Тёмный

"..ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ ነው" ክቡር ገና | ቀይ ባሕረኛ 

AddisWalta - AW
Подписаться 496 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
"በእኔ እምነት በድርድርና ወይይት ወደ አሰብ መመለሱ የተሻለ አማራጭ እንደሆነ ይሰማኛል" ክቡር ገና
#Addiswalta #Ethiopia #News | ቀይ_ባሕረኛ | ቀይ_ባሕር | RED_SEA | HORN_OF_AFRICA
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
RU-vid Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 934   
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c 3 месяца назад
ትናንት ሻእቢያ በረሃ ሆኖ ያልተቻለው ዛሬ መንግስት የሆነው ሻእቢያ በምን አቅም ነው አሰብን የምትነጥቀው
@ZemadEkud
@ZemadEkud 3 месяца назад
Ethiopia trmis lay nech . Eritrea batadnat tbetaten neber . Be mestawot bet yeminoru , Dngay mewerwer ayawaTachewum .
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c 3 месяца назад
@@ZemadEkud አገር በወሬ እና ሽለላ የሚገነባ ስለሚመስላቸው እየመጡ ይለፈልፋሉ
@Barry-m3w
@Barry-m3w 3 месяца назад
Grear, and we are everywhere in the world. My ports are my ports!!!!!!!.
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 2 месяца назад
Andi neger liteyikachu lemindi new Eritreanoch Ethiopia wist yeminorut? lemin wede Ertra ayimelesum?
@BetyTolaa
@BetyTolaa 2 месяца назад
ግባ ቢባልኮ ከምድር ገፅ ይጠፋል
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 3 месяца назад
እርግጠኛ ነኝ ኣስብን ባህይል እንወስድለን ከሆነ ኢትዮ የምትፈርስበት ካርዱን መዘች ማለት ነው እንደ ማንኛውም ወደብ ኪራይ ከፍሎ ከሆነ በሩ ክፍት ነው
@koala10ish
@koala10ish 3 месяца назад
አንተ ብስብስ ለሃጫም አህያ @KiruloveETH ፦ ካርታው ቀይረው፦ ይህቺ ናት ሽንታምዋ ጦቢያህ፦ #Eritrea
@noahnoah1454
@noahnoah1454 3 месяца назад
አሰብ የኢትዮጵያ ነው ።
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 3 месяца назад
@@noahnoah1454 እና ምን እናርግህ ይሁና ምኞት ኣይከለከልም
@koala10ish
@koala10ish 3 месяца назад
@@noahnoah1454 zimbel agases bechacha! na na wede madaberiya enqeyirehalen...lemin Djibutiyachu werachi atwesdum. Emiye Menelikih fessamu new le Ferensay beqitu tebedto yesetaat! kkkk
@hybirdgenetic7096
@hybirdgenetic7096 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ወጣት የባቶቻቹ እጣ ኣያመልጣቹም ኣሰብ ብላቹ ወደ ኤሪትራ ካሰባቹ ፡
@ዮሴፍየውሃንስ
@ዮሴፍየውሃንስ 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ካንሰር ጎረቤት
@mt-he1gf
@mt-he1gf 3 месяца назад
Addis ababa kuch bleh new yetsafkew
@sarajoh313
@sarajoh313 3 месяца назад
​@mt-he1gf Dankro
@captainayub6482
@captainayub6482 3 месяца назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይቻላል ያሉን ወደቡንም ባጭር ግዜ ከተስማማን ከተማማርን ባጭር ግዜ እናያለን ይቻላል ይቻላል ይበሉን ስላየኖት እናመሰግናለን ተችሎ ያሳየን አልኩ አሜን ይቻላል ወደብ እናያለን 🕊🙏🏽🏃🏾‍♂️
@ZemadEkud
@ZemadEkud 3 месяца назад
Assa gorguari Zendo yaweTal , Yesew felagi yerasun yaTal ! Egziabher le Leba wagawun new yemiseTew , Amen !
@dawitghebremeskel552
@dawitghebremeskel552 3 месяца назад
መጠቀም ትችላለህ ማን ከለከለህ ትከፈላለህ ትጠቀማለህ ይገባኛል ጥያቄ ከሆነ ማሰረጃህን ይዘ በለማቀፈ ፈርደቤ መከሰሰ ነው ከዚ በተረፈ እራሰህን አግዝፈህበመተንተን የምታመጣው ለውጥ የለም የኤርትራዝብ ከሚጠቀም የጀቡቲ መንግሰት 100እጥፈ መከፈል ይሸለኛል ያልከው የባለቤትነት ይጥያቄን ለጀቡቲ አቅርብ።ያቆሰልከውን አውሬ ለማባበል አትሞከር
@robeltewelde1199
@robeltewelde1199 2 месяца назад
የኤርትራ መንግስት ነው ከወያነ መግዛት ያዳናችሕ እንጂ ደብረብርሓን ደርሶ በውያነ ትቀጠቀጡ ነበር። ኣሁኑም ደግሞ ትንፋስ ኣግኝታችሑ የኤርትራ ልእላውነት እደፍራለሑ ካላችሑ ሻዕብያ ኣይፈክርም ግን የጦርነት ማስተር ነው
@FsshtsenMebrahtu
@FsshtsenMebrahtu 2 месяца назад
ከሰማኝ ፈጣሪን የሰጣችሁ ሁሉ ዝግት ያርገው።
@debezito38
@debezito38 3 месяца назад
ኣሰብ እና ምጽዋ ወደን ፈጽመን የሰጥናቸው ነው ፡ የምትሉ ውሸታም ናችሁ ፡ እኛ መሬታችን ብደማችን ነው ያገኘው ፡ ለናንተ በሀይላችን ኣራት ኪሎ እንድታገኙ ኣደረግን ፡ ቀይሕ ባሕሪ ፡ ቀይሕ ባሕሪ ፡ እንደ ህመም ነው ለናንተ ፡ ፈትኑ እንደ ማሽላ ኣንገታቹ ተቆርጦ ፡እንደ ኣጎታቹ ብሙዚየም ይሆናል ፡ ዓወት-ንሓፋሽሽሽሽ
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 2 месяца назад
ቖሻሻ የሳዋ ድንጋይ የራስህን አውራ
@Asmara1991
@Asmara1991 3 месяца назад
Many Ethiopians know that there are 46 land locked countries in the world and 16 of them are in Africa.To every ones surprise all of them are operating respecting the International Law except Ethiopia.We don't know why you want to get a different special operating agreement for Ethiopia. 1.I clearly remember that in September 1952 Eritrea was federated with Ethiop and the Eritrean Ports of Massawa and Assab were under Ethiopian control including Air Ports, Post Office and Rail Way.But unfortunately greeḍy Haile S.abolished the Federation against the wish of the Eritrean people.This greedy mistake led to the death of many Eritrean and Ethiopan lives.I hope that you will not commit the same mistake again. Dear neighbors let me informal that The Peaceful Nation Of Eritrea has No Ports On Sale. This is a will left to us by our martyrs. Please Try To Respect the International Law.
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 3 месяца назад
No! Ethiopia hallucinates to be like one of the western powers! One of this talking heads said ‘If westerners can come to Djibouti and other places, why not Ethiopia?’ Does not even take into consideration that they pay millions in rent. Ethiopia’s ‘beletsegna’. Wants ports in order to save money (Djibouti charges), to be players in Red Sea (as usual to be mercenaries of the West), and to compete with neighbors who have ports. So, why on earth would Eritrea or other nations be interested to give Ethiopia access. Let Ethiopia pay fair price to those who are willing to have this kind of agreement. But, history and current event clearly demonstrates that Ethiopia’s intentions are not to be trusted.
@mulugetaghirmay692
@mulugetaghirmay692 2 месяца назад
Just pay​@@ZYosef-sd7wu
@3amrafel
@3amrafel 2 месяца назад
@@Asmara1991 none of the once you mentioned have a fraction of the population Ethiopia has, their needs for trade is far lower than ours which makes it a unique situation
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 2 месяца назад
@@Asmara1991 I would rather ignore these filthy people! But you mentioned great points 👌
@fesshaieyohannes8139
@fesshaieyohannes8139 Месяц назад
Let them dream day and night about Eritrea and Red Sea it never going to be happen. I just came back from Asmara guess what ሻዕብያ is very very strong.
@andebrhanhaile7418
@andebrhanhaile7418 3 месяца назад
ስርቕ የለመደ ሰርቶ መበልጸግ ኣይችልም። ኢትዮጵያ ለኣመታት የዘረፈችው ወድብ ካሳ መክፈል ኣለባች።
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 2 месяца назад
woy gud edme leweyane asabin yazachu, asab belongs to ethiopia
@KELOEBAN
@KELOEBAN 2 месяца назад
Eritrea never be a country
@Asmara1991
@Asmara1991 Месяц назад
@@KELOEBAN I am dead sure that you are an Ethiopian, because we Eritreans learn our beloved country's history at school. My good neighbore let me explain you the history of the great Nation of Eritrea, at least for the last 500yrs .Eritrea was colonizu by, Turkey, Egypt Italy Britain and finally by the feudal country called Ethiopia. At the beginning Eritrea was called Bahri Negash, Red Sea Nation and finally Eritrea since 1890. I hope that you know your country at first was being called Abisinia and later changed its original name to Ethiopia in 1943 thanks to Silvia B. Dear neibore,there is no trace in history that indicates Ethiopia and Eritrea were one Nation.
@hussienibrahim6577
@hussienibrahim6577 3 месяца назад
ዝም ብላቹ ነዉ የምትፈክሩት ማለም አንከለክላችም ማለም ትችላላችሁ እና ዘበት ዘበት 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Cr7football27
@Cr7football27 3 месяца назад
Hageren tilek Ethiopia wust eynork bezu taweralek ethiopia eske 100k yemiders Eritreanwochn eyiza eyanorech new.........ye Ethiopian wuha eytetak Ethiopia ye bahir access betagegn mndnew chigru endi mekegna mehon ertrean enwrer altebalemko yieh metfonet new man
@ZemadEkud
@ZemadEkud 3 месяца назад
@@Cr7football27 Mamush kenigigirih htsan tmeslaleh . Ye bahir access Eritrea kelkla atawqim . Timhirt indihoneh ke 1991-1998 huletum Port benetsa neber . 1998 ethiopia Djibouti mereTech . Ahunim bihon ke Djibouti ejig beTam banese meTeqem ychalal , neger gin Leba bcha new mezref yemifelgew . Yawum Alem iyesema be adebabay . LuAlawit Hager merietwan , Bahrwan , Ayer kililwan beminim atqeyrim . Yelem !!!
