Тёмный
No video :(

ወንዶች ሲባሉ አንድ ናቸው?!  

LoveFkrLove
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 3 года назад
እኔ አሁን ብጠይቀኝ ብቻ የን ነው መሆን ነው የምፈልገው ከሰወች ጋር ብዙ ማውራት አልፈልግም ስልችት ነው የሚሉኝ ግን ሁሊም በህይወቴ የሆነ ነገር እንደጎደለም ይሰማኝል
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 3 года назад
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን
@mekdisen5760
@mekdisen5760 3 года назад
ምክርክ ይጣፍጣል ድምፅህ ለጆሮ ይመቻል
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 3 года назад
የሚቀርቡኝ ወንዶች ጥቅም ያሸንፍቸዋል !!መጀመሪያው ረጅም አመት አይቸው ሊሥተካከል ባለመቻሉ ረምጃ ወሥድኩበት ተውኩት ግን ብዙ ለፍቻለሁ ያመኛል !!አጋጣሚ አንድ ሰው ተዋውቄ እሡም እዚሁ እንድቆይና አላማ እንድኖርን ፈለገ እኔ እድሜየ ይሔዳል ብየ ፈራሁ ሴት ልጅ ነኝ ሳንግባባ ቀረን ፍራቻም አለብኝ የበፊቱ ሥለቀጣኝ ይደገምብኛል ብየ !!ምንም ጓደኛ የሚባል የለኝም በቃ ብቸኛ ነኝ !!እህቶች ለወንድ ብር አትላኩ እኔ ደርሶብኛል ግን አልካደኝም።ልጁ የብር ሌባ አይደለም !!ነገር ግን የሌላ ብዙ ሴት ጋር ይሔዳል እኔም ይሔንን ባህሪውን ደጋግሜ አይቸ ከሥህተቱ ሊማር ባለመቻሉ ተውኩት ወሥኘ እህቶች በተለይ ብር የተላከለት ወንድ ለትዳር አይሆንም ደግሞ ሁሉም አይደለም።ሴት በባህሪዋ ብዙ ነገር በአንድ ጊዜ ማከናዎን ትችላለች ።ውጤታማ ለመሆን መቅደም ያለበትንና የሌለበትን መለየት ግድነው።እድሜ ችሁን በሰው ሀገር አትጨርሱ።ብቸኛ የሆናችሁ ከሴት ጓደኛጋ የጋራ ሥራ ጀምሩ !!
@user-jf4wq3sl2i
@user-jf4wq3sl2i 3 года назад
Love fkrLove በጣም ናው የምወድህ የማከብርህ በተላይ ምክሮችህ በጣም ይመቸኛል ከኢትዮጸያ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
አንችን ቤተሰብሽንና ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን። አመሰግናለሁ።
@user-dm1sf2bm4e
@user-dm1sf2bm4e 3 года назад
የት ጠፍተህ ነው የኛ መልካም እንኳን ስላም መጣህ ታሥፍልገናለህ አትጥፍብን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
አመሰግናለሁ እርግቤ። በምችለው አጋጣሚ እመጣለሁ።
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 3 года назад
Selam enkan dehena metahe wedemachen amesgenalhu betam
@aminakonjoaminakonjo1933
@aminakonjoaminakonjo1933 3 года назад
inamesegenalen wedim yate miker tenkariye nw ❤️
@user-bb7un6lw4q
@user-bb7un6lw4q 3 года назад
ቆንጆ ምክር ነው እናመሰግናለን
@shfd8859
@shfd8859 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 года назад
እናመሰግናለን ያልካቸው ነገሮች ሁሎ በያንዳንዳችን ውስጥ የሚከሰት ጠባሳዎች ናቸው እይታን ማስተካከሎ የተሻለ ነው
@rediethayile8899
@rediethayile8899 3 года назад
ወንድማችን በሰላም ነው ጠፍህ የምታቀርባቸው ሁሉ በጣም ጡሩ ትምህርት ነው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
Beteseb sra tmhrt busy adrgogn new. Bk elalehu. Ameseginalehu
@user-wo1zs7bx2p
@user-wo1zs7bx2p 3 года назад
ሠላም ሠላም ብዙወቻችን ማለት ይቻላል ያዉ ያለነዉ ሀገር ተሠደን በሠዉ ሀገር የምንኖረዉ እና ሥለ ገንዘብ አያያዝ የወጣንበትን አላማ እረሥተን ያለን እንኖራለን እሥከመቸ በሠዉ ቤት የራሣችንን ህይወት የምንኖረዉ መቸ ነዉ የሚለዉ ያሣሥበናል ከኔም ጭምር በዚህ ዙሪያ አንድ አንድ ጠቃሚ ነገሮች የሚለዉጡን ተሥፋ የሚሠጡን በፅሁም ቢሆን ምክር ብተሠጠን ደሥ ይለኛል በተረፈ በጣም አመሠግናለዉ
