Тёмный

ወጣትነት እና መመራት #2 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም 

Bilal Tv
Подписаться 440 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 413   
@alain8492
@alain8492 5 лет назад
ኡስታዝ ኻሊድዬ አላህ ይጠብቅህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ቢላል ሚድያ ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@zahrasayed7555
@zahrasayed7555 5 лет назад
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ كلِدِ عخلن تكبِرِ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ وسلم عليکُم ورخمةُ لله وبرکاته
@rosayasin6452
@rosayasin6452 5 лет назад
mashalha. Alh. Ybarfik Alh Taqbay. Yaderigan. Yarabi
@haleemahaleem196
@haleemahaleem196 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ
@allahwakil3544
@allahwakil3544 4 года назад
Mashallah
@naimahna6556
@naimahna6556 4 года назад
❤️
@user-zj2dh9uk6j
@user-zj2dh9uk6j 5 лет назад
ኡስታዝየ አላህይጠብቅ በውቀትም ላይ እውቀት አላህይጨምረልህ እኔ ያተን ሙሀደራ ትሰማ በጣም ነው እሚመስጠኝ ሰላምህን አላህ ብዝት ብዝት ያረግልህ❤❤❤❤❤
@user-nm6ws4ib5q
@user-nm6ws4ib5q 5 лет назад
ጀዛካላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቆት በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን እኛም እንዳንተ አውቀን ቀርተን ካሚያስተንትኑት ያርገን
@seidyesuf7584
@seidyesuf7584 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@user-ib8uv1zk9e
@user-ib8uv1zk9e 2 года назад
አሚን
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 лет назад
ወጣት ነት ከባድ ነው አላህ በሱመንገድ የምናሣልፈው ያድርገን ወጣትነት በጣም ፍትኒያ ነው አላህ የህፍዝክ አተንም ተመልካቹም አዳማጩም ኮሜንቶችም በቃ የአላህ ሠላም በናተላይ ይሁን
@yarbeenatenaderaallhwakele7313
Ameeeeeeen
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 5 лет назад
አሚንንን ያረብ
@bangladeshbangladash4630
@bangladeshbangladash4630 4 года назад
ያርብ ለስሚት ብለን አላህ ጋየሚጣሉን ነገሮች አላህይጠብቀን
@KokoKoko-tq9kg
@KokoKoko-tq9kg 4 года назад
ጀዛከላኸይር
@fatimababa5264
@fatimababa5264 4 года назад
Amin amin
@sss5778
@sss5778 4 года назад
ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን አላህ እረጅም እድሜና ጤና
@eexx9570
@eexx9570 4 года назад
ጀዛኩም አላኸርን አላህ ይጠብቃችሁ ለኔምድአአድራጉልኚ ቁረአን እድገራኚ ልቤምደራቆል በአላህስም እጠይቃቹሆለሁ
@user-kb3fh5qz4c
@user-kb3fh5qz4c 5 лет назад
አንተም ባስተማርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አሏህ ያድርገን ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን
