Тёмный
No video :(

Ethiopia: ወንድ በምን ምክኒያት ፍቅርኛውን ያኮርፋል? 

ሙዳይ መረጃ Muday Mereja
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

የተከበራቹ እና የተወደዳቹ የሙዳይ ቤተሰቦች-ሙዳይ መረጃ Muday Mereja የሚባል ሌላ ቻናል ከፍተናል-የከፈትንበት ዋና ዓላማ ደግሞ ለውይይታቸን ይረዳ ዘንድ በተለይም ስለ ሀገራችን፤አሰደናቂ መረጃዎች፤የጤና መረጃዎች፡ የቴክኖሎጅ መረጃዎች እና ሌሎች ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ለእናንተ በሚመች መልኩ ለማቅረብ በመሆኑ ቤታችሁን ገብታችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ውይይታችንን እንድናሰፋ በአክብሮት ውዶቼን እጠይቃለሁ፡፡ መልካም ነገር ሁላ ለናንተ ይሁን፡፡

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 249   
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 лет назад
ብር ወይም ዶላር ሲጠይቅ የለንም ስንላቸው ነው የሚያኮርፉቱ እኔስ ብቸኛ ነኝ ማንንም አልፈልግም አይቸዋለሁ ከሁን በፊት እ ፍፍፍፍፍ በጣምከባድ ነው ፍቅር ለተፈቃሪ ቀላል ነው ለአፍቃሪ ከባድ ነው አበበ ቢሄድ ከበደ ይመጣል ጥርግ ይበል እኛ ምንግዜም ሴቶች የዋህ ነን ውንዶች እንዳስለቀሱ ይኖራሉ ፍጣሪ የስራቸው ይስጣቸው ስለትምህርት እናመሰግናለን ሴቶች ከኮረፈ ተይው እሽ ኩሪበት እንጂ እንዳትለማመጭ አለቀ።
@udjrhdhdh9706
@udjrhdhdh9706 5 лет назад
Betekekele Awo Leke Nese
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 лет назад
አድናቂሽ ነኝ እኔ እዳች እኔም ጥርግ ይበል በየ ተቀምጨ ሳል እህቴ ሰሞኑን ደሞ የሆንሸል ብላኛለች ያሣካልሽ በይኝ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 лет назад
@@hbetamendalw9023 እር ያርግልሽ ጣፍጭ
@zerihunwubayehu1973
@zerihunwubayehu1973 5 лет назад
hbetam Endalw
@dubaidubai1556
@dubaidubai1556 5 лет назад
@@user-mp6sh8uw3l ፣ ሃ. ሃ. _ሃብብብ.
@ruthasfaw4886
@ruthasfaw4886 5 лет назад
ሲጀመር የዚህ ዘመን ወንዶች 30ወንድ ጋር እየሄደች የምትጋደመውን እንጂ ጨዋ ሴት አይፈልጉም
@genetfuj6842
@genetfuj6842 5 лет назад
በትክክል እውነትሽ ነው እህቴ ደጋፊሽ ነኝ
@sebhesomllovetegray360
@sebhesomllovetegray360 5 лет назад
100 % Batekikil
@alimaalima531
@alimaalima531 5 лет назад
አይይይይ ውሸቱነው ብር ነብሰቸው የወጠቻወል አየምጠው
@ttty3386
@ttty3386 4 года назад
እውነትሽን ነው እህቴ በቃ ጨዋ ሴት ደስ አይላቸውም አይገርምም
@ttty3386
@ttty3386 4 года назад
እውነትሽን ነው እህቴ በቃ ጨዋ ሴት ደስ አይላቸውም አይገርምም
@masetawalefekadi6591
@masetawalefekadi6591 5 лет назад
ሲወደኝ ርወደዋለው ሲያፈቅረኝ አፈቅረዋለው ሲጠላኝ እጠለዋለው እየበደለኝ የምወደው ፈጣሪ አደለው ፈጣሪ ብቻ ነው እየበደልነው የሚወደን ጥርርርርርርርርርርርርግ ይበሉ
@hikmetahmedahamed2408
@hikmetahmedahamed2408 4 года назад
Tikikil betam kotet nachew
@tsigeteka8732
@tsigeteka8732 3 года назад
@@hikmetahmedahamed2408 aqa
