Тёмный

ቀላል አይናማ //የጤፍ እንጀራ ያለ አብሢትበ15 ሰአት //እና // እጀራ ሳይሸግት አቀማመጥ ዘዴ//Easy Teff Injera// Ethiopian food 

Enat - Ethiopian food
Подписаться 171 тыс.
Просмотров 261 тыс.
50% 1

#Ethiopian#Eritrea#injera#ያለ አብሢት አይናማ የጤፍ እጀራ
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቸ የባለፈዉ እጀራየ ክላሲካሉ በዝቶ አልሰማችሁ ስላለ ይቅርታ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለዉ የጤፍ ማዘዣ ሊንክteffco.com/pro...
ምርጥክላሲካሎች መለከት • Best Ethiopian instrum...
የእርሾ አዘገጃጀት • Video
የአብሽ አዘገጃጀት • አብሽ - ለእንጀራ ወይም ለዳቦ #H...
የእጀራላስቲክ Wowfit 100 CT 18x24 inches 1 Mil Clear Plastic Flat Open Poly Bags Great for Proving Bread, Dough, Storage, Packaging and More (18 x 24 inches) www.amazon.com...

Развлечения

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 510   
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ሰላም ዉድ ቤተሰቦቸ የባለፈዉ እጀራየ ክላሲካሉ በዝቶ አልሰማችሁ ስላለ ይቅርታ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለዉ የጤፍ ማዘዣ ሊንክteffco.com/products/ ምርጥክላሲካሎች መለከት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ap__NhFKKDo.html የእርሾ አዘገጃጀትru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MSdj4e64AmU.html የአብሽ አዘገጃጀትru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-vrwrYLH8Pqo.html የእጀራላስቲክ Wowfit 100 CT 18x24 inches 1 Mil Clear Plastic Flat Open Poly Bags Great for Proving Bread, Dough, Storage, Packaging and More (18 x 24 inches) www.amazon.com/dp/B07C219D7D/ref=cm_sw_r_cp_api_i_hgkiFbM2WDWW6
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 года назад
እማ ስንት ብር ነው በዩሮ ወይም በዶላር እሽጉ ገብቼ አየሁት ግን ዋጋውን አይጠቅስም ስንት ነው
@tsionbenyam5294
@tsionbenyam5294 4 года назад
I love your way where did you get the container with lid please let me know Thanks
@beruktawitbelay8300
@beruktawitbelay8300 4 года назад
Thank you for the info
@tsifitsum3207
@tsifitsum3207 4 года назад
@@ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 65 $ ..be dollar neww Ginn USA ye mtnory kehone shipment free neww
@fekadesisha225
@fekadesisha225 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ለኔ ሰርቶልኛል።
@n.l.7991
@n.l.7991 3 года назад
Dear sister I don’t have any words after 7 years I follow your instructions I have right Enjera I was give up I almost throw wass pan after I see your video wow I just say bless you sister keep up thank you 🙏🏼 I have only problem behind getting dark so far so good I’m excited to make &eating Enjera very long time.thank you again.
@BrokenSweetly
@BrokenSweetly 4 года назад
Thank you sis, this helped a lot. I tried so many recipes on RU-vid for teff only injera, and this one is best method that worked for me and doesn't take too much time.
