Тёмный
No video :(

(ወንዶች ጉዳቹህ ፈላ) ሴቶች ለወንዶቻችሁ አሳዩልኝ 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 191 тыс.
Просмотров 103 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,3 тыс.   
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 4 года назад
ሰያ ቱይብን ሰብስክራብ አድርጉና ከሰሞኑን መቶ መሙላት አለብን እንኮን ድናችንን የሚያስተምርና የማይጠቅም ምናምኑን እናደርግ የለ አላህ ያበርታህወንድሜ
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 4 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዜ ሽንኩርት አከታተፍላይ በጣም ጎበዝ ነው አላህ ይጨምርልህ
@f2271
@f2271 4 года назад
ትክክል
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 года назад
እኔ ብቻየን መሙላት ብችል ምን ነበረ
@user-xu1bs3dj9g
@user-xu1bs3dj9g 4 года назад
ማሻአላህሰያዉአላህይጨምርልህ
@smscekk288
@smscekk288 4 года назад
እንሻ አላህ ያአላህ ያበናት ላይክ ሸር አድርጉት
@nddnhdh9225
@nddnhdh9225 4 года назад
ዬኔ ባል ምግብ ሲሰራ ከኔ ይበልጣል ማሻኣላህ ነው ፀባዩም ኢማኑም በጣም ነው የ ሚወደኝ እኔም በጣም እወደዋለሁ አላህ እድሜውን ያርዝምል ዱኣ አድርጉልኝ
@user-jq3zq8ff1o
@user-jq3zq8ff1o 4 года назад
ማሻአሏህ እህቴ አሏህ ይጨምርላችሁ ሙሀባችሁን ፊዱኒያ ወል አኺራ
@fatomaaaaa5788
@fatomaaaaa5788 4 года назад
መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ደስ ይላል
@nddnhdh9225
@nddnhdh9225 4 года назад
አሚን አላሁማ አሚን
@rabibentoumer4564
@rabibentoumer4564 4 года назад
Masha.allh fikrachun esk jena yadrgilach legam allah salih yehonewin yiwefken yarbi eski du.aaaa adrgulig
@Hayat-gv6jd
@Hayat-gv6jd 4 года назад
ማሽአላህ አላህ ይጨምር እላችሁ
@jemilaebrahim192
@jemilaebrahim192 4 года назад
እኔ ሴትን የሚያግዝ ሴትን የሚያከብር ወንድ በጣም ያስደስተኛል ለእንደዚህ አይነት ወንድ ትልቅ አክብሮት አለኝ አላህ ጥሩውንም ባል ይስጠኝ
@user-cz7gd9cf6w
@user-cz7gd9cf6w 4 года назад
ትክክል
@user-pf6km1cs1l
@user-pf6km1cs1l 4 года назад
ትክክል ወላሂ እኔም በጣም ደስነውየሚለኝ
@jemilaebrahim192
@jemilaebrahim192 4 года назад
@@user-pf6km1cs1l አላህ ይስጠን አላገባሽ ከሆነ
@user-pf6km1cs1l
@user-pf6km1cs1l 4 года назад
@@jemilaebrahim192 አሚንንንን 👍😘
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 4 года назад
ጎበዝ የኛ ጀግና አሏህን ፈሪ ለቤተሰቦቹ ጥሩ ልጅ የሚስቱ ቤተሰቦች ቤተሰቦቹ የሚያደርግ ትልቅ ትንሽ አክባሪ ለልጆቹ ጥሩ አባት ለሚስቱ ጥሩ ባልም ጓደኛም ወንድምም አባትም የሚሆን ባል ይወፍቀን በዱአ አንረሳሳ
@yousuf9041
@yousuf9041 3 года назад
አሚን
@hmdedshoo2054
@hmdedshoo2054 3 года назад
Mash alh wlim indz bwin min nbir
@user-hn4hn7do4j
@user-hn4hn7do4j 4 года назад
እስከዛሬ ካየኋቸው ወንዶች አንደኛ ብየሀለሁ በተለይ ሽኩርት አከታተፍ ላይ
@fathimafathima2540
@fathimafathima2540 4 года назад
ማሻአላህተባረከላህ
@user-yk9ev1ir8e
@user-yk9ev1ir8e 4 года назад
ሶላዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይክ መሻ አላህ ወድማቺን አላህ ይወፍቅክ ኢሻ አላህ
@box5280
@box5280 4 года назад
ሰያ እጅግ በጣም ሲበዛ ጀግና ነህ ወድሜ በርታ ማሻአላህ ታድላ ሚሰትህ እዳተ ያለ አላህ ይወፍቀኝ
@box5280
@box5280 4 года назад
ሰያ የሙስሊም ሞዴል ነህ የኛ ጀግና
@user-zv4qb9mx1r
@user-zv4qb9mx1r 4 года назад
ቀላል በጣም ጎበዝ ነው
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወላሂ ጀግና ነክ ሹክርት አከታተፍክ በፍጥነት ነው ማሻ አላህ እኔም በጣም እችላለሁ ዱቄቱን አብኩቸ አብሲት እስከመጣል 😚አተ ግን ችሎታው በጣም አለክ ማሻ አላህ
@user-kb7ej3ih5j
@user-kb7ej3ih5j 4 года назад
Abdi Wollo Tube ማሻ አሏህ የኔም ባለቤት አብሮኝ ነበር ከማጥባህ የሚገባዉ 🌹🌹
@khadijahbintinouri550
@khadijahbintinouri550 4 года назад
🌹
@kuwait1441
@kuwait1441 4 года назад
@@user-kb7ej3ih5j ማሻ አላህ
@rabeyakemal4873
@rabeyakemal4873 4 года назад
ማሻ አላህ
@user-jg8fg8he1e
@user-jg8fg8he1e 4 года назад
Masha Allah
@user-fy3lu3ki8k
@user-fy3lu3ki8k 4 года назад
ግንኮ የሴትን ክብረየሚያቁት ጥቂቶችናቸው ባሎቻችንን ሷሊህ ያድረግልን ውድ እህቶችና ወድሞቸ አላህ ይጠብቀን ከዚህ ሞሲባ አብሽሪ በዱአ አንረሳሳ
@dxa8286
@dxa8286 4 года назад
አሚን ሁቢ
@eexx9570
@eexx9570 4 года назад
መሻአላህ አላህይጨምርልህ አሁን እኔ እዶየሁህ ሁልጊዜ እገዛት ሚስትህን አላህ ይጨምርልህ
@zinetsied5363
@zinetsied5363 4 года назад
አሚንንንያርብ
@Saad-jp5cl
@Saad-jp5cl 4 года назад
አሚንንንን ያረብ
@zeynebtube5024
@zeynebtube5024 4 года назад
ማሻአላህ ሰያዉ እጅህን አላህ ይባርክልህ እዳተ መሰሎችን አላህ ያብዛልን በርታ አላህ ያግዝህ ለኛም ......!
