Тёмный

ወደ አባቴ ቤት | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ-New sermon by deacon Henok Haile 

አርጋኖን-Arganon
Подписаться 119 тыс.
Просмотров 622 тыс.
50% 1

#like #like #like #henokhaile #abagebrekidan #ሄኖክኃይሌ
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!
Any way of reproducing, reposting & reusing of this video is legally prohibited.
©አርጋኖን ሚድያ - Arganon Media -2013|2021

Развлечения

Опубликовано:

 

4 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 719   
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Год назад
የዘመናችን አፈወርቅ አንተን የመሰለ መምህር ተዋሕዶን የመሰለ ትልቅ ቤት የሰጠን ጌታ አባት አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤❤❤🙏🙏
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@yohannesmerid4421
@yohannesmerid4421 Год назад
1. በጣም ብዙ የምትናገር ከሆነ ፤ ትዋሻለህ ። 2. በጣም ብዙ የምታስብ ከሆነ ፤ ድብርት ውስጥ ትገባለህ ። 3. በጣም ብዙ የምታለቅስ ከሆነ ፤ የአይን እይታህን ታጣዋለህ ። 4. በጣም ብዙ የምታፈቅር ከሆነ ፤ ማንነትህ ይጠፋል ። 5. በጣም ብዙ ስለሰዎች የምታስብ ከሆነ ፤ ዋጋህን ሰዎች እያጡት ይመጣሉ ። 6. በጣም ብዙ የምትጫወት ከሆነ ፤ አብዛኛውን ጊዜ ማንም ከቁምነገር አይቆጥርህም ። 7. በጣም ብዙ የምታምን ከሆነ ፤ በሰዎች ትካዳለህ ። 8. በጣም ብዙ የምትሰራ ከሆነ ፤ በውጥረት ትሞታለህ ። 9. በጣም ብዙ የምትመገብ ከሆነ ፤ ከመጠን ያለፈ ውፍረት ውስጥ ትገባለህ ። 10. በጣም ብዙ እንቅልፍ የምትተኛ ከሆነ ፤ ስራ ፈት ትሆናለህ ። 11. በጣም ብዙ ገንዘብ የምታባክን ከሆነ ፤ የወደፊት ነገር ምንም አይኖርህም ። 12. በጣም ብዙ ሜክፕ የምትጠቀም ከሆነ ፤ የአንተን ውበት እያጣኋው ትመጣለህ ። 13. በጣም ብዙ ነገር የምትመለከት ከሆነ ፤ ትኩረትህን እያጣኸው ትመጣለህ ።
@yordinaa2119
@yordinaa2119 Год назад
@@yohannesmerid4421 So what?
@16Kassegn_Eseye
@16Kassegn_Eseye Год назад
amennnnnnnnn
@saramekonen9447
@saramekonen9447 6 месяцев назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@yeneneshengida2843
@yeneneshengida2843 9 месяцев назад
አንተን የወለደችህ እና የሰጠችን እናትህ ትባረክ!!
@abenetyilma2486
@abenetyilma2486 2 года назад
መመህር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርህ!!!
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i Год назад
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን 💚💛❤
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@derejebizualem2112
@derejebizualem2112 2 года назад
ከባህር ዳር አዲስ አበባ ነበር ለስልጠና የመጣነው ይህን መንፈሳዊ ፕሮግራም ላይም ተሳታፊ መሆን ቻልን በጣም ቆንጆ ነበር ደስ ብሎን ተምረን ነው የወጣነው እግዚአብሄር ይሰጥልኝ በርቱ!! በርቱ!!
@nigen9319
@nigen9319 Год назад
Q
@desalegnderese4781
@desalegnderese4781 Год назад
4xdxxs nuyhyh
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 8 месяцев назад
ጎሽ አንበሳ
@Amanuel465
@Amanuel465 2 года назад
መምህር ተባረክልኝ ጊዜህን ከወጣቶች ጋር እያሳለፍ ክ ስለሆን ደስ ብሎኛል ቃልሂወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏 ለማስረዳት የምትገልፅበት ምሳሌዎች ድንቅ ናቸው 👍👍👍
@abraraiar1080
@abraraiar1080 2 года назад
Kale hiwot yasamalin
@makmaki8918
@makmaki8918 2 года назад
ቨቨ???ቨቨ፣፣ቨቨ፣ቨ፣፣ቨቨ፣ቨ፣ቨ፣ቨ
@asefawmelles8644
@asefawmelles8644 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@astertizazu1012
@astertizazu1012 Год назад
እንደ እናንተ ያለ መጋቢ የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን የናንተም የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን አሜን!!!
