Тёмный
No video :(

ምንገድላይ 

Seya tube ሰያ ቲዩብ
Подписаться 192 тыс.
Просмотров 99 тыс.
50% 1

ሰያ ቱብን ማገዝ ለምትፈልጉ
በ ባንክ አካውንት
ስም፦ SElD JEMAL
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000165378807
ስልክ ቁጥር +251921382789
የዋትሳፕ ግሩፕ ሊንክ chat.whatsapp....
ሰያ ቱብን እናስቀጥል
ኢስላምን በቻልነው መንገድ እናራምድ

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 851   
@SeyaTube1
@SeyaTube1 5 лет назад
ሰያ ቱብን ማገዝ ለምትፈልጉ በ ባንክ አካውንት ስም፦ SElD JEMAL ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000165378807 ስልክ ቁጥር +251921382789 የዋትሳፕ ግሩፕ ሊንክ chat.whatsapp.com/I0AdHwlZnCBEdhDuyUmdXM ሰያ ቱብን እናስቀጥል ኢስላምን በቻልነው መንገድ እናራምድ
@samerasam2868
@samerasam2868 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ አተን ለፈጠረ አላህ ሽኩረን ይገባው አላሀችን
@mohhmkkmkm127
@mohhmkkmkm127 5 лет назад
ኡመር ረደላሁ
@samerasam2868
@samerasam2868 5 лет назад
ሀያትህ ይርዘም
@samerasam2868
@samerasam2868 5 лет назад
ኢሻአላህ
@rahmafvhjj1878
@rahmafvhjj1878 5 лет назад
አብሽር. በርታ ኢንሻአላህ
@rahmafvhjj1878
@rahmafvhjj1878 5 лет назад
እኔ በደብተር እያፀፋኩኝ መያዝ ጀምሬያለሁ ስለምረሳ. ኢንሻአላህ ልጆችቸን ስወልድ እነሱን እማስተምርበት ይሆነኛል. ባአላህ ፍቃድ. በርታ ሬእርዳታ ደግሞጠይቃሀል ኢንሻአላህ. አሁን ባይሳካልኝም ባአላህ ፍቃድ. ለመርዳት. አስቢያለሁ አላህ ያግዝህ ምዳህንም በጀነተል ፍርዶዎ ይመዳህ
@mkeibinteseid9945
@mkeibinteseid9945 5 лет назад
ማሻአላህ የኔውድ ጀዛክ አላህ ከይርን ሰያው
@emuseid3845
@emuseid3845 5 лет назад
በርች እኔ ጥያቄወችን በጉጉት እሠማለሑ ግን ማፈዝ አልቾልም ዶአ አርጉልኝ አረሣለሑ
@h.h9159
@h.h9159 5 лет назад
አሚን
@mamelove1845
@mamelove1845 5 лет назад
أمي مكانيك في قلي ياروحي Fvhjj ማሽ አላህ
@rahmafvhjj1878
@rahmafvhjj1878 5 лет назад
@ام حالد بيت نجاشي አሚን ውደ
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 5 лет назад
Wa wr wbማሻ አላህ ሰያ እሲ የሰኢዲን ብሮግራም በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ አሳዮኝ እኔ ነጉጉት ሰለምጠብቅ ነወ
@sofimohammed1361
@sofimohammed1361 5 лет назад
ማሻአላ
@omm8062
@omm8062 4 года назад
1ቢላል 2አቡበክረ 3ኡመረ
@omm8062
@omm8062 4 года назад
1ቢላል 2አቡበረ ኡመረ
@haideeaborquez32
@haideeaborquez32 4 года назад
እኔ ማማዬ
@gajhsjs9407
@gajhsjs9407 4 года назад
እኔም zzzzz
@dddx7809
@dddx7809 5 лет назад
1 ቢላል አቡ መህዙራ አብደላህ ኢብኑ መኽቱም 2, አቡ በክር 3 ሱረቱ ጣሃ
@rehimaabdi5602
@rehimaabdi5602 5 лет назад
2,ወረቃ ነው አላሁ አለም
@rehimaabdi5602
@rehimaabdi5602 5 лет назад
2,ወረቃ ነው አላሁ አለም
@madinalove519
@madinalove519 5 лет назад
💚💛❤
@user-py8gi1yo2n
@user-py8gi1yo2n 5 лет назад
ወረቃ አቡ ነፊሮ በነብዩ ለመጀመርያጊዜዜ ከወንድ ያመነው
@najatrama1152
@najatrama1152 5 лет назад
ማሻአላ
@user-os9jm2cn7l
@user-os9jm2cn7l 5 лет назад
ማሻአላህ ግን ወላሂ በጣም ጎበዝ ናቸው ማሻአላህ የሀገራችን ሙስሊሞች እዲህ ሆኖ ማየት ምንኛ ያስደስታል
@ruqiyaruqiya5476
