Тёмный

ወደ ትዳር የምንመጣው ወይም የመጣነው ለምንድን ነው? || ለጎጆዬ አዲስ የቤተሰብ ፕሮግራም || ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ || 

Minber TV
Подписаться 583 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
በስኬታማ ጋብቻ፣ በጤናማ የቤተሰብ አመሠራረትና ልጆች አስተዳደግ ሥርዓት ዙሪያ ትኩረቱን አድርጎ በሁለንተናዊ አቅሙ ተምሣሌት የሚኾን ንቁና ሚዛናዊ ትውልድን ለማስቀጠል በተወዳጁ ዳዒና የሥነ ልቦና ባለሙያ ኡስታዝ ዓብዱልገፋር ሸሪፍ እየተዘጋጀ የሚቀርበው "ለጎጆዬ የቤተሰብ ሾው"
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 148   
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Год назад
አህለን ❤ኢላሂ ጉዳችንን ድክመታችንን ሁሉ እየሰማን እራሳችንን እየታዘብንም እየተማርንም ነው ምናለ ሳናገባ በፊት እደዚ አይነት ትምርቶች ሀሳቦች አስተያየቶች ኖረ ሰምተን አውቀን አልመን አግብተን በነበር ያስብላል ሀስቢ አላህ ወኒአመል ወኪል አሁንም ብዙ ነገር ከዚህ ፖሮግራም እንማራለን ህይወታችንን እቀይራለን ብዬ አስባለው ኢንሻአላ💐
@AnshaAwel
@AnshaAwel Год назад
Habibiti
@ZababaMoha
@ZababaMoha 10 месяцев назад
Wwww...batam..dasyl.mashealh🎉🎉🎉
@jujuHassen-l2p
@jujuHassen-l2p 10 месяцев назад
ጥሩ ሀሳብ ባሌ ከመወለዱ በፊት ልማር ማለት ነው
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
ከተውሒድ ቀጥሎ ማማር ማዋቅ የምፋልገው ነገር ብኖር የትዳር ኮርስ ትምህርት ነው ምክኒያቱም ትዳር ህይወት ውበት ጤንናት ጀነት ሁል ነገር ነው ምንም በማለቅበት ግዜ ቤተሰቦቼ ድረውኝ ከአማተት በሓለ ተለየዬን ከተለየዬን በሐለ ሁሉም ነገር ግልፅ ሆናልኝ እንደልታረቃው በአንዴ 3ቱንም ኒካህ በአንዴ በሸሪኣ ፍርድ ቤት አወረደልኝ ስደት እየለው ተለየዬን አሁን ከተለያዬን 7 አማት ነው ግን አለገበሁም እሱ አግብቶ ወልዶዋል ትዳር ለማየዝ አስበለው ግን የሚየጋጥሙኝ ሰዎች ስለ ዲን ግድ የሌለቻው ቁርኣን የልቀሩ ነቻው እንድቀሩ የተዋሰና ሰባቡን አደርስለችዋለው አየዘልቁትም መጫዋት ማውረት ብቻ ነው የሚፋልጉት ብቻ አላህ ይርደን
@samerasamera926
@samerasamera926 Год назад
እህት በዱአ በረቺ ለአለህ ምንም አይሰነዉ ሁሉ ነጋረ ሰጪ ነዉ አለህ ይሰጥሸል በዲኑ ጣንከረ እኔም ነንቺዉ የህወት ታሪክ ነዉ የለኝ እነ ላከይር ነዉ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
@@samerasamera926 ኢንሻአላህ በዱዓ እበረታለው አንችንም አላህ ይርደሽ
@abdurahmanabewa3108
@abdurahmanabewa3108 Год назад
ማሻአላህ! እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ከባህር ማዶ ፕሮግራሙን ከሚከታተሉት ውስጥ አንዱ ነኝ። በርቱ!