@tsigeteka8732
@tsigeteka8732 3 года назад
@@hikmetahmedahamed2408 AAA
@user-yz3sw4cf7i
@user-yz3sw4cf7i 5 лет назад
አላሀምዱሊላህ የኔ ባል ፀባየ ሠናይ ነዉ እንኳን ሊያኮርፍብኝ ሳኮርፈዉ እንኳን እንኳን ሊከፋ እኔ እዳላኮርፈዉ በልመና ላይ ነዉ ያለዉ እስኪ ፍቅርን አብዝቶ ይስጣችሁ በሉን ።
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 лет назад
ይሥጣችሁ
@user-yz3sw4cf7i
@user-yz3sw4cf7i 5 лет назад
@@rahehanawawgaga1396 አሚንንን ማማየ
@mastewaltarekeng9136
@mastewaltarekeng9136 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hejjej7857
@hejjej7857 2 года назад
ይታደሉታል እጂአይታገሉትም ማሻ አላህ
@are780
@are780 5 лет назад
ለምክርህ እናመሰግናለን መዳይ ሀሪፍነው እኔግን ለወዶች ቦታ የለኝም
@user-zk2fv1gg4b
@user-zk2fv1gg4b 5 лет назад
ሌሽ
@are780
@are780 5 лет назад
@@user-zk2fv1gg4b በቃ ተፈጥሮየነው
@raheemadubai9476
@raheemadubai9476 5 лет назад
yeshelal mar
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 лет назад
ግን ያዋጣል???እህት
@AnaAna-ib2lz
@AnaAna-ib2lz 4 года назад
Tadilshe ehite
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 5 лет назад
ትክክል ነው ይሄን ትምህርት ሰምቶ የማይለወጥ አለ ብየ አላምንም
@user-so9zc3tq1k
@user-so9zc3tq1k 5 лет назад
ስማ ልገረክ እናት አባቶቻችን እኮ ማኩረፍ ሳያቁ አሉ እስካሁን በፍቅር ።ታዲያ ምነው ያሁን ወዶች እዘሉኝ አበዙ አልታወቅ አላቸው ወዶች ደግማቹ ደጋግማቹ ከምድረገፅ ጥፉ።
@user-pi8bu7dx9g
@user-pi8bu7dx9g 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድሜ አባቴን እና ወንድሞቸን ስለምወዳቸው ወንዶችን መራገም አልፈልግም ግን ለወንድ ቦታ የለኝም
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 лет назад
ይቅርታ አድርጉልኛ ፀባያቸው ቋቅ ያስብላል ሲወደዱ አይገባቸው ሲጠሉ አይገባቸው ሲፈልግ ገደል ይግባ
@bsnsmddselam5489
@bsnsmddselam5489 5 лет назад
ወይኔ አቃጥሎ ሊደፋኝ ነዉ
@ranarana625
@ranarana625 5 лет назад
@@bsnsmddselam5489 አረ እህቴ ለምን አተቅጠይ እሱ ይቅጠል
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 5 лет назад
@@bsnsmddselam5489 አንዲት እህታችን ነች እኮ በጣም ስላቃጠላት ወንድን ማመን እጅና እግሩን ቆርጦ ነው አለች እኔ ግን የቀረበኝ ወንድ ሁላ ሳይጎዳኝ አይሄድም ፈጣሪ የስራቸውን ሌላ ምን እላለሁ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 5 лет назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አትኑንም ጨምሩት
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 лет назад
ትክክል
@majdomajdo4015
@majdomajdo4015 5 лет назад
እናመሠግናለን ስለወንድ ስሰማ ያንቀጠቅጠኛል ። አንድ ባልዲ ኮሶ የተዘጋጀልኝ ይመሥል ያንገሸግሸኛል ። ከዚህ በላይ በምን ልግለፀዉ ምሬቴን ??????????????
