Тёмный
No video :(

#ወደ 

Tg kutaber tube
Подписаться 56 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,7 тыс.   
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 года назад
*ሰላም ውዶች ክርስቲያን በነበርኩበት ጊዜ በጣም ደስተኛ ነበርኩ እውነት እላችሗለሁ የቄስ ትምህርት አንድ ያልተማርኩት የለም መዘምራንም ነበርኩ አላህ በፈቃዱ ወደ እስልምና አመጣኝ አልሀምዱሊላህ ደስተኛ ነኝ*
@fedila9196
@fedila9196 4 года назад
ማሻአላህአላህያጠክርሽእህቴ ሂክማስለምወደው
@user-lk9wk6hq2i
@user-lk9wk6hq2i 4 года назад
ቲጂዬ የሀገሬ ልጅ ነሽ ደግሞ ማሻአላህ
@youtbe3081
@youtbe3081 4 года назад
ማሻአላህ እኮን ወዴተፈጠርሽበትሀይማኖትመጣሽ ስምሽ ን (ሲትራ / ሪም / ሂክማ / ኢማን/ሠብሪን ከነዚህስሞች ምርጭ ማሬ።
@user-ib6ep1ic2q
@user-ib6ep1ic2q 4 года назад
@@youtbe3081 ሂክማ ሀሪፍ ነው
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 года назад
Tg kutaber tube ጎበዝ የኔ ቆንጆ
@user-rk7jw5ge6b
@user-rk7jw5ge6b 4 года назад
እኔም ክርስቲያን ነበርኩ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 4 года назад
ማሻአሏህ እህቴ
@aishaaisha5485
@aishaaisha5485 4 года назад
ማሻአላህ
@user-uv1oj2pe9v
@user-uv1oj2pe9v 4 года назад
ማሻ አላህ እህቴዋ
@user-xv7tv4ge6f
@user-xv7tv4ge6f 4 года назад
ማሻአላህ አላሁ አክበረ👏👏
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
ማሻ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-vj6zc7ct1l
@user-vj6zc7ct1l 3 года назад
እኔም ክርስታያን ነባርኩ አሁን ግን እስለም ነኝ አለሀምዱልለሂ ዲነል እስለም ለወፈቃን አምለክ ምሥጋና እጥፍ ድርብ ሆኖ ይጋባው ማሽ አለህ እህቴ በርች በታለይ በዲንሽ ጣንክር
@jameljamel881
@jameljamel881 4 года назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አለሁ አክበር አሊሀምዱሊላህ የእኔ ውዴ እህት እንካንም ወደተፈጠራሺበት አላህ ሱባሀናላሁ ተአላ መጣሺ ያረብ
@user-qf1yr4rh7i
@user-qf1yr4rh7i 4 года назад
አላህ አይወልድም አይወለድም ያለማቱ ጌታ
@maryamseid3471
@maryamseid3471 4 года назад
ኮሜት እጂ ቪድዮውን አልሠማሁም ማሻአላህ እኳን በሠላም መጣሽልን እኔም ሠልሜነው አልኸምዱሊላ ወላሂ በዚች አለም የሚያሥደሥተኝ ነገር ቢኖር ሙስሊም በመሆኔ ቢቻ ነው
@user-yb3tr3ru2m
@user-yb3tr3ru2m 4 года назад
እኔምሥላምከሆንሁቆየሁማሻላሕ
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 4 года назад
ማሻአሏህ ጠክሩ እኔ ሲሠልሙ እንዴት ደሥ እንደሚለኝ
@AAtube-ps9xx
@AAtube-ps9xx 4 года назад
ትክክል ብለሻል 👍👍👍እኔም
@makeyaahmed5760
@makeyaahmed5760 4 года назад
ማሻአላህ. እህታችን
@zxaxshlil3999
@zxaxshlil3999 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይወዳችሗል
@MesiGemechu
@MesiGemechu 4 года назад
ማርዬ የፈለግሽውን ሀይማኖት ተከታይ ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነዉ እንወድሻለን ምንም ሁኚ
@rahwakidane2063
@rahwakidane2063 2 года назад
❤️🌹❤️🌹
@ansans2276
@ansans2276 Год назад
❤❤❤
@user-wp2ch1py6p
@user-wp2ch1py6p 4 года назад
ተክቢርርርርር አላሁ አክበርርርር እንኳን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራሽ ቲጂዬ የኔ አስተዋይ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
አላሁ አክበር
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 года назад
አሏሁ አክበር
@fametmlove4074
@fametmlove4074 4 года назад
መሻ አላህ አላሀምድሊላሂ እደኔ እኔም እዳችሁኔ ነው እስልምናን የተቀበልኩት አላህምድሊላሂ ኢስላም በመሁኔ
@Fatima-wh8ic
@Fatima-wh8ic 4 года назад
ወድ ዲኑን እስላም አንኳን በሰላም መጣችሁ ማሮች አላህ ያግዛችሁ እኔንም አላህ ያግዙኝ ዲን ኢስላም ያስደስታል አልሀምዱሊላህ☝️
@user-mo5li1lv7v
@user-mo5li1lv7v 4 года назад
ጠክሪ እስልምናን የታደለ እንጂ አያገኘዉም ማር
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 года назад
ማሻ አላህ 😍😍😍😘
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 года назад
@@Fatima-wh8ic የፍጣሬ።ያለህ።ምነዉ።ተረጋጉ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር
@abebaabeba5207
@abebaabeba5207 4 года назад
የኔውድ እኔም ሀይቅ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ማማየ ሲቀጥል አላህ የሚወደውን ነው ወደትክክለኛው መንገድ የሚመራው በጣም ደስ ይላል በርች ማማ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 4 года назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ ያገሬ ልጅ❤️❤️😘😘አላህ ይጨምርልሽ
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 года назад
አልሀምዱሊላህ ስወለድም ሙስሊም አሁንም ሙስሊም ስሞትም ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ እህቴ እንኳን በወቅቱ ወደቀትተኛው መንገድ መጣሽልን ማማየ ጉሩፕ ግቢ ቁርአን አንድትቀሪ ደግሞ የሀገሬ ልጂ ነሽ መሸአላህ
@Vc-fe2ob
