Тёмный

ዓለም ማረፊያ ናት የበገና ዝማሬ ጥናት // tutorial // 

Akif Begena's tutorial / የበገና ስልጠና /@waknab
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የመጋቤ ስብሀት አለሙ አጋ ዓለም ማረፊያ ናት የበገና ዝማሬ ጥናት // tutorials //

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 10 месяцев назад
❤❤❤ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ወንድም መግቢያዉን በቆጠራ ረጋ ብለህ ብታሳየን ተባረክ❤❤❤
@waknabfika9712
@waknabfika9712 10 месяцев назад
ከዚህ ቀደም በዚሁ ቻናል ተለቋል ገብተሽ እይው(አዲሱ የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ መግቢያ)
@ab6488
@ab6488 Год назад
ካላስቸገርኩ ቅዱስ የሚለውን የዘማሪ አቤልን መዝሙር በነጠላ እና በድርብ አስጠናን🙏
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
አሜን አብሮ ያሰማን ሀሳብ አመሠግናለሁ የጠየቅኸኝ ዝማሬ ይዘጋጃል ፤ ግን ቀድመው የተጠየቁ ዝማሬዎች ስላሉ ከእነርሱ በኋላ ይለቀቃል ተከታተል።
@ሰሊሆም-ዐ2ሠ
@ሰሊሆም-ዐ2ሠ Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ አርብን እንድናፍቃት ነው ያደረከኝ በርታልኝ
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
Amen wendme amesegnalehu
@ab6488
@ab6488 Год назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ .
@firehiwotamsalu924
@firehiwotamsalu924 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡ ቁጥሮቹን በነጭ ቀለም ብትፅፍልን እባክህ፡ መደቡ ጥቁር ስለሆነ ለማንበብ ትንሽ ያስቸግራል፡ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።
@wudineshderesse
@wudineshderesse 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።
@amelewerkabiy7746
@amelewerkabiy7746 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልንስምሽ ጉልበት ሆኖኝ የሚለውን መዝሙር ብትሰራልን😊
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
አሜን አብሮ ያሠማን እህቴ ወደ ዋኔን ቅኝት ስንገባ መጀመሪያ የሚሠራው ዝማሬ እርሱ ነው። ተከታተይ.....
@እንማማርEnmamarቲዩብ
@እንማማርEnmamarቲዩብ 11 месяцев назад
ባቲና ስለቸርነትን መቃኘት አልቻልኩም ስንተኛው አውታር ላይ ነው የምቀይረው ?ማለት ከተዝታና ከሰላምታ ቀኝት ስቀይር
@ሰሊሆም-ዐ2ሠ
@ሰሊሆም-ዐ2ሠ Год назад
ይህችን ዓመት ተወኝ የቀዳሜ ፀጋ
@mimidula20mimi40
@mimidula20mimi40 7 месяцев назад
ዝማሪ መላክ ያሰማል ከቻል ግጥሙን
@BezawitBezawit-qw8hw
@BezawitBezawit-qw8hw 11 месяцев назад
ስላሴ አምላኬ ብዬ እቀኛለው የሚለውን ቁጥሩን pls pls ስራልን
@ጀጎልTV
@ጀጎልTV 11 месяцев назад
ጥኡም የበገና ዝማሪ ሌላም አሳየን
@nataanim21
@nataanim21 Год назад
ቅኝቱ ምንድን ነው
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
ሰላምታ
@waknabfika9712
@waknabfika9712 Год назад
ሰላምታ
Далее