Тёмный

ወጣቶችን በደላላ እያደነች የምታጫውተው ሹገር ማሚ ቅሌቷ አደባባይ ወጣ !! | አጋልጥ 

ንጉስ ሚድያ - Negus Media
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 500 тыс.
50% 1

ወጣቶችን በደላላ እያደነች የምታጫውተው ሹገር ማሚ ቅሌቷ አደባባይ ወጣ !! | አጋልጥ
#ardaplaus #habeshachewata #agelgelmedia #habmedia #nigusmedia #addischewata #EndalkTube #ድንቅልጆች #ardaplaus
ይህ ፕሮግራም በንጉስ ሚድያ ተዘጋጂቶ የሚቀርብ ሲሆን እዚህ ፕሮግራም ላይ ለመሳተፍ እና ለማንኛውም አስተያየት : ጥቆማ እና ሀሳብ 0994004943 በቴሌግራም ያገኙናል።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ!!
ይከታተሉን😊
#EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች #ethiomeznagatv

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 10 месяцев назад
ይሄንን ልጂ ልደግፍው ይገባል ስብስክራይብ ሺር እያደረግን 100ሺበላይ እናስድረገው እባካችው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@myfano
@myfano 10 месяцев назад
😀😀😀🤔
@Ethopialazalzalmtnur
@Ethopialazalzalmtnur 9 месяцев назад
በትክክል መበራታታት አለብን❤
@BahtyarMahirtania
@BahtyarMahirtania 15 дней назад
አንተ ደግሞ ከፊልሙ ጀርባ ያለክ አለቅላቂ ነካ
@BahtyarMahirtania
@BahtyarMahirtania 15 дней назад
እህህህ አታስቀኝ ድራማክን አቁም😂😂😂ተነፋ ጀዝባ
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Месяц назад
እማማ እንደ እራሶ ያሉ ለትውልዱ ጠንቅ ናቹ ይብላኝ ለልጆችሽ ያሳዝናሉ ባለቤቶት ያሳዝናሉ የአሮጊት ጨምላቃ
@neimak2207
@neimak2207 10 месяцев назад
ወንድሜ እራስህን ጠብቅ መጥፎ ነገርን መጋፈጥህ እንዳለ ቢሆንም እንዳንተ አይነት ንፁህ ሰው ያስፈልገናል❤
@user-mw5ly1pk2s
@user-mw5ly1pk2s 9 месяцев назад
Qqqa
@ashenafiabiy
@ashenafiabiy 10 месяцев назад
በርታ ወንድሜ ጀግና ነክ በዚው ቀጥል 🙏🙏🙏👍👍👍👍
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 10 месяцев назад
በርታና ይህንን አፀያፊ ነገር አጥፋ ወጣቱ
@Haile-be9se
@Haile-be9se 5 месяцев назад
​q
@AminatAdam-yj1of
@AminatAdam-yj1of 10 месяцев назад
የአሏህ ምንታሰማኛለህ ጌታየዋ የመጨረሻዉ ዘመን 😢😢😢 ወድሜዋ እራስህን ጠብቅ
@berhanenegassi
@berhanenegassi 10 месяцев назад
በርግጥ ለህብረተሰቡ ኣስተማሪ ነው እውነተኛ ድርጊት ግን እይደለም ድራማ ነው ያስታውቃል በርቱ
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 10 месяцев назад
በፍፁም ድራማ አይደለም አዲሥ ነገር አይደለም ይሄ ነገር እየተፈፀማ መ ያለ ነገር ነው
@YomanYony
@YomanYony 4 месяца назад
ትክክል
@abuaminnur886
@abuaminnur886 14 дней назад
ምን አይነት እይታ ነው ደላላ አናግሮ የመግብያ ክፎያ ከፍሉ ነው የገባው አትሞኝ አዲሰ አበባ ያተሠራ እንጂ ያልተሰራ የለም
@Daniale79
@Daniale79 10 месяцев назад
እንደዚህም አለ በጣም ይገርማል በእውነት አይዟህ በርታ ብሮ እራስህን ጠብቅ❤❤❤
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 8 месяцев назад
ወይ ጉድ ሀገራችን በዝሙት ተለቀለቀች ሰላሟ አጣች 😢😢ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማርን 😭😭😭
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 10 месяцев назад
ምን ጉድ ነዉ ሃብታም ወንዶች ግን ለምንድነዉ ለልጆቻቹ ለሚስታቹ ግዜ የማትሰጡ😢😢😢😢😢
@aliyusualeh6246
@aliyusualeh6246 9 месяцев назад
እነሱማ ብር እያሳደዱ ነው ሚስቶች እነሱ ለፍተው ባመጡት ብር ወጣት ወንዶችን ያሳድዳሉ