@Vc-fe2ob 4 года назад
እኔ የሀይቅ ልጂ ነኚ ማማየ አልሀምዱሊላ እስላም በመሆንሽ ማማየ
@tube-sw3uc
@tube-sw3uc 4 года назад
እኔም ባሌ ሀይቅ ነዉ አይይይ
@Vc-fe2ob
@Vc-fe2ob 4 года назад
ሀይቅ የት አካባቢ እዳይልሽ ክክክክክክክ
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 года назад
እኔም የሀይቅ ልጅ ነኝ👌👌👌
@Vc-fe2ob
@Vc-fe2ob 4 года назад
@@Ze-kz2tu ሀይቅ የት ማማየ
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 года назад
@@Vc-fe2ob ዝቅ ብሎ ወደ ቀቀዋ በኩል ወደ ቆላ
@munahassen6761
@munahassen6761 4 года назад
አልሀምድሊላህ ማሬ እኔ ሙስሊም አልመሰልሽኝ ነበር በዲኒሽ በርቺልኝ ቅመም
@user-un6fg6tr7q
@user-un6fg6tr7q 4 года назад
መሻአላህ ያገሬልጅነሽ መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@MaramMaram-ex4zu
@MaramMaram-ex4zu 4 года назад
ማሻአላህ ማርር
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 года назад
ማሻ አላህ
@fatomaaaaa5788
@fatomaaaaa5788 4 года назад
@@user-un6fg6tr7q የኔ ዉድ አላህ ያግራልሽ መሸአላህ ደስ ሲል አላህ አክበር
@user-xf9vb2db1p
@user-xf9vb2db1p 4 года назад
እኔምልሽ እምነት በመሰለኝ እ፣ና በደስ አለኝ ይሆናል እንዴ አንድሰዉ እምነቱን የሚቀይረዉ ከመፃሀፍ ቅዱስ ወይ ከቁራአን ላይ ጢያቀ የሆነበትን ነገር ጠይቆ መልስ ሲያጣ ነዉ አንቺ መንም ሳይገባሽ በደፈናዉ መጉአዝ አይከብድም ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏
@pezapet411
@pezapet411 4 года назад
አሜን አሜን አሜንን እሳማ ለአረብ እዲወደኝ ብላ ነው ። እምነት በብራ ሽጠች
@user-xf9vb2db1p
@user-xf9vb2db1p 4 года назад
@@pezapet411 ልቦና ይስጣት በእጅ የያዙት ይባል የለ አለም ልትሞላላት ትችላለች የለ ተዋህዶ ግን መቼ ሙሉ አትሆንም
@nesritube6099
@nesritube6099 4 года назад
አላሁ አክብር ሰለምቴ በመሆንሽ ብቻ ሰብስክራይብ አደረኩል በኡነት ላይ ፅናትን ይስጥሽ ያረብ እኔም ሰለምቴ ነኝ ሰለምቴ ሳይ በጣም ደስ ይለኛል አላህ ሁላችንንም ኢስቲቃማን ይወፍቀን
@nokiathanks7193
@nokiathanks7193 4 года назад
አልሀምዱሊላህ አላህ ወክበር
@dook3087
@dook3087 3 года назад
አልሀምዱሊላአላህይጭፕምርልሽእህት
@user-mv8zo7xi8j
@user-mv8zo7xi8j 4 года назад
ይገርማል እኔም ሙስሊም ነበርኩ 6 ወር ሆነኝ ክርስትናን ከተቀበልኩ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ሰላም አለው። ግን ዘመዶቸ ጋር ተቆራርጫለሁ ግራ ገብቶኛል ክርስትና ህይወቴ ነው እግዚአብሔር አዋቂ ነውና ሁሉን ለሱ ሰጥቻለሁ☝️😥 ።
@fadelnahle6289
@fadelnahle6289 4 года назад
የኔመልካም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በርችልኝ ቅመሜ 😍😍😍😘ዘመድሽ የሚያኖርሽ አንድ አምላክ ብቻ ነዉ አትጨናነቂ እሽ
@NancyNancy-qx7uv
@NancyNancy-qx7uv 4 года назад
😡
@NancyNancy-qx7uv
@NancyNancy-qx7uv 4 года назад
አሏህ ሂዳያ ይሰጥሺ
@zizumohamed9056
@zizumohamed9056 4 года назад
Ke berhan wode chilma?allahhidyayisteshi lela min elshalhu
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 4 года назад
አንቺ ከብራሀን ወደ ጨለማ ይገርማል እዉነት ከሆነ ይሄኔ ለወንድ ነዉ
@african8846
@african8846 4 года назад
እኔም ሙሥሊም ነበርኩ አሁን ክርሥቲያን ነኝ
@mduae1898
@mduae1898 3 года назад
አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ ለወድም ለዱኒያም ብለሽ ከሆነ እህቴ ብ
@waynnajackson6445
@waynnajackson6445 3 года назад
@@mduae1898 🤣🤣🤣🤣
@sadaahmed8564
@sadaahmed8564 4 года назад
አልሀምዱሊላህ መብሩክ እንኳን ውዴተፈጠረሽበት ሀይማኑት መጣሽ ለሁላችንም ቀጥያለውን መገድ አላህ ይምራን አሚን
@user-zr2vh9rh3q
@user-zr2vh9rh3q 4 года назад
የኔማር የሀገሬ ልጅ ነሽ እኔም የሀይቅ ልጅ ነኝ ወይኔ የኔ ቆንጆ ማሻ አላህ ተባረከረህማን ዋዉዉዉዉ
@user-ml6yc1rf2b
@user-ml6yc1rf2b 4 года назад
ወአለኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ማሻአላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር በጣም ደስ ይላል
@dubaiuae6055
@dubaiuae6055 4 года назад
ማሻ ላህ ሃያቲ አላህ ይጨምርሽል
@user-qk9tt6wd4x
@user-qk9tt6wd4x 4 года назад
አህለን ማር አላህ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አከበረ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብብብብብብብብ
@user-yk9ev1ir8e
@user-yk9ev1ir8e 4 года назад
መሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ኢኩሉ ነብሲን ሳኢለቱል ሞት ያርቢ ትክክለኛውን መገድ መርቶሻል አልሀምዱሊላህ ያኢላሂ አቂዳቺንን አሳምርልን ያርብ
@bgdasiisiitiiluuvg7375
@bgdasiisiitiiluuvg7375 4 года назад
Masha Allhaa
@muaz8060
@muaz8060 4 года назад
መሻ አላህ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 4 года назад
ዉይይይይይ ማሻአሏህ ማሻአሏህ።በጣም ጎበዝ።አድናቂሽ ነኝ።👏👏👏👏#አሁንም ጠንካራ ሁኚ""**#
@melihemi9745
@melihemi9745 4 года назад
ይመስለኛል አረብ ጠብሰሽ ነው እንጂ በጤናሽ አልቀየርሽም!!!!
