Тёмный
No video :(

ወንድን ልጅ ፍቅር ለማስያዝ  

LoveFkrLove
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 157 тыс.
50% 1

ወንድን ልጅ ፍቅር ለማስያዝ ምን ልታደርጊ ይገባል?

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 210   
@zinetmohamed888
@zinetmohamed888 5 лет назад
ፍቅር የፈጣሪያችን አላህ ስጦታነው ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ
@ksbehsbd672
@ksbehsbd672 4 года назад
Akillu
@mustefaabdellah2817
@mustefaabdellah2817 3 года назад
እውነት ነዉ ኪሳራ ነዉ የለኒካ ሀራምም ነዉ አላህ ይጠቢቀን
@mamlove5670
@mamlove5670 Год назад
እውነት ነው
@user-oo3gj1km2m
@user-oo3gj1km2m 5 лет назад
Love fkr ያላቹህት እንዳለ ሁኖ ግን እውነተኛ ፍቅር ከፈጣሪ ብቻ ነው።
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 лет назад
ትክክል
@meronlemma7434
@meronlemma7434 5 лет назад
Baxam xuru makar new wedema
@degneshkore4117
@degneshkore4117 4 года назад
Tkaekl
@aschilatigabu6066
@aschilatigabu6066 4 года назад
Amonthsago
@aschilatigabu6066
@aschilatigabu6066 4 года назад
P
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 лет назад
ፍቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው እሱ እንደወረቀት የነጣ ፍቅር ይስጠን ምክርሽ አሪፍ ነው ዋናው ሆኖ መገኝት ነው
@user-ti2ov2ik8y
@user-ti2ov2ik8y 4 года назад
ንብረቱን ሳይሆን ማንነቱን ወድጀ በቃሌ ተገኝቸ ስንት አመት ጠብቄ አክብሬው ከማንም በላይ እንደምወደው ነግሬው ኧረ ብዙ ነገር ነበር ግን ምን ታደርጉታላችሁ እኔ ስደት ስንከራተት ኑሬ እሱ አግብቶ ወልጆ ጠበቀኝ ይሄንን ነውደ ወንዶች ወንዶች የምትሉት አሁንስ እንኳን ያልሻቸውን ልተገብራቸው ወንዶችንም አልቀርባቸውም በቃ ስደት ይሻለኛል አወይሻለኛል 😢
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ህይወት ይቀጥላል። ካለፈው ይልቅ መጭው ግዜሽ ይረዝማል ፈጣሪ ከፈቀደ። ራስሽን ካራቅሽ አንችን ይበልጥ ትጎጂያለሽና ያለፈውን ገጠመኝ እንደትምህርት ወስደሽ ፈጣሪ ላንች ሚሆነውን እንደሚያዘጋጅ እመኝ።
@xcg7944
@xcg7944 4 года назад
ተይው ማር አይዞሽ ለበጎ ነው እንጂ የወንዶችን ነገር ተይው ምንም ማለት አልችልም የስራቸውን ይስጣቸው ፈጣሪ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 лет назад
ዋው ትክክል ነሽ እህቴ እናመሰግናለን ልብ ያለው ሾብ ነው እህቶቼ እኔ ሁሌም እራሴን ነኝ በዚህ እግዚአብሔር ይመስገን !
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
እናመሰግናለን እህት በራስ መተማመን ትልቅ ዋጋ አለዉ እግዚአብሔር አምላክ በራሳችን የምንተማመንበት ብርቱ አቅምና ማስተዋልን ያድለን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
አሜን!
