Тёмный

♦️ጉዞ ወደ ክርስትና♦️ወ/ሮ ሲቢላ ከለንደን ቅድስት ሥላሴ ክፍል 01 

Quanquayenesh Media
Подписаться 518 тыс.
Просмотров 91 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 6 месяцев назад
ስሉስ ቅዱስ ስሉስ ቅዱስ ስሉስ ቅዱስ - '' አይኖቼ ማዳንህን አይቷልና ይገባሀል ክብርና ምስጋና" እልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@abenezerwoldemeskel5441
@abenezerwoldemeskel5441 5 месяцев назад
አይኖቼ ማዳንህን አይተዋልና እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን አሜን....!!!
@sun.love8575
@sun.love8575 6 месяцев назад
በቀጣይ እኔም ለመመስከር ያብቃኝ እኔ ደግሞ በመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥሪ ወደ ክርስትና የመጣሁ ነኝ
@Rosa-1990
@Rosa-1990 6 месяцев назад
You so lucky yene mar
@user-og3pw1fm3l
@user-og3pw1fm3l 13 дней назад
እስይ በጣም ደስስ ይላል በቤቱ ያጽናሽ
@tsigeredaabera3465
@tsigeredaabera3465 6 месяцев назад
ወይኔ በማርያም የሆነ ቀን ስትናገር ሰምቼ ነበር ዛሬ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ሙሉ ቀን ሳስባት ነበር የዋልኩት የእውነት መንፈሳዊ ቅናት ነው የቀናሁብሽ እህቴ❤ በእውነት ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
@user-yo1nb5hv8p
@user-yo1nb5hv8p 6 месяцев назад
አሜን የእሷ ጥሪ ከላይ ከባለቤቱ ከስላሴ ስለሆን ሰው ሰብኮ ስላላመጣት ምንም አትሆንም መልካም መመኘት ባይከፋም እሱ ባለቤቱ ይጠብቃት
@genetkiberet7740
@genetkiberet7740 6 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤
@WeyenituTefera
@WeyenituTefera 6 месяцев назад
በወ​
@user-op8ok9eb2j
@user-op8ok9eb2j 6 месяцев назад
Amen amen amen
@amnaalshei458
@amnaalshei458 6 месяцев назад
አሜን❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 6 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን ወደቀጥተኛዋ ሀይማኖትመጣሽ ተዋህዶ እምነት ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች❤❤❤❤
@tsigeredamulugeta2935
@tsigeredamulugeta2935 6 месяцев назад
ተዘከረነ እግዚኦ በውስጠ መንግስትከ ተዘከረነ እግዚኦ ሊቅነ አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ ያለውን ነው የሰማችው ቅዳሴ ስትገባ አሜን ጌታ ሆይ እኛንም አስበን
@admasubereded7739
@admasubereded7739 6 месяцев назад
ብዙ ሀዘን ሰቆቃ ስቃይ በምናይበት በምንሰማበት እንደነዚህ ያሉ መልካም ዜናዎችን መስማት እንደምን ያስደስታል። እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እህታችን!! ሌሎቹንም ዓይነ ልቡናቸውን ያብራላቸው!!
@abenezerwoldemeskel5441
@abenezerwoldemeskel5441 5 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን....!!!
