Тёмный

ወይ ጉድ ትንሽ ህመም ፊቴን እንዴት እንደቀየረው😢 ስንተኛ የባሰ ይከብደናል እንደምንም ነቃ ማለት አለብን// get better with me 

Meski Tube
Подписаться 571 тыс.
Просмотров 78 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 201   
@meskitube16
@meskitube16 11 месяцев назад
የዚ ዘመን ህመም ግን ምንድነው በፈጣሪ😢 ድሮኮ ጉንፋን በየግዜው ይይዘናል ግን እንደዚ አያመንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ብቻ❤
@mobileshop-4958
@mobileshop-4958 11 месяцев назад
Meski.Endetnesh.Ema.Talegeram.Laye.Tefash.Beselam.Newu.Endetenesh..Ayezosh.Ema.Yenegewua.Emebete.Mareyam.Tedabsachu
@umeman3175
@umeman3175 11 месяцев назад
እኔም በጣም አሞኛል በዛላይ ሰዉ ቤት ነዉ ያለሁት ብቻ አልሃምዱሊላህ 😢የመጣዉ በሽታ ከባድ ነዉ መስኪየ አላህ አፊያ ያርግሽ
@mawaysh
@mawaysh 11 месяцев назад
አሜን እኔ አንዱን ስደን አንዱ እሔው በተላይ ኮሮና ታምሜ ከዳንሁ በሗላ በሽታ እደፈለገ እየተፈራረቀብኝ ነው በቀላሉም ያጠቃኛል😢
@umeman3175
@umeman3175 11 месяцев назад
@@mawaysh 😢 ayizosh inem inadachiw neng
@mawaysh
@mawaysh 11 месяцев назад
@@umeman3175 እሽ እማ🥰
@ORTHODOX1111
@ORTHODOX1111 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ መስክዬ ይሄ ወረርሽኝ ሁሉም ጋር ነው ለልጆችሽ ተጠንቀቂ
@osratgold7930
@osratgold7930 7 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏👍🏻
@KaleMan-o1e
@KaleMan-o1e 11 месяцев назад
አይዞሺ መስኪ አንች በጣም ጠንካራ እና ልዮ ሴት ነሺ በርችልን
@ove6164
@ove6164 11 месяцев назад
ምሕረት የውርደልኩም ምዓረይ❤ መጀመርያ ስትነሺ ምናምን አሳዝነሽኝ ነበር መጨረሻ ቀለል ስላለሽ ደስ ብሎኛል❤ ቤተሰብ እና ጎሮቤት ጋ ባደግንበት ለብቻ ከባድ ነው😢
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j 11 месяцев назад
አይዞሽ መስኪ አንችንም ባለቤትሽንም እግዚአብሔር ይማራችሁ የኔ ጠንካራ እህት ማርያምን አንችን ሳይ ብርታቴ ይመጣል እመቤቴ ድንግል ማርያም ጨርሳ ትማራችሁ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤
@samerahosen5221
@samerahosen5221 11 месяцев назад
መሥኪየ አላህ ያሽራችሁ ያሁኑጉፋን ከባዲነዉ አኔም አሞኛል ፊክሥ ፡ታጠኝ ትኩሥነገር ዉሠጂ
@berhanberhan2165
@berhanberhan2165 11 месяцев назад
መስኪዬ እኔን እግዚአብሔር ጨርሳ ይማርሽ❤❤❤❤
@ayinalemtsegay4365
@ayinalemtsegay4365 10 месяцев назад
መስክዬ የኔ ዉድ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 11 месяцев назад
መሰኪየ ስራላይ ስለነበርኩ ዘግይቼ ነው የገባሁት አይዞሽ መስኪዬ የኢትዮዽያ አምላክ ካአንቺጋር ይሁን ወደልጆቹ አትቅረቢ ማክስ ተጠቀሚ ❤❤
@adissbelete403
@adissbelete403 11 месяцев назад
ኡፍ የኔናት እንዴት አሳዘንሺኝ እዚህ አጋዥ ሞልቶን እንኳን ሲያመን ይከብዳል ጌታ ኢየሱስ ይርዳሽ ፈፅሞ ይፈውስሽ ሰላምሽ ይብዛ ልጆችሽ ከክፋ ይጠበቁ።
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 месяцев назад
መስኪ ይኼ ወረርሽኝ ነው ሁሉም ጋ ነው የገባው ፈጣሪ በቃ ይበለን ብቻ ኢትዮጵያማ በጣም ከባድ ነው ሀኪም ቤት ሄደሽ እንኳን መዳኒት የለም ነው የሚሉት
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም መስክዬ ሁላችንንም ነን የታመምነው እግዚአብሔር እሱ ያቅልልን አይዞኝ መሰኪ
@mekdaesyezihalem2461
@mekdaesyezihalem2461 8 месяцев назад
እግዚአቢሒር ይማርሽ መስኪየ❤❤❤❤❤❤❤
@zamuzamu858
@zamuzamu858 11 месяцев назад
Maashaa Allhaaaaa Maashaa Allhaaaaa rabbii sii haa gudisuu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mawaysh
@mawaysh 11 месяцев назад
ምንም አይንካሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የናይልዬ እናት ናይላዬ ናፍቃኝ ነበር
@Haregi849
@Haregi849 11 месяцев назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ እውነት ነው ስንተኛ ወዲያው ነው የሚጫጫነው❤
@tsionlegesse8960
@tsionlegesse8960 11 месяцев назад
መስኪዬ ተሻለሽ? በጣም እንወድሻለን ስናይሽ ድምጽሽን ስንሰማ በጣም ደስ ይለናል በርቺልን የኔ እህት በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ!!!
