Тёмный

ወንድ ብትሆኚ እቆርጥልሽ ነበር😱 ሳሚ አንቆ ገደለኝ🤣 በወንድ እሙን አስመታኋት🤣🤣 

Samicho tv
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

‪@samichotv‬ ‪@samemu‬ ‪@yontube-03‬ ‪@Mapii1‬ ‪@TONIITUBE‬

Опубликовано:

 

28 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 593   
@samichotv
@samichotv 4 месяца назад
እዚህ እኮ 50K አልገባም 🤣🤣
@AlamYlima
@AlamYlima 4 месяца назад
ይገባል🎉🎉🎉🎉
@PqoowOqai-kw1xk
@PqoowOqai-kw1xk 4 месяца назад
ይገባል በቅርቡ እኛ የማዳም ቅመሞች እያለን አታስቡ 💪💪💪
@user-ei5cp3iw6e
@user-ei5cp3iw6e 4 месяца назад
ይሄዉ እኔ አስገባሁክ በሌላኛዉ ስልኬ❤❤
@SamerShadi-td6ss
@SamerShadi-td6ss 4 месяца назад
Congratulations 🎉🎉
@susuchanal9540
@susuchanal9540 4 месяца назад
ደምሩት ያኛዉ ጋ እሙዬ ካልሞላ ሃሃ
@user-jg2wl5rg4q
@user-jg2wl5rg4q 4 месяца назад
ለአባቴ ይማርልሽ በሉኝ 😥😥አባቴ ❤😢
@user-hj1st4xr2h
@user-hj1st4xr2h 4 месяца назад
ይማርልሺ
@user-md6ke2ih7d
@user-md6ke2ih7d 4 месяца назад
ይማርልሽ
@aynalemtadesse3742
@aynalemtadesse3742 4 месяца назад
ይማርልሺ❤
@user-qp3lm3xm7x
@user-qp3lm3xm7x 4 месяца назад
ይማርልሽ ኡፉ
@samichotv
@samichotv 4 месяца назад
አይዞሽ ይድናል ፈጣሪ አለ
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 4 месяца назад
ሳሚ ለእርጉዝ ስጦታ ይሰጣል እኮ ግዛላት 😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 4 месяца назад
ጀግና ነህ የሚስቱህ እህት እንዲህ መቆጣጠርህ በዚህ በከፋ ዘመን የምር ትልቅ ሰው ነህ
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 4 месяца назад
ፍቅር መጥቻለሁ እኮ አላያቹኝም እንዴ አላለም😂😂😂አይ ሳሚ😂😂😂😂
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu 4 месяца назад
😂😅😅😅😅
@sitiya9700
@sitiya9700 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-lq7uh3zt1n
@user-lq7uh3zt1n 4 месяца назад
ክክክ
@eexx5392
@eexx5392 4 месяца назад
😂😂😂
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 4 месяца назад
ይቺ ልጂ ከመጣች ወድህ በብዛት የማያችሁ
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ኢሚትዬ ጉድሽ ፈልቶ ነበር ድምፅሽን ስወደው ሳሚዬ መቆጣትህ ልክ ነው ምከራት እንጂ ሁለተኛ ወደ ቤትሽ ሂጂ እንዳትል መጥፎ ሰው አይደለህም ግልፅ ነህ እሙዬ ሳልወልድ መጣሁ አልሽ ምንም እንዳይሰማሽ እግዚአብሔር ባለው ቀን ይወለዳል ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ እወዳችዋለው ❤❤❤❤❤