@romma7816
@romma7816 3 месяца назад
1ዳቦ ለሁለት ሚበላበት ሀገር መተህ እዚ ጠግበህ በላህ አሁን የኔ ሀገር አፍህን ትከፍታለህ ዝም ብለህ ብላ ልናባርህ እንችላለን
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 3 месяца назад
ግምል ዓጠጣበት 😤 ዳቦ ምብላት የማትችል ወሬያም
@iliadmulugeta4524
@iliadmulugeta4524 3 месяца назад
ቱሪ ናፋ መጅመርያ ውጣ ከኢትዮጵያ ምድር ችጋራም
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 3 месяца назад
የኢትዮጵያን ችግር በአሜሪካ እና በምዕራብ የተቋጠረ መተት እስካላፈታቹ ድረስ በፉጹም ከችግር እና ጦርነት አትወጡም የኤርትራ ባህር ለ39 አመታት በእጃቹ ነበር ከችግር እና ጦርነት አርፋቹም አታውቁም ችግራቹ ያለው መጀመሪያ ፍቱ የኤርትራ ባህር በመልካም ፍቃድ እና እንደ ጎሮቤት አገር በፌርማ እና በውል ልትጠቅሙ የሚከለክል የለም:: የባለቤትነት መብት ግን የልአላዊነት ጉዳ ስለ ሆ ነ ባትሞኩሩት ይሻላል ወደ ሌላ አዙሪት እንዳንገባ ::
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 3 месяца назад
በሳቅቅቅቅቅ. 😂😂😂😂 ሚጢጢ ከማጠርሽ መወጣጠርሽ ፊሽካ
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 3 месяца назад
በውልም በ ክራይም የ ኤርትረአ ወደቦች ኢትዮጵያ አድትጠቀም ከማይፈልጉ ኤርትራዊ ነኝ! ለ ኤርትረአ ኸ ጥቅሙ ጉዳቱ የሚመዝን ኣልመኝም የ ኔ ፍልጎት ሁሎቱ አገሮች አምባስያቸው ኤድዘጉ አና ምንም ግንኝነት ሳይኖር በራቸው ኤድዘጉ መከባበር የሚመጣ ቆራጥ አርምጃ ተውስዶ የ ሁለቱ በር መዘጋጋት ነው አበቃ
@Tamirathailesolomon-vs3yh
@Tamirathailesolomon-vs3yh 3 месяца назад
​@@samsonmehari7013huletu Hager andiken mewahadachew aykerim anid Kili thonalech aykerim aseb mitswa yegna yihonal
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 3 месяца назад
@@Tamirathailesolomon-vs3yh አንተም ብቻ ሳሆን የ ልጅ ልጆችህም ኸ መስራት በ ቅጨት አድነሩ ማረግ ቀዳም ቶልኻችን ነው :: አኛ ስራችን ንሰራለን ለ ምቃች ደሞ ዝም ብልን መታዘብ ነው ለ ወራዳ ጊዜ የለንም ጥጋችሁ ያዙ ኽልል ብለኽ ትቓቻለክ ጭቅላታችሁ በ ብልሓርዝያ ተዘግተዋል ርካሾች
@amareandsew8954
@amareandsew8954 3 месяца назад
​@@samsonmehari7013ነው
@eritreafirst8659
@eritreafirst8659 3 месяца назад
Eritrea is one of the oldest country in the world in 1914 Eritrea had already a border
@Asmara1991
@Asmara1991 2 месяца назад
@@eritreafirst8659 Dear brother, do you mind if I write one thing? I hope not. You could be right that, Eri/Eth border was demarcated by the colonizers 1914. But brother we had imagery border from the beginning. But not marked. The former colonizers The Turks Egyptians and the Italians colonized our Eritrea .
@eritr
@eritr 3 месяца назад
We, Eritreans 🇪🇷 will allow you to use based on the Market price but ownership will never happen forever.
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 3 месяца назад
Why not ownership it's obvious a s s e b should have been staying as an Ethiopian Port 33 years ago if he wasn't for that lousy government at the time then he did not care about Ethiopia interest I promise you SSB would have been right now Ethiopian property and we will work with it through diplomacy through United Nation admission work with Eritrea government we have to get a s s e b back to Ethiopia which we will hopefully soon
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 3 месяца назад
I am an Eritrean I personally don't support to use any of our ports by Ethiopia even by high cost of market price, I never ever think there could be a bilateral benefit working with Ethiopia unless big damages! Let them stay away from Eritrea as what it is by now!
@eritr
@eritr 3 месяца назад
@@samsonmehari7013 ..I agree 100% with you my Eritrean brother 🇪🇷, I was trying to be politically correct to tell what is doable and what is not. Thanks for ur replay, we are on the same page.
@yosiefghebrezghi3830
@yosiefghebrezghi3830 3 месяца назад
​@@sofenbeseat4346keep dreaming
@hardsg
@hardsg 3 месяца назад
​@@sofenbeseat4346 stays as a dream.their port their wish.you fight for a lousy land Raya and welkayt ...who would give you assab or bosaso or djibouti.you can't even win mekele let alone assab or massawa.😂😂😂
@songohan7170
@songohan7170 3 месяца назад
የሌባ የወረበላ አይነ ደረቅ መልሷ ልብ ያደረቅ ! እነዚ ስወች የማይድኑ በሽተኛ ናቸው ! ሳይኖራቸው ማላም መመኘት መቋመጥ መፈከር ከሁሉ በላይ መላላክ !
@merateyjohn7209
@merateyjohn7209 3 месяца назад
ህግ ህግ ኖው የ ኤርትራ ባህር ኤርትራ🇪🇷 ኖው ኣራት ነጥብ ፡ እኛ ኤርትራናዎች ኣሰብ እና ምጽዋእ ብህር ብቻ ኣደለም የኛ ደም ኖው ፡
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 3 месяца назад
አምስት መቶ ሺ በላይ ኤርትራዊያን ኢ/ያ ውስጥ ይኖራሉ ለምን?
@merateyjohn7209
@merateyjohn7209 3 месяца назад
@@getachewnekere1980 ላንተ መንግስት የነበሮው መልስ ዜናዊ ካሜሪካ እና ኤውሮፓ ተስማምቶ ኤርትራዊ ህሉም ለስድት ለማስወጣት ከዛ ኤርትራ ሃብታን ለማውስድ የነበሩ እቅድ ኣልተስካለቱም ፡ይሆነ ሁኑ በዛ ነው ይወጥት ።ኣሁን ደሞ ካህድም ኣብዩ ህዝብ ኤርትራ እና መንግስተ ኤርትራ የድረግለት ውልት ረስቶ ፡ለኣሜሪካ ለማስደስት ባህር ባህር ይላል ግን የኛ መንግስት ሁሉም ኣሜርካ እና ኣብዩ ኣምስቡት ቀድሞው ኖው እሚውቆ ።
@sofoniasdaniel5547
@sofoniasdaniel5547 3 месяца назад
@@merateyjohn7209 ትምህርቲ ጀምር ርእሲ ሓምሓም።
@merateyjohn7209
@merateyjohn7209 3 месяца назад
@@sofoniasdaniel5547 ኢሂታ ወዲ ኣድግና ንስኻ ትምሃር በጽባጽ ረጋጺ ሓርኡ ወዲ ኮንትሮ ሞንትሮ ፡ኣምሓርኛ ዘይተዛረብኩስ ተምሃር ትብለኒ ዶንቆሮ
@davidharcot220
@davidharcot220 3 месяца назад
ለምንድነው " ቀይ ባሕራችን" የምተለው ባሕር አለን እንዴ???
@SAMdave183
@SAMdave183 3 месяца назад
ይህ የመዝናኛ ፕሮግራም መሆን አለበት😂 የሞኝ ዘፈን ሁሌ አበባየሁሽ
@ቀይባህር
@ቀይባህር 3 месяца назад
የሞኝ ስብሰብ የማንን ሃገር ነው የምትነካው ኤርትራ ለዘላለም ታፍራ እና ተከብራ ትኖራለች ::
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 3 месяца назад
Andi leand tekeyairen ertiran enmelisatalen ekek
@koala10ish
@koala10ish 3 месяца назад
@@befekaduzeleke2149 አንተ ብስብስ ለሃጫም አህያ @KiruloveETH ፦ ካርታው ቀይረው፦ ይህቺ ናት ሽንታምዋ ጦቢያህ፦ #Eritrea
@noahnoah1454
@noahnoah1454 3 месяца назад
ሁላችሁም ተሰዳችሁ ስትወጡ እንረከበዋለን
@ቀይባህር
@ቀይባህር 3 месяца назад
@@noahnoah1454 የዓለምን ታሪክ አታውቅም ማለት ነው sorry
@habenhadish938
@habenhadish938 3 месяца назад
​@@noahnoah1454ተሰደን ስንወጣ…ሰርተን ለሻቢያ ታንክ እና ሚሳይል ገዝተን እንደምናስረክብ ኣታቅም እንዴ ? 80ዓመት ኤርትራ ብለህ ስንት ግዜ ተገርፋሃል ? ሃይለስላሴ ደርግ ወያነ ጠይቅ ኣንተ መሃይም 😂
@tedrosmhreteab2741
@tedrosmhreteab2741 3 месяца назад
Ato Dedeb Gena! Eritrea 🇪🇷 Land of the free❤, land of the legends 💪 the magnificent land with beautiful Assab and Massawa ports ❤. Ato Denkoro Gena! "Wede semien yehede ayimelesem" yemilewun yenatocheh Kal resahew aydel? Eritrea by Eritreans to Eritreans ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷9
@tsegaye7548
@tsegaye7548 3 месяца назад
ዋዋ!! በፀባይ ስጡን።
@ZemadEkud
@ZemadEkud 3 месяца назад
@@tsegaye7548 Quqim kefes teqoTra !
@mebratali5687
@mebratali5687 2 месяца назад
​@tsegaye7548 keep dreaming
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 3 месяца назад
ባህር ኖራችሁ ኣይውቅም መከራየት መብታች ሁ ነው ባለቤት መሆን በ ኣለም አቅፍ ሕግጋት ኣይቻልም! የ ድህነት ችግሩ ባህሩ ሳይሆን ጭንቅላታችኡ ነው ብዙ የ ኣፍሪቃ ወደብ አልባ አገር አየበልጸጉ ነው ኢትዮጵያኖች ግን ጭንቅላታችሁ በ ጥሬ ስጋ ተደፍነዋል :: ተከራይታችሁ በሰላም ኑሩ ከሱ ሌላ አማራጭ የለም ጁቡትም ወደብ ኣላካራይም ማለት መብት አላት አሱም አድል አዳታጡ ባጭሩ ቀይ ባህር ለ ኢትዮጵያ አይመለከትም በ ብርጭቆ ዉሃ ዋጡት ::
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 3 месяца назад
ማ ሢሠጥክ ነዉ ሦማሌ ላንድን ጂብቲ የሸጠውን አባትክ ሚሊሊክን ጠይቅ ሦማሌ ህልም ናት
@mekonnen2384
@mekonnen2384 3 месяца назад
"ግሜ ለማያውቅሸ ታጠኝ" በጦር ሜዳና ባንዳነት የተወለደና የተበረዘ ትውልድ የተከማቸበት መሆናችሁን እወቁ ሰወን እንጅ ህዝብን (የኢትዮጵያን ህዝብ ) እንደማታውቁት ብትረዱ ይገባል የተንጣጣ አነጋገር ከምትናገሩ ለራሳችሁ ሀገር መሆንን በግድ እንደተለጠፈባችሁ ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ የኢጅብት ጉዳይ እግርና እጃቸው ሲያጥር ማንነታችሁን ሰትፈልጉ ማየቻው ቅርብ ነው አይርቅም።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 3 месяца назад
በኤርትራ ኢኮኖሚ ማደግ የቀኑ ሰዎች በሚያወሩት አትናደድ።
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 3 месяца назад
@@HollySpirit-ji2rq ባክ ዝም በል ፈሳም
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 3 месяца назад
@@HollySpirit-ji2rq ችሎታችሁ ቅጨት ነው ዎራዳዎች ::!!!
