Тёмный

ወግ ደርሶን ታስረን መተናል - ፍራሽ አዳሽ - 7 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 1,3 млн
50% 1

ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ - 7
Tesfahun kebede - Ferash Adash 7
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #103-09
Tobiya Poetic Jazz #103-09
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #103-09

Опубликовано:

 

22 фев 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 497   
@henyafro4210
@henyafro4210 4 года назад
waw endate aynetun yabzalen
@kibenashbekele6257
@kibenashbekele6257 4 года назад
ፍቅር ነህ ምን አይነት ተሰጡነው ውውውውውውውውውውውውውውውኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@belayneharega2472
@belayneharega2472 8 месяцев назад
በእውነት ለመናገር በማር ለውሶ ምሬታችንን አጣፍጦ የሚያጠጣን ምርጥ አስተማሪ ነው
@natizewdie3138
@natizewdie3138 4 года назад
I like Frash Adash
@user-rw2pp4nc3e
@user-rw2pp4nc3e 9 месяцев назад
በርታ🎉🎉🎉ቀ ቅኔህተመችቷኛል
@zeinthussan4398
@zeinthussan4398 Год назад
እኔ በፌት አሎዷውም ነበር ነገር ግን በደንብ ስሰማህ በጣም ደስ ይላል በርታ
@mariabangs6775
@mariabangs6775 2 года назад
የኔ ውብ በጣም በሳቅ የሚገድል ሰው ነው የምታቀርቢልን
@user-mc8pk1ce5i
@user-mc8pk1ce5i 3 года назад
ተወዳዳሪ የሌለክ ምርጥ ኮመዲይ
@hiwotkasa6899
@hiwotkasa6899 2 года назад
እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-gc5zx1jq5i
@user-gc5zx1jq5i 4 года назад
አንደኛ ነህ ትምህርት ከሳቅ ጋር
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 2 года назад
መቼም ሣላደንቅህ አላልፍም ተስፍሻ የገባዉ ይግባ ዋዉ ክባርልኝ
@dawitmulatu2297
@dawitmulatu2297 4 года назад
ሁል ግዜ በጉጉት የምጠብቀው ተስፋሁን በርታ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 года назад
እኔ ኮመዲ አልወድም ይሄ ልጅ ግን በጣም ወደድኩት ተባረክ🙏🙏🙏
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 года назад
ቁምነገርና ቀልድ ባንድ ሲሄድ ደስስ ይላል ያገራችንን ነጻነት እግዚአብሔር ይመልስልን
@temesgenfeyssa2013
@temesgenfeyssa2013 4 года назад
በእውነት ይሄ ልጅ ጥበበኛ ነው ። እያዝናና ያስተምራል
@tinalove7727
@tinalove7727 4 года назад
እንደዚህ አይነት ጥበበኛ በሁሉም የተካነ ኖሮን ያውቃል? እግዚያብሄር ይባርክህ፡ ይጠብቅህ፡፡
@nathantube3683
@nathantube3683 4 года назад
የሚገርም ነው በርታ በርታ
@appstore619
@appstore619 3 года назад
ዋዉ ተክነኸዋል ቅኔውን በርታ
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 4 года назад
ሰላምህን ያብዘው ወንድማችን በርታልን
@etihoabyssinia7788
@etihoabyssinia7788 3 года назад
ትችላለ አይገልፀውም ቃል የለኝም ለማድነቅ እስከ ዛሬ እንዳንተ ኢትዮጵያ ውስጥ እረጅም ሰዓት ቁም ነገርን በቀልድ አወዝቶ የሚያቀርብ ተፈጥሮ አያውቅም አንዱ አንተ ብቻ ነክ
@yemesrachtamerat4489
@yemesrachtamerat4489 3 года назад
በጣም እወዳችኀለሁ ጦቢያዋች
@alemmebrate1026
@alemmebrate1026 4 года назад
Emama litash best advisor nachew
@tamrutadese9705
@tamrutadese9705 Год назад
አቦ በናት ኑርልን ሁሌም
@setargemolla4594
@setargemolla4594 4 года назад
ነባራዊ እውነታን በቀልድ እያዋዛ ተናጋሪ እድሜ ይስጥህ አቦ
