Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
Meski Tube
607
73 704 988
Подписаться
Hi my name is Meski
This channel is all about natural beauty and home made remedies for hair growth and clear face and more other videos thank you so much💗
ሰላም መስኪ ነኝ በኔ ቻናል በቤት ውስጥ የሚሰሩ የፀጉር ማሳደጊያና ማሳመሪያዎችን፣ ቆንጆ ጠቃሚ ሽሩባዎችን፣ ለፊታችን የሚጠቅሙ ክሬሞችን፣የውበት አጠባበቅ ትምህርቶችን እንዲሁም የተለያዩ ጠቃሚ ቪዲዮ ይቀርባል እኔም ከናንተ ብዙ የምማረው ይኖራል ቤተሰብ ስለሆኑ አመሰግናለሁ💗!
Meski tube
12:56
ለደረቅ ለተሰነጠጣጠቀ እጅ እና እግር 100% የሚጠቅም‼️ የማታ ቀላል ትሪትመንት // for dry hand and feet homemade treatment
14 дней назад
13:15
ፊቴን ከብጉር ከሽፍታና ከጥቋቁር የተገላገልኩበት ብቸኛ መንገድ‼️// how to get rid of Acne and blackheads 
21 день назад
10:11
ይሄን ምርጥ የአምላ ቅባት እንደዚ ስሩና ተጠቀሙበት ለፈጣን የፀጉር እድገት ልስላሴ ወዝ ለብዛት ለቆዳ ጤና// Amla homemade hair growth oil
28 дней назад
8:25
አንጀት አርስ‼️ስንጣላ የባሰ የሚያጣላ ስንናደድ የባሰ የሚያናድ
Месяц назад
10:51
በጣም ያሳዝናል ይሄን ሁሉም ሰው ማወቅ አለበት‼️
Месяц назад
13:30
ምርጥ የሮዝመሪና አብሽ ቅባት አሰራር ለፈጣን ፀጉር እድገት, ለሚነቀል, ለፎሮፎር የሚጠቅም Fungreek best hair growth oil
Месяц назад
13:41
ፀጉሬን ካሳከከኝ ፎሮፎርም ካለው እንደዚ ነው ፅድት ማደርገው የማድሰው//dandruff homemade remedy
2 месяца назад
11:22
እንደዚ እያደረግን ከሰራነው ቁጥርጥር ከሽሩባዎች ሁሉ ለፀጉር ተስማሚ ሽሩባ ነው//best protective hairstyle 
2 месяца назад
15:45
በውጤቱ ትገረማላቹ‼️ ፀጉራቹ ለሚነቀል ለፈጣን እድገት ለሚደርቅ ለወዙ/best mask for hair loss and growt
2 месяца назад
11:29
ለሚያያዝ,ለሚደርቅ,ለሚበጣጠስ የፀጉር ዛላ እንክብካቤ ለልጅ ላዋቂ// dry hair care
2 месяца назад
15:11
ቀላል ጤናማ ዌቪ ፀጉር አሰራር ሳንተኮስ\\\\ how to get wavy hair 
2 месяца назад
8:48
ያልሆነልን ባሰብነው ያልሄድነው ፈጣሪ ያሰበልን ስላለ ነው!!