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 3 года назад
በጣም ያምራል እንጀራ በ3ኛ ቀኑ ከማሞቅ ይሄ ጥሩ ዘዴ ነው እና ማይክሮዌቭ የለኝም እና ከፍሪጅ ከወጣ በኋላ እንዴት መሞቅ እችላለሁ አመሠግናለሁ።
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 2 года назад
Betam tekami vedio new konijit Betam enameseginalen
@sebelewongeleshetu978
@sebelewongeleshetu978 3 года назад
Thank you for a great recipes and sharing your ideas. Great job my dear keep up the good work.Can you please send me the link to order Meskel teff? Thank you
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 года назад
🙏🏽💐የጤፍ ማዘዣ ሊንክteffco.com/products/
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 года назад
120k አይቶት እንዴት 14k ብቻ ሰብስከራይበር ሚዛናዊ አይደለም subscriber አድርጓት
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አይ እህቴ ቅን ሠዉ ነሽ አደለም Subscribe ሰዉ ወዶት እኳን Like አያደርግም ቅንነት ቢኖር እንደ አንች አሳቢ ጥሩ ነበር አዳንዴ ግልፅም መናገር የሚያናድዳቸዉ አሉ ስለ ቅንነትሽ እግዛብሔር ያክብርልኝ 🙏🏾🙏🏾💝
@fevtesfa4643
@fevtesfa4643 4 года назад
true
@lamrof
@lamrof 4 года назад
"ስብስክራይብ" በዐማርኛ "ማበር" ነው። ስለዚህ አብሯት ማለት ይቻላል።
@seblewongleshibeshi8515
@seblewongleshibeshi8515 4 года назад
እንጀራሽ ስፍስፍ ያለ ነው ጎበዝ
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 года назад
እኮ💙💙
@mebratibrahim9681
@mebratibrahim9681 3 года назад
Thank you sister. I will try it.
@seblewongleshibeshi8515
@seblewongleshibeshi8515 4 года назад
እጅግ አደንቅልሻለሁ
@alemchekol548
@alemchekol548 4 года назад
Betam amesegenalew telante ayecha zare gagera betam Konjo enjera honelen.senta meselesh duket yedefahute zare gene konjo hone. Betam betam amesegenalew
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
እሰይ ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ይመሥገን
@samsonshiferaw6124
@samsonshiferaw6124 4 года назад
Thank you sister
@lewamteklu5725
@lewamteklu5725 4 года назад
በጣም ነዉ የማመሰግነው የምጠቀመው ዋስ ምጣድ ነው ግን እንጀራው ከጀርባው አይን እያወጣ አስቸገረኝ ምን ትመክሪኛለሽ?
@danmar8071
@danmar8071 4 года назад
የሙቀቱን መጠን ቀንሺው
@eshanegash8421
@eshanegash8421 4 года назад
Thankyou
@YirgalemTerefe-y8b
@YirgalemTerefe-y8b 10 месяцев назад
Ambohaw bikers chgeru mindnew letngrigne tcheyalshe
@lamrof
@lamrof 4 года назад
አምቦውኃ ጨው አለው ብላ ተቃፈፈች እህቴ። እንጀራዋ ግን እንደቆዳዋ ልሙጥ ነው።
@mimimulunatanashu8407
@mimimulunatanashu8407 4 года назад
Ar ena 1gna ngn let bemedefat
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
😃ሁሉም ነዉ ምን ይደረግ የሰዉ ሀገር ይህ ጥሩ መፍትሄ ነዉ ሞክሪዉ
@Selamawite-z2q
@Selamawite-z2q 10 месяцев назад
Feten argiw
@tsionaklilu8756
@tsionaklilu8756 4 года назад
Edited እጂሽ ይባረክ🙏🙏🙏 እኔም አብሲት አልተሳካልኝም እንደዚህ ነው የምጋግረው ግን 5 ቀን አቆየዋለሁ እና ውሀውን ፍሪጂ አላስገባውም ነበር አዲስ ነገር ተማርኩ😘😘😘 ባንች መንገድ ምክሬ ውጤቱን እነግርሻለሁ❤ Thank you so much beautiful 💕 ምከርኩት በጣም ቆንጆ ሆኖልኛል🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አመሠግናለዉ በጣም ደስ ብሎኛል
@meseretfromsa3203
@meseretfromsa3203 4 года назад
@@enat-ethiopianfood7261 ማዞሪያ ውን ከየት ገዛሽው
@medimedi619
@medimedi619 4 года назад
በጣም ቆንጆ ነው እባክሽ እንዴት እርሾ እንደምታዘጋጂ ብታሳዪን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jwigAiQisWk.html
@hannah8746
@hannah8746 4 года назад
ለረዥም ጊዜ ብሀብሲት ምክንያት ተቸግሪ ነበር አሁን አንቺ በቀናነት ባሳየሽን ዘዴ ተጠቅዉወድጀዋልሁ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አሜን አመሠግናለዉ እሰይ ደስ ይላል
@ghenettesfay6224
@ghenettesfay6224 4 года назад
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው፡ ጥያቄዮ ኩፓያ sizeu ስንት መሆኑ ነው።ማለት የዱቄቱና የውሃው ኣይታወቅም። በደምብ የውሃው የስንት ሊትር መሆኑ፡ የዱቄቱ ደግሞ ስንት የሚይዝ መሆኑ (በኪሎ) ግልጽ ቢሆን ጥሩ ነበር። የሁሉም ኩፓያ ስለሆነ ነው። በተረፈ በርቺ
@helenzegeye7589
@helenzegeye7589 4 года назад
Thank you for the 1st time in years I made my 1st real enjera tnxs to u 😍😍
@danielabera4094
@danielabera4094 4 года назад
I live in Germany. Tried making injera for the past 12 years or more. Wasn’t that successful till I found your channel a few days ago. Today it worked & I thank you really!! I will check your channel often &I will recommend it to anyone!!!
