Тёмный
No video :(

ወዳንተ በፍቅር እንድትቀርብ ሴት ልጅ እነዚህን ስጣት|yod house 

yod house
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

#relationshipadvice #forman #yod house
#datingadvice
#psychologicaltherapy
#datingadvice
#datingcoach
#relationshiptherapy
#psychologicaltips
#forman
#lovecoaching

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@user-dw5ld7ei5p
@user-dw5ld7ei5p 10 месяцев назад
ዮዲት በርቾ ለወንዶችም ለሴቶችም ይጠቅማል።
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Год назад
በትክክል ነው ይገርማል እንደቀልድ የምናየው ነገር
@meharitigabu4263
@meharitigabu4263 Месяц назад
Yodit bless you
@fevennewyork4493
@fevennewyork4493 Год назад
Wow ጉደኛ ነሽ የልብ ነው የምትናገሪው ነገርግን የኢትዮጵያ ወንዶች ቱቱቱ ድንጋይ አይገልፃቸውም ደነዞች መሸነፍ የሚመስላቸው ምንም ሮማንቲክ ያልሆኑ ጥርቦች ኤጭ ከነሱ ጋር እድሜና ጊዜ ማቃጠል ነው እውነት ቲሽ
@gidumanemeragido6572
@gidumanemeragido6572 Год назад
እኛን ደንጋይ ወይኔ።
@abelasat1522
@abelasat1522 Год назад
Shefafa mnw alesh enatu tegabzesh kalaweksh gabzugn aznanugn atyim ende ee
@SewnetweldetsadikSewnet
@SewnetweldetsadikSewnet Год назад
የኢትዮጵያ ወንዶች ስትይ እኔንም ጨምረሽ አይሆንም መቼም ኧ? አንቺ ልጅ ግን አታርፊም
@getimekonne9769
@getimekonne9769 Год назад
አረ ድንጋይ አላነሰንም
@yilkalyihune211
@yilkalyihune211 Год назад
ሮማቲክ ኬንያ ሂጅ አህያነገር
@TheLegends-12
@TheLegends-12 7 месяцев назад
Great
@abeaweke-cx8he
@abeaweke-cx8he Год назад
ዮዲ ማር ኑሪልኝ🎉
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Месяц назад
እኔ የደውሎን ምልክት ብቻ ጫን ማድረግ እችላለው ሌላ አላውቅም
@user-yv1xx6zz1j
@user-yv1xx6zz1j 8 месяцев назад
Yod house badaam iwadshalow hasabish ymarakanow
@solabestman6143
@solabestman6143 Год назад
ኢሄ ምክር ግን የ ኢትዮጵያ ሴቶች ለይ ሚሰራ አይመስለኝም
@zeusapollo6524
@zeusapollo6524 Год назад
እህቴ pls ችግር አለብኝ ስለዝህ ነገር ምን ትያለሽ ምን ትመክርኛለሽ ? እንደ ማንኛውንም ሰው regular ህይወት አልኖርኩም የለኝም ግን እግዚአብሔር ይመስጌን mental physical ደህና ነኝ በአጭሩ መልካም የሆነ ህይወት አልኖርኩም ምክንያቱም በቤተሰብ መበታተን ምክንያት ጭቅጭቅ በልጅነት ተሰደድኩ ለምሳሌ ማፍቀር መፈቀር ማግባት መጋባት መውለድ መፋታት ልጅ መውለድ አይነት ነገሮች ህይወት የለኝም አሁን የምኖረው ከረጅም ስደት ዓመታት በህይወት ተርፈ አሜሪካ ገጠር ከተማ ብቻዬን እኖራለሁ አሜሪካ ከገባሁ ቦሓላ ዘመዶች ግኝቼ እናትአባትመሞታቸውን ሰማሁ አሁን የእኔ ትልቁ ጥላቻዬ አግባ ውለድ ፍቅረኛ ያዝ የምለኝ ሰው ድምፀ ስሰማ እጅግ በጣም ያናድደኛል ያስጠላኛል ብገድላቸው እንኩዋን አልረካም ይሄ ችግር የመጣብኝ በበረሃ ስደት ካምፕ ስቃይ መከራ ረሀብ ረጅም ስቃይ ሳስብ እየታወሰኝ ያንገሸግሸኛል ጉዋደኞቼን ቀብሬ መጥቻለሁ አሁን እኔ የምጠይቅሽ ይሄንን ልጅ መውለድ ማግባት ፍቅረኛ መያዝ የምያንገሸግሸኝን ጥላቻ እንደት ላስወግድ pls እንደዝህ ያደረገኝ የበረሃው የረጅም ዓመታት ስቃይ ነው ስደት ጣቢያ ወደ23ዓመታት ተቀምጫለሁ ይሄ እውነተኛ ታርክ ነው ምን ትመክርኛለሽ ።US state ከ Northcarolina ነኝ አመሠግናለሁ
@SewnetweldetsadikSewnet
@SewnetweldetsadikSewnet Год назад
አንደኛ አይጥ እማይበጥሰው ምክንያት እየሰጠክ እስከመቼ ትኖራለክ። ሁለተኛ ይህ የሆነብክ ለምንድነው? ሐበሻ ሆኖ ያልተሰቃየ የለም ምንም ከሌላው የተለየ ያሳለፍከው ነገር የለም። የተለየ ነገር ማሳለፍ ግን ትችላለህ ወንድ ከሆንክ ወጥ አቋም ካለክ እርሱም እማትፈታት ሚስት ካገባክና ጥለኸው እማትሔደው ልጅ ወልደክ በስርዓት ካሳደክ ያኔ በዓለም ላይ ጥፋተኛ ወላጆች እንጂ ጥፋተኛ ልጆች የሉም እሚለውን ታስረግጣለህ አንተም ያሳለፍከውን ሂወት ትረሳዋለክ እግዚአብሔርን ለምነው ፀበል እምታገኝ ከሆነ አዘውትረክ ተጠመቅ። (መምህር ተስፋዬ አበራ የአይነጥላ መንፈስ ምንድነው እሚል ዩቲዩብ ላይ ፈልገህ 6ንም ምእራፍ ደጋግመክ ከቻልክ ስማ።) ችግሮችህን ደግመህ ለማንም አትንገር ምንም መፍትሔ አታመጣም !! እራስህን ለማግኘት ስለራስህ እራስህ አስብ መልካሙን ሁሉ እመኝልካለሁ ወንድሜ ካጠፋሁ ይቅር በለኝ እኔም እንዳተው አሳዛኝ ታሪክ ነው ያለኝ ደግሞ አንድ ኮሜንትክን አይቻለሁ በፍፁም አትሳደብ
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml Год назад
Yet new mitinoriwu?
Далее