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 10 месяцев назад
መስኪዬ የኔ ጣፋጭ አይዝዎሽ እኔማ ይህውልሽ ቶሎ ቶሎ ወልጂ ለእራ ግዜ አጥቻለው እስኪ ምን ትመክሪኝ አለሽ
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማራችሁ መስኪዬ ፍቅር ፀሎት አድርጊ ውሀ ቀተሽ አቡነ ዘበሰማያት ደግመሽ ፀበል አድርግልኝ ብለሽ ጠጪ ለባልሽም ለልጆችሽም አጠጫቸው ማማዬ❤❤❤❤❤❤
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 11 месяцев назад
አላህ ያሽርሽ እህት እሄ ወረርሽኝ በየ ቦታው ወርዷል
@haben5084
@haben5084 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማራቹ መስኪዬ ህመሙ ባይተወንም ነቃ ነቃ ማለቱ ለመንፈሳችንም ጥሩ ነው ❤❤❤Me and my husband are introverts too😊
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 11 месяцев назад
መስኪዬ የኔውድ ከነልጆችሽ ምንም አይመምሽ እይዞሽ እህቴ💕
@tigesttigest75
@tigesttigest75 11 месяцев назад
እንዳው እግዚአብሔር ሆይ በስደት ያለነው እህት ወንድሞቼን አንተ ጠብቅ አደራህን 🙏🙏🙏አይዞሽ መስክዬ ክፉ አይንካሽ 🙏🙏🙏
@Elsabkjyoutube7571
@Elsabkjyoutube7571 10 месяцев назад
😢😢amen 😢talhelegn bichagn negn yeswu hager 😢
@mahariti2721
@mahariti2721 11 месяцев назад
አዞሽ መስኪዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቹ
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 11 месяцев назад
አይዘሽ መስኪዬ ትክክል ነሽ መበርታት ነዉ ። እግዚአብሔር ይማርሽ
@Wello1345
@Wello1345 11 месяцев назад
መስኪዬ የኔ ውድ እህት አላህ ጤና ያድርግሽ ውዴ በጣም ነው የምወድሽ ግን ካላስቸገርኩሽ በቴሌግራም ባወራሽ ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemmezgebu7549
@eyerusalemmezgebu7549 10 месяцев назад
መስኪዬ ሚገርምሽ እናት ስትሆኝ ደከመኝ አመመኝ ምናምን የለም አይታሰብም 😢 ይገርመኛል በጣም አሞኝ ሰሞኑ መተኛት ናፍቆኝ ናፍቆኝ ወጣልኝ ❤ ❤❤ እና ውዴ እውነት ነው ጠንከር ብቻ ነው❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 10 месяцев назад
በጣም ትክክል♥️🙏🏽
@habhabshi1493
@habhabshi1493 11 месяцев назад
አይዞሽ መስኪዬ ፈጣሪ ይማርሽ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ልዩ😢
@stgeorge7371
@stgeorge7371 11 месяцев назад
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh 11 месяцев назад
እኔ ሚገርመኝ ነገር እኔንም አሞኝ እራሴን ጥየ እያለ የምትደርሽልኝ ነገር ትንሽ አሞኝ ፀጉሬን አሁን እያበጠርሁ እደቅጠል እረገፈ😢 ነጫጭባ ሆንሁኝ በመዳም ቤት
@abayabay3382
@abayabay3382 11 месяцев назад
መስየ የኔ እህት እንኳን ደህና መጣሽ❤❤ የድንግል ማርያም ልጅ ምህረት ያምጣልሽ እህቴ ትኩስ ነገር ጠጭበት እህቴ አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutkekeba5768
@hirutkekeba5768 10 месяцев назад
መስኪዬ መዳኒአለም ይማርሽ
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ
@ሐይማኖት-ዸ2ዀ 11 месяцев назад
የኔ ማር እግዚአብሔር ይማርሽ ናታንዬ የኔ ባለማተብ እድግግግግ ናይላንም እድግ በሉን
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 11 месяцев назад
አይዞችሁ የኔውድ አላህ ጨርሶ ይማራችሁ ሰላም ለሀገራችን ዱአ አድርጉ ሰሜን ወሎ በከባድ መሳሪያ ፀበልተኞቹን ጨረሶዋቸው 😭እያወቁ
@nuale23
@nuale23 11 месяцев назад
😢😢😢😢
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 11 месяцев назад
መሥዬ የኔውድ ምንም አይንካሽ ጌታ ኢየሱስ ይፈውሥሽ የኔ ውድ ለይላና ናታን ኧራሡ እንዴት ነው የሚሆኑት መሥዬ ወርሽንነው ሁሉ ቦታነው ጌታ ኢየሡሥ ጨርሶ ይማርሽ እወዳችኋለሁ ውድድድድድድድድድድድ❤
@inspireteachers1500
@inspireteachers1500 11 месяцев назад
ፏ ብላችኋል መስኪዬ የኔ ጐባዝ ደስ ነው የሚለው ❤❤❤❤❤❤
@HaymeHayme-pv5ix
@HaymeHayme-pv5ix 11 месяцев назад
መስኪየ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@كريمهمحمد-ظ3م9ز