@kasimhaji9280
@kasimhaji9280 4 года назад
Hiii
@danielabera4094
@danielabera4094 2 года назад
@@kasimhaji9280 hi, Sorry for the late reply..I am going to make injera tomorrow using of course your recipe! You’re invited
@HayutAwahab
@HayutAwahab 4 года назад
አሁን በዚህ ቪዲዮ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ያለ ሙዚቃ ስላደረጋችሁ በጣም አመሰግናለሁ🤗❤️👍
@YirgalemTerefe-y8b
@YirgalemTerefe-y8b 10 месяцев назад
Ambuhawen mazoryaw lay sayhon wanaw lite lay bidrgs chger alew
@zufeele807
@zufeele807 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ አንድ ጥያቄ አለኝ ማንኛውም አንቦሓ ይሆናል ያንች አይነት አቦሓ አይቸው አላቅም የት ስቶር ነው የገዛሽው
@hannahkassa6319
@hannahkassa6319 4 года назад
Enat, I like your ማዞሪያ which has a lid to keep the gas inside. Where did you get that? Lelaw, I think you said you used 4 cups of ersho when you were preparing to make your dough. At the end, how much ersho did you save? Was it 4 cups? Thank you so much for sharing and redoing the video. Tebareki.
@nishanleulseged8227
@nishanleulseged8227 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ባለው አምቦውሀ እና ጤፍ እሄን መንገድ መጠቀም ይቻላል?
@hishemmabrat4227
@hishemmabrat4227 4 месяца назад
የኤት አገር ነው ያለሸው ለአረብ ሐገር እንዴት ብናደር ትመኪና ለሸወ ወሐው. ጨውነት ዘለለው. ትመኪራለሸ❤
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 года назад
ክክክክክክክክክ ብዙ ሊጥ ደፍተሻል እንቢ ብሎሸ መታገል ጥሩ ነው ባለሙያ!
@yordistube3715
@yordistube3715 4 года назад
I tried it and it’s perfect thank you for sharing. even my husband love it 😍 I have been making my own way for years with “Absit” I don’t have any complain, but yours is more easier. Again thank you! 💓 I am sharing to my sisters too. 😊 I wish I could send you pictures ☺️
@zedkitchen
@zedkitchen 4 года назад
Betam new yemeyamerw ejeshe yebarek
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አሜን 🙏🏽❤️
@hannah8746
@hannah8746 4 года назад
ስለ ቀናነትሽ በጣም አመሰግናለሁ ብርክ በይ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አሜን 🙏🏾❤️
@tiruworkhailu2775
@tiruworkhailu2775 4 года назад
እስቲ በናትሽ መስቀል ጤፍ እዚህ አሁን ጠፍቷል በሌላ ጤፍ ሞክሬው እንደ አንቺ አልሆነልኝም፣በፊት በአብሲት በጣም የሚያምር እንጀራ እጋግር ነበረ ምን እንደሆነ አላውቅም ድንገት እንቢ አለ ይኸው እየተቸገርኩኝ ነው ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ሌላ ሰዉ ሞክሮት ቆጆ ሆኑላቸዋል ሞክሪዉ 🙏🏾❤️
@dallu0043
@dallu0043 4 года назад
It looks beautiful my dear, and thank you for sharing your experience. I will try it and will let you know the result. In a meanwhile, I was wondering about how it tests since you ferment the teff for only 15 hours. does it test like AFELENA or not? Thank you for your time.