3 месяца назад
14:29
የሚገርም ለውጥ የምታዩበት‼️ከልጆች እስከአዋቂ ለፀጉር እድገት,ለሚያሳክክ, ለፎሮፎር, ለብዛት ይጠቅማል// aloe vera gel, hair mask
3 месяца назад
10:50
እንዴት እንደሚጠቅም‼️እስከዛሬ ተጎዳን የብርቱካን ልጣጭ ወርቅ ነው/ orange peel are the best for he
3 месяца назад
8:41
ጉድ ፈላ😄 በነፃ ገብተው እጥፍ ከፍለው ወጡ🤭🫣😩😅
3 месяца назад
16:56
በጣም አሪፍ ማስክ ነው የሆነው‼️ ለሽበት የፀጉር ከለር ያሳምራል ለሚነቀል ለሚደርቅ ለሚበጣጠስም ምርጥ ነው/ homemade hair mas
3 месяца назад
17:07
ስቃዩ አበቃ‼️ኢክዚማ, ደረቅ,የሚያሳክክ የማይችል ሴንሴቲቭ ሰውነት ላላቸው ከህፃናት እስከ አዋቂ// Fighting with Baby Eczema
4 месяца назад
13:23
በእጥፍ ነው የፀጉራችን ቆዳ የሚከፍተው ቅባቱ በደንብ እንዲገባና ስራውን እንዲሰራ በቀላሉ//hot oil treatment in steam
4 месяца назад
0:08
ከስራ ባልደረቦቼ😁🥰🙏🏽💕
4 месяца назад
11:16
የጎዱን ሰዎች የማይወዱት የሚፀፀቱበት የሚፈሩት ከጥፋታቸው የሚማሩበት ነገር
4 месяца назад
11:30
ቦርጭ ካስቸገረን ሆዳችን ለሚነፋ ይሄን ይመልከቱ//stomach bloating 
4 месяца назад
17:04
ሳይታወቅ ጭንቀት ያመጣብኝ ችግር ከኔ ተማሩ// how i am trying to reduce stress
4 месяца назад
8:43
ሽሩባ 2 እና 4 ቦታ// Dutch Braid Easy way
4 месяца назад
10:10
ምርጥ የቡና ቅባት አሰራር ለፀጉር እድገት ለሽበት ለወዙ ለሚነቃቀል ለብዛቱ// best coffee oil for massive hair grows
4 месяца назад
17:54
ፀጉራችንን የሚያረግፍው ቁመት እንዳይጨምር ውበት እንዳይኖረው የሚያረግ መንታ እንደዚ እናጥፋው/split ends hair 
4 месяца назад
14:03
ፊት እንዴት እንደሚያፀዳ‼️የተልባ ማስክ የሚገርም ነው// flaxseed face mask bolster collagen,Ageing 
4 месяца назад
14:39
የፊታችን አይነትና የሚስማሙን ክሬሞችን/ መታጠቢያዎችን እንዴት እንወቅ// which products works for my face 
4 месяца назад
14:37
የፀጉር ፕሮቲን አሰራር ለእድገት ለሚነቃቀል ለቆዳ ጤና ለወዙ ለሚሰባበር// protein hair growth mask 
5 месяцев назад
8:06
⭐️የሚያምሩ የልጆች ሽሩባ አይነቶች አማራጭ ስታይሎች// beautiful girls braids styles
5 месяцев назад
Комментарии
@BirhanuDeme-mh1ne
19 часов назад
ውስጥም ፊትም ለተሰባበረ ፀጉር እና እኩል ላልሆነፀጉር ያለዘይት ወይም ያለቅባት በትንሽ ዋጋ የሚገኝ ነገር አሰራርና ቢበዛ በ1ወር ውስጥ በጣም ለውጥ የሚያመጣ ነገር ብትለቂልን ደስ ይለኛል
@tigistbekele2292
19 часов назад
ጌታን ስወድሽ ስነስርዓት ያለሽ ጥሪ ኢትዪጽያዊ።
@berhanberhan2165
20 часов назад
❤❤❤
@FirktaChernat
20 часов назад
Meskey yenam tlwetolgnal
@segeneasmara596
20 часов назад
👍🙏
@user-xo7wc8lz2q
21 час назад
Masekiye negegeresh masha allah nawu fatari yechamerelshe ename yetabekeshe eshi etagaberawlahu ❤❤❤❤❤❤
@user-lx4ty5sy2k
23 часа назад
እናመሰግነሰለን ኦ ህት
@user-gj8wf7xe4x
23 часа назад
መስየ ለሳስ ጸጉር እባክሽ የንየ ቆንጆ ምን ይሻላል 🙏🙏🙏
@user-rj3hn7rg9x
День назад
ምንምለውጥአላሳየኝም
@tegestgodana321
День назад
mesi konejo fetari yetbekes kemulu betesbochs wehedu men chiemersbt new yewfrew yena ketene yena kojo
@user-gi5xg5kc7w
День назад
መስኪ የጀርካኑ ካስተር ይሆናል ስትችይ መልሺልኝ
@JavaTariku
День назад
Meske segure betam betstes eyale nw acher nw ayamerem pls ergeg enderezem endaybetates efelegalehu gn 😢😢😢😢😢😢 demo gemere neber yanchu wehed gn betam sasa so mn large
@user-gi5xg5kc7w
День назад
መታጠብ ሁሉቀን ከባድ ነው
@mekdestsegaye9825