@merhawiabrha9728
@merhawiabrha9728 9 месяцев назад
S
@meazigirmaytefera450
@meazigirmaytefera450 Месяц назад
መምህር ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ሁልግዜ በቤቱ ያኑርህ 🙏
@seladagne5336
@seladagne5336 8 месяцев назад
ምምህራችን ፅጋውን ያበዛለት አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏🏽ያአግልግሎት ዘመኑ ይባረክ ወደ መንፈሳዊ ህይወቴ ከ20አምት በሆላ የተመለስኩት በመምህራችን ትምህርት ነው የመመለሴ ምክንያት ❤🙏🏽 የእምነቴ ጥንካሪ
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
"ሌቦች አድብተው በመግባት ሊሰርቁ ወደ ቤቱ በቀረቡ ጊዜ ከውስጥ የሚያወራ ሰው ድምጽ ሲሰሙ ለመግባት እንደሚፈሩ፣ እንዲሁ ጠላቶቻችን አጋንንትም ነፍሳችንን ሰርቀው የራሳቸው ገንዘብ ለማድረግ ወደ እኛ በቀረቡ ጊዜ፣ ከልብ የሚመነጨውን ጸሎት ሲሰሙ ወደ ውስጥ ለመግባት እየፈሩ በዙሪያችን ያደባሉ ስለዚህ ጸሎታችንን በፍፁም እንዳናቆም ስል መልእክቴን አስተላልፋለሁ። 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Год назад
አቤቱ ማረኝ አባት ሆይ
@roziawoke1301
@roziawoke1301 9 месяцев назад
ቃሉን እንሰማ ዘንድ የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን አረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sallamseid512
@sallamseid512 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህሪ ኑርልን
@abraraiar1080
@abraraiar1080 2 года назад
Fatar yabzalachu lang albazachum geter betekirstan hedachu astamiru
@abraraiar1080
@abraraiar1080 2 года назад
Wegel silaltamaru manfiko alaku
@bogglaboggla1277
@bogglaboggla1277 Год назад
አሜን አሜን አሜን በቸርነቱ ይመልሰን
@user-yb5eo8cf3o
@user-yb5eo8cf3o 2 года назад
እዉነት ነው ! እኔ ይህን ትምህርት በአካል መቼ ነው የምቀላቀለዉ መምህር ጤና ና እድሜ ይስጥልን ፈጣሪ !!!!! ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-nq9ds6cm3x
@user-nq9ds6cm3x 2 года назад
እኔም የምመኘዉ ከመምህራን እግር ቁጭ ብየ መማርን ነዉ እግዚአብሔር ያሳካልን
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ
@user-cu7ks3cy1v
@user-cu7ks3cy1v 29 дней назад
ቃለሂወትያሰማልን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን እኛም የሰማነውን በለቦናችን ይፃፍልን የእናታችን ወላዲት አምላክ ፍቅሯ አይለየን አሜን!!
@ninjago9518
@ninjago9518 2 года назад
Be ewnet keanbabi sewe andebete yemifesewe ewekete ende fufatte weha kulele yale tayeyeto tesemeto yemayetegeb eko newe ewye medehanialem be edeme betena yetebekelen enkuachen yetewahedo gese berkete eme berehan befekerewa teshefenehe kiduse michael behayalentu kiduse Geberel beteradentu hulume kedusan melaeket sadekan semaetate beslotachewe bebereketachwe be hiwot zemenhe hulu kante gare yehune Ameeeeeen 🙏🙏🙏
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Год назад
ቃለሕይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@user-nn7cr3qm9m
@user-nn7cr3qm9m 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ ድንቅ ስብከት አንተ አስተምረህ የማይገባው ጥያቄው ያልተመለሰለት ሰው የለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ffg1354
@ffg1354 3 дня назад
እግዚአብሔር ሆይ ከነጠላው ማንነቴ መልሰኝ😢 ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ❤
@Yohanneszenebe299
@Yohanneszenebe299 8 месяцев назад
በጣም እንወድሀለንየተዋህዶ ልጆች ሺ አመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraaterefaSaraatarefa
@SaraaterefaSaraatarefa 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ሕዎት ያሰማልን አሜን አግዚአብሔር ይጥልን በራከቱን ፀጋዉን ያድልልን አሜን 🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@abelmesfin6617
@abelmesfin6617 5 месяцев назад
ዛሬ በገና በዓል, በዚህ ትምህርት ሰላም, እረፍት ተሠማኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@user-qo1ox2vz9u
@user-qo1ox2vz9u 8 месяцев назад
አሜን ፫ቃል ይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
@samrawitasegid1203
@samrawitasegid1203 8 месяцев назад
ቃል ህይወት ቃል ብርክት ያስማልን መምህራችን ጸጋዉን ያብዛልክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አቤቱ አምላካችን የሰማነውን በልብናችን ያሳድርብን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 года назад
amen amen amen kelhewate yasamalean🏅.