@nomore5845
@nomore5845 4 года назад
ኣምቦ ውሃ ሳትጨምሪ ብትሞክረሽ እንዴት እንደሚሆን ከኣምቦ ውሃ የተጨመረበት ልዩነት ብታሳይንመልካም ነበር።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አይኑ ይጨመጭማል ያሳል ባጠቃላይ ፈፅሞ እዲህ አይሆንም
@fhfhm61
@fhfhm61 3 года назад
@@enat-ethiopianfood7261 melse kachalshe
@senaitworku3862
@senaitworku3862 2 года назад
የምጋግረዉ በአንቡሀ ነዉ ነገር ግን ይደርቅብኛል ምን ይሻላል እህቴ
@mekdesabtew6460
@mekdesabtew6460 4 года назад
Hi :) I appreciate your honesty, God bless you and gives you healthy . Keep up your hard work . Thank you very much🙏
@nantamrat8050
@nantamrat8050 Год назад
I have tried it and for the first time in 9 years of long time trying, i baked amazing injera according to ur recipe. No one believed i did it. Thank youuu❤
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 года назад
በጣም አመሰግንሻለሁ የኔ እህት🙏 ባሳየሽን መሠረት ተጠቀምኩ ግን ለየት ያለ ነገር ያደረኩት እኔ ያለሁበት California State አሁን በጣም ስለሚሞቅ ሊጡን ለማቅጠን አምቦ ውሀውን ጨምሬ በብሌንደር በደንብ ከቀላቀልኩት በኋላ ትንሽ ተግ እንዲል ፍሪጅ ውስጥ ለአንድ ሰአት ተኩል ያህል አቆይቼ ሲቀዘቅዝ ጋገርኩት ቆንጆ ሆኖ ወጣልኝ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
በጣም ቆጆ ነዉ ዋናዉ ቆጆ እጀራ መጋገርሽ ነዉ ግን ሊጡን አቀዝቅዥዉ ግን አቡሀዉን ልትጋግሪ ስትይ ጠብ እያረግሽ ጨምሪዉ አይኑ የበለጠ እዲያምር
@gskhfxhj4537
@gskhfxhj4537 3 года назад
እኔምላችሁ ጋይሥ ምጣዷ የት እንደምትገኝ ተባበሩኝ እሥኪ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 3 года назад
የኔ ቆንጆ መስቀል ጤፍ ወደ ለንደን መምጣት ከቻለ ጠይቂልኝ
@tenubekele5553
@tenubekele5553 3 года назад
ባለሙያ ነሽ ክምር ማቡኪያው አለኝ ይሄ እንቁላል መምቻው ምን ብራንድ እንደሆነ እባክሽ ሊንኩን ላኪልኝ ባለፈው አስተያየት ስስፕጥ መጠየቅ ነበረብኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 года назад
ማቡኪያየ KitchenAid ከራሱ ጋር የመጣ ነዉ
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 года назад
Just to tell you I did not had a problem lessening your voice in the first video it was clear and good.....here you are re doing your video because of one or two people .....please Ignore some negative comments in the future because you are great....don't doubt yourself or second guessing your self because one or two Ignorant comments.....💚💛❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
Thank you so much 😊🙏🏽🥰🌺
@asmarina1
@asmarina1 3 года назад
Thank you Enat channel. I’m learning a lot from you! I don’t understand why this channel doesn’t have 100K+ subscribers. I just subscribed and hope more people will follow..
