Тёмный

ወደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመልሻለሁ መሪጌታ ሚስጥሩ28 May 2023 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 161 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

28 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 594   
@mershachala9185
@mershachala9185 Год назад
ሶፊ እስቲ እውነተኛና ሚዛናዊ ከሆንክ ታዋቂና አዋቂ የኦርቶዶከስን መምህራንን ጋብዝና ጠይቅ።
@melateshetu1067
@melateshetu1067 Год назад
ታዋቂ እንጂ አዋቂ የለም ።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Год назад
አይደል እናተ ናቸዉ አዋቂ ምክንያቱም እናተ አለማዊ ነዉ ገንዘብ ብቻ አለማዊ😂😂😂
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x Год назад
መቼ እሽ ቢሎ ይመጣሉ? ምዘነዊነት ማለት ምን ማለት ነዉ? ከዝህስ በላይ ምን የደርግ?
@rebkagedion3023
@rebkagedion3023 Год назад
ኦርቶዶክስ ውስጥ ድግምትና ደጋሚ የለም ማለት እራስን ማታለል ብቻ ነው:: ወደመፍትሔው መምጣት ነው የሚያዋጣው::
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Год назад
​@@melateshetu1067 በትክክል!!
@saraalemayehu127
@saraalemayehu127 Год назад
ፈጣሪ ሆይ የምር ለርሶ አፈርኩ፡፡ ምንም የመንፈሳዊነት ባህሪ የሌሎት ቀላል ሰዉ እድሜ ዘመኖትን በቤተክርስቲያናችን ሽፋን ጥንቁልና ሲሰሩ እንደነበር እራሶትን አጋለጡ፡፡ ለዛም ነዉ በቤተክርስቲያናችን ያላወቋት፡፡ በቤተክርስቲያናችን በደሙ ከመሰረታት ከክርስቶስ ዉጭ እዲመለክ የምትሰብከዉ አንዳች አማልክት የላትም ኖሯትም አያዉቅም፡፡ልቦና ይስጦት አዉቃለሁ ብለዉ አላዋቂ እቶፎንቶ አስተሳሰብ ስለነበሮት ተወግዘዉ ተባረዋል በቃ አለቀ በራልኝ ጠፋልኝ እያሉ ሰዉ አያሳስቱ፡፡ደግሞ ካንደበቶት ለሚወጣዉ ነገር ይጠንቀቁ የምር የክርስቶስ ቤት ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት የጌቶች ጌታ የሆነዉን ፈጣሪየን ክርስቶስን ያሳወቀችኝ ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በተክርቲያኔ ባዕድ አምላኪ አደለችም! ቅዱሳንን ታስባለች እጂ አታመልክም እባኮትን አያዉቋትም አዉቃታለሁ አይበሉ፡፡
@tigitk5795
@tigitk5795 Год назад
ምድር ሌባ ቤተክርሰትያና ላይ ተሰግሰጎ መሪጌታ ነኝ ይላል ምን መሪ ጌታ መሪ ጠንቃይ ነክ እከክ በሰምክ ለምን አትጠራም ልብሳንም አውልቅና የማይክል ጃክሰንን ቀሚሰ ልበሰ ውሻ ዉሻ ነው እየተልከሰከሰክ ዘመንክን ጨርስ ሌባ
@ERMY-1972
@ERMY-1972 Год назад
የዐርብ ውዳሴ ማርያም በትንሹ ብሩክት አንቲ እም አንስት ወቡሩክ ፍሬ ከርስኪ።ማለት አንቺ ከሴቶች መሀከል የተባረክሽ ነሽ የማህፀንሽም ፍሬ ኢየሱስ የተባረከ ነው።ማለት ነው። ያለ ርኩሰት አምላክን የወለድሽ ድንግል ማርያም ሆይ እውነተኛ ፀሓይ ካንቺ ወጣልን ጌታ ተወለደልን በክንፈ ረድኤቱም አቀረበን እሱ ፈጥሮናልና ቅደስት ሆይ ለምኝልን።አሜን ኣሜን አሜን።
@AbelMabera
@AbelMabera 8 дней назад
❤❤
@Abel377
@Abel377 Год назад
1. እንድህ አይነት ጽፈኝነት ለኦርቶዶክሱ እልህን ፣ ቁጭትን፣ ብርቲትን ይሰጣል። ስለ ቤተክርስቲያኒቷ አስተምህሮ የበለጠ እንድናጠና ረድታችሁናል። 2. የአርብን ውዳሴ ማርያም በልልኝ ሲባል ስለማያውቀው እንድሁ መውጫ ስላጣ ብቻ ከሰኞ ውዳሴ ማርያም ''ሠረቀ በሥጋ እምድንግል'' በማለት አዚሟል። እድሜውን በጥንቆላና በዝማሬ ትምህርት ያሳለፈ ሰው። ስለ መጸሐፍ ቅዱስም እውቀቱ የለውም።
@yohanneszegeye6866
@yohanneszegeye6866 Год назад
ሶፊ ልንገርህ በጭራሽ መርጌታ አይደለም ተማሪ እንካን አልነበረም ምክንያቱም ሲጮህ እንደሰማሁት አልቻለበትም አዛን የሚል ነው የሚመስለው እውነትም የአርብን በል ስትለው የሰኞውን ያለልህ ስለማይችል እንደሆነ አረጋግጠህልናል እናመሰግናለን፣ኦርቶዶክስ ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች።
@melateshetu1067
@melateshetu1067 Год назад
ወደ ኢየሱስ መጥቷል ማወደስ ካለበት ኢየሱስን እንጂ ማርያምን አይደለም ።
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Год назад
አይችልም ሲጀመር ቢችልማ ለጉራ እራሱ ለማሳመን ይል ነበር እኛ አናምንም የት አጥብያ አልሰራም ሌባ ቦታ የለንም እየሱስን የሚያመልክ ከወነ ደስ ይለናል ግን ችግሩ የሚከፊን እናተጋ አብዛኛዉ ፓስተር በስሙ ነዉ የሚነግዱት ሴትም ወንድም እሱን ነዉ የምጠላዉ እሺ እየሱስ ክርስቶስ ያድናል እናምናለን አምላክም ነዉ ፈራጀ ነዉ አማላጀ አይደለም አምላክ ስለወነ ከማንም ጋር አያማልደንም ብለን እናምናለን ፈራጀ ፈራጀ ፈራጀ ነዉ
@adissutube
@adissutube Год назад
መጋቢ ምስጥሩ የወንገሌ አማኞች እኛን አይወክልም ብለው ሲያባርሩህ ካባ ለብስህ መጣህ ወደ ባህል ህክምናህ ግባ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 3 месяца назад
ወንጌል አማኝ አይደሉም፤ ጴንጤ ጸረ ወንጌል ነው። ጴንጤን ወንጌላዊ አትበል ።
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Год назад
መሪጌታ ሚስጢሩ ሥርዓት ያላቸው የተረጋጉ ሰው !!ቀሪ ዘመንዎት ይባረክ በፈተና የሚያፀና የጌታ ፀጋ ይብዛልዎት።ፅኑ በርቱ የተሸነፈ ጠላት ነው ያለው ።በግራ በቀኝ ቢያውክብዎ አይደነቁ ።እርስዎ አምልጠዋል።ጌታ ኢየሱስ ከጎኖ ሆኖ ያበርታዎ።❤❤❤❤❤❤❤
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Год назад
ለማያቅሽ ታጠኝ እናንተ ሴቶች ስትባሉ ከመጣው ጋር እያሸበሸባችሁ እስከመቼ እንደምትቀጥሉ ግራ ይገባል ይህን አጭበርባሪሽን ነብይ ነኝ ብሎ ጆሊ ጁስ እየበጠበጠ ወደ ደምነት ቀየርኩ ብሎ ሲያጭበረብርሽ የኖረ ሌባ ነው።