@ruqiyaruqiya5476 4 года назад
ማሻአላህ ግን ወላሂ በጣም ጎበዝ ናተቸ ዉ ማሻአላህ የሀገራችን ሙሰሊሞች እዲህ ሆኖ ማየት ምንኛ የስደሰታል
@alaoyaalaoya7451
@alaoyaalaoya7451 4 года назад
ማሻአላህማሻአላህማሻአላህ
@hawawihawawi5061
@hawawihawawi5061 3 года назад
😍👌🥰🥰
@mustefaahmed7167
@mustefaahmed7167 2 месяца назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት ቀጥልበት ወድማችን ሰያ አላህ ጀዛክን ይክፈልክ ራሳችንን እድፈትሽ አርገሀናል
@hawletyube3747
@hawletyube3747 5 лет назад
ኡዝታዜ አህለን እደኔ ኡዝታዝ ሰያንን የምወዱ ላይክ አድርጎኚ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-gg6nv8oy5f
@user-gg6nv8oy5f 5 лет назад
ማሻ አሏህ ሰያ አህሰንት ታታሪው ዳኢ ወንዲማችን ይቺ ፀጉር ላይ ያለች ሸበት የምትገዛ በሆነ በገዛሗት ምንጂዲ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 4 года назад
ጀዛከላህ ኡስታዙና ተጠያቂወቹ ጎበዝ ናቸዉ አላህ በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላቸዉ
@user-fm4qv5mv9v
@user-fm4qv5mv9v 4 года назад
ማሻ አላህ ሰያ አሪፍ ትምህርት ነዉ አላህ ይጠብቅልን ዉስታዝ
@hgbzb7344
@hgbzb7344 4 года назад
ማሻላ እረ ሰያ አላህ ይጨምርልህ በጣም ተመቺቶኛል ትምህርትህ ብዙ የማላዉቀዉን ካንተ እየተማርኩኝ ነዉ አሁን
@medu5672
@medu5672 5 лет назад
በጣም ጥሩ ግንዛቤን የሚያሥጨብጥ ትምህርት ነው!!!ውዶች እኔ ጋርም ጠቃሚ ትምህርቶች አሉ. "ለቻናሌ ቤተሠብ ይሁኑ"
@samkwt8566
@samkwt8566 4 года назад
አረኩሽ
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 года назад
እሺ
@fadilafa2199
@fadilafa2199 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሀሌን ኡስታዝን
@taibahhassan1036
@taibahhassan1036 2 года назад
Mash Allah Allahu Akbar good teaching jzkh ☝️😍
@user-gf7iy8cu2z
@user-gf7iy8cu2z 5 лет назад
ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله جزاكم الله خيرا
@LatifahMohammed-bc3jq
@LatifahMohammed-bc3jq 5 лет назад
እረ ሰያዬ ቀጥልበትትትት እኔም ብዙ እየተማርኩነው
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf 5 лет назад
ሰ ዐ ወ
@medinaridwan4171
@medinaridwan4171 5 лет назад
አልሀምደሊላህ ዛአሬ አየውት ማሻአላህ ደሰ ሰሉ እኔ ብጠየቅ እራሱ አላወቀውም አላህ ይጨምረላቸው ሰያ ለአተም አላህ በወቅት ላይ ወቀት አላህ ይሰጥክ ጄዛኩሙላህ ከይረን ሰምተን ከሚጠቀሙት አላህ ያረግልን
@user-df1cz1ox1z
@user-df1cz1ox1z 5 лет назад
1// ቢለል ረ ዐ 2// አቡ መህዙረ 3// አብዱለህ እብኑ መኽቱም 2// ወረቀ እብኑ ነውፈል 3// ሱራቱ ጠሐ
@Samsung-zx1yx
@Samsung-zx1yx 4 года назад
አልይ።ብላ
@mekibintedris6716
@mekibintedris6716 5 лет назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ 1/ቢላ ኢብኑ ረባህ 2/አብደላህ ኢብኑ መኽቱም 3/አቡ መኽሩራ 2/አቡ በክር ሲድቅ 3/ ሱረቱ ጡሀ ሀዛ ወሏሁ አእለም ወጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዙና
@tube5611
@tube5611 4 года назад
ማሻ አላህ ውድ ኡስታዛችን ቀጥልበት አላህ ይጨምርልህ
@salmsalm937
@salmsalm937 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ኢስላማዊ ሚድያ ያብዛልን
@user-jh8ez8uk8f
@user-jh8ez8uk8f 3 года назад
ማሻአሏህ እየረሳሁ ነዉ ዱአ አድርጉልኝ ልብ እድገዛ ያሀገሬልጆች!
