Тёмный

/በስንቱ/ Besintu "አልሰማህም" 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 377 тыс.
50% 1

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Besintu_sitcom
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

23 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 177   
@rasmule6796
@rasmule6796 9 месяцев назад
ምንድነዉ ebs ቢቀርስ ያየነዉን ከምደግሙት ሲዝኑ እንዳለቀ ተናግራቹ ቀጣይ ሲዝን እንጠብቅ የምን ማሰልቸት ነዉ
@Zero-zero80
@Zero-zero80 9 месяцев назад
ካሁን በዃላ ያልተደገመውም ቢቀርብ አላይም ተመልካች ሁላ በስንቱ ይመስላቸዋል ንቀታቸው ከልክ ያለፈ ነው
@Nesru23
@Nesru23 9 месяцев назад
እውነት ነው በጣም ያበሳጫል
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 9 месяцев назад
ኧረ ቢታይ ቢታይ አይሰለችም
@user-tz7uu5xs9t
@user-tz7uu5xs9t 9 месяцев назад
እውነትሺንነው ቆይ ካቆሙ ለምን ይደጋግሙልናል ዝም አይሉምደ
@fatumaethiopia4709
@fatumaethiopia4709 9 месяцев назад
Yeah I thought new one my goodness 😅😅
@user-sw5qw3lg4y
@user-sw5qw3lg4y 9 месяцев назад
Continuity ስህተት ሂሩት ጋ ሲሄድ እና ጠይቆ ሲመለስብ ከላይ የለበሰውን ልዩነት
@ethiomedia8972
@ethiomedia8972 9 месяцев назад
idea ጠፋባችሁ ቢያንስ የተደገመ የሚል አታስገቡበትም ለተመልካች ያላችሁ ንቀት ኝ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ይሄ ብልኛ ነው እርዕስ እየቀየሩ መድገም
@yasinredi1523
@yasinredi1523 9 месяцев назад
በስንቱ እና በህግ አምላክ ❤❤ ወይ ተከልክለናል ወይ በቢዝነስ ክፍፍል ተጣላን በሉን እኛ ስንጠብቃችሁ አንክረም
@maryammaryam-kb1yo
@maryammaryam-kb1yo 9 месяцев назад
በክብር እንደጀመራቹ በክብር አልቋል ተፈፀበመ በሉ እየደጋግማቹ ሰዉን ክፉ አታናግሩ
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@user-pp9yn2gl3s
@user-pp9yn2gl3s Месяц назад
ምን አይነት ደደቦች ናችሁ ለተመልካች ክብር የለላችሁ በክት
@Gashmente.
@Gashmente. 8 месяцев назад
ክብር ቢሶች ናችሁ ለተመልካች ክብር የሌላችሁ በክት
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 9 месяцев назад
ቢያንስ የተደገመ ተብሎ ይጻፋል ግን ለተመልካች ክብር የላችሁም
@Etagegn2124
@Etagegn2124 9 месяцев назад
አሁንስ አበዙት ግን አልየክስ ቢያዮትም አይሰለቺም😂😂😂
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@AyishaEmamu
@AyishaEmamu 9 месяцев назад
የተመልካች ክብር የላቹም የማትረቡ
@theodrosaberhame3844
@theodrosaberhame3844 9 месяцев назад
ሲጀመር ደስ ይል ነበር ሲደጋገምደግሞ ደበረ የናንተን እንቁነት ያወርድባችኃል ሊላ ሞክሩ ቻው
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 9 месяцев назад
ለኮሜንት መስጫ ክብር ይኑራቹ ኮሜንት ላይ ብዙ ሰዉ እየተበሳጨ ነዉ መልስ ስጡ ሲዝን ካለቀ እስከዛ ስላለፈዉ ውይይት ቃለመጠይቅ ማዘጋጀት ይቻላል
@Solohaile
@Solohaile 9 месяцев назад
ደስ አይልም ከምር ያስጠላል እናንተ ለብራቹህ ስትል በሰዉ ስሜት አትጫወቱ ይህ ደራማ ስንት ሰዉ አለ በጉጉት የሚጠብቀዉ ሌላ የተደገመ ሁኖ ይስገኝ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ስለዚህ ለተመልካች ባንስ ክብር ይኑራቱህ እንድትከበሩ ሀንግ ተዘግታቹሁ እየየ ከምቱሉ አስተካኩሉ እኔ እናቱ ስትፈጥረኝ ቆራጥ አድርጋ ነዉ እንዳልቆርጥባቹህ ዋ ተናግሬ አለዉ የሚከጥለዉ ሦወስተኛ ግዜ ይህ አይነት ክስተስ ብፈጠር ዋ እኔን አያርገኝ በደረሳቹህበት ላልደርስ ተናግሬ አለሁ ebs
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k 9 месяцев назад
ኖርማል ነዉ ኖርማል ነዉ 😅 ኑረየ ፎርጂል ነዉ 😂
@imebetlene7603
@imebetlene7603 2 месяца назад
😂😂😂😂This is so good. So funny.
