Тёмный

"ወደ ሀገሬ ተመልሼ እንደማልመጣ አላወቅኩም ነበር" የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ እመቤት ሃናማርያም ደረጀ 

EBC Entertainment
Подписаться 302 тыс.
Просмотров 213 тыс.
50% 1

"ወደ ሀገሬ ተመልሼ እንደማልመጣ አላወቅኩም ነበር"
የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ እመቤት ሃናማርያም ደረጀ
#etventertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna

Развлечения

Опубликовано:

 

3 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 563   
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 4 месяца назад
ኢትዮጵያ በረከት ፀጋ ረድኤት የነበራት ዘመን ነው
@seidyasin6736
@seidyasin6736 9 месяцев назад
እድሜዬን የኖርኩት በጃንሆይ ጊዜ በነበር ስል ብዙ ጊዜ ተመኝቻለሁ። በእርሳቸው ዘመን ኢትዮጵያ ጸጋ በረከቷ የተሟላ ነበር።
@DhggDhff
@DhggDhff 9 месяцев назад
የቀድሞ ስራት ናፋቂ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 месяцев назад
​@@DhggDhff ዛሬ ለደረስከበት ደረጃ ያበቃህ መሠረቱ ያ ሥርዓት ነው።
@fayzjibril8125
@fayzjibril8125 9 месяцев назад
@@rasayifat5726 leza eko new yemeneregemew
@hardsg
@hardsg 9 месяцев назад
ላንተ ነው ለሌላው አመኬላ ነበረች።ያላረሰውን ሚበላባት ፊውዳል ነበረባት።ሰው ተርቦ ንጉሱ ኬካ ሚበላበት አገር ነበረ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 месяцев назад
@@hardsg አሁንስ ..ጮማ እየበላ አንተን ጎመን በጨው ብላ የሚልህ?
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 9 месяцев назад
በጣም ደስ አለኝ ማየቴ. ቆንጅዬ ነሽ. በተለይ የነበረውን, ማንነትሽን, ክብርሽን በደንብ የተረዳሽና ለትውልድ የምታሸጋግሪ መሆንሽ እጅግ ወደር የለሽ ደስታ ተሰማኝ. ራስሽን ያወቅሽ ብቻ ሳይሆን ታላቅ አስተማሪ መሆንሽ የሚሰጠኝ ውስጣዊ ደስታ በቃላት ለመግለጽ ያስቸግረኛል. በተለይ የውሸት ትርክቶችን የሚሽር ሐቁን የሚያውቅ ቤተሰብ መኖር ለኢትዮጵያ ፈዋሽ ነው. ደግሞ ውስጥሽ እንደ ውጭ አካልሽ የከበረ መሆኑ የደስታ ደስታ የሚሰጥ ነው. ኢትዮጵያ ብልሽ ማንነትሽን የሚገልጽ ስለሆነ ነው ከይቅርታ ጋር. ለኢትዮጵያ ያለሽ ፍቅር እስከ አንገትሽ የሞላ ወይም የተትረፈረፈ መሆኑን ስገነዘብ ዓይኖቼ በእንባ ተሞሉ. እምቅ ነሽ. እባክሽ ጻፊ. እምቅ እውቀትሽን ለትውልድ አስተላልፊው አደራ. ዛሬ በአጋጣሚ ነው ያየሁሽ. ደስ ብሎኛል.
@YonasTesfaye-bj3pc
@YonasTesfaye-bj3pc 9 месяцев назад
አገላለጽህ ሲያምር
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 9 месяцев назад
@@YonasTesfaye-bj3pc አመሰግናለሁ. እንዳየኋት በልቤ የተሰማኝን መጻፍ ጀመርኩ. መጀመሪያ በምስጋና ብቻ ላልፍ ነበር. ባህል እንዲሆን አለማበረታቱ ራስን መጉዳት ነው አልኩኝ. ርስ በርስ መበረታት, መተራረም, መመካከር የተሻለ ሰው ያደሮገናል. ሌላው የሚሰማውን, የሚያየውን, የተገነዘበውን ማወቅ ራስን ለማየት ይበጃል. ስለዚህ በርታበት. ጥሩ ባህል ነው.
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 9 месяцев назад
ይገርማል እንደው የጨዋ ልጅ ጨዋ የተከብሩ እንደ እርሶ አይነት ስርዕት ማየት እንዴት ደስ ይላል አይ እነጋገር ጨዋነት መቼም የእኛ አገር ተርግመን ክፉ ክፉን ብቻ ነው የምናወራው እንደ እናንተ አይነት ዝር ተገኝቶ እንዲህ ጥሩ ስራ ሲሰራ ማየት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳዋት እላለው የትልቅ ስው ልጅ ትልቅ ነው ዘራችው ይባረክ
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl Месяц назад
YE.ETHOPIA.ANDIM.METIFO.MERI.ALNEBERATIM.HAYILE.SILASE.ILUMNAGIN.MAMLEKACHEWU.KEFA
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl Месяц назад
Kuch.abatichin.newu.yemit.mesiliwu
@sabbrina78
@sabbrina78 9 месяцев назад
ደስ ይላል ጥሩም ሆነ መጥፎ የኢትዮጵያ ያለፈ ታሪክ መስማት ደስ ይላል ይሄን የመሰለ ሥነምግባር አጥተናል አሁን ጋጠወጥ ነው አገራችን የበዛው ያሳዝናል
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 6 месяцев назад
በጣም በትክክል
@Jhon863
@Jhon863 9 месяцев назад
ልእልት እመቤት አሁንም የጥሩ ተግባርና ስብእና እመቤት ነች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsion5088
@tsion5088 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ ወጣት የእጁን አግኝቷል። Jah live forever 👑 💚💛❤ 🙏
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 9 месяцев назад
የሀይለስላሴቤተሰቦች በማየቴ ደስ ብሎኛል ክበሩልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 месяцев назад
በጣም ❤❤❤
@henok1495
@henok1495 9 месяцев назад
የትልቅ ሰው ልጅ ምንግዜም ትልቅ ነው ! አሁንም እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ !
@mesfinteferi225
@mesfinteferi225 9 месяцев назад
እውነት ነው
@yonasgebre1250
@yonasgebre1250 9 месяцев назад
Exactly
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 9 месяцев назад
@Lala1234love
@Lala1234love 2 месяца назад
So true I have so much love and respect for them
@nuzafro4703
@nuzafro4703 9 месяцев назад
በጣም የሚገርመው አማርኛ ቅልጥፍ አድርጋ እንግሊዘኛ ሳትቀላቅል ነው የምታወራው፡፡ በጣም እረጋ ያለች፡፡ I can’t wait to read your book.🙏🙏🙏
@myharet1221
@myharet1221 9 месяцев назад
ጨዋ ያሳደገው ጨዋ ነው እውነት ነው ባህላችንንም አረሳችም የኛ ዘመን ልጆች 2 አመት ከተማ ገብተን ስንመለስ እንላላጣለን 😊
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 9 месяцев назад
እናትሽ ልዕልት ሶፍያ በ London Kensington ብዙ ጊዜ አያቸው አገኛቸው ነበር በጣም ሰላምተኛ ሰው ነበሩ. አበሻ ሲያዪ ቆመው ሰላም ብለው አናግረው ነበር የሚሄዱት በጣም ነበር የምወዳቸው..