@Aer-sw5fx
@Aer-sw5fx 4 месяца назад
አይ ሳሚ ወተህ በገባህ ቁጥር አቃጥለው ሊደፉህ ነው ምስኪን😂😂😂😂😂😂
@eexx5392
@eexx5392 4 месяца назад
😂😂😂
@PqoowOqai-kw1xk
@PqoowOqai-kw1xk 4 месяца назад
በዚህም 5k እናስገባቸዉ Please የማዳም ቅመሞች መቼም እኛ እንቁ ነን 🥰🥰💪💪🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@hamadnagat9837
@hamadnagat9837 4 месяца назад
@tigydubai6753
@tigydubai6753 4 месяца назад
እሚት ጎበዝናት ቦሃላ የራሱቻናል ይኖራታል
@HayuuWoloyewa
@HayuuWoloyewa 4 месяца назад
😂😂በሳቅ አይ ሳሚ 🤷 👉ይሄንንም ትንሽ ነው የቀረው 50k እንሙላው 😍😍😍
@user-ni2ru6xy4e
@user-ni2ru6xy4e 4 месяца назад
ፍቅር መጥቻለሁ አላለም😂😂😂😂😂😂
@sakahjahik3566
@sakahjahik3566 4 месяца назад
እረ ወየዉ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂እረታዉ ሳሚ የሚስት ዘመድ አይገረፍም አይሰደብም ፕራክም ቢሆን እራስህን ለመቆጣጠር ሞክር ሰራተኛ ይመስል እቤትሺ ሂጂ አትበላት የህትነት ምክሬ ነዉ ካጠፋሁ በጣም ይቅርታ በጣም ነዉ እምወዳችሁ ሱስ ሁናቹሁብኛል ወላሂ😂😂
@user-sz5rb7ts2c
@user-sz5rb7ts2c 4 месяца назад
እረ በሳቅ😂😂😂😂 አቤት ሳሚ ሲናድድ ድስ ሲል ሳየዉነዉሳቂ የሚመጣዉ❤ በርቱ❤❤❤❤❤
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 4 месяца назад
እሙየ ወንድ ልጂ ሁኖ ነው ወንድ ልጂ ይዘገያል ከዘጠኝ ወር ትንሽ እና ትወልጃለሽ አብሽሪ❤
@user-zh4hx3tw6h
@user-zh4hx3tw6h 4 месяца назад
ኧረውይ እደው በናተ ምክንያት ከመዳሜጋ ተጣላው😂😂😂 ኧረሆዴ ቆሰለ
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 4 месяца назад
ልጂ ነሽ ቻይው
@simeranred3153
@simeranred3153 4 месяца назад
የዛሬዉ ደሞ ሳሚን አሰረሳቹት አልሳመሸም እሙ😂😂😂😂😂😂😂
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 4 месяца назад
ወይነ ኤረ ተው 50k እናስገባቸው ማሙሽየ ሳይወለድ❤❤❤
@user-wi8ep6mj8i
@user-wi8ep6mj8i 4 месяца назад
አንደኛ ነኝ እሙየ ወለጂ 50 k ገባቹህ እኮማር ቃልሽን አክብሪ😂😂❤❤❤
@Hxjg-qv2qh
@Hxjg-qv2qh 4 месяца назад
ውይ ሳሚ ጨንጓራህ እሙ ውለጂጂ እኔምለው ኑሮ ውድነቱን ይሠማልደ ሲላ ይደግ ትንሽ😂 ሳቡን እሥኪ ወደሀገራችን
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i 4 месяца назад
አረ ሲጄመር ያቃል ሳሚ ፍራክ መሆኑን ግን በርቱ እወዳቹሀለሁ
@user-et5tr2rj3c
@user-et5tr2rj3c 4 месяца назад
ኡንኳን ደስ አለቹሁ 50K ❤❤❤❤ስታምሩ እኮ❤❤❤የዛሬዉ ልዩ ነዉ😂😂😂😂
@Zenitadem
@Zenitadem 4 месяца назад