@كريمهمحمد-ظ3م9ز 11 месяцев назад
አላህ ይማርሽ መሲየ በስደት ደሞ ከባድነው ከቤተሰብጋ ሲሆን ደስይላል ታዲያ ምንዋጋለው
@genetgenet7182
@genetgenet7182 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ መስኩዬ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 9 месяцев назад
ሰውነትን እንዴት ቀነሰ ቆንጆ ? እኔ ወልጄ 3 ወሬ ነው እዛው ነኝ ምከሪኝ ዳዊት አላደርግ አጥቢ ነኝ
@TigestAlemu
@TigestAlemu 11 месяцев назад
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይማርሽ
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 11 месяцев назад
መስኪዬ ጨርሶ ይማርሽ እኔም ሶስተኛ ቀኔ ዛሬ አሞኝ እና አንችን ሳይ በረታሁ ልነሳ መበርታት ግድ ነው❤
@meskitube16
@meskitube16 11 месяцев назад
ግድ ነው እማ ተነሺ በርታ በይ🙏🏽💕
@tigistz4774
@tigistz4774 11 месяцев назад
ሳላም መስስኪ አንድነገር ተቸግራለው እርዳታሺ ያስፈልገኛለ የፊቴ ቆዳ ሲሲ ወነቢኝ የምታቂው ካለ ጠቁሚኝ እባክሺ ❤
@LakachKidane
@LakachKidane 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ መስኪዬ ክፉ አይንካሽ ውዴ
@emusarah7132
@emusarah7132 10 месяцев назад
መስኪዬ እግዚአብሔ ይማርሽ አንቺ ጀግና እናት ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TemuWondim-oo6ry
@TemuWondim-oo6ry 9 месяцев назад
meskiye endet nesh youtube mekifet ena mesirat efeligalew endet adrigie likifet mikerigh mengedun asayigh amesegnalew
@ሔኤሜን
@ሔኤሜን 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ ከባድ ነው ዘንድሮ ጉንፋን
@bettynicholson6418
@bettynicholson6418 11 месяцев назад
Your right the flu was very bad this year for everyone cooking and eating healthy foods will help heal the body and good home maded soup will be better for the children and you good gives healthy food to us peace to you God will show you the way and guide you through everything it living in peace and faith 😊 🎉🎉 🙏 God gives us a good New year 2024 😊
@yeshialula3203
@yeshialula3203 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ !❤
@FaizaGetachew-wf3qv
@FaizaGetachew-wf3qv 11 месяцев назад
❤❤አላህ ጤናሽን ይመልሥልሽ
@ማርኬዛየናዝሬቷ
@ማርኬዛየናዝሬቷ 11 месяцев назад
መስኪዬ እኔ ወልጃለው ግን ፊቴ ብታይ በእርግዝና የመጣ ጥብስብስ ብሏል አናዶኛል መላ ፈልጊልኝ ማረይ
@WerkneshiHayilemariyam
@WerkneshiHayilemariyam 11 месяцев назад
ወይ መስኪዬ እግዚአብሔር ይማራችሁ
@sositkile7445
@sositkile7445 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 8 месяцев назад
ኪዳነ ምህረት ትማርሽ ውዴ
@Malachigoodman-q2m
@Malachigoodman-q2m 11 месяцев назад
Ayzosh meski egziabheir cherso yemaresh❤ esti meski bluemagic Whitun asayen
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ መስኪዬ❤🙏
@MebrihitMezgebe
@MebrihitMezgebe 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መስኪየ❤❤❤
@jannatasifat3931
@jannatasifat3931 11 месяцев назад
አይዞሽ መስኪየ እመብርሀን ትማራቹህ ማሬ አይዞን በርች
@bettynicholson6418
@bettynicholson6418 11 месяцев назад
We agree with your encouraging words to her stay in the light sister yes keep faith and let the light teach you and guide you 🎉 God bless you stay faithful to the light 🙏 🎉🎉😊😮
@lakechshifeta1950
@lakechshifeta1950 11 месяцев назад
መስኪ አይዞሽ እግዚያብሔር ይማርሽ❤❤❤❤
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይማርሽ መስኪ
