Тёмный

ወደ መገለጥ ይወስደናል...Dr. Abraham 

Pastor Henok Mengistu { Singele }
Подписаться 89 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

ይህ የመጋቢ ሄኖክ መንግስቱ (ሲንገሌ) ኦፊሴላዊ የዩቱብ ገፅ ሲሆን፣በዚህም ገፅ ላይ በየወቅቱ የሚለቀቁ ትምህርቶች ስብከቶችና ህይወት የሚያንፁ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ፡፡
This is an official RU-vid channel of Pastor Henok Mengistu (Singele). You can subscribe and reach out to the teachings, preachings and life changing services of his ministry.
#pastor_HenokMengistu #መጋቢ_ሄኖክ_መንግስቱ

Опубликовано:

 

29 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 3 месяца назад
ዶ/ር ትምህርትህ ተሰምቶ የማይጠገብ የሚባርክ ነው አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉❤❤ 1:39 1:39
@serkalemabebe6613
@serkalemabebe6613 Год назад
Geta yibarkih dr Abrham
@kababash5554
@kababash5554 9 месяцев назад
❤❤geta yibarikkoti d,
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 10 месяцев назад
Yetadelachiw isk nu adamitu😢❤🙏 tebareku Dr. Abraham ❤🙏
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ፓስተር🙏🙏❤❤
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 Год назад
Amlak yebarkhi Pastor
@deboamare5171
@deboamare5171 6 месяцев назад
እውነት ነው ከመገለጥ ወደ መገለጥ ከዮሃንስ 2 እስከ ዮሃንስ ወንጌል ም ዕራፍ 4 ወንጌል ብቻም ሳይሆህን የሆነ ቦታው ላይ ሆኜ ያክል የምሰማው እስኪመስለኝ ድረስ ወስደህኝ ነው የሰማሁት አሁን ለ 4ተኛ ጊዜ የሰማሁት ስብከት ከመድረኩ አትጥፋ አብርሽ ዘርህ ይለምልም
@lidya4781
@lidya4781 2 года назад
Dr. Abraham thank you and God bless you more and more.
@Kibitu
@Kibitu 2 месяца назад
God bless you more and more
@Kibitu
@Kibitu 2 месяца назад
Amen
@eseyasfshaye9007
@eseyasfshaye9007 3 месяца назад
May God bless you blessed 🙏
@tsehaygebremariam7966
@tsehaygebremariam7966 2 года назад
Amen. God bless.
@wodehord7063
@wodehord7063 2 года назад
አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ መንፈስ ቅድስ ተባረክ🙏🙏🙏❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
@jonekore5048
@jonekore5048 2 года назад
ዋው
@deboamare5171
@deboamare5171 6 месяцев назад
ኡፍ አብርሽ ግን ምን አይነት የማስተማር የመስበክ ጸጋ ነው ያለህ ?? ሰምቼህ ሰምቼህ አልጠግብህም እኮ !! ለምልም የዮሃንስ ወንጌል የወይንጠጁን ጉዳይ በዚህ መገለጥ ሰምቼው አላውቅም ለጋ የጋኖቹ የመንጻት ጉዳይ ነው ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 2 года назад
Halellujah
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 Год назад
Waaqayyoo dachaa isa eebbissuu
@mariyegeta3205
@mariyegeta3205 Год назад
Esayyyyy tebarek
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Jesus is Lord
@etalemtamrat
@etalemtamrat 2 года назад
ምን የተባረከ ስብከት ነው? ጌታ እየሱስ አብዝቶ በብዙ ይባርካችሁ። አሜን ሀሌሉያ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት።
@selamdesta6679
@selamdesta6679 2 года назад
Thank you for sharing this with us.
@lijeliashm2019
@lijeliashm2019 2 года назад
ቆንጆ ትምህርት ነው። በሀለት ጉዳዮች ላይ ግን ሀሳቤን ከታላቅ አክብሮት ጋር መሰንዘር እፈልጋለሁ። አንደኛወ፣ የክርስቶስ ወደ ሠርግ ቤት መጋበዝ በናትናኤል በኩል ሳይሆኖ በማሪያም በኩል እንደሆነና ቤተኛም እነደሆነች አመልካቾች አሉ፤ ቁጥር 1 ላይ ማሪያም በሠርጉ ቤት ነበረች ይላል እንጂ እነደ ጌታና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ሠርጉ ታደመች አይልም ሌላውም በየትኛውም ባሕል ተጋባዥ ቤተኛ ካልሆነ በቀር የጋባዡ ሰው ጓዳ ዘው ብሎ መግባት ነውር ነው፤ ማሪያምም ቤተሰብ ባትሆን ኖሮ አታደርገውም፣ ደግሞም የሌላ ሰው አገልጋዮችን ማዘዝ ባልተቻላትም ነበር ። ሁለተኛ፣ ኒቆዲሞስ በቂ ጊዜ ለማግኘት ነው በሌሊት የመጣው የተባለው አያስኬድም። ሊሆን የሚችለው ከሀሜት ለመዳን ነው፣ ምክንያቱም ያንን ሁሉ ጊዜ ከጌታ ጋር ከተነጋገረ በኋላ እንኳን ደፍሮ በግልፅ አልመሰከረለትም፤ ምክንያቱ ደግሞ የጌታ ወገን ተደርጎ እንዳይቆጠር ስለ ፈራ ነው። ጌታ ያባርክልኝ
@comcell4306
@comcell4306 2 года назад
Amen Amen Amen Amen 🙏❤️❤️
@almazgebrehana9450
@almazgebrehana9450 2 года назад
Tebarek
@emnetberu5721
@emnetberu5721 2 года назад
መንፈስ ቅዱስ ይበልጥ የልቦናህን ዓይን ያብራ ዶክተር አብርሃም ።
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 2 года назад
Wow, progressive revelation🤔🤔🤔 Hallelujah!! May we hold on to Jesus to witness this.
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 года назад
Amen Amen Eysus Geta newe