😅😅 ልጁ ተቃጠለ ወይ ዘንድሮ ወይኔ አገሬ ገብቸ እዳንች ነብሰጡር ሁኘ እደውልልሽና እደት ላናደው ባሌን ብየ እድደውልልሽ ስልክሽን እፈልጋለሁ😅
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t 4 месяца назад
እሙየ አይዞሽ በሠላም ይማርሽ ወየዉ በሳቅ በርቱ❤❤❤❤
@simeranred3153
@simeranred3153 4 месяца назад
ደካሜን የምታሰረሱኝ ነገረሰ የኔ ምረጦቸ እሙ ታምረኛዉ ልጀሸ በሰላም የምጣ
@user-fl6ge6py5g
@user-fl6ge6py5g 4 месяца назад
ኧረ ወይኔ የሳቄምንጮች 😂😂😂እሙ ሀቢቢቲ እመቤቴ በሰላም ካአንድ ሁለት ታድርግሽ❤❤❤❤
@aminaseydaminaseyd6214
@aminaseydaminaseyd6214 4 месяца назад
እረ አስገደልሻት😂😂አይያሳሚ ንዴት
@MM.M-mn6lm
@MM.M-mn6lm 4 месяца назад
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እሙና እሚት እረ ሳሚን በጣም አታናዱት በማሪያም ግን ሲናደድ ያምርበታል እውነት 😅😅😅😅😅😅😅
@user-zx5ug1rq9c
@user-zx5ug1rq9c 4 месяца назад
አያልቅባችሁ እደት ናችሁ ወይ ሳሚ ዛሬ ደሞ ምን እደትዘጋጀልህ ብታይ ክክክክ❤❤🎉🎉🎉😂😂 አብሽሩ በርቱ
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 4 месяца назад
ማነው እነእሙየን በጉጉት የሚጠብቅ. እኔ የሚያስቀኝ የሳሚ ንግግር እና እሪያክሽን
@sannayt941
@sannayt941 4 месяца назад
እኔ እራሱ በጣም ነዉ የሚያስቀኝ
@azimerakahasi7286
@azimerakahasi7286 4 месяца назад
እኔ ትግርየ ነኝ የሳም ኣናጋገር በጣም😂 ነዉ ያስቀኝ በተረፉ ድንግል ማርያም ብሰላም ትጋላግልሽ የኔ እህቴ 🎉🎉🎉
@user-lu5zg7is1c
@user-lu5zg7is1c 4 месяца назад
Emuye ayizosh egiziabiher❤ befekede gize yiweledal❤❤
@user-vi5tq8ys7i
@user-vi5tq8ys7i 4 месяца назад
ምን ላደርግሽ ነው የመጣው እረ ወይኔ ወንድ ብትሆን እቆርጥላት ነበር ወይኔ ሳሚ ገና ሳያቹው እኮ ነው በሳቅ ምጀመረው የኔልዩውች እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም በደሰታ ያኑራቹው መዳም እያቃጠለቺኝ እናት ታፅናኑኛላቹው እመብርሃን ከእናተጋር ትሁን
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 4 месяца назад
😂😂😂😂😂የኔ ውዶች አይ እናተ ልጆች እንደው ስወዳችሁ😂😂😂😂❤❤❤
@user-by2yo9nb6j
@user-by2yo9nb6j 3 месяца назад
መጥቻለሁ አላለም😂😂😂😂😂
@dhddhd9225
@dhddhd9225 4 месяца назад
እሙዬ አይዞሽ ጌታ በለ ቀን ነዉ ሁሉም ነጋር ምሆነው ❤❤❤❤
@yematfeker9234
@yematfeker9234 4 месяца назад
አይዞሽ አትሳቀቂ ማርያም ስትመጣ ነው ሚወለደው እኔም 9 ወርእንደገባሁ የምወልድ ይመስለኝ ነበር ግን ፈጣሪ በፈቀደው ጊዜ ነው የሚሆነው
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 4 месяца назад
መቸነው የሚገባው ይህ ልጅ ሁልጊዜ ፖራነክ ሚስኪን 😊😊😊😊