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
ኣይ ሓፍተይ ይሓዝን እየ፡ ኣብ ገዛኪ ዘሎ መጽሓፍ ቅዱስ ከየንበብኪ ምጥፋእኪ፡ ጽቡቅ ይምነየልኪ ግን።
@Ayu-pn8xr
@Ayu-pn8xr Год назад
😂😂😂 ጆሊ ጁስ ይፍረድ
@meseretbeweket832
@meseretbeweket832 Год назад
ካካካ
@etne958
@etne958 Год назад
ሶፌ በጣም ተከታይክ ነበርኩ ግን ዛሬ በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም ስለ እመቤታችን አምላክን የወለደች እግዚአብሔር እምላክ አክብሮ ትልቅ ቦታ የሰጣትን የአንድያ ልጁ እናት እንደዚህ ዝቅ አድርጏ መመልከት አይከብድም እስቲ ልብ ብለህ አስብ ስለቅዳሴ ማርያም ስጠይቀው እሱ የመለሰልህንና አንተ የመለስክለትን መልስ ደረጃውን ያልጠበቀ ከሆነ ይቅርታ እርጉልኝ አልክ አየ ለዚህ ነው እኮ እኛ ኦርቶዶክሶች ለቅድስት ድንግል ማርያም ያላቹህን አስተሳሰብ የምንቃወመው በጣም ያስታውቃል ንግግራቹላይ ያለው ንቀት ቢያንስ አምላክን የወለደች እናታችን ናት እንወዳታለን እናከብራታለን አሁንም ለእኛ አማላጃችን ናት
@metilefiromsa6171
@metilefiromsa6171 Год назад
L in
@Maranata890Amen
@Maranata890Amen Год назад
እታማልድም
@Ninasee19
@Ninasee19 Год назад
እውነት ብለሻል እህቴ - እመቤታችንን እናንተ ጴንጤዎች አይናችን ናትና ማሪያምን የአምላካችን እናትን አትንኩብን
@melateshetu1067
@melateshetu1067 Год назад
ማርያም ሰው ናት ውዳሴ ፣ዝማሬ አይገባትም አምልኮ ለእግዚአብሔር
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
አይ ጴንጤ የጨለላቹ
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Год назад
ይህ መርጌታ በእርግጥ ክርስቶስ ገብቶታል መርጌታ ዘመኖት ይባረክ❤🙏
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Год назад
አታፍሩም ክርስቶስን ለኦርቶዶክስ ልታስተምሩ ነው ክርስቶስን በኛ ነው እምታውቁት ማን የፃፈው መፅህርፍ ቅዱስ መሰለህ እምትከተለው እናንተማ ከመጣችሁ 40 አመታችሁ ነው ቸርች ውስጥ እየሱስ እያልክ ጨፍር አላለም እየሱስ 10 ትእዛዝ አክብር ነው ያለህ
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg Год назад
​@@Tewabechwollo ኢየሱስን እማ ብታውቁት ኖሮ ትተናችሁ አንወጣም ነበር
@fevfeb7534
@fevfeb7534 Год назад
ኦርቶዶክስን ያጥረገረገ ሁሉ ለእናንተ የገባዉ አማኝነዉ🙄 ይገርማል። ኦርቶዶክስን ይጥላላችሁ እንጂ የትም ያምልክ የትም ይገባ ገደልም ቢሆን ብቻ ተዋሕዶን ይጥላ realy🤔 በዚህ መንገድ የትሥ አትደርሱም ጥላቻ ብቻ ነዉ የምትዘሩት።
@fevfeb7534
@fevfeb7534 Год назад
​@@finotaraga-qo7bgእንደጣኦት ጭንቅላትሽ ዉስጥ ስለጫኑልሽ እንጂ ኢየሱስን አታቂዉም አሁንም። ያወቅሽዉ መስሎሽ ነዉ ባዕዱን ኢየሱስን እያመለክሽ። ደግሞ ታወሪያለሽ ልደቱን ስናከብር እያከበርሽ ትንሳኤዉን አብረሽ እያከበርሽ አንቺ ለመሆኑ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን የሚባል እንኳን ቸርች አለሽ የምታመልኪበት የለሽም እኮ ፓስተር እገሌ ቸርች እኮ ነዉ የምታመልኪዉ ለማዉራትም አፍለመክፈትም ሙሉዕ መሆን ያስፈልጋል ያን ያህል የሚያኩራራ ምንም ሳይኖር ማቅራራት ጥሩ አይደለም የስንዴና የዘይት እምነት ይዘሽ ከሰልባጅ ጋር የገባ ሃይማኖት ይዛችሁ የጥንት ቤተክርስቲያን ላይ አፍ ማላቀቅ ሽቅብ መሽናት ነዉ። በአፋችሁ አትፀዳዱ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
@@finotaraga-qo7bg ትተሽማ የወጣሽው ዝላይ አምሮሽ ስርአቷ ስለከበደሽ ጾም ፀሎት ስግደት ቅዳሴ ስለሌለ በአዳራሽ መዝለል ፈልገሽ ነው ደሞ አፍ አለሽ ስለ ክክስቶስ አታውቁም ።
@yosiefmerhazion8010
@yosiefmerhazion8010 Год назад
ውዳሴ ማርያም ፣ የዓርብ ተጠይቀው ኣለመመለሳቸው ትዕዝብት ነው ። ውዳሴ ማርያም ከሰኞ እስከ ዓርብ ብቻ ሳይሆን ፣ ከሰኞ እስከ እሁድ ነው ያለው ። ሰው ማሳመን ኣይቻልም በፍጹም ።😢
@Ninasee19
@Ninasee19 Год назад
አይናችን ናት ማሪያምን አትንኩብን እናንተም አይደላቹ እናንተ ላይ ያለው እርኩስ መንፈስ ነው የጠላት እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው እምነት ይመልሳቹ
@yoyk9153
@yoyk9153 Год назад
EGZIABHER yibarkish. Lotu sibhat Weldite Amlak amalajachin enatachin nat. Yaderegutin kaba ena angetot lay yaderegut meskel yebetekristianchin sirat newina siwetu abro kuch adirgo mewtat new.
@mollamelese8885
@mollamelese8885 Год назад
ከኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን ወጥተው ወደ ሌላ ቤተ-ዕምነት የሚሔዱበት አንዱ እና ብቸኛው ምክንያት የገንዘብ ጉዳይ (matter of money" ነው:: ሲቀጥል ሃይማኖት ማለት በዚች ዓለም ሳለን አምሮብን እና ዘንጠን የመኖር ምስጢር አይደለም:: ሃይማኖት ከዚህም በላይ ነውና መሪጌታ ምናልባት ድፍረት ካልሆነብኝ ይመለሱና ወደነበሩበት ኑሮዎትን አብረን እንገፋዋለን:: ከዚህ ውጭ ግን ሃይማኖትን ብዙም ምክንያት ባያደርጉ መልካም ነው ስላልሆነ ማለት ነው::
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Год назад
ከጎናቸዉ ልንቆም ልንረዳረቸዉ ለወንጌል ስራ አገልግሎት ለንብረታቸው ያስፈልጋል
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 Год назад
በትክክል
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 Год назад
ኣይዞን የክርስቶስ ወገንና የርስት ተካፋይ ወንድሜ !