@tringoyemaryamlij3654
@tringoyemaryamlij3654 2 года назад
አሜን፫ ቃል ህይውት ያሰማልን 🙏🙏
@tarikwogaso1287
@tarikwogaso1287 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን ኢድመ ከጠና ጋር ያድልልን 💚💛💓💚💛💓💚💛 ለኛም የሰማነዉን ቃል በልባችን ፅላት ይፃፍልን ድንግል ማርያም ለሀገራችን ሰላሙን ታምጣልን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓
@abelfikre9352
@abelfikre9352 2 года назад
Egziyabher yistilin
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 месяца назад
አቤቱው በምርትህ አሰበኝ አባቴዩ😢😢😢😢😢
@user-gh5rj8ir7g
@user-gh5rj8ir7g 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@makaramm6957
@makaramm6957 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@haregewoinabere9497
@haregewoinabere9497 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ እመብርሀን ትቁምልህ
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@alya6975
@alya6975 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@senaitgetaye7812
@senaitgetaye7812 Год назад
ለኛ አሁን ላላነው ጠፍተን እንዳንቀር አንተን ያቆይልን እድሜ ይስጥልን መምህር
@endaleabrie4458
@endaleabrie4458 2 года назад
አምልክ ብዙ መልካም ነገር እንድሰራ እድሜ የስጥህ
@abebechbeyene140
@abebechbeyene140 Год назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samuelmelaku-ug2ym
@samuelmelaku-ug2ym 10 месяцев назад
አብዛኛው የ ሀይማኖታችን ሠባኪያን ስለ ሌላ ሀይማኖት እና ስለ ፖሎቲካ በማስተማር ተስፋ ባስቆረጡን ጊዜ ስለ መጸሐፍ ቅዱስ ሚያስተምረን አንተን ለ ሰጠን የ ድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ይድረሰው አንተንም በ ቤቱ የጽናክ ፈጣሪ ::
@selamawitashenafi9030
@selamawitashenafi9030 2 года назад
ወንድማችን ብእድሜ በጤና ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@mel-tm7ec
@mel-tm7ec 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@samrawitwedaj4355
@samrawitwedaj4355 2 года назад
Bewint betami asitemar timrt new lal hiwot yasemalin bedma btina ytebikelin amen amen amen
@marthasisay4318
@marthasisay4318 8 месяцев назад
አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ግሩም አርገክ ነው ያስተማርከን ተባረክ ፍፃሜክን ያሳምረው በፀጋው ይሙላክ
@tsegaberhe1080
@tsegaberhe1080 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna memhr
@user-qd1im4jc3e
@user-qd1im4jc3e 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 года назад
በዘመናችን እንዳንተ እንቁና መተኪያ የሌለውን መምህር በማየታችን እውነት እድለኞች ነን ።ጸጋህም መታደል ነው
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@ethiopiahagere1158
@ethiopiahagere1158 2 года назад
Egtheabhare kekfu hulu yetebkehe Edme en tena yabzalehe
@tktyemariam
@tktyemariam Месяц назад
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@user-pt8bc1yq2e
@user-pt8bc1yq2e 2 года назад
kalhyoutun yasemulun edma brekte yechmurelh
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Год назад
ቃል ሒወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@hiwothiwothiwot3832
@hiwothiwothiwot3832 2 года назад
memerachi bewenet kal Hiwot yasemalen❤️🙏❤️
@genetpejama3111
@genetpejama3111 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስየሚል ትምህርት እግዝያብሄር ኑሮህን ይባርከዉ
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@bedilugebremichael3271
@bedilugebremichael3271 11 месяцев назад
ክርስቶስ በትምህርትህ ውስጥ በሚገባ ይታያል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb Год назад
የመፅሐፍ ቅዱሱ የዛሬ ትምርታችን (የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 15 :1-32 ጀምሮ እስከ መጨረሻው ) መልካም ንባብ ቃለ ህይወት ያስተምርልን መምህራችን
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Год назад
በውነት በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው እግዛብሔር ይመስገን እንደናንተ ያሉትን የሰጠን የድግል ማርያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን እድሜ ከጤና ያድልልን ልኡል እግዛብሔር ኣሜንንን
@01tigray
@01tigray Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን 🙏❤
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን 💙🕊️👏
@haregeweinshaye203
@haregeweinshaye203 11 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏!!!!