@mesaymoola
@mesaymoola 9 месяцев назад
Betam wedelay shenachu letemlkache keber yenurachu kalke alke yebalale
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 8 месяцев назад
በስንቱ በደንምቡ ቀልድ የውነት ስትጀምር ህኛሀ ህንቀልዳለን
@mimiethopia4165
@mimiethopia4165 9 месяцев назад
የልጆቹ ዩኒፎርም. ላይ ስለተዘቀዘቀው መስቀል የምትነግሩን ነገር ይኖራል ???😮😮😮
@maram5553
@maram5553 9 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነዉ😢😢
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 9 месяцев назад
Besentu yihe drama altedegemin? “Lemin?”ymechachihu❤
@GirmaGashu-xr7mt
@GirmaGashu-xr7mt 9 месяцев назад
አልስምህም ማለቴ አልሰማህም ድጌ ነው
@EndriyasMasresha
@EndriyasMasresha 9 месяцев назад
አጉል ታየን ብላቹ አትጨማለቁ😊
@Youcan9125
@Youcan9125 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂የኢትዮጵያ ህዝብ በሳምንት የመርሳት ችግር አለበት ብላቹ ትጫወቱብናላቹ አአአ
@1yoniluv
@1yoniluv 9 месяцев назад
continuity weha belaw...... t-shirt ena shurab ande new?
@temesgensahle7508
@temesgensahle7508 9 месяцев назад
I guess people don’t watch until the end of the episodes lol they said this season was done at the end of episode 55 and that the next season will come "በቅርብ ቀን" which translates to it’s going to be a while before a new episode comes out 😂
@user-dd2nh7qp6g
@user-dd2nh7qp6g 9 месяцев назад
@Belayjar
@Belayjar 9 месяцев назад
No no አዲስ እንፈልጋለን plccccc
@sintiahilu3853
@sintiahilu3853 9 месяцев назад
Yelijochun inform aytachuhali🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@HassnEberahim
@HassnEberahim 9 месяцев назад
እንወዳችኋለን ቤተሰብ
@munanure5090
@munanure5090 9 месяцев назад
መድገም ከፈለግል ቀድሞ የተለቀቀውን መድግም እንችላለን እናተ በጣም አትቸገሩ ( አማረብሽ ቢሏት ---- አሉ) ሞዛዛውች
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 9 месяцев назад
ገርባ ላይ ነን በስንቱ
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@samuelsolomon-ud7ji
@samuelsolomon-ud7ji 9 месяцев назад
ወይ ተዉት የተደገመ አታሳዩ ምእራፍ ሁለት እየጠበቅን እንክረም
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 9 месяцев назад
የሚጀመር እጂ የምጨረስ ጥቂቶች ናቸው?????
@alazarhailu5760
@alazarhailu5760 9 месяцев назад
በdstv ላይ ሊሆን ነው
@merrycute9494
@merrycute9494 9 месяцев назад
Yefelege yiye yematfelgu weleq belu
@samshi89
@samshi89 9 месяцев назад
እንዴ አዱሳበባ ልጅ ሆኖ የተጫወተው በጣም ጥሩ ግብሃት በብዛት ብታሳትፉት ለ ድራማው ድምቀት ይሰጣል ብዬ እገታለሁ እንዲህ አይነት እውነት እወነት የሚሸቱ...... ያስፈልጋሉ 😊😊😊😊😊😊😊😊
@kaleabmesfin3604
@kaleabmesfin3604 9 месяцев назад
እንዲ ኮንቲኒቲ 1:28__1:50🤔
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 9 месяцев назад
ህናተ የሰዉ ግዜኤ መጫወቻሀ ነው ህንዴ
@sirajmohammed6735
@sirajmohammed6735 9 месяцев назад
ልክስክስ ናቹ
@danieltadesse2869
@danieltadesse2869 9 месяцев назад
ኧረ EBS ምንድን ነው መደጋገም አየር ሰአቱን ለሌላ አትጠቀሙበትም እንዴ?