@hagraybeltal5223
@hagraybeltal5223 5 лет назад
ፉቅር የፈጣሪ ስጦታ ነው እኔ ለ5አመታት ያህል በወንድምነት እንደማንኛውም የማወራው ልጅ ዛሬ በፉቅር ተጣመርን ይህን ያህል ግዜ ስናወራ በፉቅር አስቤው አላቅም ግን ጓደኞቼ ፉቅር በራሱ ግዜ ይመጣል ብቻ በራሳችሁ ታማኝ ሁኑ ይወደኛል ብላችሁ አታስመስሉ ከወደደሽ እስከ ማንነትሽ ይፈልግሻል
@user-ro4nh7jh9e
@user-ro4nh7jh9e 4 года назад
እኔም እንዳንቺ ገጠመኝ በወንድምነት እናወራ ነበር ግን ሳላውቀው ፍቅር ጀመርን
@hagraybeltal5223
@hagraybeltal5223 4 года назад
@@user-ro4nh7jh9e መጨረሻውን ያሳምርልን። ከ2ወር በኧላ እኔም እሱም ሀገራችን ገቢ ነን ያንችንም ያዝልቃችሁ
@user-ro4nh7jh9e
@user-ro4nh7jh9e 4 года назад
ኣሜን የኔ መልካም በስላም ግቡ ኣምላክ ከናንተ ጋ ይሁን ፍቅራቹሁም ያሳምርላችሁ♥♥♥♥♥♥
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 5 лет назад
ትክክል ነሽ ማር በርቺ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ በተጨማሪ ለወንድ ማታለቃቅስ ሴት ወንድን ይበልጥ እልህ እና ፍቅር ውስጥ ያስገባል ሌላው ሴት ልጅ ከፍቅረኛዋ ሌላ እራሷን ቢዚ ምታረግበት ነገር ሊኖር ይገባል ለምሳሌ ቤተሰብ እና ጎደኛ ሌላ እራሷንም ምጠብቅበት የራሷ ጊዜ ሊኖራት ይገባል ሌላው ሴቶችዬ ወሬ አታዋስዱ በተለይ ፍቅረኛቹን ስታወሩ ተጠንቀቁ ስለሰው ዝብላቹ አታውሩት በጣም ይጠላሉና ብዙ ብዙ አለ እሷ ዋናዎችን ጠቅሳለች በርቺልን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
Ikram ይህ በቅርብ ከሚኖረን ፖስት ውስጥ ሁለቱ ነው። #ማለቃቀስ #ፍቅሯን ህይወቷ አድርጋ መቁጠርና እራሷን ቢዚ ምታደርግበት ስራ ወይም የትርፍ ግዜ ዝንባሌ ያለመኖር ወንዱን መተንፈሻ ግዜ ያሳጣል፡ እሷም ደስታዋ በቀላሉ ወደ ድብርት ይሳባል። #ሃሜትና ወሬም እንዲሁ። ሊስቶቹ ከምጠብቀው በላይ ስለሆነ ዋና ዋናውን ወይንም በሁለት ክፍል ይቀርባል። እናመሰግናለን። አንጠፋፋ።
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 5 лет назад
@@LoveFkrLove እሺ ማር በርቺልን እንጠብቃለን ብዙ ምክንያቶች አሉ ኸረ እንደምታቀርቢልን እርግጠኛ ነኝ
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад
እንኳን ደና መጣቹ በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን
@user-sn9xh4iz2n
@user-sn9xh4iz2n 4 года назад
እውነት ብለሻል አብዛሀማውን ወዶች ቁጥብ እና በራሶ የምትተማመን ይወዳሉ በተለይ ቦታ የማሰጣቸውን
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የፍቅር ቤተስቦች እናመስግናለን ማማየ አቦ ሰላምሽ ይብዛልኝ በራሷ የምትተማመን ሴት
@redeah7165
@redeah7165 5 лет назад
ባሁኑ ሰአት የወዶች ፍቅርና እምነት ብር ብቻ ነው የሚፈልጉት ጭራሺማ እወድሀለሁ ካልሺው ከምር ነው የምላችሁ ከሱውጭ ሰው የለ ይመስላቸዋል ስለዚ እኔ በበኩሊ ለሚወደኝ ብወደውም ግን እብርክክ አልልለትም ምክንያቱን ብር ካለኝ እሱ ስለሚበረከክልኝ ስለዚ እህቶች ለጢባራም ወድ አትጭነቁለት ሞኩልህ ሄድቁልህ ከተባለ ከኔ በላይ ሰው የለም ብሎ ነው የሚዘንጥብን :: አብሶ የሳኡድ ወዶች ቱ ወሬ አያልቅባቸው ተግባርግን ዜሮ ናቸው ብቻ አላህ የስትር :: ለምክርሺ እናመሰግናለን👏🏻😘
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
መወደዳቸው ሲነገራቸው ሚንጠባረሩ ይኖራሉ። ከነሱ ሚጠበቀውንም አያደርጉም። በመወደዳቸው ይኮራሉ። ሁሉም፡ናቸው ማለት ይከብዳል። የወደደም ፍቅሩን ቢገልጽ ዝቅ አይደርገውም ፡ አያደርግሽም። ለፍቅር ዝቅ ፡ ማለት መንበርከክም ለሚገባው ምንም አይደለም። ክፉ ላደረገብን እንኳን መልካም በማድረግ ምናስተምርበትም አጋጣሚ አለ። የተናገርሽው ሁሉ በቦታው መለያየቱን ባልኖርበትም የገንዘብ ፍቅር ነግሶብናል። የጥቅም ሰዎች ሆነናል። ፍቅር ዋጋ ያጣ እስኪመስለን። የተደጋገሙ ስኅተቶች እውነት አይሆኑም። ያለፉ ገጠመኞችሽ ተጽዕኖ የወደፊት ተስፋና ደስታሽን እንዲፈታተኑት አስቢበት። ከፈቀደልሽ ከኖርሽው ገና የምትኖሪው የተሻለ ይሆናልና ልብሽን በተስፋ ሙዪ።
@redeah7165
@redeah7165 5 лет назад
LoveFkrLove ሀሳብሺ ይመቻል ግን የዘመኑ ወዶች ከምር እኔጃ ስም ነው ያጣሁላቸው ምን እደምላቸው ብቻ እኔጃ ሲቀጥል ደግመሺ ደጋግመሺ ስትሞክሪ መጨረሻው ተስፋ መቁረጥ ነው እደራሴ ከሆነም ለውድ ልጂ ምንም አይነት ክብር የለኝም ከአባቴ ውጭ ::
@wegmar8557
@wegmar8557 5 лет назад
በአሁኑ ሰዓት የወንድ ፍቅር አለ እንደ በኔ በኩል ፍቅር ከጠፍ እኮ በዙ አመት አሰቀጠረ
@zowiyhiwi4788
@zowiyhiwi4788 4 года назад
አዲስ ተማሪ ነኝ ..አሪፍትምህርት ነዉ መምህር አመሠግናለሁ....