@user-dh1kb2gd4s
@user-dh1kb2gd4s 5 лет назад
ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም ጀዛካ አላህ ኸይረን አላህ አተም በተናገርከው እኛም በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን ቢላል ሚዲያም አላህ ከይረጀዛችሁን ይክፈላችሁ
@user-bp5jl5fr7o
@user-bp5jl5fr7o 5 лет назад
ሁዳ ማለት የማይጨበጥ የማይዳሰስ በ5ይከፈላል 1ተፈጥሮአዋ መመራት 2ፊጥራ የሰውልጅ የማይቀበለው መጥፎ 3አቅርን መሰረት ያደርገ 4ወሂ መሎካታዊ መገለጥ 5ፈተናወችን የምቋቋምበት ጥንካሬ ይሰጠናል
@user-fz8sr6yw1v
@user-fz8sr6yw1v 5 лет назад
Follow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/Hbae9Mn2kJK78qxuOX1C6R _✍ አላህ ሱብሀነሁ ወተዐላ አንድ አፍና 👄 ሁለት ጆሮ 👂👂ሰጥቶናል , ይህም የሆነው የምንናገረው ከምናዳምጠው በእጥፍ እንዲያንስ ነው ብዙ ከማውራት ብዙ ማድመጥ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው_ _አላማችን ተምረን ማስተማር ነው ውዷ እህቴ ከሁረል ዒይን ሴቶች መሆን አትፈልጊም እንግደውስ ቶሎ ወደኛ ተቀላቀይ የግሩፓችን ስም ሁረልዒይን የሙስሊም የሴቶች ጀምአ የሚሰጠው ትምህርት አገልግሎት ቅድሚያ ለተውሂድ ነው_ 💯 *_ሁረልዒን ለእኔና ላንች_* 💯 *_አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ_* _አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ቢኩም ይላል ሁረልዒይን የሙስሊም ሴቶች ጀመዓ !!!!!!_ _የሁረልዒይን ግሩፕ ለለሏችሁ ብቻ ኑ እንማር ዲናዊይ ትምህርት ቅድሚያ ለተውሒድ ነው መፍከራችን !!!!_ _✍ " አቅል ያለው ሰው ብሎ ማለት ጥሩ እና መጥፎን ለይቶ ሚያውቅ አይደለም ፤ ነገር ግን አቅል ያለው ሰው ብሎ ማለት መጥፎን ነገር ሲያይ የሚሸሽ መልካምን ነገር ሲያይ ደግሞ የሚከተል ነው " [ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና(ረሂመሁላህ) ]_ 📮 ኢማሙ ኢብኑል ሙባረክ (ረሂመ ሁሏህ) እንዲህ ይላሉ፦ " ከነብይነት በመቀጠል እውቀትን ከመበተን (ከማሰራጨት ) የበለ ጠን ትልቅ ደረጃ አላውቅም።" #ሸርርርርርርርርርር #ሸርርርርርር #ሸርርርርር #ሸርርርርር #ሸርርርር #አጅሩ ከአላህ ነው !!! 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 "ወደ መልካም የሚመራ ልክ እንደሰሪው ነው"  ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ̄ ☀️ለሌሎችም ሼር በማድረግ ከአጅሩ ይካፈሉ፤ የእውቀት ጠላት የሆነውን ጅህልና እና ሸይጧንን ይዋጉ !!! 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
@user-hl4qb9ow3m
@user-hl4qb9ow3m 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን ያንተን አይነቱን ያብዛልን አሚን ረጅም እጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያረብ 💚💚
@rozam6434
@rozam6434 4 года назад
ربي يحفظك استاد خالد جزاك الله خير في دنيا وآخرة
@bader_k3653
@bader_k3653 4 года назад
መሸአለህ አለሀ ይጠብቅህ
@user-wn8md1hw3d
@user-wn8md1hw3d 5 лет назад
አህሌን ኡስታዙና ጀዛከላሁ ኸይረን የሚገርም የማስተማር ተስጥኦ ተሰጥቶሀል ሳይሰስት የሚሰጥ የማስተማር ችሎታ አላህ ይጨምርልህ ። እኛም መረዳት ብቻ ሳይሆን መተግበሩንም አላህ ያግራልን ያረብ!!!!!