@seadabinteseiddubai3458
@seadabinteseiddubai3458 5 лет назад
እረ አሳቅሽኝ እስከዚህ ድረስ
@majdomajdo4015
@majdomajdo4015 5 лет назад
@@seadabinteseiddubai3458 ከዚህም በላይ
@omardemon1284
@omardemon1284 5 лет назад
ሴፈልግ ገደል ይግቦ ሲወደድ እዳ ሴጠሉ ዳ እፋአረ ወደ እደኔያበሳጨው ላይክ ያርገኝ ወድን እደኔ ልቦን ያቆሰለው
@aliaomar2622
@aliaomar2622 5 лет назад
ayizosh yene konjo
@fethiawollofethia1063
@fethiawollofethia1063 4 года назад
ወድ ልጅ ሴትን የሚያኮርፍ ከሆነ ወላሂ ወድም አይመስለኝ ወድልጅ የሚያመረው ስሬስ ሲሆን ብዙ የማያወራ ማድረግ ያለበትን በተግባር ሲያደርግ ጀግና ሲሆን ደስ ይላል እደዝህ ካልሆነ ጥርግ ይበል
@balnemekonnen1958
@balnemekonnen1958 5 лет назад
በጣም የሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር የሚያኮርፍ ሰው በሽታ ነው የሚያሲዘው በግልፅ መነጋገር በቃ አለቀ ጌታን !!!
@user-fw9nn6jg7v
@user-fw9nn6jg7v 5 лет назад
ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን አለዛ ስለ ወንዶች መስማትም አልፈልግም ሲፈልግ ገደል ይግባ ማነው እንደኔ የወንድ ልጅ ስሙ ሲነሳ የሚያናደው እህህህ
@seadaabeaite7104
@seadaabeaite7104 5 лет назад
Jemila Seid እኔ
@user-fw9nn6jg7v
@user-fw9nn6jg7v 5 лет назад
@@seadaabeaite7104 አብሺሪልኝ ማሬ ለኸይር ነው
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 лет назад
እሱን እሽሩሩ ስል ከፈለገ ጥርግ ይበል ኤጭ ሲወዷቸው መከራ ሲጠሉዋቸው መከራ
@hiwotfikadu7377
@hiwotfikadu7377 5 лет назад
ወንድማችን እናመሰግናለን ባጠቃላይ የሰው ጸባይ ከባድ ነው። ወንዱም ሴቱም በተለይ በፍቅር ጉዳይ
@user-di3td4lv2k
@user-di3td4lv2k 5 лет назад
ወድማችን እናመስግናለን &&& ሲጀመር። ወዶች ሴትን ልጂን እስከሚያገኛት ነውጂ ካገኛት በኊላ ፍርሽ ፍርሽ ይለዋል የትዳርም አጋሪሆነ ፍቅረኛ ሁሉም አድ ናቸው። እደያዛት የሱ እዳረጋት ካረጋገጠ በማያጣለውም በሚያጣለውም ማኩረፍ ይጀምራል እህቶቸ አትጨነቁ ለደዚህ አይነት ወዶች ጥርግ ይበሉ ይመቻችሁ ብላችሁ ላኲቸው በየ ሚዲያው ስቶቹ ናቸው የሚያልቅሱት ባሌ አባረረኝ ፍቅረኛየ ገዳኝ እያሉ ግድ ክክክክክክክ ፍጣሪ አምላክ የተባረከውን አፍቃሪ አምላክ በየት እዳለ የሙያውቀውን ሰው ያገናኘን ለሁላችን እረ አሜን በሉ ሆ
@user-on1yp6qe8m
@user-on1yp6qe8m Год назад
በውነት እኔ የተናገርኩ ያክል ነው የተሰማኝ በጣም በጣም ትክክል ነው
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 5 лет назад
ብዙ ትምሪት ባንተ ተምሬ አለሁ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 лет назад
ሙዳይ እኔ ፍቅሬን በጣም ስለ ምነው የትም ውሎ ቢመጣ አልጨቃጨቀውም በዚህ ምክኒያት ፍቅራችን ልዩ ነው ዋውውው
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 года назад
እኔ ታረቀናል ግንፈቅረ ካለትእግስት ነው ወንዲ ካፈቀረ ብዙ መሠዋት ይከፈላል። ግን ሴት ብቻ ከሆነች አፈቃሪዋ ትጎዳለች
@aoao110
@aoao110 5 лет назад
ሁሉምትክክልነውበርታ ሙዳዬ1000
@user-ok4ln1pz7b
@user-ok4ln1pz7b 2 года назад
ምክር በነፃ እናመሰግናለን ወድማችን ሰላምህ ይብዛልን
@user-tj9gc7ve3r
@user-tj9gc7ve3r 5 лет назад
በጣም ምርጥ ምክር ነው ሙዶዩ
@user-ck9zt9qz3t
@user-ck9zt9qz3t 5 лет назад
እናመሰግናለን መዳይ መረጃወችሕ ሁሉአሪፋ ነዉ በርታ
@asratgantalaasratgantala9649