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 9 месяцев назад
@@aliyusualeh6246 እና ምን ታድርገዉ ሰዉ እኮ ናት እህል እየበላች ያለ ወንድ እንዴት ትቀመጥ ብዙ ነገር ያምራታል
@alahamalaham
@alahamalaham 15 дней назад
ሀብታም ቤቶዉሥጥ ደሥታየለምእኳ ደሀግን አቶም ፍቅርያቃል
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 10 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እራስህን ጠብቅ ክፍ ናቸው እንዲ ያሉ ሰዎች
@bezatemir5402
@bezatemir5402 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው አፍ አለኝ ብላ ማውራት ነውር የለሌለባት ፍጥረት ነች
@TekluBekele-pq7wx
@TekluBekele-pq7wx 10 месяцев назад
ወንዴሜ እጅግ ጥሩ ሥራ ነው እየሰራ ያለኽው ይህ የዝሙት መንፈስ ከባድ ነው አገርንም ቤተሰብንም ጭምር የሚያራቁትና የሚበታትን ነው ይህ አይነቱ መንፈስ ማሶገድ የሚቻለው በፆምና በፀሎት ብቻ ነው ስለዚ የምክርም አገልግሎት ቢታከልበት ውጤቱ የበለጠ ያማረ ይሆናል የሚል እምነት ስላለኝ ነው በሚዲያ ማጋለጡ የበለጠ ነፃነት መስጠት ነው የሚመስለኝ ምክንያቱም አንዴ ከተጋለፅጽኩ ብላ ነፃነት ስለሚሰማት ያብሰዋል ይህ ደግሞ መንፈሱ የሚፈልገው ስለሆነ ለበለጠ ጥፋት ይዳርጋልና ሰዎቹ እንዳይጠፋ ጥንቃቄ ቢደረግ ጥሩ ነው እላለው።
@elaybright8884
@elaybright8884 Месяц назад
አለሙ ሁለት ጊዜ የጠፋችው በዝሙት ምክንያት ነው። አላህ ይሁነን
@asresashtahlew4596
@asresashtahlew4596 10 месяцев назад
አረ ጉድ ነው እዚች ሀገር ላይ ያልተሰራ ነውር የለም ወጣቱም በእድሜ የገፋውም ጌታ ሆይ ወደ ልቦናችን መልሰን
@LubabaLulu-bx3dh
@LubabaLulu-bx3dh 10 месяцев назад
በጣም
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 10 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭
@gut7948
@gut7948 8 месяцев назад
😂😂​@@user-um2io6nv5m
@GetahunHeyle
@GetahunHeyle 8 месяцев назад
@NebihaNebat123
@NebihaNebat123 4 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 10 месяцев назад
የኔልጅ እራስህን ጠብቅ እኔ የወድልጆች እናት ስለሆንኩ እባክህ እራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏🙏
@jonShdadaw
@jonShdadaw 8 месяцев назад
Hi
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 10 месяцев назад
ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ቅሌታም ሴት ናት ሰራዋ ይፍረስ
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 10 месяцев назад
ጀግና ነህ ወንድሜ አድናቂህ ነኝ ይች አህያ አንተን የመሰለ አቅፍ ልትጋደም 😮😢😢😮ወይ ጊዜ
@mosasastu9083
@mosasastu9083 10 месяцев назад
Edmewan litarezimew newa 😂😂😂
@user-zv3cr6kl9t
@user-zv3cr6kl9t 9 месяцев назад
አታመነዝር የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል አክብሩ እባካቹ እኩያችሁንም ምረጡ በትዳር መማጋጥና የባለ ትዳር ማማገጥ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ተግባር ነው
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታዬ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😢😢😢ግን አንተ በጣም ጎበዝ ነህ እራስህን ጠብቅ የወረደ ድርጊት የምያደርጉትንና ለትውልድ መጥፎ ስለሆነ ማጋለጥ ግድ ነው
@sawakibru4686
@sawakibru4686 9 месяцев назад
ባለትዳር ባትሆን ጥሩ ነበር
@mesibrhane78
@mesibrhane78 10 месяцев назад
ወይ ድርጂትና ጣጣዉ እግዚአብሔር የማይከብርበት ማንኛዉም ምድራዊ ቁሳቁስ እግዚአብሔር ያሳዉ !!!