@nooraallah7399
@nooraallah7399 5 лет назад
ማሻአላህ።።ኡሥታዛችን እንወዳችኋለን''""**
@sameratubes.5231
@sameratubes.5231 5 лет назад
አህልን💔. ኡስትዝ. መሸአላህ ❤ይጥብቅክ. የን ጀግን መሰሉችክን የብዘልን👌💔🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@aishaassa1792
@aishaassa1792 5 месяцев назад
ኡስተዝ ካልዶ ያንተ ትምህርት መቸም አይጠገብ ጀዛከሏህ ከይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@zemzem1239
@zemzem1239 5 лет назад
ጀወዛከሏህ ኸይር አንተ በተናገርከው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 5 лет назад
ማሻአሏህ፡በዱንያም፡በአኸራም፡ከሀዘንም።ከፀፀትም፡አሏህ፡ያርቅህ፡በተሰቦችህንም፡አንተ፡ወደተመራኸው፡ሑዳ፡ይመሩ፡ዘንድ፡የምንግዜም፡ዱአየ፡ነው፡እኛንም፡አሏህ፡ያፅናን
@user-qk9tt6wd4x
@user-qk9tt6wd4x 5 лет назад
አህለን ቢላሉች ዛሬ አድኛነኚ ማሻአላህ ጀዛከላሁኸይረን
@mobiles3976
@mobiles3976 5 лет назад
ጀዛክሙላህ ኸይረን ውድ ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ ባለኸበት ቦታ ያረብ
@user-mk7lr1yz7f
@user-mk7lr1yz7f 5 лет назад
ማሻ አለህ የእስላም ጀግነችን ጄዘክ አለሁ ሀይረን አዱንያ ወል አኬራ አለህ ይጠብቅር ያራብ ውድ እህቶቼ ዱወ አድርጉልኝ ቁራንን እንድያገራልኝ😢
@dawudhussenadem6848
@dawudhussenadem6848 4 года назад
አሰላማለይኩም ዉስጣዝ ጀዛ ካላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ እኛም ሰምተዉ ከጠቃሚወች ያድርገን ያረብ አገበትህ ጣፋጭ የማይጠገብ!
@askedif322
@askedif322 Год назад
مش ءالله تبرك الله جزكم الله خير❤❤❤❤❤
@user-lb9tf4ct7z
@user-lb9tf4ct7z 5 лет назад
ኡስታዝና ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-bf4tp8lq1u
@user-bf4tp8lq1u 5 лет назад
አህለን ቢላሎች ጀዛኩም አሏህ ኸይር ጀዛ ኡስታዛችን ካሊዶ አሏህ ይጠብቅህ ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ😍😍😍
@liyayoutuber5276
@liyayoutuber5276 4 года назад
Masha Allah masha Allah Allahuakuber Allah semi tegbari yadrgen Allah ustazoch Allah edmayachuhun yarzmll ensha Allah wolahi hadis h ewqet yebezabet new
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 7 месяцев назад
መሸሀላህ ኡስጣዝ እድሜ ጤና ይስጥልን ሀገራችንን እደናተ ያሉትን ያብዛልን ያረብብብ
@babudas-lq4mt
@babudas-lq4mt 5 лет назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን የኛ ብርሃን እናተ ኡስታዞች ባትንሩ እኛ ስደተኞች ኑሮአችን ጨለማ ነበር ባጠቃላይ እናተ ማለት ለኛ በመስኮት የምትገቡ ብርሃናችን ናችሁ ጀዛኩም አላህ ህይር.
@bahrasorbale6754
@bahrasorbale6754 5 лет назад
አለህ. ይጠብቅክ. ማሻ አለህ ኡሰተዝ. ጄዛክ አለህ
@user-rf1kc7ig6f
@user-rf1kc7ig6f 5 лет назад
ጀዛክ አሏህ ኸይረን
@hannamohammad2594
@hannamohammad2594 4 года назад
ጄዛህ ከላህ ሀይረን ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና ለኡስታዞች
@neimaseid5522
@neimaseid5522 2 года назад
ማሻ አላህ ያረቢ የአላህ ትክክልኛውን መንገድ ምራን ረበና አቲና ፊዱኒያ ሃሰና ወፊል አኺረቲ ሃሰና ወቂአና አዛበ ናር አሚንንን
@user-zp1fi2gh4w
@user-zp1fi2gh4w 5 лет назад
እኔ እማ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ካሊድ ክብሩ ጀግና በሰማነው ተጠቃሚወች አላህ ያድርገን
@jdggxggh864
@jdggxggh864 4 года назад
Masha Allah Shukern Jezakumullahu Keyern Wudeocheye
@hanatoum4994
@hanatoum4994 2 года назад
Ustaz jazakualllah haram may Allah protect you
@user-fo3kj4zq2m