@Neimaabdela-l5z
@Neimaabdela-l5z Год назад
በጣም ቆንጆ ኘሮግራም ነው ,አላህ መልካም ምንዳችሁን ይክፈላችሁ ! በቅደም ተከተል ለመከታተል ተራ ቁጥር ቢኖረው አሪፍ ነው
@Alh973
@Alh973 9 месяцев назад
እኔ ትዳረን የመረጥኩት በሱ ሰር ሁኝ እራሴንም እሱም ለማስደሰት ጥሩ እናትም ጥሩ ሚስትም ባሎን አክባሪ እድሆን ከሀራም ለመራቅ በሀላል ለመደሰት ብዙ ነገር አለው አሏህ ጥሩ ትዳር ያድረግልን ያላገባችሁም ሷሊህ ባል ሚስት ይስጣችሁ
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 Год назад
በርግጥ ይህን ፕሮግራም እየፈራሁም እየጓጓሁም ነው የተከታተልኩት ላለማግባት ያገደኝን ምክንያት እራሴም እስካላውቀው ድረስ ግራ ተጋብቼ ነበር ኢንሻአላህ ከዚህ ፕሮግራም አንዳች ምላሽ እንደማገኝ ተስፋው አለኝ ዑስታዙና እባካችሁ በተለይ በዚህ ጉዳይ ጠንከር በሉልን
@ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ስለላህ አለሂ ወሰለም ስለላህ አለሂ ወሰላም ጀዛከላህ ኸይረ በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ወላሂ በሰደት ያለን እህቶች አላህ ይሪዳን እንጅ እድሜያችን ግማሹን በስደት ነው የገፍነው ወላሂ እኔ በጣም ተስፍየ ተሟጧል ምክንያቱም እኛ እንደ ሻማ እየቀለጠን ለሊሎች መብራት ሆነን በቃ አሁን ወሰንኩ ሀገረ ልግባ ትዳረ ልመስሪት ስል ስደውል ነፍቄ እንደፈለኩት አልሆነልኙም ወላሂ ቆስሎ የተቀመጠውን ልቤ በስደት ያሉ እህቶች ሲል ኡስታዝ ስቅስቅ ብየ ነው ያለቀሰሁት ስለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢
@RafiySultan-p5s
@RafiySultan-p5s Год назад
አብሽር መመዬ አለህ ያለውነው ምሆነው
@salaaj7501
@salaaj7501 Год назад
አላህ ምንም ተመኝቼ ወላይ ወላይ ምንም የከለከለኝ ነገር የለም አላህ ሁለን ነገር ሰጠኝ ጌታዬ አላህዬ ወዲካለው አለምዲሊላህ ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉ የታፈኑ ነገሮች ግልፂ ይሆናል
@ህልውናህልውናችን
አዲስ ፍቅር አለም ውስጥ ገብቻለው አላህ ያሳምርልኝ ኒካህ ገና ለናደርግ ነው በዱዓችሁ አሰቡም መጨረሻውን እዲያሳመርልም❤
@leileiakemalleileiakemal7840
Gniii atckuyi
@leileiakemalleileiakemal7840
Lnkamiii bweni
@ህልውናህልውናችን
@@leileiakemalleileiakemal7840 ፍቅር ይዞኝ ስለማያውቅ ነው ። ፍቅር አይዘኝም ዛሬ የያዘበኝ ምክንያት ለኸይሩ ነው ወይስ እያለኩኝ ነው
@Zebaksa
@Zebaksa Год назад
አላህ ያሳምርልሽ ሁቢ❤❤❤
@Atika4988
@Atika4988 Год назад
አብሺሪለኸይርነውእኔምእንዳቺውነኝማሚአላህያሳምርልን
@ቅድሚያለተዉሂድ-ኈ8ጐ
ለመዳም ቅመሞች አላህ ላገራችን ያብቃል ደህናዉን ትዳር አላህይወፍቀን
@FatySam
@FatySam Год назад
ምኞት ብቻነው የኛሂዎት
@mohammedabdrkadr9555
@mohammedabdrkadr9555 Год назад
ለጎጆዬ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም ነዉ አላህ ያግዛቹ እኛም በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን
@ሱበሀንኣላህ
@ሱበሀንኣላህ Год назад