@user-nz7sw2hg4z
@user-nz7sw2hg4z 6 месяцев назад
ክብሩ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ይህን ያደረገ እግዝአብሔር ይመስገን
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 6 месяцев назад
እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰላም መጣሽ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@Natiye23
@Natiye23 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር እንኳን ደና መጣሽ ❤❤
@saratesfaye6361
@saratesfaye6361 6 месяцев назад
​@@fauziyafantu822😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@saratesfaye6361
@saratesfaye6361 6 месяцев назад
​@@Natiye23😊😊😊is i😊
@TseganeshFereko
@TseganeshFereko 6 месяцев назад
Egzabhir ymesgen ❤
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልተመስገን ተመስገን የአንዲት ነብስ መትረፍ በሰማይ መላዕክት ፊት ደስታ ነው እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን ወደቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እውነትኛ የመንፈስ ቅዱስ ጥሪ እንደሆነ ከፊትሽ ደስታ መነበብ ብቻ ሳይሆን በንግግርሽ እኛንም በመንፈስ በደስታ ተሞልተናል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤❤❤
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 6 месяцев назад
እልልልልል ክብር ምስጋና የድንግል ማርያም ልጅ እሰይ እልልልልል
@mahderzelalem9767
@mahderzelalem9767 6 месяцев назад
እኔ እንደዚህ እየጣፈጠኝ የሰማሁት ነገር ያለ እሰከማይመስለኝ ነው የሰማሁሽ እህቴ አንደበትሽ ይጣፍጣል እና ደግሞ ሙስሊም የነበሩና ወደ ክርስትና የተመለሱ እህቶች የቤተክርስቲያንን ክብር ስለማይባችሁ እናንተንም ያሳደጓችሁንም ቤተሰቦች በጣም ነው የማከብራችሁ ውበታችሁ ማማራችሁ እሰይ እንኳንም መጣሽ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ በርቺ ፍፃሜሽ ይመር
@user-om5tj5sx4t
@user-om5tj5sx4t 6 месяцев назад
❤❤❤ good view
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 6 месяцев назад
በጎቼ በሌላ በረት አሉ ያለው ቃል የተፈፀመልሽ ድንቅ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ያልሽውን የተሰሙሽ ነገሮች እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ እራሴን አዘጋጅቼ ለመጠመቅ ወስኜ ትምህርቶችን ስማር የሚሰማኝ ስሜት ነበር እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ።
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 6 месяцев назад
እንኳን ወደቀጥተኛዋ መንገድ እግዚአብሔር መራሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህታችን ❤❤❤💒💒💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-uw1ve1ep1d
@user-uw1ve1ep1d 6 месяцев назад
Kkkkk
@user-ln3mt4mt7z
@user-ln3mt4mt7z 6 месяцев назад
አሜን በእዉነት
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 6 месяцев назад
@@user-uw1ve1ep1d ጥርስሽ አያምርም 🦷 😬 ምኑ ያስቃል 🙄🙄
@user-js8ce6nq9d
@user-js8ce6nq9d 6 месяцев назад
እልልልልልልልልል ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ ዉድ እህታችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@self-possessed
@self-possessed 6 месяцев назад
It's a pretty amazing story. Sometimes I relate to the story that happened to me just a week ago. I moved to Turkey and was away from Orthodox churches for over a year and a half. Fortunately, when I found and went to the Greek Orthodox church long after, I felt a sense of belonging like she did on her first Sunday.
@yemariam2110
@yemariam2110 6 месяцев назад
That is how i felt when i came from protestant, unexplained happiness, happy tears....❤❤❤
@eliasfekadumolla3844
@eliasfekadumolla3844 6 месяцев назад
Please share your exprience
@yemariam2110
@yemariam2110 6 месяцев назад
@@eliasfekadumolla3844 eshi Egziabeher yefekede dese yelegnal
@user-ip4bg7rr1v
@user-ip4bg7rr1v 6 месяцев назад
please share your experience;
@yemariam2110
@yemariam2110 6 месяцев назад
I came from orthodox family, I grow up at the protestant school since 1st grade when I get to 7th grade, I started to listen to their sebket really well and become protestant college eskegeba derese. College guadegnoche orthodox nachew ene pente ena entoto pente church ekafelalehu, gene weloye with orthodox gudoegnoche Gare nebere. They were very nice, some are law temariwoch neberu. They were like saying why don't you come to our gebe gubaye we have Jesus too.... then their love , care really draw me. Then me and one of the student who was decon sits down and discussed he answered all my questions about Saint Mary, Tabot, ....answered me everything. Then tetemeku in another day. Ohh my God I can't tell you, I can't explain well how I felt, some kind of deep happiness, peace felt in my heart. The hate that had to our lady Saint Mary convert and my love for her can't express without tears. Netela melebese which I thought was unnecessary, loved to were it, loved to take off my shoes when i go to church I still prefer to sit on the carpet on the floor, ye etanu sheta, ye abatoch webet ena mogese can not be explained without tears. Some kind of dark side of me is uncovered. The church by itself gave me rest, unexplained happiness. Mylife completely changed. Keder tetemeku on Ethiopians new yr morning 2021. It has been now so many years since converting to Orthodox, Am on my way to get kidus kurban. But with all these I felt so much guilt not to advise and teach my protestant friends and make them see the light that I saw. But am working on it. I start to read and take notes. Egziabeher yefekede.