@Gggg-ev5rv
@Gggg-ev5rv 4 года назад
ws wr wb ማሻ አሏህ ኡሥታዜ አሏህ ይጨምርልክ ጎበዝ የኢሥላም ወንድሜ ሚሥትክ በጣም እድለኛ ናት ለሚሥትህ ምርጥ ግጥም ለምነሺ ለምነሺ ተሀጁድ ሠግደሺ አላሣፈረሺም ሠየዉን ሠጠሺ ኪኪኪኪኪ ኮሜቶችም ዘና በሉ እንዳንተ አይነት ወንድሞችን አሏህ ያብዛልን ያረብ
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 4 года назад
ትክክል አላህይጨምረላቸው ላላገቡትምይወፍቃቸው
@user-rm4kw1eg5e
@user-rm4kw1eg5e 4 года назад
መሻአሏ ተባረከሏ በጣም ዴሥ ይላል በል አፊያ እናቱና ሹሮ የናፈቀው ማነው እሥኪ በላይክ አሣውቁኝ
@naseemaldaqshari873
@naseemaldaqshari873 4 года назад
Ineee shiro nfqonyalii
@user-cb1js5pj3p
@user-cb1js5pj3p 4 года назад
እኔኔኔ
@user-op3tl4ec9e
@user-op3tl4ec9e 4 года назад
እኔኔኔ በጣም
@zeharaseid5551
@zeharaseid5551 4 года назад
እኔ
@user-hs8zo9uk3c
@user-hs8zo9uk3c 4 года назад
እኔ
@EmuArfat
@EmuArfat 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝነ 💐💐💐 صل الله عليه وسلم
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*ዋሊኩም ሠላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ መንትያየ👭😘🌹*
@nejatmuhammed5304
@nejatmuhammed5304 4 года назад
جزاكلهخىر
@nassriyamohammad7334
@nassriyamohammad7334 2 года назад
ኡስታዝ ማሻአላህ አሌይክ አላህ ለቤተሰቡ አዛኝ እና ሩህሩህ የሆነው ባል ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን እኔ ግን ከባለቤቴ ጋር ሆኜ ማንኛውም ስራ ለመስራት ዝግጁ ነኝ ኢንሻአላህ ግን ህልም ነው ገና አላገባሁም
@haals1503
@haals1503 4 года назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ወንድም እንዴተ ያሉ ወንድምችን ያብዛልን አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና
@user-ff9mq6ih7d
@user-ff9mq6ih7d 4 года назад
አህለን ወንድማችን,,,,,ማሻ አላህ ነህ ሽኩርት አከታተፍህ እራሱ አላህ ይጨምርልህ ምንው በዚህ ስአት ከባሌ ጋር ሁኘ ቢሆን ብዙ ማየት የምፈልጋቸው ነገሮች ነበሩ ከባልተቤቴ ታድያ ምን ይደረጋል እድሜ ለስደት ከ መዳም ጋር ያናፍረኛል? እስኪ እንደኔ ስደት የመረረው እህት ወንድሞቸ ጥሩ ትዳር ኑሮት ቤበቱ ማሳለፍ ያማረው like ግጩ
@nassriyamohammad7334
@nassriyamohammad7334 2 года назад
ኢንሻአላህ ውዴ ይህም ሁሉ ያልፋል አንድ ቀን ነው
@smscekk288
@smscekk288 4 года назад
ዋው ማሻ አላህ ብየ አለው ብል አፍያ ወንድማችን ወላሂ ጉበዝ ነህ ሹንኩርት አከታተፍህ ለራሱ ሹሮ እንዴት እንደናፈቀኝ ማነው ሹሮ የናፈቀው
@halima310
@halima310 4 года назад
ማሻአላህ ሰያው
@user-jg1qi2mb6z
@user-jg1qi2mb6z 4 года назад
መሸአላ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምረልህ
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 4 года назад
Sms Cekk ena.betam.nafkogal
@hananmohammed193
@hananmohammed193 4 года назад
ንፍቅ ነው የለኝ
@smscekk288
@smscekk288 4 года назад
አይዛን እንሻ አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን እኛንም በሰላም ወደ ሀገራችን ያብቃን ሂደን ምን በላ
@user-sz9bi7mz3h
@user-sz9bi7mz3h 4 года назад
የዝህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ጭንቅላቱ ማሰቢያ ሳይሆን ቀዝቀቃዛ ንፊጥ ያዘለ ነው እኔ ግን አልሀምዱሊላህ ከልጅነቴ ጀምሬ የእናቴ ካዳም ሁኜ ስላደኩኝ ሁሉም ነገር በተሟላ ጥንቅቅ አሪጌ አቃለው እና ማሻ አላህ አከታተፍህ በጣም ድንቅ የሆነ አከታተፍ ነው በእውነት ውስጤ ነህ ማረከኝ ይመችህ
@user-dx3bm8yb8b
@user-dx3bm8yb8b 3 года назад
ወንዶችን ይቅርና አንዳንድ ሴቶችን አስናክ ጀግናው አላህ ይጨምርልህ
@user-wi9eb3tr6d
@user-wi9eb3tr6d 4 года назад
እህቶቸ ባሌጋር ተጣልቸ 1አመት ሆነን መጥበህ ስገባ አብሮኝ ነበር እሚሰራው እሱጠቃሚየ ከሆነ ለኔ አላህ ያስታርቅሽ እያላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ለኔጠቃሚየ ካልሆነ እሚጠቅመኝን ባል እንድወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ እህቶቸ ያረብ ትዳር ጥሩ ነው ትንሽ ነው የተቀመጥኩት ደስ ሲል ነበር ዱአችሁ አይለየኝ
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 4 года назад
አላህ የተሻለውን ይምረጥልሽ
@sumiyasumiya667
@sumiyasumiya667 4 года назад
Allah lanech Heyir mewonawon yemeratesh yena ehite
@user-qi9ef4ni8u
@user-qi9ef4ni8u 4 года назад
አሏህ ይሥጥሽ
@sitsettube8526
@sitsettube8526 4 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️አብሺር አብሺር አብሺር
@user-wi9eb3tr6d
@user-wi9eb3tr6d 4 года назад
አሚን እህቶቸ ወላሂ ትዳርመያዝ ኢማናችን ሙሉ ነው እሚያደርገው ከብዙ ችግርነው እሚጠብቀው ያለገባችሁ እህቶቸ/ወዲሞቸ አግቡ ሂወታችሁ የተረጋጋ ይሆናል እነፀ በፊት ከባሌ ጋር ታልጣላ ኢማኒ ጡሩነበር አሁንም በአላህ ሱበሀነወተአላ ለኔ እስከመጨረሻው ጠቃሚ የሚሆነኝን ይወፍቀኝ ዱአ ያደረጋችሁልኝ እህቶቸ ወዲሞቸ ጀዛኩም አላህ ኸይር ፉዱኒያ ወል አኼራ
@user-hl6ld2uk3d
@user-hl6ld2uk3d 3 года назад