السلام عليكم ورحمته الله وبركاته ኣህለን ጎጆዬ እ ጥሩ ጥያቄነበር ያነሳቹት ግን ለምንድነዉ ትዳርን ሚፈልገዉ ብዬ ሳስብ የኔ ፍላጎት እንዚህናቸዉ 1)ኣላህ ስላዘዘ እንድንጋባ ኣንዱ ላንዱ ጎን ስለሆነ ስለምንጠናከር 2)ከምንም በላይ ካላህ ጋር ያለን ኣላቃ የሚያጠፋን የሸይጧን ጎጆ ለመራቅና የስሜት ተከታይ እንዳንሆን ከሀራም ለመጠበቅ ሁለት ከንፈሮቹን የጠበቀ ጀነት ለመግባት እኔ ዋስትና እሆንለታለሁ ያሉትን የነብዩ ሰ፣ዐ፣ወ ትንቢት እዉን ለማድረግና ነብሴ ከሀራም ለመጠበቅ ኣንድ ሰዉ ትዳርን እስካልመሰረተ ድረስ እራሱን መቆጣጠር ስለማይችል ለዛነዉ ትዳርን ማግባት ሚፈልገዉ 3)ዘር ለመተካትና ቤተሰብን ለመምሰረት ነብዩ ኣለይሂ ሰላም ዘርን ኣብዙ ስላሉን ዘርን ለመተካት 4)ለሀገር ለቤተሰቦቹ የሚሆኑ ምርጥ ትዉልድ ለመፍጠር ነዉ ኣላማዬ እንዲሁም ብቸኝነቴን ለመቅረፍ ጎደሎ የተባለ ጎኔን ለመሙላት ጥሩ እናት ለመሆን ምርጥ ሚስት ሁኜ ነብዩ ኣለይሂ ሰላም የገለፁትን በሚስትነቴና በእናትነት የማግኘዉ ኣጅር ኣስቤነዉ ከምንምበላይ ደግሞ ታዛዥ ሚስት ሁኜ በምትፈልጊዉ በር ጀነት ግቢ እንዲባልነዉ ኣላማዬና ምኞቴ ኢንሻኣላህ ለዚነዉ ማገባ
@ymiftawakamilaymftaw545
@ymiftawakamilaymftaw545 Год назад
ሚበሮች ጀዛኩሙላሁ ኸየር ወሳኝ ፕሮግራም ነው ላገቡም ላላገባነውም በርቱ አንድ ነገር ደግሞ አደራ በተብራራና ባልተቆራረጠ መልኩ ቀጥሉበት በአሁን ሰዓት የፍች ነገር በጣም ስለበዛና ስለሚያሳስብም ነው ልጆች ያለወላጅ ማደግ የለባቸውም ያውም ፊትና በበዛበት በዚህ ወቅት በርቱ ረቢዬ ያግዛችሁ
@hamzic3230
@hamzic3230 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ማሽ አላህ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። በርቱ ተበራቱ። ሁለት የምወዳቸው ሰዎች (ጋዜጠኛ ሙሐመድ vs ኡስታዝ አብዱልገፋር) ተጣምረው በማየቴ ደስ ብሎኛል። ከስራ ባህሪዬ አንፃር አብዛኛውን ጊዜ ፕሮግራሞቻችሁን የምከታተለው በRU-vid ነው። አንድ ጥቆማ (አስተያየት) RU-vid ላይ የምትለቋቸውን ቪዲዮዎች Playlist ላይ ስታስቀምጡዋቸው የፕሮግራሞችን ቅደም ተከተል ለመለየት ይረዳን ዘንድ ተራ ቁጥር ወይም Part 1,2,3 .... እያላችሁ ቢሆን ጥሩ ነው። አመሰግናለሁ 🙏
@seadetube5367
@seadetube5367 Год назад
ምርጦቼ እንካን በሰላም መጣችሁ። ፕሮግራሙ በጣም ሀሪፍና ለዛ ያለው ራስን ለማዘጋጀት ትልቅ ሚና የሚጫወት ነው ነገር ግን እኔ በግሌ ወላሂ ብዙ ፈላጊ አለኝ ግን አዱም ጋ እርግጠኛና አምኜ መግባት አቅቶኛል ምክንያቱም ብዙወቻችን የዱኒያ ነገሮችን ብቻ ስናስብ የድናችን ጉዳይ ስተዘነጋ ጠንካራ ለዱኒ ለነገ የማይል ወንድ ማግኜት ከባድ ነው አላህ ለሁላችንም ምልካሙን ይደለን።❤
@seregagaawoll6037
@seregagaawoll6037 Год назад
እኔውንድ ነኝ ግን እውነት ለመናገር አሁን አሁን ያልበሰሉ ውንዶች ትዳር መስርቶ ሳያበቁ ተፋቱ ስባል እያሰመነው እህቶቼ በአለህ ተጨማሪ የዱንያን ጠዓም ያለውቁ ግሮምሶቹን ተጠንቀቋቸው
@امينهامام-د8ل
@امينهامام-د8ل Год назад
በትክክል
@fatemedia8893
@fatemedia8893 Год назад
በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ያረብ
@AhmedAli-ez6gl
@AhmedAli-ez6gl Год назад
Please keep the videos in the playlist and it will be nice if we can put episode number so that we can watch them in order. Amazing program, Keep it up.