@TruthEz
@TruthEz 6 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ​@@yemariam2110
@user-db3ki8gv1y
@user-db3ki8gv1y 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ስላም መጣሸልን🤲🫂🫶✝️☦️🥰💞💞🥰🫡
@tutugirma6947
@tutugirma6947 6 месяцев назад
እመቤቴ እመአምላክ እመብዙሀን እመብርሃን የችንቅ አማላጇ ቅድስት ድንግል ማርያም ለስም አጠራሯ ክብርና ምስጋና ይግባት:: ውድ እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃችሽ እንኳን በጥምቀት ልጅነትን በጌታችን በምዳህኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ ወደሙ ቁርባን ደህንነትን በቅድስት ሥላሴ መንፈስ ቅዱስን እንኳን ተሰጠሽ አገኘሽ:: ከታሪክሽ እንደተረዳሁት ሁሉን እመቤቴ ከነልጇ አስተካክላልሻለች :: ለወደፊትም በህይወትሽ ሁሉ በርቺ እግዚአብሔር በልብሽ ውስጥ እውነትን ያብዛልሽ በርግጥም ታድለሻልና እምነትሽን ጠብቂ በርቺ:: እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን::
@DestaGelaye-tk1qt
@DestaGelaye-tk1qt 6 месяцев назад
አግዚአብሔር አምላክ በግሩም አጠራሩ ሰለጠራሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@mesfitolbal9541
@mesfitolbal9541 6 месяцев назад
የእውነትን መንገድ ያስጀመረሽ አምላክ በፍፃሜሽም መልአኩን ያቁምልሽ፡፡ ዐይነ-ልቦናሽን ያብራልሽ፡፡
@user-bs8mh6em4x
@user-bs8mh6em4x 6 месяцев назад
እልልልልልልል እንኻን በሰላም መጣሽ ውድ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ተመስገን ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ኣምላካችን✝️💚💚💚
@neba77
@neba77 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገርሽ ደስ ይላል እህቴ!! በቤቱ ያፅናሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት አይለይሽ
@habtamuseifu9219
@habtamuseifu9219 6 месяцев назад
ከ99ኙ በቤቱ ካሉት ይልቅ ጠፍቶ የነበረው የ1 ልጁ መመለስ በሰማይ ታላቅ ደስታ ይሆናል ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመሥገን
@user-my4bi2ze6w
@user-my4bi2ze6w 6 месяцев назад
ወደ ቤቱ የጋበዘሽ የመረጠሽ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው በፈተና ፅኚ መድሃኒኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@teddy2956
@teddy2956 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን! በቤቱ እድሜ ልካችንን እየተመላለስን ፍቅሩ ያልገባን፤ በእግረ ስጋ ለምንመላለሰው ወዮልን። በእውነት ምስክርነት ብቻ ሳይሆን ስብከት፤ የማንቂያ ደውል ነው። እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናሽ! ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 6 месяцев назад
ይገርማል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር መጨረሻሽ ያሳምርልሽ እግዚአብሔር ለሁላችን በመንገዱ ይምራን 🎉❤
@YesharegTeshome-e7j
@YesharegTeshome-e7j 6 месяцев назад
በደስታ የሰማሁት ታሪክ ከቃላት በላይ ነሽ እህቴ እውነት ደስታሽን ነው ያዋሀድሽብኝ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሰምርልሽ እህቴ
@MehabawMulu
@MehabawMulu 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በቤቱ ስለጠራሽ ዋናው ጽናት ነውና በቤቱ ያጽናሽ።
@martayourhome2191
@martayourhome2191 6 месяцев назад
የጠራሽ ሥላሴ ፈጣሪሽ እግዚአብሔር ይመስገን እንወድሻለን እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን! በርቺ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ፀልዩ ያለ እግዚአብሔር ክርስትናን ያስጀመረሽ አምላክ ክርስትናን ያስፈፅምሽ አሜን!
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 6 месяцев назад
ዋው እንደት ይጣፍጣል ህይወትሽ። የሚገርም መረጋጋትና ደስተኛ ስሜት። እግዚአብሔር ቀሪ ህይወትሽን በበረከት ይሙላልሽ።
@user-pb5hn2tn2i
@user-pb5hn2tn2i 6 месяцев назад
እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ በሰላም መጣሽ ውድ እህታችን በእምነቱ ያፅናሽ❤
@user-jn1wk4nq4k
@user-jn1wk4nq4k 6 месяцев назад
ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘለአለም ከአፅናፍ አለም እስከ አፅናፍ አለም የተመሰገነ ይሁን!!!❤❤❤
@Hayat-is9yb
@Hayat-is9yb 6 месяцев назад
የቅዱሳን አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው በእውነት ደስ ብሎኛን እልልልልልልልል❤❤❤❤
@SaraSara-gt6em
@SaraSara-gt6em 6 месяцев назад
❤❤ ወይ መታደል መመረጥ ነው ስማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን. እልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣሽ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 6 месяцев назад
ወይ መጠራት መመረጥ የእግዚአብሔር ድምፅ ጠራሽ በቤቱ ያፅናሽ !!!