@legessetsegaye7390
@legessetsegaye7390 4 года назад
ሥራስምሕ ስምሕሰራሕን ሊተገብር ግድ ይላል።
@leoulassefa4135
@leoulassefa4135 3 года назад
Are befetati hulum yetelekekachihutn ayehut ayenew lelam likeku enji , are atasdebirun
@abrahamgeethacho2048
@abrahamgeethacho2048 3 года назад
በርታአሪፍነው
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 4 года назад
great job I Like it
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 2 года назад
ምረጥ ስራ ነዉ በረታ ወንድማችን
@mikirsefiw2158
@mikirsefiw2158 4 года назад
በርታልን
@natawesome5612
@natawesome5612 4 года назад
Betam gobez neh
@binementafere9652
@binementafere9652 4 года назад
ፈራሽ ሀዳሽ ደስ የምትል ኮመዴ ነህ ቃላቶችህ አስተማሪ ፣አስደሳች፣ አዝናኝ ብርታ እግዜር ካንተ ጋር ይሁን
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 года назад
ብዙ ኮሜዲያን አውቃለሁ እንደዚህ ልጂ እያዋዛ ቁም ነገር የሚናገር ኮሜዲ ግን አላየውም። በርታ!❤
@Tes-qe1jc
@Tes-qe1jc 4 года назад
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ የኔ እህት የዩቱብ ስምሽን ብትቀይሪው ምን ይመስልሻል? ከይቅርታ ጋር: ብሄር ብሄር እሚሸት ነገር መጠቀም ደስ አይልም:: እሽ የኔ ቆንጆ?
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 4 года назад
ደራሲው እኮ እሱ አይደለም🥴
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 года назад
ትክክል።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 4 года назад
@@ethiopianpoettsedidawit5738 አይሁና። ደራሲው ሌላ ፐርፎርመሩ ሌላ መሆን በሱ ተጀመረ እንዴ?
@fetehferede4682
@fetehferede4682 4 года назад
Who knows this profile is digital woyane profile? I do. She was all over zehabesha comment section. Her comments were divisive of Amharas.
@lulityosief4335
@lulityosief4335 4 года назад
ወይ ጥበብ ይፈሳል እንደ ማር ወለላ ከዚህ ምጡቅ አንደበትህ ተስጦ ብቻ ሳይሆን እኔ እንደምረዳህ ጥሩ አንባቢና አዳማጭ ትመስላለህ ውድድ !!!!እንዲያው እንዴት መንፈሴ ዘና እንደሚል ልነግርህ አልችልም በተለይ ለየት ያለው አቀራረብህ እኮ እራሱ ትልቅ መድበል መፀሀፍ እና ምርጥ ተውኔት ይወጣዋል ጥበብ ቦታው ላይ ስያርፍ እንዲህ ነው ጥፍጥ የሚለው ውድድድድ!!!
@user-lf5ly5cr4y
@user-lf5ly5cr4y 4 года назад
ተስፍሽ ምርጥ ስራ
@eliyona1346
@eliyona1346 4 года назад
ምንም ዓይነት ልጅ ነህ በጣም ነው ምውድህ የኔ ባለቅኔ እረጅም እድሜ ኑርልኝ
@binicode4221
@binicode4221 4 года назад
Thanks art tv
@user-tp4sw2jj2i
@user-tp4sw2jj2i 4 года назад
ምርጥ ኮሚዲይ በኢትዮጵያ የመጀመራ የተዋጣለት ቁጥር 1 ኮሜዲ ብየዉ አለሁ በርታ
@CLl-ny7gf
@CLl-ny7gf 3 месяца назад
ዐነሀ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ፍራሽ አዳሹ ምርጥ ኢትዮጲያዊ የአዳማ ልጅ ውስጤ ነክ ልክ ልክን ነው የምትናገረው በሳቅ መልክ ቁም ነገር የምታስጨብጠው
@Tube-ok6gp
@Tube-ok6gp 4 года назад
My poem king
@mesibekele540
@mesibekele540 4 года назад
Shwediki eko
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 4 года назад
ኢትዮጵያ ያፈራችህ ምርጥ ልጅ!!አቦ ተባርክ።
@computech2438
@computech2438 4 года назад
አንደኛ! የእውነት ችሎታህን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል !!