@ummizaansabir4869
@ummizaansabir4869 Год назад
I got married to help bring the community together! My husband and I are from two different Comenity!
@absetayimam4174
@absetayimam4174 11 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም አሰተማሪ ፐሮግራም ነው አላህ ይጨምርላችሁ 🙏
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
በጣም እናመሠግናለን በጣም እምወደዉና እማከብረዉን ሰዉ ሥላቀረባችሁልን ኡስታዝ አብዱል ገፋር አሏህ ይጠብቅህ
@munaali2129
@munaali2129 Год назад
Mash Allah TabrkAllah Ustaz you have a brilliant thoughts about everythings!!!🎉🎉🎉
@meftuhibrahim7952
@meftuhibrahim7952 Год назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير I been married the last 32 years Alhamdulilah these the best program for member tv keep going from Toronto canada
@HappyBirds-tz7fj
@HappyBirds-tz7fj 27 дней назад
ምን አለ ብሮግራማቹ ሳላገባ በኖረና ባየሁት ብዙትምህርት እማርበት ነበር ስለሁሉም ነገር አኸምድሊላ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሽኩረን ማሻአላህ አሪፍ ምክርነዉ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hafizah8495
@hafizah8495 Год назад
ማሻ አላህ ጀዛኺላህ ትልቅ ትምህርት ቀስሜበታለሁ ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያድርገን በርቱ አላህ ያበርታችሁ እኔ በበኩሌ ባለቤቴን ለትዳር ሲጠይቀን አይቼ መርጬ ወድጄው ከሱ ለመኖር ፈልጌ ልጆችን ፈልጌ ነው ያገባሁት
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Год назад
በጣም ወሳኝ ጠቃሚ ዝግጅት ነው ኡስታዝና መልሶቹ ዋዉዉ ነው ማህበርሰቡን ያነቃል በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌
@zmzm5614
@zmzm5614 Год назад
ለጎጆዬ በጣም የደደድኩት ፍርግራም
@Ayutube4964
@Ayutube4964 Год назад
አህለን ውዶች በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፕሮግራም ነው እንኳን ደና መጣቹ 😍
@selmaselma691
@selmaselma691 Год назад
Mashallah dase yemeli program.naw❤
@ቅድሚያለተውሂድ-ቀ3ወ
ማሻ አላህ ጎጆዬ በጉጉት ሲጠብቅ ነበር😊😊
@AidyY8g
@AidyY8g Год назад
እንዳያልቅ እየፈለኩኝ ሚያልቅብኝ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 Год назад
በጣም ደስየሚል ፖሮግራምነው ጀዛኩምአሏህኽይርን
@Zebaksa
@Zebaksa Год назад
አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቀን ላላገባነው ለጉት አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላቸው ያረብ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alhamdulillah2580
@alhamdulillah2580 Год назад
ወላሂ በጣም ጠቃሚ ኑገሩች ናቸው ሚንበሮች በርቱ ቀጥሉበት አላህ ይጠብቃችሂ ጀዛከላህኸይር
@aminaAmina-gg1rd
@aminaAmina-gg1rd Год назад
ጎጆየ በጣም ነው ስጠብቀው ነበር አህለን
@بنتمحمد-ك1ذ
@بنتمحمد-ك1ذ Год назад
አላህ ጥሩውን ትዳር ይስጠን ያረብ
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
ማሻ አላህ አሪፍ ትምህርት ነው
@betenegash5079
@betenegash5079 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ቀጥሉበት ሚበሮች
@salaaj7501
@salaaj7501 Год назад
አላህ ምንም ተመኝቼ ወላይ ወላይ ምንም የከለከለኝ ነገር የለም
@amrumohammed4764
@amrumohammed4764 Год назад
Amazing !! Discussion.