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 года назад
ፍቅር ያለ ኒካ የለውም በረካ እኔ በወንድምነት ብዬ የቀረብኳቸው ሁሉ ፍቅር ያዘኝ እያሉ ያስቸግሩኛል ለምን እንደሁ አላውቅም
@mahiafrika2992
@mahiafrika2992 4 года назад
ወንዶች ግልፅና እውነተኛ ሴቶችን ቶሎ ያፈቅራሉ
@mustefaabdellah2817
@mustefaabdellah2817 3 года назад
አዎ ለእውነተኛ ሰው።
@endrisfentaw2530
@endrisfentaw2530 2 года назад
አወ ወላሂ የኔ እጮኛ ምንም ነገር አደብቀኝም በጣም እንዋደዳለን
@user-du4xj4ze1j
@user-du4xj4ze1j 5 лет назад
እውነት ነው እኔ ወንድ ነኝ እና ፍቅረኛ ነበረችኝ እና በጣም የማዝንባት ነገር በራሷ ባለመተማመኗ ነበር ቤተሰቦቿ ልክ እንዳባይ ግድብ ጭርቅ አድርገው መተንፈሻ ሲያሳጧ ግርም ይለኝ ነበር በራሷ ባለመተማመኗ ምክኒያቱም ጥሩ ፍቅሯን ሊንዱባት ስለሆነ ብዬ ነው በራስ መተማመን ጥሩ ነው????
@madeena9689
@madeena9689 5 лет назад
በራስ መተማመን ማለት ምን ማለት ነው ለምሳሌ
@user-ux9qz3jb4y
@user-ux9qz3jb4y 5 лет назад
@@madeena9689 ሁሉንም ነገር በራሴ እወጣዋለሁ እችላለሁ ማለት ነው በራስ ለራስ ደስታን መፍጠር
@user-rx3tx7ii4v
@user-rx3tx7ii4v 5 лет назад
የቤተሰንጉዳይሌላ በራስመተማመንሌላ
@fatmadubai3117
@fatmadubai3117 5 лет назад
አላሕመጨረሻየንያሣምረው
@user-jn7ce3sm5q
@user-jn7ce3sm5q 5 лет назад
እማ ትርታዬ እእ ይገጥማል አይዞን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
LovefikrLove እንኳን በዳና መጣሸ ቆይ ሰምቼ እመለሳለሁ
@ase2612
@ase2612 5 лет назад
LOVE ፍቅር ሰላማቹ ይብዛ ትከክክለኛ እንደምናፈቅረዉ እንዴት ማወቅ ይቻላል ?ምክኒያቱም አንድ አንዴ ስርቀኝ ይጨንቀኛል አንድ አንዴ ግን ምንም አይመስለኝም እኔ ጥያቄ ይሆንብኛል አዉነት አፈቅረዋለሁ ብዬ እራሴን ማዋሸት አልፈልግም ግን ማወቅ አልቻልኩም እሱም ቆይ ስለኛ ፍቅር ታስቢአለሽ የለኛል እሰኪ ሹክ በሉኝ የፍቅር በላቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ነዉና እዉነተኛ አፍቃሪ ና ተፈቃሪ ያድርገን አሜን ፈጣሪ ፍቅርን ያድለን
@emebetemuti9602
@emebetemuti9602 5 лет назад
lebish min yelal?