ጎበዝ እና አስተዋይ ነህ እግዛብሄር ኑሮን ይባርክህ ጥሩ እና አስተማሪ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fatumakedir5196
@fatumakedir5196 4 года назад
ማሻአላህ ወንድማችን ጉበዝ ነህ የኔም ባለቤት አይታማም ሁለት ልጆች እያሳደገ ነው
@sfgggxzzz7759
@sfgggxzzz7759 4 года назад
እንደው ሰያው መቸም ከአላህ ተስፋ አይቆረጥምና እንዳንተ አስተዋይ እና ሳልሁን ይወፍቀን
@user-qn1gl6rb7r
@user-qn1gl6rb7r 4 года назад
ማሻአላህወንድም
@samerakamil2942
@samerakamil2942 4 года назад
በትክክል ተደብቃዉ ሚየጬሱ የምቅሙ ወንዶች አለህ ኮሮናን ሰበብ አድርጎ ከሱስ የዉጠቸዉ የራብ🤲🤲
@hawiibntahmadmh3455
@hawiibntahmadmh3455 4 года назад
አሚንንንን
@kubrabintbaba8880
@kubrabintbaba8880 4 года назад
አሚንን
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
Ammiinii 😃😄
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*አልሀምዱሊላ ከዚህ ነገር ጭዋ ነው ባሎካዬ*
@smuhtube9287
@smuhtube9287 4 года назад
@@sofitube6115 አላህ የሁለት ሀገር ደስታ የሁለት ሀገር ዘውጂ ያድርግለሽ የኔዋ
@faizahabeshawit8148
@faizahabeshawit8148 4 года назад
ما شاءلله ماشاءلله ماشاءلله በጣሞ ጎበዝነህ ዉነት ባለሞያ ባል ይስጣችሁ ከኔ ጀምሮ ❤❤❤
@aminahalzahrani8182
@aminahalzahrani8182 4 года назад
መሻአላህ
@seadaabdu5778
@seadaabdu5778 4 года назад
Ameen
@user-ls8ci5xe6u
@user-ls8ci5xe6u 2 года назад
አሚንንንን
@user-rw4dv3uv8h
@user-rw4dv3uv8h 4 года назад
ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ወዶች ልብ በሉ የትዳር አጋርን ስራ መርዳት ነውር እዳይመስላቹህ ይህን ትምህርት ኮፒ ማድረግ አትርሱ
@user-oo2gv7dh8p
@user-oo2gv7dh8p 4 года назад
ዋሊኩምሽሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ማሻ አሏህ ተባሪክ አሏህ
@AaSs-yg3gm
@AaSs-yg3gm 4 года назад
ማሻአላ አላህ ይጨምርልህ ውድሜ
@najathassan4142
@najathassan4142 4 года назад
መሻላህ በጣ የምወዳት ሺሮ እኔ ካየሁት ወንዶች አንደኛ ብያለሁ
@user-vn4pk1xp6u
@user-vn4pk1xp6u 4 года назад
ያረቢ ለኛም መልካሙን ትዳር አላህይወፍቀን ያርብ እኛም መልካም ሚስት አላህያድረገን
@user-zh2mp8cp6r
@user-zh2mp8cp6r 4 года назад
አሚን
@etpetp5827
@etpetp5827 4 года назад
አሚንንን
@user-zw4lj6uz4n
@user-zw4lj6uz4n 4 года назад
አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@mekiyuotube7483
@mekiyuotube7483 4 года назад
ማሻአላህ
@saada3628
@saada3628 4 года назад
ወአለይኩምሠላም ማሻአለህትችላለህአላህአላህእደዝህአይነትባልይወፍቀንያረብ
@albarqmobilephonestrading3285
@albarqmobilephonestrading3285 4 года назад
ያራብ ከመዳቤት ገልግለህ ሶሊህ የሆነውን ትዳር ስጠን🙏🤲🤲😭
@user-ys7jl9rz4b
@user-ys7jl9rz4b 4 года назад
امين
@user-hl8jb7ws8e
@user-hl8jb7ws8e 4 года назад
አብሽሪ እህት ኢንሻ አላህ
@zayinbayeallahbereyanegn3689
@zayinbayeallahbereyanegn3689 4 года назад
Amin lahulachinem
@user-ly6ld9rq8f
@user-ly6ld9rq8f 4 года назад
አሚንያረብ
@user-my4yb8zw1g
@user-my4yb8zw1g 4 года назад
አሚን ያረቢላ አለሚን ኢሻ አላሕ እንታገሰው ጊዜው እስከሚደርስ ድረስ
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 4 года назад
አላህ ላላገባን ሣሊህ ባል ይወፍቀን ያረብ
@user-xk5qc3rg1v
@user-xk5qc3rg1v 4 года назад
ማሻ አላህ ሰይድ አላህ ይጨምርልህ ስራ ለሴት ለወንድ ተብሎ አልተከፍፈለም ባህላችን ስለሆነ ይጋነናልጅ መተጋገዝ ውደታን፤ ፍቅርን ይጨምራል ።። ሺንኩርት አከታተፍህ ማሻ አላህ 👍👍👍👍
@user-fp6im3sc4z
@user-fp6im3sc4z 4 года назад
እስኪ ያላገባነው ምን አልባት ከዚህ ከኮሮና ካመለጥን ሷሊሁን ይወፍቀ አሚን በሉ
@user-cg8mn9xc4y
@user-cg8mn9xc4y Год назад
አሚን
@jemilaedris81
@jemilaedris81 4 года назад
እኔ ማዝነው በበሽታው ሚክኒያት የመዳም ሰራ የበዛባቸው እህቶች ናቸው ሀገር ላይ ሁነው በራሳቸው ቤተ የተቀመጡት እደለችው ለዛውም ደበረን ምናምን ይላሉ ሆ
@user-jz4mi2gl5x
@user-jz4mi2gl5x 4 года назад
ትክክክክል ወድሜ ኧረ እኔስ እኛን እዳይበሉን እጅ ምግቡንስ እደፈረደብን እንሰረዋለን ከቤት ሲቀመጡስ ሆዳቸው ጅብ የታሰረበት መስሏል
@user-zy4xt8ki9v
@user-zy4xt8ki9v 4 года назад
ትክክል ብልሀል ወንድሜ ሥራማ በራሣችን ነዉ የወጣብን እፍፍፍፍ
@mahraalahmd248
@mahraalahmd248 4 года назад
እኔማ በቃ ኮሮና እስኪወጣ መጥባክ ለመተኛት ወስኛለው መመላለስ አደከመኝ ኡፍ
@bbnji5637
@bbnji5637 4 года назад
ሳህ ያለፍ ይሆን አነር ሆኖ እቤት ሲውሉ እንሱ ሲደበራችው እኛ የምሰል ደብረቱን ያመጣነው ናላችንን አዙሮት ኢላሂ
@user-is5qy1ws4x
@user-is5qy1ws4x 4 года назад
ጌበዝ፣አሪፍ፣ሽሮሰርታሀል፣ባታውቅኩዋን፣መምከርህም፣ያሸልምሀል
@afsszchh3192
@afsszchh3192 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አምሳያዎችህ ብዝት ያርግልን
@susuhbshawytyoutube987
@susuhbshawytyoutube987 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ሙነሽድ ዳኢ ሀፈዝ ወንድማችን ለምታቀረብልን። ትምረት ጅዛአክ አሏህ