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አሪፍ ምክር አሪፍ ትምህርት ነበረ እናመስግናለን
@enkuye5138
@enkuye5138 3 года назад
እረ ባክህ ወንድም ለዚህ መፍትሄ ፈልግ ብዙ ሰዎች በአሁኑ ሰአት የጾታዊ ፍቅር እንደለሌ ነው እሚያምኑት ባጠቃላይ ፍቅር እሚባል ነገር የለም ብለው ነው እሚያምኑት በጣም ያሳዝናል እናም እባክህን ፍቅር እንዳለ ወደፊትም እንደሚኖር በዚህ ዙሪያ አንድ video ብትሰራ እና ሃሳብህን ብትገልጽ ደስ ይለኞል🙏🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 года назад
😂😂 ዘፈንም የድሮ ነው ለጀሮ ተስማሚ ፍቅር ድሮ ቀረ በሚለው እንስማማ ብለው ይሆናል ለማንኛውም ቁጭትህ ደቆኛል
@frdosi2312
@frdosi2312 3 года назад
እንኳን ደና መጣክ ላቭ ፍቅር ላቭ ወሳኝ አስተማሪ ታሪክ ነውየእኔው ተከድኖ ይብሰል እኔ የምለው ዘረኛ የሀይማኖት ፖለቲካ ስለማይሰብክ ነው ቻናሉ ያላደገው እኔ ብዙ ጊዜ እከታተለዋለው በጣም ሀሪፍእና በውቀት የተሞላ ትምህርት ነው ሚያቀርበው በል ገባ ገባ በሉ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
በሁለት ምክንያት ነው። 1 ሁሌ ስለማልፖስት / የኔ ሌሎች ጉዳዮችን ማስቀደም፣ 2 ብዙ ሰው የሚፖስተው ወቅታዊ ወሬዎችን ነው። በዚህ ላይ ዘር ፣ ሃይማኖትና አንዱን ከሌላው ካነካካሽ ዘራፍ ተነካሁ ብሎ ሼር ሚያደርገው ብዙ ነው። ከፍቅር ቤተሰቦች እንዳንች ሚቆረቆሩ 100 ካገኘሁ ብዙ ጠቃሚ ዘርና ሃይማኖት የማይነኩ ለህይወት የሚያስፈልጉንን መፖሰት ይቻላል። የምትናገሪውን ካልኖርሽው ችግር ነው። የማስታወቂያው ብርም በግፍ እንዳይመጣ እግዚአብሔር ይርዳኝ። ለማንኛውም አመሰግናለሁ።
@frdosi2312
@frdosi2312 3 года назад
@@LoveFkrLove ምንም አይደል ወንድም እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ይሻላል ግን ለእኛም ታስፈልገናለክ ቶሎቶሎ ፖስት በተለይ እኛ ስደተኞች ተስፋ እንዳንቆርጥ
@genethabesha3473
@genethabesha3473 3 года назад
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 3 года назад
በጣም አመሰግናለው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ::ግዜህን ሰተህ ይሄን ቪዲዮ በመስራትህ እጅግ አድርጌ ላመሰግንህ ወዳለው
@user-su2bl6qy1w
@user-su2bl6qy1w 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን እኔም አራተኛ ላይ የተናገርከውን ሁኜ እራሴን መለወጥ አቅቶኛል ፈጣሪያችን በያለንበት ቀናውን መንገድ ይምራን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
አሜን። መለየትን በመፍራት ግንኙነትን የምንፈራ ብዙዎች ነን። በራስ መተማመንን አዳብሪ። ራስሽን ግለጭ። ከፍቅር ውጭ ማውራት ችግር የለውም። የአንድ ሙያ ባለቤት ሁኝ።
@user-su2bl6qy1w
@user-su2bl6qy1w 3 года назад
@@LoveFkrLove እሽ ወንድሜ በጣም አመስግንሀለሁ
@genethabesha3473
@genethabesha3473 3 года назад
በጣም ትምህርት ነው
@user-hi8hd3sg6x
@user-hi8hd3sg6x 3 года назад
ጠፍተህ ነበር 😢 ተናፍቀሃል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
እንዳልረሳ መጥቻለሁ። አመሰግናለሁ።
@sablaayele8859
@sablaayele8859 3 года назад
Bexam Enamesgenalen wandemachen gin Atexefa mekreh bexam new mixeqemen beteley le setoch
@genethabesha3473
@genethabesha3473 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ
@assiassi9863
@assiassi9863 3 года назад
ስላም ወንድማችን ምክርህ እስጤ ነእ
@Seble175
@Seble175 3 года назад
That’s amazing
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 3 года назад