@nijat886
@nijat886 4 года назад
ሣይመሽብሽ በደብ አጣሪ አችም ቆጂት
@dont3222
@dont3222 3 года назад
Even though I am a Christian, I respect the people who live with their own choice. This is what freedom means. እውነቴን ነው:: በነፃነት የማምን ምርጥ ክርስቲያን ነኝ:: ማንም ሰው ልቡ ያመነበትን እምነት መከተል መብቱ ነው ብዬ አምናለው:: በሓሳብ ልእልና አምናለው:: ይህች እህታችንም ልቧ የፈቀደውን: ያመነችበትን እምነት መርጣለች:: ከዚህ በላይ ነፃነት የት ይገኛል:: ኢትዮጵያውያን ማለት እንደኔ የሌሎችን ሰው የሚያከበር ስለሆነ:: እባካቹ እናንተም እውነተኛ ኢትይያዊ ሁኑ::
@rahwakidane2063
@rahwakidane2063 2 года назад
ጎበዝ ንጹ ኣንጎል 🌹
@user-wy7od1qt4c
@user-wy7od1qt4c 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ ደስ ይላል እህት እኳን ወደ እውነተኛው መንገድ በሰላም መጣሺ
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 4 года назад
አቺ ከክርስቲያን እመነት ወጣሽ ማለት ጎበዝ ተዋህዶ ብዙልጆች አሏት ከመጠመቅ ብኋላ ወደስልምና አይመዘፈቅ ብር አይተሽ አድ አረብ አግበተሽ ይሆል የኛ ልጅች ለወንድ ሲሉአችሁ ሀይማኖት መቀየር ሞያችሁ ነዉ እኔ አቺን ለመከራከር አደለም ሰትፈልጋ በህያም ማመን መብትሽ ነዉ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 года назад
ይቅር ይበልሽ አንድ አረብ አግብተሽ ሀሀ ምርጥ የማዳም ሸቃላ ነኝ ለዛውም የማጥባህ ሸጊቱ ሀይማኖት የግል ነው ከእስልምና ወደ ክርስትና የሚሄዱም አሉኮ ማማዬ
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 4 года назад
@@Tgkutabertube እማ እኔ ሀይማኖት ለመሳደብ አደለም ብዙወች ለብር ሲሉነዉ ሀይማኖት የሚቀይሩት እሱማ ሁላችን ካዳማነንን የኔ ዉድ
@hanahana1960
@hanahana1960 4 года назад
ምን አገባን የፋላገቹን ትሁን. እኔም አጋጥሞኛል. ማዳሜ የፋላክሹን እናደርግልሻለን ሙስሊም. ሁኚ ስትለኝ.. አልፋልግም አልኩአት. ቡዙ ካኔጋ የሚሰሩት ፍልፕኖች ሳለሙት እችም ያው ናት. ምን ይገርማል ለጥቅም ሀይማኖት አይቀየርም 4ነጥብ
@user-ho2pj1gi9b
@user-ho2pj1gi9b 4 года назад
@@Tgkutabertube ማረ አተስሚ እነዚህን ደሞ የታውቀ ነው ቀጥተኛውን ምንገድ ስትቀበይ አላህ ፈተናውን ሊያበዛብሽ ይችላል ፈተናውን መቋቋም መቻል አለብሽ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ በይ
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 4 года назад
@@hanahana1960 በትክክል ማር አደራሺኝ እዳትሸዉጂ እኛ ምድራዉይኑሮ ትንሽናት ሰማያዊ ይበልጥብናንን እሷ እደፈለገቺ
@raya6333
@raya6333 4 года назад
እኔ ግን ከተዋህዶ ውጭ ወደ ገደል ያግባኝ በስማኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቁዱስ ከሃይማነታችን መቀየር ያውለን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ኣሜን(3)
@rawdaali8287
@rawdaali8287 4 года назад
አይ ካፊሮች!!!!
@lolawitehabtu8575
@lolawitehabtu8575 3 года назад
@@rawdaali8287 aye menafikan
@madinaali5732
@madinaali5732 2 года назад
ህህህ ያለሺበት መንገድ ጨለማ መሆኑ እሰከሚገባሺ ድረሰ ብዙ አታዉሪ ይቆጪሻል ወላሂ
@hiwotrgaesa9514
@hiwotrgaesa9514 4 года назад
አንዲት ጥምቀት አንዲት ሀይማኖት ያርግልሽ ግን ሀይማኖት ፌስታል አይደልም እህቴ
@user-eb3je7bu7s
@user-eb3je7bu7s 4 года назад
ዬቱ ነው ያ አንዱ ሃይመኖት ። ስጀመር አንችም ስትፈጠር ሙስሊም ነሽ ተጠምቀሽ ነው ሃይመኖትን ቀይረሽ ካፍር የሆሽው
@zahrazeinu7761
@zahrazeinu7761 4 года назад
ማሻ አላህ እህቴ አልሀምዱሊላህ እንኳን ወዴተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽልን የኔ ማር አይዞሽ ሁሉም በሂዴት ትለምጂዋለሽ ቁርአንትለምጂዋለሽ ቃኢዳቱል ኑራንያ መፅሀፍአስገዝተሽ ተለማመጂ አይዞሽ ውዴ
@user-ur3mr7ie7p
@user-ur3mr7ie7p 4 года назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር እህቴ እካን ወደተፈጠርሽበት እስልምና ተመለሽ አሏህ እስከመጨረሻ ያድርግልሽ
@haytat5374
@haytat5374 3 года назад
ما شاء الله ما شاء الله ما شاء الله، ما شاء الله تبارك الله الله، أكبر
@student6278
@student6278 4 года назад
ማሻአላህ አለይክ እህት እንኳንም ወደተፈጠርሽበት እስልምና ሀይማኖታችንበሰላም መጣሽ አልሀምዱሊላህ
@sara-tx3jv
@sara-tx3jv 4 года назад
አረ ልባናሽ ይመልስልሽ እግዝአቤሄር እህቴ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@samiraseed1131
@samiraseed1131 6 месяцев назад
አረ አሏህ አንችን ይመልስልሽ እሷስ ቀጥተኛውን መገደ ወፍቋታል