@user-qr7ew4rn8n
@user-qr7ew4rn8n 10 месяцев назад
አሜን አሜን 🙏
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 10 месяцев назад
እባካችሁ ገጠመኝ አዳምጡ አረ ተው እግዚአብሔርን ፍሩ ተው ☝☝☝😭😥😥
@saw430
@saw430 10 месяцев назад
አሄሩ ዘመን የኛ ነብይ መሀመድ s a w ያሉት ሁሉ ደርሱዋል ሱበሀናላህ ላኢላሀኢለላ
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre 10 месяцев назад
S. a. W
@samiaha6007
@samiaha6007 10 месяцев назад
በርታ የኔ ውድ ወንድሜ ራስህ ጠብቅ 😢😢😢😢እኔየ የትግራይ ልጅ ነኝ ወንድሞች የምድያ ተጠቃሞች ተጠቀቁ ሓደራ ሓደራ ነብሳቹ ጠብቁ
@user-tv8zz8hx7r
@user-tv8zz8hx7r 9 месяцев назад
​@@BaderAlkhaኢትዮጵያዊ አይደለሁም ለማለት ነው ሞት ችግር ያለው ኢትዮጵያ ብቻነው ለማለት ፈልጋነው😅😅😅 ወይኔ ሠው ነቅሏል አይ ትግራይ የኦሮሞ ባል😅😅
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 Месяц назад
ከሁሉ በላይ ቢቻል የሰው ሰው መሆን እንኳን ባይቻል ሰው መሆን ግድ ነው። ብዙዎቻችን ግን ሰው መሳይ እየሆን መጣን።
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg Месяц назад
የትግራይ ልጅ ምን አመጣዉ
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg Месяц назад
የትግራይ ልጅ ነኝ ማለት ምንአመጣዉ
@solelove6710
@solelove6710 20 дней назад
HI semu inbox me lawurashe
@sameeratig5424
@sameeratig5424 10 месяцев назад
የዝሙት መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ😢😢😢
@fih7949
@fih7949 27 дней назад
የዝሙት መንፈስ 😂, አእምሮዋ የት ሄዶ ነው ??? የዝሙት መንፈስ ካለ ፍቃዷ ቢሆን እንጂ በፍቃድ የሚደረግ ነገር ሴሰኝነት ነው የሚባለው !!!!