@EritreaNayn
@EritreaNayn 3 месяца назад
የናንተ ያልሆነ ባሕር መመኘት ጥሩ እይደለም የናንተ ያልሆነውን ስትመኙ የናንተ የሆነውን እንዳታጡ በእግዚአብሔር የተሰጣቹ አመስግናቹ መኖር አለባቹ የሰው አትመኙ ።
@mekonnen2384
@mekonnen2384 3 месяца назад
በፈረኦን የተመሰረተ አገርን የማታውቁትን ንቄት እዛው በቤታችሁ አጨማልቁት የናንተ ባዶ ያረጀ አነጋገር ጠቀሜታ የለውም
@koala10ish
@koala10ish 3 месяца назад
@@mekonnen2384 አንተ ብስብስ ለሃጫም አህያ @KiruloveETH ፦ ካርታው ቀይረው፦ ይህቺ ናት ሽንታምዋ ጦቢያህ፦ #Eritrea
@Barry-m3w
@Barry-m3w 3 месяца назад
Clear!!!! Thank you!!!.
@amanuelyesuf1117
@amanuelyesuf1117 3 месяца назад
እውነት ለመናገር እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሃገሬ በአሠብ ባትጠቀም ሁላ ደስ ይለኛል። በሌላ ንግድ በኤሌክትሪክ ሽያጭ፣ ኢንዱስትሪ፣ በቱሪዝም ንግድ ልክ እንደ ሌሎች የጎረቤት ሃገራት በፍትሃዊ መንገድ ከመገናኘት ውጪ ከኤርትራ ጋር ሌላ ነገር ውስጥ መግባቱ አያስፈልገንም ባይ ነኝ። We are just two different people with different mentality and i like it to stay that way.
@romma7816
@romma7816 3 месяца назад
ብሮ አንተ ራሱ የማነህ?የኛ እኮ ነህ የጊዜ ጉዳይ ነው ጠብቅ
@kilimanJaro-q6i
@kilimanJaro-q6i 3 месяца назад
ካብ ዓለም ክሳብ ሕጂ ኣካብ ባርነት ነናጽነታ ዘይረኸበት ውድቕትን ሓላሚትን ሃገር ኢትዮጵያ ጥራሕ እያ::
@abebezewdu61
@abebezewdu61 3 месяца назад
እኛ አማራዎች ስለቀይባህር አያገባንም። የኤርትራ ሉኣላዊ ግዛት ነው። ኦህደድ እና ብልጽግና ተዋግተው ወይንም ተደራድረው አሰብን ሲያስመልሱ የምናየው ይሆናል። ቀዳዳ ጋዜጠኛ ሁሉ!
@Cr7football27
@Cr7football27 3 месяца назад
Bro ye bahir ber access magnetin ke ethnicity gar atayayizew portun 2tum hagerat tewyaytew bitekemu le Ethiopiam le ertream bereket new mihonew.........asbekewal ye port access binor ye amara hizbem tileku tetekami new.
@habenhadish938
@habenhadish938 3 месяца назад
ኣማራ ጨዋ ኢትዮጵያዊ፡ እንወድዋቹዋለኝ። ጀግኖች❤😊። እኛ ላከበረን፡ ልባችን እንሰጣለን። We love u amara ❤
@samuelb8089
@samuelb8089 3 месяца назад
@@Cr7football27 አንተ የምትለውና አብይ የሚለው ለየብቻው ነው እንጂ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ ተስማምተው በ ወደቡ መጠቀም ላይ ዜና እንዳያቺሁት መንገዱ እያለቀ ነው ተብሎ ነበር ለምን በአጋጣሚ አብይ ሃሳቡት ቀይሮ የ ወደብ ባለቤት መሆን አለብን ባሕር ኃይል ማድረግ አለብን የሚል ጸብ ጫሪነት ንግግር አስፈለገ እንጂ የ ኤርትራ ወደቦች ከዛሬ 20 አመታት ጀምሮ ነጻ ወደብ ነበሩ ለሁሉም አገሮች አሁን ግን ታማኘነቱ ከ አብይ ጋር ስልጣን ላይ እስካለ አይመስለኝም ሌላ ወደብ ይፈልግ ,.
@ZemadEkud
@ZemadEkud 3 месяца назад
@@Cr7football27 Ye Port access Eritrea kelkila Atawqim ! Zariem bihon !
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 3 месяца назад
አረ አማራ ተራራ ምናምን ዲስኩሩ ሀገር ገንቢው ምናምን የት ገባ ምነው እንደአማራ የኢርትራ መገንጠል ያንጫጫው አለ አያምርበትም አማራ ባንዳ ሲሆን መንግስት ይሂዳል ሌላ ይመጣል ትዝብት ነው አይ ጁአር ታዝቡአቹኮ ቤሂርተኛ ሄናቹ አላቹ መጥበብ ይልካል ኢሂው ታዲያ ኦሮሞዎች በኢሀዱግ ግዜ ኢሮሞ ፈርስት እንገነጠላለን ሲል የነበረው ልክ ነበራ !! ግን አልሄነም ለፓለቲካ ነበር ሲሉ የነበሩት ዛሬም ከነሱ ኩረጃ ይመስላል አማራ አማራ እያለ ቢሁርተኝነቱን የሚያቀነቅነቅ እንደው ስልጣን ቢይዝ ፋኖ ኢትዮጵያ ኢትዮጽያ ልትጫወቱ አረ ህዝቤ ንቃ ይበቃናል ረሀብ ጦርነት በየትውልዱ ጦርነት ምን አደረገልኝ ከኔ ቤሂር ስልጣን ይዞ አፍሪካ ውስጥ የለም ለሄዱ ነው እንንቃ 😢😢😢😢😢
@Eritreaplus
@Eritreaplus 3 месяца назад
ስንዴ እየለመንክ.. Base ደግሞ ትላለህ.. ወይ ኢትዮጵያ..
@gbm5905
@gbm5905 3 месяца назад
ይገርማል
@Cr7football27
@Cr7football27 3 месяца назад
Yet honek new man echin yetsafkat
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 3 месяца назад
እና ምለው ኤርትራ ነዳጅ ወቶላታል እንዴ በጣም ጥጋብ አለ አልክሳ 1 ኤርትራዊኮ ኢትዮጵያ ለመኖር ህልሙኮ ነው ኢትዮጵያን ባንተ መነፅር አትታይክም እፈር ካላወክ እወቅ ሲቀጥል መገነጠልክ ካልጠቀመህ ምን ትሰራለክ ናና እንኑር አለበለዚያ ተገንጥለካል ዝም በል
@rai3871
@rai3871 3 месяца назад
@@Cr7football27 የትስ ቢሆን አንተ ሽንታም😂, ሀሳቡ ነው ዋናው = እውነት 💯
@googlecrome4863
@googlecrome4863 2 месяца назад
Kkkkkkk😂😂😂😂😂😂 soon true
@gbm5905
@gbm5905 3 месяца назад
እባካቹ መጀመርታ ያላቹ ውሃ ተጠቅማቹ ስንዴ ኣልምታቹ ከመልመን ስሩ
@Barry-m3w
@Barry-m3w 3 месяца назад
Sorry, you said the eternal TRUTH. THANK YOU. CONTINUE, WITH LOGIC AND SCIENCE.!!!!!!
@Issa-pv9bg
@Issa-pv9bg 3 месяца назад
እሺ የኛ ጠግቦ አደር ጤፍ በ100 ሺ አይደለ እንዴ ከኢትዮጽያ ምትገዛው እሱንም ካለው ነው 1 ኤርትራዊ ኢትዮጵያ ውስጥ ለመኖርኮ ህልሙኮ ነው እፈር
@eritrawe2298
@eritrawe2298 3 месяца назад
There is a disease in the Horn of Africa called the Red Sea Syndrome, it is endemic in Ethiopia.
@eritreafirst8659
@eritreafirst8659 3 месяца назад
1st of all Eritrea was already a country and there was no Ethiopia there was Abyssinia Djibouti was part of Abyssinia but you sold it to the French but you never talk about there was no a country called Ethiopia
@sofoniasdaniel5547
@sofoniasdaniel5547 3 месяца назад
😂😂😂 cry like a baby. As long as shabiya is controlling our country at one point, we will not have a country at all.
@gbm5905
@gbm5905 3 месяца назад
You got that right
@sofoniasdaniel5547
@sofoniasdaniel5547 3 месяца назад
🇪🇷 eritrea is done. The mistake pfdj did is beyond repair. You can cry now no one will listen to you. ወራር ኢትዮጲያ ዘይተርፍ እዩ፡ ንስካን መዳከርቲ ሻዕብያን ተዳለዉ፡ ብዓል ጓል ፍሊጶስ ክተታ በሉወን፡😂
@ZemadEkud
@ZemadEkud 3 месяца назад
@@sofoniasdaniel5547 Tigraway tekh intebele kem maetsid ! so true ! tegaru bTimet ymotu alewu .... gere Anania werar yHalim ! Million kdgem ! 🤕
@eritreafirst8659
@eritreafirst8659 3 месяца назад
@@sofoniasdaniel5547 🤣
@freweyinimelake5309
@freweyinimelake5309 3 месяца назад
ከየት ከየት ነው የሚያመጡት ፍልስፍና፡ትንታኔው ከታሪክ ወይስ ከጂኦግራፍ ነው?ለምንድነው ግን ጂቡቲ የኢትዮጵያ ነው ብላቹ አንድቀን ማትናገሩ?
@amanuelyesuf1117
@amanuelyesuf1117 3 месяца назад
የኤርትራ ሴቶች ፍቅር ይዞን😂 መን ይመስልኪ ጓል መልዓከ? ሓቂ ኣይኮነን?
@Simon-pz1ey
@Simon-pz1ey 3 месяца назад
You are Free to dream nothing will coast but reality and dreams are two deferent things
@khadarmunir
@khadarmunir 3 месяца назад
There is not Ethiopia a country called.