@gywvdbdgtwgdhx586
@gywvdbdgtwgdhx586 5 лет назад
እስኪአቺ ለትንሽ ቀናቶች ከሱራቂና ከዚያም ለሱ ያለሽን ስሜት ትረጃለሽ
@ase2612
@ase2612 5 лет назад
@@gywvdbdgtwgdhx586 እሺ እማ እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
እየወደድንም እየተወደድንም ፍቅራችንን ካልገለጽን ወይም እኛ የምንገልጸው ለሌላው ሰው ግልጽ ካልሆነ ጥርጥር ውስጥ እንገባለን። የሴት ልጅ የፍቅር ቋንቋ ክፍል አንድና ሁለትን ስሚው እስቲ።
@ase2612
@ase2612 5 лет назад
@@LoveFkrLove እሺ ከልብ አመሰግናለሁ
@user-jx8ko3zm6r
@user-jx8ko3zm6r 5 лет назад
ስለምክርሽ እናመሰግናለን በአሁን ጊዜ እውነተኛ ፍቅር የለም ዝብለሽ ልፊ ብሎሽነው በኛ ትረካ ሳይሆን እግዛብሄር ሲፈቅድ ነው እውነተኛ ፍቅር እግዛብሄር ይሰጠን።
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 лет назад
አሜን
@user-jx8ko3zm6r
@user-jx8ko3zm6r 5 лет назад
@@user-wp4ej2jk1i አሜን አሜን አሜን
@user-nz4xd8oq4x
@user-nz4xd8oq4x 5 лет назад
ትክክል በራስ መተማመን አስፈላጊ እና ዋነኛው ነገር ነው በራስ መተማመን ብዙ ነገሮችን ያካትታል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ትክክል በራስ መተማመን ብዙ ነገሮችን ያካትታል። እራስን መቀበል የምንፈልገውን ማወቅ ራሳችንን መግለጽ የህይወት ግብ መኖር ለህይወት ያልተጠበቁ ክስተቶች ራስን ማዘጋጀት ዓላማና ግብ መኖር አቋም መኖር ...
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 5 лет назад
&አገባሽ አለሁ
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ እህታችን በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህር ነው ግን እስኪ በራስ መተማመን ማለት ምን እንደሆነ እንዴት እንደሆነ አስተምሪን በራስ መተማመን ማለት እንዴት ነው ?
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
በዚህ ዙርያ ሌላ እስክንፖስት ይህን ስሚው። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qwihCK3nPl0.html እናመሰግናለን።
@yosepharikalo4738
@yosepharikalo4738 5 лет назад
Thank you .you are right .
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 лет назад
እንኮን በስላም መጣሽ ትክክል በራስ የምትተመን ሴት በጣም ተፈላጊ ናት ምክንያቱም በራሶ የምትተመን ሴት ምንም ነገር ቢፈጠር በርስ ስለምትተማመን አትረበሽም አይፈራም ትኮራለች እንጅ እራስን መምስል ትልቅነት ነው እናመስግናለን።
@kadeghmohamed3733
@kadeghmohamed3733 5 лет назад
ሀይ
@kkww9947
@kkww9947 4 года назад
*እናመሰግናለን* 🌹🌹👌
@tube-mj8tc
@tube-mj8tc 5 лет назад
Thanks
@helenhelen123
@helenhelen123 5 лет назад
ወንዶች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ ምናቹም አያዝም ጌታን
@tdgfhdygh6767
@tdgfhdygh6767 5 лет назад
ኡንየሚጡዩቀሽ።እድስ።ኡድሙውድበሚን።ልትሚመንው
@gywvdbdgtwgdhx586
@gywvdbdgtwgdhx586 5 лет назад
ጥሩምክርነው እናመሰግናለን
@user-vz5ph7yd9t
@user-vz5ph7yd9t 5 лет назад
ፍርሀትን እንዴት መተው እንችላለን እባካችሁ ተባበሩኝ ሢበዛ ፈሪነኝ
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 5 лет назад
Yeni konjo
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 5 лет назад
Ayzoesh
@MohammadAli-kj1ye
@MohammadAli-kj1ye 4 года назад
😤
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 лет назад
እናመሠግናለን
@bettytadesse6912
@bettytadesse6912 4 года назад
ገደል ይግቡ
@fikramsaluamharic85
@fikramsaluamharic85 5 лет назад