@dghjhwfhhh4813
@dghjhwfhhh4813 10 месяцев назад
ያአላህ ከወጀል አተ አርቀኝ ልጆቸንም አተዉ ጠብቅልኝ ሀላል ካረከዉ ዉጭ በስሜት እዳይነዱብኝ እደስሳት አተዉ ጠብቅልኝ
@mesibrhane78
@mesibrhane78 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አምላኬ 🙏🙏🙏 እርዳኝ & እርዳን 😭😭😭😭😭 የምትራራ አምላክ ነህና ራራልን🙏🙏🙏 😭😭😭😭😭😭
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 10 месяцев назад
ከምር እመብርሀን ከጉድ ታውጣን
@fatmaibrahim7027
@fatmaibrahim7027 10 месяцев назад
እራስህን ጠብቅ እንዳታሳፍንህ እንደዝህ ያሉ ሴቶች መጥሮ ናቸዉ❤❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነዚህ ትውልድ ገዳይ አሮጊቶች ንስሀ በመግቢያቸው በርኩሰት ይጨማለቃሉ ይዘገንናልጵአሁን ልጆች አሉኝ ስትል አታፍርም አራሙቻ ቱፍ
@user-dk5pg8wb7w
@user-dk5pg8wb7w 10 месяцев назад
ኧረ ወየዉ ባል አላት ጉዴ ዉይ ዉርደት ዉይ ዉርደት ዉይ ቅሌት 😅😅😅😅😂😂😂😂
@seads5913
@seads5913 10 месяцев назад
😅😂😮😮😮😮😮😮
@sikosilo7233
@sikosilo7233 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 10 месяцев назад
ጀግና በውነት ፈጥሪ እግዛብር ይጠብቅክ 🎉
@hiboobi9757
@hiboobi9757 10 месяцев назад
ሁሉም እንደዚህ ኣምጣ ወንድሜ ሁሉምእንደዚህኣምጣወንድሜ ራሰህ ጠብቅ❤❤❤
@LubabaLulu-bx3dh
@LubabaLulu-bx3dh 10 месяцев назад
አኡዙቢላህ ሚነል ሾይጣን ረጅም አላህዬ ሳታዋርድ ግደለኝ ኢላሒ ገንዘቤን በሀላል ነገር ላይ የውጭ ሴት አድርገኝ ለባሌ ታማኝ ለልጆቼ ምርጥ እናት አድርገኝ ኢላሒ
@user-ui3tb7dz5h
@user-ui3tb7dz5h Месяц назад
የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ የወንድ ልጆች እናት ነኝ በጣም የሚያስፈራ ነው ለትውልዱ ጠንቅ ነው እንደውም ትውልዱ በዝሙት እየመተ ነው አቤቱ እንደምህረትህ እንደቸርነትህ ማረን😢😢😢😢😢😢😢እማማ ያሳዝናሉ እንዲ ከልጃቸው ጋር መተኛት።።።።😢😢😢😢
@solelove6710
@solelove6710 20 дней назад
Leke beleshale bawerashe dese yelegnale
@getinetteklehaymanot7880
@getinetteklehaymanot7880 10 месяцев назад
ወይ ታሪክ ማናየው የለም 😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 10 месяцев назад
ትውልድን የሚገሉ እንስሳት ሃገሬን የገደሏት ደላሎች ናቸው አቤት ኢትዮጵያ በውጭ እንኳን እንደዚህ አይን ያወጣ ስራ የለም የድሮው ትውልድ ለእምነቱ ለክብሩ ሃገርን ከባእድ ነገሮች የሚከላከል ነበር😭😭😭😭😭
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 10 месяцев назад
የኔ ጀግና ወንድም አቦ ፈጣሪ ይባርክህ
@aminatabemrefae9639
@aminatabemrefae9639 10 месяцев назад
ጀግና ነህ አቤት ምን ዘመን ላይ ደረስን
@alemalemalem5408
@alemalemalem5408 10 месяцев назад
ቀጣዩን እንጠብቃለን ግን አንተልጅ እራስህን ጠብቅ ከዚህ ያንተ የተለየ ነዉ ሁሉ ም የምትሰራዉ በነፍስህ በህይወትህ ቆርጠህ ነዉ እባክህ እራስህን ጠብቅ
@negusmediaOfficial
@negusmediaOfficial 10 месяцев назад
ራሴን በሚገባ እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ ❤❤
@user-gm9vx8xm9t
@user-gm9vx8xm9t 10 месяцев назад
ሹገሯን ለኔ አገናኙኝ ቁቁቁቁቁቁ😂😂😂😂😂😂 ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@alenalkieritrea3862
@alenalkieritrea3862 9 месяцев назад
ምን ልታረጋት?
