራት ነው ኢትዮጵያ
@meazayohannes2446
@meazayohannes2446 2 года назад
WA!!! Tgray Gena gebto ygerfshal! Shaebya is hero!!! Resashiw ke 20 amet befit Eritrean ye aynachu keler alamernm teblen nberetachewn gefachu stabariru!!!
@meazayohannes2446
@meazayohannes2446 2 года назад
Eshoh le atariw ye ejachehu new Ye 80 amet set defaruwoch, hixanat defaruwoch!!! Tegaru Gena ye ejachu new
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 2 года назад
ምርጥ ተዋናይ በጣም ነው ምወድህ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
እንደ ወያኔ በወታደር ሂወት የተጫወተ የለም አሁን ግን በጣም ትውልዱ እየገባው ነው ህዝብና መከላከያ አሁን ነው የተቀራረበው
@genet9780
@genet9780 2 года назад
ለመታየት የማይሮጥ የእዉነት ለካ ወቶ አደር ሆኖ ነዉ ሥወደዉ
@magnetzemene7794
@magnetzemene7794 2 года назад
ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 2 года назад
💪👍🙏❤️🙏💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 2 года назад
በጣምየምወደውየማደቀው ልጅነው
@DivinelyGodess
@DivinelyGodess 2 года назад
ደስ ትላለክ: መልክ: የሙያ ብቃትአራት ነጥብ!
@asnitube3283
@asnitube3283 2 года назад
ፅኑ ፍቅር ላይ ጨጓራዬ ነዉ የላጥከዉ አደንቅሃለዉ እወድሃለዉ💚💛❤
@ረድኤት
@ረድኤት 10 месяцев назад
ምናው አሰናብተሀቸው ቢሆን እነዚህን ፀረ ህዝቦች ፄዲቃን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
የእግር እሳት ምርጡ ተዋናይ ኤሊያስ አድናቂህ ነኝ
@elshadaygirma7659
@elshadaygirma7659 2 года назад
የእግር እሳት ማይጠገብ አንደኛ ድራማ ነበር አይደል ሚሚዬ ኤልያስም ጎበዝ ተዋናይ ነበር
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@elshadaygirma7659 በጣም ምርጥ ድራማ ነው በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው
@NATUYOUTUBE
@NATUYOUTUBE 2 года назад
ክብር TDF❤እግዚኣብሔር ብቻ ከጎኑ ላለዉ❤
@mesimesimengsti5630
@mesimesimengsti5630 2 года назад
ምርጥ ተዋንያን እግዚአብሔር ይባርክህ
@awetb7
@awetb7 2 года назад
Yehia seater agamia nowenda Eritrean ymiyalm. Telahut
@hayatiihayati4344
@hayatiihayati4344 2 года назад
ጀግና ማንነትህን የማትረሳ ያለፍክበትን የማረሳ ነህ
@fggt4756
@fggt4756 2 года назад
❤️ ስወደው
@zeynebyoutube2170
@zeynebyoutube2170 2 года назад
ወላፈን ላይ የሄለን ባል ሁኖ የሚሰራ እዛላይ ነው የማውቀው
@mordecai4675
@mordecai4675 2 года назад
አሸባሪው ጻድቃን እያላችሁ አውሩ ደሞ እሱን ብሎ ጀነራል ይሄ ባህላዊ ጀነራል ድኩማን ፤
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 года назад
ኤሊያስ ከምር ከአርቲስቶች ሁሉ ትለያለህ ክበር
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት በራብ ለሚሞቱ ወገኖች አብይ ይቀበላቸው
@ስደተኛውጎጃሜነኝ
@ስደተኛውጎጃሜነኝ 2 года назад
ፍትህ በሰውዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩትና ለሚሞቱት ህፃናት ሴቶች እናቶች
@Beemenet
@Beemenet 2 года назад
ሃቢቢ ኤልሻ ስወድህ እኮ
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 2 года назад
I like this guy
@na-uu5or
@na-uu5or 2 года назад