@asratgantalaasratgantala9649 5 лет назад
እሽ በትክክል ብለሀል አርፍ መረጃ or ምክር።
@hawltabey928
@hawltabey928 5 лет назад
ወንዶች ነው በዚህ ጉዳይ አሰቀያሚ የሚሆኑት መናገር የሌለባቸውን ሁሉ የሚቀባጥሩ
@hudamohammedmohammedhudamo3758
ለምን ጨርቁን አይጥለም ጡሩ ከሆነ ጡሩ እሆንለታለሁ ግን በሱ መመራት አልፍልግም በሆነው ባልሆነው የሚኮርፍ አይሰጠኝ ትግስት የለኝም. ግን ይብለጥ ወንዶች የሴትን ስሜት አይርዱም ሴትኳ. ምንም አትል
@belayenshesemu408
@belayenshesemu408 5 лет назад
ሙዳይየ ባተ ብዙ ትምህርቶችን በሁለት ቀን ቀየርከኝ እናመስግናለን
@meramhassen2672
@meramhassen2672 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድም
@fausiyaibrahim6106
@fausiyaibrahim6106 4 года назад
እናመሰግናለን ወድም
@user-qq6xv5xt1e
@user-qq6xv5xt1e 5 лет назад
እናመሠግናለን ሙዳይየ
@azizatubea7504
@azizatubea7504 5 лет назад
ትክክል ጥሩ ነው ትምህርትህ እናመስግናለን
@sofialove6232
@sofialove6232 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድሜ
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 7 месяцев назад
አንተ ብቻ ምከር የሴት ክብር ያለህ❤❤❤
@Fikr_selam.
@Fikr_selam. 5 лет назад
እኔ እምለው የወንዶች ጠበቃ ነህ እንዴ አ😊ብዙ ጊዜ ስለወንዶች ይሄ ያስቀይማቸዋል ይሄ ያስኮርፋቸዋል ምንም ያስኮርፋቸው ሲጀመር እግዚአብሔር ለኛ ያለው ነው የሚሆነው ፍቅርም ሆነ ትዳር በእግዚአብሔር ነው እሱ ያጣመረው በምንም አይፈርስም እንጂ ገና ለገና ተለማምጠን አደለም ደሞ ዘንድሮ አባት እና ወንድም ውጭ ወንድን ልጅ መለማመጥ ይሄ ያስኮርፈዋል አያስኮርፈውም ብሎ መጨነቅ እራስ ላይ ኳስ ተጫወት ብሎ መፍቀድ ነው ወንድ ቢሄድ ወንድ ይተካል መተካት የማንችለው እናትን ብቻ ነው ወንድም ለምክርህ እናመሰግናለን 😊
@samirasamira7126
@samirasamira7126 4 года назад
Thanks bre buzue temralhu kante
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 года назад
እናመሠግናለን ወድማችን
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 лет назад
እናመሠግናለን
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 года назад
ከላይ ነው ትዛዙ ማቆላመጥ አያስፈልግም ጥርግ ይበል
@menberegirma7222
@menberegirma7222 4 года назад
እናመሰግናለን ሙዳይ
@amenamen4887
@amenamen4887 5 лет назад
wendmeye shkorrr enamesegnalen
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 2 месяца назад
Be tikikil enamsegn alen ❤❤❤
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 лет назад
Tikkl wondim enameseginalen
@seadabinteseiddubai3458
@seadabinteseiddubai3458 5 лет назад
ሙዳይ እናመሰግናለን ስትሞጃሞጅ ስትል አሳከኝ
@zinatyusef6696
@zinatyusef6696 3 года назад
ሙዳይየ ምክርህ በጣም ሀሪፋ ከልብ እናመሠግናለን ግን ደመወዙን አይነግረኝም ምን ላርግ
@user-hc2mv2uf3d
@user-hc2mv2uf3d 3 года назад
betam enameseginalen muday😍🙏
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 5 лет назад
ok Thank you
@binyaminalmo6400
@binyaminalmo6400 5 лет назад