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 4 месяца назад
ፍቅር መጥቻለው እኮ አላለም ሳሚ
@Mes5uy9er8r
@Mes5uy9er8r 4 месяца назад
ሳሚ ወይኔ አይዞህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂አታናዱት
@kidsttube3111
@kidsttube3111 4 месяца назад
እሙየ አይባልም የኔ ውድ እደዚህ እዳይሰማሽ እግዚአብሔር ባለው ቀን ይመጣል❤❤
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 4 месяца назад
መጥቻለሁ እኮ አላይቹኝም አላለም ኧረ የዚህ ቤት ትንኮል ገደለኝ❤❤❤❤
@habibahabibah2143
@habibahabibah2143 4 месяца назад
እሙ ባባዬ ያልመጣው 100 K ጠብቆ ነው❤❤❤😂😂
@ኮኬትmyworld119
@ኮኬትmyworld119 4 месяца назад
የኔ ምርጦች እንኳን ደስ አለችው የእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ገና ይቀጥላል በርቱ ....የዛሬው ሚገርም ነዉ አይ ስሚ ሚስኪን ቻለው ፍቅር መጥቻለሁ ስል አንጀቴን በላኝ 🥺🥺 😅😅ይመቻቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤❤❤
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 4 месяца назад
_ምን ሊያደርግሽ ነበር የመጣው 😂😂😂😂 አይ ሳሚ!! ያው ዳቦ ሊበላ ነው😜🙆_
@user-jn7qo8mr7h
@user-jn7qo8mr7h 4 месяца назад
ወይኔ ሳሚ ወላሂ ፈታ ነው እኮ የምታደርገው ምርጥ ሰው 😂😂😂😂😂😂
@halarasa
@halarasa 4 месяца назад
ዉይ እሙዬ አያልቅብሽ የኔ ዉድ❤❤❤
@rahmetuae5467
@rahmetuae5467 4 месяца назад
እረሣሚ. ምንሊያረግሽነው የመጣው አላለም በሣቅሞትኩ😂😂😂😂😂😂
@samiratube8944
@samiratube8944 4 месяца назад
አብሽር እሙ ምክነታም አላህየለውነው ምውነው አላህ ውለት አደጉሽ ብቅርብለነይ ያብቅን እህት ❤
@user-yg4fb7pr8t
@user-yg4fb7pr8t 4 месяца назад
ተእሙ የባሠችዉ መታብህ አረፈችዉ ያልታደለዉ የሳሚ ጨጓራ ያሣዝነኛል ክክክክክክክ
@lisen888
@lisen888 4 месяца назад
እኔኮ ቪዴዬ አይቼ ሳልጨረስ ኮሜንት የመፀፈሰ ነገርስ አይ ሳሚ😂😂😂😂😂
@oneallahbcha
@oneallahbcha 4 месяца назад
ልጅቱገን ሚስኪነች እሽ አይከፋትም የኔማርዋ 😘😘😘😘
@jeueu3u340
@jeueu3u340 4 месяца назад
መጥቻለሁ አላያችሁኝም አላለም ሚስኪን😂😂😂😂😂
@hayathayat1618
@hayathayat1618 4 месяца назад
የኔውድ ፈጣሪበሠላም ይገላግልሽ❤❤❤❤
@user-tc5zp3ch4q
@user-tc5zp3ch4q 4 месяца назад
ውይ ሳሚ ፈረደብህ ምርጥ እራት አቀረሽብለት። እሙ አይዞሽ እንደሱ አይባልም እመብርሀን ትቅረብሽ
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 4 месяца назад
የኔ ምርጦቼ ስወዳችኋ ❤❤❤❤❤❤❤ሳሚዬ ግን ጨጓራህ ደህና ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 месяца назад
😂😂😂ሳሚአሁንስአቃጥለህ ልደፋኝ ነውእኔን ቆይ መቼነው የምባንነው😅?