@accacc5974
@accacc5974 Месяц назад
ይችን በአህያ ጀላ መንፋት ነው
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 10 месяцев назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ሠውረን
@sisayyaregal
@sisayyaregal 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂እደምታስደስተኝ ከሆነ ችግር የለውም አለች😂😂😂😂😂
@nbh9406
@nbh9406 10 месяцев назад
😅😅😅😅
@sikosilo7233
@sikosilo7233 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@DebruaDelelegn-y1b
@DebruaDelelegn-y1b Месяц назад
😂😂😂😂😂
@DebruaDelelegn-y1b
@DebruaDelelegn-y1b Месяц назад
Ere bemariyam chirash metet😂😂😂
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 10 месяцев назад
ጎበዝነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 10 месяцев назад
ወንድ ነህ ይችን ዘልዛላ የእንጨት ሽበት ባልዋን ፈልገህ አጋልጣት ሰው በፋ ማለት ነው ወይ ሐገሬ እንዲህ ትረክሺ በዝሙትና በጦርነት 💔💔💔😭😭😭
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 10 месяцев назад
ወንድሜ እራስህን ጠብቅ የአገራችን ዝሙት አያበቃም 🥺😥
@SolomonAmeha-kz6wc
@SolomonAmeha-kz6wc 10 месяцев назад
በሰው ህይወት ምን አግባህ የስገድለሀል እንደዚ አይነት ውስጥ አትግባ ህወትህን ኑር ሁሉም በጓዳው የሚያረገው ነገር ነው ነገር ግን ሁሉም ፈረደ የሁሉም ሰው ታሪኩ ቢታይ ከዚህም የባሰ ሆኖ ታገኘዋለህ አሁን አፈርትብላ፣ትምት፣እያለ አስተያት ከሚሰጠው ውስጥ ሰንት ሰው ነው ሚስቱን፣ባላን ትተው የሚሞግጡት ብቻ ቤት ይቁጠረው ልብ በል ከማትችለው የሰው አስተሳሰብ ጋር ጌዜህን አትግደል🤔🤔?
@tigistg-amlak3654
@tigistg-amlak3654 9 месяцев назад
Very true
@direlovetube9731
@direlovetube9731 10 месяцев назад
እግዚያብሄር ይባርክህ እንደነዚህ አይነት ወራዶች ደሀን በገንዘባቸዉ የፈጠሩት የሚመስላቸዉ መቀጣጫ ስላደረካቸዉ
@MsLucky-et7qd
@MsLucky-et7qd 10 месяцев назад
በወሬ ያዛት የተመታልጂ 😂😂😂ዉሀጨለሰባት ሊበላ😂😂😂😂😂😂
@sikosilo7233
@sikosilo7233 9 месяцев назад
በጣምቀላል
@sabbotuuoromiya6012
@sabbotuuoromiya6012 10 месяцев назад
DHugaa dhiraa atii galatomi💪💪 ❤Safu dachee Ethiopiya😢😢
@tsayetsaye-mw4oj
@tsayetsaye-mw4oj 9 месяцев назад
😂😂😂😂❤❤ dhugaa keetii
@christiansingerabdeta9167
@christiansingerabdeta9167 4 месяца назад
kkk ana utuu ta'e dandahee hin dhiisu hhh
@user-du4tt7bc7d
@user-du4tt7bc7d 9 месяцев назад
ንግግርህንና ስራህን አደንቃለሁኝ አላህ ይጠብቅህ !!!