@user-fo3kj4zq2m 5 лет назад
ጃዛ ከላህ ከይርን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 месяцев назад
ጀዛኩም አላህ ከይር ያሰላም ዉበት ሲለካ በኢስላም ነዉ ለካ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብብብ
@user-gd8pf3iu2n
@user-gd8pf3iu2n 3 года назад
ኡስታዜ ጀዛኩሙላህኸይረን 😍😘😘😘
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 5 лет назад
ጀዛአኩሙላሁ ኸይረን አላህ ይጨምርልህ
@tube6727
@tube6727 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይራ ኡስታዝ ኻሊድ አንተን ወደቀጥተኛው መንገድ የመራ ጥራት ይገባው
@user-dt4uh9mz9u
@user-dt4uh9mz9u 4 года назад
ok
@madenahm8110
@madenahm8110 5 лет назад
ما شاء الله تبارك الله الله يحفظك جزاك الله خيرا اللهم اهدنا صراط المستقيم
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 4 года назад
ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ الله أكبر الله أكبر الله أكبر
@lecimyztym55
@lecimyztym55 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝአላህ እዉቀትን ይጨምርልህ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን
@FatimaFatima-bh1iq
@FatimaFatima-bh1iq 5 лет назад
jexakum Allah kayer Ustzunaa
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 года назад
ኡሰታዝች አላህ ይጠብቅችሁ ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይርንን
@asiaa5944
@asiaa5944 5 лет назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ኡስታዝ ካሊድ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ጀዛጀላህ ኸይር በዱኛም ባህይራም አላህ ይመልሰን አተ በተናገረከው እያ ።በሰማነው የምንተገብረበት አላህ ያረገን አላሁመ አሚን ያረብ
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 Год назад
ማሻአላ ኡሥታዞች አላህ ይጠብቃቹ እንወዳችሁአለን
@emanyimamahmed8547
@emanyimamahmed8547 4 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በጣም አስተዋይይ ነህ ጀዛአክ አላህ ኽይር ባባ
@user-up5wd2vz5j
@user-up5wd2vz5j 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዝ
@fatumafatuma5647
@fatumafatuma5647 5 лет назад
ጀዛከላ ኸይር ውዱ ኡስታዛችን አስተምህሮትህ ልብ ነው የሚገባው አላህ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ
@user-wj2cn2ks3i
@user-wj2cn2ks3i 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ኽይር የኛ ውድ ኡስታዞች ናተም በተናገራችሁት ኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚወች ያርገን
@Madina-ky4le
@Madina-ky4le 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ባርከላሁ ፊክ
@aishaahmed3187
@aishaahmed3187 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀትይጨምርልክ
@DubaiDubai-km2dq
@DubaiDubai-km2dq 5 лет назад
as wr wb masha llah tabarakala usatza jzk
@hidaya1212
@hidaya1212 4 года назад
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ
@hdhhdhd3531
@hdhhdhd3531 5 лет назад
ጃዛክ አላሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ።
@user-nw8cv5iu1b
@user-nw8cv5iu1b 5 лет назад
አህለን ወሠህለን ኡስታዙና ትምህርት በጣም ነዉ የሚገባኝ ጀዛከላህ ሀይረን አላህ ይጠብቅህ እዉቀት በእዉቀት ላይ ይጨምርልህ ሀይር ስራህን አላህ ይቀበልኝ
@julfajulfa1546