@dedershamil996
@dedershamil996 2 месяца назад
.
@berhewoldelibanos5284
@berhewoldelibanos5284 3 месяца назад
You Ethiopians have to understand that the Red Sea and Eritrean ports were occupied by Otoman Empire for 300 years after this also the Egyptians ,the Italians,the British were occupied Eritrea . So when is Eritrea part of of Ethiopia?Yes in 1952 Eritrea Federated with Ethiopia ,but the Eritrean people was waiting Referendum .Emperor Haile Selassie annexed by force without the concent of the people of Eritrra.The Ethiopians have to know why were the Eritrean struggle happen for 30 years
@FreWassie
@FreWassie 2 месяца назад
Zhexreality others. U r tslking abt Eritrea, we talk about Asseb, ethiooixans living for thausanss year...it us bester to talk on mithalten use of Asseb. Tnx
@tesfaiasbu6694
@tesfaiasbu6694 3 месяца назад
Wake-up Ethiopians. Still Dreaming.
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 месяца назад
Who is dreaming, the sleeping Eritreans or the awakening Ethiopia ...dream is often for those sleeping..in fact you died on arrival
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 3 месяца назад
​@@TH-qk6ez,, Ok Come And Get It. You Guys Are A Of Losers. Buzz Off Now.
@Hamit-o1n
@Hamit-o1n 3 месяца назад
ሻብያ የተሳሳተው ወያኔ ሰሜን እዝን ሲመታ በሩን ከመክፈት ጥርቅም ኣርጎ ቢዘጋ ያኔ ወድብ ሳይሆን ህልውናህን ታውቀው ነብር ከህዲዎች
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 3 месяца назад
አበረ አዳሙ ነገረንኮ ሠሜን ኦዝ ተመታ ሮጠ ምናምን ውሸት ኦንደነበር ግን አማራ መከላከያ ገሎ ጥቁር መሣርያ ዘርፉል ይህ ሀቅ ከአማራ ገበሬ አለም የሠማው ነዉ
@koala10ish
@koala10ish 3 месяца назад
አንተ ብስብስ ለሃጫም አህያ @KiruloveETH ፦ ካርታው ቀይረው፦ ይህቺ ናት ሽንታምዋ ጦቢያህ፦ #Eritrea
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 3 месяца назад
@@koala10ish ሽንታም ሣይሆን ፈሣም ጦቢያ ቀረርቶ
@medihasen-ir2rl
@medihasen-ir2rl 3 месяца назад
Shegarm kulkalam shabiya mejemray beltachu tegebu
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 3 месяца назад
ትክክል don't worry we will support fano oneg
@habenhadish938
@habenhadish938 3 месяца назад
ኤህ ለባም ዘይብላ ዓዲ ። ክንዲ ካላእ መሬት ሒዝካ ዘይሓለፈልካስ ያእዪ ባሕሪ ን ኢትዮጵያ ክቅይራ ? ኣየ ናይዚኦም ድንቁርና ። 😢
@jotitesfa5460
@jotitesfa5460 2 месяца назад
አገራችሁን በሰላም ሳትጠብቁ የሰው አገር መመኘት ግን አይከብድም ኢሱ ግብፅን አምጥቶ በነፃ ቢያስቀምጥ ጥሩ ነበር
@siyumgebreyohannes5013
@siyumgebreyohannes5013 3 месяца назад
መጀመራያ ከመለመን ሰርቶ እራስህን መቻል ልመዱ
@gendde
@gendde 3 месяца назад
2114 "በታሪክ አንደሚገለጸው የምጽዋአና የኣሰብ ወደብ ፈቅደን ወደን የሰጠህነው" this ignorant journalist is out of his mind he needs some 5th grade history lesson
@eyobkiflom3531
@eyobkiflom3531 3 месяца назад
What a propaganda
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 3 месяца назад
አቶ ገነነና ዱቄታም ጋዜጠኛ እስኪ መጀመርያ በመኪና ተሳፍራችሁ ሻሸመኔ ወይም ወለጋ አሩሲ ደርሳችሁ በሰላም ተመለሱ ወደ አሰብ ከማሰባችሁ በፊት::😂😂
@Samuel-sp9wc
@Samuel-sp9wc 3 месяца назад
ቀይባህር የኤርትራና የኤርትራውያን ነው ይሄንን የማያከብር ዋ !!!!!!
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 2 месяца назад
የሸሌ ልጅ ነህ
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 2 месяца назад
​@@EyobGebreyohanneseway Agame borko kelbi Adwa eimo haye
@semirabdujalile6217
@semirabdujalile6217 3 месяца назад
ኤርትራ የኤርትራውያኖች ብቻ ናት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Eritreamassawaredsea
@Eritreamassawaredsea 3 месяца назад
Why you fight with GOD? Ethiopia and other 16 countries in Africa landlocked countries. FOR EXAMPLE There are 16 landlocked countries in Africa: Botswana, Burkina Faso, Burundi, Central African Republic, Chad, Ethiopia, Eswatini (former Swaziland), Lesotho, Malawi, Mali, Niger, Rwanda, South Sudan, Uganda, Zambia and Zimbabwe.
@Aersena
@Aersena 3 месяца назад
ኤርትራ የኢትጲያ አካል ሁና አታቅም ተገዝታ ነበረች በሀያል ከቀን ግዛት ነጻ ሆናለች አህያ
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 месяца назад
ኤርትራም ሀገር ሆና አታውቅም ።
@Eritreamassawaredsea
@Eritreamassawaredsea 3 месяца назад
​@TH-qk6ez te AHIYA ENA YE MONKEY LIG . you have to study History and GEOGRAPHY about Africa and the world 🌎 after that you will understand it. Why you fight with GOD? If Ethiopia is creat by God landlocked? What you want to do? It is not only Ethiopia there are 16 countries in Africa land locked countries for Example There are 16 landlocked countries in Africa: Botswana, Burkina Faso, Burundi, Central African Republic, Chad, Ethiopia, Eswatini (former Swaziland), Lesotho, Malawi, Mali, Niger, Rwanda, South Sudan, Uganda, Zambia and Zimbabwe.
@Aersena
@Aersena 3 месяца назад
@@TH-qk6ez ዐጋመ ተማርና ከዛ ሰለ ኤርትራ ተናገር ደንቆሮ
@SavedbyHisGraceA
@SavedbyHisGraceA 3 месяца назад
​@@TH-qk6ez በፈረሰች አገር ሆነህ ስለ አይበገሬው ኤርትራ አፍህ ትከፍታለህ እንዴ? እስቲ ሂድና ኤርትራን ንካት?
@SavedbyHisGraceA
@SavedbyHisGraceA 3 месяца назад
ኢትዮጵያ የ ነበረን ነበረኝ ሆና ቀርታለች።
@YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw
@YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw 3 месяца назад
እንደ ኢትዮጅቡቲ ባቡር ጣቢያ ኢትዮኤርትራ ኢትዮሶማልያ ኢትዮኬንያም መስርቱና በአንድ ላይ እራሱን የቻለ አንድ ምንስትር መስሪያ ቤት ይሁን።
@Asmera-1
@Asmera-1 3 месяца назад