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኘዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት መጣሽ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን❤❤❤
@DessieTimerga-ss9rk
@DessieTimerga-ss9rk 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜሽን ከዚህም በላይ ያሳምርልሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
@munafetena4472
@munafetena4472 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደ ቀጥተኘዋ መንገድ መጣሽ በጣም ደስ ይላል
@suragetu7158
@suragetu7158 5 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@sosetg1
@sosetg1 6 месяцев назад
ሁላችንም ክርስትያኖች ልንለብሰው የሚገባው አለባበስ ❤
@abebawabebaw4067
@abebawabebaw4067 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 6 месяцев назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏 ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ሲመጣ ፈተናዉ ብዙ ነዉ☝️☝️ ያም ሆነ ይህ አሳናካይሽ ሳይጣን በእግዛብሔር ፍቅር ተሸንፎል🙏🙏🙏
@goshudegefe3776
@goshudegefe3776 6 месяцев назад
3 በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት። 5 ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት። 4 በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት። ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን በፍቅሩ መድሀኒ አለም መረጣት 🙏
@almazanagaw5185
@almazanagaw5185 6 месяцев назад
እኳን ከጭለማ ወደብርሀን መጣሺ በቤቱ ያፅናሺ ሻሹን ሁሌም እዴህ በትለብሺ በጣም ደስ ይላል እኛ ክርስቲያንኖች ሴቶች ፀጉራችን መሸፈን አለብን ያው ድክመታችን ነውጅ እና እህታችን ክርስቲያን ሰለሆንሺ ሻሽ ማስሩን አታቆርጭ እሺ እህታችን በርቹ እመብርሀን በምልጃዋ ዘውትር አትለይሺ✝️✝️✝️
@user-vr1cz1dl2w
@user-vr1cz1dl2w 5 месяцев назад
አልልልል በቤቱ ያፅናሽ አህታችን 🥰🙏🙏🙏
@nebiyumekonnenderseh7692
@nebiyumekonnenderseh7692 6 месяцев назад
እህታችን እንኳን መጣሽ ። እግዚአብሔር ፀጋውን፣ በረከቱን ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጥሽ ። በእውነት እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፣ እግዚአብሔር ለመረጠው ሁሉ ምስጢሩን ይገልፃል እና እጅግ በጣም ዕድለኛ እና ብልህ ነሽ እህቴ ። ሁልጊዜ በጸሎት መትጋት አለብሽ ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ እንዲሁም ስብከትን ብትከታተይ መልካም ነው ። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ።
@tigistaschalew5017
@tigistaschalew5017 5 месяцев назад
እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ ዉድ እህታችን
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 6 месяцев назад
ወይኔ በፈጣሪ እንዴት ደስ የምትል ልጅ ነች በፈጣሪ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ ውዷ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን
@leykuntakele1286
@leykuntakele1286 6 месяцев назад
እንኳን ወደ እውነተኛዋ እምነት መጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ከፈተና ይጠብቅሽ
@tigistlema6194
@tigistlema6194 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣሽ ወደ ክርስና እምነት እህታችን በቤቱ ያኑትሽ የድንግል ልጅ
@user-km5ss1sw2v
@user-km5ss1sw2v 5 месяцев назад
Egzabhre ymsgene orthodox church lezlalem tinure amen amen amen 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤❤❤ekanme wedziche yeqenache haymanote beslami metashi❤❤❤❤🙏🙏🙏⛪⛪🇪🇹
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልል👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገን🙏በቤቱ ያፅናሽ🙏💚💚💚⛪️⛪️⛪️💚💚💚
@tigistnega6221
@tigistnega6221 6 месяцев назад
ጥበበኛ ሴት ነሽ እግዛብሄር እስከመጨረሻው ያጽናሽ❤❤❤
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደና መጣሽልን ክብር ይግባው አማኑኤል ተመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የታደለች ነፍስ ወደ ተቀደሰች ቦታ ትሄዳለች😢❤❤❤
@tewodros877
@tewodros877 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@asteralemuakele
@asteralemuakele 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው። አንችንም ወዶ ፈቅዶ ወደ ህይወት ስላመጣሽ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን። በቤቱ ያጽናሽ አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@feletare3340