እናመሰግናለን እህት
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
የሚያበረታ ልብን የሚያክም እናመሰግናለን።
@phonetastic9369
@phonetastic9369 3 года назад
Bexam Enameseginalen
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 лет назад
#እናመሰግናለን ውዶች #አረ ድካም ነው #እግዚአብሔር ባርኮ መልካሙን ይስጥ
@user-yi4fh4cu7l
@user-yi4fh4cu7l Год назад
እውነትነው እናመሰግናለን
@hiwotyemaryamlije7644
@hiwotyemaryamlije7644 5 лет назад
Fikri betasabochi betam desi yela Amesgnalehu nalehu yane leyu
@zentmohammed4583
@zentmohammed4583 5 лет назад
ሠላም የፍቅር ቤተሠቦች በቅድሚያ አመሠግናለሁ። እህታችን ሠላማችሁ ይብዛ ሢቀጥል ወዶች ጥሎባቸው ብር ይወዳሉ። ሁሉም ባይሆኑ ዱሮ ሤት ብርትወዳለች ይባል ነበር አሁን በነሡብሷል እና ሤቶችየ ጠካራ ሁኑ አትልፈሥፈሡ ውደዱ አፍቅሩ ታማኝ ሁኑ ሥራችሁን አክብሩ። በራሥ መተማመናችሁን አሣዪ ታዳ በጉራ አደለም በተግባር ነው ኧረ እዳላሥረዝም ኮሜት ላሣጥረው እናም አትጥፉ ገባገባ እያላችሁ አቀብሉን ካድ በላይ ሠብሥክራይብ ቢቻል ሺ ግዜ ባረኳችሁ ነበር
@hdj2057
@hdj2057 5 лет назад
ልክ ብለሻል እነሡ ከብር ጋር ሊሞቱ ነው ፋቅር አያቁም
@sameerasameera8624
@sameerasameera8624 5 лет назад
ትክክል
@user-jx8ko3zm6r
@user-jx8ko3zm6r 5 лет назад
በትክክል
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 5 лет назад
ዋው ምርጥ ነው
@romansweet9360
@romansweet9360 4 года назад
Thanks it's true very true
@bekelutsegawe6200
@bekelutsegawe6200 4 года назад
እናመስግናለን😘😘😘😘😘
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 года назад
እናመሰግናለን
@orlyashata4976
@orlyashata4976 5 лет назад
እናመስግናለን
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 5 лет назад
thanks sister
@fanta2598
@fanta2598 5 лет назад
አአ አአ አአ አአ ፍቅር ፍቅር አት በሉ እኔፍቅርሊሳብደኝነው
@daro262
@daro262 Год назад
👍👍👌
@betelhamsemaw2908
@betelhamsemaw2908 5 лет назад
እኛም እናመሰግናለን love Fkrlove .
@user-ix6hm9qe1u
@user-ix6hm9qe1u 3 года назад
😭😭እኔማ ጪራሽ እኔ ሀይ ካላልኩ ወር ይቆያል እኔ ብቻ ያፈቀርኩት ነው የሚመሥለኝ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
ፍቅራችሁ ይተጀመረበትን ሂደትና ድርጊቶችሽን መለስ ብለሽ ቃኝ። ልታዘበው ብለሽ አትጥፊ ደግሞ። አስተዳደጉን ቤተሰቡን ብናውቅ የምለው አይጠፋም
@user-ix6hm9qe1u
@user-ix6hm9qe1u 3 года назад
@@LoveFkrLove ብቻ ከባዲ ነው 😭
@fatumam1085
@fatumam1085 2 года назад
የኔም አሁንማ እኔም ዝም ብየዋለሁ
@user-wp4ej2jk1i
@user-wp4ej2jk1i 5 лет назад
እናመሰግናለን ከልብ
@user-vh6wy4lp6i
@user-vh6wy4lp6i 5 лет назад
እናመሰግናለን ውድ *My Love*
@dinkayewbeyeny3220
@dinkayewbeyeny3220 5 лет назад
እናመስግናለን
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
ሌላው እንዳለ ሁኖ ሴት ልጅ ፍቅር በብር ታምናለች ስትይ እንደኔ ደነገጥኩይ ኣሊወድም ፈጣር ጥርት ያለ ድሃ ሁኖ ንፁህ ፍቅር ያለው ይስጠኝ ነው ምመኘው
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 3 месяца назад
ወዶች ገደል ግቡ አዳልል አባቴ ወንድ ነው አላህ ይፍረድ ብቻ
@tesfanesh8342
@tesfanesh8342 8 месяцев назад
ምርጥ ናው 👌👌👌😘😘😘😍😍💏💏💏
@haniabdi8340
@haniabdi8340 5 лет назад
Thanks my sis
@wandeewaqtlawadew434