@ematube
@ematube 4 года назад
ማሻ አላህ ተማረክ አላህ አንች አላህ ይወድሻል በጣም እድለኛ ነሽ በጣም እስልምናን በልብሽ መግባቱ
@user-op7nm1st6i
@user-op7nm1st6i 4 года назад
አላህ ወክበር እንኳን በደናመጣሽ ማሬ ጽናቱን የሁላችንም ይስጠን ያረብ አጉሩብ ቅሪ ማሬ
@ahmedrashed4131
@ahmedrashed4131 3 года назад
የኔ ማር እኮን ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖትሽ መጣሽ አላህ ያጠክርሽ ሀያቲ በርች
@ksa2359
@ksa2359 4 года назад
እርግጠኛ ነኝ አረብ ሀገር ሲመጡ ነው እምነትን የሚቀይሮት ብዙውች ከክርስትና ወደእስልምና ጥሩ ነው ግን ሀገር ሲገቦ ይከረበቱና ክርስቲያን ነን ይላሉ
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 года назад
😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 ለማዳሞች ደሀስታእኮ ለመፍጠርነው
@ancharotube7658
@ancharotube7658 2 года назад
ብላችሁ ተፅናኑ እንደውም ክርስትኞች ሙስሊም ነን ብለው ነው ዓረብ አገር የሚገቡት
@MediTube1
@MediTube1 4 года назад
ፓፓፓፓ የዛሬው ያበደ ነው😃 ይመችሽ 👍
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 года назад
የኔ ማር አብሮ ምችት ይበለን ሀቢብቲ
@user-wc8zf8ir5j
@user-wc8zf8ir5j 4 года назад
@@Tgkutabertube ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በጣም ደስ ትያለሽ በራስሽ ፍላጎት ሥለ ሠለምሽ አላህ ያጠመመውን ማንም አይመራው /አላህ የመራውን ማንም አያጠመው/ ሁላችንንም አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አብሽሪ በሚያሥቸግርሽ ነገር ካለ ጠይቂን እኛ ብዙ ባናውቅም ወደ እሚያስተምሩት ጋር እንደደበልቅሻለን አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ💋💋
@rahmaf209
@rahmaf209 4 года назад
الله وكبر الله اكبر الله اكبر ماشالله ماشالله አላህ ወአክበር አላህወክበር ማር የኔ ልዬ ዉድድድድድ አላህ ሱብሀን ወአታላ ከእኔ በላይ ረበና ይዉደድልኝ የኔ ማር በተረፈ እንኳን ወደተፈጠርሽበት መጣሽ
@user-rj5zs3kp7z
@user-rj5zs3kp7z 4 года назад
ማሬዋ ያገሬ ልጅ ማሻአለህ እኔም ሀይቅ ውሥጤ ነው አሏህ ያግራልሽ
@user-yv4zs7ci2u
@user-yv4zs7ci2u 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ ማሻ አላህ ወደ እስልማ በመምጣትሽ አላህ ይጨምርልሽ እና የሚልሽ ነገር ቢኖርም ማሻ አላህ ቪደዋችሽ ሀሪፍ ነው ሆነም ግን አንች የእስልምና ን መሰፈርቶች ብትከተይ ደስ ይላል ማማየ እና እተወሰኑ ቪደዋችሽ ላይ የተወሰኑ የሰውነት ክፍሎችሽ ይታያሉ ማለት ሂጃብሽን ብታስተካክይ በጣም ደስ ይላል ሆኖም አላህ ይጨምርልሽ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 года назад
ማሻአላህ አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር👏👏👏👏👏👏👏 📚📚📚📚📚📿✔✔✔✔✔
@fatemaabam5109
@fatemaabam5109 4 года назад
ማሻአሊህ አላሁ አከበረ አላህ አከበረ አላሀምዱሊላህ እንኮን ደህናመጣሺ አይዞሺ እጎረብ ገብተው ትሜራለሺ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 4 года назад
ማሻ አላህ
@iselamnewhiwetaallah2798
@iselamnewhiwetaallah2798 4 года назад
ኔውድ እንወድሻለን አእኛም ሀይቅ ነን
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 10 месяцев назад
ወድ እስልምና ያመጣሽ አላህም ቢሆን ነገር ግን ያች ጥንካሬ ነዉ ለምን መጀመሪም ስለሀይማኑትሽ በስራአት ስለተማርሽና ስለተመራመርሽ ነዉ ወደ ቀጥተኛዉ መገዲ የመጣሽዉ መሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አሎጂ ስለራሳችዉ ሀይማኖት ጠቅቅዉ ሳያቁ የሰዉ ሀይማኖትን የሚቆሽሹ❤❤❤❤❤❤
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 4 года назад
ማሻ አላህ ጠክረሽ ዲንሽን ተማሪ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ አሁን ኒቃብስት ነኝ እደሰለምኩ ነው ኒቃብ የለበስኩት እና አለባበስሽን አስተካክይ በርች አላህ በተሰቦቻችንን ሂድያ ይስጣችው ።
@abineth7417
@abineth7417 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ውድእህቴ አላህ ቀጥተኛውንመንገድ ይምራን በድንሽጠንክሪሁቢ
@user-qw7jm6rx4s
@user-qw7jm6rx4s 4 года назад
አላህ አክበር አላህ ይጨመርልሸ
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 4 года назад
ማሻ አላህ ሀያቲ በርች አላህ ይጨምርልሽ ውደ
@hayat8748
@hayat8748 4 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ አክበር እኳንም ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት መጣሽ አላህ ያፅናሽ ያገሬ ልጂ ማማየ እኛም ዉዲዲዲ እናደርግሻለን ስምሽ ባቀይሪዉም ችግር አያመጣም ከፈለግሽም ደሞ ረምላ ሀፍሳ ተስሊም አስማአ ደስስ የሚሉ ስሞች ሞልተዋል ቀይሪዉ