Enameseginalen wendmachin wendoch chiger alebachew ahun ahun betam tekeyirewal betam eyakorefu new
@wultageste538
@wultageste538 5 лет назад
Wendoch Hodachewun Ywedalu Wey Ye Wend Lb Maagt Ykebdal Bcha thnaks Mudaye❤️
@lubabaayelew5392
@lubabaayelew5392 5 лет назад
ቆይ ግን ምክር ለሴቶች ብቻ ነውዴ ለነሱም ስጥ ለምክርህ እናመሰግናለን
@hawolatglta2608
@hawolatglta2608 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ethiopialoved6853
@ethiopialoved6853 5 лет назад
Thanks
@nestyfiker2875
@nestyfiker2875 5 лет назад
Tnx muday u r the best
@user-to5db7dv4w
@user-to5db7dv4w 5 лет назад
Betam arifi naw mikirhi
@tinazein1197
@tinazein1197 5 лет назад
አሪፍ ነው በርታ
@user-zz2kr3vl6j
@user-zz2kr3vl6j 5 лет назад
ወንድም እናመስግናለን ወንድም
@layalkarakala1754
@layalkarakala1754 5 лет назад
thank you
@leylamehmed5800
@leylamehmed5800 5 лет назад
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ ክክክክክ ሙዳይ እናመግናለን በርታ እሺ
@asma5426
@asma5426 5 лет назад
ዋዉዛሬአምስተኛነኝሙዳይአመሰግናለሁ
@wubaajiman5328
@wubaajiman5328 5 лет назад
እኔምልህ ወንድ ልጅንኮ ዳይመንድ አደረከው በምትሰራው ቪዲዮ በሙሉ
@ttty3386
@ttty3386 4 года назад
ስለ መረጃህን እናመሰግናለን ታዳ ምን ይሻላቸዋል ስንቀርባቸው እያማለጩ ይሄዳሉ ትርዳቸው እያሽማጠጡ ይቀርባሉ ግራ ገብቶአቸው ግራ ያጋበናል አይይይይይይ ወንዶች
@user-yz3sw4cf7i
@user-yz3sw4cf7i 5 лет назад
እኔማ አሌሎች ጋር የተፂፂፍኩትን ከዚያም በሠዉ አስደዉየ ልቀቅ በኔ ላይ ነዉ የገባሀዉ ኒካህን አዉርድ ሲለዉ የማነዉ ጂል አለኝ የኔ ባልኮ የዋህ ነዉ በጣም ያምነኛል እንኳን ሊጠረጥረኝ ምንም ከሱ ዉጭ የማከሰት ነገር አይመስለዉም ሚስኪን ነዉ ያልኩትን ብለዉም ለኔ ልዩ ቦታ ነዉ ያለዉ ።
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 лет назад
አደራሺን !!በደንብ ያዢው እንደዚህ አይነት ሠው በፈጣሪ ያሥገኛል።
@user-yz3sw4cf7i
@user-yz3sw4cf7i 5 лет назад
ኢንሻ አላህ ማማየ
@zeynebabelay1697
@zeynebabelay1697 2 года назад
አሏህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-yz3sw4cf7i
@user-yz3sw4cf7i 2 года назад
@@zeynebabelay1697 አሚን ያረብ እህቴ
@hayugh1573
@hayugh1573 5 лет назад
Enamsegenalen broye
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 5 лет назад
ወዲ ልጂ ማለት ያልተነበበ መፀሀፍ ነዉ ሴቶችየየ እግዚአብሔር መልካሙን ህይዎት ይስጣችሁ እኔ ጀምሬዋለሁ
@Love-db9yj
@Love-db9yj 5 лет назад
Enamesgenalen
@user-zj5hv9pu7x
@user-zj5hv9pu7x 5 лет назад
እረ የፈለገውን ይሁን ለወንድ ልጅ ቦታ የለኚም ያኩርፍ አልበድለው ብቻ
@madinamad9415
@madinamad9415 5 лет назад
አይ እኔስ አሁን ሀገሬ የምገባበት ቀን ነው የናፈቀኝ ሙዳይዬ ብዙ ሴት ጋ ይገለፍጥ እንደሆነ እንጂ እኔ በfb እንኴን ሀይ ሲሉኝ ስቦልክ ነው የምዉል
@mylifedad5818
@mylifedad5818 5 лет назад
እራሴኳ አጥፍቼ ከተኳረፍን ወር ቢያድር ሰላም አልለውም ደንታም የለኝ አንች ጨካኝ እያለ እራሱ ይጥፋል 😃😃😂እልኩን ነው እሚስጨርሰው የምን መለማመጥ ነው