አንተን ሳይ ሁሌ ያይን አበባን አስታውሳለው የዛኔ በጣም ጩጬ ነበርክ ድራማ ሳይሆን የውነት ነበር ሚመስለኝ
@lioness2426
@lioness2426 2 года назад
The way you explain about the military life is priceless 💚💛❤
@janacell6165
@janacell6165 2 года назад
Wawe srate ilwe arteste enwdhalne kkkkkkk askneidmwzw negere
@letsee3616
@letsee3616 2 года назад
ሰይፍሻ አንተ እንደተቀመጥህ እኛንምኮ አላንቀሳቅሰን አልክ🤠 ምነው እድሜ ሰዐት ሆነብህሳ😜
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
በጣም ነው እምወድህ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 года назад
እኔግን ጤነኛ አትመሰለኝም ነበር ሁሌ ተጨባረህ ነዉ ይማይህ ሀሀሀሀሀ
@encsport3337
@encsport3337 2 года назад
ሰበር ዜና እነ ጌታቸው ረዳ ድጋሚ ያዝነው ያሉት ጋሸና ጉዳይ ተረጋገጠ ከቦታው አረጋግጠናል 100% ከቦታው ተረጋግጧል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-werR_yTjv0s.html
@ሠመርትንሿ
@ሠመርትንሿ 2 года назад
ሰው ስለተጨባረረ ማንነቱን አይገልፅም ውደ
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 2 года назад
ሰይፉ መቼም አፍቃሪ ወያኔ እንደሆንክ በደንብ ያስታውቅብሀል ሀገር በዚህ ጭንቅ ጊዜ ላይ ሆና አንድም ቦታ ላይ አንተና ጥቂት መሰሎችህ ምንም አይነት አስተያየትም ሆነ ድጋፍ ስታደርጉ አትታዩም፡፡ ምንም ይሁን ምንም የምትናፍቀው ከእንግዲህ ደም ይፈሳታል እንጂ አይሆንም ተመልሶ አይመጣም፡፡ የሰው ልጅ የሚያስጨንቀውን እንጂ የሚያከብረው መቼ በነጻነት ለሚያምን ክብር ይኖረዋል ያስተዛዝባል ግን በፍጹም በፍጹም ያዘመን ተመልሶ አይመጣም ተስፋ ቁረጡ
@ramadantube
@ramadantube 2 года назад
ስውን ለመርዳት እኮ የግድ እወቁልኝ ማለት አስፈላጊ ነው ብየ አላስብም
@shambelfanta7600
@shambelfanta7600 2 года назад
ምነው በሰአት ጨርሰሀቻውቢሆን ኖሮ
@kadranabira1734
@kadranabira1734 2 года назад
fetehi Saudi eser bate lemisekayu Ethiopia 🇪🇹
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 года назад
ኤላዬ እንኮን ደህና መጣህ ተናፍቀህ ነበር
@nanishow-6604
@nanishow-6604 2 года назад
አቤት እርጋታውን ስወደው💝
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
ኤልያስ አድናቂነኝ ምርጥ ተዋናን ነው ኑርልን
@ashmaemarat5056
@ashmaemarat5056 2 года назад
እኔ ምለው አርትስቶች ሴቱም ወንዱም አርጅና ሚባለ የለም ምንድነው ሚስጥሩ ሁሌም ወጣት ናችሁ ማሻአላህ እኔ ህፃን ነበርኩ ሰው ለሰው ድራማ ላይ አንተን ያየሁህ ያኔም አሁንም ያለው ፊትህ አንድ አይነት ነው
@fofofetiya7425
@fofofetiya7425 2 года назад
ህፃንን ሀሀሀሀሀ
@azuazina3977
@azuazina3977 2 года назад
Badme is 🇪🇷 never been Ethiopia 🇪🇹
@ሀዩነኝየወሎዋቆምጨ
ሠይፉ ለምንዲነዉ አርጋደቢጫ ቀይ ባንዲራ ይዘህ አይቸ ህ አላዉቅም እ
@maryammaryam5904
@maryammaryam5904 2 года назад
በጣምነው የምወድ ኑእልንንን🇪🇹
@betibetii8708
@betibetii8708 2 года назад
ትወናህ ይመቸኛል መሆን ትችላለህ
@ቴጂፍቅር
@ቴጂፍቅር 2 года назад
በጣም አሪፍ ሠው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 2 года назад
Endzih aynet yetekeber artist selakerbkelen enamsgenalen eliyas telek Artis bezalagni senserat awerareh neh rjim edmi ena tina yesteh Eliyas 🙏🙏🙏🙏🙏
Далее
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11
#慧慧很努力#家庭搞笑#生活#亲子#记录
00:11