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 года назад
ግን እኔ ሙስሊም ከመሆን መሬት ተከፍታ ብትውጠኝ ይሻለኛል ወደ ሙስሊም የሚወስድ ምንም መልካም ነገር የለም ምናልባት መግደል ካልሆነ በስተቀር
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 4 года назад
እኔስ አልፈራም ወላዲቴን ይዠ እውነት ነው እህቴ ልቦናዋ ይመልስላት
@raya6333
@raya6333 4 года назад
ትክክል
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 года назад
@@etebegnikoshashaalegni4623 አሜን አሜን አሜን
@user-fh6zu2mm2i
@user-fh6zu2mm2i 4 года назад
ምን ታቂያለሽ ቆሻሻ ግም ጨምላቃ ጥብ ሸታታ ስለሆንሽ ነው
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 года назад
@@user-fh6zu2mm2i ክክክክክክ እነዚህ ሁሉ የራስሽ ናቸው ገዳይ መሆናችሁን እረ በደንብ አውቃለሁ የሀይማኖቱ መታወቂያ እሱ እኮነው
@user-vy6jh8sm8w
@user-vy6jh8sm8w 4 года назад
ውይ የሀገሬልጅ እኔም ሀይቅ ዋሄሎ ነኝ እኔም
@rahmaahmed4237
@rahmaahmed4237 4 года назад
እኔ ገና ዛሬ ነው ያየሁሽ ማሻአሏህ የኔ ማር።።። በጣም ደስ ትያለሽ ጠንክሪ። ቲጂዪ። አልሀምዱሊላህ።። ሰልሜ ነው።። ስትይ በጣም ነው። ደስ ያልሽኝ።።። ልክ።ነሸ ሀይማኖት የግል ነው።። ሀገር የጋራ ነው።። ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። 😍😍👍👍👍
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 4 года назад
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ዉድ እህቴ አሏሁ ወዶሻል እስልምናን ወፍቆሻል አሏህ ያፅናሽ ያፅናን ለአሏህ ብዬ ዉድድድ ነዉ ማረግሽ ማማዬ የኔ ፍቅር አሏህ ይዉደድሽ እስልምናም እደወደድሽ ስምሽም ቀይሪዉ
@user-qg4qy2kk1n
@user-qg4qy2kk1n 4 года назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ማሻ አላህ አላሁ አክበር እህቴ እንኳንም ወደተፈጠርሽበት አላህ መራሽ አልሀምዱሊላህ አላህ ያፅናሽ
@user-sf3bq4yp8u
@user-sf3bq4yp8u 4 года назад
ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. ማሻላህ ማሻላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አብሽሪ ሁሉንም ትለምጂዋለሽ ቁርዓን ገር ነው ማር ሀዲሶች ስሚ የዲን ትምህርት ቤት ሁረልዒን ግሩፕ መግባት ከፈለግሽ ባጭር ግዜ ብዙ ነገር መማር ትችያለሽ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 года назад
በጣም ንው ያሳዘንሽኝ እንደው ብቻ ልቦና ስቶ ወደክርስትናሽ የምትመለሽበትን ልቦና ይስጥሽ እህቴ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 года назад
There is only one God thats Allah !!! There is only one religion thats Islam!!! Please open your eyes and read your bible it leads you to the truth!!! There is no word in your bible said God is 3 or Jesus is God!!!!
@kdramaka2870
@kdramaka2870 4 года назад
መብሩክ አላህአከበር አላህአከበር አላህ አከበር ደሰ ይላል እንኳን ደሰ አለሸ እኔም አላህ በራህመቱ በጣም የምወዳቸዉ አጎቴ እና ሊጆቹ ወደእሰልምና እዲመልሳቸዉ የሁልጌዜ ዱአዬ ነዉ እሰቲ በዱአቹ አሰታዉሱኝ እነሱን ወደ እሰልምና እዲመለሱልኝ
@seadiquranmedia8037
@seadiquranmedia8037 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ኢስቲቃማ ይስጥሽ ውዴ አላህ ያፅናሽ አላህ ወፍቆሻል ማር
@user-or8ib8gg5g
@user-or8ib8gg5g 4 года назад
ይቅርታ አርጊልኝና ኢየሱስ ሙስሊም ነው ያልሽው ክርስቲያን ኢየሱስ የሚሉት ነው መልሽልኝ እህት
@Ghp7657
@Ghp7657 4 года назад
Endet muslim yehonall? Yekirta gin Islam yemetaw ke christina behuala new. be tarikim yalew endeza new
@seadiquranmedia8037
@seadiquranmedia8037 4 года назад
@@user-or8ib8gg5g አው ማር የአላህ መልክተኛ ናቸው ሰዎች አላህ ነብይ አድርጎ ሲልካቸው የተለያየ ተአምር ሰጥቷቸው ነበር የሞተን የመቀስቀስ የታወረን የማዳን በጣም ብዙ ነገሮችን ስጥቷቸው ነብይነታቸውን እንዲያምኑ ነው አላህ ሱብሀነ ወተአላ ተአምር የሰጣቸው እነሱ የዛን ግዜ ሰዎች ይህንን ተአምር ሲያዩ መረጃ ከፈለግሽ ሱረቱል ማኢዳ ከ72 ጀምረሽ ማየት ትችያለሽ ይህማ ጌታ ነው ብለው ማምለክ ጀመሩት ኢሳ አለይሂ ሰላም ግን ያሉት ጌታዬ ልኮኝ ነው ወደ እናንተ ጌታዬንና ጌታችሁን ብቻ ተገዙ ነበር ጣኦትንም ተው እያሉ እያስተማሩ ነበር የሁዳዎች ግማሾቹ አመኑ ሙስሊም ሆነው ቀጠሉ ግማሾቹ አምላክ ነው አሉ ያሁን ክርስቲያኖች ማለት ነው ግማሼቹ ደግሞ ውሸታም ነው ብለው ሊገሏቸው ተነሱ ከዛ አላህ ወደራሱ አነሳቸው የገደሉት ተመሳስሎባቸው ሌላን ሰው ነው የገደሉት ኢሳ አለይሂ ሰላም አልገደሉትም አልሰቅሉትም በቁርአን ብሏል አሏህ ሱብሀነ ወተአላ የሚሞት እንዴት አምላክ ሊሆን ይችላል እሹ እሱ እምላክ ከሆነ እሱ ሳይወለድ በፊት የነበሩት ህዝቦች እናቱንስ ማነው የፈጠራቸው ትንሽ ማስተንተን ይጠቅማል ፈጣሪ እንዴት ይፈጠራል ሱብሀን አላህ አላህ ይምራቸው ያልገባሽ ካለ ጠይቂኝ ውዴ