@julfajulfa1546 5 лет назад
እሱተዝ አለሀ የጠበቃ ዉዶ አሀቶች ጉሩቡ የለቹ ቁጡሩ ለኩሊኘ
@user-cx2of3mh5p
@user-cx2of3mh5p 5 лет назад
ማሻአላህማሻአላህአላህይጨምርልህ ኡስታዝ ግን እሄን ያንተን ትምህርት የኛ ሰፈር ሰወች ባገኙት
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 5 лет назад
ማሽ አላህ ♥ ጀዛኩሙላሀይር ኡስታዙና
@makya4460
@makya4460 4 года назад
ኡሥታዝ ኸሊድ አላህ የጨምርልህ ትምህርትሁሉ ከልብየሚገባነው አላህይጠብቅህ ትክል ብለሀል በሁንሰአት ማሰቢያችንየዘጋው ሞባይላችን ከጥቅሙ ጉዳቱአመዝኖል
@zahramohammed7774
@zahramohammed7774 4 года назад
Masha allah Masha allah Masha allah 🌹🌹🌹🌹🌹 🤩🤩🤩🤩🤩 👍👍👍👍👍
@Love-rh1by
@Love-rh1by 5 лет назад
ጀዛኩም አላህ ውስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@michaelguizar2101
@michaelguizar2101 4 года назад
ማሻ አላህ
@zeedandasmishow5881
@zeedandasmishow5881 4 года назад
Masha alaa masha alaa usazachin habibi Alhamadulila Muslima silaa adarekeny ala
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 месяцев назад
ሱብሀን አላህ አላህ ሲድልህ እድህ ነዉ አተናተን ዬለለ ነዉ ያርብ ልክ እዳተ አይነት ልጂ እድሰጠኝ ዱአ ነዉ
@marwanalmarzouqi1434
@marwanalmarzouqi1434 5 лет назад
አላህ ይጠብቃች ኡስታዞቻችን
@hayatmadam8191
@hayatmadam8191 5 лет назад
Marwan Almarzouqimasshallah
@user-md8ok2zq4g
@user-md8ok2zq4g 5 лет назад
ጀዛከላከይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ለኛም ቁርአን አላህ ያግራራልን ያረብ ያረብ
@zeynebbintmussa5626
@zeynebbintmussa5626 5 лет назад
ያሰላም አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ቢላሎችም ጀዛኩምሏህ አላሁመ ኢኒ አስአሉከ አል ሑዳ
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 5 лет назад
ሱበሀን አላህ በጣም ያረቢ ቀረብኒ ኢለይክ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-zb7cq9nr9m
@user-zb7cq9nr9m 5 лет назад
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ኻሊድ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን
@Fatumabiteslam
@Fatumabiteslam 5 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ካሊድ ክብሩ ❤
@user-id3zf1gf7y
@user-id3zf1gf7y 5 лет назад
ዉስታዝ ኸሊድ የዉነት ሙህር አድርጎ ሰቶናል ሁለችንም ሰምታን ተጣቃሚ ያድርጋን ጥምህርትህ 24ሰዓት በአዳምጣዉ አይጣገብም ወላሂ አላህ ይጣብቅህ
@halfiafares7218
@halfiafares7218 4 года назад
Masha Allah jazak Allah kyr
@user-ul7mz3ic5g
@user-ul7mz3ic5g 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ከይረን ኡሥታዝና በሠማነው ተጠቃሚወች ያዲርገን ኢሻአላህ ታአላ
@awwwktube6632
@awwwktube6632 3 года назад
ኡስታዝ ያአላሀ ረህመትና ነረከት እዝነት ባተ ላይ ይሁን አላሀ ከሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ማሻአላሀ ተባረከላ ሱባነላ ወቢሀምዲ አጂብ ወላሂ
@user-fm8rx3ln5w
@user-fm8rx3ln5w 4 года назад
ጀዛ ከላህ ኸይር አላህ የጠብቅህ
@user-nj5rg8xu5x
@user-nj5rg8xu5x 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኡሰታዚ የምንጠቀም ያረገን ያረብ
@dhakadhaka8588
@dhakadhaka8588 5 лет назад
ዋሊኩምሠላም ወሪህመቱላሂ ወበረካተሁ ኡሥታዝጀዛክአላህኸይር
@user-fp9ts6oc7u
@user-fp9ts6oc7u 5 лет назад
በስመነው አለህ ያምንጠቀም ያድሪገን ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ አድነቂህ ነኝ ሁሌም