@zewdenshtadesse-wf7mj
@zewdenshtadesse-wf7mj 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሸ መስኪ❤❤
@yaynemisatekle8702
@yaynemisatekle8702 11 месяцев назад
Ewiy Bebishu Adege Nayilaye Big sister.
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 месяцев назад
Nayla is grown big.. Has been long sibce I saw you guys! ❤️
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 11 месяцев назад
እግዚአብሄር ይማርሽ መስኪ ❤❤
@mahlets.abegaz209
@mahlets.abegaz209 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ🙏
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 11 месяцев назад
አይዞሽ መስክዬ
@semirawollo
@semirawollo 11 месяцев назад
የኔዉድ አላህ ጨርሶ ይማርሽ
@zeweditushumeye9094
@zeweditushumeye9094 11 месяцев назад
የኔ ውድ እግዚአብሄር ይማርሽ
@letshy
@letshy 11 месяцев назад
እንኳን ለኣመታዊ ክብረ ባኣል ሕዳር ማርያም ጽዮን 2️⃣1️⃣ ኣደረሳቹ ኣደረሰን 🙏 መስኪየ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ መልካም
@markazshasha9962
@markazshasha9962 11 месяцев назад
አይዞን መሲዬ እግዚአብሔር አምላክ ይማራችሁ♥
@ናታንነኝታናሸዋአገልጋይመ
እግዚአብሔር ይማርሺ የኔ ዉድድድድድ
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 11 месяцев назад
መሥኪ እግዚአብሔር ይማርሽ በርቺ ❤❤
@zebu4271
@zebu4271 11 месяцев назад
አላህ ጨርሶ ይማርሽ ውዷ
@banchikifle-m9t
@banchikifle-m9t 11 месяцев назад
Hi Nathan ! And Nayla! Love you all .... Meskiye ayzosh
@merseabera9553
@merseabera9553 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሸ🥰
@simegnkefelegn208
@simegnkefelegn208 11 месяцев назад
Meskiye ayzosh fetari cherso yemarsh yemarachu meskiye yene face dry yemibal nw cream yelegnm wagaw wed selehone yemegezat aqem yelegnm ebakeshin meskiye moisturise yefit cream bebet weste yemisera asayen please fite libelashbegn nw melseshin etebeqalew❤❤❤❤
@umiikedir8146
@umiikedir8146 11 месяцев назад
Hi Meski I hope you will feel better soon. Meski I have oily skin which face moisturizer you recommend please
@bettynicholson6418
@bettynicholson6418 11 месяцев назад
Yes Meski that was a good oiling thank you hope feel better go get some fresh food for home maded healthy soup 🍲 bean soup or vegetable soup very healthy food God will teach you my dear stay faithful and in the light right now its having peace ✌️ there's so much war every where pray for God innocent people they don't deserve crazy cruelty 🎉🎉🎉 ❤️ ❤️ ❤️
@meskitube16
@meskitube16 11 месяцев назад
I recommend oily to normal non-fragrance creams I like Olay fragrance free and now I use Ole Henrikson and I like it Clinique, Neutrogena Oil-Free, La Roche are good choice too❤
@mekdesasafew4759
@mekdesasafew4759 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ
@MekdesTadesse-p9j
@MekdesTadesse-p9j 11 месяцев назад
መስክዬ እኔ በጣም ነው የምውድሽ
@meronwolde4275
@meronwolde4275 11 месяцев назад
Meski konjo fetari yemarshe❤❤❤
@MaelEskender
@MaelEskender 10 месяцев назад
Aguaphor vazlin,ለፊት ይቀባል ወይ
@ehitnatsisay1566
@ehitnatsisay1566 11 месяцев назад
እይዞ ሽ እግዜር ይማርሽ
@yohanageta4232