@louy453
@louy453 9 месяцев назад
እረ ባኮት ምነው እኔን ነኝ ያዋለድኩዋቸው አሉ
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 9 месяцев назад
​@@louy453ንፍጣም ነህ !
@user-cw3qt3xy1p
@user-cw3qt3xy1p 19 дней назад
የሳቸው ህልፈት ሁሌም ያሳዝነኛል ነብሳቸው በሰላም ትረፍ ፣👏
@unitedethiopia3826
@unitedethiopia3826 9 месяцев назад
እመቤት ኃናማሪያም ደረጀ እንኳን ወደ ሀገርዎ በሰላም ተመለሱ: በሚወዷት ሀገርዎ ኢትዮጵያ በበጎ አድራጎት ዙሪያ እድሜዎ እና አቅምዎ የፈቀደልዎትን ሁሉ እንደሚያበረክቱ ባለሙሉ ተስፋ ነን: እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት🙏
@so2bk
@so2bk 22 дня назад
There are people who were made slaves and treated as such during his ruling.
@hurisakasa4523
@hurisakasa4523 9 месяцев назад
እነዚህን ታላላቅ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ልንጠቀምባቸው ይገባል በዕውቀት የተሞሉ ናቸው እናክብራቸው።
@hardsg
@hardsg 9 месяцев назад
ውነትክን ነው?
@Anjulo959
@Anjulo959 9 месяцев назад
ቀልድህን አቁም። እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል🤣
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 9 месяцев назад
ትክክል
@victoramore9477
@victoramore9477 5 месяцев назад
​@@Anjulo959yemin gudguad new emtmisew dedeb
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 9 месяцев назад
ልዕልት ሶፊያ ደስታ የልዕልት ተናኜ ወርቅ ኃይለሥላሴ ልጅ ናቸው❤❤❤
@Ismaeldo
@Ismaeldo 9 месяцев назад
Emperor Haileselassie The King of Ethiopia we proud of them All the time!!!! Thank you, the history of your family is the history of ours real ETHIOPIAN HISTORY!!!
@Betselot33
@Betselot33 9 месяцев назад
Fact!❤
@Anjulo959
@Anjulo959 9 месяцев назад
Nope, it's thier family history
@habtamutadesse4459
@habtamutadesse4459 9 месяцев назад
የትልቅ ሰው ዘር ትልቅ ነው!! እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው። አቤት ስእራት ❤❤❤
@mrchu5492
@mrchu5492 9 месяцев назад
ድሮማ ክብርም በረከትም ነበረን እንደአሁኑ የተረገመ ስርዓት ሳይኖረን
@teka1528
@teka1528 9 месяцев назад
Siratu sihon yetregemn egna nene, tsefegna, mehon.
@eveali6794
@eveali6794 15 дней назад
😢😢😢😢በጣም የኔ ውድድድ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 9 месяцев назад
ወይ ኢትዮዸያ ያመልካም የከፍታዋ ዘመን አልፎ እዚህ ምስቅልቅል ጊዜ ለይ መድረሳችን ልብ ይሰብራል እነመሰግናለን እመቤት ሀና ማሪያም
@soloapple3
@soloapple3 9 месяцев назад
ክብርት እመቤት ሃና ስላየሁሽ ስለሰማሁሽም እጅግ ነው ደስ ያለኝ። I am reside in Minneapolis, Mn. you are very down to earth. U are the women of principle . Blessing!!!
@cocococo5920
@cocococo5920 9 месяцев назад
ይሔዉልሽ እመቤት ያኔ የጀመረን እብደት እስከ አሁንም አልበረደልንም እብዶቹም አሉ በከዘራቸዉም አልተዉንም‼️‼️እናንተም የንጉሱ ቅሪቶች እሳቸዉን ወክላችሁ ሐገሬ ኢትዮዽያን ይቅር እንድትሉ እንለምናለን 🇪🇹🙏🏾‼️
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 9 месяцев назад
ትክክል
@sosinayoni
@sosinayoni 2 месяца назад
አፈር ብላ ማንም አይላችሁ እሽ
@BirukNigatu-hu5qu
@BirukNigatu-hu5qu 9 месяцев назад
መቼም ታሪክ ይቀጥል ዘንድ ይን መሳይ ፕሮግራም በማዘጋጀታችሁ እናመሰግናለን ። ጃ እንዲ ብለው ነበር በመፈንቅሉ ግዜ የኛ ግዜ አዚጋር አበቃ የናንተ ለኢትዮጵያ ከጠቀመ ካልሆነ የኛ ግዜ ይቀጥላል....
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 9 месяцев назад
Well come back to your home We Ethiopians are very grateful for what you are doing and Wish you Best in the near future.