@bettymoha4844
@bettymoha4844 9 месяцев назад
ትልቅ የ ኮንቲኒት ስህተት አለ እዚኛዉ ፓርት ላይ ተመልካችን መናቅ ነዉ ወይስ መቼም አለማስተዋል አደለም
@selam7643
@selam7643 9 месяцев назад
ምዕራፍ 1ማለቁን እኮ ተናግረዋል ምን ነካችሁ
@fetifetiya7756
@fetifetiya7756 9 месяцев назад
ebs ምን ሁናችሁ ነዉ ምዳገግሙብን😢
@bekitech
@bekitech 9 месяцев назад
besntu yelebesewu libs continuity astekaklut
@yosijossi5262
@yosijossi5262 9 месяцев назад
ere tdebralachu
@birktesenay4502
@birktesenay4502 9 месяцев назад
ለምን ግዜያችንን ታቃጥላላችሁ የታየ ክፍል እየለቀቃችው አዲስ ሰው አስገቡ ስንት ብቃት ያለቸው አርቲስቶች እያሉ አሌክስን የማይመጥኑ ከየትም ለቅማችው አታምጡ ሳምሪ ትሪ ምናምን አታዝጉን
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@tesfaigebrezgabher6947
@tesfaigebrezgabher6947 9 месяцев назад
Eunet alsemam alkum atdgemu eyalen. Besew atchawetu eyalen😂😂😂
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 9 месяцев назад
የሳምንቱ ሲገርመን ዛሬም ደገማችሁት ቢቀርስ ባትንቁን?😮😮😮
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 9 месяцев назад
ebsኦች መቼም ሰው ማስቀየም ትወዳላችሁ አርቲስቶቻችንን አስቀይማቻዋው መሆን አለበት ያየነውን ነገር እንደ ቡና የምታስደጋግሙን
@mekdelawitkbru7153
@mekdelawitkbru7153 9 месяцев назад
ይህ ሁሉ ለቪዉ ነዉ ምደጋግሙት ንቀተቸዉ ደሞ ሰዉ እክብሩ እናተ ebs ምንከተለዉ ለተዋናዬቹ ስንል ነዉ መጀመሪያም
@asseb9842
@asseb9842 9 месяцев назад
ተመልካችን መናቃቹህ ነው የምደጋግሙት😡
@michaelmedhane3656
@michaelmedhane3656 9 месяцев назад
እንደ እንትን መደጋገሙን ሙያ አደረጋችሁት
@BereketSolomon-yz5hd
@BereketSolomon-yz5hd 9 месяцев назад
Besintu is so funny 😂
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 9 месяцев назад
ስደጋግሙ አይደብራችሁም ኤጭ😊
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@BossForall
@BossForall 9 месяцев назад
እስካሁን እንቅልፌን አጥቸ ጠብቄ ድጋሜ እረ ይደብራል እየሔዳችሁ።
@Abifrp2024
@Abifrp2024 9 месяцев назад
በስንቱ ምን ሆነ ግልፅ አርጉልን
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@longliveethiopia
@longliveethiopia 9 месяцев назад
U have to respect the people ,dont be silly guys
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@gerahunmelese9947
@gerahunmelese9947 9 месяцев назад
የትም መሄጃ የላችሁም ብላችሁ ተጫወቱብን
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@wazircell6391
@wazircell6391 9 месяцев назад
የዛሬው ደግሞ እንጨት እንጨት ይላል
@ReduTemu-iz6px
@ReduTemu-iz6px 9 месяцев назад
Ye continuitie chigr ale
@mulualemderara3621
@mulualemderara3621 9 месяцев назад
Megereb jemerachu hoooooo
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@kidusyohannes8530
@kidusyohannes8530 9 месяцев назад
Why did you repeat the previous episode?
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@teshaletereda9768
@teshaletereda9768 9 месяцев назад
እረ ይደብራል ድጋሚ
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@eyuelmesera3933
@eyuelmesera3933 9 месяцев назад
Malet nw! Esrael dansa
@AaA-lh1lt
@AaA-lh1lt 9 месяцев назад
زእኔኳ ረትቻቸዋለሁ ሁለት ሳምንት አታለሉኝ የታዬ እየደገሙ እርግፍነዉሀ ክያ የለዉ።።።።
@user-wm4lg3he8n
@user-wm4lg3he8n 7 месяцев назад
❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂
@user-tu6ep6cj7k
@user-tu6ep6cj7k 9 месяцев назад
ኳሜቶች አተፎግሩ አልተመቸቸላቸዉ ብሎ ይሆናል!!