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 4 года назад
መሻ አላህ ሚስትህ እድለኛ ነች ሁሌ ከንግግርህ ረሱል አይጠፍም የሰላም አባት ተምሳሌት አድርገህ በመያዝህ ትለያለህ አላህ ይጨምርልህ
@dawedderss3384
@dawedderss3384 4 года назад
የኔ ባልም በጣም ባለሞያ ነዉ ከቤት ፆዳት ጀምሮ ኑርልኝ ሀቢቢ
@kuwait1441
@kuwait1441 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርለት ሁቢ
@fouziafouzi9925
@fouziafouzi9925 4 года назад
Masha Allah
@lubabaseid9219
@lubabaseid9219 4 года назад
የኔባልግናሙያላይ።ነውእየሠለጠነክክክ
@haleemakonjo8662
@haleemakonjo8662 4 года назад
@@lubabaseid9219 ክክክክ
@user-ey9gi9cb6j
@user-ey9gi9cb6j 4 года назад
ማሻ አላህ
@zedtube4219
@zedtube4219 4 года назад
ማሻአላህ ሰያ በጣምጎበዝነህ ሽኩርት አከታተፍህ እራሱ ያስታውቃል እዴምትችል
@sadayimame1979
@sadayimame1979 3 года назад
ያአላህ ከሥደት መልሰህ የእናቴን እንጀራ አጥግበኚ የሩብ የኢላሂ ነፃ አዲርገኚ ከስደት
@user-iq2xt7hp4o
@user-iq2xt7hp4o 4 года назад
ያርብ ሣሊሕ የሆን ትዳር ወፈቀኝ አብሽሪ የሚል አደራሕን ከሙናፊቅጠበቀኝ
@user-mn6ki9sd2i
@user-mn6ki9sd2i 4 года назад
አላሁመ አሚን ያረቢ
@mameatube7473
@mameatube7473 4 года назад
ወላሂ ተመቸሺኝ አላህይስጥሺ
@user-iq2xt7hp4o
@user-iq2xt7hp4o 4 года назад
አሚን ያርብ
@user-fs7rt6io4z
@user-fs7rt6io4z 4 года назад
አላህ ይስጥሽ
@user-iq2xt7hp4o
@user-iq2xt7hp4o 4 года назад
አሚንን ያርሒም
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 4 года назад
ትክክል ነው ያልከው ፍትህ ለሴት ልጅ እና ማሻአላህ ብያለው ወድሜ ባለ ሞያ ነህ ዋውውውውው ወድሜቼ እራሳቸው ሰርተው ነው ሚበሉት እና ወድ መስራት ተለበት የምትሉ
@user-gg6nv8oy5f
@user-gg6nv8oy5f 4 года назад
ሁሉን አስተካክሎ የሰጠህ ትስለም የዲክ ዳኢ ሰኢዲ ጀማል ማሻ አሏህ የአንተን ቢዶወ እግር በእግር ተከታትየ ነው የምከታተለው አንተና ኡስታዝ ሰአዳት ከማልን የማከብራችሁና የምሳሳላችሁ ነው ወሏሂ ሱመ ወሏሂ
@user-gg6nv8oy5f
@user-gg6nv8oy5f 4 года назад
አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገ ልጂ ምን ሙያ ይጠፋዋል ሰኢዲ ቅልጥፍናህስ አንተ ከተባለች እንስት ሴት ባለሙያ ትበልጣለህ እኔም ሙያ አለኝ ሰው የሰራው ስራ አይገባኝም
@user-gg6nv8oy5f
@user-gg6nv8oy5f 4 года назад
ኮሮና ሚስጥሩን ሁሉ አወጣው ሀብታሙን ሁሉ ሰደቃ እንዳወጣ አደረገው ስራ ጉዳኝ እያለ የሚያማረውን ሁሉ ከቤቱ ቁጭ አደረገው ታንኪዩ ጋሼ ኮሮና
@umzakeryaumzakreya378
@umzakeryaumzakreya378 3 года назад
ማሻ አላህ አንተ ምርጡ ኡስታዛችን ሁሌም ኑርልን ጀዛከላህ ህይር ሀቢቢ ሰያ. እንደው በአካል ባወኩህ. ባየሁህ የአላህ ፍቃድ. በሆነ ኢንሻ አላህ
@user-nd4pb3ww7p
@user-nd4pb3ww7p 4 года назад
መሸአላህ ብያለሁ አከታተፍህ አጅብ ነው የኔ አጎቶች የእናቴ ወንድሞች ማንኛውንም ምግብ ሲሰር ጎበዞች ናቸው እናት ደረሳ በጣም ጎበዝ እዴሆናችሁ እመሰክራለሁ በተለይ በገጠር የሚቀሩ
@user-mt2eu1qc5p
@user-mt2eu1qc5p 4 года назад
እኔ ላይክ የማረግህ ሲጀመር ሳልከፍተዉ ነዉ በርታልን ወድሜ
@user-qm2id8pq7e
@user-qm2id8pq7e 4 года назад
እኔምገናሳላየውነውላክያረኩት
@sultanalkurdi1245
@sultanalkurdi1245 4 года назад
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ
@hayathussine602
@hayathussine602 4 года назад
ውዶች በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 4 года назад
ይሄን ሹኩርት አከታተፍ ላይክ ሳያደርጉ ማለፍ ሸም ነዉ የምር ማሽአሏህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
አህለን ሰያቾ ወይኔ የኔም እጮኛ ምግብ መስራት ይችላል ግን እህቱ ናት የነገረችኝ🙈 ሀቂቃ እኔ ከአያቴና ከአጎቴጋ ነው ያደኩ ባጋጣሚ አያቴ ሞተች አላህ ያርሀማት አጎቴም ሚስት አላገባም ነበር በ20ዎቹ የእድሜ ክልል ነበር ሀቂቃ ገና ልጅ ነበርኩ ከዛ እኔ ሳቦካ አጎቴ ውሃ ይጨምራል እኔ ሊፁን ልቀባ ሳቀፅን እሱ ምጣድ ይጥዳል ዊይይ ስንቱ ብቻ አልሃምዱሊላህ ብዙ ብዙ አሳልፈናል እኔና አጎቴ በዛ ላይ ገበሬ ነበርን ብቻ ሁሉም አለፈ ዛሬ በዛ ለምዶ በቃ ሚስቱ ምጣድ ስትጥድ እሱ ወጥ ይሰራል ወይም ልጅ ይይዛል አልሃምዱሊላህ ወንድም እህት አባት ባይኖረኝም ከእህትንና ከወንድም በላይ ምርጥ አጎቶች አሉኝ እንቁዬ እናትም አለችኝ በርታ እውነት ወደኋላ ተመልሼ ያሳለፉቸውን ጥሩ የሚያምሩ ቀናቶች እንዳስታውስ ስላረከኝ ከልብ አመሰገንኩህ🙏 ያራህማን እዝነት አይለየን በያለንበት
@camila9301
@camila9301 4 года назад
ዉየኔ ማሻአላህህእኔሰበልጀንቴየዉጣሁንኘሰደት እጀራመጋገረአላቅም ጨቆኛል ኒካምአሰሪለሁሰገባእደትደምሆንእኔጃ
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
@@camila9301 ሀያቲ አብሽሪ ምንም ሆድ ውስጥ ተምሮ የሚወጣ የለም እንዳውም ወዲያው ነው የሚገባሽ እውነት አብሽሪ ሀያቲ ያማረ የተስተካከለ ትዳር አላህ ያርግልሽ እኔም ባለ ኒካህ ነኝ
@camila9301
@camila9301 4 года назад
@@user-wp2ch1py6p አሚንንያረብየኔዉድ
@user-os5zv7yi9m
@user-os5zv7yi9m 3 года назад
ማሻላህ ሰያው በርታ ውስጤን ደስታ ይሰማኛል የምትለቃቸው ነገሮች ማራኪ ናቸው ተባረከ ረህማን