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 5 лет назад
የዛሬወቹ ማሻ አላህ ናቸው ሁሉም አላህ ይጨመርላችሁ
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 5 лет назад
ማሻ አሏህ አሪፍ ትምህርት ነው ጀዛኩሙሏህ
@fafitube5129
@fafitube5129 4 года назад
ማሽአላህ ደስይሚል ጥያቂነው👍
@user-cy6rw2rq7p
@user-cy6rw2rq7p 5 лет назад
Masha Allah
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 лет назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ነው ቀጥልበት ወንድማችንን
@elhamkbret7198
@elhamkbret7198 5 лет назад
ማሻ አላህ ሊበረታታ የሚገባ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድማችን
@firdows3971
@firdows3971 5 лет назад
ማሻ አላህ ሙሥሊም በመሆኔ ለጌታ ምሥጋና ይገባው ውዶቼ ሁሌም እንደምነግራችሁ እወዳችሁ አለሁ
@susubintmola245
@susubintmola245 5 лет назад
1ቢላል ኢብኑ ረበሀ አብደላ ኢብኑ መክቱም አቡ መህዙራ 2 አቡበከር ስድቅ 3 ሶረቱል ጣሃ
@EeEe-lf6id
@EeEe-lf6id 4 года назад
💜💛💟💔🇸🇦
@keryamusa3770
@keryamusa3770 5 лет назад
1.ቢላል አብደላ ኢብን ኡሙ መክቱም ረ.ዐ 2.ወረቃ ቢን ነውፈል 3.አላሁ አእለም
@fafiyhaiklij6819
@fafiyhaiklij6819 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻ አላህ ትልቅ ትምህርት ነዉ እና መሰግናለን አላህ ይጨምርል
@user-fs1xo3bs4h
@user-fs1xo3bs4h 4 года назад
ማሻ አላህ ወንዲማችን ሰያ በርታ አይዞህ አላህ ይጨምርልህ ያሀቢቢ
@haditube5624
@haditube5624 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@lobabaalmohammed9237
@lobabaalmohammed9237 5 лет назад
አላህ ይጠብቅህ ሙሀደራህ ምርጥ ነው ባጭሩ በዙ ቁም ነገር ታስተላልፋለህ ጀሊሉ ይጨምርልህ
@user-pd2sk5iz2y
@user-pd2sk5iz2y 2 года назад
ማሻአላህ ተባረከላ አላህይጨምርል ያረብ ያአላህ አቅልስጠን
@ekramtube7866
@ekramtube7866 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርል እኔ በደብተር እየፃፍኩት ነዉ በጣም ደስ የሚል ጥያቄ ማሻአላህ
@user-vz6is5hc7r
@user-vz6is5hc7r 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ወላሂ ኢስላም በመሆኔ አልሀምዱሊላህ ጀዛኩምሏህ ኸይረን ወንድማችን ባለህበ አላህ ይጠብቅህ ኢስላም ዲኑ ሰላም
@user-xf2zl4mc4g
@user-xf2zl4mc4g 5 лет назад
ማሺ አላህ ተባረከላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን ጀዛ
@hosenmohamed1616
@hosenmohamed1616 5 лет назад
ማሻዓላህ ጥሩ ትምህርት እየወሰን ነው ሹኩረን
@foziyabadiru7220
@foziyabadiru7220 5 лет назад
ማሻ አለህ ማሻ አለህ ማሻ አለህ የኡስታዝ አለህ ሱባሃን አወታኣላ እድሜክ ራዥም የርግልን ኢንሻ አለህ ኢንሻ አለህ ኢንሻ አለህ አንቴ የፍጣራን አለህ ምዝጋና ይጋባዉ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ
@foziyabadiru7220
@foziyabadiru7220 5 лет назад
Wa wr wb
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 5 лет назад
ማሻ አላህ ወድሞች የኡመር ኢብኑ ኸጣባ አሰላለም ሲራ ላይ ተምሬዋለሁ በኢቅራ ኡሙ አይመን መድረሳ። ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር በርቱ..