@user-fr9vd4or4d
@user-fr9vd4or4d Год назад
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ነኝ በቤተክርስቲያናችን የሰንበትምህርት ተምሬአለሁ። መሪጌታ በሚሉት ሀሳብ አልስማማም ምክንያቱም ቤተክርስቲያን እንደዚህ ብላ አላስተማረችንም። እኛ ኦርቶዶክሶች አብ፣ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብለን እናምናለን። ቅዱሳንና ሰማዕታት አምላክ ናቸው ብላ ቤተክርስቲያን አላስተማረችም።የጥንቆላ መፃሕፍትን ታወግዛለች ካገኘችም ታቃጥላለች።አቡነ ተክለሃይማኖትን አምላክ ናቸው አላለችም እንደውም እሳቸው በኦሮሚያ ክልል ሲመለክ የነበረውን የዛፍ ቅቤ መቀባት ወይም ኢሬቻን ጣዖት ነው ብለው ህዝቡን ስለእየሱስ ክርስቶስ አምላክነት አስተምረው በአብ፣በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አጥምቀው ክርስቲያን አድርገዋቸዋል።ለእኛ እየሱስ ክርስቶስ አምላካችን፣ፈጣሪያችን፣ፈራጃችን፣ጠባቂያችን እንደ ቸርነቱ አባታችን እንለዋለን በመለኮትነቱ አምላካችን ነው።ቅዱሳን፣ፃድቃንና ሰማዕታት አምላክ ናቸው አላልንም አንልምም ለእኛ ግን ይለምኑልናል።
@adineg4651
@adineg4651 Год назад
ጌታ ሆይ አንተ ይቅር በላቸው !!!ዝም ብለው እድሜ የቆ""ጠሩ እንጅ ትምህርት የገባቸው መሆኑ ያጠራጥራል።
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Год назад
ርዕሱ አንደኛ ነው! God bless you both! JESUS CHRIST IS THE ONLY WAY TO HEAVEN!
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 Год назад
በፊትም ሌባ ሆኖ ነው የተባረረው ኦርቶዶክስ ጋር ምን ያረጋል። ደሞ የአርብ ውዳሴ ማርያም ተጠይቆ እሱ ያለው የሰኞ 😅
@aschebogala7673
@aschebogala7673 Год назад
ወንበዴ የበግ ለምድ የለበሰ ሰው አቅርበህ ከምቀባጥር ወድ ከሆንክ እስኪ የኦርቶዶክስን መምራኖች ጋብዝ ምክኛቱም ፈሪ ነህ አታቀርብም ኦርቶዶክስን የሚቋት አዋቂወች ናቸው እደዚ አይነት የበግ ለምድ የለበሱ ባዳወች አያቋትም ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ በክብር ትኑር ክብር ለድግል ማርያም ይሁን
@mezmure143
@mezmure143 Год назад
አንተ ታላቅ የክርስቶስ አምባሳደር ነህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ ❤❤❤❤!!!!❤❤❤❤!!!!!!❤❤❤❤❤እንወድሃለን!!!!!❤❤❤በርታ መረጋጋት እጅግ ያስገርመኛል የእግዚአብሔር በረከት በሕይወትህ ላይ አሁንም በሀይል ይለቀቅል!!!
@lastovox5957
@lastovox5957 Год назад
ተረጋግቶ የሚያወራው ጥሩ መምህር ስላላገኘ ነው ከስተርር ቢንያም ጋር ያደረገውን ኢንተርቪው እይው
@waletemariyam2420
@waletemariyam2420 Год назад
Ye xonkay zerochi nachu eko??? Hullaachu silazi? Turgumu ayigebachu🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@meskeremKebede-bj1el
@meskeremKebede-bj1el Год назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመኖን ይባርክ ፀጋው ይብዛሎ ተባረኩ ያባቴ ብሩካን
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 Год назад
ኡሙንድነው ኡሱ ሌባሽን አታወድሺ
@melateshetu1067
@melateshetu1067 Год назад
@@asnakeshewaseyasib2284 ሰውየው ምነው ጥንቁልና አይነካብኝ አልክ ገና መሪጌታ ፣ቄስ ፣ቆሞስ የሚባል ሁላ ጥንቁልናውን ጥሎ ወደ እየሱስ ይመጣሉ ምን ይሻልሀል?
@eliasbekele7137
@eliasbekele7137 Год назад
ሰለም ሶፎንያስ እስቲ መምህር እሸቱን ጋብዝ እና አገናኛቸው
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Год назад
መሪጌታ ሚሥጥሩ እንኳን ጌታ እረዶት እንኳንወደጌታኢየሡሥተቀላቀሉ
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 Год назад
በዚች መፅሀፍ ሽፋን እርግጠኛ ነች ከነጮቹ አካውንትክ ይሞላል አታስብ እንጅ ኦርቶዶክስ አማኝ ሆኖ የሚገዛ የለም
@firewbekele4187
@firewbekele4187 Год назад
የአርብ ውዳሴማርያም በል ተብሎ የሰኞ ነው ያለው 😂😂😂😂😂😊
@BeleteAsefa-do6ok
@BeleteAsefa-do6ok Год назад
ምንም የማያውቅ ጠንቋይ ነው ያቀረብህልን ወንድሜ በጭራሽ የሚናገረውን እራሱ አያውቅም እግዚአብሔር ይቅር ይበለው
@selamworku2062
@selamworku2062 Год назад
Sofi ahunim yeweshe sew new yamtahew tiyakewin rasu alifelgutin yarib teykeh yesegno new yalut egziabher yikir yibelachu
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
የፈለጋችሁትን በሉ ጊዜው ሲደርስ ሁሉም የእጁን ያገኛል ግድ የለም
@teodorosmekurray
@teodorosmekurray Год назад
ትክክል
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
እግዚአብሔር ይገስፅህ መሪ ጋኔል እኔ የሚሳስነኝ ሶፊ ነው እነዚ መተታሞች ሲባነንባቸው ኦርቶዶክስ መተቸት ነው ስራቸው እሱ የያዘው ቢዝነስ እኮ ነው የእውነት ጌታችንን እና መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ኦርቶዶክስ አትሰብክም ማን ሆኖ መሰረቷ ደግሞ እንኳን በቅዱሳኑ ስም ይቅርና እናንተም አጋንንት እናወጣለን ትሉ የለ እንዴ የሙሴ በትር ባህር መክፈሉንስ ዘነጋችሁት ታዲያ የጌታ ስም የተጠራበት መስቀልስ እንዴት ነው አጋንንትን ማውጣት የማይችለው እኛ ኦርቶዶክሳዊ እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያም አናመልክም የፀጋ ስግደት እንሰግዳለን እንጂ ለመሆኑ እናት ጌታ ጌታ ከማለት ውጪ ያምልኮ ስግደት ለጌታ ታቀርባላችሁ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Год назад
ሶፎንያስ ግን ያጠያየቅ ችሎታህ ብጣም በጣም ልዩ ነው ጎበዝ በድንብ እፋጠጥካቸው
@aynalem2449
@aynalem2449 Год назад
ምድራ ድንቆረ ሁሉ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች
@getanheTeklemuze
@getanheTeklemuze Год назад
እድሜ ዘመኑን ጭንቅላት ውስጥ ያልገባ ትምህርት ድንጋይ ላይ የወደቀ ዕውቀት
@hareg373
@hareg373 Год назад
ተዋህዶ ቤት መጨማለቅ የለም የሆነ የእንጨት ሽበት
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 10 месяцев назад
መሪጌታ ምስጢሩ እርሶ በእውነት የበራሎትን ወንጌል ተጠንቄው ያስተምሩ!!!! ጌታ ይባርኮት!!!!