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*እኔ ባሌ ቢስራ ያስደስተኛል ግን ብርብሬውንም ዝይቱንም ደፊፍቶ ነው የሚጭርስው ለራሴው ብስራው ይሻለኛል አንዱን አፍሶ አንዱን አቅንቶ ነው አይ ባሎካየ እስኬ ስያውን እየልኝ ከሱ ተማር ግን ሞያ የለውም ብየ አላጣጥለውም እውደዋለሁኝ ሆ 🌹😍😘🙏*
@rrgtgfty5206
@rrgtgfty5206 4 года назад
ክክክክክክ ሀቢብቲ
@EmuArfat
@EmuArfat 4 года назад
ክክክክክክ 😂
@seadaseada3245
@seadaseada3245 4 года назад
🤣👍
@user-wj7py3pl2y
@user-wj7py3pl2y 4 года назад
ክክክክክክ ኸረ ዛሬ ወሏሂ በሰያዉ ሰበብ አሳቃችሁኚ። የኔደግሞ ምንም አያቅም እስከነጪራሹ ሳዉዲነን እና አዲግዜ አሞኚ ከስራወጥቼ እቤትነኚ አሞኚተኚቻለሁኚ አሳቡሳ ተጋደኛዉጋር አሳቡሳ ሊጠብሱ ዘይቱን በጣም ከሚገባዉበላይ ግሏል ወዳዉ አሳረሩት ሲሼተኚተነስቼ አጥፉቼ እደገና አብርጀ ጠበስኩት እሱ የሚቀራረበዉን አቀራረበልኚ።
@semiraabdiyutub
@semiraabdiyutub 4 года назад
ክክክክክክክክ ሳይደፉማ ሳያቆሹ መስራት አይችሉም ወዶች አይደሉ መቻል ነው
@sofitube6115
@sofitube6115 4 года назад
*ማሻ አለህ ደስስስ ብሎኛል ፣4ሺ Like 2ሺ ኮመንት ማሻ አለህ ጅዛችሁን ይክፊለው👌👏*
@kedijajemal6374
@kedijajemal6374 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ
@shertuabsha7874
@shertuabsha7874 4 года назад
@@kedijajemal6374 ማሻአላህ.በጣም.ደስአለኝ
@f2271
@f2271 4 года назад
ትክክክል
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 года назад
እኔም.ተቀላቅያለሁ
@mkeibinteseid9945
@mkeibinteseid9945 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያው የኔ ወንድም ወላሂ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ ከኔ በላይ ይወድህ እንዳተም ያሉ ወንድሞችን ያብዛን ያረብ አላህ አንተንም ቤተሰቦችህንም አላህ ይጠቃችሁ ሰያው
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g 3 года назад
መሸአላህ. ተባረካላህ. አላህ ፍቅራቺሁን ያርዝምላቺሁ ባለሙያነህ
@lubabatube3955
@lubabatube3955 4 года назад
ያረብእንዳተአይነትባልአላህይወፈቀኝ ዱአአድርግልኝ ወንድም ሰያ
@mariamtube2119
@mariamtube2119 4 года назад
ማሻአላህ ሰያዉ እኔ ይህንን ኢሌክትራክ በጣምነዉ የምፈረዉ ይይዘኝል አላህ ለሁላችንም ጥሩ ትዳረ ይሰጠን ያረብ በሰደት,.ያላችሁ ሁሉ
@nileriver4983
@nileriver4983 4 года назад
አሚንን ያረብ።እንሻ አላህ
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 4 года назад
አሚን ያረብ
@gfugfh8106
@gfugfh8106 4 года назад
አሚን ያረብ
@rurffxvchdg5628
@rurffxvchdg5628 4 года назад
ማሻአላሠያውአላህይጨምርልህ
@user-is5qy1ws4x
@user-is5qy1ws4x 4 года назад
@@user-rs9ny9ns1y ፍ
@missyoumother6691
@missyoumother6691 4 года назад
አረ ሽንኩርቲቱን እኮ ከሴቶች በላይ አሰቃየሀት 😜😜😝😄😃
@ghaithjawish4602
@ghaithjawish4602 4 года назад
😂😂😂
@fathyah8and855
@fathyah8and855 4 года назад
ክክክክክኬክ
@seadaseada7724
@seadaseada7724 4 года назад
Kkkkkkk
@seadamohammed8718
@seadamohammed8718 4 года назад
በጣም
@naimalove9315
@naimalove9315 4 года назад
Wwww mashalahu
@user-gn5wp8wl4e
@user-gn5wp8wl4e 4 года назад
ማሻ አላህ ሰያ ወንድሜ ጀዛከላህ ኸይር
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 4 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም (ማሻ አላህ)
@user4003
@user4003 4 года назад
6,800ላይክ 3,100 ኮመት 20,000 Like ሲያሰዉ ነዉ ጥሎብን ለካፊሮች እናጨበጭባለን ለኛዎቹ ግን ማየቱም እኳን ያሳዝነናል😞 ንቁ ኢስላማዊ ሚድያዎች እናበረታታቸዉ
@mariyanmariyan7731
@mariyanmariyan7731 4 года назад
Tekekel
@fatmafatma384
@fatmafatma384 4 года назад
ወላሂ እኔም ኢሄ ነው ግራ ሚገበኝ ለምንድነው ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን መንደግፈው😡
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 года назад
አህለን እኛ አለን እደግፋለን
@aminataminat8890
@aminataminat8890 4 года назад
ወድማችን፡ይላሉ፡እካፊር፡ቴጅ፡ሂደዉ
@hdraa8803
@hdraa8803 4 года назад
ትክክል ነሽ እህቴ እኔም ይገርመኛል አላህ ቀልብ ይስጠን
@hdraa8803
@hdraa8803 4 года назад
አቤት ማሻአላህ ሚሥትህ ታድላለች ሳታዝረከር የጨዋልጅ ጨዋነው የናትህ ውጤት ነው ብዬ አሥባለሁ እኔ ከሁሉም ነገር የሚዝረከረክና የሚያዝረከርክ ሰው አልወድም አልሐምድሊላ እኔም ቅመም የሆነ ምርጥ ባል አላህ ሰቶኛል ያላገባችሁ ምርጥዋ እና ምርጡ ከኢማን ጋ አላህ ይወፍቃችሁ
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 года назад
አሚን
@_abella2475
@_abella2475 4 года назад
አሚን
@firedose9261
@firedose9261 4 года назад
Amin
@mrpagol2918
@mrpagol2918 4 года назад
አሚን ገልቢዋ ባልሺንስላመሰግንሺውና አንቺንምደስስስስስ ስላለሽ ላመሰግን ችያለሁ አሏህ ያማረሂወትያድርግላችሁ
@zanatzanat2997
@zanatzanat2997 4 года назад
አሚንንንንን
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 4 года назад