@berhanuayele5007
@berhanuayele5007 9 месяцев назад
እጅግ የሚመስጥ ታሪክ ነው። የመጀመሪያ ቋነቋቸውን እንዲህ አቀላጥፈው መናገራቸውም አስደማሚ ነው። ፈጣሪ ያሰቡትን ሁሉ እንዲያሳካሎት እመኛለሁ።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 9 месяцев назад
በጣም ትዝ ይለኛል ፉሺስት ደርግ 60 ወቹን የረሸነ ማግሥት ታላቅ ወንድሜ በእንጨት አጥር በተለያየ ጎረቤታችን የሚኖር እኩያው አብሮ አደግ ጒደኛው ጋር ሠላምታ ተለዋውጦ እንዴት አየሀው የደርጉን እርምጃ ብሎ ይጠይቀዋል ወንድሜም እንዴት ያለ due process የሠው ልጅ ይገደላል እነዚሕ ሠወች እኮ በምሰኪን ኢትዮጵያ ህዝብ ገነዘብ የተማሩ ናቸው በጣም ተከራከሩ የልጁ አባት ለካ የደርግ ሠው ነበሩ ለአባቴ አርፈህ ተቀመጥ በሉት ታሪኩ እረጅም ነው ከዛ ቀን ጀምሮ ቁጥር አንድ የደርግ ተቃዋሚ ሆነ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ due process የሚለውን ቃል ሠማሁ በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም የማዝነው መንግሥቱንና ደርግን የሚያሞግሱ ሠዋች መኖራቸው
@caterinabettioni1212
@caterinabettioni1212 9 месяцев назад
Thank you for writing the book for the next generation for me & Family it is our history too blessing ❤❤❤❤
@motherethiopiainblackandwh8210
@motherethiopiainblackandwh8210 9 месяцев назад
እግዚአብሄር ይርዳ ሽ ❤ኢትዮጵያውያን የትእረገመች ሀገር ናት የነዛ ሽማግሎች ግፍ መቸም እምለቃት አይመስኝም በሳቸው ግዜ ብወለድ ይሻላል 😢😢😢😢😢
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 9 месяцев назад
ኢትዮጵያ አይደለችም የተረገመችው መሪዎቿ እንጂ አንዳንዶች አፍ ስላላችሁ ብቻ ታቀረሻላችሁ ደግሞ የሐያ አራት ሰዎች ላይክ ማድረግ ይባስ !!!የአይጥ ምስክ ድንቢጥ ሐገርን ጥሩም መጥፎም የሚያደርጓት በአንድም ይሁን በሌላ አጋጣሚ የመምራትን እድል የሚያገኙ ግለሰቦች እና የሕዝቦች የመሪዎቻቸውን ጥፋትም ይሁን ልማት የማስተናገድ የመቀበል ለውጥን የመፈለግ እና የማምጣት ዝንባሌ ላይ በመመሰረት ነው። የሰለጠኑትን ሐገሮች መመልከቱ በቂ ነው። ተፈጥሮን ከመቆጣጠር አልፈው በሕግ እና በስርዓት እየተመሩ አለምንም እየለወጧት እየመሩም ነው። ነገር ግን ሰይጣን የሚቀናበትን ፈጣሪ የሚፀየፈውን ተግባር በመፈፀም እና አምላክን በመፈታተን ላይ ይገኛሉ የሆነው ሆኖ ምድረ ደናቁርቶች የተረገማችሁ እናንተ የዚህ ኮመንት አድርራጊ እና ላይክ አድራጊዎች እንዲሁም ይህቺን ታላቅ ሐገር እንደ መሪ እየተረከቡ የሚያዋርዷት የሚያረክሷት ሐገር መምራት አይደለም ቀበሌ የማያስተዳድሩ ዘረኞች ሽፍቶች የፖለቲካ ቁማርተኞች ወራዶች እና ሌቦች ናችሁ። ሲጀመር ለራዱሱ ክብር የሌለው አጋሰስ ስለሐገር ክብር እና ፍቅር የት አባቱ ያውቃል ...???!!!
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 месяцев назад
የተረገመ ህዝብ ነው ሀገሪትዋ ሳትሆን
@hirutalege2972
@hirutalege2972 9 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ታሪክን የሚናገር ትውልድ አይጥፋ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን::
@onedrop33
@onedrop33 9 месяцев назад
ጨዋና አገር ወዳድ እመቤት
@dawg929
@dawg929 9 месяцев назад
Her elegance is obviously Royal.
@salameskyes7240
@salameskyes7240 9 месяцев назад
ደስ ሲል ታራኩን ከታሪኩ ባለቤት መስማት❤❤ እድሜ ይስጥሽ እመቤት አወራርሽ ራሱ ወርቅ❤
@marmaria787
@marmaria787 9 месяцев назад
በእድሜዬ እጅግ ደስ ያለኝ ቀን ዛሬ ነው! የጎደልኩ የሚመስለኝ ስሜት ትንሽሽ አገገመ: እድሜ ከጤና ይስጥልን እንኳን አየንዎት! መፅሀፋ እጅግ ወሳኝ ነው we must find it & read it. ETV ክብረት ይስጥልን!!
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 9 месяцев назад
የኢትዮጵያ መከራ ከሳቸዉ በሀላ ነዉ ምን አይነት እርግማን ይሆን ?
@ephremhagos6606
@ephremhagos6606 9 месяцев назад
ያ የናተ ግዜ ዛሬ ብንመኝውም የማናገኝው ግዜ ሆነብን ምነው ዛሬ ጃንሆይ ቀና ብለው ሀገሬ የደረሰችበትን ግዜ ቢያዩ
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 9 месяцев назад
ኢትዮጵያን❤❤❤ ያአ ደግ ዘመን ተመልሶሆ ቢመጣአ
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 9 месяцев назад
አቤት ነገሳስቶቻችን በናተ የንግስና ዘመን የነበረ ህዝብ ምንኛ የታደለ ነበር ። እምዬ ተዋህዶ ያከበሩሽ ነገስታት በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቤተ መንግስታቸውን በቤተክርስቲያን እየከበቡ ያነፁ ፆም ፀሎት ስግደት ሱባኤ አርምሞ የሚይበዙ ፈሪሀ እግዚያብሔር ያደረባቸው የዋሆች ሀይማኖታቸውን ከንግስናቸው የሚያስቀድሙ እግዚያብሔር መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኔ አሁን ካለንበት ውጥንቅጡ ከጠፋ ዘመን ጋር ሳነፃፅረው ሁለት አይነት ስሜት ይሰማኛል 😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂 ጌታሆይ የድንግል ልጅ ህይማኖታችንን ጠብቅልን ምእመናን ተጨንቀናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mmn6040
@mmn6040 9 месяцев назад
ሙስሊሞችን ሲጨፈጭፍ የነበረ ሰውየ የኛ ብቻ ይከበር ይባላል?🤔
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 9 месяцев назад
ፅንፈኛ መሆን ሀይማኖተኛ አያሰኝም ። ጃኑሆይ ለእስላምም ብዙ ቦታ ለተለያየ ጉዳይ ውሳኔ ሲያሳልፉ ሲጠቅሙ ታሪክ የሚያውሳው መዛግብት አለ ። ታሪክን ማንበብ ያስፈልጋል ለምሳሌ የአባ ጅፋርን ታሪክ እንብቡ ማንበብ ሙሉሰው ያደርጋል ። ስለ ክርስትና ስለተወራ ብቻ ብርድ ብርድ አይበላቹ
@ktube8920
@ktube8920 9 месяцев назад
​@@menitadesehasen9834 እንደ ስራችሁ ይዟችኋል ሙስሊም ፍትሀዊ መሪ ነው በዚ አይታማሞ
@getachewwoldeyes6177
@getachewwoldeyes6177 9 месяцев назад
Ethiopia never forget your contribution. God bless you
@belayneshali4617
@belayneshali4617 9 месяцев назад
Thank you EBC for your valuable work.please asses more about Ethiopian history.
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 месяцев назад
I was 14 years old as they remove Emperor Hailesilase. What then came was terrible! It is still terrible.
@EagleEye4118
@EagleEye4118 9 месяцев назад
😂😂 probably you never had proper bathroom 🚽 until EPRDF came to power
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 9 месяцев назад
​@@EagleEye4118well said 😂.
