Тёмный

ዋዉ ጉድ የተባለለት በቀላል ዘዴ ግልፅ በሆነ ልኬት ቆንጆ ለስላሳ አይናማ የጤፍ እንጀራ አገጋገር በ48 ሰዓት | እንዳይደርቅ ፣ እንዳይሻግት መፍትሄው| እርሾ 

Yemiten Recipe የምጥን ረስፒ (የሚ)
Подписаться 178 тыс.
Просмотров 81 тыс.
50% 1

በአሜሪካ
ጤፉን ለመግዛት ሊንክ ( Ivory)
bit.ly/2M2kFFk
#ethiopia#easy#quick
Please follow me on
/ yemrecipetube
/ yemrecipetube
በጣም በቀላል ዘዴ ቆንጆ ለስላሳ አይናማ የጤፍ እንጀራ አገጋገር በ 48 ሰዓት |እንዳይደርቅ ፣ እንዳይሻግት መፍትሄው |የእርሾ አዘገጃጀት|
Easy Injera Recipe | How To Make Injera | Ethiopian Food Recipe | Teff Flour | 100% Teff Injera Recipe | Gluten Free | How To Make Ethiopian And Eritrean Injera | Super Soft Spongy Texture Sour Tangy Flat Bread Made From Super Grain Teff | Flat Bread | Injera Recipe With English Subtitles | How To Make Ethiopian Teff Injera | Easy Rcipe | Delicious Food Injera | How To Bake Injera | Ethiopian Eritrean Traditional Food
Injera is a sour fermented flatbread with a slightly spongy texture, traditionally made out of teff flour in Ethiopian and Eritrean cuisine. It is the national dish for both countries, and East African countries. It is central to the dining process in those cultures as bread is the most fundamental component. Source: Wikipedia

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 267   
@yemiten
@yemiten 3 года назад
በአሜሪካ ጤፉን ለመግዛት ሊንክ ( Ivory) bit.ly/2M2kFFk ዉድ ተመልካቾቼ አዲስ ከሆናችሁ subscribe ቤተሰብ በመሆን እንዲሁም አይታችሁ like like like ማድረግ ይበረታታል በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 3 года назад
ወደ ጀርመን ሊልኩልን ይችላሉ ጥሩ ጤፍ አግንቸ አላቅም እና ሚቻል ከሆነ ንገሪኝ
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ለጊዜው አሜሪካ ብቻ ነው ሌላ አዲስ ነገር ካለ አሳዉቅሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@haregtsega8800
@haregtsega8800 3 года назад
በጣም ያምራል እኔም እንደቺ እሞክራለው ባለሞያ ተባረኪ።
@ሀዋቲዩብቲ
@ሀዋቲዩብቲ 3 года назад
አህለን የትነውእኔመግዛትእፈልጋለሁ
@alemzethiopiayoutube7213
@alemzethiopiayoutube7213 3 года назад
እሽ ቤተሰብ እንሁን
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 года назад
የሚዬ በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው የተጠቀምሽው ልዩ የሆነ እንጀራ ነው የጋገርሽው እውነትም አበባ ነው የሚመስለው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ማሬ💚💛❤👍👌👏👏ሼር
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 года назад
የሚዬ በጣም ቆንጆና አይናማ ምርጥ እንጀራ ልዩ ነው እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር💯‼️‼️👌🥰💕
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 года назад
ሲያምር ! ይህው እኔ ለ3ተኛ ጊዜ ልሞክር ነው. ይቅናሽ በሉኝ.😁
@fatumawollo
@fatumawollo 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ለዝቤት እደት ናችሁ መጥቻለሁ ኑቤተሰብ እንሁን ሀባይብ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 года назад
የሚዬ እንዴት ያምራል የእኔ ጎበዝ ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏
@LuliLemma
@LuliLemma 3 года назад
እንጀራሽን ስወደው እኮ የምዬ እጆችሽ ብርክ ይበሉ ቆንጆ ነው ሼር😍👌
@abebechtefera8416
@abebechtefera8416 Месяц назад
እኔ ጥያቄ አለኝ እምታሳይን እንጀራ ከሶስት አመት በፊት የጋገርሽው ነው እሚመጣልኝ ችግሩ ምንድነው?