ደግሞ በጣም ጎበዝ ነህ ምርጥ ባለሞያ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ
@user-ns8ez8mt9g
@user-ns8ez8mt9g 4 года назад
ማሻአላህ አሪፍነው ሽኩርት አሰከታተፍህ እኳን ችለህበታል ያሁኖቹ ወዶች እከትፋለሁ ብሎኳ ቢቀርብ እጁንም አብሮነው የሚከትፈወ
@Shem937
@Shem937 4 года назад
ወላይኩም ሰላም ወራህማቱለህ ወበራከቱሁ ብችል 100 ግዜ Like አራገላሁ ነበራ ግን አይቻልም
@kaledjasem1832
@kaledjasem1832 4 года назад
መሸ አለ
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 4 года назад
👍🌹
@f2271
@f2271 4 года назад
ኡሙ አብዱረህማን ሰብስክራይብ እንደራረግ እህት
@fathimafathima2473
@fathimafathima2473 4 года назад
ዋአለይ ኩምሰላም ወራህ መቱ ላወ በረ ካተሁ መሽ አላህ አላህ ይጨ ምርልህ ኡስታዜአላህ ይጠብቅልን ያረብ
@user-yc5uu7cb7m
@user-yc5uu7cb7m 4 года назад
ማሸአላህአለይክሸኩርትአከታተፍህብቻይመሰጣልእደተያሉትንባሎችያብዛልን
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 4 года назад
ማሸ አለህ እንደንቲ አይነት ያብዛልን 👍 በጣም ደስ የምል አሰራር ነው አለህ ይጨምራል 🙋😋💖
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 4 года назад
ሰብ አርጊኝ ውደ በቅንነት
@user-bo2vx3co2e
@user-bo2vx3co2e 4 года назад
እሺ ሀብብተ✋
@semiratesfaw9208
@semiratesfaw9208 4 года назад
አቤት ሙያ ወንዶች ማሻ አላህ ማን እንደ ረሡል አላህ ጀነትን ያጎናፅፋቸው
@semirayoutub7806
@semirayoutub7806 2 года назад
ማሻአላህ ባለሙያነህ አያያዝህ ያስታውቃል አላህ ይጨምርልህ ለሁላችንም አላህ ጥሩባል ይስጠን እኛንም ጥሩ ያርገን
@mmedina6068
@mmedina6068 4 года назад
ማሻ አላህ ሰያ ወላሂ ዘድሮ እሄ ኮረና ስንቱን የወንድ ሙያ አሳየን አላህ ይጨምርልህ ሙያ ያለው ሰው በጣም ደስ ይላል አዳንድ ጊዜ ሴትን አገዝ ማድረጉ በጣም ጥሩ ነው 10000000000000 ላይክ
@emanMtytube
@emanMtytube 4 года назад
ማሻአላህ ሰያው እደዚህ ሚስቶቻቸዉን የሚርዱ እና የሚያግዙ ወዶችን ያብዛልን ጎበዝ የርሱል ሱና በወሬ ብቻ ሳይሆን እዲህ በተግባር ወርዶ ስናየው ያስደስታል
@user-bh1qe5sk4m
@user-bh1qe5sk4m 4 года назад
ማሽአላህሠይዳው አላህ ባሎቻችንን እዳት አስተሣሠብ ይወፈቃቸው
@user-zk8db2zd2n
@user-zk8db2zd2n 4 года назад
ማሻአላህ ተባረከ አላህ በርታ ትምህርቶች ሁሉ በጣም ይመስጣሉ አላህ ይጨምርልህ እንኛም በሰማ ነው የምንጠቀም ያርገን ይሄም በሽታ አላህ ያጥፋልን
@nunitube3739
@nunitube3739 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዜ
@shmseashmsea4547
@shmseashmsea4547 4 года назад
ብሉ ይስማማችሁ አላህ ሁሉንም ወንዶች እንደ እንተ ቅን ያርግንል ማሻአላህ
@tube504
@tube504 4 года назад
*ሰያዉ ማሻ አላህ ወላሂ ጎበዝ ነህ የባሌ ቢጤ ነህ 👌👍👍👍👍 የኔ ባልም ምንም አይጠፋዉ ከቤት ማስዋብ እስከ ምግብ መስራት love U ባሌ*
@fatmasadiya1505
@fatmasadiya1505 4 года назад
ማሻ አላህ
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 года назад
ተዲላሽ ማሻ አላህ
@ahh5653
@ahh5653 4 года назад
@@user-ty5wn7pw5f ማሻአላህ
@user-ny2xj5jj7b
@user-ny2xj5jj7b 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጫምሪላት
@user-pd1xb5qq3p
@user-pd1xb5qq3p 4 года назад
ማሻአላህ
@MedinaSoalih
@MedinaSoalih 4 месяца назад
ማሻአላህ ደስ ይላል በጣም ገበዝ ነህ አላህ ጡሩ የሀነ ባል ይሰጠን እሻአላህ
@hayatmohammed3757
@hayatmohammed3757 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረከ እረህማን ሌላዉ አልገረመኝም የሺኩርት አያያዝህ አላህ ይጨምርልህ እደሀዲስህ ስራህም ልቅም ያለ ነዉ ኡስታዝ አላህይጠብቅህ ጎበዝ ነህ
@user-fs8rq1sk9c
@user-fs8rq1sk9c 4 года назад
መሻአላህ ተባረክ ሮህማን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ይስለም የድክ የኛ ጀግና ነህ
@erahmaseid500
@erahmaseid500 4 года назад
እድሪእጂህኒ
@erahmaseid500
@erahmaseid500 4 года назад
👍👍👍👍👍👍
@madeenamadeena5289
@madeenamadeena5289 4 года назад
ማሻአላህሰያወእንዲትአይነትባልይሰጥን ወዶችከዚህተማሩወ
@eeee3339
@eeee3339 4 года назад
ማሻአላህ አያያዝክ በጣም ያምራል እንደናተ ያሉትን ወንድምች አላህ ያብዛልን
@kabeerkabeer3409
@kabeerkabeer3409 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሰያ
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 4 года назад
እደምትችል ከሽንኩት አከታተፍህ ያሥታውቃል አላህ ከክፉ ነገር ይሰውርህ
@user-qn4em5ht3l
@user-qn4em5ht3l 4 года назад
በጣም
@ksaksa7765
@ksaksa7765 4 года назад
@@user-qn4em5ht3l ማሻ አላህ
@fatmaahmed5825
@fatmaahmed5825 4 года назад
ዋሊኩምሠላምሺሮየሠላበልልሠያው
@adiya1584
@adiya1584 4 года назад
ማሻአሏ ማሻአሏ አላህ ይጨምሪልህ የኔ ወድም ለሌሎች ወድሞች ተምሣሌት ነህ በሪታልን
@emuzikratube7927
@emuzikratube7927 4 года назад
ማሻ አላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርልህ እኔም አልሀምዱሊላህ መልካም ባል ሰቶኛል ወልጄ ልክ እንደ ንግስት ከፍ አድርጎ ነው የማየኝ እቤት ውስጥ ሁለየም ደስ ብሎኝ ነው የማሳልፈው አላህ የልብ ኢማን በድነል እስላም አላህ ጠንካራ እንዳደርግልኝ ዱአ አድርጉልኝ