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 10 месяцев назад
ምንው ልጀችሽን ብታሰድግ በጌታ😢😢😢😢😢 ምን አይንት ዘመን ደረሰን
@user-AMANUEL
@user-AMANUEL 9 месяцев назад
ሲያሥችልህ አልቆመብህም ግን
@MekedesYtub
@MekedesYtub 9 месяцев назад
እንኳን አልተሰደድክ ለኔ ብለነው የቀረከው ይገርማል😮
@user-bw1ey7fq1u
@user-bw1ey7fq1u 10 месяцев назад
ደላላው ታጥበህ ታጥነህ ሂድ አላለም😂😂
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 10 месяцев назад
ወይኔ ኮሜንቶች 😂😂😂😂
@BirtukanTesfaye-f6h
@BirtukanTesfaye-f6h 10 месяцев назад
kkkkkkkkkkk
@Seid404
@Seid404 10 месяцев назад
አትሻብኝ😂
@Abrilala
@Abrilala 10 месяцев назад
😂😂
@misganatube-iu4qt
@misganatube-iu4qt 4 месяца назад
Hi​@@Abrilala
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 10 месяцев назад
አንደኔ እየተሳቀቀ የጨረሰ ማነው ልጁ አሳዘነኝ
@sikosilo7233
@sikosilo7233 9 месяцев назад
በጣም❤
@alemayehugetahun5344
@alemayehugetahun5344 9 месяцев назад
​@@sikosilo7233❤❤❤
@ttaa9534
@ttaa9534 8 месяцев назад
እር እኔም ነብሴ ባፍጫልትወጣነው
@mistru21
@mistru21 6 месяцев назад
አረ እኔስ አልጨረስጉም
@amandanoah3563
@amandanoah3563 4 месяца назад
😂😂
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 9 месяцев назад
😢😢😢😢አይ እማማ በጤናዎ አይደለም የኔ እናት እግዚአብሔር ተማረዎ። ወንድማችን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ሀገራችንላይ ያለዉ ጦርነት በጣም ሲያሰን ነዉ ሀጥያታችን በእግዚአብሔር ፊት ሞልቶ ፈሰሰ 😥ኦ ጌታሆይ
@user-hz6on5ky4q
@user-hz6on5ky4q 10 месяцев назад
ወይ ዘድሮ እማሰማው አማናየው የለም በየቀኑ
@nanimisgan3346
@nanimisgan3346 10 месяцев назад
በትክክል በመከበሪዋ ግዜ ተባረክ ወይ ግዜ 😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 10 месяцев назад
አፈርግባ እድሚሺን አታስቤም ክብርሺን አረኖሮ ፍፍፍፍፍ አላህ እኛንም በኮሚት ተጠያቂነን እናተን በመሣደብ የናተንም ልቦና አላህ ይስጣችሁ
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 10 месяцев назад
😂😂😂😂
@JackyCoco
@JackyCoco 6 месяцев назад
እረ አንተ ልጅ ልጄን ነው የምትመስለኝ ሳይህ አንጀቴ ይላወሳል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እራስህን እየጠበክ ታስፈልገናለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 10 месяцев назад
እግዚኦ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ፈጣሪ ሆይ እርዳን
@robeman5934
@robeman5934 10 месяцев назад
ጌታ ሆይ ይቅር በለን ምህረትን አብዛልን ማረን በዝ አየያዛችንማ መጨረሻችንንን አሰብኩት ጌታ ሆይ ማሰተዋልን ሰጠን እባክህ ይቅር በለን
@sirnagada1869
@sirnagada1869 9 месяцев назад
ቶሎ ይጨርሠን ነው የሚባለው። የምን ምህረት ነው
@user-dk5pg8wb7w
@user-dk5pg8wb7w 10 месяцев назад
እሚቸግርህ ነገር የለም አላለችም 😂😂😂😂😂 ኧረ ሳቄ ናልኝ እ ልቤ ደነገጠ እግዝጎ ማሀረነ ክርስቶስ
@Turinafa
@Turinafa 2 дня назад
አበስኩ ገበርኩ😂😂😂 በጥፊ
@MDenhA1900-rf2vh
@MDenhA1900-rf2vh 10 месяцев назад
ያርብ ሂዳያ ይሰጠን