@nazifatube2513
@nazifatube2513 3 года назад
Mashaallha
@user-ht1rd8rh7z
@user-ht1rd8rh7z 5 лет назад
አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ጀዛኩም አላህ ኸይርን ኡስታዝ አሚን ያረብ
@samisas4880
@samisas4880 4 года назад
ሱበሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ክይር
@najeepaahmed1628
@najeepaahmed1628 11 месяцев назад
ورحمه الله وبركاته استاذ جزاك الله خير بارك الله فيك الله يطمن عليك ان شاء الله باذن الله شكرا
@oumlulii6509
@oumlulii6509 5 лет назад
Mashaa allah ustaza allah yahfedak
@sadasied3189
@sadasied3189 4 года назад
ማሻአላሕ አላሕ ይጠብቅክ የእውነት እኔ በሙዚቃ ልቤ ደርቆ ነበረ ዛሬ ግን ልቤ ሠላም አገኘች አላሕ እውቀቱንም ውደታውንም ይጨምረልክ
@halimaumar300
@halimaumar300 3 года назад
ኡሥታዝ አላሕይጠብቅሕ አላሕይጨምርልሕእኛምበሰማነውተጠቃሚያረገንአሚንያረብለአለሚን🌹🌹
@user-mo4zm5me4f
@user-mo4zm5me4f 5 лет назад
وعليكم واسلام ورحمة اللة تعالى وبركاته أستاذ خالد وجزاك آلله خيرا
@hawahasan8916
@hawahasan8916 Год назад
መሻላህ ባረከላህ ፊክም
@masrhkuw8665
@masrhkuw8665 4 года назад
Wowwwwwww Mashaa.Allah Mashaa Allah
@user-wp5er3po5k
@user-wp5er3po5k Месяц назад
Ustaze alah regim edme ysth❤
@Fatima-yb7tv
@Fatima-yb7tv 4 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@bulalemuhemed2703
@bulalemuhemed2703 7 месяцев назад
አላህ መሠሎቺህን ይጨርሊን ያረብ እኛም ሠምተን በተግባር የምንተገብር ያረገን
@user-vz9oq4ow5t
@user-vz9oq4ow5t 5 лет назад
ማሻ አላህ ኡስታዙና ማሻ አላህ አቤት ፈገገግታ አላህ ይጨምርልህ የኢስላም ወድሜ
@mrshawon6547
@mrshawon6547 4 года назад
ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠውል ኡምርክ
@user-dy2ux4ss3d
@user-dy2ux4ss3d 5 лет назад
አህሌን ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@umuslahdn.r1937
@umuslahdn.r1937 5 лет назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይርን
@kadijaakadijaa421
@kadijaakadijaa421 2 года назад
و عليكم السلام ورحمه الله وبركاته صل الله عليه وسلم جزاك الله خيرا اخي
@zinaat1320
@zinaat1320 5 лет назад
ጀዛአኩም አላህ ኸይር
@user-vm3rp8xe9b
@user-vm3rp8xe9b 5 лет назад
ሱባሀን አሏህ ጀዛከሏህ اخي غالي
@zehabuebrahim9970
@zehabuebrahim9970 5 лет назад
ጀዛከሏህ ኸይር
@luluumer8440
@luluumer8440 4 года назад
ማሻአላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ወንደማች ካለድ ማሻአላህ አላህ ይጨምርል
@user-uo7cj8fn2e
@user-uo7cj8fn2e 5 лет назад
ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ ወያህፍዝክ ያረብ
@rahimasefa5336
@rahimasefa5336 4 года назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ህይር ኡስታዛችን
@user-fs4lb1nx4h
@user-fs4lb1nx4h 4 года назад
መሻአላ
@Asd-xq4wu
@Asd-xq4wu 5 лет назад
ጀዛከላአኸይረን ኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@reemyousef8248
@reemyousef8248 5 лет назад
ጀዛክ አላህ ኽይርን ኡስታዝ ካሊድ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ባለህበት አላህ ሰላምህን ያብዛልን እንወደሀለን አንተ የእስላም ጀግና. ኡስታዝ አንድ ነገር ላስጀግርህ ከተመቸህ አንድ ቀን መተህ ኳተር ብታስተምር ደስ ይለኛል
Далее