Тёмный

ወደ ጓንታናሞ ሊወስዱኝ ነበር! || ሱሲ የአቀራር ስልት ሐበሺይ ነው | ከቁርኣን ጋር | مع القرآن | መዓል ቁርአን | Life with Quran 

Minber TV
Подписаться 574 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍RU-vid 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@sinajuhar3930
@sinajuhar3930 17 дней назад
እኔን የገረመኝ 😢 ነፃነቱን ተግፎ ፣ በግፍ ታስሮ ፣ በስቃይ ላይ ሳለ ይህን ሁሉ ኢባዳ ፣ ሰላተሌይል ፣ ፆም፣ ቁርአን ኺትማ ወዘተ መስራት ከቻለ ; እኛስ እንዳው ምን ኡዝር አለን 😢😢 አፈርኩ አዘንኩ በራሴ አላህ የስቱር
@garoowegirl8423
@garoowegirl8423 14 дней назад
I can’t Believe him really . Bcs I know him very well . The guy is not who u think actually 😂😂
@EndrisAli-e5n
@EndrisAli-e5n 17 дней назад
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የሶሃባዎች ታሪክ የሰማሁ ነው የመሰለኝ ይህን ያክል መፅናት አላህ ካልሰጠህ በምን ይገኛል ።ኡስታዝ አላህ ደረጃችሁን ከፍ ያርግላችሁ
@rihanmebrate9432
@rihanmebrate9432 17 дней назад
አልሀምድሊላህ አላኒእመቲላህ ያአላህ ሙሰሊም ብቻ ሰለሆንን በአለም ላይ ሙሰሊም እየደረሰበት ያለ ግፍ ያማል አላህዬ የተጨነቁትን ሁሉ ፈርጅ
@myplaystar6593
@myplaystar6593 17 дней назад
አላህእሚወዴዉን ነዉእሚፈትነዉ ትክክለኛ አማኝሥለሆኑም ይሆናል አልሀምዱሊላህአለኒዕመተል ኢሥላም😢
@zizimoha8064
@zizimoha8064 18 дней назад
ምስክን ያሳዝናል የኡስታዝ ታሪክ እንኳን አላህ በጤና ከዛ አወጣህ
@simaabdulrazak8940
@simaabdulrazak8940 18 дней назад
ማሻላህ ጎረቤታችን ሼህ አነስ ደስሚል ቆይታ።
@sinajuhar3930
@sinajuhar3930 17 дней назад
አጂብ አጂብ ይሄን ሁሉ ግፍ ደርሶባቸው አላህ አፀናቸው
@jemilaTahir
@jemilaTahir 18 дней назад
ሱብሀን አላህ እሚገርም ነው ወላሂ የሚያስለቅስ ታሪክ ነው አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ በጣም የገረመኝ የቁርአኑ ነገር
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 15 дней назад
አላህ!!! ስንት አይነት ባሪያ አለህ? አላህ ይቀበልህ የልብህን ንፅህና አይቶ አላህ እርዳታውን በየቦታው እየላከልህ ዛሬ ነፃ ሆነህ ታሪክህን ለማውራት አበቃህ አልሀምዱሊላህ
@neimamohammed8158
@neimamohammed8158 15 дней назад
መሽአላህ ኢማን
@ibrahimhassanomar2991
@ibrahimhassanomar2991 17 дней назад
ወላሂ ይሄ ኡስታዝ ቦሌ ሚካኤል ጃዕፈር መስጅድ አንዳንድ ጊዜ ሲያሰግድ ድምፁ ይለያል አላህ ይጨምርልህ
@awelabdula3106
@awelabdula3106 17 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@SadaSied-dj8ji
@SadaSied-dj8ji 17 дней назад
ሱብሀን አላህ ለዲይን የተከፈለ መሰዋት ያላህ አላህ ይጠብቃችሁ❤
@mamexog8855
@mamexog8855 17 дней назад
እሚገመው አያንዳድን አናተን ያገላተቹ ሁሉም አላህ ተበቀላቸው አልሃምዱሊላህ ድምጻችን ይሰማ ትግል መቼም ከልባችን አይጠፋም ሀያኩም አላህ የጠብቃቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 14 дней назад
17:45 የነብዩ ዩሱፍ ታሪክ ትዝ አለኝ ሱብሃን አላህ 17:49 17:57 18:10 18:11
@ibro.j646
@ibro.j646 16 дней назад
ዎላህ ምን አይነት ጣፋጭ ታርክ ነ ው አላህ ይቀበለው አላህ ጃዛውን በጀነተ ይክፈለው።
@jemimossa5572
@jemimossa5572 18 дней назад
እኔ ይሄን ፕሮግራም ሱስ የሆነኝ ነገር ይሄ ነው ስሰማ ስሰማ መዋል
@allahisone3583
@allahisone3583 18 дней назад
Subhan Allah btm yigermal enkuan Allah gelaglachu abo siqay nw dunia gn hulum yalfal alhamdulillah ya hulu alfo zare lela qan nw
@seadetube5367
@seadetube5367 2 дня назад
አላህኮ ባሮች አሉት ወላሂ ❤❤ የኔ ምርጥ ወስድ በዚህ ዘመን እደናተ ያላ ወድምን ማየት ለራስ ተምሳሌት ነወወ አላህዋ ኑር በኑር አድርጎ ያኑርልን ❤❤❤❤❤
@FoziyaSeis
@FoziyaSeis 17 дней назад
Subhanak yamenan ajaib yahona ustaz allah emanun yicamerlet wellahi betam asgaremi new endawu iskazarem yamelakawun video bamulu ayichalahu abdure ya ustaz ans tarik gn leyat alabegni wellahi
@gdyu5041
@gdyu5041 18 дней назад
ሱበሀን አሏህ ታሪኩ በጣም ያሳዝናል ኡስታዝ እኳን በሰላም ወተህ ይህን ታሪክ ለማውራት አበቃህ
@chocolat423
@chocolat423 18 дней назад
አጂብ💔💔 በጣም ያማል እዉነት እቺናት ኢትዮጵያ ይሔ ግፍ እዞች ኢትዮጵያ ዉስጥ ይሔ ግፍ😢😢😢
@Walkerslave_2116
@Walkerslave_2116 18 дней назад
As salamu alykum,my beloved brothers and sisters