@laemi7726
@laemi7726 4 года назад
Ewnetim enat nesh eski ke 3 amet bewhala abukuchalew zare nege engrishalew
@richosweet1329
@richosweet1329 3 года назад
Betam yamral konjit ene serum ayen eyaweta aschgerognal lemndenw plice negrign?????
@mennadesta7955
@mennadesta7955 4 года назад
Gobez I subscribed you today👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 года назад
እችእ፡እህቴ፡እዳሳየሽን፡አርጌ፡እዳች፡ቆንጆ፡ሆነልኝ፡😘🙏
@rehimatube2398
@rehimatube2398 4 года назад
በዚህ እንጀራ አምሮት ለሞት ነው አንድ በይኝ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
እኔን
@Fumoketube
@Fumoketube 4 года назад
ምርጥ ደመረኩ ኑ በቅንነትና በታማኝነት መልሱ እየጠበኩ ነዉ ላይክ፣ሰበሰ፣ሼር፣ ኮሜንት አድርጉ። እኔ አድርጌአቸዋለሁ። 2ደቂቃ 3ደቂቃ አይቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ እናንተም ቤተሰብ ሁኑ መልሱን በፍጥነት እጠብቃለሁ
@martaayele8877
@martaayele8877 8 месяцев назад
enatye God bless you i got it finally!!!! your video is wonderful! i am so happy really!
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 года назад
ያቦካሺበት ውሀ ቀዝቃዛ ወይሰ ሙቅ ነው
@zinashgenard2866
@zinashgenard2866 3 года назад
ሰላም እናት ሰላምን ጤናን እየተመኘሁልሽ ስከታተልሽ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል ነገር ግን ስፅፍልሽ ግን የመጀመሪያ ጊዜ ነው በዚህም እንደማትከፊብኝ ተስፋ አደርጋለሁ። ዛሬ ልፅፍልሽ ያነሳሳኝ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ፈልጌ ነው ፣የጤፉን ዱቄት ስትለኪ በኩባያ ነው አንዱ ኩባያ ስንት ግራም ይሆናል ውሀውስ በሊትር ስንት ነው ይቅርታ ስለአስቸግርኩሽ ። መልካም ቀን, que dieu the protege
@reflexted251
@reflexted251 4 года назад
እጅሽ ይባረክ እህቴ እኔ ከኢትዮጵያ ነው የማስመጣው ጤፉን እኔን የቸገረኝ ምጣዱ ነው በፊት የምጋግረው ከኢትዮጵያ ባመጣሁት ምጣድ ነበር ከዛ ተበላሸብኝና ዋስ ገዛሁ ጀርባው አይን እያወጣ ተቸገርኩ ምን ትመክሪኛለሽ ?
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 года назад
የምጣድሽ ሙቀት ቀነስ አድርጊው ሌላው ደግሞ ሊጥሽን በጣም አታቅጥኝው ወፈር አርገሽ ሞክሪው እህቴ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ሊጡን ወፈር አርገሽ ሀይሉን ቀንሽዉ በደቃቅ ጨዉ እሰሽዉ
@koramaryam3296
@koramaryam3296 3 года назад
እናትዬ ተባረኪ ልክ እንዳንቺ ነው የሆነልኝ 15 ስአቱ አለፍ ቢልስ እንዲቦካ ?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 3 года назад
አሜን ትችያለሽ እስከፈለግሽው ቀን ማቆየት
@tamaramehta6535
@tamaramehta6535 11 месяцев назад
How do you make Y teff IRSHOW ? that you kept in the fridge.