@FatimaSaeed-f7j
@FatimaSaeed-f7j 9 месяцев назад
ማሸአላህ በጣም አስተማሪ ፐሮግራም ነው አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
@madinaababeawu103
@madinaababeawu103 Год назад
ማሻአላህ ጡሩ ትምህርትናዉ ቀጥሉበት
@aminaAmina-gg1rd
@aminaAmina-gg1rd Год назад
جزاكم الله خيرا.
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Год назад
ማሻአላህ ሁሰታሰ በጣም ደሰ የሚል ውይይት ነው ግን እኔ የምለው አንድ ሰው በአቅሙ ደስተኛ ሆኖ የሚጋባ ሰው ምንም ባይኖረኝ አላህ አልሰገደድንም በድብላ ብቻ መጋባት ይቻላል ማለቴ በቀለበት ካረገላት ወርቅ ሆነ ነሃሰ ዋናው መዋደድ ነው ዋናው ኢማን ካለን ሁሉ ነገር ይመጣል በሃብት በገንዘብ የሚያምን በሁለቱም በኩል ለኔ ትዳር አትሆንም አይሆንም ጋብቻ ላይ ልክ የየመኒዎች አይነት መጋባት ደሰ ይላል ወንድ ለብቻ ሴት ለብቻ የወንድ ምዜ ከወንድ ጋር ይጫወታል ሴትም በሴቶች ሙዜዋ እንደፈለጎ ሴት ለሴት ሆነው ጋብቻው ደምቆ ማታ ብቻ ባልና ሚሰት የሚገናኙ በር መግቢያው የተለያየ ሴትም ወንዶችን አታይ ወንድም ሴት አያይ በጣም ደሰ የሚል ደስታ ቤትም እንግዳ ሲመጣ የወንድ ለብቻ ለሴት ለብቻ ትዳርም ሲጠየቅ አባት በሴትዋ እናትዋ ጠይቀው ተሰማምተው የሚጋቡ ለፍች እንኳን ከሰንቱ አንድ ነው ሦሰት ሚሰትም ቢኖረው ተሰማምተው በአንድ ቤት ሲኖሩ ሲያሰቀኑ ያላቸውን ተካፍሎ ሲበሉ ደሰ ሲሉ የኛ ሴት ዲኑን እያወቁ የሚቃወሙ ሴቶቹ ወንድ ልሁን የሚሉት የዘመኑ ወንድ የቤት አውራ ነው መከበር አለበት እናቴን አባቴን የምታከብር ዝቅ የማታደርጋቸው አላህ ያለውን ቃል የምታከብረው ሌላው ለወንዶች የምመክረው በኢወቱ ያላገባ ወይም ያላገባች ልጃገረድ የሆነች ሚሰቱ ብትሆን ይመረጣል በአሁኑ ሰዓት ብዙ ቤት የሚፈርሰው የድሮ ቦይ ፍሬንዴ ባሌ እያሉ ከወለድ በሃላ ፍች በዛ በየመኒዎች ግን ብዙ ጊዜ ከተፈታች ብዙ ሰው የፈታ ወይም ሚሰቱ የምተችበት ካልሆነ ከተፈታች ማንም አያገባትም የእናትና የአባትዋ ቤት ቁጭ ሰለምትል መፈታት አትፈልግም አብረው ያረጃሉ ተከባብረው ሌላው ሴት ልጅ አላህ የሰጣትን ባል ይህን አልወደድኩትም ብላ አንዴ ትዳር ካመለጠ አይመለሰም ብዙ ቤተሰብ ይሄ አይሆንሸም ደሃ የተለያየ ነገር ሲያወጡለት እድሜ ልክዋ ሳታገባ እሰከ አሁን አለች ይህ በአይኔ ያየሁት ነው ሁሰታሰ ይህን ለተመልካች አቅርቡት ወንድ ይከበር ሴትም ትከበር በመቻቻል መኖር ነው በተለይ ከወለድ በሃላ ያሉ ችግሮች ወንድ ልጅ ኩሸና ገባ አፅዳ ምናምን የወንድ ሰራ አይደለም ለፍቶ ቤተሰብ ያሰተዳድራል እሷ በቤትዋ የሴት ገንዘብ አይወሰድም ጀዛከላኩም ሄር