@haitseeidgsv4212
@haitseeidgsv4212 5 лет назад
የኦመር ቢን ኸጣብ መስለም አጅብ ያስብላል ጥያቄው ተመችቶኛል የዚህ አይነት የኢስላም ጥያቄ እናበረታታላን ማሻ አላህ ወንድም ሰያ
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 5 лет назад
መሻ አላህ ሰያ በርታ ጅዛክ አላህ ኸይር
@user-mr5ky3tx4z
@user-mr5ky3tx4z 2 года назад
1'ቢላል አብደላህ አቡ መህዙራ 2 . ወርቃ 3. ጡሀ
@zabebanere7441
@zabebanere7441 4 года назад
ዋው ማሻላ ቀጥልበት እኛም የላወቅነው እድናቅ ይረዳናል
@samiradino325
@samiradino325 Месяц назад
ቢላል አቡ መህዙራ አብደላህ አብኑ መህቱም 3ጥያቄ ዑመር አብኑል ሀታብ ሱረቱል ጣሃ 2werekae አብኑል nufel
@user-ji9qx8tt1x
@user-ji9qx8tt1x 4 года назад
1, ቢላል አብደላህ ኢብኑ መኽቱም አቦ መህዙራ 2, ወረቃ 3, ጡሀ ልጁ ፋጡማ ስትቀራ ሰምቶ በዛ ስበብ ሰለመ አልሀምዱ ሊላህ
@alijvc1288
@alijvc1288 4 года назад
Mashaa Allah Mashaa Allah tabarakkallah
@fathilafathila8360
@fathilafathila8360 5 лет назад
Wa wr wb ማሻ አላህ በጣም ጠቀም የሆና ጥየቄዎች ናችው ሁሊም እንደዚህ አይነት በጠየቅ ደስይለኛሊ በሪተ
@kuberasane8330
@kuberasane8330 3 года назад
ማሽአላህ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 лет назад
@hgfdgyrfghuggfdfghh9490
@hgfdgyrfghuggfdfghh9490 4 года назад
ኡመርን ያሰለመው ቁራአን ሱረቱል ጡሀ አሏሁል አለም
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
ሱበሀን አላህ ማሻአላህ ጀዛኸም አላህ ኸይር
@user-xv4xr6yt3s
@user-xv4xr6yt3s 3 года назад
አላህ ይጨምርላችሁ የሀገሬ ልጆች ወላሂ ይሄን ያክል እውቀት ያለን አይመስለኝም ነበር አላህ ይጨምርልን ያረብብብብብ
@hayatseid6063
@hayatseid6063 5 лет назад
ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ ይጨምርላችሁ ወንድሞቸ
@user-rr9gz8bb1p
@user-rr9gz8bb1p 5 лет назад
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከላህ ከይር በሰማነው የምንጠቀም ያረገን ይቀጥል ጥያቃና መልሱ በጣም አየተማርንበት ነው
@jsjsiwie2618
@jsjsiwie2618 4 года назад
ማሽአላህ ተባረክ አላህ እስላም በመሆኔ አልሀምዱሊላህ ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዛችን
@emuhabiba953
@emuhabiba953 5 лет назад
ቀጥልበት ማሻ አላህ ደስ ይላል ስራን ስማር እያለቀስኪ ነው የምስማው ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያራብ እኛሰ ተተለየዩ ምክናየቶች ደናችንን አቃናል በየክፈለ ሀገሩ የሉ ወገኖቻችንም እንድርስላቸው በሺርክና በቢደአ ተዘፈቀዋል ያርቢ አላህ ቀጥተኛውንምገድ ይምራልን
@zanebawel1670
@zanebawel1670 5 лет назад
🤲🤝🤲👌🤲🤲👌
@user-cs3fe6fo6z
@user-cs3fe6fo6z 4 года назад
ማሻአላህ ትላት ተፈትኜው አላገኘሁትም ነበር ሱራ ጧሀ
@sihemsihem8497
@sihemsihem8497 2 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ስትሉ ጀዛ ከላህ ኸይረን ወድማችን