@wandeewaqtlawadew434 5 лет назад
እባክሽን የኔ ፍቅረኛ አድቀን ለኔ ተጨንቆ አያቅም ምን እደማረግ አላቅም እባክሽን የመሰለሽን አሳብ ካለሽ አካፌይኝ እኔ እሪከርድ አረግለታለሁ ቴክስት አስቀምጥለታለሁ እሱግን አዳምጦ አንብቦ ሲመቸዉ ነዉ የሚደዉለዉ ባጠቃላይ የማላደርገዉ የለም እሱን ለማስደሰት ብቻ ባጠቃላይ ማፍቀር የሌለብኝን ሰዉ እዳፈቀርኩ ይሰማኛል ዉስጤን አሳምኜ ስርቀዉ ይቀርበኛል ሰጠጋዉ እደሚያፈቅረኝ ለማወቅ ብዙ እጥራለሁ ግን ከሱ ምንም ምላሽ አላገኝም ወይ በቴክስት አይነግረኝ በሪከርድ አይነግረኝም ሲመቸዉ ብቻነዉ እሚደዉለዉ እባካቹ የመሰላችሁን ንገሩኝ እሱን ለማስደሰት የማላደርገዉ የለም
@user-xf3bz1bi2r
@user-xf3bz1bi2r 5 лет назад
ምንም ነገር አትፃፊለት እንደምትውጅው ካወቀ ይኩራብሻል በራሱ ጊዜ ይመጣል የሚፈቅርሽ ከሆነ
@wandeewaqtlawadew434
@wandeewaqtlawadew434 5 лет назад
እሺ ግን አሁን ብሶብኝ ከስልኬለይ ብሎክ አድርጌዋለሁ በምንም ልንገናኝ አችልም አሁለይ እሱ አይኑ እያየ አረብ አገር በሳቲም በቀጥታአ አይደዉልም እና እሱን ለመርሳት እየሞከርኩነዉ ባጠቃላይ ይሻላል ብዬ ይኤንን መርጫለሁ
@user-xf3bz1bi2r
@user-xf3bz1bi2r 5 лет назад
@@wandeewaqtlawadew434 አይዞሽ ማር ሁሉም በግዜው ይሆናል አላህ ላንች ያለው የትም አይሂድ
@user-yj6np9gx3l
@user-yj6np9gx3l 5 лет назад
ጦይብ ነኝ የወሎ ልጅ የአባሰሎ ቀበጥ አዲስ fb መክፈት ትችያለሽ ግን አትፃፊለት እስከሚፅፍልሽ ጠብቂ
@wandeewaqtlawadew434
@wandeewaqtlawadew434 5 лет назад
@@user-yj6np9gx3l ማለት ግልፅ አልኦነልኝም ኤፍ ቢኢ ይጠቀማል ግንምን ማረግ ይቻላል
@addismersha2904
@addismersha2904 3 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ቤተሰብ ሆኛለሁ ኑ ጎራ በሉ ፀባይ ካለው በቄነው ከውሽት የፀዳ ወንድ ጥሩነው
@ffkkgshdh3276
@ffkkgshdh3276 5 лет назад
ጥሩ ምክር እህት
@user-ub6nt9lq5t
@user-ub6nt9lq5t 5 лет назад
አንዳኛ ብዬመስበው በራሱወ መታማማን ወይም ራሱወን መምሰል አላበትህ ሌላ ሰው መስላ አላመታያትህ
@kaligirma177
@kaligirma177 Год назад
ትክክልነው 👌😄😄😄
@frdosi2312
@frdosi2312 5 лет назад
enkan dena metachu wde yelovefikre love bateseboch arif new enamesegnalen
@fayinefayine4161
@fayinefayine4161 9 дней назад
Anchi rasu fiqir nesh yene mar mikirsh temechegn yesetoch areya
@user-ly6pi4ly8f
@user-ly6pi4ly8f 5 лет назад
እንካን ደህና መጣችሁ የፍቅር ቤተሰቦች ማፍቀርም ሆነ መፍቀርም የፈጣር ስጦታ ነው ግን ፍቅራቸው ለህዝብ ነው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ማፍቀርም መፈቀርም የፈጣሪ ስጦታ ነው። ለሕዝብ ነው ያልሽው ግልጽ ብታደርጊው።
@abcabc.2139
@abcabc.2139 5 лет назад
ለማንኛውም እናመሰግናለን ።
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 лет назад
Enameseginalen yefikir betesebochi
@zahragirl3446
@zahragirl3446 3 года назад
ትክክክክክል የኔእህት
@behrudinbedruahmd
@behrudinbedruahmd 9 дней назад
wawo
@AminatAminat-j1c
@AminatAminat-j1c 8 дней назад
❤❤❤❤
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 лет назад
Selam betesebucha endat nachehulegn enkan dehena metachehu Amesgnalhu
@gywvdbdgtwgdhx586
@gywvdbdgtwgdhx586 5 лет назад
እኔስ ጨቆኛል ግን ቤተሰብ የሚባለው ነገር እደት አቺ የምትፈልጊውን እዲቀበሉ ማዲረግ እስኪ ተሞክሮ ካላችሁ ምክር ስጡኝ እየወደዲኩት ግን መጨረሻላይ ባይሆንስ ብየ አስባለሁ ምክር ካላችሁ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ባይሆን ስትይ ቤተሰብ ባይቀበል ነው ወይስ ግንኙነቴ ባይሰምር? ቤተሰብ የሚሰጠው አድተያየት የራሱን እውነት ይዞ ነው። ላንች ግን ቀዳሚ ሚያስፈልገው በራስ መተማመን ነው። ራስን ማወቅ መቀበል እንዲሁም መግለጽ። ከቤተሰብም ወሳኝ የሆኑትን ማውቅና ማስረዳት፡ እንዲሁም፡መስማት።፡ ውሳኔሽ ከተሳካ ቤተሰብሽን ማመስገን የጠበቅሽው ካልሆነ ግን ሃላፍትናውን መውሰድ።