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራt fየእንጀራ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩይእሚዬ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️
@abaytube2156
@abaytube2156 3 года назад
አሪፍ ዝግጅት ነው አባክሽ ቪድዬ አይተሽ መልሽ ቤተሰብ አንሁን
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 года назад
በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ እንጀራ ነው የሚየ እጅሽ ይባረክ ውዴ👌👌🥰🙏ሼር
@asmerafesha9394
@asmerafesha9394 Год назад
Lamene endhone balawekeme batme nawe mewadese
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 3 года назад
አልገባኝም ምንም አይነት እርሾ ሳይኖረዉ እንዴት ሊፈላ ቻለ አስረጂን
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ምንም እርሾ አልተጠቀምኩም ዉሀና ዱቄት ብቻ ነው በራሱ ጊዜ ኩፍ ይላል አመሰግናለሁ 😍
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 года назад
የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ እነጀራ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ
@yemiten
@yemiten 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ዉድድድድድ😍😍😍
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 года назад
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ 👍🥰❤️ሼር
@alemyoutube765
@alemyoutube765 2 года назад
ዋዉዉ ምርጥ ሀገረችን በርች የኔ በለሞያ ቤተሰብሺ ሆኛሎ ቤተሰቤ ሁኝ እህቴ🙏❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
የሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የጋገርሽው በጣም አሪፍ ዘዴ ነው እጆችሽ ይባረኩ❤🙏😘🙏
@alemzethiopiayoutube7213
@alemzethiopiayoutube7213 3 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
በስምአም እንዴት የሚያምር እንጀራ ነው ቃላት ያጥረኛል ጥራቱስ ብትይ ዋውውው እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረክ የጤፎ ዋጋ በዶላር ለስንት ኪሎ ስንት ? ጻፊልን ውዴ
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ሪችዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍 ጤፍን ለመግዛት ከፈለግሽ ሊንኩ ይህ ነው bit.ly/2M2kFFk 25 lb $65 ነው USA ከሆነ የምትኖሪዉ 😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 года назад
ዬሚዬ ይህ ቪዲዮ አምልጦኝ አላየሁትም ነበር ጉደኛ እንጀራ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️
@nuraynin
@nuraynin 3 года назад
የሚዬ እውነት ምን እንደምል አላውቅም በጣም ምርጥ እንጀራ ነው አይኑ በደንብ ወቶልሻል የኔ ባለሙያ በርቺ 🙏🙏👌👌👍👍👍
@kidistgetu1359
@kidistgetu1359 2 года назад
Weye tadlsh MN aynt balmoya nesh hulum videowochsh wawww nachew
@enkuwondimu7052
@enkuwondimu7052 3 года назад
Anchi bicha dena enjera gagersh wichi kalut.
@yemiten
@yemiten 3 года назад
betam amesegnalehu !!!