@firehundemeke5224
@firehundemeke5224 Год назад
ግለሰብን አይቶ የሚከተል የለም፡፡ በመከተል ይሁዳንም ተከተለው ግን በመጨረሻ ሸጠው፡፡ የፕሮቴስታንት ድራማ አሰልቺ ነው፡፡እምነት ግዕዝ ከማወቅ ካለማወቅ ጋር አይደለም በቃሉ ከመኖር ጋር ነው፡፡ በትዕዛዛቱ ጋር ከመኖር ጋር ነው፡፡የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጉልሏቷ ፤ንዋየ ቅድሷቷ ሙሉ ክርስቶስን መግለጫ ናቸው፡፡
@aviya5907
@aviya5907 Год назад
የተወደዱ እየሱስ ክርስቶስ በደሙ የገዛዎት ወንድም መሪጌታ ሚስጥሩ መዝገቡ እግዛብሄር ፀጋን ያብዛሎት !! ❤ በካውንስሉ ተግሳፅ የእውነት በድለው ከሆነ እግዛብሄር መሃሪ ነውና ንስሃ ይግቡ በንፅህና ጌታን ያገልግሉ እግዛብሄር ሊሰራ ሊጠቀምቦት ነው ከዛ ጨለማ ህይወት ለግሉ የማረኮት በታማኝነት ያለነውር ጌታን ያገልግሉ ። እንወዶታለን ❤❤❤❤❤❤❤
@weredekalgebrekirstos632
@weredekalgebrekirstos632 Год назад
ከጥንቆላ/ድብትርና ወደ ምንፍቅና ህይወት እንኳን ደህና መጣህ በለው ይሄን የአዳል ሞቲና የጠቋር መንፈስ/አጋንንት የተጠናወተው ሰው፡፡ እግዜአብሔር ከዚህ አጋንንት እስራት አውጥቶ ልቦናውን ይመልስለት፡፡
@Menelik27
@Menelik27 10 месяцев назад
ኽረ ተይ አትዘባርቂ ይሄ እኩይ የሆነ ጠንቋይ ቤተክርስቲያኗን ሊያረክስ የመጣ የሴጣን መንፈስ አባቶች ስለተገለጠላቸው ተባረረ።ተይ እንጂ እንዲህማ አትራገጪ ደደብ ክዛ ጭለማ ?ጭለማ የሆነው ኦርቶዶክስነቱ ሳይሆን እዛ ውስጥ ሆኖ ቤተክርስቲያኗ የማትፈቅደውን ጥንቆላ ማካሄዱ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህ ዓይነት መዥገሮች ሲለቁ ደስ ይለናል። የሚመጥነው ቦታ ጥንቁልናውን በደንብ የሚያካሂድበት ቦታ ስለገባ ላንቺ ደስ ይበልሽ እኔ ደግሞ አንድ እህዛብ ሴይጣን ከላዬ ላይ በመላቀቁ ምስጋና አቀርባለሁ ለጌታ!!
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
ለጊዮርጊስ የዘከረ አስር ትውልድ ምህረት ከተደረገለት እማ ሙስሊም ዘመዶቼ ሁሉ አስር ትውልድ ይድናሉ ማለት ነው
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Год назад
ለምን እንደዚህ አይነቱን ሆዳም ከምትጠይቅ ትክክለኛ መምህር አትጋብዝም የራስህ ቢጤ ሆዳም ከምትጋብዝ!
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Год назад
ወንድሜ እውነቱን መማር የእውነቱን ለህዝብ ለማድረስ ከፈለክ ለምን መምህር ዘበነን የሚችሉ ከሆነ ጠይቀሀቸው ትክክለኛውን ትምህርት ለህዝብ እንዲደርስ እና አንተም ጥያቄዋችህ እንዲመለሱ አታደርግም
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
እሳቸው የዶሮ ብልት ነው የሚያቁት ከፍካለም የሊጥ እና የሰጎን ተረት ነው አባ ዘቤ ለወንጌል ግን እንግዳ ናቸው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Год назад
ተውተው የማታቀውን አትዘላብድ
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Год назад
@@getutolla4312 እውነት እውነት ትምህርቱ ሳይገባህ ቀርቶ አይመስለኝም ትምርት በምሳሌ ሲባል አታቅም አውቆ የተኛ ካልሆነ በቀር ሁላችንም የምንድነው ለራሳችን ነው ሀይማኖት ፓለቲካ አይደለም ጎራ ይዘን የምንበሻሸቅበት በጣም መጠንቀቅ አለብን አማኝ ስንሆን መጀመሪያው መከባበር ነው አምላክ የሚወደውን ማረግ ሰውን እንደ ራስህ እርገህ መውደድ ማክበር በእውቀት ከሚበልጡን እባቶች የቻልነውን ያህል ጥረን ለመረዳት መሞከር ጥያቄ ካለን በጨዋ ስርአት መጠየቅ መማር ካልሆነ ካላሳመነ ስድብ ሳይሆን ማስረጆ ይዞ መወያየት እግዚአብሔር ይህንን ነው ከኛ የሚፈልገው አምላክ አክብሩ ነው እንጂ ያለው አዋርድ አላለም እንጠንቀቅ
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
@@konjitwondimneh9651 እታረማለሁ እሺ
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Год назад
@@getutolla4312 እግዚአብሔር ይባርክህ
@ATGC-yr7jj
@ATGC-yr7jj Год назад
ምሪጌታ ነኝ ሲል ማሰረጃ አቅርብ አትለውም ማን መርጌታ አደረገው ፈሳም ሞባይሉ አልበር ሲል ማጭበርበሩ አልሳካ አለ ደሙ ወሃ አልሆን አለ አንግዲህ በካባው መጣህ::
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
ወንድም ሶፊ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየከው ለመመለስ ዙርያ ጥምጥም ከሚሄድ ከቤተክርስቲያኗ ከተለየ በቃ በሚያገለግልበት ቸርች የነሱን ልብስ መጠቀም ነው አበቃ ። መንገድ ሰው ቢያገኝህ መስቀል አሳልመኝ ሊል ይችላል ሰውም ከሚሰናከል አውልቅ። ሲቀጥል ልብሱን የምትጠቀሙት እንደ ማስታወቅያም ነው የምትጠቀሙበት።
@WenduAbebe-rl7gm
@WenduAbebe-rl7gm Год назад
ኦርቶዶክስ የቆሻሻ ማጣራቀምያ አይደለም
@yohanajesus-jo4qj
@yohanajesus-jo4qj Год назад
የተወደድክ የጌታ ልጅ ዋጋህ ታላቅ ነው ዋጋ መክፈልህ በስድብም ሆነ በሌላ መከራ አባቶች ሐዋሪያቶች ጌታ እየሱስ በታላቅ መክራ ነው ያለፉት የተለየ የደረሰብህ እንዳይመስልህ በሀይማኖት ስም የመሸገውን አጋንንት ስለምታባርር ነው በበራልህ እውነት ቀጥል ውጊያህ ከስጋና ክደም ጋር እይደለም ሰዎችን ከነመኖራቸው እርሳቸው ተሳዳቢዎችን ክርስቶስን ብቻ ስበኩ
@samuelsinta5440
@samuelsinta5440 Год назад
እመብርሃን ልቦትን ትምልስ አሪዮስም እንደርሶ ሁሉን ያውቅ ነበር ግን አልተጥቅመበትም
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 Год назад
አንቴ ወንድም መጋቢ ሚስጢሩ እጅግ እንወድሀለን !!!በጌታ ጽና በርታ አይዞህ ከጎንህ አለን! በፀሎት በገዘባችን!!!!