@birukteshome1144
@birukteshome1144 4 года назад
Wow . Talent cheer up
@luchia686
@luchia686 4 года назад
🙏🙏👏👏💚💛❤️ ፍቅር የሆንክ ሰው ነው ከአንተ ንግግር ብዙ ቁም ነገሮች ይታፈሱበታል በርታ!!👏👏👍💚💛❤️💚💛❤️
@belayemifeta724
@belayemifeta724 2 года назад
አቦ ሰላምህ ዪብዛ።ዋው ዋው
@tigistalebachew7358
@tigistalebachew7358 3 года назад
እግዝአብሔር ይጠብቅህ
@BereketMayshole-jn1xb
@BereketMayshole-jn1xb 9 месяцев назад
የልብ ትሪታዬ ነህ ❤
@user-cp8fk2uw6i
@user-cp8fk2uw6i 11 месяцев назад
አቦ ይመችሕ ኑርልኝ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 4 года назад
ስለ አንተ ያለኝን አድናቆት እንዳልገልፅ በአድናቆት አሰጣጤ እንዳላሳንስህ እፈራለሁ ብዙውን ጊዜ አዳማጭህ እንጅ ለስራህ አስተያየት ሰጥቼህ አላውቅም።
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 года назад
ዋው ምርጥ ያጠፋው ከጥፋቱ ያላጠፋው እዳያጠፍ ቁምነገር እደዋዛ ደስ የሚሉ አባባሎች ናቸው ቀጥልበት በስመአብ ከመድረኩ ባጠፋ ደስ ይለናል
@eriboy2552
@eriboy2552 4 года назад
Frash adash alekew enji lib adash nek keep it up!!!!! From Eritrea
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 года назад
ፈጣሪን ማመስገን ነው እድሜ ለአብይ ሰው ሁሉ የፈለገውን መናገር ቻለ አል ሊላህ በርታ ግን አንዳንዴ ህግን መተቸት ብቻ ሳይሆን ህዝብን የሚያስታርቅ ነገር ስለ ሀገር ጉዳይ ብሰራ ቡጣም ደስ ይለኛል ።
@yimer2543
@yimer2543 4 года назад
ተስፋሁን ይችላል ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታልን "አበባ ሲሆን የምንጠረጠረው እኛ እርሻውን ለእነሱ"
@teshomeakelew5246
@teshomeakelew5246 4 года назад
yimechihi abo
@dalaswindow
@dalaswindow 2 года назад
ኢትዮጵያዊነት የሚነሳበትና የሚታይበት ቦታ Arts tv ሆኗል ።እንዲሁም ፈርተን እና ጊዜ ጠብቀን በጉያችንና በኋላ ኪሳችን ውስጥ የደበቅነውን መራራ እውነት የሚናገርልን ልጅ ነው ።
@beletuaberaabera2231
@beletuaberaabera2231 4 года назад
Bikat aleh berta wendm
@user-yq5qp4js1c
@user-yq5qp4js1c 4 года назад
ከሳቅ ጋር የምትናገረውን ልብ ብሎ ለሰማው ዛሬ በዚህች ምድር ላይ የምናየው ነው በተለይ በምዬ ኢትዮጵያ አቦ ፀጋውን ያብዛልህ❤
@danielabreha5834
@danielabreha5834 3 года назад
አቤት ስጦታ፡ ከሃሳቡ፡ አማርኛው፡ ከአማርኛው ያነጋገር ለዛው፡ መድረክ አያያዝ፡ ዋው ነው
@hussennesredin5172
@hussennesredin5172 4 года назад
Fantastic 👌👌👌👌👌👌👌👌
@zenebehselemon378
@zenebehselemon378 4 года назад
ተስፉ ፈጣር ይጠብቅህ ብቃትህ ማትስለች ኑርልን
@DfFf-zz9ez
@DfFf-zz9ez 4 дня назад
ይመችህ በጣም ነው የተመቸህን
@dimariafeye618
@dimariafeye618 4 года назад
Tibeb tetelaleh 👌👌👌👏👏👏👏Abo Fetari yebarkeh Tesfisha!