@ygghhhi3113
@ygghhhi3113 4 года назад
መሻአላህ አላትክክለኛውን መራሽ አላሁ አክበር አላሁአክበር
@seadiquranmedia8037
@seadiquranmedia8037 4 года назад
@@Ghp7657 እሺ ውዴ ክርስትና ከእስልምና በፊት ነው እያልሽ ነው አይደል እና እንደዛ ከሆነ የአይሁድ እምነት ትክክል ነው ልትዪ ነዋ ምክንያቱም በቀደመ ከሆነ ፣እሺ ኢሳ አለይሂ ሰላም ሳይወለዱ በፊት ምን ነበር ብልሽ ታስቢያለሽ ክርስቲይን ከሆንሽ ውዴ እንዴት ፈጣሪ ይወለዳል ከጊዜ ቦሀላ ይመጣል አምላክ ነው ከተባለ ምንም ነገር ሳይፈጠር በፊት መገኘት አለበት አምላክ ከሆነ ከሱ በፊት የነበሩ ሰዎች ማን ፈጠራቸው እሱንስ በእናቱ ሆድ እንዴት ተፈጠረ ያለ ፈጣሪ እግዚአብሄር ነው ከተባለ ሌላ አምላክ አለ እያላችሁ ነው ታድያ ኢሳን ማነው አምላክ ያደረጋቸው ሁለት አምላክ የለም መርየም ከሆነ ምርጥ ሴት እራሷን ከወንድ የጠበቀች አላህ መስክሮላታል ጥንቁቅ በመሄኗ ሌላ ምንም ነገር የማድረግ ችሎታ የላትም እንደኛው ሰው ናቸው ግን ነብዩ ኢሳ አለይሂ ሰላም ግን አላህ ብዙ ተእምር ሰጥቷቸዋል አላህ ነብይ አድርጎ ሲልካቸው የተለያየ ተአምር ሲያዩ ይህማ ጌታ ነው ብለው ማምለክ ጀመሩት ኢሳ አለይሂ ሰላም ግን ያሉት ጌታዬና ጌታችሁን ብቻ ተገዙ ብለው እያስተማሩ ነበር እና አይሁዶች ተከፋፈሉ ግማሹ በነብይነታቸው አመነ ሙስሊም ሆነው ቀጠሉ ግማሾቹ አምላክ ነው አሉ ያሁን ክርስቲያኖች ማለት ነው ግማሾቹ ውሸታም ነው ብለው ሊገሏቸው ተነሱ ከዛ አላህ ወደራሳቸው አነሳቸው እነሱ ግን ገደልነው አሉ የገደሉት ሌላን ሰው ነው ኢሳ አለይሂ ሰላም አልተገደሉም አልተሰቅሉም አላህ ዘንድ ነው ያሉት ቂያማ ሲቀርብ ይወርዳሉ መስቀል ይሰብራሉ አሁን በሱ የሚያምኑት አላቃችሁም ነው የሚላቸው ምክንያቱም እነሱ እኔ ጌታ ነኝ ብለው አላላስተማሩማ በመፅህፍ ቅዱስም የለም እንደውም ጌታዬ ሆይ ጌታዬ ሆይ ያለ መንግስተ ሰማያት አይገባም ነው የሚሉት እንዴት ታዲያ በግድ አምላክ ይደረጋሉ
@user-wq1gt3bo6c
@user-wq1gt3bo6c 4 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته አላህምዱሊልላህ ከጭለማ ላወጣሽ ጊት ምስጋና ዪገባው
@zamzam-vc3jx
@zamzam-vc3jx 4 года назад
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ አሏህ ያጠንክርሺ እኔም ከርስቲያን ነበርኩ አልሀምድልላሂ ቤተሰቦቸንም አሏህ እኔን የመራኘ አምላክ ይምራቸው ጠንክር ማር ደስተኛ ከሆንሺ ያወኩትን ቁራን አብረን እንቀራለን የኔ ወድ አብርን እንጠናካከራለን እኔ የወልደያ ልጅ ነኘ
@user-hf9pm7tr6z
@user-hf9pm7tr6z 4 года назад
ማሻ አሏህ አልሀምዱሊላህ እንዴት ያስደስታል እንኳን ወደ ተፈጠርሽበት የብርሀን ዲን መረሽ አሏህ ያጽናሽ ዲንሽን አጥብቀሽ ያዢ ሂጃብም አስተካክለሽ ልበሺ ቁርአንም በግሩፕ ቅሪ በጣም ገር ነው ይገባሻል ስለ ዲን በደንብ ተማሪ በዱንያ ስኬት በመጪው አለም ጀነት እመኝልሻለሁኝ ለአሏህ ስል እወድሻለሁኝ ሙስሊም እህትሽ ነኝ
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 года назад
የውሎ ልጅ ነኝ ገን ሙስሊም ነበርኩ አሁን ግን የተዋሃደ ልጅ ነኝ ትክክለኛውን መንገድ ስላሳየኝ ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mebrihitamanial2577
@mebrihitamanial2577 4 года назад
አሜን የኔ ማር
@user-jt1go3ko3y
@user-jt1go3ko3y 4 года назад
አላህ ወደ ነበርሽበት ይመልሥሽ ከብርሃን ወደ ጨለማ ሂደሻል
@user-qo2cm7sh6w
@user-qo2cm7sh6w 4 года назад
@@user-jt1go3ko3y ሆሆሆሆ 😂ከጨለማ ውድ ብርሀነ የመልስኝአምላክ ከብር ምስጋና ይድረሰው
@lolawitehabtu8575
@lolawitehabtu8575 3 года назад
Fetari yibarkish enkwan dehna metash fetari yitebkish
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 3 года назад
አሜን ማሬ👏👏👏
@user-em4lr1lu8f
@user-em4lr1lu8f 4 года назад
ሀይቅ የኔማረ እኔም ሀይቅነኝ ዋሄሌ መሸአላህ እኔም ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያጠንክርሽ ውዴ እኔም አልሃምዱሊላህ ከክርስትና ነው ወደእስልምና የመጣሁት በሀይማኖቴ በጣምምምምምም ደስተኛነኝ ዱአ አድርጊ ሁሉንም አላህ ያገራልሻል ወደ ዲናዊ ግሩፕ ግቢ ሁሉንም ታውቂያለሽ ኢንሻአላህ
@user-hm4jk9xc9x
@user-hm4jk9xc9x 4 года назад
እኔም ላላህ ብየ እወድሻለሁ በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አለሽ ቲጅ
@user-rs9ny9ns1y
@user-rs9ny9ns1y 4 года назад
ወለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር በርች እህቴ