@dejenefikadu
@dejenefikadu Год назад
ወዳጄ ያለቀሰ ሁሉ እውነተኛ አይደለም የተማረው የዜማ የሚለፈልፈው ቤተክርስቲያን ስለማትቀበለው ነገር ይሄን መዝሙር ጋብዝልኝ መድኃኒት ነህና በስጋ በነፍስ እንጠራሀለን ብለን ኢየሱስ
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 10 месяцев назад
በእውነቱ ይህ ያለንበት ዘመን እጅግ በጣም የቅስፈትና ቅብጥርጥር ያሉ የተሰጣቸውን ፀጋ በገዛ እጃቸው እያስገፈፉ እንደ ቃየል በምድር ላይ ተቅበዝባዦች ሆነው ይህንን ምስኪን ህዝብ ጥልቅ የኦርቶዶክስ እምነት የሌላቸውን ሲያወናብዱ ይታያሉ:: ነገር ግን ሶፊ ይህ ሰው ለሰጠው የማይዋጥና ተቀባይነት የሌለው የክህደት ትንታኔ እጅግ ጠቢብ የሆኑ መምህራንን ጋብዝና ውንብድናና ጥቅም አሳብዶት የፈረጠጠውን እምነት አጉዳይ ያሳፍሩታል
@lidymgaberymgaber2529
@lidymgaberymgaber2529 Год назад
ድንቅ ለዉጥ ወንድማችን ሚስጥሩ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።።
@aazewde9394
@aazewde9394 Год назад
Pastor Sofonias, የፖሊስ ጥያቄ አጠያየቅ እኮ አደረከው
@Menelik27
@Menelik27 10 месяцев назад
ሶፊ የምታደርገውን አከብራለሁ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እባክህ ልለምንህ እንዚህን ከንቱ ሰዎች እያመጣሃ ጆሮዋችንን ከምታደርቀን ምናለ ትክክለኛ የኦርቶዶክስ አባቶችን ጋብዘህ ፍቃደኛ ሰው ካለ ከዚህ ከንቱ ደደብ ጠንቋይ ጋር እንግዳ አርገህ ጋብዘህ ይሄም ከንቱ ሰውዬ ይማር እኛም እንወቅ። ይሄ ልቡን ያወለቀ ልብሷን ለብሶ ለምን ጥንቆላ ያካሂድበታል?? እባክህ ደህና አባቶች ጋብዘህ እገናኝው ይሄን እጠብቃለሁ አደራ።
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 Год назад
መሪ ጌታ ነኝ ብትሉም ይችን እንኳን እንድታውቅ የረዳችህ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ናት ቅድሚያ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች ከሳቿ ይወድቃሉ::
@yaredgetachewhailehaile1922
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ አረ በእግዚአብሔር እኔም እኮ የተማርክ ትክክለኛ መርጌታ ትመስለኝ ነበር ነገር ግን የቤተክርስቲያኗ ያልተማርክና መርጌታም አለመሆንህን አሁን ነው ያወቅሁት ምክንያቱም በቤተክርስቲያናችን መርጌታ ማለት ሁሉንም ትምህርት በደንብ ተምሮ በብፁአን አባቶች የተሾመ ነው አንተ ግን የዓርብ ውዳሴ ማርያም በል ተብለህ የሰኞን እራሱ ማለት አልቻልክም ያልከውም የዓርብ ሳይሆን የሰኞ ነው ግን ዜማውም በፍፁም ትክክል አይደለም ተማር
@Goodthing1009
@Goodthing1009 Год назад
መዳን በሌላ በማንም የለም ይላል ሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 4 ቁጥር 12
@AANTENEH1
@AANTENEH1 Год назад
ያሁኑ ምእመናን ግን ከድሮው የሚለየው መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ ፈልፍሎ እያነበበ በመሆኑ አይሼወድም ፣ የድሮዋ እናቴ. ብዙ ሳይገባት ያመለከቻቼው ቢኖርም ያሁኑ ግን ነጋሪ እይሻም በጥያቄ ያፋጥጣል ፣ "አልፋና ኦሜጋ ጌታችን እየሱስ ብቻ ነው" ራእይ ም/22 : 13
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 Год назад
መሪ ጌታሚስጢሩ God bless you ❤❤❤
@yohan7782
@yohan7782 Год назад
Why?
@tutubevan932
@tutubevan932 Год назад
​@@yohan7782because his telling the truth
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Год назад
እንደናንተ አይነቱን በድንጋይ መዎገር ያለባቸው
@efremtekle4511
@efremtekle4511 7 месяцев назад
God bless this priest. He is standing on the truth of the Word of God. I was blessed by his presentation.
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Год назад
አታፍሩም ክርስቶስን ለኦርቶዶክስ ልታስተምሩ ነው ክርስቶስን በኛ ነው እምታውቁት ማን የፃፈው መፅህርፍ ቅዱስ መሰለህ እምትከተለው እናንተማ ከመጣችሁ 40 አመታችሁ ነው ቸርች ውስጥ እየሱስ እያልክ ጨፍር አላለም እየሱስ ይዞት የመጣው ትምርት ተግባር ላይ ስታውል ነው አመንክ እሚባለው
@nigestkassabeyene7431
@nigestkassabeyene7431 10 месяцев назад
ነበርኩ ማንን አፀደቀ ሳጥናኤልም የመላክት አለቃ ነበር እንደናተ አይነቱን ይንቀልልን
@Henok1995
@Henok1995 Год назад
በጣም ነው የሚገርመው የዚህን ሰውዬ ብዙ ኢንተርቪው አይቻለሁ ብዙ የስልክ ልውውጦችን ስምቻለሁ በራሱ አንደበት ከዚህ በፊትም አቅርበዋል እሱንም በሚመለከት እንግዳ ጋብዘሃል ብቻ ብዙ ነገር እያየን እና እየሰማን እዚህ ደርሰናል ሰውዬው አጭበርባሪ እንደሆነ የፕሮቴስታንቱ አለም ያውቁታል አንተም ታውቀዋለህ በማስረጃ በተደገፈ ነገር አይተናል ሰምተናል ስለ ሰውዬው ምንም ማለት አልፈልግም ከዚህ በላይ ጠያቂ ተብዬው ግን ችግር አለብህ ብዙ መጠየቅ ያለብህን ነገሮች ትተህ ሌላ ጥያቄዎች ታነሳለህ እንደዚህ አይነት ርዕስ ይዞ መምጣት በርግጥ አሪፍ ነው ብዙ ቪው በማግኘት ሽቀላውን ያጧጡፈዋል አሪፍ ነው እንደ ጋዜጠኛ ቢያደርግህ ግን ከጥያቄዎቹ መካከል እነዚህ ይኖሩበት ነበር ... የፓስተሮች እገዳ ላይ ምን ትላለህ ?....አንተም ከታገዱት ፓስተሮች መካከል አንዱ ነህ ምን ትላለህ ?....ከዚህ በፊት እኔ ጋር ስትመጣ እንደዚህ አለባበስ ለምን አለበስም ነበር ? ...አሁን መልበሱ ለምን አስፈለገ ? ...ከእገዳው በኋላ ለምን ሃሳብህን ቀየርክ ? ...ብዙ ጥያቄ ማንሳት አየቻልክ እሱ በማያዉቀው ባልገባው ባልተረዳው እሱ ብቻ አይደለም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ሁሉ ጥያቄ ነው ያንተንም ጨምሮ ነገር ግን እራስ ጠይቆ እራስ እንደመመለስ ነው ስለ ኦርቶዶክስ እምነት ቤት ለተንኳኳው ጥያቄህ ይህ ሰውዬ መልስ ሊሆንልህ ፈፅሞ አይችልም ። ኦርቶዶክስን ሊወክላት አይችልም የእምነቱም ተከታይ አይደለም።
