Тёмный

ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም Dr. Abraham Teklemariam EECC AUSTIN TEXAS የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦስተን ቴክሳስ 

Ethiopian Evangelical Christian Church in AustinTX
Подписаться 2,8 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

ዶ/ር አብርሃም ተክለማሪያም Dr. Abraham Teklemariam የዮሐንስ ወንጌል 21 ጌታን መከተል EECC AUSTIN TEXAS የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦስተን ቴክሳስ
ETHIOPIAN EVANGELICAL CHRISTIAN CHURCH OFAUSTIN TEXAS
ጌታን መከተል

Хобби

Опубликовано:

 

30 май 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@deboamare5171
@deboamare5171 5 месяцев назад
ትክክል ፍቅር ይገፋል ፍቅር ያለው ሰው ፍቅሩን እያየ ያገለግላል !! አብርሽ ዘርህ ይባረክ ሁሌም ከማድመጥ የማትሰለች አቤት ጥበብ በአንተ ላይ ስላለው ጸጋ ስሙ ይክበር የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ
@wendeuk4244
@wendeuk4244 3 года назад
በጌታ እኔ ግን የአንተን መረዳትን ተመኘሁ ደሞ ይሁንልኝ አሜን ሰው ወንጌልን እንዲ ፈትፍቶ ያጎርሳል አብርሽ ሲያስተምር እራት እንኳን ባልበላ ጠግብ ብዬ ነው ማድረው በእግዚአብሔር ቃል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የበለጠውን መረዳት ይጨምርልህ አሜን። አብርሽ የምለህ የውስጥ ፍቅሬን ለመግለጽ ነው ካጠፋው ግን ይቅርታ።
@lydiahana5616
@lydiahana5616 2 года назад
እውነት ነው ጌታ ይባርከው እኔም ተጠቃማ ነኝ እድለኞች ነን ታላላቅ ወንድሞቻችነ ስላሉልን ይኑሩልን ጥሩ ብለሀል wende uk🙏🙏🌻🌻
@sabamessele4896
@sabamessele4896 Год назад
ተባረኩ ከ ኢትዬጵያ እህትህ ሳባ
@luciamisgun9799
@luciamisgun9799 6 месяцев назад
Bless you
@mimidawit4497
@mimidawit4497 2 года назад
ዶ/ር አብርሽ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ የቃሉ መገለት ያበዛልህ ጌታ አሁን በእጥፍ ይጨምርልህ በትውልድ መካከል አንደበትህን ያክብደው ወንድሜ ምወድህ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 года назад
God bless you more
@derejederejemekonenn9881
@derejederejemekonenn9881 2 года назад
God Bless Yoy
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 3 года назад
GBU
@ethiopianevangelicalchrist2859
You're invited to worship the almighty God with us...... please join us! Schedule of Services Sunday 10:00AM-1:00PM Wed 6:00AM - 8:00AM Wed 6:00PM - 9:30PM Friday 6:00PM - 9:30PM Our Address is Ethiopian Evangelical Christian Church in Austin Texas 305 Deen Avenue, Austin, TX 78753 Austin, United States Please call us if you have any questions (512) 550-1273 or (512) 473-9905 Our website channel eeccaustin.com/ Check out our You Tube Channel and Subscribe for more videos. ru-vid.com/show-UCyO2tcH8Q9AFTMSnhJzv1UA And Like + Follow our Facebook page Ethiopian Evangelical Christian Church in Austin- EECC Austin
@berekettesfaye4026
@berekettesfaye4026 2 года назад
ታዲያስ
Далее
Редакция. News: 128-я неделя
57:38
Просмотров 762 тыс.
Schoolboy - Часть 2
00:12
Просмотров 2,6 млн
Pastor Virginia Martin (God's Presence)
1:04:14
Просмотров 16 тыс.
You have to stir it good 👌 (ib: tt/michael_bias)
0:21