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
እኮ ክክክክክ ጎበዝ
@zeynebabelay1697
@zeynebabelay1697 2 года назад
ጎበዝ ክክክ
@user-sg8vs7tz9j
@user-sg8vs7tz9j 5 лет назад
ዋዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ ኑርልን በርታ
@dsdf3601
@dsdf3601 2 года назад
ቁጥርህን
@dsdf3601
@dsdf3601 2 года назад
ላክልን
@user-ko6jx7te4r
@user-ko6jx7te4r 5 лет назад
እኔ ካላወራው ያመኛል ከፈለገ ጥርግ ይበል 😏
@fatumatube2149
@fatumatube2149 5 лет назад
ክክክክክክክ. በትክክል
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 лет назад
ክክክክክ ጎበዝ
@kokobbkokob3015
@kokobbkokob3015 5 лет назад
we kkkkk
@user-rh2gk7ep2u
@user-rh2gk7ep2u 5 лет назад
ክክ ክክ ክክክ ክክክ ክክክ ክክክ ክክክ ፦ጎበዝ
@user-if1zg3qg8q
@user-if1zg3qg8q 5 лет назад
ክክክክ የባሰ አለ
@masarath4258
@masarath4258 3 года назад
Thank you♥️♥️🙏🙏👌👈
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 5 лет назад
Enamesegnalen wendm
@nestenet9176
@nestenet9176 3 года назад
ብዙ ተምሬአለው ካንተ
@user-xl8gn3ok1d
@user-xl8gn3ok1d 5 лет назад
ሞዳይ ቴንኬው ♥♥
@user-nd9wn9ej8u
@user-nd9wn9ej8u 5 лет назад
ምርጥ ትምህርት ነው
@sadi8506
@sadi8506 5 лет назад
ልክ ነህ እኔም እሱ ሚወደውን ለመውደድ እጥራለው የኔው ኳስ ሳይሆን የግሩፕ ጌም ነው ሱሱ እኔም ለሱ ብዬ እየገባው እጫወታለው
@HayatHayat-fw5ve
@HayatHayat-fw5ve 5 лет назад
ውዶች እወዲሻለሁ ይላሉ ግን ስንቀርባችው ለምን ፀባያችው ይቀያየራል ይነጫነጫሉ ፀባያችውን ማውቅ እስያቅተን ይቀየራሉ እምታቁ ንገሩኝ
@user-np9ye5jj4s
@user-np9ye5jj4s 5 лет назад
በመሀላቸው መተማመን ካለ በራሱ እሚተማመን ከሆነ እሚዋደዱ ከሆነ ምንም አይለያቸውም ከባዱ ነገር ቅናት ካለበት ለሱ ሊከብደው ይችላል ግን ደግሞ ቅናት እንዳለበት ሳታቅ ስለምትወደው ስለምታምነው በግልፅነት ብትነግረው ለምሳሌ ድግስ ላይ የተለያዩ ወንዶች ሲከጅሏት እስከ ግን ይህን ስትነግረው መጠራጠር የለበትም ግልፅ ነቷ ነው እንጂ ከሱ ሌላ እንደማትፈልግ ልቦናው እያወቀ ይጠራጠራል ስለዚህ እግዚአብሔር እና እስዋ ያቃሉ እውነታውን እና ምንም አትፈራም እስዋ እሱ ግን ከዛ በፊት ከስዋ ጋር እያለ ስላለው ሁለተኛ ሴት እቺን በዚህ ምክንያት አርጉ ሊተዋት ስላሰበ ነው ብዬ ነው እማስበው ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል
@lubabasaeed8709
@lubabasaeed8709 5 лет назад
ግን ፀባያቸው ከባድ ነው
@seadabinteseiddubai3458
@seadabinteseiddubai3458 5 лет назад
በጣም ምናቸውም አይታወቅም
@ranarana625
@ranarana625 5 лет назад
በትክክል ነው
@user-hy1gp7qx7w
@user-hy1gp7qx7w 5 лет назад
ኧረ ወንዶች ስትባሉ እእእእእእ ትዳር ያልገባችሁ ሴቶች ይቅርባችሁ እህቶቼ እስር ቤት መግባት ነው እኔ በተፈጥሮዬ አልቆጣጠርም እና ለምን አትቆጭኝም ይለኛል ትንሽም ቆጣ ማለት ያስፈልጋል
@kemeryahya6046
@kemeryahya6046 2 года назад
10Q
@ejigyakorygnaleyesusyanite8781
Enamesginalen sile mikirih!!mudaye
@user-ml1zb4kj9e
@user-ml1zb4kj9e 5 лет назад
ምንም ሳላደርገው ያለምንም ምክንያት ለምድነው ሚያኮርፈው ዶላር ከሆነ የፈለገው የለኝም አልክም ሌላ ግን ምንም ሳላደርገው ለምን ያኮርፋል ምንስ ላድርግ?