እኔም ከሷ ጋ በትንሹ ይመሳሰላል።በልጅነቴ አባቴ ሞተ የ4አመት ልጅ እያለሁ ነው አክሥቴ ያሳደገችኝ እሥከ9ወደ አሥር አልፊ ተውኩት ወደ ሥደት ሔድኩ አሁን ራሴን ችያለሁ ቤት ሰርቻለሁ በልጅነቴ ያለፈው በድጋሜ እንዳይደገም ብየ በራሴላይ ጥንቃቄ አደርኩኝ ቤት ሰራሁ;የቤት እቃ አሟላሁ አሁን አሁን ጓደኛ አለችኝ ሀገር ገብተን ሰራ ልንጀምር ነው ።ጓደኛ ነበረኝ ከዳኝ መሥዋት ከፍየለትነበር ይሆነኛል ብየ !! ።አሁን ምንም ሰው የለኝም የኔ የምለው።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
የህይወትና ስራን ሚዛን ጠብቆ መጓዙም አይከፋም። በስኬትሽ አደንቅሻለሁ። ስኬትሽም ምርጫሽን ለሚያውቁሽ እያሰፋ ላንች ግን እያጠበበ እንዳይሄድ ህይወትንም ችላ አትበይ። ደስታን በሌሎች እይታም በውስጥሽም እርካታ ይመዘናል። ሁለተኛውን ይበልጥ ዋጋ ሰጣለሁ። ብዙዎች ደከምን ግን ምንም አልያዝንም የሚሉም ስላሉ ከስኬትሽ የምታካፍይን ካለ ወይም የምንማከረው ካለ በሚመችሽ ጻፊልን። t.me/LoveFkrLove
@Aa-nn3li
@Aa-nn3li 3 года назад
Xiru nw enem alengi gin leman negire cinqeten edemaqalilewu alaqim
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
የባሰ ችግር ካለ አለን። t.me/LoveFkrLove
@user-vu2ii7nb3z
@user-vu2ii7nb3z 3 года назад
እኔም አለኝ ታሪክ ማነው. እደኔ ብቻውን የሚብሰለሰል ብቻዬን እእእእእ አሁን በቅርቡ ኢትዮጵያ ለረፍት እሄጄ ነበር ግን ምነው በልሄድክ ነው የሚያስብለው ግን እንዴት ነው ላገኝህ የምችለሁ ምክርህ ያስፈልገኛል እባህ በቤተሰብ የተነሳ ጓደኞቼን ዘመዴቼን ብቻ በአጣቃላይ ሰው የሚባል መቅረብ አልፈልግም ቤተሰቦቼም ያለሁበትን እንዲዬውቁ አልፈልግም ጠዋት ማታም ማልቀስ ሆነ ስራዬ ምን በደርግ ነው ጭንቀቴ የሚለቀኝ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
ለግዜው ተረጋጊ፡ በዚህ እድሜሽ ያመንሽበትን ለማድረግ መብት አለሽ። በገንዘብም ይሁን በሌላ በመሃላችሁ ሰይጣን እንዳይገባ አስቢበት። ግሩፓችንን ተቀላቅለሽ ታሪኩን ለአድሚኖች ላኪልን። አይዞኝ። t.me/LoveFkrLove
@user-vu2ii7nb3z
@user-vu2ii7nb3z 3 года назад
የመጀመሪያ አይደለም ሳዳምጥ ሁሌም ነው የማዳምጣው እደውም ዳውሎድ እያረሁ ነው የማዳምጣው ኢትዮጵያ ሄጄ በጣም ሲጨንከቀ ዳውሎድ ያረኩት ብቻዬ ሆሄ ነበር የምሰማው
@user-lr6nt7tw4p
@user-lr6nt7tw4p 3 года назад
👌👍👍🙏
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 года назад
👌👌👌👌👌👌👌
@user-gk3ys9yt5k
@user-gk3ys9yt5k 3 года назад
በማርያምን፣ጥያቄአለኝ፣ስታየው፣መልስልኝ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
ሰላምሽ ይብዛ። በቴሌግራም ቴክስት አድርጊልኝ t.me/LoveFkrLove
@sntayehutegegn-706
@sntayehutegegn-706 3 года назад
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድ የፍቅር ቤተስቦች ስብስክርይ አርጉ ውዶቼ። ወንድሜ አንተም ሰብስክራይብ አርገኝ የሁሊም ተከታታይህ ነኝ እርግጠኛ መሆን የምችለው በናት ፍቅር ብቻ ነው የሚለው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ በጥያቄሽ መሰረት ። በምትወጂው ወይም ማወቅ በምትፈልጊው ርዕስ መፖሰት ጀምሪ። መጨረሻ ያልሽውን ባለቤቴ እንዳትሰማ።
@sntayehutegegn-706
@sntayehutegegn-706 3 года назад
@@LoveFkrLove አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔ ደሞ ምን ተናገርኩ ብየ ደነግጥኩ መጨረሻ የፅፍኩት እኮ የዛኛውን የምጠቀምበት ስም መናገሪ ነው
@genethabesha3473
@genethabesha3473 3 года назад
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@rahmabntseid9204
@rahmabntseid9204 3 года назад
እንኩአን ደህና መጣህ
Далее
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 5 млн
5ቱ ባህሪያት #ፍቅር #Love #Ethiopia
10:49