ኣብየት ውሸት ሃጼ ሓይለስላሴ ኤርትራን ቅኝ ግዛት ለመያዝ ሓሳብ የመጣው በ America ነው። America ሓሳቡ የመጣላት የ oil companies በቀይ ባሕር ያለው oil ስለ ምያምራቸው ነው።America ሃይለስላሴ ሓሳቡን ተቀበሉት ኣክሊሉ ሃብተወልድ የሌላ ኣገር መሬት መውሰድ ጣጣው ይበዛል ብሎው ተቃወሙ ፣ ግን ሃጼ ሓይለስላሴ ዝም በል በነጻ የሚሰጠህ ኣሜን ብሎ መቀበል ነው ኣሉት። America ለ ሃጼ ሓይለስላሴ በቀይ ባሕር base እንዲሰጣት ቅድመ ኩነት ኣቀረበች፣ ተስማሙ። ኣመሪካ በ UN ጫና ኣርጋ ኤርትራ በፈደረሽን ከኢትዮጵያ እንድትሆን ተደረገ ኢፍትሃዊ ነበር። ሃጼ ሓይለስላሴ የኤርትራ parliament ፈደረሽኑ ኣፈረሱት፣ ኣረበኛና ትግርኛ ሃገራዊ ቛንቛችን በኣማርኛ ተኩት። እኛ ደሞ በ1961 የነጻነት ትግል ጀመርን። ስለ ሃገር ከተነሳ የኣፍሪቃ ኣገሮች እንደ ሃገር የቆሙት በቅኝ ግዛት ምክንያት ነው። ኢትዮጵያ በዛ ሁኔታ by default በ 1890ዓ/ም ነበር እንደ ሃገር የቆመቹው፣ ስምዋ ደሞ ኣበስንያ ነበር በleague of nations የተዘገበችው።በ1945 ደሞ በ UN 🇺🇳 እንደ ኢትዮጵያ ተመዘገበች። የኢትዮጵያ 3000 ዓመት የውሸት ታሪክ ተረት ተረት ነው ፣ እንደ መከራከርያ ብታነሱት ኣለም ትስቅባቹዋለች። ደሞ ኤትዮጵያ ብቸኛ ኣገር በኣፍሪቃ በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ትሉ የለ። እና ኤርትራ በ ቱርክ፣ ግብጽ ጣልያን እንግሊዝ ፣ ተገዝታለች። እና በዛ የ 800 ዓመት የሰቆቃ ዘመናችን የት ነበራቹ ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል ብትሆን። እና ምንድ ነው የምታወሩት ፣ ኢትዮጵያ ብቸኛ ኣገር በኣፍሪቃ ያልተገዛች ኣገር ስትሉ ኤርትራ የኢትዮጵያ ኣካል ሁና ኣታቅም የምያማላክት ኣደለ በራሳቹ ክፍት ኣፍ። እኛ ነጻ ነው የወጣነው ከኢትዮጵያ ቅጭ ግዛት እንጂ ኣልተ ገነጠልንም ። ስለ ታሪክ እንከራከር ቢባል እኮ የኤርትራ 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ልከን እኮ ነው ኣፋቹ ኣስይዘው የምልክዋቹ። የኛ ምሑራኖች ከናንተ በጥቁር ገበያ የሚገዙት PHD ምሁራን ተብየዎች ቆሞ መከራከር ስድብ ለምሑራኖቻችን ስለሚሆን። በመስማማት ኢትዮጵያ መጠቀም ትችላለቹ። የኤርትራ ወደቦች ነጻ ወደቦች ናቸው (free zone) ሲጀመር። ያን ያሕል ቡዙ ገንዘብ ከፍላቹ በጁቡቲ መጠቀም ኣለነበራቹምን፣ እኛ ክፍያ ብናርግላቹ 10% ወደ ጅቡቲ የምትከፍሉት ቢሆን ነው። ግን ልእላውነታችን ደፍራቹ ዓሰብ መውሰድ ከመጣቹ ግን ኢትዮጵያን እንድናፈርስ ንገደዳለን። 120 million ነን ብላቹ ጠርነት ከኤርትራ ከከፈታቹ ከታሪክ ኣለመማር ነው። ደርግን እንዴት እንደ ደመሰስነው የቅርብ ትውስታ ነው። ኣሁን ኣርፋቹ ተቀመጡ ቀይ ባሕር በፍቅር ለሁላችን በቂ ነው። ካልሆነ ግን የዘርና የቛንቛ ልዩነታቹ ካርዱ ልንጠቀም ልንገደድ ነው። የተነሳው ዘር ቶኮር ርስ በርስ መገዳደል ኣቀጣጥለን ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው። ማነኛው ብሶት ያለው ብሄረ ብሄረሰቦች ማሳጠቅነው። የምናሳጥቀው ደሞ እኛ ከደርግ የማረክነው ጉዙፍ መሳርያ ነው። ኣሁንም ኤርትራ ጋ ለመዝመት ኣዲስ መሳርያ እንደገዛቹ በኣደባባይ ኣየን። እኔ ምለው መሳርያው ዝገት እንዳይ ነሮው በዜት እየወለወላቹ በጥንቃቄ ያዙልን ማርከን ገቢ ስለ ምናርገው። ያምርኮኛ ማርሻል ድጋሜ ከማረክነው ግን እንደ ሃድያው ኮለኔል በዛብህ ጴጥሮስ ገቢ ይሆናል። እኛን የምታሸንፋ በፍቅር ብቻ ነው። የባለፉት የኤርትራ ቅኝ ገዢዎች መካከል፦ ቱርክ 500 ዓመታት፣ ግብጽ ለ80 ዓመታት፣ ጣልያን ለ60 ዓመታት፣ እንግሊዝ ለ10 ዓመታት፣ ኢትዮጵያ ለ39 ዓመታት ኤርትራን በቅኝ ግዛት ገዝትዋል። ከእነኚ 5 ቅኚ ገዢዎች ኤርትራ ወደቦች ምጽዋና ዓሰብ ይመለስልን ቢሉ ቱርክን ይገባታል ይልቁን 500 ዓመታት ስለ ገዛች ከኢትዮጵያ 39 ዓመታት ኤርትራን በቅኝ ግዛት በAmerica እርዳታ ለገዛች። ምን ትላላቹ ኣዲስ ዋልታዎች። ይልቁን እኛ ጎረቤት ኣገራችን ኢትዮጵያ ለስንት ኣገሮች እንደ Yugoslavia ትገናጣጠል ይሆን እያልን እያሰብን ነው እንጂ በየ ግዜው በጫት መርቅኖ ስለ የጎረቤት ሃገር ስለ ቀይ ባሕር በር ሕልም በተለቭዥን ብቅ ብሎ የሚዝት ደንታ የለንም። በጦር ሜዳ ስለ ምንተዋወቅ። እኛ የቤት ስራችን ሰርተን እየጠበቅን ነው። ግን ለማስታወስ ያህል በ1991 ዓ/ም ወያነ በጀርባችን ተሸክመን ደርግን ደምስሰን ኣራት ኪሎ እኮ ገባን። ያነ የኤርትራ ሕዝብ በቁጥር 3.5 millions ነበርን እናንቱ በቁጥር 70 million ነበራቹ ትዝ ኣላቹ ፧ ቁጥር ካነሳን Japan had colonized Korea, and china 🇨🇳 with such a small population. How do they manage if quantity matters over quality in the battle field? 👌
@andayaman4097
@andayaman4097 3 месяца назад
ለመንጌ ኣባትህ ጠይቀዉ ኣሰብ በስምምነት ነዉ የሰጠሃቸዉ ወይ በለዉ?
@balchafeyissa9138
@balchafeyissa9138 3 месяца назад
ኤርትራ እድሜ ለመንግሥቱ ከኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ ተጋጭቶና ጀግኖች ጀነራሎችን አሰጨርሶ ጀጋናዉ የኢትዮጵያ ህዝብ በእልክ ኤርትራን አሳልፎ በፍቃዱ ለወያኔና ለሻቢያ ሰጠ ከዚያም በባድሜ ጦርነት ሻቢያን ደምስሶ የኢትዮጵያ ሠራዊት አስመራ ለገባ ሲል መለስ ነዉ ሠራዊቱን ከቡሬ ተመለሱ ብሎ ያተረፋቸዉ ይሄ የትናትና ታሪክ ነዉ እንዴት ይረሳል ። ታሪክ የማያዉቅ አሸንፈን ነዉ ለዚህ አሁን ለሚመስለዉ ትዉልድ በመለፍለፍ ያስተላልፋል ። እንዲያዉ በታምር ይመስልሃል የኢትዮጵያ ሕዝብ ጀግና መሆኑን አንተ ሳትሆን ዓለም የሚያዉቃት ነዉ ከእልኳ የተሳ የራሷን ነገር አንኳን አሳልፋ ትሰጣለቾ።
@Apollo-vq3no
@Apollo-vq3no 3 месяца назад
ምድረ ሆዳም አቃጣሪ ሁላ ማን የሰጣቹ ባህር አለ ኸየት የመጣ ባህር ነው ምድረ አህያ የአህያ ዘር ሁላ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa Месяц назад
እኔ እኮ ግን እስኪ የገባው ሰው ካለ በአጭሩ እነዚህን ሶስት ጥያቄዎች ያስረዳኝ:: 1:- 1983ዐም ላይ ኤርትራ ስትገነጠል ሁለት ወደብ (አሰብ እና ምጽዋ) ይዛ እንድትገነጠል የትኛው አለም አቀፍ ህግ ነው የፈቀደላት:: የኤርትራ ህዝብ እኮ 5,000,000 አይሆንም ከአዲስ አበባ ህዝብ ያንሳል ኢትዮጵያ ደግሞ 120,000,000 ህዝብ ነው ያላት ታዲያ ሁለት ወደብ ለኤርትራ? 2:- ድንበር አከላለሉ እራሱ የሳተ ነው ጥግ ጥጉን ይዞ መከለሉ እራሱ ሁን ተብሎ ነው የሚመስለው? 3:- የአፋር ህዝብን ለሶስት ከፍሎ በኤርትራ በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ ከፍሎ መከለል ምን አይነት አከላለል ነው? እዚህ ጋር የአፋር ባህላዊ ሸንጎ አስተዳደሩን ሲመርጥ ከሶስቱም አገራትተሰብስቦ የሚመርጠው እዚሁ የኢትዮጵይ አፋር ክልል ውስጥ ነው:: ታዲያ ይሄ ምንድነው የሚያመለክተው?
@mussiedebrezion554
@mussiedebrezion554 3 месяца назад
Assab is Eritrean only Ethiopia can use by the will of Eritrean government. God Bless Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 месяца назад
ማነው ተጠያቂው ኢትዮጵያ የባሕር በር አልባ በመሖኗ እኔ የምፅፈው እውነት ነው እኔ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ በመከላከያ ሰራዊት የባሕር ሐይል ነኝ ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ የኢትዮጽያ ሕዝብ አንጡር ሐብት እንደሖነ አውቃለሑ ። ወሬ አታብዛ ተጠያቂው ድፍን የኢትዮጽያ ሕዝብ ነው ኢሳያስ አፈወርቄም ባንዳ የባንዳ ልጅ ።
@Bahtaberhane-wy6yq
@Bahtaberhane-wy6yq 3 месяца назад
ayzachu bemimeta 50000 amet bahr tagegalachu abay fendto bahr yhonal
@ZemadEkud
@ZemadEkud 3 месяца назад
No NO NO ! bemimeTa 1,000,000 Amet afar tesenTqo wuqianos ethiopian ykeflal . beAnd bekul wuqyanos tagegnalach , le hulet tkefelalach
@berhanezeray3471
@berhanezeray3471 3 месяца назад
Don't dream that Asab is an Eritrean port let us respect. Eritrea for Eritreans 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@3amrafel
@3amrafel 2 месяца назад
This is not ideal. I prefer Ethiopia for Eritreans and Eritrea for Ethiopians. If those two states merged, it would be bring power Ethiopia’s greatness.
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 месяца назад
You will see ኤርትራ ወይም ድባርዋ ቀይ ባሕር ወይም ባሕረነጋሽ ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ የኢትዮጽያ ሕዝብ አንጡር ሐብት ነው እውነት ነው እሩቅ ጊዜ አይደለም ። I'm Former Ethiopian people Naval forces 😅 አስቂኞች ናችሑ ለማንኛውም ።
@3amrafel
@3amrafel 2 месяца назад
@@eshetedagnew190 well said brother
@dawittekeste6798
@dawittekeste6798 3 месяца назад
🐂 አለኝ በሰማይ ወተቷን የማላይ ወሬ ብቻ ያላችሁን የተፈጥሮ ሀብት መጀመሪያ በአግባቡ ተጠቀሙ 👎👎👎
@iyobtesfazion722
@iyobtesfazion722 3 месяца назад
አንድ መቶ ሀያ ሚልዮን አህዮች ቢስበሰቡ አንድ አንበሳ ይበቃቸዎል
@joneyohanis-ee9ph
@joneyohanis-ee9ph 3 месяца назад
No more milk and honey 😂😂😂 From Ethiopia
@EfremTeklenerayo
@EfremTeklenerayo 3 месяца назад
​@@joneyohanis-ee9phwe now ethiopia is very poor and bad country
@amiceeri2263
@amiceeri2263 3 месяца назад
Kkkk if you have milk and honey why are you beg.
@girmaabdi182
@girmaabdi182 3 месяца назад
ወዲ ሾርሙጣ።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 месяца назад
አንበሶቹ እኮ ባህር ገበተው እያለቁ ነው። ባህር ነፃ ያወጣህው የሻርክ ቀለብ ለመሆን ነው ይባላል እውነት ነው። አህዮቹማ ከሻርክና ከሻቢያ የተረፉትን ከ300 ሺ በላይ ኤርትራውያን ኢትዮጵያ ውስጥ ተሸክመው እየኖሩ ነው። ሽፍታ አህያን የመስደብ ሞራል የለውም ። አህያ ጠንካራ ሰራተኛ ነው። አንተ ቅማል!! መዥገር !!