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 2 года назад
ዲያቆን ሔኖክ አንተ ፍሡሀ ገጽ ወንዴሜ !! መከሩ ብዙ ነው ሰራተኞቹ ጥቂቶች ናቸውና የመሰሩን ጌታ ሰራተኞችን ይልክ ዘንድ እኛ እንማፀናለን አንተ ግን ለተጠራህለት ለዚህ ወንጌል ይሮጥ ዘንድ ወንድሜ ሆይ በርታልኝ ከዚህ በረት ያልሆኑ ሌሎች ብዙ በጎች ጌታ አሉት ልታመጣቸው ተጠርተሀል ሰልፉ ብዙ ቢሆንም ሀይልን የሚሰጥህ የምታመልከው የታመነው አምላክ ነውና ወገብህን ያስታጥቅህ ለእግሮችህ መጫሚያን ለእጆችህም ሰይፍን ፣የሚንበለበሉትን የጠላት ፍላጻ የምትቋቋምበትን ጋሻ ያስታጥቅህ የምትወዳት ብጽዕናዋን ደስ ብሎህ የምትመሰክርላት የአምላክ እናት ወላዲተ አምላክ በልጅዋ በረከት ትባርክህ ።እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁህ እኔና መንፈሴ ምስክር ነን ።
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@user-eb2yq2ni6s
@user-eb2yq2ni6s 2 года назад
ቃል ህይውት ያስማልን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጠይና ጋር ያድልልን ፍጣሪ
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 Год назад
መምህሬ ቃለህይወትን ያሠማልን በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን⛪⛪⛪💒💒💒💒💒⛪💚💛❤💚💛❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💓💝💝💝💖💖💗💗💔💔💔🔥🌹🌹🌹🌹🌺🌻🌻🌻🌻
@meherat938
@meherat938 Год назад
የዘመናችን የተዋህዶ አርበኛ!!❤
@user-pw4ji8qt3l
@user-pw4ji8qt3l 6 месяцев назад
ቃለሂወትያሠማልን መምህርየ❤❤❤❤❤❤
@hiruthirutbahru137
@hiruthirutbahru137 Год назад
በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተመረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክብር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን፫ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን፫
@DAWIT_TEFERI
@DAWIT_TEFERI 6 месяцев назад
አሜን❤
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 Год назад
እንቁ መምህራችን የአይናችን ብሌን ነህ እንሳሳልካለን🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ!!!!ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🥰🥰🥰🥰
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@sosenawendmu3330
@sosenawendmu3330 2 года назад
egzyahber yemsgin anten seltin
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ዬውርስልን ዲያቆን ሄኖክ🙏🙏🙏
@fanosebelay909
@fanosebelay909 2 года назад
Ewnet batam desyemil timhirt new mamihirachin Egziabher kalehyiwetin yasamalin ye agalgilot zemenhn yarzimilin yibarkilin!