@nreatmam1263
@nreatmam1263 9 месяцев назад
ወገኔ አይለስላሴ የተበላሸ ቆሻሻ ታሪክ ጥለሁ ነው የ ዬዱቶ የአንድ ቤርተኝነት የበላይነት የአንድ አይማኖት የበላይነት በሽታ ጥለሁ ነው የኤዱት
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 9 месяцев назад
@@nreatmam1263 DERG/ JUNTA .....mejemeria seltan sieze ....yalew new....Commenist neni blo.... beye gizew si Gedel neber ---- ye CHIKA BET 🛖terfe bet blo yeweres... Arebeenoch yereschen neber ahun ye kebele bet TEKERAY -----ENDEFELGEW yakerayal gebiwen sayker ...enderasu nebret yakerayal.... ------ahunma 88 bandira ale / koy ......kes blo yegebahal --------ahun sent haymanot ale ----- be setan eyamelek neew ----gebre sodomu ......ayee DIMOCRASI
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 9 месяцев назад
❤❤ ወይኔ እኔ የወያኔ ዘመን ተወላጅ ነኝ አባቴ በጃንሆይ ዘመን የተከፈለ ደረሰኝ መፅሔት ጋዜጣ መፃፍ ...አለው ኸረ ኡኡ ..ይጣል በቃ ስንለው ያብዳል ፎቶዋቸውን ከቅዱሳን ጋር ሰቅሎ ይፀልያል 😅😅😅 እኛም አንቃወመውም የሳቸው ዘመን ተጠቃሚ ነው መሰለኝ ❤❤❤❤እንኳንም ኖራቹ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣቹ
@user-cc3or3oi8y
@user-cc3or3oi8y 9 месяцев назад
Hanga Abiy aangootti dhufutti bulchaa oromiffa dubbatu Hayile Sillaasee qofa ture
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 9 месяцев назад
@@user-cc3or3oi8y 🙄🙄🙄 tolee garuu janhoy miti hunduu government problems ....
@tigidasa5823
@tigidasa5823 9 месяцев назад
የንጉሱ ስርዓት ደጋፊ ባልሆንም ስነስርዓትሽ የጨዋ ልጅ መሆንሽን ያስረዳል..በግድ ሚያከብሯት አይነት ነሽ..Good luck on your projects.
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 9 месяцев назад
Gala minun awkachuhut
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 9 месяцев назад
@@selamawitgebregiorgis4901 what did you talking about it " stupid
@user-vr9dz5db5q
@user-vr9dz5db5q 6 месяцев назад
እኔ ብቻ ነኝ የድሮ ታሪክ ምወደው አይለስላሴን በጣም ሳላቃቸው እወዳቸዋለው ደጉ ዘመን ምናለ ቢመለስ የኛ ዘመንማ የተረገመ ነው ነውራችንን ያሳፍራል እኳንም አላዩ መጌ ለትዝብት እግዜሩ አስቀምጦታል ነውራኛ ትውልድ ነን ታሪክ አበላሽተን ታሪክ የሌለን😢😢😢😢
@raheltadesse5210
@raheltadesse5210 5 месяцев назад
Tekekle
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 9 месяцев назад
Princess 👑❤️ may your blessing heal Ethiopian.
@uaesara8261
@uaesara8261 6 месяцев назад
ክብርነተወ በእጄጉ ይቅር ይበሉን አባ ጃንሆይ ካለማወቅ የተነሳ በዛ ግዜ የነበርው ክብርነተወበእጄጉርይበሉንአባጃንሆይካለማወቅየተነሳበዛግዜየነበርው ትውልድ በእርሰወና በቤተሰበው የደርሰው ግፈ አሁን ላልንበት ዘመን ደርሰናል
@20204606
@20204606 9 месяцев назад
Really interesting , EBC እስኪ እንዲ ደና ነገር ስሩ
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 9 месяцев назад
SHE'S INCREDIBLE!) CUTE AND INTELLIGENT IS BETTER AND BETTER WORTHY OF FAMILY AND PRIDE OF RESPECT FOR MANY CITIZENS OF ETHIOPIA.. THE CURRENT RULER SHOULD HELP IN REALIZING HER DREAMS FOR THE MOTHERLAND OF THE COUNTRY AND THE PEOPLE, AS SHE IS A TRUE PATRIOT DESPITE THE SUFFERING AND MOURNING IN HER FAMILY IN THE PAST.
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 месяцев назад
ህይለ ማርያም ማሞ የጦሩ ገበሪ ፈረሱን አንደ ሰው አስታጠቀው ሱሪ
@Dani-Harer
@Dani-Harer 9 месяцев назад
ዘመኑ ከፋና ያልኖርንበት ዘመን እንናፍቅ ጀመርን : ጃንሆይ አላዋቂ ትውልድ ብድሎታል እና ይቅር ይበሉን!!😔🙌🏽
@neimay4696
@neimay4696 9 месяцев назад
He is the worst leader
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 9 месяцев назад
በትክክል
@solomonkera2916
@solomonkera2916 9 месяцев назад
I remember the day the DERG killed all 60 Minsters of Emperor Haileselese. It was a very sad day in our house. Thank God for those who have survived.
@hirutGirma-xn3ro
@hirutGirma-xn3ro 9 месяцев назад
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ምን ይሁን ?
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 9 месяцев назад
የኢትዮጵያን ክብር አየሁ ።በዚህ ዘጋቢ ታሪክ።vary impressive history .
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 9 месяцев назад
ወታደራዊው መንግስት የኢትዮጵያ ውድቀትና ማቆሚያ ያጣው ስቃይ መጀመሪያ ። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን።
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 9 месяцев назад
ቡርካኖች በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤
@kinfeamide4669
@kinfeamide4669 9 месяцев назад
ይህንን ታሪክ ስሰማ በረጅሙ ወደኋላ ተመለስኩኝ ቀ.ኃ.ሥ ሁልግዜ የነሀሴ ሱባዔ ደብረ ዘይት ነበር የሚያሳልፉት ቤተመንግሥታቸው ቤተሰሊሆም ነበር ሚባለው ትዝ ይለኛል ከጃቸው አንድ አዲስ ብር ተቀብዬአለሁ በዓለምአቀፉ ህብረተሰብ ትልቅ ተቀባይነት የነበራቸው ንጉሥ ነበሩ ይታወሰኛል የኬኔዲ አቀባበል በአሜሪካ ይህም ሆኖ ግን በመጨረሻው ዘመናቸው መሥራት የሚገባቸውን የቤት ስራ ባለመስራታቸው ለራሳቸውም ለመላው ቤተሰባቸውና እንዲሁም የሚወዳቸውን ህዝብ ለአደጋ አጋልጠው አልፈዋል ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 9 месяцев назад
ኃ/ስላሴ ከሰሯቸው ስህተት ጋ ቢሆንም ምርጥ መሪ ነበሩ።
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 9 месяцев назад
ውድ ባለ ታሪክ ያገሬ የወንዜ ልጅ። ከሥመ ገናና ቤተሰብ መምጣትሽ እንዳለ ሆኖ ድፍረት አይሁንብኝና እጅግ ቆንጆ እመቤት ነሽ። ቁንጅናሽ አሁንም ልዩ ነው። እጅሜ ይስጥሽ!!!