@madu9354E
@madu9354E 4 месяца назад
😂😂😂😂😂ያ ሳሚ ንዴት ዳስ የሚለው 😁👍👈
@BlrtukAndelll
@BlrtukAndelll 4 месяца назад
😅😅😅መጥቻለው አላያቹኝም አላለም አይ ሳም
@TagasacheTamirat
@TagasacheTamirat 4 месяца назад
Emu baselami tagalagayi please imatiga prank sitisaru taxaniqaku sami tigisiti yelomi silezi care full turu ayidelemi
@user-ud3zh4mv6k
@user-ud3zh4mv6k 4 месяца назад
ያልታደለ ሳሚ ተቃጥሎ መሞቱ ነው 😂😂😂😂😂😂
@GenetMengesha-se3gz
@GenetMengesha-se3gz 4 месяца назад
Woyne imuye Gudish Ayalkim😂😂😂😂😂😂😂❤
@toybatoyba8953
@toybatoyba8953 4 месяца назад
ፍቅር መጥቻለሁ እኮ አላያችሁኝም እደ አላለም አይ ሠሚ ወላ በሣቅ ነፈርኩ😂😂😂😂
@bedritubahemd8673
@bedritubahemd8673 4 месяца назад
እኔ እራሱ ፈነዳሁ😂😂😂
@user-to2gd9bm9b
@user-to2gd9bm9b 4 месяца назад
የኔ ውድችዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ሱዉደች❤❤❤❤❤
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 4 месяца назад
ነገ ደሞ ዱባ በጎመን ለሳሚ ስሩለት በኔ ወጪ 🤣🤣😁😁😁
@tube8181
@tube8181 4 месяца назад
ውይኮመቶችጪራሺክክክክክ
@user-fc2ey8qw5h
@user-fc2ey8qw5h 4 месяца назад
ክክክክ ተበርከኪ አላለም ትምህት ቤት መሠለህ ያለሀው
@user-wy2yo5xb6u
@user-wy2yo5xb6u 4 месяца назад
Emu. Fkir. Emit. Sitiota sitat. Emuye. Alah. Beselam yglaglshi ehtewa❤❤❤❤❤❤Sami. Yene. Kositara
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад
ክክክክክ አላያችሁኝምደ አለ አለ ሳሚ ሚስት ሻማ ለኩሳ ፈራርሻ ሲመጣ ሳም ታደርጋለችጅ በማቃለል ክክክክ ትቀበይዋለሽ
@HgHf-fg7br
@HgHf-fg7br 4 месяца назад
😂😂😂😂ስታደርጊ ታሳይናለሽ ወየዉሳሚ😊
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 4 месяца назад
አይሣሜ፡ለጥርሥ፡እሠብለት፡😂😂😂❤አምሽቸ፡ነውየገባሁት፡ሮመዳን፡ሥራ
@user-pk3dh4gg4k
@user-pk3dh4gg4k 4 месяца назад
ኧረ በሳቅ ሳሚ 😂😂😂 ተረጋጋ
@user-lr6fl3ye1v
@user-lr6fl3ye1v 4 месяца назад
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ወሬ ሰሚቼሃለሁ በሰላም ወዳ ቤትሺ ጊብ ውዴ
@user-jb5uk9uo9z
@user-jb5uk9uo9z 4 месяца назад
ወይ ሰም እድልህ ከስራ ስትገበ ሁሌ ምጠብቅ ያጨጓራ መለጥ ቻለው እንግድህ😂😂😂😂😂😂ግን እሙ ስትወልድ አስከፍለት ያምር በዝ ሰሞን አብዝታብሃለች
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 4 месяца назад
ክክክክክ ሴትነሽ😂😂😂
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp 4 месяца назад
ሳሚ እሙ ቀድማ ያብራክን ክፋይ ከማበርከቷ በፊት ቆንጆ ስጦታ ስጣት እንደሰጠካት እንድናቅ በቪዲዮ አሳየን 😍☺️☺️😍
@user-be8yj4ur8d
@user-be8yj4ur8d 4 месяца назад
yenee wudochiyee❤❤❤❤
@adanuugalataaadanuugalataa6655
@adanuugalataaadanuugalataa6655 4 месяца назад
Dhugaa eggaan turee Ammayyuu hin denyee😂❤❤