@user-kr4cv9dz4f
@user-kr4cv9dz4f 4 года назад
የኔም ባል ማሻ አላህ ነው ሴደክመኝ የማያረገው የለም ቤቱን አፀዳድቶ ምግብን ሰርቶ ነው የሚያቀራርበው ታዳ ምን ይደረጋል ስደት አራራቀን ሰያ ማሻ አላህ ብያለሁ
@user-df4tr2re4c
@user-df4tr2re4c 4 года назад
አንድ ቀን ትገናኛላችሁ አሏህ በሰላም የገነኛቹ አሏህ ሰብርና እድሜ ከሰጣችሁ የማይሆን ነገር ዬላም
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 4 года назад
Yenim Betam Gobez Newu Sra Yesit Yewondi Blo Aymertim Wollahi Gin Sdet Tekifu Awetagi Lgeba Slm Besitawu Meta Dua Adirgulgi Ehtoce Selam Endigeba
@ZahraZahra-kp9ir
@ZahraZahra-kp9ir 4 года назад
አረ አከታታፍክ ረሱ ማሸአለህ ናው ቃልጣፈናው አይ ያኔ በል ምንም በይሰረ ሱሱን በታወልኝ ያረብ ኡሌም ማስበው ያሱስን ነገር ናው ያለገበቹ ሱስ የሌላበት በል ይስጣቹ ያኔውንም አለህ ኢዲ ያስታውልኝ ዱአ አርግሉኝ
@Love-hj9rw
@Love-hj9rw 4 года назад
አሚን ግን አብሽሪ ማር አሏህ ቀነዉን ጎደና ይምራዉ
@etheth6987
@etheth6987 4 года назад
አላህ ሶሊህ ያድርግልሽ ያረብ
@f2271
@f2271 4 года назад
አብሽሪ ውዴ ምከሪው እንድተወው ከኔ እና ከሱስህ ማንን ትመርጣለህ በይው አውቀሽ ማለት ነው ከወደደሽ ሱሱን ይተወዋል የምን ሱስ እንደሆን አልገባኝም ግን
@user-tu2no4rh8j
@user-tu2no4rh8j 4 года назад
@@Love-hj9rw ሱብር አርገሽ ቀስብለሽ ለዘብ ያለቃል እየተናገርሽ መልሽወ ባደየ ተው አትበየ ምክናቱም ይበሳጫል እምትወጀው ከሆነ እንኮን ተሱስ ከሌላመ ታሰመለሸዋለሽ አጁርም ታገኝለሽ ማሬ አላህ ያበርታሽ እሱንም አላህ ያስተካክለወ
@zainabdxb4166
@zainabdxb4166 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@Asiatube
@Asiatube 4 года назад
ቢስሚላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጓበዝ ነህ ለመላው የእስልምና ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ1441ኛው የረመዷን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ፆማቸውን በትክክል ፆመው ከሚመዘገብላቸው ማሮቹ አላህ ያድርገን አላህ ያመጣብንን ወረርሽኚ ያንሳልን ፈተናውን በቃ ይበለን በዱአ እንበርታ ባረክ አሏሁ ፊኩም
@ekramtube7664
@ekramtube7664 4 года назад
ማሻ አላህ ትሥለም ይዴንክ የኔ ወንድም ወላሂ ሺ ጊዜ ላይይይይይይይክ ይገባሀል እኔ ከሙያተኞች ከሚባሉት አንዷ ነኝ ግን እንዳተ ፈጣንንንንን አይደለሁም ማሻአላህ ሤቶችን ታሥንቃለህ
@myloveumi8095
@myloveumi8095 4 года назад
ውይ ሽሮዬ አብሮ አደግ እዴት ነሽ እኔ ደህና ነኝ ካቺ ናተፍቆት በቀር ማሻ አላህ ሰያው ጎበዝ
@zelaftube5292
@zelaftube5292 4 года назад
ክክክክክክ
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 года назад
ሀሀሀሀሀ ነ
@hashoohashoo2131
@hashoohashoo2131 4 года назад
ክክክ
@user-wt2bz7lb4n
@user-wt2bz7lb4n 4 года назад
ክክክክእኔምስወዳትንፈቅብላኛለችዉዴ ይሔኮርናአጥፈቶበሠላምያገናኘን
@zedzed1558
@zedzed1558 4 года назад
Kkkkkkkkkkk
@user-rs7oq1lq5d
@user-rs7oq1lq5d 4 года назад
ብቻል ብቻዬኝ 100000/ሰብስክረይብ እሞላልክነበር ግን ምን ይደረገል አልታሰከልኝም
@sabontuwalloo7375
@sabontuwalloo7375 3 года назад
ማሻአላህ ሰያ በጣም አሪፍ ነዉበምታረገዉ ጥረትህ አላህ ይጨምርልህ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 года назад
ሰያ አስተማሪያችን ገና ዛሬ አየሁህ እስከዛሬ ሰብስክራይብ ባለማረጌ ተናድጃለሁ አላህ ይጠብቅህ
@user-yh1rs5kw3e
@user-yh1rs5kw3e 4 года назад
ማሻላህ በጣም ጐበዝ እኔም ኢንሻአላህ ሚሥቴን ለማገዝ ፍቃደኛነኝ ብቻ አላህ ጡሩ ሚሥት ይሥጠኝ
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 4 года назад
ዉዲ የኢስላም ልጆ አላህ ከኮሮና ይጠብቀን ያረብ ለስኬት ትንሽ ነዉ የቀረኝ ደምሩኝ እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏
@zemzemhussen9065
@zemzemhussen9065 4 года назад
Dimerashalhu👍
@user-yv4ho9be6b
@user-yv4ho9be6b 4 года назад
@@zemzemhussen9065 ሽኩረንንንንንንን ማማየ
@alain8492
@alain8492 4 года назад
አሚንንንን ያረብብብብ
@zeintzeint6562
@zeintzeint6562 4 года назад
አሚንንንንንን
@smuhtube9287
@smuhtube9287 4 года назад
አሚን ያርቢ የአላህ
@Zainab-lf7jw
@Zainab-lf7jw Год назад
ማሻአላህ ሠያው ጀዛኪላ የኛወዶች የረሡልን ሡና የያዙት አራት ሚሥት የሚለውነው
@rehimahussen2941
@rehimahussen2941 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ጎበዝ ወንድም ሰኢድ
@ethiopiantube3166
@ethiopiantube3166 4 года назад
ብዙ ግዜ ጥሩ ሁሉንም ያሟላ ባል ስጠኝ ብዬ ዱአ አድርግ ነበር ስመርጥ ቆይቼ አሁን በቅርብ አግብቼ እርጉዝ ነኝ በማርገዜ ደስተኛ ነኝ አልሀምዱልላህ ግን ከባሌ ጋር በአስተሳሰብ በጣም እንለያያለን ያ ሁሉ ዱአኤ የት እንደገባ ባላውቅም ግን ዱአ በሁለቱም አገር ልሆን ይችላል እናንተም ዱአ አድርጉልኝ ከፍቶኛል በጣም
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 года назад
አይዞሺ እህት
@user-kw4bb2by6n
@user-kw4bb2by6n 4 года назад
አይዞሽ ማማ አላህ ያስተካክልልሽ
@user-xg2kk3qx7m