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Год назад
ዋው ጎበዝ ትክክለኛ የጋዜጠኛ ሃሳብ ያነሳህው❤
@Henok1995
@Henok1995 Год назад
Thanks
@belewyane2883
@belewyane2883 7 месяцев назад
በዘህ ድምፅ; እንኳን ጌታና መርያም ሊመጡ እኔም ቶሎ ነው ያሳለፍኩት።
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Год назад
ደብተራ መተተኛ እግዚአብሔር አጋለጠህ እስከ ዛሬ በቤተክርስቲያን ልብስ ሸፍነህ ድብትርናህን ሰው ሁሉ ጨርሰህ ነበር እግዚአብሔር አጋለጠህ ቤተክርስቲያን ምንም ጉድፍ የለባትም የቁጥር ችግርም የለባትም ምንፍቅና ደብተራ መተተኛ አታስደናግድም
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@lizabella151
@lizabella151 Год назад
ሠዉየ በግዜ ዉጣ ከዛ መተተኛ ቤት
@lizabella151
@lizabella151 Год назад
አባ አለም ለምኔም መንነዉ እንደአዉሬ ጫካ አፈር ቢበሉ በበሶ ምንም ፀድቅ የለም ተዋህዶ ማለት የሤጣን ምርጥ መደሀቂያ ናት
@kidistakalu3557
@kidistakalu3557 Год назад
ወሬሽ ሁሉ አይጥምም በጌታ ምን ጉድ ነው የሰፈረብሽ እውነት በጌታ ነሽ (ነህ) ??? እና እንደ እናንተ በዘመናዊ ሙዚቃ መደነስ አለብን ንገሩኝ ባይ
@lizabella151
@lizabella151 Год назад
@@kidistakalu3557 እናት እኔማ እልልልል ለጌታ እየሱስ ክብር ለሥሙ ከበጎቹ እንድዋ ከልጆቹ መሃል አባቴን እረኛየን የማዉቅ ቀብር በምድር በሠላሙ ኦርፎ በመንግሥቱ መዳኔን ያረጋገጥኩ ነኝ ሥሚ እንደናንተ ጌታ የሚፀየፈዉ የሥእል አምልኮ የለንም ምን አገባሸ ይጨፍር እኛ የተሠቀለዉን ጌታ ብቻ እናያለን አትወጪም ከዛ የዲያብሎሥ ሃይማኖት
@FM-ys3ig
@FM-ys3ig Год назад
ለዚህ እኮ ነው መምህር ተስፋዬ መደመጥ ያለበት። ይሄ ሰውየ እርግጠኛ ነኝ መምህር ተስፋየ የሚያስተምረውን ትምህርት ቢከታተል ራሱን እዛ ውስጥ ያገኘው ነበር፣ ደግሞም የራሱ ስራ ያሳፍረው ነበር። ለማንኛውም እኔ በቅንነት ነው አስተያየት የጻፍኩት በቅንነት የመከርኩህን ምክር ተቀብለህ ተግብረው ይጠቅምሃል እንጂ አይጎዳህም ካልፈለክም ትምህርቱን ተከታትለህ መተው ትችላለህ
@Ninasee19
@Ninasee19 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯☺️🌸
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
መምህር ተስፋዬ እራሱ አጋንት ወጣለት የተባለው በሱዳን የጥንቆላ ስራ ተክነዋል በሚባሉት በመምህር ግርማ ወንድሙ አደለም እንዴ? ስለዚህ አድፎጦ ነው የሚኖረው እንጂ ወጥቶለታል ማለት አይቻልም በዛላይ እሱም ፃድቃን ሰመአታት የተባሉትን አማልክት ስለሚያመልክ አልዳነም ማለት ነው ኢየሱስ ያስፈልገዋል አምልኮተ ጣኦታትንም መተው አለበት
@samuelsinta5440
@samuelsinta5440 Год назад
መስቀል ላልከው ደግሞ እንኩዋን እየሱስ ክርስቶስ በተስቀለበት መስቀል ይቅርና በሱ ስም ወደ ባህር መረብ ጥለው አሳ እንዲያወጡ አድርጉዋቸዋል ፡
@Maranata890Amen
@Maranata890Amen Год назад
መሪጌታ ሚስጥሩ ሶፎንያስ ስለ ኦርቶዶክስ የሚያውቀው ነግር የለም እንደዚህ እይነት ቦታ እይመጥኖትም::
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
መጨረሻዬን አሳምርልኝ አምኖ ከመካድ ሰውረኝ
@zobleselam5695
@zobleselam5695 Год назад
ይሄ ሰውዬ ባለፈው ጊዜ ውሃውን ወደ ደም እቀይራለሁ ብሎ የተናገረው ሰውዬ አይደለም እንዴ ? አንዴ ፓስተር ነኝ አንዴ መሪ ጌታ ነኝ እያለ ይቀርባል ።አጭበርባሪ ነው አዘጋጁንም ታዝቤዋለሁ።
@KenanLand-mb2xh
@KenanLand-mb2xh Год назад
የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ምስጢሩ አንተ የተወደድክ አገልጋይ ነህ keep going don't give up for demons.
@besemselasysemeselamawlnea471
በስመ ስላሴ ስም ከእሶ ፖስተር ተብዬው መንቀዥቀዥ ኦርቶዶክስን ለማጣጣል ለመናፍቃን ተመቸ ይቅር ይበላቹ
@makdabekele8833
@makdabekele8833 Год назад
አባ ፈተና ወደቁ እውነት ኦርቶዶክስን የሚያውቋት ቢሆን የአርብ ውዳሴ ማርያምን ይናገሩ ነበር ግን አምታተው አለፉት ወይም እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምበሶ አፍ እንዳይባል ፈቃዷ ሆኖ ከልክላዎት ይሆናል
@yabfkadbamlak3910
@yabfkadbamlak3910 Год назад
ጻድቅን በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ያገኛል። እንጂ የምናመልከውን እናውቃለን።እንደምትሉን አይደለንም ። ኦርቶዶክስን አያውቋትም በመቆየቶ ለውጥ አያመጡም።እንደሰማኖት ሰወች ጥቅም ሰላሳጣውት ወጡ ብዞዎች በሰው ይገፋሉ ግን አልወጡም። እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ከተሰጠን ጌታ ሌላ አናመልክም ።አይቀላቅሉም አይዋሸ
@buzayehugetachew2696
@buzayehugetachew2696 Год назад
ተዋሕዶን ሳያውቁ በውስጧ ተሰግስገው ባንዳ በተለያዬ ጥቅም ተገስተው በተክርስትያንን የምያውኩ አሉ በሰነምግባር ብልሹነት ተባረው መቀባጠር ተገቢ አይደለም ድንጋይ ማምለክ ሠፍትህ ነው
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k Год назад
መሪጌታ ምስጥሩ ጨዋ እጅግ የተረጋጉ ውድ ሰው ኖት ጌታ ይባርኮት እውነት አርነት ያወጣዎት ሰው ኖት :: ለእርስዎ የበራሎት የእውነት ወንጌል ለሎሎችም ይብራላቸው
@milelmm4640
@milelmm4640 Год назад
እኔም ውሃ ወደ ወተት ሲቀይር አይቸዋለሁ ። ወተቱ ግን አይረጋም እኔ ለእርጎ ነበር የፈለግሁት ➲➲➲😂➲➲➲
@azeb2809
@azeb2809 Год назад
መፅሀፉን እንዴት ማግኝት ይቻላል
@santaqudah3412
@santaqudah3412 Год назад
ማረያም አማላጅ ናት 🙏
@user-gs1bo9oh9u
@user-gs1bo9oh9u 2 месяца назад
Sure if she was alive.