@Sifaan242
@Sifaan242 6 месяцев назад
እርስከን ጠብቅ ብሮ በጣም እንድዢ አይነት ሰው ይጎዳካል ባርታ ስራአክ ያኮራናል 👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️🌹
@zerfanegash3691
@zerfanegash3691 10 месяцев назад
አቤት የመጨረሻዉ ዘመን አቤቱ ማረን እግዚኦ
@user-pt7hi9in2l
@user-pt7hi9in2l 10 месяцев назад
ፈጣሪ አምላክ ዪጠብቅሕ አሥብበት ብቻሕን አትሒድወዪ ዘንድሮ ምን ያልታየ ያልተሠማ አለ አቤቱ ዪቅር በለን አባት ሖዪ ማሥተዋሉን አድለን
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 10 месяцев назад
😂😂😂😂ህ,ባል,እያለሽ,ዛሬ,ነው,የወቅሽው,ትዳርሽን,አሳስራት❤❤❤❤❤❤❤
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 10 месяцев назад
የዘመኑ:ጀግናናህ👍👍👍👍👍👍ጎበዝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@bruktyrose820
@bruktyrose820 10 месяцев назад
እደምታስደስተኝ ከሆነ ቸግር የለውም አለች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ዘንድሮ 🤔🤔🤔🤔🤔
@seads5913
@seads5913 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ce6my3ot8n
@user-ce6my3ot8n 10 месяцев назад
እኮ😅😅😅😅😅😅
@AlexAbeselom
@AlexAbeselom 9 месяцев назад
Is Really Men With In Ethiopia God Bless Ethiopian !!!
@YegaTube
@YegaTube 10 месяцев назад
ዝም ብለሽ እኮ ነው ብሩን ለኔ ብትሰጭኝ እሰራበት ነበር ማዘሯ😅
@abichugobana9509
@abichugobana9509 10 месяцев назад
hahhahaha, you are funny. She wants to enjoy her life with that damn money
@mistretamru8664
@mistretamru8664 9 месяцев назад
​@@abichugobana9509oooooo
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 5 месяцев назад
ወንድማችን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 10 месяцев назад
እኔ ጨነቀኝ
@user-ke3iw4py3b
@user-ke3iw4py3b 10 месяцев назад
አድናቂህ ነኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Meron824
@Meron824 9 месяцев назад
ስትነካው እኔ ሳሳሁለት😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@user-sn4xn3ou4m
@user-sn4xn3ou4m 9 месяцев назад
ከሰው ይልቅ እግዚአብሔርን ብንፈራ ነበር ። ጥሩ የሚኦነው
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 10 месяцев назад
ይሄ መንፈስ ነው ሴትየዋ ብትጠመቅ መልካም ነው
@mariammariam1007
@mariammariam1007 16 дней назад
ይሄ ደስታ የምትዉ ነገር ወደ ሀዘን ይቀይርልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አንጀቴን አሳረርሽኝ ቁጣዉ ይምጣብሽ ምጥምጣ ነበር ይዞ መቅረብ ጨርቋን አወላልቃ አደባባይ ትዉጣ አይኗ ይዉጣና
@ZulayekaMystafa-fc7xl
@ZulayekaMystafa-fc7xl 10 месяцев назад
ልጆቿ,ነቸዉ,እሚያሳዘኑኝ
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 8 месяцев назад
አግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@hcdhdt9383
@hcdhdt9383 9 месяцев назад
በእዉነት አደነኩህ አንድ ቢራ ከአንድ ጥፊ ቢደርስህም አድናቂህ ነኝ
@user-qm4dd1dp5j
@user-qm4dd1dp5j Месяц назад