@kq8131
@kq8131 2 месяца назад
ዘበት ዘበት ዓሰብ አይገኝም አፋቹ ከፍተቹ ነዎ የምትቀሩ ህልም ጥሩ ነዎ 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 3 месяца назад
አሰብ እንደ አሕዮች አባቶችሕ ወደ ማዳበሪያነት ትቀየራለሕ ጥባታም ጋላ
@girmaabdi182
@girmaabdi182 3 месяца назад
ወዲ ሾርሙጣ።
@onelove4923
@onelove4923 2 месяца назад
ቤቢ ሻወር 😂😂😂😂 ኣባይ እና ወልቃይት መመልስ ኣለበት የ ሃገረ ኤርትራ ነው 1735 የተውስደ ነው ወይ ኣባይ መፍረስት ኣለበት
@asterkidane3093
@asterkidane3093 3 месяца назад
ቀይ ባሕር አሰብም ኤርትራ በቻ ነው የልጅ ልጅህ በፍጹም አገኝም ኢትዮዸያ በፍጹም ባሕር በማን ተአምር የላትም አርፍችሁ ተቀመጡ ቀይ ባሕር ደምቻን አለበት ኤርትራውያን አናሰነካም ጦርነቱ እንተ ብትረሱ እኛ በፍጹም አንረሳም
@DesaleTsegai
@DesaleTsegai 2 месяца назад
እባካቹ የሊላ ሰው ሃገር ኣትመኞ ፣ ጠሩነት ውግጊ ናፍቂዋች፣ ኤርትራ ኣንዲና ለመጩረሻ እርስዋት፣
@tesfaytesfazgy6502
@tesfaytesfazgy6502 3 месяца назад
ይህ የአቢይ መንግስት የባህር በር ጥያቄ በኤርትራ ላይ በግልፅ ጦርነት እንደ ታወጀ ይቆጠራል ።
@biniam5667
@biniam5667 3 месяца назад
😂😂😂😂 መጨረሻ ቀይ ባህር ስትሉ "ኣባይ ግድብ "ታጠለቹ😂😂😂 የኦርሙማ መንግስት መቀብሩ እየቆፋረ ነው😂😂
@berhanedebessai2315
@berhanedebessai2315 3 месяца назад
ኣባይ የግብጽና የሱዳን ነው::
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 месяца назад
ትክክል, አሰብና ምፅዋም የኢትዮጵያ ናቸው።
@rai3871
@rai3871 3 месяца назад
@@TH-qk6ez ደንቆሮዉ መጀመሪያ በስነስርዓት ፃፍ 😂 ዓሰብ 👈🏾 ምጽዋዕ 👈🏾 እንዲህ ነው የሚፃፈው ደደብ 😂
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 3 месяца назад
@@rai3871 አልሸሹም ዞር አሉ። ተራ የመንደር ስድብ በመሳደብ አዋቂ ለመምሰል ከመሞከሪ ዝም ብትይስ?
@zewisdom4822
@zewisdom4822 2 месяца назад
​ዓሰብ ሚባል ቦታ የለም አሰብ ነው። ምፅዋዕ ሚባል የለም ምፅዋ ነዋ። አትጀዝብ። ኤርትራ ስለ አሰብ አያገባትም።
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 месяца назад
Ato kibur gena ante wedeb eko cake adelem...kuch biileh lelijochih fetena atihun lemon jibutin atiwesdum
@LegeseMengsteab
@LegeseMengsteab 3 месяца назад
Hello sewe mesel ahiya
@michaelkokeb9854
@michaelkokeb9854 2 месяца назад
ኢትዮጵያ በታሪክ ኣንድም ቀን ሯሳን ችላ ኣታውቅም፥ኣቅምም የላትም ኣከባቢዉን ለመቆጣጠር
@yosefahferom6893
@yosefahferom6893 3 месяца назад
የጨነቀ ለት አሰብ ቀቀቀ ልብ ካለዉ የጋላዉ የበሻሻዉ ጠንቛይ ወደ አሰብ እስቲ ይንቀሳቀስ ወሸላ ጋላ
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 3 месяца назад
I'm pure and proud to be gala. What you gonna do about it?
@rai3871
@rai3871 3 месяца назад
@@zintasokkoda2726 Hold my nose with handkerchief 🤧. 🤣🤣🤣🤣
@Berheawet
@Berheawet 2 месяца назад
ኤርትራ ደሞ የልጅ ልጆቻ ለዘላለም ይጠብቓታል አትጠራጠሩ
@medaeyob511
@medaeyob511 3 месяца назад
መጣች እቺ ወሬ ከ ዓመት በኋላ አብይ ጭቀት ላይ ነው ማለት ነው የታወቀ ነው
@adenmahari1155
@adenmahari1155 3 месяца назад
መጽሐፍ ቁዱስ የሚሎው ፎርኦን በኤሪትራ ባሕር ነው የተዋጠ 🎉🎉🎉 መጸሐፍ ቁዱስ ምስክር ነው ☝እግዜብሔር ቃል አቲካዱ
@DanielBegashaw-xw9hh
@DanielBegashaw-xw9hh 2 месяца назад
መጻፉን ከጠቀስሽ ተስማምቶ መጠቃቀም ሲቻል ያለስራ መቀመጡ ጥቅሙ ምንድነው ?? ኤርትራ የሚያስፈልጋትን ከኢትዮጵያ ትጠቀማለች ኢትዮጵያም ከወጀቡ ትጠቀማለች ደሞኮ ለጥቂት ግዜ እንጂ ኤርትራና ኢትዮጵያ ይዋሃዳሉ ችግር ያለው ነገስታቱጋ እንጂ ህዝቡጋ አደለም
@habenhadish938
@habenhadish938 3 месяца назад
ግልጽ ኣርጋቹ፡ ለባህር ብለን ኤርትራ እንወራታለን በሉ። ኣትፍሩ ብልጽግናዎች። ከዛ ሻቢያ ይገባልሃል 😂😂😂😂 ልክስክስ ሁላ ። By the way ከፋኖ ኣትተርፉም !!
@xhakaggfvhh
@xhakaggfvhh 3 месяца назад
ብርጌድ ንሀመዱ እየታጠቀልህነው በኢትዮጺያ መንስግስ እየተደገፋ ነው አዲስ አበባ መቀመጫውን አርጎል rip shabia 😂😂 viva ብርጌድ ንሀመዱ💎💎💎💎
@የሻዓቢያልጅአምቼ
@የሻዓቢያልጅአምቼ 3 месяца назад
​@@xhakaggfvhh ብርጌ ለዓጋመ እኮ ተጋሩ ናቸው ! ዓጋመን ደሞ 1.5 ጎማውን ኣስተንፍስንለታል 😂😂😂😂
@amaretekle7507
@amaretekle7507 2 месяца назад
ኢትዬጵያ ተጸኖ ፈጣሪ ሁና ኣታቅ ሕማም ፈጣሪ ናት።
@mihreteabbereket9804
@mihreteabbereket9804 3 месяца назад
የትኝው ኣለም ነው ምትኖሩት ይገርማል።ኣሁን ምናውቃት ኣፍሪካ በቅኝ ግዛት ስምምነት የቆመች ናት፡የሌለህን ሃብት መመኘት ምን ማለት ነው ከለለህ የለህም።መጠቀም ከፈለክ ግብር ከፍለህ መጠቀም የከለከለህ የለም።የሰው ኣገር ልኡላውነት እየደፈሩ መሆኑን ያውቃሉ ለመሆኑ?
@BigBrother-ib2zk
@BigBrother-ib2zk 2 месяца назад
Ato Kihur Gena thank you ! 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@suea7762
@suea7762 3 месяца назад
Days dreaming 😂🦈🦈🦈ባህር በር ባህር በር 🐠🐠🐟🐟😂😂 ሃይለ ስላሴ፣ መንግስቱ፣ መለስ፣ሃይለማርያም፣ አቢይ …….ይቀጥላል😂😂😂😂😂😂
@jebejebe7468
@jebejebe7468 3 месяца назад
ዉሸታም ሁላ ትልቅ ሰዉ ሲዎሽ በታም ነዉ እሚቀፈኝ አንድ እግርህ ጎድጋድ ዉስጥ ገብቶ ስትዎሽ በእግዛብሄር ዘንዳ ጥያቄ ቢመጣ መልስ እንኳን የለለህ አዛዉንት ኡነቱ ተናግረህ ማለፋ አይሻልም እሚገርም ነዉ,,,,,
@RahaelYhdego
@RahaelYhdego 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ባሕር ኖርዋት አያውቅም
@fessahayetukue697
@fessahayetukue697 2 месяца назад
🇪🇷 Respect. You can write your own history as you wish, But Never understamate the history and struggle off Eritreans. 🇪🇷. Thanks.
@joneyohanis-ee9ph
@joneyohanis-ee9ph 3 месяца назад
Ethiopia never ever used Eritrea port because all problem they came from north Ethiopia
@tsegaye7548
@tsegaye7548 3 месяца назад
Why?as it helps for mutual benefit.
@koala10ish
@koala10ish 3 месяца назад
@@tsegaye7548አንተ ብስብስ ለሃጫም አህያ @KiruloveETH ፦ ካርታው ቀይረው፦ ይህቺ ናት ሽንታምዋ ጦቢያህ፦ #Eritrea
@satennaw
@satennaw 3 месяца назад
ነብሱን ይንማረው መለስ ዜናዊ ግፍ ሰርቲብናል
@hardsg
@hardsg 3 месяца назад
How?
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 3 месяца назад
አሠብ የኢትዩፒያ ሆና አታቅም መቼም መቼም
@Welqaithumera
@Welqaithumera 3 месяца назад
ቀይ ባሕር ሲናፍቃቹ ትኖራላቹ እንጂ ባለቤት መሆን የማይታሰብ ነው። ሞት የምትናፍቁ ከሆነ ማነ ኛውም ኤርትራዊ ኣንዲት ኢንች ኣይፈቅድላቹም 😮😮😮😮
@nisri1567
@nisri1567 3 месяца назад
ድሮስ ሽንፍሎች ኣይደላቹም፡ እውነቱ በጥራት ስታወጡ በግርድና ከመኖር ሌላ ዓላማ የላቹም። ታሳዝናላቹ!
