Тёмный
No video :(

ወንድ አጥፊ ሴቶች በዚህ ይታወቃሉ! 

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ወጣትና ብዙ የህይወት ልምድ የሌላቸውን ወንዶች የሚያጠምዱና የሚያጠፉ ሴቶች አቀራረባቸው እንደማር የጣፈጠ ነው ግን መጨረሻቸው ጥፋት ነው ወንዶች ልትጠነቀቁ ይገባል በምን እንደምትለዩአቸው ማወቅ ያስፈልጋል፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@wintanayilma
@wintanayilma 3 года назад
Thank you all God bless you
@user-bq2rv5ry1y
@user-bq2rv5ry1y 3 года назад
1ኛው ላይ በጣም ተሳስተሻል እዴ እኔ ስለ አንድ ወድ አትብቄ ማወቅ እምፈልገው ስለምወደው ሊሆን ይችላል ሆ
@teketelfonkamo5414
@teketelfonkamo5414 Год назад
ምክርሸ በጣም ጥሩ ነው
@samuelasefa2839
@samuelasefa2839 2 года назад
በውነት እውነት ነው እግ /ር ይስጥሽ በጣም አሥፈላጊ ትምህርት ነው በርቺ እኔምለው ዊንታና በቲሌግራም እንዴት ነው እምናውረው እምንገናኝበትን ንገሪኝ በተረፈ
@alifchopele
@alifchopele 2 года назад
Lesétoch atrari, sdb atkotbi. "Metfo, balegé,.... sétoch" malet kalebsh bey. Atadayi !!!
@teketelfonkamo5414
@teketelfonkamo5414 Год назад
reality you are so kind
@user-bt6ky9ig8b
@user-bt6ky9ig8b 3 года назад
አምሮብሻል 😍
@rozaroza118
@rozaroza118 3 года назад
ዊንታናዬ እረ ተቸገርኩ እውነት ለመናገር ባለፈው ባልሽኝ ስለው ባሰበት የሚያወራው ሁሉ ወሲብ ነው ምን ልበልሽ እናት እኔ በቃ አስጠላኝ ምን ብዬ ልለየው አልፈልግም ስለው በይቅርታ ኡ ይላል እሺ ይቅርታ ሳደርግለት አንድ ቀን እንኳን አይታገስም ፎን ሲክስ ይፈልጋል በስማም እኔ ተቸገርኩ ሁለት ልብ ሆንኩልሽ ውዴ እኔ ተሰቃየውልሽ እኔ ቢያንስ ፍላጎት የለኝም ሁሌ በምክንያት እነግረዋለው አይገባውም ምን መፍትሄ ልፈልግ እባክሽ ዊንታናዬ
@mayagerma897
@mayagerma897 3 года назад
ውዷ እህቴ ፎን ሴክስ ሐጥያት ነው እግዚአብሔር አታሳዝኚ ይቅርብሽ
@rozaroza118
@rozaroza118 3 года назад
እረ እታነቃለው እጂማ አላደርግም ውዴ እመቤቴ ታውቃለች ይቅር ገሀነብ ይገባል እንጂ ውዴ
@metentube4809
@metentube4809 3 года назад
እንዲህ አይነት ሰው አይሆንሽም እህቴ ቢወድሽ ባልጠየቀሽ ነበር። በቅድሚያ ኃጢአት ነው ሲቀጥል ለሱ ደስታ ብለሽ እሺ ብትይው እንኳን ይንቅሻል ለትዳር አይፈልግሽም በጊዜሽ አትጫወቺ።
@hanaabebe1142
@hanaabebe1142 3 года назад
@@metentube4809 lik new yhe degmos beza negr tetekmo hiwotshin demayabelashew mn maregagecha alesh lilish yefelekut vidio or photo liyanesaw ychilal yhe malet futuresh tebelashel degmos set lij aydelesh kibirish gelash new yhe aygebashim trekshalesh so u hv to be careful mare adera dayshewdish gizeshin atabakgni move adrgi bekaaa
@rozaroza118
@rozaroza118 3 года назад
@@metentube4809 ልክ ነሽ ማማቲ አልፈልግም ስለው ውዴ ያስተዋወቀችን ጋር ድረስ ይሄዳል እሺ እንደዛ አታውራ ስለው እሺ ይልና ተመልሶ ጭቃ ይሆናል ተቸገርኩ በሱምክንያት አሁን በፆሙ አትፃፍልኝ አልደውልም ልፁምበት ብዬ ነግሬው ደውሎ የልደታ ቀን ተጣላን እኔ ቢደውልም ቢፅፍም አልመልስለትም
@slowp5352
@slowp5352 3 года назад
always sharing with great advice. tank you.
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 года назад
Your hair is so beautiful , I love the color
@ethiopiafood6865
@ethiopiafood6865 3 года назад
እናመሰግናለን ,
@ሰሚር
@ሰሚር 3 года назад
እስኪ አጥምዱኝ ?
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 3 года назад
Anchi konjo nesh hulemenash a nega heresy , act yemtadergew Hulu konjo newe . Berchi
@gettanehaberra4138
@gettanehaberra4138 3 года назад
I am one of vicitms.
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
ግን ይህ ወንዶቸ ናቸውቸ ሴት ደሞ ሰለዚህ ታዉራለቸ በኔ በኩል የለም ይህ ነገር አላማ ከለለዉ አላገባዉም እና ይህ ጥቅም ፈላጊ ማለት ነው ?
@dawitamsalu-asfaw1144
@dawitamsalu-asfaw1144 3 года назад
What can I say ? In my eyes you are loved
@tilegadisa1860
@tilegadisa1860 3 года назад
Betam telek ena asteway set nesh ewnetun selenegershen 10Q winta!
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 года назад
I don't agree with the 1st one
@yishakdna2141
@yishakdna2141 2 года назад
የኔ ውድ ቴሌግራም ላይ ማውራት አትችይም
@MrGamer-yb4pr
@MrGamer-yb4pr 3 года назад
እደትአወቅሽ
@bacaagalanaa5438
@bacaagalanaa5438 3 года назад
Mistee amrobatal :.)
@eliyabgashaw5541
@eliyabgashaw5541 3 года назад
Betam dnk new win
@meramera3508
@meramera3508 3 года назад
Selam wentu
@Challengetube97
@Challengetube97 3 года назад
I’m.
@MrGamer-yb4pr
@MrGamer-yb4pr 3 года назад
ወንዶችናቸዉሊያጠፉየተንሱት።
@user-ze3jt5gt3s
@user-ze3jt5gt3s 3 года назад
እነሱስ የወዶችስ ሴቶችን አይጎዱም
@amanuelsisay6487
@amanuelsisay6487 3 года назад
like
@amilove139
@amilove139 3 года назад
Este anch atemejgn
@computercredit2380
@computercredit2380 3 года назад
10Q win
@singiorgisalemayehu9985
@singiorgisalemayehu9985 3 года назад
ከራስሽ ጋር ፍቅር አስያዝሽኝ
Далее
А ВЫ УМЕЕТЕ ПЛАВАТЬ?? #shorts
00:21