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ሠለላህ አልይህ ወሠለም ፊዳካ ሀቢ ዋ ኡሚ ያረሱለላ፡፡
@user-np3sq6uo1i
@user-np3sq6uo1i 4 года назад
ወአለይኩሙሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ሀይር በርታ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ አሏህ ሁሌም በሀይር ነገር ላይ ያስታውስህ በሁለቱም አገር አላህ ያስመችህ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 5 лет назад
ዋው አደኛ ነኝ ዛሬ ሰያ ምርጥ ወድማችን አላህይጨምርልህ ዳዕዋወችህ ደስሲሉ ሰለላሁአለይሂወሰለም
@rahmathhussain6646
@rahmathhussain6646 5 лет назад
1ቢላል*2አቡበከር3
@zahratube2906
@zahratube2906 2 года назад
اللهم.Allah.👍ወንድሜ ማሻአሏህ አልሀምዱሊለህ 🌺🌺🌺🌺🌺
@gggy8951
@gggy8951 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ። ሰያው ቀጥልበጥ ጥያቄና መልሱን ደስ ይላል ማሻ አላህ።
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357 4 года назад
Masha'allaah masha'allaah masha'allaah jazakallaahu kayaran
@leyuuleyuususuu4686
@leyuuleyuususuu4686 5 лет назад
Masha Allah jzk allah weztas buzu temrti tamrekubat shikuran
@rabyamadeena2222
@rabyamadeena2222 4 года назад
ሶለላህ አለይሂ ወሰለም ሰያ ስወድህኮ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@walisatsultan3171
@walisatsultan3171 5 лет назад
አረ ማሻ አላህ ሰኢድ ጀዛከላሁ ከይር የማነቀው ነገር እያወቅን ነው ✅✅
@rahmafvhjj1878
@rahmafvhjj1878 5 лет назад
ሰኢድ ጀዛከላህ ኸይረን ወላሂ ወሳኝ ትምርትነው
@user-de9hn1un5g
@user-de9hn1un5g 5 лет назад
ማሻአላህ ደሥ የሚል ት/ት ነዉ ጀዛከሏሁ ኸይር
@qwesaeed6071
@qwesaeed6071 4 года назад
Masha allah masha allah Tabarkallah
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 5 лет назад
ቀጥልበት በጣም ደስ ይላል
@aishamanan8230
@aishamanan8230 4 года назад
ዋሌኩም መሰላም ወረመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ ጃዛክ አላህ ኸይር ጃዛ ወድማችን አላህ ይጨምርልክ
@hayat3783
@hayat3783 5 лет назад
ماشاءاللہ
@user-lx2ik7ep7u
@user-lx2ik7ep7u 5 лет назад
ማሻአላህ በጣም ድስ የሚል ነው
@user-qd7ry7qq6b
@user-qd7ry7qq6b 5 лет назад
(1)" 1/ቢላልኢብኑ ረበህ 2/አብደላህ ኢብኑ መክቱም 3/አቡ መህዙራ (2)" 1/ ወረቃ ኢብኑነዉፈል 2/ሱረቱል ጦሀ ሀዛ ዋላሁ አለም ደዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይብቅህ ያረብ።
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 5 лет назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-oi5zb3vl1t
@user-oi5zb3vl1t 5 лет назад
ቢላል አብደሏህ ኢብን መኸቱም 2// የኸድጃ አጎ ስሙ ጠፋኝ 3// ሱረት አል ጣሃ
@gbghh7105