@jemimossa5572
@jemimossa5572 18 дней назад
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ የአላህ ታአምር ብዙ ነው ልብ ወለድ የሚመስል ግን በዟሂር ያለ ነገር ሱብሀንክ ያአላህ
@Leyla-p7d
@Leyla-p7d 18 дней назад
آه الحمدلله رب العالمين على كل حال
@user-nw7qs7gp4q
@user-nw7qs7gp4q 17 дней назад
سبحان الله
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 14 дней назад
44:52 MashaAllah
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 18 дней назад
ስባሀን አሏህ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 16 дней назад
Subhnellah
@SifanKumsa-lp8yp
@SifanKumsa-lp8yp 13 дней назад
Subanaallha 😭😭😭
@zeburaargahamza320
@zeburaargahamza320 15 дней назад
Jezakellah wendmachn ebakk bedgami akrbln
@AlhamduLilalah-c2m
@AlhamduLilalah-c2m 16 дней назад
ለ አላህ ጥራት ይገባው የሚገርም ታሪክ ነዉ ው ዱ ጕዋደኛዬ ዛሬ ይበልጥ አወኩህ
@zeburaargahamza320
@zeburaargahamza320 15 дней назад
Subhan Allah ajib bedunya new ways beakers new yasdenegtal
@AlhamduLilalah-c2m
@AlhamduLilalah-c2m 17 дней назад
ሱብሃን allah
@cxbaha966
@cxbaha966 18 дней назад
ሱብሀነ አላህ አጂብ❤🎉
@rawdahussien1065
@rawdahussien1065 17 дней назад
ሱብሀነ አላህ አጂብ !!!!!
@user-bk2me9to3i
@user-bk2me9to3i 17 дней назад
Subhanek masha allah yidesetbachhu
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 17 дней назад
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 14 дней назад
Ya Allah
@playlist6960
@playlist6960 17 дней назад
Allah ytebkeh ❤
@UmmumuazQudsuna
@UmmumuazQudsuna 14 дней назад
@KyrieOmar-hi6dh
@KyrieOmar-hi6dh 18 дней назад
Subhan Allah
@Ramiz3000rami
@Ramiz3000rami 18 дней назад
አሰለም አለይኩም አህለን ፊኩም
@AbdiFatax-pz5ot
@AbdiFatax-pz5ot 17 дней назад
Masha Allah Somali my blood. Enkuwan be Dena metaki
@ahmedabrar8113
@ahmedabrar8113 14 дней назад
❤❤❤
@rawdahussien1065
@rawdahussien1065 17 дней назад
ክፍል ሁለት አትይዝለትም ነበር
@Ramiz3000rami
@Ramiz3000rami 18 дней назад
ወንድም አብድሬ ኡስታዝ ኸሊድን አቅርብልን ማዓል ቁርዓን ፕሮግራም
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy 17 дней назад
እህህህህ እነዛ እርኩሳን አላህ በጀሀነም እሳት ይግረፍቸው እንደት ያማል ወላሂ አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ሰላም ወጣህ ግን ሀምዘተል ወስል አሳቀችኝ ክክክክክክ
@wubhiwot
@wubhiwot 8 дней назад
አላህ ያስተካክላቸው አላህ ሁሉን አዋቂ ነው 🙏🙏
@JsjsSh-h2n
@JsjsSh-h2n 18 дней назад
ሠላምአለይኩምጀዛከላህህይረ
@hayat1270
@hayat1270 14 дней назад
ታሪኩ በጣም ያሳዝናል በግፍ ሙስሊሞችን ያሰቃዩ በሙሉ አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው መጀመሪያ አካባቢ እየሳኩ ነበር ٱ ሀምዘተል ወስል😅😅😅
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um 17 дней назад
ምንአይነት ኢማንቢሠጥሕነው ወይመታደል
@AminatAhmed-nn9um
@AminatAhmed-nn9um 17 дней назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@sinajuhar3930
@sinajuhar3930 17 дней назад
ጉድ እዚም ሌላ ገዛ አልፎ ነበራ ጉድ !
@AhmuAmir
@AhmuAmir 17 дней назад
እነሱ እንደዚህ ሆነው እስልምናን አምጥተው እኛ በፊርቃ እንባላለን ግን ለምን? አላህ ይቀበላችሁ ወንድሜ
@MuradMohammd
@MuradMohammd 18 дней назад
አጃኢብ ነው ሀያት
@UmmumuazQudsuna
@UmmumuazQudsuna 14 дней назад
@khadijakhadija3847
@khadijakhadija3847 16 дней назад
❤❤❤❤
@ShahBaz-y5e
@ShahBaz-y5e 18 дней назад
❤❤❤
@ibrahimAli-hq7uy
@ibrahimAli-hq7uy 18 дней назад
❤❤❤
Далее
I Spent 24 Hours With The World's Tallest Man!!
15:07
СМЕЛОЕ РЕШЕНИЕ #shorts
00:14
Просмотров 17 тыс.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 100 тыс.
I Spent 24 Hours With The World's Tallest Man!!
15:07