@danielmamush
@danielmamush 2 месяца назад
Zarem?
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de Год назад
በመጀመሪያ መሪ ጌታ የሚለውን ስም አንሱ። ሲቀጥል ያገለገልክባቸው ቦታወችም የዞርክባቸው ቤተክርስቲያናትም ዘመንህ ሙሉ በገንዘብ ፍለጋ የምትባክን ሰው እንደሆንክ ታስታውቃለህ። የፃፍከው ግሳንግስ አልሸጥ አለህ አደለ! ከላይ አልተፃፈም ፤በከንቱ አትድከም አቶ ሚስጥሩ!
@michaelwoldegerima1119
@michaelwoldegerima1119 Год назад
ሶፊ ተባረክ። ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ🙏
@selamworku2062
@selamworku2062 Год назад
Sijmer sofi tebyew min yakalina new yearib teyikot yesegnon eyalelet silmitykew neger hultum ayakum
@user-fh8fr7gv3r
@user-fh8fr7gv3r Год назад
የተዋረሳችሁት ሰይጣን ያቅበዘብዛችኅል ምንም የተጨበጠ የሚያረካ ዕውቀት የላችሁም በተለምዶ መቀባጠር ብቻ የየሱስ ክርስቶስ እናት ድንግል ማርያምን ክዳችሁ ሉተር አባታችን የምትሉ ነጭ አምላኬዎች መቃወም መቃወም መቃወም ምንም የተረጋጋ ህይወት የላችሁ
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k Год назад
እንዴት ደስ የሚል ድምፅ ነው ጌታ ይባርኮት
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 Год назад
ግን ሶፉ ጠይቅልን የሰናፍጭ ታክል እምነት ቢኖራችሁ ይሄን ተራራ ተነቅለህ ሂድ ብትሉት ይሄድ ነበር ብሏል እኮ ጌታችን ስለምን አቡነ ተክለሃይማኖት ይህን ክብር አይኖራቸውም?
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 Год назад
ኑሮ ሲወደድበት ነው መሪጌታ ነኝ ብሎ ወደ ጥንብ አንሺው በመቀላቀል ለመፈመስ ድምጹ እራሱ ለዛ የለውም ተነጥቋል ቤተክርስትያንዋ ውስጥ በመሆን ተንኮል ከሚሰሩት መካከል አንዱ ይመስለኛል አንድ ደብተራ ቀነሰላት ግልግል እስከ አባከሳቴ ብርሐን ድረስ ትክክል ሆኖ አሁን ከተሳሳተ ውስጥ ሆነህ ማስተካከል አልቻልክም ወተህ እጸጽ ከምታወራ ገጠሬ
@samuelsinta5440
@samuelsinta5440 Год назад
አምላከ ተክልዬ ይቅር ይበልክ ፈተና ይምጣና እንዴት እንደምትወጣው ፈጣሪ ያሳየኝ እውቀትህ ጥግ ደርሶዋል አይደል እዮብን ካድ ያሉ ሰዎች የዳኑት በራሱ እዮብ ለመና አይደል
@bruelove8001
@bruelove8001 Год назад
The big layers in the century.
@equarenderta7521
@equarenderta7521 11 месяцев назад
ወይ ጉድ ወይ መረጌታነት ......... በግድ መርጌታ ነኝ ይባላል እንዴ ፤ ኣሁን የጨሆው ውዳሴ ማርያም ለማያቅ ሰው ልክ ይመስላል ። ግን ዜማውም ቃላቱም ትክክል ኣደለም :: ፓስተርዬ ይላል ደግሞ ግርፉጥ ።
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 Год назад
መተተኛወ መሪጌታ በዚህ አስቀያሚ ድምፅህ ነው አገልጋይ ነበርኩ ያልከው እንኳንም አልሰማሁህ ሲያስጠላ
@genetgirm3649
@genetgirm3649 Год назад
እውነትን መቀበልና ለእውነት መገዛት በሰማይ ለለው ህይወታችን ያወጣል!! ወደ እውነት እንመለስ
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
@@genetgirm3649ከሁለት ቀን በፊት በዚሁ ሚዲያ አንዲት ምስኪን ከአባቷጋ መታ እናንተጋ ያለውን ችግር ስትናገር አስተያየት የለም ኦርቶዶክስን ግን ስሟን ሊያጠፋ ለመጣ በሙሉ እውነት እንዲናት እንዲያ ትላላችሁ ምነው የክርስቶስ ቃል ለናንተ ሲሆን አይሰራም???እስኪ ስንቱ አገልጋይ ነኝ እያለ በድሀ እንባ የሚታጠብ አለ አይደል የራስህን ጉድፍ ሳታይ የሌላውን መመልከት አይከብዳችሁም አይደል???ሰውዬው ጤነኛ አይደለም እውነቱ ይህ ነው እናንተጋ ጤነኞች እንደሌሉ ሁሉ ሌላውም ጋ አሉ ግን መጀመሪያ ማፅዳት የራስ ቆሽሾ የሌላውን ሳይሆን ቅድሚያ ከራስ ይጀምራል
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Год назад
በህግ አምላክ ልብሳችንን ጠልቋይ
@newalrefik5168
@newalrefik5168 Год назад
ለምድ ለባሽ ተኩላ
@allfilm4360
@allfilm4360 Год назад
እስቲ ወንድ ከሆንክ በአካልም ይሁን በኦን ላይን ከዲያቆን ዮርዳኖስ ጋር ተወያይ ያኔ ወንዱ ይለያል
@elsabet8173
@elsabet8173 Год назад
እንደዚህ አይነት ሰውና በዛ ህይወት ውስጥ የነበረ ሰው መዳን በኢየሱስ መሆኑ ገብቶት አደባባይ ላይ ወቶ ሰለተናገረ እንደ ፓስተርና እንደ ክርስቲያን ደስተኛ መሆን ነበር የሚያስፈልገው ነገር ግን ከሰው ጋር የሚያጣሉ መልዕክቶች እንዲተላለፉ የተጣመመና በቅን ልብ ያልሆኑ ጥያቄዎች ማዘጋጀት አልነበረብህም። አንተ ራስህ በክርስቶስ የሆንከው እና በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያልሆንከው እኮ እሱ የሚያነሳቸውን ነገሮችና ስህተቶች ስላልተቀበልክ ይመስለኛል። ጌታ ይህን መድረክና ዕድል የሰጠህ የሰውን ቀልብ የሚገዛ ነገር ሳይሆን የሱን ሀሳብና ወንጌል እንድትሰራበት ነዉ እንደውም እንደ ፓስተር እሱን በብዙ ነገር መደገፍ ነበረብህ።
@destaneshbekelebalcha6237
@destaneshbekelebalcha6237 Год назад
አባቴ እንኳን እግዚአብሄር ርዳክ
@DeliverancetvEthiopia
@DeliverancetvEthiopia Год назад
በጣም ጥሩ interview ነው ሶፊ ግን በንግግራቸው መካከል የተባለውን በዚህ ቢታረም ? ቃሉ በማር ፣ቃሉ በመዶሻ፣ቃሉ በሠይፍ ፣ቃሉ በወተት ተመስሎአል በሚል ይስተካከል ..ማሩ ከሚል ቃሉ ቢባል መልካም ነው።(ለኤዲተሮች)
@AdiseAdise-ey3zt
@AdiseAdise-ey3zt Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀቅዠትላይነው
@yegetawaga5846
@yegetawaga5846 Год назад