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 4 года назад
ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ ጣፋጭ በርቺልኝ ኮሜንተሽን ተቀብለሻል ይሞከራል እንደጉድ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አሜን 🙏🏽❤️
@lovebody855
@lovebody855 4 года назад
ማርያም ድንግል ትመስክርብኝ፡ወድጀው አለሁንኝ በጣም፡ደሞ የእንጀራው አይኑ ደስ ይላል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
አመሠግናለዉ 🙏🏾❤️
@sippieatasgedom2496
@sippieatasgedom2496 3 года назад
እህቴ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ በምትለቂያቸው ድንቅ የምግብ አሰራር ተጠቃሚ ነኝ ቅውቀትሽ ይብዛ እላለሁ ልጠይቅሽ የምፈልገው የሊጥ ማቡኪያውን መግዛት ፈልጌ የቱ ይይነት ትሩ እንድሆነ እውቀቱ ስለሌለኝ ያንቺን አይነት ለመግዛት አይነቱን ዋቱን ብትጽፊልኝ ደስ ይለኛል ስልለትብብርሽ አመሰግናለሁ ሲፎትራ ከ አውስትራልያ
@hayatethiopia3669
@hayatethiopia3669 4 года назад
አንደኛ ነሽ በጣም ዋውውውው 👍👍👍😍❤️
@danmar8071
@danmar8071 4 года назад
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ እውቀትሽንም ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።ሞክሬው የሚያምር እንጀራ ጋግሬ ሁሌም በበላነው ቁጥር እንደተመረቅሽ ነው .......ሁሌም አሜን በይ።
@peacewins3281
@peacewins3281 4 года назад
ኣባባ ኢሳያስ ጤፍ ሆድ ያሳምማል ስላለ ኤርትራውያን ጤፍ ኣንበላም, ኣባባ ደብረጽዮን ደግሞ ጤፍ ለኮሮና ጥሩ ስላልሆነ መሸላ ብሉ ብሏል , ስለዚህ ጤፍ ለመብላት ወደ ኣማራ ክልል መጎብኘቴ ኣይቀርም. ጣፍ ከብዲ መሕመሚ ብኮሮና ለካሚ ነምሓራ ንግደፈሎም ሎሚ !
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 года назад
የአንቺን አይነት የአምቦ ውሃ አላገኘውም። ሌላ አይነት ብራንድ እና የፍሩት ፍሌቬር ብጠቀም እችላለው?ሌላው ደግሞ ያዘጋጀውት አንድ ኩባያ የጤፍ እርሾ ነው እና ውጭ ነው ያስቀመጥኩት። ጥያቂዬ በቂ ነው ወይ እና ማጥለል አለብኝ ወይ ከማቡካቴ በፊት? እርሾውን ሳዘጋጅ እርሾ አድርጌያለው በአንቺ ቪዲዮ መሰረት። ሳቦካም እንደገና መጨመር አለብኝ?በናትሽ ጥያቄዬ ቶሎ መልሽልኝ። አመሰግናለው
@hannagirma2849
@hannagirma2849 3 года назад
I really don't think you can use a flavored seltzer(Ambowuha). And She used 4cups of dough starter.
@dawithayth6338
@dawithayth6338 3 года назад
@@hannagirma2849 ከእስታርተሩ ጀምራ እያንዳንዷን ነገር ቪዶውን ብትሰራ የበለጠ አሪፍ ነበር። የእሷን ቪዲዮ አይቼ አንድ ኩባያ ጤፍ እና አንድ የሻይ ማንኪያ የፈረንጅ እርሾ አድርጌ የአበሻ እርሾ አዘጋጅቼ እንጀራ ልጋግር ስል የሚያስፈልገው 4ኩባያ እርሾ ነው(i beliveve starter is እርሾ) ነገር ግን በአለኝ እርሾ ዝም ብዬ በቪዲዮው መሰረት አቡክቼ 15 ሰአት ጠብቄ የአምቦ ውሃዬን እያደረኩ ጋግሬ የማላውቀው አይነት እንጀራ ጋግሬያለው። ነገር ግን እንደሷ አልሆነልኝም። በጣም አመሰግናለው። finally i found the orginal seltzer.