@weynikitchen
@weynikitchen 3 года назад
Watching yemya ❤️❤️❤️
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 года назад
በጣም ቆንጅ ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክl🙏👍♥️
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 года назад
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ አይኑ ልስላሴው በጣም ያምራል እጅይባርክ@ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 года назад
አይከፈልበትም ደምሩኝ እመልሳለሁ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
ዋዉ የሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው አይኑ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ 👍👍❤️🥰❤️ሼር
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 года назад
ኤሚዬ በጣም ቆንጆ አይናማ እጀራ ነው ጎበዝ ጥሩ አርገሽ ጋግረሸዋል እጅሽ ይባረክ👌👍👍❤️❤️ሼር
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад
አሪፍ ነው ጌታችን ምርጥ ነው እያልሽ ንኬት እንዳገኘች ብትነግሩኝ በጣም እፈልጋለሁ እኔ ፈልጌ ነበር አላገኘሁም ከየት እንደ ገዛች ወይንስ ኢትዮጵያ ውስጥ አለች ከኢትዮጵያ መጣሽ ኬት ወገኛ የሹም ዕጣ ነሽና የኬክ እንዳገኙት ክፍለ እግሬን አንቀጠቅጣለሁ በአክብሮት
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 года назад
ዎዉ የሚዬ እንዴት እንደሚያምር ልስላሴው አይኑ ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ 🥰🥰ሼር
@hanaetahanur6433
@hanaetahanur6433 2 года назад
Ehet. Mejemerya. Amesgenalew areb ager new yalhutt. Betam tshegerku ezee ager. Yhonalll
@lemlemasfaw45
@lemlemasfaw45 3 года назад
እንኳን ልብርሀነ ትንሳኤ በእል ብሰላም እደረስሽ። Thank you yemiye For Sharing .bale muya.
@yemiten
@yemiten 3 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏 በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 года назад
Betam konjo ayinama injera niw siyamir ijish yibarek silakafekishin ❤️👍🏾🙏
@fiftube.waliolo
@fiftube.waliolo 3 года назад
አሰላም አለይኩም ወበርካትሁ ሰላምብያለሁ ሁላችሁንም አላህ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ሁሉንም አሞልቻለሁ ቤተሰፕእንሁን ጠክሩበቅበሉ ወደቤቴ
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 года назад
ዋው በጣም ልዩ የሆነ እንጀራ ነው አይኑ ልስላሴው ሲያምር ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👌👍💚💛💜💕😍ሼር
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 года назад
ልዩ አርገሽዋል ተባረኪ🙏❤👌
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ! በቅንነት መረጃ ሳትሰስቺ ሁሉን እንዳውቅ ስላስረዳሽኝ እግዚአብሔር ይስጥሽ ! ከአሁን በኋላ የግዢ እንጀራ አልበላም እራሴ በዚህ video መሰረት ጋግሬ እበላለሁ ። አመሰግናለሁ !
@ethiohometube
@ethiohometube 3 года назад
በጣም ምርጥ እንጀራ 👍👍👍👍
@Tizbt8733
@Tizbt8733 3 года назад
የሚዬ በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ እንጀራ ነው በአብሲት ተሳክቶልኝ አያውቅም እሞክረዋለሁ
@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
Store የሚሸጠው ከዚህ በምን ይለያል? በየሱቁ የሚሸጠው እንጀራ አሰራሩ ሚስጥር ነው የሚባለው እንዴት ነው?
@bahromuzakov6545
@bahromuzakov6545 7 месяцев назад
Best recipe I have seen. Tried many but this one is the best. Thanks to author 😁
@ኡሙሀፊዝቱዩብ
@ኡሙሀፊዝቱዩብ 2 года назад
ምጣዱ ስሙ ምንድነው ከኦላይ. ይገኛል
@meskeremmengistie5971
@meskeremmengistie5971 Год назад
ከጀርባው አይን የሚያወጣው ምን ሲሆን ነው?
@halimayoutube1380
@halimayoutube1380 3 года назад
ማሻአላሕ። ውደአላሕያበረታሸ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 года назад
በጣም የሚያምር እንጀራ ነዉ ጎበዝ 🙌🙌የኔም ቤተሰብ ሁኚ ሁላችሁም ጎራ በሉ ወደእኔ ቤት
@YirgalemTerefe-y8b
@YirgalemTerefe-y8b 10 месяцев назад
Bekzkaza weha adrgew alboka algne ershow min ladrg zim bye be 3 kenu labukabet yene ehet
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 года назад
ወላሂ ባለፈው ያሳዬሽን እጀሪ ሞክሬው ዋዉ ሁኖ ነው የወጣው በጣም ከልብ አመሰግናለሁ አምሬቴን አወጥቻለሁ ሀቢቢቲ❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 года назад
ቆንጆ ነው ወድጄዋለሁ በርቺ ግን እኛ አካባቢ መስቀል ጤፍ የለም
@kidesteromo6772
@kidesteromo6772 3 года назад
Yes, it’s a great work for baking injera. I really love ❤️ it.thank you for sharing!