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 9 месяцев назад
እኔም እድሜዬ 12 ነበር ንጉሱን ያየሁዋቸው:: ቢያንሰ "በየአስራ አምስት ቀን ሰበታ መርሀእውራን ትምህርት እየመጡ ይጎበኙና ከዚያ ሜታቢራ አለፍ ሲል መናፈሻና ፋፍዋቴ ሰለነበር እዚያ ሲመጡ ተሰልፈን ለገጠሩ ልጆች አምሳ ሳንቲም ለከተማው ሊናፈስ ለመጣው አዲሰ ብር፩ያድሉ ነበር:: ሌላ ጊዜ አኔም አዲስ ብር ከእሳቸው ተቀብያለሁ:: የሚገርመኝ ከመናፈሻው አሰከዋናው መንገድ ሰላምታ እየሰጡ አቤቱታም እየሰሙ ረጅም ጉዞ ያደርጉ ነበር:: እውነተኛ የህዝብ አባት ነበሩ አንዱ ጉዋደኛዬ በአገዳ አውሮፕላን ሰርቶ ለከተማ ሰዎች ለመሸጥ አሳቸው ሲመጡ ተሰልፎ ገንዘብ ስንቀበል እሳቸው ይህን አንተ ነህ የሰራኸው አሉት እሱም አዎ አላቸው ትሸጠዋለህ ዋጋው ስንት ነው ሲሉት አምሰት ብር አላቸው እሳቸውም እኔ ግን 50 ብር ልግዛህ ብለው ሰጡት ከዚያም ሌላ ምን ትፈልጋለህ ሲሉት ምንም ሲል በርትተህ ተማር ብለው ሸኙት ሀምሳ ብር ያኔ ትልቅ ገንዘብ ነበር:: ሌላው ደግሞ ከኔ ፊት የተሰለፈ ገንዘብ ሊቀበል እጁን ሲዘረጋ አቡዋራ ብቻ ነበር ቁምማር ስትጫወት ነበር፠ሲሉት አዎ አለ ከዚያም ተቆጡትና ኮረኮሙት:: እኔ ቀጥዬ ነበርኩ፠ትማራለህ ሲሉኝ አዎ አራተኛ ክፍል ነኝ አልኩዋቸው በርታ ብለው ራሴን አሻሸተው ሸኙኝ:: ከዚያ ጄነራል ደበበ ሀይለማርያም ትውልዳቸው እኛው ሰፈር ሰለነበሩና ከአያቴ ጋር ወዳጅ ሰለነበሩ ሄጄ የአለቃ የልጅ ልጅ ነኝ ብዬ ሰላምታ ሰጠሁና ከጉዋደኞቼ ጋር በወንዙ ውሰጥ አቆራርጠን ፊት መንገዱ ጋር በድጋሚ ለመቀበል ተሰለፍን እሳቸው ቀሰ ብለው በእግር ሰለሚጉዋዙ ቀድመን ደርሰን በድጋሚ ተሰለፍን ከዚያ አንዱ ጉዋደኛችን ሊቀበል ሲቀርብ አወቁት እኔ ወስላታ ብለው ጆሮውን ሲመለዝጉት ሁላችንም ያውቁናል ብለን ከሰልፍ ወጣን:: ጃንሆይ ሰበታ ሲመጡ ብዙ ጊዜ አይቻቸዋለሁ ግን ቀርቤ ገንዘብ የተቀበልኩት ሁለቴ ብቻ ነው:: ታላቅ መሪ የሀገር አባት ኢትዮጵያን ያዘመኑ ታላቅ ሰው ነበሩ:: በጣም ወላጆቼ የነገሩን ሰናድግ ታላቅነታቸውን ነበር እኔም አይቻለሁ:: የሚገባቸውን አላገኙም በታላቅ ክብር ተመሰግነው መጦር ሲገባቸው ለማንም የማይገባ ሞት ሞቱ:: መሀይምነትን እንደአዋቂነት ተቆርጦ ግፍ ተፈፀመባቸው:: እኔ በቅርቡ ፖሰተር ታምራት ሀይሌ የተናገረው እውነት ነው:: እሱም " በግፍ የተጨፈጨፉት 60 ባለሰልጣናትና የንጉሡ ደም ከምድር ይጣራል እግዚአብሄርም ሰምቶታል ለዚህም ኢትዮጵያ ዋጋ እየከፈለች ነው... ነበር ያለው" አሁንም ሀናማርያም ተባረኪ እንወድሻለን ደስ ይበልሽ ቅድመአያትሽ የገነቡዋት ሀገር ከእሳቸው በሁዋላ እሳቸው የገነቡትን በማፍረስ ሀገር በመከፋፈል አዘቀጠች ሁሉ ነገር አዲስ ነገር በሀገር መኩራት በእሳቸው ላይ አቆመ:: ጌታ ከአላዘነላት የኢትዮጵያን የወደፊት ሁኔታ ማወቅ አይቻልም::
@binyamtadesse9387
@binyamtadesse9387 6 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ያየና የሰማውን የሚመሰክር አይጥፍ እድሜ ይስጥልኝ
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 9 месяцев назад
መጽሐፉ ወደ ሃገር ውስጥ ቋንቋ መተርጎሙ ይፍጠን
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 9 месяцев назад
ድሮ ትምህርት ቤት እያለን ሀይለማርያም ማሞ የጦሩ ገበሬ ፈረሱን እንደስው እስታጠቀው ሱሪ እያልን እንዘፍን ነበር በጣም ደስ ይላል የጀግና ዘር ናት
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 9 месяцев назад
በህይወቴ በጣም ከምደሰትበት ነገር አንዱ እና ዋንኛው በመጠኑም ቢሆን እናተን ማግኘቴ አሁን ላለሁበት ህይወት ትልቅ ድርሻ አለው ልእልት ሶፊያን በጣም በጣም እወዳቸው ነበር
@almelenai6593
@almelenai6593 9 месяцев назад
በሥመሐም እርጋታዋ ስነስርአቷ ደርባብነቷ ምኑን ብዬ ልግለጻት ደስ ሰትል ኢትዬጲያዊ መሆናቹ በአናንተ ኮራለው የኛ ትውልድ የተረገመ ምነው በእናንተ ጊዜ በተፈጠርኩኘ
@tigistaboye652
@tigistaboye652 9 месяцев назад
ለካ ለዚህ ነው ጃንሆይ ደብረዘይት ቅዱስ እሩፋኤል ቤተክርስቲያን የሚመጡት በነገርሽ ላይ እናቴ በጣም ነዉ የምትወዳቸው ሁሌም ስለሳቸው ትነግረኝ ነበር በምትነግረኝ ነገር እኔ በጣም ይመቹኛል
@MSTube86021
@MSTube86021 9 месяцев назад
ምን ዋጋው ትልቅ ነበርን አሁን የማንም መጫወቻ ሆንጂ
@ChaltuRegassa-cr3wv
@ChaltuRegassa-cr3wv 9 месяцев назад
I am really thrilled by this vedeo❤ Emebet Hanamariam you are doing a good job, keep up the good work! You are contributing something to your county . my mom used to tell us about that generation, " the scout, gibiregeb etc . she completed high school at Teferi Mekonen .that time, everthing was serious and the system of education is also perfect i can tell ❤and we wished if we were from that generation !❤❤❤
@lomi6959
@lomi6959 9 месяцев назад
በርቺ ደስ ይላል! ጥሩ ራዕይ ነበር ፣ ነውም ቀጥይ
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 9 месяцев назад
የደርግ አባል የነበሩ ሁሉ 7 ዘራቸው የተረገመ ይሁን ። ሌላ ምንም አልልም ። እኔም የቄስ ተማሪ እያለሁ ከቀዳማዊ ኃይለስላሴ እጅ የተቀበልኩት 1ብር አለኝ ። አባቴም ለኑጉሡ እና ለሀገሩ በደንብ በታማኝነት ያገለገለ ሰው ነበር ወንድሜም በ ቀ ኃ ሥ እንድማር አድርገውታል ። ደርግ የእኔንም ቤተሰብ አስሮ ንብረታችንን ዘርፎ ሜዳ ላይ ነበር የጣለን ።
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 9 месяцев назад
That is why now all this happens karma EGZABHER yeker ye belene.