@feletare3340 6 месяцев назад
እንዴት ደሰ ይላል አምላክ በቤቱ ሰለመረጠሸ በጣም መታደል ነው ከብር ለመዳኒያለም አሜን እልልልልልል
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq 6 месяцев назад
የተዋህዶ መሆን መመረጥነውየሡያደረገሽ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው❤🎉 በቤቱ ያፅናሽ❤
@HamerGere
@HamerGere 5 месяцев назад
እንኳን የስላሴ ሚስጥር ተገለጠልሽ እኛ ኣንስብክም እምነታችን ራሱ ነው እውነትን የሚገልጥ ፡፡እውነት ኣምላክ ይወድሻል ከጥፋት ነው ያደነሽ ኣምላክ ስለወደድሽ እኛም እንወድሻለን፡፡
@munamunna4529
@munamunna4529 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሂር ይመስገን በቤቱ ያጽናሺ እህታችን
@samiabera9766
@samiabera9766 6 месяцев назад
ቅዱስ አማኑኤል በቤቱ ያጽናሽ! ሕይወትሽን በበረከቱ ይባርከው❤❤❤
@user-qi9qw3mu3k
@user-qi9qw3mu3k 6 месяцев назад
እግዝኣብሔር ይክበት ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዛሬም ነገም ለዘወትርም 🙏🙏🙏
@miracletube-cc9jq
@miracletube-cc9jq 5 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል በጣምምምምምምምምምምመ ደስ ብሎናል እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን እህትና ወንድሞችሽ አለን በአለም ዙሪያ ያለን ኦርቶዶክስ ሁሉ አለንልሽ ደስ ይበልሽ
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h 6 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጂ ክብር ምስጋና ይገባው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@kemem5903
@kemem5903 6 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ ❤
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 6 месяцев назад
እግዚአብሔር በፈቃዱ ነው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን የሣበሽ ጥበቡን አዝቶ ይግለጽልሽ እህታችን በጸሎትሽ እንድትተጊ እመ አምላክ ታበርታሽ ❤❤❤
@deme1094
@deme1094 5 месяцев назад
እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል በ 11 ስአት በመጠራትሽ እድለኛነሽ። በቤቱ ያፅናሽ
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 6 месяцев назад
በሰማይ ታላቅ ደስታ ሆነ☝️🤲በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
@eyayuyimam54
@eyayuyimam54 6 месяцев назад
እህታችን ወደ ክርስትና መምጣትሽ በጣም ደስብሎኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በአንች ምክኒያት በጣም ብዙወች ሊድኑ ይችላሉና በርች እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያሳየን አይዞሽ እርዳታ ወይም ምክር ከፈለግሽ ግን ብዙ አባቶች አሉ ሊረዱሽ ይችላሉ ያለሽበት ቦታ ውጭስለሆነ ማለቴ ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 6 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ፈገግታሽ ደስ ሲል ❤ ጌታ በቤቱ ያፅናሽ ❤
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 6 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሥሉስ ቅዱስ ስራቸው ድንቅ (ዕፁብ) ነው ። ለመድኃኒያለም ክብር ይድረሰው እመብርሃን አሁንም ከነልጇ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ። አንቺ የቅድስት ሥላሴ ልጅ ነሽ በርቺ 💙💙💙💙💙💙💙💙 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abebebelay1584
@abebebelay1584 6 месяцев назад
እንኳን ወደ ተዋህዶ ሐማኖት በሰላም በፍቅር፣በማመን፣በፅናት ወደ ቅድሰት ቤተክርሰቲያን መጣሸ በቤቱ ያፅናሸ ።እልል ፣እልል፣እልል።
@genetteklu7300
@genetteklu7300 6 месяцев назад
ክብር ሁሉ ለጠራሽ አምላክ ለእግዘአብሔር ይሁን ሙስሊም በነበርሽበትም ግዜ አምላክሽን የምትፈሪ ና ሐጢያትን ሰለምትፀየፊ ሰለነበርሽ ነዉ እየሱሰ የጠራሽ አንቺ ዉድ ልጅ ነሽ ላንቺ መ ዳን እነደሆነ ለዉድ ሙስሊም እህቶቼ እንደዚሁ ይሁን አሜን
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 6 месяцев назад
እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎናል ❤
@elsi.1
@elsi.1 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ሲመርጥ እንዲህ ነው እህታችን እድለኛ ነሽ ተመርጠሻል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር የመስገን ። እህታችን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ❤
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን መምጣትሽ መልካም ነው ፈጣሪ ይመስገን ግን በሚዲያዎች ላይ እንደዚህ ነበርኩ አትበይ ይህ እራሱ ፈተና ነው ፈጣሪሽን አመስግኝ ሁሌም በፀሎት ትጊ እባክሽን ይቅርብሽ በየ ሚዲያዎች እራስሽን አታስተዋውቂ ❤❤❤
@stgeorge7371
@stgeorge7371 6 месяцев назад
ምስክርነት መስጠት በራሱ በረከት አለው ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ!