@yemiten
@yemiten 3 года назад
thank you so much kidstyeee😍😍😍
@absetayimam4174
@absetayimam4174 Год назад
በጣ ም እናመስግናለንአያይዝሽ ብቻ ይበቃልብእጂሽ ይባረክ ፅድት ያለ ሙያ 👍
@YirgalemTerefe-y8b
@YirgalemTerefe-y8b 10 месяцев назад
Beta konjo enjera new ehte emokrwalhu
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 года назад
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
@tsegiambaye479
@tsegiambaye479 Год назад
Absit Yebokolo bihon chigr alew?
@samritube645
@samritube645 3 года назад
ጎበዝ የኔ ባለምያ ወደናም ቤት ጎራ በሉ ከወደዳሁችት ቤተሠብ ሁን
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
ሁሌም ትመቺኛለሽ ይመችሽ !
@የሕይወትገፅ
@የሕይወትገፅ 3 года назад
ሠላም ለዚህ ቤት በላይክ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 года назад
ልዩ ነው የሚ እሚገርም እንጀራ
@limeatteklu
@limeatteklu 2 года назад
Syamir gobz nesh
@butubuta
@butubuta 2 года назад
Thank you, but meskel is not pure teff.
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 года назад
Watching yemyeee ❤️
@KOKOKoko-pw1eu
@KOKOKoko-pw1eu 4 месяца назад
ماهو بديل التيف
@amentube6496
@amentube6496 3 года назад
በጣም የሚያምር አበባ የመሰለ እንጀራ ነው የሚየ በጣም እናመሰግናለን በርችልኝ
@sofinakitchen2337
@sofinakitchen2337 3 года назад
I just made this today thank you so much it’s was very easy and wonderful testy thank you so much
@Kአኩረሀገር
@Kአኩረሀገር 3 года назад
በጣምሀረፍነውበርቻ እኔምዛሬምርጥእንጅራስራሁኝ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 года назад
በስምአም እንዴት የሚያምር እንጀራ ነው ቃላት ያጥረኛል ጥራቱስ ብትይ ዋውውው እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረክ የጤፎ ዋጋ በዶላር ለስንት ኪሎ ስንት ? ጻፊልን ውዴ
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ሪችዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍 ጤፍን ለመግዛት ከፈለግሽ ሊንኩ ይህ ነው bit.ly/2M2kFFk 25 lb $65 ነው USA ከሆነ የምትኖሪዉ 😍
@عبادالرحمن-م8ح
@عبادالرحمن-م8ح 2 года назад
አብሲት መጨመረ ግድ ነው እህት ?
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 2 года назад
የሊጡ ቅጥነት በትክክል ለማድረግ በምን ያህል ውሃ ነው የምታቀጥኝው
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 3 года назад
እጅሽ ይባረክ የአገሬ ልጅ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው እናመሰግንሻለን::
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 7 часов назад
Best engera
@lemlemdemisse495
@lemlemdemisse495 2 года назад
Absit chemren mebrat bitefabin min enadirg
@SelomeTesgera-x6i
@SelomeTesgera-x6i 7 месяцев назад
Yemiye how can I get the cup in Ethiopia?