@gywvdbdgtwgdhx586
@gywvdbdgtwgdhx586 5 лет назад
@@LoveFkrLove ለጣፋጭ ምክርሽ አመሰግናለሁ ልክነሽ ቁርጥ ውሳኔ መወሰን ጥሩነው thank you so mace
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Год назад
እህቴ እኔም የበተሰብ ነገረ ጨንቆኛል ይቀበሉታወ ሰ አይቀበሉትም እያልክ በጣም አሳብላይነኝ እግዚአብሔር ይግባበት የኛያለውከሆነ የትም አይህድም ለበተሰብደሞ ልቦናይሰጥልን ብቻ ከባድነው
@loveislife7445
@loveislife7445 5 лет назад
enamesegin ale
@fjjrghh4916
@fjjrghh4916 4 года назад
ይመችሽ አቦ
@lizamanager7928
@lizamanager7928 5 лет назад
Enamesegenalene
@tiwifkir7259
@tiwifkir7259 5 лет назад
Enamesegnalen
@user-pp5xd8ru3j
@user-pp5xd8ru3j 5 лет назад
ቆይ ልስማ ክክክ
@alkabiralkabir6090
@alkabiralkabir6090 4 месяца назад
❤❤❤
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 5 лет назад
ዌል የፍቅር ቤተሠቦች እኔ ተራርቀን ነው ያለነው ከሡጋ እንጂ ከሌላ ሠው ጋር ባላወራ ደስ ይለኛል ሰሞኑን ችላ ብሎኛል ሙጭጭ ብዬበት ይሁን አንድ ቀን ካላናገረኝ ይጨንቀኛል ያነጫንጨኛል ምን ይሻለኛል በቃ ስልኬን Of አድርጌ ለሳምንት ልጥፋ ግራ ገባኝ ዝም ብሎ ይናፍቀኛል
@gywvdbdgtwgdhx586
@gywvdbdgtwgdhx586 5 лет назад
ስራላይም ሆኖ ቢሆንስ አይዞሽ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ችግርን በመሸሽ ከችግር ማምለጥ አይቻልም። የርቀት ፍቅር ብዙ ፈተናዎች አሉት፡ አይነቱም፡ብዙ ነው። በአካል የማታውቂው ወይም የምትተዋወቁና በቦታ ከተለያያችሁ። በተለይ ለረጅም ግዜ ከተለያያችሁ መሰለቻቸት ሊመጣ ስለሚችል ያሏችሁን ተስፋ በማስታወስ ማደስ ይቻላል። ያልተፈታ ግጭት ከነበረም፡ አስቢበት። መጀመሪያም አብሮ የመኖር ተስፋ የሌላችሁ ከሆነ ግን በሰላም ተነጋግሮ ፋይሉን መዝጋት ነው። ፍቅር ላይ ካለሽ ግን ይህ ቀላል ባይሆንም መራር እውነታዎችን መቀበል ግድ ነው። WiFi ካለሽ ይህን ስሚው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-N2zkjmOpbFg.html በቴሌግራም ተመሳሳይ ፖስቱ ያንች ከሆነና ሌላም ምትነግሪን ካለ ለአድሚኖች ላኪልን።
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 5 лет назад
@@LoveFkrLove አመሠግናለሁ አዎ በቴሌግራም የጠየኩት እኔው ነኝ ክበርልኝ
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 5 лет назад
@@gywvdbdgtwgdhx586 አመሠግናለሁ
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 4 года назад
ትክክክክል።።።።የዛሬወነረድ።።።ልቡን።።።ለማግኝት።።።የትበኪድኩ።።።
@dubaidubai2252
@dubaidubai2252 5 лет назад
በረስ ማታማማን ብቻውን በቅ ከበቅ በለይ ናው በርስ ማታማማን ስለፍቅር የለውን ሁኔታ ሁሉ የጣቃልለል
@sagasaga6508
@sagasaga6508 5 лет назад
Enamesgenalen
@user-vx9kj2lo8d
@user-vx9kj2lo8d 5 лет назад
ሰላም
@Mariam-bc7nv
@Mariam-bc7nv 5 лет назад
ቲሊገረም ላይ እንድት ነዉ መገኘት የምችለዉ እስኪ ቁጥረ ላኩልኘ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
Mariam ይህን ተጫኝና ተቀላቀይን። ታሪክ ለማካፈልም ለአድሚኖች ላኪ። t.me/Lovefkrlove
@sal3em822
@sal3em822 4 года назад
የኔልዩ
@helenbb2077
@helenbb2077 5 лет назад
ጉዋደኛንስ ዝም ብሎ መናፈቅ እና መደወል እንዴት ማቆም ይቻላል ማስብለትም ከራሴ በላይ ነው አልደውልም ብዬ እንኳን እደውላለው ወደሱ ከመደወል ሱስ እንዴት መላቀቅ እችላለሁ እባክሽ እርጂኝ በሀሳብ ከማበዴ በፊት ፍቅረኛዬ አይደለም