@bahaftaabreha1452
@bahaftaabreha1452 4 года назад
እሚያምር አይን እጅሽ ይባረክ ብሉኝ ብሉኝ ይላል
@AyniA1
@AyniA1 4 года назад
ዋው ትኩስ እንጀራ አማረኝ
@nanichernet7949
@nanichernet7949 Год назад
እርሾ ምንድነው እንዴት ነው ያዘጋጀሺው
@semiraressom6258
@semiraressom6258 4 года назад
You are amazing and original. I never heard this before 🧐. I tried it and for a first time I made a nice injera👍 Can you cook wote on instant pot please Thank you 😊
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ru-vid.com/group/PLgrL1tg_f5gFrLUNrp0fWKqJEzUTjanvU በጣም ደስ ብሎኛል ቆጆ ጀራ በመሆኑ ይህ Instant cooker የተሰራ ነዉ ወደ ፊትም እሰራለዉ 🙏🏽❤️
@senaytgenate2875
@senaytgenate2875 3 года назад
@@enat-ethiopianfood7261 @
@senaytgenate2875
@senaytgenate2875 3 года назад
@
@senaytgenate2875
@senaytgenate2875 3 года назад
@@enat-ethiopianfood72618ķl ģ
@etyopiawit
@etyopiawit 2 года назад
@@enat-ethiopianfood7261 hi Enat. i know this is an old video but can you tell me which kind of yeast you used? active dry or instant ? also, what happens if i leave it for 24hrs instead of 15hrs kalboka? thank you ehite
@medhanithailu2230
@medhanithailu2230 4 года назад
መስቀል ብጣም ቆንጆ ነበር አሁን ግን እንደበፊት አይደለም:: እንጀራው አይን የለውም
@hiwotasres7223
@hiwotasres7223 4 года назад
አዎ እኔም በጣም እያስቸገረኝ ነው በፊት ቆንጆ ነበር
@michelnegash628
@michelnegash628 3 года назад
Engerasche teru nber gen bzu astmuegr yelal chegeru men mselesch yfernje erscho mtkemsche ena abset almnoru enji samentem ykemtal syeschaget
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 года назад
እንደሁልጊዜ ቆንጆ እንጀራ እናት👏🏼🙏
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 3 года назад
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ መልስ ስለሰጠሽኝ ወድጂሻለሁ ስራሽ በጣም ጥሩ ነዉ እኔ ግን ካሁን በፊት ባሳየሽዉ መሰረት ሞክሪ ነበር አልሆን አለኝ እንደገና ሞክራለሁ በርቺ ልን
@ካሊድወግድ
@ካሊድወግድ 2 года назад
ማረ ቤተሠብ አረጌሻለሁ በተሰብ አረጌኝ
@sosenatesema8809
@sosenatesema8809 4 года назад
Thank you so much for giving us this perfect recipe I always made injera but I never in the million years make like this you make my life easier thank you so much. Egzeabeher yesetesh ❤
@fhfhm61
@fhfhm61 3 года назад
betam Harfi new tefune lemgezaten yasekamteshewn linkn laharbe hagere ayeseram lala kalshe ehti
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 года назад
ዋውውውው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ምጣዱን የምትገዥበትን አድራሻ ላሊልኝ ጀርመን ካለ ስልክ ስጭኝ ኦላይን አማዞን ላይ ፈልጌ አጣሁት
@TashitiAl-rn8gw
@TashitiAl-rn8gw Год назад
ዬትአሌ ዱቄቱ ቁጡሪ ለኪሊኚ
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 4 года назад
I've seen so many videos but this one is really helpful and very nice well done girl thankyou for sharing 😊
@beana3912
@beana3912 3 года назад
ተባረኪ my dear good job👌👌👍ፍሬዘር ላይ ነው ምናስቀምጠው ከ2 ቀን በኃላ?ካወጣነው በኃላስ ምን ላይ ነው ምናሞቀው ለስንት ደቂቃ። thank u so much