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😅😅😅የሳሚ ጤና ግን እያሳሰብኝ
@safiya3794
@safiya3794 4 месяца назад
ደክሞኝ ነበር ዘና አደረጋችሁን ወላሂ አይ ሳሚ
@fadillamarkosi9137
@fadillamarkosi9137 4 месяца назад
Fikiere matechalewo ayiii sami😂😂😂yewinete desei sile
@ZebibaAdem-dn9qo
@ZebibaAdem-dn9qo 4 месяца назад
እንደው ሚስኪን እንድህ ስትሆን እነሱ አለመሳቃቸው እኔ ብሆን ሆ😅😅😅
@beriberi7952
@beriberi7952 4 месяца назад
jabadhuu bareduu wanii koo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@betig8170
@betig8170 4 месяца назад
Widoche enkwan Dena metachu ❤❤❤
@ineshabayinesh2225
@ineshabayinesh2225 4 месяца назад
Samiyee fiqiir maxichalew 😂😂😂 miskin ❤❤❤
@Handel482
@Handel482 4 месяца назад
እሙዬ ሰሙኑ ኮመንት እየጻፍኩ አይደለም ቪድዮ ግን አያመልጠኝም በሳቅ ጦሽ ነው የሚያደርገኝ አይ ባልየው ትከሻዋ ተረፈ ወገን ጋም አደረጋት😂😂😂😂😂
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 4 месяца назад
አይ ሳሚ 😂😂😂😂😂 እኔ ሁሉ ነገርህ ይገርመኝል😢😢😢
@user-wh4ww6ze1y
@user-wh4ww6ze1y 4 месяца назад
Waaqayoo saa gargaruu baarreedduu koo ❤❤❤
@user-sc6mw3tq2x
@user-sc6mw3tq2x 4 месяца назад
መቶ እናስገባችሁለን አብሺሩ እሙየ ሳሚ የሙየ እህት ውድድድ❤❤❤❤
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 4 месяца назад
አቶ ሳሜ ተቃጠለ አይ ተሎ ያረጃል ባልሺ እሙ😂😂😂😂😂
@MunaAyalewu
@MunaAyalewu 4 месяца назад
ዛሬ እኔ አደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ChefAbay
@ChefAbay 4 месяца назад
በጣም ደስ ብሎናል ስወዳችሁ
@MisrachM-zu6kh
@MisrachM-zu6kh 4 месяца назад
inson mitdo balyke asyoge 👍
@marysnite2894
@marysnite2894 4 месяца назад
Waya Sami metichalhu alayachugnim enda 😂
@zina5085
@zina5085 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ሳሚ ዛሬስ ገደልከኝ❤❤
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q 4 месяца назад
yen konjchi tabaraku yen wudochi❤❤❤❤❤❤❤❤
@hananomuer8460
@hananomuer8460 4 месяца назад
ምን ሊያደርግሽ ነው የመጣው አይ ሳሚዬ🤣🤣🤣😅ስወዳችሁ የኔ ምርጦች😘😘❤️
@aberuyetewydolij3787
@aberuyetewydolij3787 4 месяца назад
Samii garuu dhugumaa arte akkti loltani moo cogara keefi soddadhe😅😅😅😅
@HudyBjgjh-qw2wb
@HudyBjgjh-qw2wb 4 месяца назад
የኔ እብዶች መጣቹህ❤❤❤
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c 4 месяца назад
እናተ ሁለት ልጆች በቃ ሣሚን ልገሉት ነዉ ቻለዉ ሣሚይ ክክክክክክክክ
@user-hh6bt1vm9w
@user-hh6bt1vm9w 4 месяца назад
ፍቅር ናቹ እኮ❤❤❤❤❤
Далее
РУБИН - ЗЕНИТ: ВСЕ ГОЛЫ
01:03
Просмотров 202 тыс.