@user-eq1xt2un6v
@user-eq1xt2un6v 4 года назад
☝አላሁአክበር☝ አላሁአክበር ☝አላሁ አክብር ማሻ አላሕ አልሀምዱልላ
@mnn4543
@mnn4543 4 года назад
Ejii sharmuxaa. Gum ximbatam
@user-mw6kk6dg9r
@user-mw6kk6dg9r 10 дней назад
ከብርሀን ወደጨለማ አምላከ ቅዱሣ ልኡል እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልሥላችሁ ከክርሥትና በቀር ሌላ አምላክ የለም
@vh2424
@vh2424 4 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ከብርሀን ወደጨለማ መሄድሽን አትርሽው ሲጀመር በሀይማኖት ለማጋጨት ነውጂ ከክርስትና ወደ እስልምና መተሽ አይደለም ስለ ስብከት ምንም አታውቂም በኛም እኮ ፀሎት በቀን ሠባት ጊዜ ጊዜ አለን ማነው በእስልምና ብቻ ሠገዳና ዱአ አለ ያለው ማነው ከፈለግሽ ማስተማርና ሀይማኖትሽን ማብራራት ከፈለግሽ ቀጥታ በራስሽ አስተምሪ ይመጡባታልጂ የሚሸሻት አይደለችም ተዋሂዶ
@user-on3xh6vt3q
@user-on3xh6vt3q 4 года назад
Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah Mashallah ኒቃብ ለብሺ እሸረ የኔ እህት አልሀምዱሊላህ እንኳን ቀጠተኛውን መንገድ መራሽ
@Fatima-wh8ic
@Fatima-wh8ic 4 года назад
ወአለይኩም እሰላም ራህመት ላሂ ወበረካቱሁ እንኩዋን በሰላም መጣሽ ወደ ዲን ኢስላም ማር አላህ ያግዝ ሽ
@jhdhhdhdh5833
@jhdhhdhdh5833 4 года назад
መሽአላህ አላሁ አክበር እህቴ አላህ ይጨምርልሽ እኛም እንወድሻለን ሀያቲ
@jemelaahemd9529
@jemelaahemd9529 4 года назад
የኔ ማር እንኳን ወዴተፍጠረሽበት ሀይማኖት በሰላም መጣሽ። ሙሲሊም መሆን በራሱ መታዴል ነው አላሀምዱሊላህ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
መሻላህአላህይጠብቅሽአችአሁንሡቢይልጀነሽተግዴህቀጥብለሽመሂድነዉበሀቁመገድወላሂመታደልነዉ
@user-nw5pk1yh3d
@user-nw5pk1yh3d 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ እንኳን ወደተፈጠርሽበት ወደትክክለኛው/እውነተኛው/ሀይማኖት አላህ መለሰሽ የኔ ልዩ ስወድሽ😘😘💋💋💋💞💞💞💞❣️❣️❣️💌💌💌💌💌💕💕❣️❣️❣️💟💟💟💟💞💞💞❣️❣️❣️❣️❣️💌💌💌💌💞💞💞
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 4 года назад
አላሁ አክበር ማሻአላህ አላህ ለድንሽ ጠንካራ ያድርግሽ
@haytat5374
@haytat5374 3 года назад
በቃ ለይላ ብየሻለሁ ውዴ ቲጂ
@Tube-fp8fo
@Tube-fp8fo 4 года назад
መሻ አላህ አልሀምዱ ሊላህ 🌷🌹🌷
@asdfvdccjc6306
@asdfvdccjc6306 4 года назад
መሽአላህ
@user-dk9de2hw3t
@user-dk9de2hw3t 4 года назад
አሠላማሊኩም .ወ.ወ.ቁረአኑን ለምን ተቶሎ አለክልንም ወድማችን
@Tube-fp8fo
@Tube-fp8fo 4 года назад
@@user-dk9de2hw3t እንሻ አላህ
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 4 года назад
ለምን ሰቭስክራይብ አድርጉኝ አትልም ክክክክ እኔኳ ቆየሁ ካረኩህ ሌሎች ይላሉ አንተ ስትል ሰለማላይህ ነው
@youtbe6113
@youtbe6113 4 года назад
ማሻ አላህ አህለን ወሳህለን እህት እንኳን ወደተፈጠርሽበት ሀይመኖት በሰላም መጣሽ አላህ ይቀበልሽ ሀያቲ
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 года назад
የሰውል ልጂ ስም በማንኛውም መገር ቢጠራ ችግር የለም ከአላህ ስም ጋር የሚፃረር ካልሆነ በስተቀር ለማንኛውም እንኳን አላህ ከጨለማ አወጣሽ በሀቅ ላይ አላህ ያፅናን
@yassinseid7303
@yassinseid7303 4 года назад
😍
@NanaNana-ep9pq
@NanaNana-ep9pq 4 года назад
Masha ALLAH HABIBETY Allah yechemrlsh eaweketun nerchi ❤️
@user-jt8ul4bh4v
@user-jt8ul4bh4v 4 года назад
ማሽአላህ የኔ ውድ አላህ ያጠንክርሽ ሁቢ
@user-xo9sh2rn4i
@user-xo9sh2rn4i 2 года назад
ወላሂሂሂሂሂሂ የወንድሜን ሚስት ነው እምትመስሊው ማሻ አላህ ኢስላም መሆን በአላህ ይሁንብኚ ከሙታደል በላይ ነው አልሀምዱሊላህ ጎበዝ አላህ ይጨምረልሽ የኔ ቆንጆ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f 3 года назад
ማሻአሏህ ተባረከሏህ እንኳንወዴተፈጠረሽበት ሀይመሰኖት መጣሽ እኔም ሀይቅ ነኝ ቆንጆ እኛን እንወዲሻለን
@mabobomabobo4858
@mabobomabobo4858 4 года назад
ማሻ አለህ ማሻ አለህ 💕💕💕💕💞💞💞💙💚💜❤💛💔💓
@wahamobile3479
@wahamobile3479 4 года назад
አላህምዱሊመ እኳንም ወደተፈጠረሽበት መጣሽ መሻላህ ጠክሪ ማረ
@user-mf5vl4ik4d
@user-mf5vl4ik4d 4 года назад
እንኳን በደህና መጣሽ ውድ እህታችን አላህ ያፅናሽ ሁቢ
@zednegnyezedzednegnyezed3207
@zednegnyezedzednegnyezed3207 4 года назад
ማሻአላ በርቺ ካንዳንድ እስላሞች ትሻያለሽ አሏህ ይጨምርልሽ ማማዬ
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 4 года назад