@atalayasres8079
@atalayasres8079 6 месяцев назад
😂ምን ችግር አለው ስንቶቻችን ነን ይህን ምናውቀው ለሌሎች ትምህርት ብትሰጥ
@mekdesabebe343
@mekdesabebe343 5 месяцев назад
በቤቱ ያፅናሽ እንደ ስብከት ተመስጬ ነው የሰማውሽ እህቴ❤❤❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 6 месяцев назад
እኳን ወደ እናት ቤተክርስትያን በሰላም መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@user-di5xg8me4b
@user-di5xg8me4b 6 месяцев назад
Praise to God 🙏🙏🙏❤
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 6 месяцев назад
ወይ መጠራት ታድለሻል ክብሩን የገለጠ የአማልህክት አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
@demelashkefale1525
@demelashkefale1525 5 месяцев назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ እህታችን፤፤
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
@AYNALEMARETO
@AYNALEMARETO 15 дней назад
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል
@MimiMimi-bc4hg
@MimiMimi-bc4hg 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ እምነት አመጣሽ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤
@kumneger-w6o
@kumneger-w6o 6 месяцев назад
በእውነት ነው የምልሽ የአነጋገር ለዛሽ ስርአትሽ አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል ካንቺ ብዙ ነገር አወቅኩኝ ተማርኩኝ፡፡ ሁሉም እሚያምረው በእግዚአብሄር ነውና መጨረሻሽን ያሳምረው ቤትሽን ይባርከው አሜን፡፡
@user-ty7he1yn9q
@user-ty7he1yn9q 6 месяцев назад
እልልልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጂ ይክበር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳንም ወደተቀደስችው እምየ ተዋህዶ መጣሺልን ዘመንሺ ሁለ በቤቱ ይለቅ ድንግል ማርያም ትጠብቅሺ እህቴ❤❤❤❤❤😊😊
@belayensheyemareyamleje5109
@belayensheyemareyamleje5109 15 дней назад
እልልልል በቤቱ ያፅናሸ እህታችን🙏🙏🙏🙏❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 месяцев назад
እሚገርም ነው የፍጣሪ ስራ መታደል ነው ተመረጥሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aishyoman7316
@aishyoman7316 6 месяцев назад
ውድ እህታችን እንኳን ለዝአበቃሽ ፈጣሪ አምላክ አሜን እኔስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብያለወ እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ሁሉነ ይችላል እውነትነው ❤❤❤❤ 🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐 ✝️✝️✝️ 🕊🕊🕊 🕯🕯🕯👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐🕊🌹🌹🌹🌹
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 6 месяцев назад
የታደለች ነፍስ ደግሞ በጰጰስ እጂ ነው የተጠመቀችው ምናይነት የታደለች ነፍስ የተመረጠች ነፍስ ናት❤ እንኳንም ከጨለማው ህይወትሺ አወጣሺ እህቴ እልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@ggg-275
@ggg-275 6 месяцев назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤
@fevenmekonen8379
@fevenmekonen8379 5 месяцев назад
አሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 6 месяцев назад
የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ❤❤❤❤
@elu-hy9wu
@elu-hy9wu 6 месяцев назад
amen amen amen be betu yanorilign
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
ጉዞ ወደ ክርስትና(1/3)
9:51
Просмотров 2,7 тыс.