ዎንድማቺን እግዚአብሔር ይጠበቃው በሉት ❤ ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ዘመን ደርሰናል 😢
@user-bc5ib2zi7h
@user-bc5ib2zi7h 10 месяцев назад
እረ ምን,አይነት,ዘመን,ደረስን,,,ለምን,ሸፈካት😂😂😂😂😂😂ታስደሠከኝ,ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ,ከባድ,ነው,
@gudt264
@gudt264 10 месяцев назад
በሹገር ማሚ ይብሳልሳ ፈላበወት አስደስተኚ አላሉም😂😂😂😂
@YibeletaDebas
@YibeletaDebas 4 месяца назад
ወንዶች ሚሥታችሑን አሥደሥቱ እናታችን አማራለች😅😅😅
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 10 месяцев назад
Egzabher hoy adinen egziyo marena kiristos uuuuuuuuuffff geta hoy ye zumut menfes 😢😢😢
@seidyasin6736
@seidyasin6736 9 месяцев назад
ይብላኝ ከዚህች እሬሳ ለተወለዱ ልጆች። የምናየው ድራማም ቢሆን ያው በየቤቱ ያለ ቁሻሻ ታሪክ ነው።
@themehadehe8970
@themehadehe8970 10 месяцев назад
ጎበዞች በርቱ 👌👍👍👍👍
@khadijah2570
@khadijah2570 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ በከሉሹ ነጃሳ ከርከሮ እየኖሩብሽ ለዚሀ ነው ሰላምሽን ያሳጡሽ ፈጣሪሺን እያስቆጡብሽ ፈጣሪሽ ይቀላቸው ከምድርሽ.🙏
@user-sr5hg8nc3u
@user-sr5hg8nc3u 10 месяцев назад
እረ ኣተገለጠትም ለምን ፊተዋ ኣተሳዩም😮😮
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 10 месяцев назад
እደዚህ ያሉትን ፎቶቸውን መግለጥነበር ።
@gezahentessema-lo2gs
@gezahentessema-lo2gs 5 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ልጅ።ጥሩ ሥራ ሰርተሃል።
@mesikonjo4578
@mesikonjo4578 10 месяцев назад
ወጣቱ ቢ ማግጥ ምን ይገርማል በስተርጅና ጣርያላይ እየወጡ😂
@sikosilo7233
@sikosilo7233 9 месяцев назад
😂😂😂
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 10 месяцев назад
አቤቱ ማረን ፈጣሪ ድረስልን ለእኔ ሲልህ ነው አለች 😢 ማን ይሆን ሲልህ ያልሽው ? ፈጣሪን እንዳይሆን ብቻ 😢😢😢 ያሳዝናል
@comceilll6490
@comceilll6490 10 месяцев назад
ልትመክረኝ ነዉ የመጣከዉ😂😂😂😂😂
@tigetadess6832
@tigetadess6832 10 месяцев назад
አፈርቤይ. ልጆችሽኖ ማዋረድ ባልሽንማዋረድ እድሜሽይጠር
@user-gd7px2uh4h
@user-gd7px2uh4h 10 месяцев назад
ብቻህንጠርተዉ እዳትሄዲ በስትጠርተዉ እዳያሥገዲሉህ አደራ
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Месяц назад
ጌታሆይ ድረሰልኝ😢😢😢 ሰወሁሉተዳረእየፋታ በዝሙተነወ የሚነረወ በሎኝ በየሱሰም
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 10 месяцев назад
ሲጨንቀው እሕ እሕ አለ ሜሰኪን
@alkidan16
@alkidan16 28 дней назад
አንተ ብቻ ወንድ ጌታን❤❤❤❤❤
@mekbebtubez3460
@mekbebtubez3460 9 месяцев назад
እውነቷን ነው አቃጣሪ በሰው ሕይወት ውስጥ መግባት ያስገድላል
@user-zg1vl4bs5c
@user-zg1vl4bs5c 9 месяцев назад
Hi
@rasdejen4948
@rasdejen4948 9 месяцев назад
ጎበዝ ልጅ፤ፈጣሪ ክብር ይስጥህ!
Далее
Decompress small game, have time to play it!
00:35
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:28
Просмотров 126 тыс.
ነብይ ገቢ ገቢ ጉተማ 11 November 2023
57:42
Decompress small game, have time to play it!
00:35