@youtu248
@youtu248 11 месяцев назад
በአዳማ ልጅነቴ እንድኮራ ከሚያደርገኝ አንዱ እና ብቸኛው ነገር አንተ ነህ አንተ ውስጥ ትልቋን ኢትዮጲያ አያለው እረጅም እድሜ ይስጥህ
@senayetgetachew2458
@senayetgetachew2458 3 года назад
ትችላለህ ጌታ ይጠብቅህ
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 4 года назад
ዋው በጣም ይገርማል ድንቅ እና ደፋር ምርጥ እና ቁምነገር ያለው ኮሚዲ አቦ በርታልኝ ደጋግመህ ብሰማው የማይሰለች እውነተኛ ነገር ነው ይበል ብያለሁ ያምራል
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 4 года назад
Strong message,critique puzzle challengeing in general matters exist in the Society the messages address to and the reflection of the whole for various concerned individuals,for grass root Society
@yohnnestasam175
@yohnnestasam175 4 года назад
አንደኛ ነኮ
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 4 года назад
ተስፋሁን ሥለነጻነት ያስተማርከን አይረሳምና ፈጣሪ አሁንም ደጋግሞ የነጻ ሀሳብ አስተማሪ አርትስ ቲቪን ደግሞ ተወዳጅ ሚዲያነቱን እንደያዘ እንዲገሰግስ እመኛላችኋለሁ፡፡
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 4 года назад
ወላሂ ጀግና አሥተዋይ ጠካራልጅ መማር ያለበት ይማር
@tigistmekonnen8120
@tigistmekonnen8120 4 года назад
ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ዋው!!!
@yigermalbelay4724
@yigermalbelay4724 4 года назад
በመጠበብ የተረገመ ልጅ ምን አይነት ሶፍትዌር ነው ያለው ድንቅ ነው
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 4 года назад
I love you bro 🤗
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
ህሊና በስም ብቻ ጠፋ ልክ ብለሃል ውዴ ስማቸውን የረሱት ብዙ ሰዎች አሉ
@eliaslegese3835
@eliaslegese3835 4 года назад
baxam astamari nw barta
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 3 года назад
BROTHER TESFAHUN KEBEDE YOU ARE THE GREATEST COMEDIAN ON THE PLANET!!!! MAMA ETHIOPIA LOVES YOU.
@yaredandebrhan4886
@yaredandebrhan4886 3 года назад
Thank you I like you to much
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 года назад
ጎበዝ ልጅ ነህ ሌላው ያረገዘች ሴት የከበደች ላም ነው የሚባለው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
ምርጥ ሰው
@zemenefikadu3183
@zemenefikadu3183 4 года назад
ከልቡ ጀግና እኮ ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ክፉ አይንክህ አንደኛ
@fasilmekonen8970
@fasilmekonen8970 4 года назад
በጣም ትችላለክ በርታ ብሮ
@nigusgorfow4054
@nigusgorfow4054 4 года назад
enie min biye ligletsih ebakih telo telo na betam eyezegeyeh new malet ke mechekolie yetenesa new meselegn.