@user-xg2kk3qx7m 4 года назад
አይዞሽ ሃያቲ
@mekiyabeshiru1698
@mekiyabeshiru1698 4 года назад
ማሻአላህ ያምራል ሽሮዉ እኔ አምሮኝ ነበር እንኳን በአይኔ እንኳን አየሁት ባሎቻችንን አላህ ሷሊህ ያድርግልንጅዛህ አላህ ኸይር ወንድም
@ameenaaa1415
@ameenaaa1415 4 года назад
ዋው ሠየው ማሻላህ ሄትም እዳተ አይከትፋ ሚሥትህ ታዲላ እዳተ ያለ ባል እዲሠጠኝ ለኔም ኢንሻአላህ ምኞቴነው ላላገባችሁ ሁሉ ሷሊህ ባል አላህ ይሥጣችሁ ይሥጠን
@mmmnnn7878
@mmmnnn7878 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ሽኩርቱን ስትከትፍ ያስታውቃል ልምድ አለህ ለማንኛውም በርታ የኛን ባሎች እዲ ብቅ እያልክ ማሳየትህን ወደድኩት
@ummukhire3715
@ummukhire3715 4 года назад
Walykum selam wrahmtullahi wbrkathu በመጀመርያ ኡስታዝ ዱዕ አድርጉልኝ መልካምና አዛኝ ቅን ባል ቤተስቤን አክበሪ እኔም ለእሱ መልካም ሚስት የምሆንለትን ባል እንዲሰጠኝ ከዛም ምግብ መስራቱ ቀላል ነው እኔም እሰራለሁኝ እሱ መስጅድ ልኬ ያረብ ለእህቶቼም ለእኔም የነብዩን ሱና ተከታይ ቤተስብን አክበሪ ወልዶ በተርብያ አሳዳጊ በቃ ባል የሆነው ባል ስጠን በተረፈ ኡስታዝ ጀዛክሏህ ኸይር
@user-dm2rc5rq2k
@user-dm2rc5rq2k 4 года назад
አሚን ያረብ
@sartt9707
@sartt9707 4 года назад
ዋአለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁአለይ ወሰለም ማሻአሏህ ተባረከሏህ ጥሩ ነው እኔም ባሌ ባለሙያ ነው መቸም አልቀናም ሀቢቢ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ በሉኝ የአብራካችን ክፋዮች ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ይስጣችሁ በሉን ያረብ ለናተም አሏህ ይወፍቃችሁ ላሎለዳችሁ የወለዳችሁም አሏህ ሷሊህ ያርግላችሁ
@semiraendris2077
@semiraendris2077 4 года назад
አላህ ይስጣችሁ ያረብ
@user-fk8kh7uv7i
@user-fk8kh7uv7i 4 года назад
አላህ ይወፍቃችሁ ምርጥ ልጆች እኛም ትዳር ለሌለን አላህ ይወፍቀን
@user-tv5ky8yl9f
@user-tv5ky8yl9f 4 года назад
አሚን ያረብ አቺንም አላህ ይወፍቅሽ
@mml5026
@mml5026 4 года назад
አሚንያረብ
@user-hq4tt1dv8i
@user-hq4tt1dv8i 4 года назад
Amiiiiiin
@qwertyyttrew314
@qwertyyttrew314 4 года назад
ማሻ አላሕ ላይክ ያስሐል በጣም ጎበዝ እዳተ ያሉትን አላሕ ያብዛቸው
@hussahalhamdan7729
@hussahalhamdan7729 4 года назад
ያረቢ ሷሌሁን ባል ይወፍቀን ሁላችንንም እኛንም ሷለህ ያድርገን
@smuhtube9287
@smuhtube9287 4 года назад
*ለፌዶ ብቻ ባይሆን ጡሩ ነው ስራ ሁለጊዜም ሴት ቁጭ ብይ የሚስራ ባገኛሁ ጡሩ ነው መስራቱ ቀርቱ ከማገላታት እህቶችን በፍቅር ባስተዳድሩ መታድል ነው ውሬ ሳይ ሆን ተገባር ነው የናፍቅኘ ስሪውችን አያካተትም ለሴቶች ፍቅር እና እንከበካቢ የሚረጉ ውንዶች አላህ ሀያቱል ጀነት የውፍቃችው የሚገላቱና የሚስቃዩ አላህ ጀዛቸውን የከፈላቸው ሱመያዋ እህቶች አብሽሩ በዙ የአላህ ባሪያውች የውፈቃችሁ* إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ ۗ وَمَا اخْتَلَفَ الَّذِينَ أُوتُوا الْكِتَابَ إِلَّا مِن بَعْدِ مَا جَاءَهُمُ الْعِلْمُ بَغْيًا بَيْنَهُمْ ۗ وَمَن يَكْفُرْ بِآيَاتِ اللَّهِ فَإِنَّ اللَّهَ سَرِيعُ الْحِسَابِ አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው፡፡ እነዚያም መጽሐፉን የተሰጡት ሰዎች በመካከላቸው ላለው ምቀኝነት ዕውቀቱ ከመጣላቸው በኋላ እንጅ አልተለያዩም፡፡ በአላህም አንቀጾች የሚክድ አላህ ምርመራው ፈጣን ነው፡፡
@haytelove5466
@haytelove5466 4 года назад
Mesha Allah Mesha Allah Mesha Allah አላህ ይጠብቅህ ወንድም ለኛም እንዳተ አይነት ልብ ያለው ይወፍቀን ያረሂሙ ያከሪሙ ያአላህ አሚን
@feridamuzemil6039
@feridamuzemil6039 4 года назад
ሠያ መልካም ወጣት
@feridamuzemil6039
@feridamuzemil6039 4 года назад
ሠያ መልካም ወጣት
@haytelove5466
@haytelove5466 4 года назад
@@feridamuzemil6039 በትክክል ውድ
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 года назад
መሻአላ አላህ አክበር በጣም ጎበዝ ነህ ኡስታዝ ሰኢዲ
@fatumaisma5058
@fatumaisma5058 3 года назад
ማሻ አላህ አልህን ሰያው ኡስታዜ ሃቂቃ እንዳቴ ያለውሁን ወንድ ያብዛል እኔ ገና አየውት ያኔ አይቸዋል አልጨርስኩትም ነበ,
@merdiiiloveumom6488
@merdiiiloveumom6488 4 года назад
ማሻአላህ 😍 ባለሙያ ወንድ በጣም እወዳለሁ ማልካም ባል አላህ ይስጠን
@mohamedabas6263
@mohamedabas6263 3 года назад
አሠላማለኩም ሠላምነዉ እኔም ሞያአለኝ አላገባሁም 🙏
@Ahmed-or3mz
@Ahmed-or3mz 4 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ወድም ሰኢድ በእውቀት ላይ እውቀት አሏህ ይጨምርልህ♥♥♥♥♥♥
@AbCd-pr9oq
@AbCd-pr9oq 4 года назад
ዋውማሻአላህ ሀቢቢ
@Hikma__Habshawit
@Hikma__Habshawit 4 года назад
ማሻአላህ ኡሥታዛችን የጤና ምግብ ያርግላችሁ ኡሥታዜ
@user-gj5lk6wh4x
@user-gj5lk6wh4x 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክ ረህማን ጎበዝ ወንድሜ
Далее
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,3 млн
ROLLING DOWN
00:20
Просмотров 7 млн
መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች
33:00
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,3 млн