@swel7586
@swel7586 3 месяца назад
በጣም የሚገርም ነገር'ኮ ነው። ኢትዮጵያ እንደ ኣንድ ሃገር ትኖራለች ወይ? የፋኖ ጥያቄ መቸ ነው ይሚፈታው? ኦሮሞና፡ ትግራይ ክልል ነጻ ሃገር ለመመስረት ነው የሚፈልጉት። እንዴት መፍትሄ ይገኛል። ለመሆኑ ኢትዮጵያ ሰላም ያላት ሃገር ናት ወይ? የዓሰብ ወደብ መጠቀምና ኣለመጠቀም፡ ኢሃደግ (መለስ) ነበር መጠቀም ኣንፈልግም ብሎ ኤርትራ ላይ ጦርነ ያወጀው። የሄ እንዴት ትረሱታላቹህ? ኤርትራ ምንም ግዜም ቢሆን በተደጋጋሚ መጠቀም ትችላላቹህ ብላለች። የናንተ ኣነጋገር ግን ግራ የሚስጋባ የኢትዮጵያ ፍላጎት ምን መሆኑ የማይታውቅበት ኣቅራረብ ነው ይምታወሩት። ኣንዴ ባህር መግብያ ትላላችህ፡ ኣንዴ ደግሞ የባሕር ባለቤትነት ትላላቹህ፡ ኣነጋገራቹህ ራሱ ግራ የተጋባ፡ የዕብድ ሰው ጥያቄ ይመስላል። የማን መሬት ነው ብትንሽ ኣክስዮን የሚለወጠው? ትንሽ ኣታፍሩም? የኤርትራ መንግስት ለመስማማት ዝግጁ ነበር፡ ኣብይ ኣህመድ ግን፡ ኣይ ፈረንጆች የሚልኩትን ብቻ መላላክ መረጠ። የሄ እንግዲህ፡ ከኤርትራ ጋር ኣይሄድም። መጀመርያ ስለ ሰላም በኢትዮጵያ ውስጥ ተናገሩ። የፋኖን ጥያቄ እና የትግራይና TPLF ነገር መልስ፡ እና መፍቲሄ መገኘት ኣለበት።
@eristarthomas2464
@eristarthomas2464 3 месяца назад
You dream on about Eritrean ports.
@omerdinidris3316
@omerdinidris3316 3 месяца назад
🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪
@nur12655209
@nur12655209 3 месяца назад
I think this people want again to tech again how many government changes bye Eritrean fighters remember that
@eritreanFunnyTigrinya
@eritreanFunnyTigrinya 3 месяца назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪
@dolcevitac.lassale9974
@dolcevitac.lassale9974 2 месяца назад
የኢትዮጵያና ያሜሪካ መንግስቲች የ ፖለቲካ ግንኙነት መቸ ለምን እንዴት ተመሰረተ? የሚሉትን ጥያቄዎች በትክክል ከተመለሰ የኢትዮጵያና የቀይ ባህር ግንኙነት በዓለም ህግ መሰረት በስምምነት ብቻ መፍትሄ እንድሚያገኝ የዚህ ፕሮግራም ተናጋሪዎቻና ኣዘጋጆችም እንደሚያምኑበት ጥርጥር የለም። ኣንዳንድ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ግን ኣሜሪካ ኣገራቸው ኣድረገ እንድሚቆጥሯት፣ካሜሪካ መንግስት ድጋፍ ሊያገኑ እንደሚችሉ፣ ወዘተ የሚያስቡ ህጻናት እንዳሉ ከሚነገሩት የህጻናት ንግግሮች መረዳት ይቻላል። በቀላሉ የቀበጠ ህጻን ባህርይ ማለት ነው። እምቢየው ይህንን ካልሰጣችሁኝ እሪ ፣እወዮ ለቅሶ ። ኤጭ ይደብራል። እንደነዚህ ዓይነት ርእሶች ሞስኪቶ ቤት ውስጥ ስትገባ -ኣንደሚነፋው ፍሊት የምትነፉት ፣ርእስ ስታጡና ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ ነገር እንጂ ትርጉም ያለው እንዳልሆነ ይታወቃል።ኣሜሪካኖች ደግሞ ጥቅማቸው በማን ከማን -ኣንዴት እንደሚያገኙት ስለሚያውቁ እንዳሁኑ ያማራን ህዝብ ኢግኖር እንደከተቱት መርዛሙን ወያኔን የእስትንፋት ኢንፍዩዥን ሰክተው በኢንተሲቭ የህክምና ኣገልግሎት በማይክ ሃመር ዶክተርነት እየተሰጠ የሚያገላግላቸውን ኣጋአልጋይ ኣያዘጋጁ በመሆናቸው ኣማራንና ኦሮሞን ተወት ኣድርገው ፣የኢትዮጵያን ህብረት ለመመስረት እየተሯሯጡ መሆናቸው ስለቀይ ባህር የሚነገረው ሁሉ መሰረት የሌለው እንደመሆኑ በመረዳት መነገር ይቻላልበሚል የችላ ባይነት ኣቋም ወስደው ይጋኛሉ። እናንተ ግን ኣውሩ፣የሚያዳምጥግን እምብዛም እራሳቹህ ናቹህ።
@Xhf-pk1wx
@Xhf-pk1wx 3 месяца назад
እዳሉ ካድሬ ናችው አብይ ወር አስልጥኖ የሕዝቡን ጭንቅላት ለመስረቅ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
@amicheonline1238
@amicheonline1238 3 месяца назад
ወሬ ብቻ ኪኪኪ ማውራት ይቻላል እድሜ ልካችሁን ስትፎክሩ እና በየመጣችሁበት እየረገፋቹ ሳሙና ሲሰራባቹህ ነው የምናውቀው አይደለም አሰብ ይቅር እና በወረራ ይዛችሁት ለ 30 ዓመት በነጻ የተጠቀማችሁበትን እስከወለዱ አንቀን እንደምንቀበል አትርሱት
@wissen35
@wissen35 3 месяца назад
እንደ እንግዳችሁ ያሉ ሰዎች በየአፍሪካውያን ድርጅቶች ተሰግስገው ለእራሰቸው ጥቅም ትዕዛዝ ከምእራብአውያን የሚቀበሉ ናቸው። ስለዚህ ለኢትዮጵያም ሆነ ለአፍሪካ የሚሰጡት ጠቃሚ ሃሳብ የለም።
@Tsege-lu7zk
@Tsege-lu7zk 3 месяца назад
❤🎉
@hardsg
@hardsg 3 месяца назад
What do you want him to say?
@noahnoah1454
@noahnoah1454 3 месяца назад
ትክክል ሰውየው ባንዳ ነገር ነው
@EliasEstifanos-io6jb
@EliasEstifanos-io6jb 3 месяца назад
Ethiopiawian Key bahr eyalachu stkaznu tnoralachu
@dawitselemun6124
@dawitselemun6124 3 месяца назад
ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ ድል ለኣማራ ፋኖ
@523zw910
@523zw910 3 месяца назад
በግ።
@semereom
@semereom 2 месяца назад
በጣም ታሳዝናልችሁ የኢትዮጵያ ምሁራን። ሰውየው ወደ ዓሰብ መሄድ ይሻላል ይላል። ዓሰብ የሚባል ባለቤት የለሽ ኣገርኮ የለም! ዓሰብ የኤርትራ ግዛት ነው። ኢትዮጵያ ኣንድ ግዜ የወደብ ባለ ቤት ነበች ደግሞ ይላሉ። ኤርትራ በኣመሪካ እገዛ በሃይለ ስላሴ ዓመጽ በኢትዮጵያ የቅኝ ግዛት ወድቃ ነበረች። ይህ ታድያ የወደብ ባለቤት ነበረች ያስብላል እንዴ? ሃይለ ስላሴ የተባበሩት መንግስታት ድንጋጌ በመጣስ የኤርትራ ህዝብ እየገደለና መንደሮችና ከተማዎች እያቃጠለ በቁጥጥሩ ስር ብያውላት ወደቦችን በዓመጽ ቀማ እንጂ የወደቦቹ ባለቤት ነበር ያስብሏል እንዴ? የአርትራ ህዝብ ሁለት ተከታታዮች የኢትዮጵያ መንግስታት በማሸነፍ ኣገሩ ነጻ ኣወጣ እንጂ ወያነ ኤርትራን ኣስገነጠለ ማለት ደግሞ ኣሳፋሪ ውሸት ነው። ወያነ በራሱ ኣቅም ሳይሆን የኤርትራ ህዝባዊ ግንባር እኮ ነው ተሸክሞ ምነሊክ ቤተ መንግስት ያስገባው። ኤርትራ በታሪክዋ የኢትዮጵያ ኣካል ሆና ኣታውቅም። ኤውሮፓውያን የኣፍሪካን ኣህጉር እየተቀራመቱ ሲካፋሉት ምነሊክ እኮ ከተቀራማቶቹ ኣንዱ ነበር። ምነሊክ ከእንግሊዝ፣ ጣልያንና፣ፈረንሳይ የቅኝ ግዛት ውሎች እየተፈራረመ እኮ ነው የዝያውኑ ኣቢስንያ የኋላዋ ኢትዮጵያ የቆረቆረ። ኢትዮጵያና ኤርትራ እንደ ኣገር ሆነው የተፈጠሩት በዚያው ሂደት ነበር። ከዛው ቀደም ኢትዮጵያ የምትባል ኣገር ኣልነበረችም። ኤርትራ ጥንት ምድረ ሓማሴን ወይም ምድረ ባሕረ ኤርትራ ተብላ ነው የምትጠራ የነረችው። ማሕብረ ሰብዋና ባህልዋ ደግሞ በስተ ደቡብ ከነበረው የኣሁኗ ኢትዮጵያ ሕዝብ በጣም የተለየ ነበር። ኤርትራ በሙላቷ "ዓዲ " ተብሎ በሚጠራው የሕዝብ ሰፈራ የተደራጀች፣ ኣብዛኛው የመሬቷ ይዞታ "ዴሳ" ወይም የጋርዮሽ ስርዓት የሚተዳደር፣ ሕጓ በህዝብ ባይቶ (ሸንጎ) የተደነገገ ፍትሓዊ ሕግ ነበር።ኣንዱ ከነዚህ ሕጎች በ 1492 የተደነገገ ለመጨረሻ ግዜ በ 1935 የታደስ የጽሑፍ ሕግ ነው። ኣስተዳደሯ በህዝብ በተመረጡ ሽማግሌዎች በታቸኛው ደረጃ ጭቃ ተብለው በሚጠሩ ኣስተዳዳሪዎችና ፈራጆች፣ በላይኛ ደረጃ ደግሞ ምስሌነ ተብለው በሚጠሩ የኣውራጃ ኣስተዳዳሪዎች ነብር። በኣንጻሩ ከ ኤርትራ በስተደቡብ የነበረው ህዝብ በራሶች፣ ቀኘዝማቾችና ደገዝማቾች ከ ዓረበና በተተረጎመው የሕዝብ ፍትሕ በማያከብር በፍትሃ ነገስት ነበር የሚተዳደረው። ስለዚም በሁለቱ ኣገሮች ምንም የታሪክም የባህልም ግኑኝነት ኣልነበረም። ያ በመደጋገም የሚጠቅወሰው መከረኛው የኣክሱም ታሪክ ደግሞ ከኣሁኗ ኢትዮጵያ በምንም መልክ ኣይገናኝም። ኣክሱማውያን ፣ ሮም እንግሊዝም፣ ጀርመንም፣ ግሪክንና ሌላ ኣገሮች ትገዛ እብደነበረች ፣ከደቡብ የመን ፈልቀው ኣክሱም በተባለው ቦታ ሰፍረው የኣሁኗ ኢትዮጵያ፣ የኤርትራ፣የ ሱዳንና የ ሶማልያ የሃገር ክፍሎች የሚገዙ ሳባውያን ነበሩ። ግዜኣቸው ኣልቆ ተዳክመው እንደጠፉም ይታወቃል። የኣሁኗ ኢትዮጵያ በኣክሱማውያን ሰበብ ኤርትራ ትገበኣኛለች ማለት፣ ጣልያኖች በሮም ተሪክ መሰረት ኣድርገው ኢንግሊዝ ወይም ጀርመን ግዛታችን ናቸው እንስደ ማለት ያህል ኣስቂኝ ቅዠት ነው። የኣሁኗ ኢትዮጵያ ሻለቃ ዳዊት ወልደግዮርጊስ እንደገለጹት በብሔር የተከፋፈለች የሃገራዊነት ንቃተ ሕሊና ያልተቀዳጀች በኣንድ ካርታ የምትታውቅ የብሔሮች ክምችት ናት። ለዚህቹ ኣገር የሚበጀው ኣገር ለመሆን መታገል እንጂ በመስዋዕትነት ታግላ ኣገር ክሆነችው ኤርትራ ወደብ መቀማት ኣይደለም። በዘመነ ኤርትራ የነጻነት ትግል ስንት ኢትዮጵያዊ ሬሳው በኤርትራ መሬት ወድቆ ቀርቷል፣ ስንቱ ወታደር ዓይኑም እጁም እግሩም ያጣ ኣሁን ድረስ ኢትዮጵያ ኣለ። ስለዚህ ምሁራን ፕሮፈሰሮችና ዶክቶሮች እባካችሁ የማይሆነውን ሕልም በማሰራጨት ሕዝባችሁን ኣታሳስቱ። ይልቁኑ ኢትዮጵያ የብሔሮች ፍጥጫ ኣብርዳ ወደ ኣንድነት ብትጓዝና በለም መሬቷና ውሃዋ ተጠቅማ ለልማት ብትሰራና ህዝብዎ ከረሃብ ሞት ብታድን የተሻለ ይሆናል ብየ እመክራችኋለሁ። ። ኤርትራ ድሮ በነበራት ትንሽ ኣቅም እንኳን ኣሸንፋለች። ኣሁን ባለው ቁመናዋ ጠላትን ለማንበርከክ ያላት ዓቅም እጅግ ከፍተኛ ነው። እባካችሁ የጥፋት ሕልም ኣትለሙ። ይህ ከቅንነት የተነሳ ምክሬ ነው። ልዑላውነቱ በዓለም ደረጃ እውቅና ካለበት ኣገር ወደን እቀምቅለሁ ማለት በእሳት እንደ መጫውት ያህል ነው። ኣትሳሳቱ!!!!