@genetamare472
@genetamare472 Год назад
አብሽ አልባ ይሠራን መልሽልኝ
@lettes166
@lettes166 Год назад
6 Kobaya tef be kilo set yhonal metenun le mawek sle tchegherku new yemiteykish please measure Lakeline ameseghnaleu
@Jane-vy3hr
@Jane-vy3hr 5 месяцев назад
You maybe already know the answer by now it's 0.75 kilograms
@wintaafeworki2810
@wintaafeworki2810 Месяц назад
Wow betmi tsbuk enjra
@semhartesfamariam5944
@semhartesfamariam5944 3 года назад
በጣም ቆንጆ እነጀራ ነው እና መስቀል ጤፍ እዚ የለም ካናዳ በሌላ ጤፍ ብንሞክረው እንዳንቺ ቆንጆ ሚሆንልኝ ይመስልሻል???እና ደሞ ለምንድነው እነጀራ ከጀርባውም አይን የሚያወጣው ካየሽው መልሽልኝ አመሰግናለው
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ጤፍ በየቦታው ሊለያይ ይችላል የመስቀል ጤፍ ነው የተጠቀምኩት ሰለሌላዉ መናገር ሳልሞክረዉ ይከብዳል ሙቀቱ በጣም ከበዛ፣ አብሲት ከበዛዉ በጣም ከሳሳ ከስሩ አይን ሊያወጣ ይችላል አመሰግናለሁ 😍😍😍
@samujudy1725
@samujudy1725 3 года назад
አቤት አይኑ እንዴት እንደምያምር ችግሩ ቴፍ ሆነ እንድአንዴ Europe መኖር ጉዳቱ ይህ ነው በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው አይኑ እንደዚህ አላምር ብሎ አስቸግሮኛል እስቲ ባንቺ መንገድ እሞክረዋለው
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ይሳካል ሞክሪዉ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
የሚዬ በጣኝ ቆንጆ የሚያምር እንጀራ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 года назад
የሚዬ እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያምር ሼር 👌😍
@Hiyawsim
@Hiyawsim 3 года назад
መጣሁ በድጋሜ ዉድ ብቅ ብለሽ አንችም ጠይቂኝ
@Mart-jt6io
@Mart-jt6io 3 года назад
በዛ አድርጌ፡ለመጋገር ብፈልግ የዱቄቱን መጠን ብቻ ነው የማበዛው?ወይስ እርሾም በዛ ላድርግ? አብሹንስ፧ አብሲቱንስ?እባክሽ ካየሽው መልሽልኝ አመሰግናለው እንጀራሽ በጣም ያምራል
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ብዙ ከሆነ የምትጋግሪዉ ሁሉንም ጨመር ማድረግ አለብሽ አብሲቱ ግን እንደ ጤፉ ሊለያይ ይችላል አብሲት የሚችል እና የማይችል አለ ። በጣም አመሰግናለሁ ።
@tewodrosaddise5340
@tewodrosaddise5340 3 года назад
Thank you so much for sharing your knowledge my sister! The instructions are very clear! I’m gone order the “Teff” & the Barley to give it a try. I will follow the recipes as you demonstrated and post the result on your RU-vid page. One question I have is if I am banking ingera for the first time how I can get the yeast? Can I use any commercially available yeast (like bread yeast)?
@yemiten
@yemiten 2 года назад
Hi tewodros 👋 No you don't have to use bread yeast To make a teff yeast you need just teff flour and warm water mix well close tightly and keep warm place for 2-3 days or until fermented .... thank you so much dear if you have any other questions let me know .
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu 2 года назад
ስታርተሩን ስትሰሪ እርሾ (yeast) አይጨመርም ወይ ቪድዮው ላይ ስለሌለ ብዬ ነው:: ከጨመርሽስ ስንት ማንኪያ ነው? አመሰግናለሁ
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ምንም እርሾ አልተጠቀምኩም በራሱ ጊዜ ኩፍ ይላል አመሰግናለሁ !!!