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 9 месяцев назад
😮😮😮😮 ኸረ አትራገሙ አባቴ ሁሌም ስለ ጃንሆይ በተነሳ ቁጥር ወጣት አይውጣልሻል ብለው ረግመዋል ይለናል እውነት ይሁን ሐሰት ግን አባቴ ስለ እሳቸው ሲናገር ደስ እያለው ነው
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 9 месяцев назад
ህዝቡን በረሀብ እየጭረሱ እሳችው ተንደላቀው የኖሩ በአንቺ እርግማን ሳይሆን በአምላክ ፍርድ የግፈኝ ዘሮች ይቀጣሉ
@nanieyob989
@nanieyob989 9 месяцев назад
ወደኋላ ሲታሰብ በጣም ብዙ ነገር ተበላሸ ምን ታደርጉታለች ያሳዝናል በጣሞ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 9 месяцев назад
ሁል ጊዜ የምለው ነው
@debrezionbeyene8044
@debrezionbeyene8044 6 месяцев назад
ኣግዛብሄር ዘራችሁና ዘራችን ኣንድ ስለ ሆነ ኣምላክ ዘራችን ለኣች ለስራሽ ኣምላክ ይባርክሽ።
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 9 месяцев назад
እንካን ኖርሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይጠብቃች ሁ
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 9 месяцев назад
Thank you Emebet for Sharing Amazing History!
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 9 месяцев назад
እመቤት ሰብለማርያም ወደሀገሮት አበቃውት ገና ያኒ ነው ካገርእሰከ ቤተሰባቸው መውጣት ነበረባቸው ግንችላማለት አልነበረባቸዉም ገርማሚ ነዋይ መገልበጥ ሰሞኩሩ ያኔነበር እሰገለቀውመውጣት ነበረባቸ አባትይ የሀረ ር ሰውነበረ አባቴን ሰጠሩት ባባቱ ሰም ነበር የሚጠሩት አባትይ ክብርዘበነኛ ሻለቃ ነበር ሰሚል ሀይለሰላሴ ይሙት ብለው ብሎነበር የሚምለው ግርማው ስሞቱ በጣም ሀዘን ላይነበርነ ያልታሰበ ነበር የደረሰው እሳቸው ቢሞቱ ጡሩሰራቸው አይሞትም።
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 9 месяцев назад
የተወደድከው እግዚአብሔር ሆይ,, ኢትዮጵያነ በመጥፎ አይኖች የሚያዩ አሳውሯቸው!! በስልጣኔ የመጀመሪያዎቹ እኛ ነበርን። እኛም ለሰው ልጆች ሁሉ መልካም ነበርን:: አምላክም ይቅር በለን።
@kisisebsibe9408
@kisisebsibe9408 9 месяцев назад
እመቤት እርስዎን በማየቴና በመስማቴ ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያ እርስዎን ትመስል እንደ ነበር ይሰማኛል የተወለድኩት በ1957 ዓ ም ነዉ የፊዉዳሊዝምን የነገሥታቱን ሥርአት በትንሽም ቢሆን አዉቃለሁ በዘመኑ የአርሶ አደር ልጅ ነበርኩ በባላባቶች በጭሰኛዉ ላይ የሚደርሰዉን ጭቆና አስታዉሳለሁ ንጉሡ ሲወርዱ መሬት ለአራሹ ትርፍ ቦታና ቤት መወረሱን ደስ ብሎኝ ነበር ፊዉዳሉ መወገዱ ደስ ብሎኝ ነበር። ክብርት እመቤት እያደር ነገሩ ከፋ ወደባሰዉ የሞት አዘቅት የችግር አረንቋ እየገባን መሔዳችንን ስናይ አሳዛኝ ነዉ ደርግ ወርዶ ወያኔ ሲመጣ መልካም አልን አሁን ያለዉ ደግሞ የባሰ ሀገሪቱን ሲኦል ሰዉን አዉሬ ኘደረገዉ ይህ ትልቅ ሀዘን ነዉ አሁን እርሶን ማየቴ ትንሳኤ መስሎኝ ሀሴት ተመልቻለሁና እንኳን ኖረዉ መጡ።
@TsehaiTube
@TsehaiTube 9 месяцев назад
እመቤት ሆይ ሃና ድንቅ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው ❤️
@eveali6794
@eveali6794 15 дней назад
የጨዋ ልጅ መገን 💝💝💝💝💝💝
@HirutbH
@HirutbH 9 месяцев назад
She is an amazing lady!
@SebleGessesse-vt9ss
@SebleGessesse-vt9ss 9 месяцев назад
በጣም ካስደሰተኝ ቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ ዘወትር ለአምላካቸው እንደሚፀልዮ ስትናገር ነው ፈረሀ እግዚያብሄር ያላቸውን ንጉስ ገለን ምን አይነት ኢትዮ ልንጠብቅ ነው የሳቸው ግፋ ያሆኖአን እርስ በርስ የምንገዳደል ኢትዮ ተፈጥራለች ይቅር ይበሉአት ኢትዮጵያን በርሱ ጊዜ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል
@jestsforall7040
@jestsforall7040 9 месяцев назад
Love and respect all these is great Ethiopian history thank you and God bless you !!