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 месяца назад
በእውነት ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤
@azimitiku5051
@azimitiku5051 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሚያጠግብ ምግብ መግበኸናል እንደአንተ አይነቱን ዕንቁ መምህር ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባው
@sasammaa2606
@sasammaa2606 Год назад
ቃልሂወት ያስማልን መምህርችን
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 года назад
amen amen amen be eweneti kale hiy8wetin yasemalen tsgawen yabizalen yisemanewn bilebachin yanurilen
@user-on1fk7wx2o
@user-on1fk7wx2o 2 года назад
Amen amen amen kale hiwet yasemalin stegawna bereketu yabizalih bantelay adro yastemaren yemegeben amilak cheru medhaniyalem simu yetemesegene yihun amen legnam yesemanew belibonachin yasadirilin amen
@smasma6590
@smasma6590 Год назад
Amen Amen Amen Qaliyootii asamalee yetimituu 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@flamedino15
@flamedino15 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ሄኖክ ድንቅ መልዕክት ነው ። የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። እመብርሀ ጥላ ከለላ ትሁንህ እግዚአብሔርን የልግሎግት ዘመንግን ያብዛልህ ተባረክልን አንተን የወለደች ማህፀን/ እናትህ ትባረክልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@selammahare3593
@selammahare3593 2 года назад
Amen amen amen 🙏
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@user-pb6qe1kv2z
@user-pb6qe1kv2z 2 года назад
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእውነት
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር መድሀንያለም እድሜክን ያራዝምልነ
@bethelhemtadessa738
@bethelhemtadessa738 2 года назад
ቃለ፡ሕወት፡ያሰማን
@SebleAbraham-zt2hn
@SebleAbraham-zt2hn 8 месяцев назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንቁ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 2 года назад
መምህር ተባረክ
@dagimaddeheabAdam
@dagimaddeheabAdam 2 года назад
😔 bewnet yehe lene new bekalu lemafrat yabkane🙁 .amen kale hiwote yasemalen 🙏🙏🙏🙏
@asefawmelles8644
@asefawmelles8644 2 года назад
መምህርራች እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ አይነት መምህራን ያብዛልን።
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@JahAdam
@JahAdam 5 месяцев назад
መምህር ሔኖክ እግዚአብሔር ስላንተ ይክበር ይመስገን በፍጻሜውም አስነባኸኝ!
@user-zl9yd8fy9q
@user-zl9yd8fy9q Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏💒
@zendlemlem8083
@zendlemlem8083 8 месяцев назад
እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sarayoujadcell441
@sarayoujadcell441 Год назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ🤲🤲🤲❤❤❤
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 года назад
ቃለሒወት ያሰማልን
@luluatkhalij5
@luluatkhalij5 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ty1ih5bf2q
@user-ty1ih5bf2q 2 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋውን ያቆይልን
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🌺
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Год назад
ru-vid.com/show-UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA
@user-is6jb6ro4m
@user-is6jb6ro4m Год назад
ርቡኒ አዛኝት ትጠብቅልን 🌸ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን 💙
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 Год назад
መምህሬ የዘመኑ አፈወርቅ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚያብሔር ይባርክልክ❤❤❤❤❤❤
@saragashaw8879
@saragashaw8879 2 года назад
እንቁው መምህሬ❤❤❤
@tsegaberhe1080
@tsegaberhe1080 2 года назад
Egziabhier zemene agelglotka ybark diyakon
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ በእውነት የተዋህዶ እንቁ በቤቱ ያጽናህ ሁል ቀን ብትሰብክ የማልጠግብህ የምታቀርበው ምሳሌዎች የነብስ ውሳጣችንን የሚነካ ነው። የውስጣችንን የልባችንን የምትነግረን የመንፈስ ቅዱስ መሳሪያ ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ወንድሜ ተባረክ። በጾም ጉዳይ በጾም ሰአት ጤነኛ ሲፈታ የምታመም ነኝ እኔ አመቱን ሙሉ ብጾም ጤነኛ ነኝ። በመሐል ጣል የምታደርገው የቅዳሴ ዜማ ነብሳችንን ታረሰርሳለህ እመብርሃን አለሁ ትበልህ በትዳርህ በኑሮህ በልጅ በበረከት ትሙላህ።
@user-vr1rq5xz5i
@user-vr1rq5xz5i 9 месяцев назад
እግዛብሄር ሁላችንንም በቤቱ ያቆዬን
Далее
♀ 🔁 ♂ = ...❓ #OC #늦잠 #vtuber
00:12
Просмотров 1,5 млн
진짜 여자만 ?  #kpop #comedy  #해야 #HEYA
0:25
Канапе 🍢
0:43
Просмотров 6 млн
Когда узнаешь ДР парня #shorts
0:28