@zemzems2429
@zemzems2429 Месяц назад
ዝም ብለሽ ከመስመር ጥፊ ሆ እኔ ካልደወለ አልደውልም😅😅😅😅😅😅እራሱ ይደውላል
@jesusislord409
@jesusislord409 4 года назад
True tmrt new Konjo
@user-qz3xp9jl7w
@user-qz3xp9jl7w 5 лет назад
አመሠገናለሁ
@toybafintew2070
@toybafintew2070 Год назад
EnamsGenalne temherteshe Arfe naw
@bdreyamusa917
@bdreyamusa917 5 лет назад
ስለ ኩላሊት mereja
@halabicell1642
@halabicell1642 4 года назад
👍👍
@madsaed6727
@madsaed6727 3 года назад
እሕት እኔ ልጁ በመጀመሪያ አልወደዉም አሁን እኔፍቅር ሲይዘኝ እሱ ቦለከኝ ምንላድርገው ግን መላበሉኝ
@zahr7513
@zahr7513 3 года назад
እንደኔ 😅😅😅😅
@maya7837
@maya7837 3 года назад
ይህ ለኔ በጣም ያስፈልገኛል
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 года назад
የዚህ ፔጂ ትምህርት ይናፍቀኛል የት ገባችሁ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
እኔም ስጠፋ ቅር ይለኛል። አመሰግናለሁ።
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 года назад
@@LoveFkrLove አትጥፋብን
@sarabegala6057
@sarabegala6057 Год назад
🙏👍👌
@user-xz8oi5pp8c
@user-xz8oi5pp8c 5 лет назад
🌹🌸
@adiman5119
@adiman5119 5 лет назад
ወድልጅ ብቻ ብር ይኑርእንጅ እህል እደተበተነላት ዶሮ ይሯሯጣል ብር ወዳላት ጥሎባቸው ብርን ከአይናቸውብሌን አሰበልጠው ይወዳሉ
@alemtlahun4442
@alemtlahun4442 5 лет назад
ብር በሎ የሚመጣ ወንድ ሰው ሳይሆን እቃ ነው በጥቅም የሚመጣ በጥቅም ይሄዳል እግዚአብሔር ለሁላችንም እውነተኛ ፍቅር ይስጠን እህታችን እናመሰግናለን ለምክርሽ
@orthodoxtewahidochristian6479
@orthodoxtewahidochristian6479 5 лет назад
😂😂😂
@jewula8690
@jewula8690 4 года назад
ትክክል፡ብለሺል
@tigstmlneh1363
@tigstmlneh1363 4 года назад
ጥሩ ሰአተ፯ ላይ መጣህ እሰኪ ምክር ጣል ጣል አድር ወድማችን እድት እደሚወደኘና እደፍቅረኘ ጥበቦቹን ንገረን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ለማወቅ እየፈለግኩ የብዙዎችን ታሪክ በመስማት የፍቅርን አቋራጭ መንገድ ማወቅ አልቻልኩም። እንዲወድሽ ወይስ እንድትወጂው?
@tigstmlneh1363
@tigstmlneh1363 4 года назад
@@LoveFkrLove ወድጂተጎድቼ ሰላለፍኩ እኔ ሳልሆን እሱ እደወደኘነው እመፈልገው እጂ ድጋሚ አፍቅሬ መጎትም ሆነ ድጋሚ በድሜያ መጨዋት አልፈልግም ያለሁትም እድሜ 25እሰከ 27ሰለሆነ አምላክ ይርሸ በሎኘ መቼ የሰዴተ ህይወት ካልውን እውነተኛና ውሸታሙን በምን ይለኛል?
@sadi8506
@sadi8506 5 лет назад
Xeru temert new enamsgnalen
@PoiuytrPoiuytr-dn4xo
@PoiuytrPoiuytr-dn4xo Год назад
Yale fiker genezebe tergum yelewem
@ShivaShiva-sw1mm
@ShivaShiva-sw1mm 5 лет назад
Kalochish Erasu fikrr nacho nuriln
@mustefaabdellah2817
@mustefaabdellah2817 3 года назад
Anchii minew fetari negn alshi
@user-hu3re1np9n
@user-hu3re1np9n 3 года назад
ቤተሰብ እንሁንን🙏።🙏🙏🙏
@siyamishamemegn5436
@siyamishamemegn5436 5 лет назад
hay hay selam nw beteseb adirigugn
@tinazein1197
@tinazein1197 5 лет назад
💖💖💖
@user-xm3ty4xv5l
@user-xm3ty4xv5l 5 лет назад
የኔ አንደኛ
@busyline3833
@busyline3833 Год назад
ፍቅር የአላህስጥወታነው
Далее
Bilasizmi?
00:12
Просмотров 397 тыс.
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 5 млн