@henokkebede1978
@henokkebede1978 9 месяцев назад
ጃዬ ሁሌም በልባችን እንደነገሱ ይኖራሉ ❤❤❤
@eskindersemunegus
@eskindersemunegus 9 месяцев назад
ክብር ይገባልቸዋል።
@BereketAz65
@BereketAz65 9 месяцев назад
ንጉሰ ነገስት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ❤❤❤
@Teyboawlou
@Teyboawlou 9 месяцев назад
እመቤት ሃና ማርያም ደረጀ ወደ ምትወዳት አገሮት እንካን በሰላም መጡ ስላየኖት ስላወቅኖዎትም ደስ ብሎናል በልጅነት ነው ከአገር ይወጡት ኢትዮጵያዊ ስነምግባርና ጥርት ያለ አማርኛዎት የሚገርም ነው ለአገሮት ያሎትን ፍቅር ያሳያል ኢትዮጵያን ያስቀጠለ የጀግናዎ የሃይለማትያም ማሞ ልጅ በመሆኖት ሊኮሩ ይገባል እናከብሮታለን ረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦዎት ይስጥልን እናመሰግናለን
@user-to2mg1gj3l
@user-to2mg1gj3l 6 месяцев назад
አፄወች ሀገሪቱን በቻሉት አቅም ወደ ከፍታ ያመጦት መሪ 😢😢😢😢😢😢 ጣሊያንን ያንበረከኩ ዛሬ አፄወቹን የሚወቅስ አፄወች ቤተመንግስት ተቀምጦ
@teferametaferia7107
@teferametaferia7107 9 месяцев назад
በጃንሆይ ዘመን ኢትዮጵያ ጸጋን የተሞላች ነበር። እንኳን ወደ ሀገርዎ በሰላም ተመለሱ። ጨዋና አገር ወዳድ እመቤት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት ።
@user-mj5fu9ey5j
@user-mj5fu9ey5j 9 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እውነተኛውን ታሪክ ለዚ ትውልድ የበለጠ ብታሳውቁት መልካም ነው
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 9 месяцев назад
ሲጀመር፣ያሁኑ ፣ትዉልድ ፣መቼ ፣ያዉቁ፣እና ፣ደነዝ ፣ትዉልድ 🤔🙄
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 месяца назад
እንደገና ዛሬም አየሁሽ. እንዳልኩሽ ደስ የሚል ማንነት ስላለሽ ሁሌ ሳይሽ ደስ ይለኛል. ለአንች የአለኝ ክብርና መሳሳት አደገ. መታሰቢያ ደረጀ ሐ/ማሪያም ወይም ሃናማርያም ደረጀ ሐይለ ማሪያም የት ደርሳ ይሆን ብዬ እገረማለሁ. በተለይ በኢትዮጵያ የአለው ሁኔታ በአሰበችው ሄዶላት ወይስ አስቸጋሪ ሁኔታ አጋጥሟት ይሆን እያልኩ እጨነቃለሁ. መታሰቢያ ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ከሆኑ ግለሰቦች አንዷ መሆንሽን መጀመሪያ ሳይሽ አእምሮሽ ብሩህ, ቆንጆ, አስተዋይ, ፍቅር, ሐገር ወዳድ, ትሁት, አስደሳች ግለሰባዊ ግብር ያለሽ, እምቅ ሰው በመሆንሽ የራስሽን አሻራ ጥለሽ የምታልፊ ምጡቅ ግለሰብ ስለሆንሽ ለኢትዮጵያ ጠቃሚ እንስት ገንቢ ስብና ያላት አገሯ ገብታለች ብዬ የአሰብኩሽ ግለሰብ ነሽ. የአንች ኢትዮጵያ መኖርን በጣም ከሚጓጉ ግለሰቦች አንዱ ነኝ. እሾህ እንዳይወጋሽ እንደ ንጣፍ በቆምሽበት መሬት ሁሉ እኔ መሬት ላይ ተነጥፌ ብትራመጅብኝ ብዬ የቂል ምኞት አለኝ. አንች ምጥቅ ከሆኑ በኢትዮጵያ ከታወቁ ምሑራን በመሆን የዛሬ እና የነገዋን ኢትዮጵያ የመገንባት አንደበት, ግርማሞገስ ያለሽ ፈር ቀዳጅ በመሆን ለውድ ኢትዮጵያ በስነ ጹሑፍ በማዳበር, በዓላማ በማሳደግ, ግለሰብን ከመቅረጽ ጀምሮ ሕብረተሰብን መንገድ የማስያዝ ጭንቅላት ከአላቸው ጋር ሠርታ የአላትን prestige ተጠቅማ ልዩነት የምታመጣ ታላቅ ረጋ ያላት mannererlly ሰው ናት በሚል በልቤ ቅም ብለሽኝ የአሰብኩሽ እንቁዬ ብዬ ደመደምኩ. የሚገርመኝ አሁን ጠለቅ ብዬ አላውቃት, ሐሳቤን mind reader ሆና አታይ አይ እኔ ብዬ ከራሴ ጋር ሙግት ገብቼ አስብሻለሁ. ዛሬ በአጋጣሚ browse ሳደርግ አየሁሽና ምናለ ላታየውም ትችላለች ግን ከአየችው ምናለ የአለሽበትን ሁኔታ በተለይ ደህንነትሽ ቢቻል እያደረግሽ ያሉ ነገሮችን ብትነግሪን እመኛለሁ. I hope, you will tell us a little bit. ሠላምንና ጤንነትን ሰቶሽ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ሰቶሽ ለምትወጃት የሚለው ላይገልፀው ይችላል ለምትንሰፈሰፊላት ኢትዮጵያ የተቻለሽን ሁሉ እንድታደርጊ ፀሎቴ ነው ወገኔ.
@birukgetachew1620
@birukgetachew1620 9 месяцев назад
It's a positive development that the descendants of His Majesty Haile Selassie are returning to the country for its development. We hope that their efforts will inspire the younger generation to learn history and reaffirm their identity as a resilient black nation that never submitted to colonial powers.
@fitsumgcs5554
@fitsumgcs5554 9 месяцев назад
Pride of Ethiopa, I can't wait to read and to put the book in my shelf
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 9 месяцев назад
Even me I've a book,kkk ...😇.
@matthewmekonnen6587
@matthewmekonnen6587 9 месяцев назад
55 years down memory lane and I remain ever so grateful for this reappraisal to, yet again , gauge the wisdom, the far reaching determined and deliberated actions of His Imperial Majesty Haile Selassie in solidifying Ethiopia's preeminence to a modern nation state. Witnessing the turmoil on his passing, here lies our proof that HIM, was the greatest leader Ethiopia, Africa and indeed the world recognizes, for his unmatched positive influences in reshaping the world.
@taz09216
@taz09216 9 месяцев назад
We Africans dont appreciate our history and destroy it. Ethiopia was respected under the monarchy when other African countries were under colonialism and slavery. The way haile Selassie was treated and killed will forever be a curse for Ethiopians.
@lw440
@lw440 8 месяцев назад
@@taz09216 absolutely, the curse will break when the actors make a public apology and repent, for killing patriots who saved their country, fought for the motherland for freedom ... it will set a precedence of taking accountability for ones mistake and only then will we be redeemed as a nation.