@solocmc8117
@solocmc8117 4 года назад
አንደኛ
@salitf994
@salitf994 4 года назад
እውነት ለመናገር ከድሜህ በላይ ነው ብቃትህ 1ኛ ነህ ሺ አመት ኑር 💓💓
@helen.hhhelen4482
@helen.hhhelen4482 4 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ከምር ትችላለህ
@maruchekol3335
@maruchekol3335 4 года назад
ወዉ እንኳን በሰላም መፃህ ያው እንደተለመደው መድረኩን አፈለቅልቀው እንግዲህ ከልብ አድናቂህ ነኝ ምችት ይበልህ
@kidistimogos409
@kidistimogos409 4 года назад
Ymatetgebe Hulme 😇
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 года назад
ይሄንን *"የኪነ ጥበብ ስልት"* _ከፍለን ዓየን_ ሳይሆን *ከፍለን ተማርን* እንበል። አዘጋጆች በርቱ!
@Birtukan21
@Birtukan21 4 года назад
አስተዋይ
@shimelsbeshir7007
@shimelsbeshir7007 3 года назад
እጅግ አስተማሪ ተሥፋ በርታ ምሰራቃችን ታላቅ አክብሮት አለኝ
@gabrielconte7019
@gabrielconte7019 4 года назад
Great man tesefesh Really
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ ተባረክ ምርጥ 👌👌👌👌👌👈👈👏👏👏👏
@ethiopiaethio8186
@ethiopiaethio8186 9 месяцев назад
ፍራሺ አዳሺ ጎበዝ
@awolnur182
@awolnur182 4 года назад
ቅኔዉ ከባድ ነዉ ሰዉ ከገባዉ ጡሩ ትምህርት ነዉ በርታልን
@hdjfufusuhfhfhfh9714
@hdjfufusuhfhfhfh9714 3 года назад
ምርጥ ሰዉ
@user-zk2vt1ep8q
@user-zk2vt1ep8q 4 года назад
በጣም ነው እማደንቅ ሁሌም ስራዎችህን ስስማ አማርኞ ቋንቋ ትክክለኛ ቦታሁን አገኞ እላለው ኑራልን በቀልድ አንድ ሽ ቁም ነገሮች በቃ ትችላለክ
@lometogo4493
@lometogo4493 4 года назад
I like your name
@tesfaldetbocure4254
@tesfaldetbocure4254 4 года назад
I don’t have word/s to express how talented you are. I am Eritrea and advice all Ethiopians to treasure this young extraordinary talented you man. I strongly believe that he can make change in the heart and mind of the new generation so that future leaders to have a good heart for their people.
@zayinemohamed9585
@zayinemohamed9585 3 года назад
H
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 года назад
ምርጥ የትያትር ተሰጥኦ ያለክ ልጅ ነክ ። አንተን ያላደቀ ትወናን እና ተውኔትን የማያውቅ ነው።
@MoMo-ks5kj
@MoMo-ks5kj 4 года назад
ምግዜም ባየው የማልሰለቸው ልጅ እድሜህ ይርዘም
@eldikassu7867
@eldikassu7867 3 года назад
ትችላለህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 4 года назад
ዋው እኔ ሰተያየታችሁን ለማየት ነው መጥቸ የነበር። እናም አሰተያየታችሁ በጣም ነው የደላኝ።እዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት♥ እወዳችሇለሁ!ዘረኝነት ይውደም!
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 года назад
ተስፉሁን ስምህም ተግባርክን የገልፀዋል የኔ ጎበዝ ብሩህ አይምሮ ያለክ ድንቅ ነክ አክባሪክ ነኝ በጉጉት ነው ምጠብቀው ስራዎችህን
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 3 года назад
sidebregn hulem new mayew lesent gizeye sademtek i love u bro😚
Далее
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Просмотров 2,3 млн
🎙Пою Вживую!
2:59:56
Просмотров 1,2 млн
ከዜሮ     ethiopian film trailer
1:38
Просмотров 1,3 тыс.
/በስንቱ/ Besintu "አልሰማህም"
36:12
Просмотров 377 тыс.