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Год назад
أحسن الله إليك وجزاك الله خيرا أستاذ الله يحفظك
@KedirEndris-l8n
@KedirEndris-l8n 10 месяцев назад
Mascha Allah btam harif Programm nwe
@weledmoha9966
@weledmoha9966 Год назад
ሰ'አ'ወ ምርጥ ፕሮግራም ነው ኪላሲካሉን ቀይሩት ማሻአሏህ
@Adbulla-jm6ud
@Adbulla-jm6ud Год назад
ትክክለኛ እና የሰዉን ልጂ ፈታኚ በድናችንም ከባድ እደሆነ የተገለፀውን ሀሳ ፅድት አድርጋ የገለፀችው እህታችን ፈትያ ነች
@طلبةلعلم
@طلبةلعلم Год назад
ማሻ አሏህ በጣም ወሣኚ አጀንዳ ነው ቀጥሉበት የዘመናቺን 95 % ፐርሰቱ ያለንበት ዋነኛ በሺታ ነው ብቀንሉበት ደሥ ይለኛል አሏህ ያግዛቺሁ ጀዛኩሏህ ኸይር
@መሲኡሚሐያቲ
@መሲኡሚሐያቲ Год назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም
@aas5438
@aas5438 Год назад
ምርጥ ትምሕርት አላሕ ይጨምርላችሑ
@maqsoodali2239
@maqsoodali2239 Год назад
አላህ ሲወፍቅ ነው ግዜው አሁን ላይ ከበድ ብሎአል
@judymantube9686
@judymantube9686 Год назад
Aww Abshir hulem ALLAH Ale
@hadiyashukur6249
@hadiyashukur6249 Год назад
ماشاءالله💝لا إله ألا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين يالله سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم سبحان الله
@hamidmuze5387
@hamidmuze5387 Год назад
ዲን የመጀመሪያው ነው። በአነጋገርም በተግባርም መገለፅ ያለበት የመጀመሪያ መስፈርት ተብሎ ነው። በተረፈ ግን ፕሮግራሙ የሚበረታታ ነው። በርቱ....
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Год назад
የኔ ውድ ማሜ.