@የሻዓቢያልጅአምቼ
@የሻዓቢያልጅአምቼ 3 месяца назад
ኣስብ እና ምፅዋ በፍቃዳችን ነው የሰጠነው የሚል ነው የሰማሁት 😂😂😂 ቀንደኛ ጋዜጠኛ ወደ ዙንባቤ ጎራ በለ እና መንጌ ጠይቀሁ 😂😂
@tesfayemengestu4313
@tesfayemengestu4313 3 месяца назад
መሰርት እውቅና ኖሮት የኢትዮዽያን ጥቅም ማስጠበቅ የሚችል እይንታ ያላቸውን ፈልገህና አጥንተህ ብትጋብዝ
@jemalahmed223
@jemalahmed223 2 месяца назад
future of the current dictator! South sudan…war loading Sudan……………war loading Somalia…………war loading Eritrea……………war loading Amhara……………war ongoing Tigray… was in war and war loading እንዲህ አይነት የጦርነት ሱስ በፊውዳሎች ዘመን በዘመነ መሳፍንትም ወቅት የነበረ አይመስለኝም። ያለ ዘመኑ የተፈጠሪ ፊውዳል መንግስት ማለት ይሄ ነው። ለዚህ እብድ አምባገነን ውድ ነብሳቸውን በአገር ፍቅርና በስራ ማጣት ሰበብ ተታለው ለሚዋጉለት እንዲሁም ወደፊትም ለሚዋጉሉት በጣም አዝናለሁ። በጉልበት የሚገዛ ህዝብ እንደማያገኝ አሁን ከሚዳክርበት ጦርነትና ላለፉት አመታት ሲቦተረፍበት ካሳለፋቸው ዘመቻዎች መማር አቅቶት ጭራሽ በጎረቤት ግዛት ልይ ለሀጩን ያዝረበርባል። ምን ያድርግ የሚሞተው የድሀ ልጅ እንጂ እሱ ምኑ ይነካል?
@tesfaslasiewelderufael94
@tesfaslasiewelderufael94 3 месяца назад
እኛ ኤረትራውያን አላማችን የኛ አንሰጥም የሌላም መሬትም ይሁን ንብረት አንፈልግም ።
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 2 месяца назад
የታባታችሁ ስታበጣብጡን ይሄ ነው ሚገባችሁ
@EyobGebreyohannes
@EyobGebreyohannes 2 месяца назад
ኤርትራ የሚባል አገርም መሬትም የለም።
@danafredriksson4206
@danafredriksson4206 Месяц назад
አስብት አሰብ ለመመለስ ከኤርትራ ጋር ደምበኛ ጫውታ ጀምራችሆል።ታሪክ እያዛባች የልጅ ልጅ ብቻ በሉና።የኤርትራ ልጅ ልጅስ በደም አያታቸው ቀልድ እማያውቁስ ምን ያደርጋሉ ብላችሁስ አስባችሁአል።ሞክሩት መች እየደነሳችሁ ከአሰብ ወጣችሁ። ከምኔው ተረሳ። ቂጥ ቂጡን በሳንጃ እየተዋጋ ሰራዊት ተረሳ።እናንተ ገና ደም የለመዳችሁ ሰለሆናችሁ። ጦርነት ብቻ አስብትና ላንዴና ለዘልአለም እናሳውቃችሃለን።ምን ታረጉ ባሁኑ ሰአት መሪያችሁም ሙሁራናችውም አብዳችሆአል። የናንተ መንግስ የባህር ባሃር ለትራንስፕርት እንጂ።እንደ ጅሉ የበሻሻው ህጻን ይዞዋችሁ ገደል ሊገባ ስለፈለገ የሚሊተሪ በይዝ ስትጠይቁ አታፉሩም። ለናንተ የልጅ ልጅ ብሎ ያጃጃላችሁ። ኤርትራስ በደም በመስዋት ውድ በሆነ የልጅ ልጅ እንደሚፈጠርስ አታስታውሱም።እናንተ ደንቆሮዋች የደንቆሮ እና የተዛባ ታሪኪ እየነገራችሁ አሳድጓቸው።እኛ ደግሞ ልጆቻችን በምን እንደምናሳድጋቸውስ አታስብም።እኛም የናንተን ጉድ እየነገርን በናንተ ወረራ ምክንያት የቅድም አያቶቻችንን ኤርትራን ነጻ ለማውጣት በዚህ ባሃር ምክንያት ደም እና አጥንታችንን ወጣቶቻችን አስጨርሰን ያመጣናት ሃገር ከንግዲህ በሃላም እንዳይደገም እያልን ነው የሚነገሩት።አያችሁ እናንተ በነጮች ተሞርክሳችሁ ነው እንጂ በራሳችሁ እማትተማመኑ በመሆናችሁ ሁሌ ተዋግታችሁ እምታሸንፊ ይመስላችሁና አሜርካ ታግዛለች ብቻ ነው።አልተገዛንም አትበሉ እናንተ ለገዛችሁት መኪና ሹፊር አሜሪካ ማለት ነው።አንተ ሰውየ ግን ድልድይ አፊራሽ መሆንህ ይታያል።አሰብ ስትሉ በካንሰር ታልቃላችሁ።ኤርትራ ለሽያጭ አትቀርብም የልጅ ልጅ ስትሉ ኑሩ።
@samuelb8089
@samuelb8089 3 месяца назад
ከዚ ንግግር የምንረዳው በ ሶማሊላንድ የባሕር በር እንዳልተሳካ ያሳያል ሌላው በተለይ መሬት መቀያየር የሚለው በጣም ያስቀኛል 3000 አመታት ብቸኛ አገር በእርዳታ እየኖረች ከማን ጋር ነው ምትቀያየረው ,,,,
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 3 месяца назад
They have a faulty assumption that Eritrea is ‘medre Bedda’ It has no arable land. Only ports. They are ignorant and want to remain that way. That’s the mentality.
@JacobNegash
@JacobNegash 3 месяца назад
የድንቁርና ምልክት ወደ አሰብ በአህያ ነው በአውቶብስ ነው መመለስ የምትለም ዘር ማንዘርህ እንደ ቅጠል ትረግፋታለህ ልጅ ልጆችህም የቀይ ባሕር አሣ እራት ትሆናላችሁ እንኳንስ ባሕር ለመጠቀም በአይናችሁም አታዯትም እንኳንስ ጥቁር ልባችሁን በግልፅ አየነው:: እንደ እናታችሁ ጡት እርሱት ቱልቱላ ሁሉ የእስስትን ቀለም ዛሬ አይተህ ነገን አትደግምም ኢትዮጵያም ከእስስት የባስ በየቀኑ የሚገለባበጥ ሽርሙጥና የተሞላበት አመል ነው ያላቸው:: በወሬ ከአለም አንደኛ በተግባር ዜሮ ከአቅም በላይ መንጠራራት ውጤቱ ሞት ብቻነው:: በአጭር አነጋገር የባሕር ሳይሆን የሳፋ ሐይል በሉት :: ወደ ኤርትራ ባሰባችሁ ቁጥር መቃብራችሁ ይሆኖል ምድረ ፈሳም ሁሉ::
@MikiyasMitiku-ew2ul
@MikiyasMitiku-ew2ul 3 месяца назад
በእርግጠኝነት ኢትዮጵያ በዶክተር አብይ ቢያንስ አንድ የባህር በር ባ ለቤት ያደርገናል
@gogofa2675
@gogofa2675 3 месяца назад
ባያጫርሰን
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 3 месяца назад
ምን አንድ ብቻ ድሮ የነበራትን ሁሉ ያስመልሳቸዋል ።የአገራችን ቤሄርተኞች እያስመለሱ እያቀረሹ ቢሆኑም ወደቡ የመለሳል እርግጥነው👉🇪🇹
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 3 месяца назад
ገና በህልም ትኖራለክ
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 3 месяца назад
@@samsonmehari7013 አንተ ብቻ የእውነት እየኖርክ መሆንን ካወክ በቂነው 👉እልመኞችንም ካወካቸው እንዳትረሳቸው
@hardsg
@hardsg 3 месяца назад
​@amirmohammed3002 which one?those ports have people ,that is their home.your boy king said he would invade which was tried and failed miserably. Kubet!
Далее
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,4 млн
Barno
00:22
Просмотров 720 тыс.
መንዙማ እና መውሊድ
39:05
Просмотров 9 тыс.