Pastor Sofonyas. I have watched some of your videos and shows. I’m frank to tell you that you need to have respect when ever you ask questions to your guests. You need to select your words. If you are a Pastor use the words that equivalent to your Title. God bless you
@adugnanuri9118
@adugnanuri9118 Год назад
ዜማ የት ነው የተማርከው እንዲው ሳይክ ስቅርፕት አጥንተህ የመጣ ነው ሚመስለኝ ምክንያቱም ዜማውን እንኩአን በትክክል እያልክ አደለም እንኩአን መርጌታ ምመንም ሆነህ ምታቅ አይመስለኝም ደንቆሮ
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤
@tekalegnlodiso1447
@tekalegnlodiso1447 Год назад
ሶፊ ጀግና ❤❤ተባርከሃል
@sam846
@sam846 Год назад
ሲጀመር መጽሐፉን ለመሸጥ እና ስፖንሰር ለማፈላለግ አስመሥሎበታል ሲቀጥል መርጌታ ላለመሆኑ 1000 ምክንያት መዘርዘር ይቻላል መጨረሻ ላይ ሶፊ አሁን ላይ ያሉ መምህራንን ከኦርቶዶክስ ጋብዘህ ከመርጌታ ተብየው ጋር ካገናኘሃቸው ጀግና ነህ እውነታውን ሁለቱን ስታገናኛቸው ታገኘዋለህ
@yosiefmerhazion8010
@yosiefmerhazion8010 Год назад
ድህነት በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑ ፣ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ፣ ካንተ ኣጭበርባሪው መርጌታ ባይ ፣ በላይ ኣበክራ ታስተምራለች ታምናለችም ኣትዋሽ ። እግዚኣብሔር ቅዱሳን. ኣማላጅ መሆናቸው ፣ ጸሎታቸው ይሰማል ፣ በጻንቃኑ ከለመንነው ይሰማናል ፣ ምህረቱን ይልክልናል ብላ ነው የምታምነው ። ኦርቶዶክስ ኣንድ ኣምላክ ነው ያላት ። ብዙ ኣማልክት ኣላት ብለህ ስሟን ኣታጎድፍ ።
@KasahunMekuriaw
@KasahunMekuriaw 6 месяцев назад
ጠንቋይ ከነበርህ ለምንድን ተባረርህ? ወንጌል ሰባኪ ነው የሚባረር።
@selamgyhons-rj3ik
@selamgyhons-rj3ik Год назад
ለምን የተጠየቁትን የአርብን ውዳሴማርያምን ቀጥታ አይሉም ካልቻሉ ልብሱን ያውልቁ ለብሰው ስም አያጥፉ ቤተክርስትያን አትገርፍም
@tezeramekonnen5393
@tezeramekonnen5393 Год назад
ማህበረ ቅዱሳን ነቀርሳዎቹን ለቅሞ እንደዚህ ያስተናግዳል እንጂ በማንም ላይ እጁን አያነሳም።
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 Год назад
መስሪ ሰይጣን ነክ እኔ የማይገባኝ ተዋህዶ ውስጥ ገብታችሁ በልታችሁ ስትጠግቡ ለምን አፋችሁን ዘግታችሁ የፈለጋችሁትን አታመልኩም ንብረትዋንስ ለምን ትጠቀማላችሁ እርኩሳን
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 10 месяцев назад
በጭራሽ መርጌታ አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ዜማ እንኳን የለውም ስድ ንባብ አደረገው እኮ😂😂😢
@tefariotube5048
@tefariotube5048 Год назад
በዚህ ቪዲዮ ላይ አስተያየት ለመስጠት ያህል፤ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡፡ በመላዕክት ምልጃ እና በጻድቃን ምልጃ በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ መሰረት አምናለሁ፡፡ ግን በጻድቃን እና በመላዕክት አናመልክም፡፡ እንደምናመልክ ተደርጎ የቀረበው ፍጽም ውሸት ነው፡፡ ጌታችን እና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እኮ እራሱ ሲያስተምረን ትንሽ ቅንጣት ማለትም የሰናፍጭ ቅንጣት የምታህል እምነት ካላችሁ ተራራን ማፍለስ፤ መናፍስትን ማውጣት፤ ድውያንን መፈወስ ትችላላችሁ ሲል አስተምሯል፡፡ አቡነ ተክለሐይሞት ከጌታችን ለሰው ልጅ ከተገባው ቃል ኪዳን የተለየ አላደረጉም፡፡ የእነ ቅዱስ ጴጥሮስ ጥላ ያረፈበት ሰው ሁሉ እንደተፈ የሀዋሪያት ስራ ይነግረናል፡፡ ጻድቃን የዓለም ብርሃን ናቸው፤ እነርሱን የተቀበለ እኔን ይቀበላል ተብሏል፡፡ ባጭሩ የቀድሞ መሪጌታ ሚስጥሩ ለገንዘብ ብሎ ቤተክርስቲያንን ክዶ ሌላውንም ለማስካድ ከዲያብሎስ ተልኮ እያስፈጸመ ያለ መጥፎ እና እጅግ በጣም አደገኛ ስራ እየሰራ ያለ ክፉ አውሬ ነው፡፡ ከእሱ ይልቅ ሴተኛ አዳሪ ሴት የተሻለ ተስፋ እንዳላት ይሰማኛል፡፡ እርሱ ሌላውን ለማስካድ እየሰራ ስለሆነ፡፡ ለሚገባው ሰው በመርዝ የተለወሰ ማር እራሱ ሚስጥሩ ነው፡፡ ሲጀመር ከቤተክርስቲያን የወጣው ፈተና ሲበዛበት፤ ፈተናውን መቋቋም ሲያቅተው ባጭሩ ለመበልጸግ ፤ ክብር እና ዝና ስላፈቀረ ወደ ሀሰተኛው ክርስቶስ ሄደ እንጂ ጠንካራ እምነት ያለው ቢሆን እዚያው ቤተክርስቲያን ሆኖ ቢጸልይ ምላሽ ያገኝ ነበር፡፡ በጣም ደካማ ሰነፍ እና ተንኮለኛ፤ የገንዘብ ፍቅር ያደረበት፤ ለምቾት እና አለማዊ መንደላቀቅ ጉጉት ያደረበት፤ ከአውነተኛ አምልኮ ይልቅ ስለገንዘብ ብሎ ሀሰተኛ እምነት አረማጅ ሰነፍ ሰው ነው ሚስጥሩ ማለት፡፡ እባካችሁ ከሊቀ-ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዐክ ጋር አገናኟቸው እና በሚዲያ ስለ ኦርቶዶክስ ይከራከሩ እውነት እውቀት ካላቸው፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ማንም ጸሎት እንዴት እንደሚደረግ ማስተማር አይችልም፡፡ ሲጀመር የኦርቶዶክስ ጸሎት ምን ያህል ሀይል እንዳለው ማወቅ የቻልኩት ከዚህ ውሸታም ሰው ነው፡፡ ሰይጣን ምን ያህል በኦርቶዶክስ ጸሎት አቅም እንደሚያጣ እና እንዴት አድርጎ ይህን ጸሎት ማስተጓጎል እንዳለበት አቶ ሚስጥሩን ለተልኮ ዲያብሎስ እየተጠቀመበት ነው፡፡ ተጠንቀቁ፡፡ ተፈሪ ጳውሎስ፡፡
@HabiteAbayane
@HabiteAbayane 3 месяца назад
የወንገል አግልግሎት ትቶ ወደ ባህላዊ መድሓንትና ወደ ጥንቆላ
Далее
23 July 2024
5:14
Просмотров 2,2 тыс.
Fire Tsunami🔥
0:14
Просмотров 6 млн
ДЕЛАЛИ ПОД СЕБЯ
0:33
Просмотров 6 млн