@user-zr8is1fu2j
@user-zr8is1fu2j 4 года назад
የኔቢጤ
@sal3em822
@sal3em822 4 года назад
ወዲማችንበጣምእናመሠግናል🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hd-de5nw
@Hd-de5nw 3 года назад
እባካችሁ መላ በሎኝ እህት ወንድሞች የምወደው ልጅ ነበር ግን እሱ እንደሜውደኝ እንዴት ለወቅ ግን እኔ አመመኝ ምን ላደርግ ግን ልጅን በወንድምነት ነው የቅርብኩት እና እኔ ግን ወደድኩት ምን ይሻልኝል ግን እሱም ዝም በሎ ፎቶው ይለክልኛል እየቅያየረ እና ምን ላደርግ መላ በሎኝ እሰኪ በእግዚአብሔር ምን ማደርግ እንዳልበኝ ?
@jadcharafeddine7560
@jadcharafeddine7560 5 лет назад
Welcome.brother
@almaza6221
@almaza6221 5 лет назад
Well Com biyalew adamice iskimiles melkam qoyita
@yoyo33ail84
@yoyo33ail84 3 года назад
ግንደኩተር ጥያቄአለኝ ጓደኞቹጠጭታከሆኑ ከነሱጋመለየት አይፈልግም ምን ማድረግ አብን መልስልኝ👈
@sal3em822
@sal3em822 4 года назад
1000/1000
@user-cx6sy9ei7g
@user-cx6sy9ei7g 5 лет назад
አሥኮርፈውን ኦደሁጂ አኩርፈው አያውቁም ወዲልጂ ዲብቅ ነው በግልፅ የሚነገረው ሥልኩን ብቻ ነው
@user-vt1qh7ym9t
@user-vt1qh7ym9t 5 лет назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u Год назад
❤❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍👍
@alanoodmohammed6857
@alanoodmohammed6857 5 лет назад
yehida ewa
@user-yv7xh5mj3g
@user-yv7xh5mj3g 5 лет назад
በጣም ትክክልነህ እግዚ አብሔርፀጋዉን ያብዛልሆ ባሁኑሰሀት ቢያወራቸዉ አወሩልኜ የማለት ያህልነዉ
@tinazein1197
@tinazein1197 5 лет назад
ምንድነው ከብዙ ሴቶች የሚገለፍጠው ክክክክክክክ ተመቸኝ
@melkethany
@melkethany 5 лет назад
ወይ ጣጣ ይሄን ምክር ድሮ ባውቀው ምን ነበር
@heyimanotandebete2555
@heyimanotandebete2555 5 лет назад
Gilagotachu beza echi fetar nachu eda?????
@salamdubai9376
@salamdubai9376 5 лет назад
ኧረለካለዛነውያኮረፈው ክክክጥርስህመስተካከልአለበትብየውአይእኔ
@user-if1zg3qg8q
@user-if1zg3qg8q 5 лет назад
Enkwane Dhena Matahe
@ranarana625
@ranarana625 5 лет назад
አረ የኔው ባደኝው ጥያቄ አለሁበት መስል አረ አኩርፎ ነው መስለይ ጥረግ ይበል
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 года назад
ለምክሩ እናመሰግናለን ግን አተያልከው ሁሉ አሁን የለም ብር ጠይቀው እቢ ሲባሉ መባለግ ፈልገው እቢ ሲሉ ነው የሚያኮርፉ
Далее
ወንድ ሲያፈቅር። Kesis Ashenafi G.mariam
13:46
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32