@amatotmam4367
@amatotmam4367 Год назад
ሁሌ የምመኛው ፕሮግራም ነበር በርቱ ግን ውዶች የት ገብተው ነው
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
ወንዶቹኮ ይህ አይነት ትምህርት አይስማማቸዉም ሁሉም ባይሆኑም
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um 11 месяцев назад
​@@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 😂😂😂😂😂😂😂 yemechachuh
@SaraAhmed-xu5kc
@SaraAhmed-xu5kc Год назад
ፕሮግራሙ ማሻአላህ ነው እና የቋንቋ አጠቃቀም ቢሥተካከል ያው ሁሉም ሥለሚመለከተው ???ግን ማሻአላህ ፋርማሢሥት ሞልቶናል ዶክተሮችም ሙሉልን ለኛ ለሤቶች ❤❤
@እማናፍቆቴ-ኈ7የ
@እማናፍቆቴ-ኈ7የ Год назад
ማሻአላህበጣምደሥየሚልትምህርትነዉቀጥሉበትሚንበሮች
@hisqueen1441
@hisqueen1441 Год назад
ጎሽ ዛሬ ታዳሚዎች ከመድረክ መሪዎቹ በላይ ፕሮግራሙን ተቆጣጥራችሁታል። በሁለቱ ፕሮግራም እንዴት ጠበቅንያለ ጥያቄ አይጠየቅም እያልኩ ነበር በተለይ የሴቶች ሀቅ ጉዳይ ውስጥም አይገባም። ኡስታዝ አብዱል ገፋር ከቤታችን ፕሮግ የሚያሻሽለው ነገር እንደሚኖር እጠብቃለሁ በተለይ ሴቶችን የሚጫን ሀሳቡን በተረፈ ሴቶች ጠከር ብለው እየመጡ ነው ለመጠየቅ እውነታውን ለመቀበል ተዘጋጁ😊
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Год назад
ምርጦች ❤
@Shaika-ft6rk
@Shaika-ft6rk Год назад
In shaa Allah takame mine honibitae yarigbiii
@hawayesuf-bh5cf
@hawayesuf-bh5cf Год назад
በዚ ሳአት ሙቶ ተሟሙቶ ወደድኩሽ ብሎ በፊት አይናገርም ከገባ ቦሀላ ያላትን ነገር ወስዶ ባዶ አድርጓት እንድትወልድ አይፈልግም ብቻ ለጥቅም የሚመጣ ከዛ የሚሄድ ወንድ በብዛት ያጋጥማል እነሱን ምን ማድረግ እንችላለን እንዴትስ መለየት እንችላለን ባጠቃላይ አስመሳዮችን
@HanuAbi-rj6sj
@HanuAbi-rj6sj Год назад
ማሻ አለሀ ቀጥሉበት
@meramamera6810
@meramamera6810 Год назад
ማሸአልሏህ እንደትነዉ ለሣብ መሰጠት የምችለዉ.
@Ahmed-cg7sh
@Ahmed-cg7sh Год назад
አሠላም ዋለይኩም በጎጆ የልጅ ልጅ ይታያል ጎጆ ይፋረስ ሚያማምር ቤት ፎቅ ይሰራ ✨✨✨🎇✨✨🎇🕌🕍 ትዳር ጥሩ ነዉ ✨✨✨
@ZebibaR
@ZebibaR 26 дней назад
Betam arif gleta nw ene babekule telek temrt nw yawesadekubet mashallah allah yagzachu
@RozaHussen-gd3wh
@RozaHussen-gd3wh Год назад
ሁሌ የማሰበው ነገር ነው pre ትዳር ተቆም ቢኖር ይኔ ፕሮገራም ተቆም ሆኖ ላላገቡት የተሳካ ትዳር ላገባነው ሰኬታማ እናት እና አባት ለመሆን ተቆም ሆኖ እንዲቆም ቢታስብበት የሚል መልዕክት አለኝ
@sggrhrh9177
@sggrhrh9177 Год назад
በጣም ወሳኝ የሆነ ፑሮግራም ነወ👌👌
@toybaali4416
@toybaali4416 Год назад
በረቱልንድስይላል።የአርብሀገሪሂውታችንንአረገፈ፣ስደትበኛይብቃ።?ክብለስደተኛለሚያዝን።
@medinayenus4215
@medinayenus4215 Год назад
ይሄ ፕሮግራም ሁሉም ወጣት ቢያየው ጥሩ ነበር
@alisalehu4121
@alisalehu4121 Год назад
ለጎጆዬ በጉጉት ነው የምጠብቀው
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Год назад
ኢንሻአላህ
@AhmedAli-ez6gl
@AhmedAli-ez6gl Год назад
Mashaa Allaaah. Jabaadha Janna.