@gbghh7105 5 лет назад
Meshallh
@HananHanan-cr2sm
@HananHanan-cr2sm 5 лет назад
ማሽአላህ በጣም ደሥ ይላል
@user-nw9ko7oy5k
@user-nw9ko7oy5k 5 лет назад
ማሻ አላህ የሚበረታታ ተግባር ነው። ሰያው በርታ አላህ ይጨምርልህ።
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 5 лет назад
1 ቢለል 2 አበ ሉባ 3 ህፅን ነበር ወለሁ አለም 3? ? ጠኢፍ ለይ ብቻውን የሰለማው ነው 4 ሱራቱ ጧሃ
@user-mz7jd4sk2q
@user-mz7jd4sk2q 5 лет назад
ማሻአላህ ቀጥልበት እውቀትን ያዳብራል
@user-ff6un4tt5d
@user-ff6un4tt5d 5 лет назад
ማሻአላህ አሪፍነው በርቱልን
@zeburaseid4236
@zeburaseid4236 5 лет назад
Mesha allah allah yicemirilik seid jemal qtilibet
@Islam-su2js
@Islam-su2js 5 лет назад
ብስሚለህ እንደይጠፈኝ ልፀፈው የረሱል ሰለለሁ አለይሂ ውሰልም ሙአዚኖች (3) ነቻ እነሱም 1//ቢለል ኢብኑ ረብ 2// አብደለህ ኢብኑ አቢ መክቱም 3// አቡ ማሀዙረ 2// ረሱል ሰለለሁ አለይሂ ውሰልም ረሱል ሰይሆኑ በፊት የማነው ማነው ማልስ ውረቃ ኢኑ ነውፈል 3// ኡመር ኢብኑል ኸጠብ የሰለመበት ሱረ ማነት ማልስ ሱራቱል ጠሀ ይሂንን ይመስለል
@user-pd6up3jg8g
@user-pd6up3jg8g 5 лет назад
ሢኢድ ወድሜ ጀዛኩሙላህ ኸይረ ወላሂ ትልቅ ትምህረት አሣወቀከኝ
@zeburaebrahim674
@zeburaebrahim674 5 лет назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@madenama9461
@madenama9461 5 лет назад
jazkum Allá kayri Ustazi mashallah
@ikramsaid8564
@ikramsaid8564 4 года назад
መሻአላህ ወንዴማ አላህ ይጨምርላህ በጣም ደሥይልላ
@ysilta411
@ysilta411 4 года назад
Mashala saya barta hullam metsarachaw video dass yamele naw Allah yechamerelehh
@user-sn7mq7ed1u
@user-sn7mq7ed1u 4 года назад
ዎአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በዚሁ ቀጥልበት ጀዛኩምላህ ኸይረን
@Ff-ro5it
@Ff-ro5it 5 лет назад
ጀዛሃክ አላህ ክይር የኔ ወንድሜ አላህ ይጨምርል አላህ ይጠብቅህ በርታ
@ruqyatube2867
@ruqyatube2867 5 лет назад
ሰያ ቱዩብ በጣም እወድሀለሁ ሀቂቃጀዛክአላህኸይረን
@younesyounes9929
@younesyounes9929 4 года назад
ماشاء الله
@adammohamad6190
@adammohamad6190 5 лет назад
ማሻአላህ ደስ ይላል በዚህ ቀጥል
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 3 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
@lornslorns1088
@lornslorns1088 4 года назад
ማሻአሏህ ተባረከሏህ
@tizitabelete161
@tizitabelete161 5 лет назад
1, muazin bilal ibnu rebah nw 2 ------ 3------- 4 Suratul xahaaa Allahu alem
Далее
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
Smoke 😱
00:26
Просмотров 1 млн
የእህታችን//አሳዛኝ//ታሪክ
23:14
Просмотров 153 тыс.
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28