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Год назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@deboamare5171
@deboamare5171 2 года назад
አቦ ዘመንህ ብርክ ይበልልኝ !! እውነትም ጌተ ሰማኔ አባት ሆይ ብሎ ቃና ላይ እማ ሆይ እንዲል ትጠብቃላችሁ አሪፍ መገለጥ አሪፍ መረዳት ጸጋ ካንተ ጋር ይሁንልኝ ትክክለኛ ትምህርት !!
@redietemito2950
@redietemito2950 2 года назад
አሜንንንን ,ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ !!!
@genetgtk4168
@genetgtk4168 2 года назад
እግ/ር አብዝቶ የቃሉን ፍቺ ይግለጥልህ ተባረክልን
@hanariyatesfaye1057
@hanariyatesfaye1057 2 года назад
My God min ayneti megeleti new God Bless you DR Abraham
@taaadu9514
@taaadu9514 2 года назад
Amen Amen 🙏 blessed Dr Abraham soooooo blessed 🙌 😇
@taaadu9514
@taaadu9514 2 года назад
🤲🤲🤲🤲🙏🙏
@wedimengesha6980
@wedimengesha6980 2 года назад
God Bless u Dr. Am Blessed by your preaching.
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 2 года назад
እንዴት ደስ የሚል አሰባበክ ነው ቄስ ትዕግስት ብሉይን ይሕኛው አዲስን ክዳን ደስ ይላሉ የሚጨምር መገለጥ የሚቀጥል የማይደርቅ የማይነጽፍ የህይወት ምንጭ ሞልቶ እንዲህ ለእኛም ይፍሰስ ወንድሜ
@AgnezTube
@AgnezTube Год назад
Aboo doctoriyee bexaam newu sibketih libin yemiyaasaarifewu mirx asebaabek temechitognaal tsegaa yibzaalih zemenih yilemilimi
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Год назад
በመገለጥ የተሞላ ስብከት ነው።ተባረክ!!!
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 года назад
Abrish!!!! Welcome!!!! You are a blessing!! I will definitely follow your preachings! May God bless your ministry 🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Amennn Amennnn haleluyaa kibr legeta,yihun🙏🙏🙏DR abrish tebarek
@meseluabera5616
@meseluabera5616 Год назад
wow አሜን በጣምምም ትልቅ ትምህርት ሂወቴን ነክቶታል እግዚአብሔር ይመስገን
@libanosayza2433
@libanosayza2433 2 года назад
God bless you
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 2 года назад
እንዴት ድንቅ መግለፅ ነው ተባረክ።
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Amennnn ewinet new bene hiwet ayichewalehu lemanim.endalhon tebelashew geta yibarek
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 2 года назад
Ameeen♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 2 года назад
ውድ ወንድሜ ዶክተር አብርሀም ሁሉ ሊያውቀው የሚገባ ድንቅ መገለጥ ነው። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።ከስሜን አጥቢያ ኩዋየር እስከ አለማቀፍ የወንጌል አገልጋይነት። ላገልግሎትህ ማደግ ሚስጢሩ ገና ዛሬ ገባኝ። በጥልቀት መጽሀፍ ቅዱስን መመርመርህ፤ በፍፁም ልብህ፤ በትህትና፤ በእውነት ማገልገልህ እንደሆነ። እግዚያብሔር ከዚህም በሚበልጥ እውቀትና ጥበብ ይሙላህ። ፓስተር ሄኖክ አቤት ስወድህ፤ በዚሁ ቀጥል፤ አገልግሎትህ ይመንድግ። በርታ።
@kidistbenti8343
@kidistbenti8343 Год назад
GBU Dr. Abraham. Amazing grace🙏
@mesobtube2888
@mesobtube2888 Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ!
@feaaef5243
@feaaef5243 Год назад
አቤት እንዴት የተገለጠልህ የተባረክህ ቃሉ የበራልህ ነህ እንደው አሁንም ይብዛልህ እንወድሀለን
@wudenishjesuslord1667
@wudenishjesuslord1667 2 года назад
amen amen amen
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Год назад
ዋው እሚገርም መገለጥ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ንደድ ተቀጣጠል ይጨምርልህ
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 Год назад
ተባረክ
@icode4797
@icode4797 2 года назад
does anyone know the location of this church
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 2 года назад
አንቺ ሴት የሚለው ለአበሻው ህዝብ ነው ለምድል ኢስቱ ህዝብ አሁንም ክብር ነው የሲቲ ማለት አንቺ ሴት ማለት ነው ክብር ነው እነሱም በአረቡ አገር ላይ ስለነበሩ ይጠቀመው ነበር ጌታ የሲቲ አንቺሴት እያለ ይጠራታል አዋርዶአት አይደለም ጥሩባይሆን አይጠቀምም
@lidya4781
@lidya4781 2 года назад
ቁጭ ብላችሁ የሰማችሁ ይቅር ይበላችሁ::
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 3 месяца назад
ዶ/ር ትምህርትህ ተሰምቶ የማይጠገብ የሚባርክ ነው አብዝቶ ይባርክህ🎉🎉❤❤ 1:39 1:39
@Kibitu
@Kibitu 2 месяца назад
Amen
@amanuelsenbeto6018
@amanuelsenbeto6018 2 года назад
Amen
Далее
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Просмотров 1,4 млн
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21