@ፍቅርይበልጣል-ከ5ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ከ5ቘ 3 года назад
ጎበዝ ነሽ ለእንጀራ ግን ጀርባ ወይም ቂጡ አይባልም ለእንጀራ ሰበከት ነው የሚባለው ጀርባ ለሰው ልጅ አካል ክፍል ነው ቂጥም እንዲሁ በተረፈ በርቺ ቆንጆ እንጀራ ነው
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ሰበከት የሚባለዉን ቃል አዉቀዋለሁ ቆንጆ ወዝ ላለው እንጀራ ይመስለኝ ነበር ። የማላዉቀዉን ስላሳወቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍😍😍
@txabyssinia1773
@txabyssinia1773 2 года назад
Are you zemenawit sister ?
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 5 месяцев назад
ተባረኪ❤🎉
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 года назад
የሚዬ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@hanaretta9428
@hanaretta9428 3 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው የሚዬ👍🏽❤️ Thank you for sharing!
@ጥንቅሽሚዲያ
@ጥንቅሽሚዲያ 3 года назад
እኛ አረብ ሀገር የፉርኖ ዱቄት ነው የምንጋግረው እደት እደሰለቸኚ አላህ ለጤፍ እጀራ ያብቃኚ ላገሪ ልዩ ነው 🥰🥰
@yemiten
@yemiten 3 года назад
አሜን 🙏 የአበሻ ሱቆች ካሉ ይኖራል ብዬ እገምታለሁ መልካም እድል 😍
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 3 года назад
የእኔ ቆንጆ እርሾ። ስትጨምሪ አላየሁም ስለ እርሾ ስትናገሪ አልሰማሁም እባክሽ ስለ እርሱ ንገሪኝ
@yemiten
@yemiten 3 года назад
ምንም እርሾ አልተጠቀምኩም ዉሀና ዱቄት ብቻ ነው በራሱ ጊዜ ኩፍ ይላል አመሰግናለሁ 😍
@ayalneshabebe7597
@ayalneshabebe7597 2 года назад
wow እንጀራ መጋገር ከአንቺ ነው የተማርኩት
@helenesayes9649
@helenesayes9649 2 года назад
ዋው በጣም ጥሩ ነው ወደ አውሮፓ ቢላክ ጥሩ ነበር የጤፍ ዱቄት
@alemzeethiopia1129
@alemzeethiopia1129 3 года назад
ዋው እጅሽ ይባረክ ሰዓቱን ጠብቀሽ ደምሪኝ
@aklessatiruneh1901
@aklessatiruneh1901 3 года назад
የሜየ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነዉ የምትጋግሪ ሁሊም አጂሽ ይባረክ እህቴ ባለሙያ ነሺ በርች ♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yemiten
@yemiten 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 года назад
Thank you so much, you are super good to explained . I’ll definitely try it soon.
@yemiten
@yemiten 3 года назад
Thank you so much dear 😍
@ብርቅየዋወሎ
@ብርቅየዋወሎ 3 года назад
ዉደ ቤተሠብ ሁኛለሁ አችም ጎራበይ ወደኔ በርች ያምራል
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 года назад
ያሚየ በጣም ውብ እንጀራ የአይኑ የልሥላሤው ዋው ነው እጅሽ ይባረክ 💝💝💝🙏
@yemiten
@yemiten 3 года назад
አሜንክብዬዬዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ 😍😍😍
@makigursha3106
@makigursha3106 3 года назад
በጣም ለስላሳ እና ቆንጆ እንጀራ ❤🙏
@aynalemkemal4795
@aynalemkemal4795 3 года назад
Btam mert enjera new gn Habesh balchemerebet ayleseleselegnem?
@MesiYouTube-ry3qv
@MesiYouTube-ry3qv 3 года назад
የሚያምር እንጀራ በርችልኝ ማማዬ እኔንም ደምሪኝ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ማማዬ በርቺልኝ
Далее
МОЮ ТАЧКУ РАЗБИЛИ...!
39:06
Просмотров 428 тыс.
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 110 тыс.