@selomedamte1960
@selomedamte1960 9 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን:: ትዝታ ቀስቃሽ ነው:: አምላኬ የድሮዋን ኢትዬጵያ አምጣልኝ::
@hanantadisi4574
@hanantadisi4574 9 месяцев назад
Hilemariyam Mamo ye Selalew Jegen Arbegha❤❤❤
@happy9177
@happy9177 9 месяцев назад
የኢትዮጵያን የእደገት ጉዞ መንገዱን የሳተው ሀይለስላሴ የወረዱበት መንገድ እጅግ የተሳሳተና ሀገሪቱንም የጣላ አካሔድ ነበር
@EdomEdom-nl3kn
@EdomEdom-nl3kn 9 месяцев назад
❤❤❤እንወዳቹዎለን
@getayferdal8827
@getayferdal8827 9 месяцев назад
This is true, the way they kill them it was not right.
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 9 месяцев назад
ንጉሡ እጅግ ሥልጣን እና ራስ ወዳድ ከመሆናቸው የተነሳ ምንም አይነት ለውጥና የሥልጣን ሽግግር ሳያመቻቹ ታላቁ የኢትዮጵያ አብዮት ደረስባቸው እና ገላገላቸው
@xFlavoriax
@xFlavoriax 9 месяцев назад
​@@abatefulaskelecha8857KE Negusu behuwala seletan yeyazutes seltanachewun Ayewedum Neber .?? Ewunetun kemenager Esachewum seltanachewun endewodedu yezew bikoyu Ethiopiawi Be dehent kemetrat ENA keberum endetetebke yekoy Neber ..Ageritun Ende carrot kulkul atadgem Neber ..Ahun yemenenorew be stone age mentality bememrat new::
@genetteferi9552
@genetteferi9552 9 месяцев назад
አይ ኢትየጲያ ለዛ መአዛዋ በኝጊዜ ቀረ።
@eyeruafework3752
@eyeruafework3752 9 месяцев назад
በጃንሆይ ላይ የተሠራ ግፍ እስካሁን ድረስ ኢትዮጵያውያን እየከፈልን ነው ልዑል አምላክ በቃ በለን
@tahanur4539
@tahanur4539 9 месяцев назад
በሳቸዉ ላይ የተሰራዉን ግፋ ከፋለን ሰንጨርሰ እሳቸዉ የሰሩትን ግፋ መክፈል እንጀምራለን
@shemseiasultan
@shemseiasultan 9 месяцев назад
እውነትህን ነው
@habtatesfaye5983
@habtatesfaye5983 9 месяцев назад
እውነት ነው የሳቸው ላይ የተሰራው ግፍ ገና ዋጋ ያስከፍለናል
@super12star
@super12star 9 месяцев назад
የትኛው ግፍ ።የውሻ ልደት እያከበሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የወሎ ህዝቦች በረብ ማለቃቸው ይሄ ነው የግፍ ግፉ ።የንፁሀን ሞት መጨረሻው ይሄ ነው
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 9 месяцев назад
It’s true
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 9 месяцев назад
Nice history Thanks
@ephremhagos6606
@ephremhagos6606 9 месяцев назад
ጃንሆይ ምን አለ ለዘላለም ቢኖሩሉን የእግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ልጆች የሚገደሉባት ሀገር ሆናለች አረ ጃንሆይ. ይቅር ይበሉን
@kefagnabeqa2348
@kefagnabeqa2348 9 месяцев назад
መጸሃፉን እንዴት እናገኘዋለን? ልእልት ፕሮፌሰር እመቤት እድሜሽ ይርዘም የኢትዮጵያዊነትን ግርማ ሞገስ የተላበስሽ ድንቅ ሴት።
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 9 месяцев назад
Wonderful time great speech thank you for share yes its true king of king haile selassie ja
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 9 месяцев назад
በእናት ሰዓት ሁሉም ነገር ክብር እና ሞገስ ነበረው ፠፠ አሁን ፍፁም አፀያፊ አሳፋሪ ዘመን ላይ ነን ግን አሁን ይህን ዘመን ስታዬ ምን ይሰማቹሃል ??
@mariamameen8846
@mariamameen8846 9 месяцев назад
እመቤት ሀናማርያምደረጀ እንኳንደና መጣሽ ድምፅሽን ስሰማ በጣም ደሥ አለኝ የቀድ ጊዜየን ጊዜየን አሥታወሥሽኝ
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 9 месяцев назад
በእመቤት ሀና ኃ/ማርያም አንደበት የትናንቷ ኢትዮጵያ ምን ትመስል እንደነበር ለአሁኑ ትውልድ ሲነገር መስማት የዚች ሀገር ዳግማዊ ትንሳኤ ዘመን ስለመድረሱ ትልቅ ምልክት ነው-ታሪክ አረም ቢወጥውም ከቶ አይጠፋምና፡፡ ነገስታት የሀገር ክብርና ሞገስ ናቸው፡፡ ነገስታት የአገር ባለውለታዎችም ናቸው፡፡ ነገስታቱ በሥርዓት ገዝተው አገር አስከብረው፤ ክብርና ኩራታችንን አጎንጽፈውን ያለፉ ሕያዋን ናቸው፡፡ ከእነርሱ ወዲህ የመጡት በሙሉ ስለአገር አስተዳደር ምንም የማውቁ ወታደሮች፤ በልተው የመይጠረቁ ነቀዝ ካድሬዎች፤ አንዳንዶቹማ የተራ የመንጋ አስተሳሰብ ያላቸው ከሰብአዊነት የወረዱ ስለሆኑ ይህች አገር ከነበረችበት ከፍታ ወርዳ የማንም መጫወቻ ሆናለች፤ የኢትዮጵያዊያን ደም በከንቱ እንደ ጎርፍ የሚፈስባት አገር ሆናለች፡፡ የአሁኖቹም ሰው መሆናቸውን የዘነጉ በጎሳ ከረጢት ውስጥ ሆነው ከአፋቸው የስድብ ናዳ የሚያወርዱ ክንቱዎች ናቸው፡፡ ትውልዱ ፊደል የቆጠረ ነውና በመንጋ ሀሳብ ዝም ብሎ የሚነዳ አይደለምና ትናንትን መርምሮ ዛሬን ታዝቦ የትናንቱን ክብራችንን ከትቢያ የሚያነሳ ታላቅ ትውልድ እየተነሳ ነው፡፡ ልጆቻችን ያንን ታላቅ ክብር ይመልሱታል፡፡ ይህ እውነት ስለሆነ በኢትዮጵያ ተስፋ ቆርጬ አላውቅም፡፡
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 9 месяцев назад
ተሥፋህ😢ተሥፋዬነው ግን?ዕሩቅ ይመሥለኛል😢
@abrahamtilahun9399
@abrahamtilahun9399 9 месяцев назад
ይሄን የEtv Logo ስላየሁት ደስ ብሎኛል
Далее
Birds Of A Feather - Mandy Lopez (Billie Eilish cover)
3:46
Каха ограбил банк
1:00
Просмотров 6 млн
Thank you 30M subscriber❤️IB:@hagimeshacho
0:23