@yohanageta4232 11 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ ጌታ ይፈውሳችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋሪ ነው በረች ለእም እጅሽን አትስጭ ጸልይ❤
@ኤፍታህአመተኢየሱስ
@ኤፍታህአመተኢየሱስ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ😊
@mulueshetworku397
@mulueshetworku397 10 месяцев назад
Meskiye fetari cherso yimarsh. Yeljochsh fit yetkebiyachew moisture mndnew leljoche felge new
@meskitube16
@meskitube16 10 месяцев назад
Cerave ነው እማ ሰማያዊው
@martadugan
@martadugan 11 месяцев назад
አይዞሽ አይዛቸው
@JeriKasie
@JeriKasie 11 месяцев назад
Egiziyabher ymarshi meki.meski tseguren shinkur tekebche betam eyasakekgn new mi ladrgi
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 11 месяцев назад
Egziabher yemereshe 🤲🤲🥰🥰
@Kiki-vj4fv
@Kiki-vj4fv 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እንኳን ለጽዮን ማርያም የንግስ በአል አደረሳቹ አደረሰን🌹❤️🙏
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ያማርሽ ለካ አሞ ጥፍትት ያልሽውው እህታ እረባክ ዶንኪ ቲዬብ ቅድስ ስላሴ ኮታ ቤተክርስቲያን ለማስራ ገንዘ እየተስበስበ ነው እስቲ በትንሽ እግዚአብሔር ገንዘ እንዲባርኩ ስጪ
@meskitube16
@meskitube16 11 месяцев назад
አውቃለው እየተሳተፍን ነው እማ ለሌላ ግዜ ብዙ ሰው ሰጠው ማለት ወይም በድብቅ ስለሚፈልግ ከበረከት ተሳተፉ ብቻ በይ ለቤተክርስቲያን ሲሆን💕🙏🏽
@betiye-h8q
@betiye-h8q 8 месяцев назад
Ayizoshi yen inate❤❤
@askualh2360
@askualh2360 11 месяцев назад
Wuyi mesikiye azoshi ehite ere yesemunu gunifan bicha ayimesilegnim enem lijem teyizen lije beye 30 dekikawu eyenekachi metenifes alichalechim . Bahirizafi kale kettles afiyibet . Enatega yinoribyihon bahirzafi
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይማራችሁ
@AishaAhmaed
@AishaAhmaed 11 месяцев назад
የኔማር አላህ ያሽርሽ
@RomanDabi
@RomanDabi 11 месяцев назад
መስኪዬጨርሶይማሽ
@betelhemnegash8033
@betelhemnegash8033 11 месяцев назад
Ere meskii enem betam amognal 3 ken new yetegnahut
@AnunRahma
@AnunRahma 11 месяцев назад
Gobaz tankara set nash barchi❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሺ እህቴ❤🎉
@almazbekele2763
@almazbekele2763 11 месяцев назад
Egzaber ceriso yii merishi
@bettynicholson6418
@bettynicholson6418 11 месяцев назад
Yes God bless you it's so much going on every bad time's for innocent people and God's children 🙏 crazy cruelty happying they young people know nothing about this craziness teaching leadership to make wars upon the young generation innocent young generation they lost their peace now God will keep us with hope to move away from ugly situations 🙏 and stay in the light 🙏 to grow stronger GOd gives us a New year coming in 2024 hold on to peace ✌️ 🙏 🌈 ❤️ ❤❤❤❤❤❤ 😊
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 11 месяцев назад
Igizabiher yimarishi maski ayizoshi barichi ❤❤❤
@ledyaalkis4716
@ledyaalkis4716 11 месяцев назад
God bless you maski
@medinashehibo381
@medinashehibo381 11 месяцев назад
ድጋሚ ደግመሽ አሰራሩን አሳይን
Далее
Always Help the Needy
00:28
Просмотров 10 млн
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 6 млн
የቬሮኒካን አዲስ ጏደኛ ተዋወቁት
10:01