Тёмный

//ወዴት ወድቆ ይሆን//ክፍል ሁለት ጥናት 

Akif Begena's tutorial / የበገና ስልጠና /@waknab
Просмотров 1,8 тыс.
50% 1

//ወዴት ወድቆ ይሆን//
=======
የዘማሪ ዲን ቀዳሜጸጋ የበገና ዝማሬ ጥናት
ክፍል ሁለት /የመጨረሻው ክፍል/
በሰላምታ ቅኝት

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@Fidel15
@Fidel15 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ሀብተ በገናን ያድልልን።
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
አሜን.......
@MekonnenAlemu-m8y
@MekonnenAlemu-m8y 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዓመት እስከዓመት ምለዉን ስራልን
@hiwotananya
@hiwotananya Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው አምላከ ቅዱስ ዳዊት ፀጋ በረከቱን እድሜ ጤናውን አብዝቶ ያድልልን!!! መምህር እግዚአብሔር ቢፈቅድ አዲስ ቤት ስትሰሩ የሚለውን የዘርፉ ደምሴን በገና ድርደራ ቢያሳዩን
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
አሜን እህቴ ! አብሮ ይስጥልኝ! የጠየቅሽኝ ዝማሬ ቸርነትህ(አንቺሆዬ) ቅኞት ላይ ስለሚገኝ ዋኔን ቅኝት ላይ የሚገኙ የተወሠኑ ዝማሬዎችን ካጠናን በኋላ የምናጠናው ይሆናል። "አደራ መምህር ብለሽ አትጥሪኝ " ወንድሜ ብቻ ብለሽ ጥሪኝ
@hiwotananya
@hiwotananya Год назад
@@waknabfika9712 እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ ፡፡
@BirshNeg-yu6ql
@BirshNeg-yu6ql Год назад
እባክ ቅዱስ እግዚአብሔር የሚለዉ መዝሙር አስጠናን የ አቤል
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
ቀጣዩ ጥናታችን ዋኔን ቅኝት ላይ ስለሆን እዛ ላይ እናየዋለን.....
@assetsgirma9436
@assetsgirma9436 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን።ፀጋውን ያብዛልህ
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
አሜን አብሮ ይስጥልን
@WizJo-oi9fv
@WizJo-oi9fv 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክክ እግዚአብሔር ያፅናህ ውንድሜ አመሰግናለሁ ሌላም መዝሙር ሰራልን እሺ
@waknabfika9712
@waknabfika9712 7 месяцев назад
አሜን ወንድሜ. ቻናሉ ውስጥ ገብተህ ማየት ትችላለህ የተወሰኑ ዝማሬዎች አሉ
@MitayeHailu
@MitayeHailu Год назад
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ወንድማችን
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
አሜን አብሮ ያሰማን
@An..
@An.. Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን 2 ሳምንት በላይ ቆየህብን እባክህ ከቻልክ እንዲህ አትጥፋ
@adenpipino3892
@adenpipino3892 Год назад
እባክህ ወንድሜ በጾም ትትፌወስ ቁስለ ነፍስ የሚለውን አስተምረን ቁጥሩን
@WoinshetTsegaye-d2c
@WoinshetTsegaye-d2c Год назад
Qaala hiwotin yaasammaallin
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
Amen abro yaseman
@gravitymobile466
@gravitymobile466 10 месяцев назад
ፀጋውን ያበዛልህ
@waknabfika9712
@waknabfika9712 10 месяцев назад
አሜን
@gravitymobile466
@gravitymobile466 10 месяцев назад
በርታ
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 10 месяцев назад
❤❤❤ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ቁጥሩ ን ለመያዝ ቁጥሩ በዛ ወይወጥሆኖ ቁጥሩን ቢነግሩን ያምታታል እኔ አልገባኝም ቁጥሩ በዛ ወጥ የሆነ ቁጥር ቢነግሩን!!!
@waknabfika9712
@waknabfika9712 10 месяцев назад
ምንድነው ያስቸገረህ???
@sosinasosinatsegaye
@sosinasosinatsegaye 6 месяцев назад
ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ
@ZenebeZenebe-ds7dq
@ZenebeZenebe-ds7dq Год назад
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን ማንይመራመር እና ከቶ አይቀርም ሞቱ የሚሉትን ያሰጠናህበት ቪዲዎ ማግኘት አልቻልኩም ነው ወይስ ገና አልተለቀቀም?
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
አሜን ወንድሜ አብሮ ያሠማን። አመሠግናለሁ። የጠየከኝን ዝማሬዎች እስካሁን አልተለቀቁም በቅርቡ ግን አንዱ (ማን ይመራመር) ይለቀቃል፤ ተከታተል።
@ZenebeZenebe-ds7dq
@ZenebeZenebe-ds7dq Год назад
እሽ የምትለቃቸውን ሁሉ ቁጥር ስጣቸው ክፍል 1,ክፍል 2 እያልክ ቢሆን ለመከታተል እንዲያመች እንደዚያ ቢሆን ጥያቄ አያስነሳም
@ZenebeZenebe-ds7dq
@ZenebeZenebe-ds7dq Год назад
እንደ አስትያየት ነው
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
አሺ ወንድሜ አመሠግናለሁ
@An..
@An.. Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግን 2 ሳምንት በላይ ቆየህብን እባክህ ከቻልክ እንዲህ አትጥፋ
Далее
🕊️Valera🕊️
00:34
Просмотров 3,7 млн
ዋኔን
8:22
Просмотров 2,1 тыс.
🛑ወዳንቺ የመጣው በብሩህደመና
6:12