መብሩክ እህታችችን እንኲን ከጨለማ ወደብራሀን መጣሽልን አህለኖስ አህለን ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ያግዝሽ ♥♥
@user-lk9wk6hq2i
@user-lk9wk6hq2i 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህት አላሁአክበር አልሀምድሊላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 4 года назад
Thanks sweet
@kadeejakadeeja6770
@kadeejakadeeja6770 4 года назад
💙❤💕💔👏👏👏👏👏👏👏☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@eexx9570
@eexx9570 4 года назад
@@Tgkutabertube መሻላህ አላህ ይጨምራልል
@rurffxvchdg5628
@rurffxvchdg5628 4 года назад
ማሻአላእህትበሥልምናሺበርችሥምሺንአትቀይሪሀራምነው
@illi9473
@illi9473 4 года назад
Afer.bey.leganzab.belshi.new.korkoro
@user-hs7in8vt9b
@user-hs7in8vt9b 4 месяца назад
እኔም ነበሩኩ አሁን ከምንም በላይ በጣም ደስተኛነኝ አድ አመት ሆነኝ አልሀምዱሊላ ረቢል አለሚን
@fafibintseid4601
@fafibintseid4601 4 года назад
ማሻ አላ ተባረከ አላህ የኔ ውድድድድ አልሃምዱሊላህ እንኳን መጣሽልን ሀያቲ እኔደሞ የዴሤ ልጅ ነኝ
@user-yx4yw5vx5c
@user-yx4yw5vx5c 4 года назад
አልሃምዱሊላህ በርች የኔማር አደእስልምና ጣፋጭ የለም በአለም ውስጥ
@madampordos3348
@madampordos3348 2 года назад
ትክክል👍👍👍👍
@iyggjfjg8318
@iyggjfjg8318 4 года назад
የዋሄሎ ልጀ ነኝ ሰውደሸ በር ች አላህ ከፍቶልሸ አል
@hm3674
@hm3674 4 года назад
እኔም የዋሄሎ ልጅ ነኝ አላህ ያጽናሺ መሸከላህ
@fafietube2097
@fafietube2097 4 года назад
መሻ አላህ እህቴ ጠንክሪ ሀቢቢቲ አላህ ይገዝሽ
@mamtube8000
@mamtube8000 4 года назад
አላሑአክር አላሑ አክበር አላሑ አክበር ሐቢብቲ እኮን ወደተፈጥሮሐይማኖትሽ መተሻል አላሕ ደግሞ ያፅናሽ ሐያቴ አብሽሪልን,,,,ቁርአን ደግሞ በግሩብ ቅሪ እሕት ከሌለሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ አስገባሻለሑ ,,,
@abdurahmanabdul9989
@abdurahmanabdul9989 4 года назад
ዩቱብ ሰብስክራይብ ሳደርግ አንቺ ሶስተኛዋ 2ኛዋ ሴት ነሽ እድለኛነሽ ለማለት ነው።
@safiakader7224
@safiakader7224 4 года назад
Allahu akber Allahu akber Allahu akber Mashallah tebarekallah
@merkeztube2833
@merkeztube2833 4 года назад
ማሬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል በርችልን ውዴዴ
@hassnhaassen8157
@hassnhaassen8157 4 года назад
ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ እስልምና ትልቅ ሀብት ነው ። ለተጠቀመበት
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ በድንሽ ጠንክሪ በተለያዪ ጉሩፕ ገብተሽ ታማሪ
@ppoo4500
@ppoo4500 4 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 года назад
ምኑ የቀየራሽውአሥደምሞሽነው ዎሎዎች ለናገራ ቅልቅሌነቼሁ እደነው በህልምሽ ፍጣረሽን ሥትክጄ አልተሥቃየሽም እውናት ተናገራ
@helenh7105
@helenh7105 4 года назад
ሴጣን መክሯት ነው ማማየ ተያት ባክሽ የራሷን ሂወት ነው እያጣች እምትመጣው
@user-qx3xl3lq7p
@user-qx3xl3lq7p 4 года назад
ውሸት ነው እንዳታምኑ እነዚህ ቅናታሞች ለyou tube ለገንዘብ ብለው ነው እንጂ ሙሰሊም ናት ከፊቱ
@user-et6wr8og6m
@user-et6wr8og6m 2 года назад
@@user-qx3xl3lq7p እውነት ነው አነጋገራ ያስታውቃል ድሮምክርስቲያን አልነበረችም
@muhabasabasnoor2018
@muhabasabasnoor2018 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖትነው የመጣሹ ይምጣብኝ እህታችን በርችልን ሁሉም ነገር ቀላልነው ቁራኑም ይገባሻል አብሽሬ
@hayaalmazrooei8527
@hayaalmazrooei8527 4 года назад
አልሃምዱሊላህ ባለፈ በጃዋር የመጣ ሰድቤሽ ነበር ለአላህ ብለሽ አፉ በይኝ ደሞ ካፊር ትመስኝ ነበር ድራማ ስትሰሪ ፊትሽ ላይ መስቀል አታኑሪ አላህ ያበርታሽ
@hikmamehammed9062
@hikmamehammed9062 4 года назад
وعليكم سلام ورحمت الله وبركاته ماشا الله ماشا الله ماشا الله حبيبتي الله يحفزك حوبي🌹❤
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 4 года назад
ዋው አላሁ አክበር
Далее
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,4 млн
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 465 тыс.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,4 млн