@mohammadidris2677
@mohammadidris2677 Год назад
መሸ አለህ በርቱ ቅመሞቼ
@meftuhibrahim7952
@meftuhibrahim7952 Год назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير A lot of questions a little explanation the topic important if u can less question more explanation jzk Allah khair 💯
@labeba3450
@labeba3450 9 месяцев назад
ማሻአላህአላህይጨምርላችሁ
@medinaabebej3875
@medinaabebej3875 Год назад
እኔ መግባት የምፈልገው የዱንያ መሸሸጊያ ነው ብዬ ስለማስብ ነው እና መቼ ነው ሰርግሽ የምንበለው ለምሉ
@leileiakemalleileiakemal7840
Kkkk😂
@hiba0033
@hiba0033 Год назад
Mashallah bertu bizu neger eyastemarachu new alama lelelew alama endinorew mesmer eyabegachunew allah yichemirilachu
@idrismohammed5623
@idrismohammed5623 Год назад
mashaallah desymil program nw allaah mekam mistin na bali yewofkini
@shaito2806
@shaito2806 Год назад
❤❤❤❤❤❤ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@Ggg-bw2ld
@Ggg-bw2ld Год назад
እረ ሙስሊ ሞቺ የትናቹህ
@missnj11rahmat67
@missnj11rahmat67 Год назад
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱሁ ኢላ ወበረካቱሁሁ
@EfygsDhjdd
@EfygsDhjdd 10 месяцев назад
Aselamu Aleykum w.w shkuren welahi yebzu gize tyakeye new. ahun lay baletdar aydelehum gn ene tdarn edasb yemiyadergegn 1,twldn lemememrat gugut 2,kbrn lemegonatsef 3,ene behtsannet yattahachew negeroch beljoch lemejas 4,sunan lemasketel 5,yeteshale mahbereseb lemefter
@fatemedia8893
@fatemedia8893 Год назад
አሰላም አለይኩም
@Alhamdulillah-pc7ru
@Alhamdulillah-pc7ru Год назад
ያሰላም ባላለቀ ብየ የተከታተልኩት ፕሮግራም ነው በርቱልን እህቶች ላይክና ሸር አዲርጉ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Год назад
አሰላሙአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሜበሮች እወዳችሁአለው
@feyselredwan3477
@feyselredwan3477 Год назад
ፕሮግራሙ አላማውን እንዳይስት ፈራለው ትዳር የሚያስፈራ ነገር እንደሆነ ሰዎች እንዳያስቡ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Год назад
Jazakalahyer
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 4 месяца назад
Wa wr wb ahlen
@AidyY8g
@AidyY8g Год назад
Jezakellah kheyr
@ShemsiyaAbass
@ShemsiyaAbass Месяц назад
Mohamde yalshew ehty mohammd ferjen nwe 😅
@AishRoba
@AishRoba 10 месяцев назад
Jzakumllh keyrn
@obob7245
@obob7245 Год назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@munaahmed5876
@munaahmed5876 Год назад
ጀዛአክ አላህ
@sadahs4112
@sadahs4112 7 месяцев назад
አሰላምአለይኩም ዛሬእኬማስገኞነው ።ለጉጄየ የለምእንዴ።።ከምሹቱ4ሊሆነው።
@sadahs4112
@sadahs4112 7 месяцев назад
በሰላማችሁነውግን ስልኬን በማየትእዳየንአየሁ።እንድስራስርችስልኬንአያለሁ ጓዶኞችን።ዛሬማስገኞነአድል 🎉😢
@GcgF-qp8jv
@GcgF-qp8jv Год назад
አህለን ወሣህለን❤❤❤
@ZababaMoha
@ZababaMoha 10 месяцев назад
Ahlan.....🎉🎉🎉
@redwanmohamed1792
@redwanmohamed1792 Год назад
ayy isliminachin endet yitafital enqich enqichwn Allah yitabiqachu
@ZababaMoha
@ZababaMoha 10 месяцев назад
29:35
@ZababaMoha
@ZababaMoha 10 месяцев назад
Batm....yesarbat...ustzoha🎉🎉🎉
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
አስተዋይ ወላሂ የውስጣችንን የሚያቅ
@AbubekerAbdulber
@AbubekerAbdulber Год назад
Mashallah kexelubeti
@muhbatube7583
@muhbatube7583 Год назад
ሹክረን
Далее
НЮША УСПОКОИЛА КОТЯТ#cat
00:43
Просмотров 781 тыс.
НЮША УСПОКОИЛА КОТЯТ#cat
00:43
Просмотров 781 тыс.