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@wediweyinking
@wediweyinking 9 месяцев назад
በኣድዋ የጦር ሀላፊ ወይ ጀነራል የነበረው ጀነራል ራስ ኣሉላ ነው ታሪክ ኣታዛቡ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 9 месяцев назад
😂😂😂
@devaniasolomon8407
@devaniasolomon8407 9 месяцев назад
kefafiwoch......esti legnam tinish kibir yinurachu
@husseno
@husseno 9 месяцев назад
አቦ ያየነውን አትደገሙት ሲያስጠሉ 2 ሳምንት ድጋሚ
@fatumahusein263
@fatumahusein263 9 месяцев назад
Gashe besintu dehna sew alneberkim degagemkew 😂😂😂
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@fatumahusein263
@fatumahusein263 9 месяцев назад
@@adeytube773 😍💕
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 9 месяцев назад
መደጋገም ጀመራችሁ እንደ ETV አይ መክሰር 😂😂😂😂
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@rodasgirma6471
@rodasgirma6471 9 месяцев назад
አይ አሁንስ አበዛችሁት ከጨረሳችሁ አልቋል በሉን እንደ ትልቅ ሚዲያ ተመልካቹን አክብሩ
@ethioaddal
@ethioaddal 9 месяцев назад
Dawan ebs Dawan
@SoLee-sn1sy
@SoLee-sn1sy 9 месяцев назад
ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት በስንቱ
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 9 месяцев назад
አስጠላችሁኝ ዛሬስ😏
@eyutg8178
@eyutg8178 9 месяцев назад
What’s up with continuity 🤓
@uaedxb6960
@uaedxb6960 9 месяцев назад
ማርም ሲበዛ ይመራል
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 9 месяцев назад
ኤጭ ኮተታሞች አስጠላችሁ ለተመልካቹ ክብር ይኑራችሁ ካለቀባችሁ ተውት
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 9 месяцев назад
እንዳማረባችሁ በክብር አቁሙ ምንድነው ድራማ መገረብ
@Alex-zq2hs
@Alex-zq2hs 9 месяцев назад
ታፈናችሁ ወይስ ፋኖን ለመርዳት ጫካ ገባችሁ?
@samuelketema4583
@samuelketema4583 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@asxz-vm3be
@asxz-vm3be 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@AyishaEmamu
@AyishaEmamu 9 месяцев назад
ትንሽ እንኳ አትጠነቀቁም ለተመልካቹ
@maram5553
@maram5553 9 месяцев назад
የልጆቹ የትምህርት ልብስግን አይታቹህታል ካገትዮዉ😢😢😢😢😢😢
@Firiyyeshawa3764
@Firiyyeshawa3764 9 месяцев назад
Lamiin Lamiin basintu dagagama
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@blenfekadu8096
@blenfekadu8096 9 месяцев назад
ይሄ ሲትኮም በተገለበጠ መስቀል በመሰራቱ የተተቸ ነበር።እንኳን ድጋሚ ሊቀርብ መጥፋት የነበረበት ነበር።
@nejulove
@nejulove 9 месяцев назад
ምነው እኛ ሁለተኛ የማየት ጉጉት አለብንዴ ለምን አድስ አትለቁም አረ ለኛም ክብር ይኑራችሁ🤔🤔
@user-zw2xn4dl6p
@user-zw2xn4dl6p 9 месяцев назад
ምንድነው ይሄ እኮ ኦዲየንስን መናቅ ነው ቢቀርስ
@eskendir.tseaba2127
@eskendir.tseaba2127 9 месяцев назад
The new new new can me😢
@adeytube773
@adeytube773 9 месяцев назад
❤❤❤❤ ❤❤❤❤
@aronshibeshi7601
@aronshibeshi7601 9 месяцев назад
ከጓደኞቼጋ ፍትት ለን ሌሊት አሰባልት ዳር ዕንቁላል ከሚሸጡት ገዝቼ የበላሁትን አሰታወሰኝ
@user-gh1ro8gq6d
@user-gh1ro8gq6d 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:59 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:02 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤besntu
@bokitamiru2565
@bokitamiru2565 9 месяцев назад
Sorry for you!
@MA-cu7ur
@MA-cu7ur 9 месяцев назад
ተመልካችን ከመናቅም ዉጪ ማጭበርበርም ነው፡፡
@basufikadalemu
@basufikadalemu 9 месяцев назад
በቃቃቃቃቃ ተደጋገመ
@user-xh8td5co7c
@user-xh8td5co7c 9 месяцев назад
ኧረ ኮንቲኒቲ የ በስንቱ ልብስ 😳😳
@tsionen5726
@tsionen5726 9 месяцев назад
አሁንስ ተጨማለቃቹህ!!
@suragirma
@suragirma 9 месяцев назад
COMMENT
@MaryanAbdi-wj7jc
@MaryanAbdi-wj7jc 9 месяцев назад
A
@yabyg21
@yabyg21 9 месяцев назад
እናንተ ኣይደብራችሁምእንዴ የመጀመሪያውን ስትደግሙ ዝምስንል ኣበዛችሁት ተመልካች አክብሩ😡😡😡
Далее
/በስንቱ/ Besintu "ጥፊ ጥፊ ይለኛል"
39:19
/በስንቱ/ Besintu EP 30 "ዋልያ ዋልያ"
33:07
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Просмотров 246 тыс.
The Worlds Most Powerfull Batteries !
0:48
Просмотров 7 млн
Сервис на высшем уровне
1:01
Просмотров 1,5 млн