День назад
እናመሰግናለን
@helanhelan50
День назад
መስኪየ ስሞትልሺ የቡግሩን ክሬም በደንብ አሳይኘ ሊገለኘነው የምር ፊቴ አስጠላኘ አሁነው የወጣብኘ ፊቴ በጣም የሚያምር ነበር አርቦቹ ይቀኑብኘነበር አደራ መስኪዬ
@AggghGghgg
День назад
Nuriln tebarkii
@AynadsBelay-wy5zl
День назад
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ የፊትቅሬም አሳይኝ ሽታ የለለው ስተኛ ስተኛ ታጥቢ የምቀባው ሻታ የሌሌለው አሰስያ አለብኝ ቁስል እየወጣብኝ አስቸግሮኛን
@salm4735
День назад
❤❤❤
@fhhv1552
День назад
በናትሽ እኔ ተላጭቸዋለሁ ምን ልቀባ መላ ካለሽ
@salm4735
День назад
❤❤❤
@user-et2zr4el5z
День назад
በጣም እናመስግናለን ዉዴ
@MedinaOthman
День назад
❤❤❤❤❤❤
@amlakymesgen7322
День назад
እረ መሲ ፊቴ ያለእድሜዬ እየተሸበሸበብኝ ነው ምን ማድረግ ይሻለኛል ያለሁት አረብሀገርነው ስራም ይበዛብኛል በቂ እቅፍ አልተኛም ተልባም እየተጠቀምኩ ነበረ ግን ወፍ የለም😭😭😭
@HayatAragaw-ut3ry
День назад
Yene konjo des styi 🥰🥰🥰🥰🥰
@GenetKebede-rd2ri
День назад
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ
@monalizanasir9162
День назад
Abet enedet enedamewadeshe senet amete maseleshe almost 6 years esekazare kaneche eyayehu nwe hulune metakemaw gen aned ken enekan like arega alakem eyeresaw leza nwe lamesegeneshe yematahut aneche yemetegarme sew nashe tebarek hulum yemetesere tekekelega neger nwe ewadeshalew amesegenalew ❤🙏
@user-el3dv3py1h
День назад
ሽታውስ መሲየ
@DjjdHhrr
День назад
❤❤❤🙏🙏🙏👍👍
@user-dt5fn3tt7z
День назад
እነመሰግነለን እህታችን ተባራኪ
@RgatTm
2 дня назад
መስክየ ልጄ 10 ዉራ ነዉ ከፊት እና ከሃላ ፀጉር የላትም እና ምን ትመክሪኛለሽ
@RgatTm
2 дня назад
መስክየ ልጄ 10 ወር ሁኖታል እና ከፊትና ከሃላ ፀጉር የላትም ምን ልቀባት
@kalkidandagne334
2 дня назад
እሞክረዋለው በጣም ነበር የተቸገርኩት
@enaiaalasmar9273
2 дня назад
Hiruti.
@HayimanotBizuwork
2 дня назад
Tanks ❤❤❤❤❤
@SaraBeyeneeye
2 дня назад
Meskiye nw mamesegeneshe betam tekame ngr nw meteserelene thanks a lot. Le fete yemehone le black spot yemeyatefa ngr serelene plsssss
@fatuaSeid-ud5mo
2 дня назад
አመሠግናለሁ ከፊትለፊት ለሸሸፀጉር መፍትሄ ካለሽ?
@ZewdeFentahun-r6m
2 дня назад
አንች ብትነግጅ ከኔ ጀምሮ ከአንች ነበር ምገዛው
@ZewdeFentahun-r6m
2 дня назад
አንች ብትነግጅ ከኔ ጀምሮ ከአንች ነበር ምገዛው
@user-nw4ct3mf5c
2 дня назад
Yene ihit iti silkishin lakiliny
@user-yj4em1fp8e
2 дня назад
ገናለቤትሽ. አድስነኝ.
@ZewdeFentahun-r6m
2 дня назад
እግዛቤር ይስጥሽ ፡ተባረኪ
@ZewdeFentahun-r6m
2 дня назад
እግዛቤር ይስጥሽ።ተባረኪ
@FFf-xk2iz
2 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZeenatZenat-wv4cz
2 дня назад
መስኪ ምክርሽ በጣም አሪፍነው ላይክ አድረጌሻለሁ
@solomontadesse5270
2 дня назад
Meski is it good if we mix onion and rice water
@shhdhhd3199
3 дня назад
ግን ለምን ተባልሽ ጋርቪዶአሰሪም
@meskitube16
2 дня назад
ግዜ የለውም
@TigistFikru-h9l
3 дня назад
መስኪ እረ ጡቴ ጫፍ እንቢ አለኝ
@TigistFikru-h9l
3 дня назад
መስኪ እረ ጡቴ ጫፍ እንቢ አለኝ
@Selmawitselamina
3 дня назад
የቸፈጨ አብሽ አይሆንም መሥኪ?
@GenetKebede-u9l
3 дня назад
Yelije tsagu ende nayilaye naew kefilafit minm yelatm min laderg wuddewa