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 4 года назад
ጀርባ ለሰው ልጅ አካል መገለጫ ነው እንጂ ለእንጀራ ጀርባ አይባልም ለእንጀራ (ሰበከት ) ነው የሚባለው እጅሽ ይባረክ ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው እሞክረዋለሁ በርቺ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ሰበከት የምትይዉን እኔ ሰምቸዉ አላዉቅም እንደ አደግንበት አማረኛ ነዉ የምንጠቀመዉ እህቴ 🙏🏾❤️
@Abigail-pu2op
@Abigail-pu2op Год назад
ሰበከት ጠርዙ ነው እንጂ ጀርባው አይደለም።
@habibajemal2042
@habibajemal2042 Месяц назад
😂😂😂😂
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 года назад
ማሻላ በጣም ያምራል ምጣድሽ ቆንጆ ነው በርቺ
@meaziyoutube7899
@meaziyoutube7899 4 года назад
ደምሪኝ እኔም በታማኝነት ቤተሰብ ሆኛለህ መልካምነት ለራስ ነው
@tinuhabesha7183
@tinuhabesha7183 4 года назад
በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ቤተሰብ ሆኛለሁ አንቺም ወደኔ ብቅ በይ
@tinuhabesha7183
@tinuhabesha7183 4 года назад
እውነት ነው በእንጀራ ያላየነው ነገር የለም ተመስገን አሁን የኔም ተስተካክሎልኛል
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 года назад
እንደው አይኑ ሁሌም አይኔ ለይ ነው 😍
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 4 года назад
😃😃😃😃የኔ ማር አሳቅሺኝ እኔም እንዳቺው ሁኜለሁ
@cookingwithneju1701
@cookingwithneju1701 4 года назад
Arif new thank you for sharing ✅ betasab hoghalaw
@yahiavip1247
@yahiavip1247 3 года назад
ስታቦኪ እንዴት ነው እባክሽ
@tsiondems
@tsiondems Год назад
የምጣዱ ስም ምንድነው ውዴ❤
@kisanet4715
@kisanet4715 4 года назад
ደስ የሚል እንጀራ sweety 💯💯💯❤🇪🇷
@VPS277
@VPS277 4 года назад
I love it i try it it's so amazing God bless you my dear
@mercimerci7286
@mercimerci7286 2 года назад
እናቱ ለጀማሪ ሰው የሚሆን ስሪልን ሁለት ኩባያ እርሾ ለ ሌለው የሚሆን እባክሽ ምንም አለሆን ብሎኝ ነው።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
ለአሰራር ቀላል ያለ አብሲት የገብሥና የጤፍ እንጀራ//የእርሾ አሰራር//የአብሽ አዘገጃጀት//Teff With Barley flour ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jwigAiQisWk.html
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka Год назад
@@enat-ethiopianfood7261 ለምን ጠፋሽ በሠላም ነው ወይ???
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
የገብሥብቻ አሣይንን
@YirgalemTerefe-y8b
@YirgalemTerefe-y8b 10 месяцев назад
Ye dabo ersho baygebabet kemtadu aywetam ehete
@emmanu1gna
@emmanu1gna 4 года назад
እጅሽ ይባረክ.. ማቡኪያ ማሽንሽ ሳይዙ ትንሽ ይመስላል ምን ያህል እንጀራ ያስጋግርሻል ? ከየትስ ይገኛል ?
@ሀዩቲነኝየጉራጌዋ
አቡሀ ምድነዉ ማማዬ
@mekias7895
@mekias7895 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን በ live chat ኮሜንት ልሰጥ አልፈቀደልኝም፣ በጣም ባለሙያ ነሽ በርቺ
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 3 года назад
ልክ ነሽ ማቀዝቀዝ ያሻግታል ትኩስ ትኩሱን ነው መደራረብ በፍፁም በንፅህና ከተሰራ አይሻግትም
@makitube2127
@makitube2127 4 года назад
Miadun yet endegezashe linku lay betsasekemchilen
@hermelahaile4700
@hermelahaile4700 4 года назад
Hi 15 hr where in z frige or out side
@lililetel9128
@lililetel9128 2 года назад
በአነጋገርሽ ትህትናሽ ጥሩ ሰው ቀና ለመሆንሸ እገነዘባለሁ ተባረኪ።
@edrisswid9324
@edrisswid9324 4 года назад
yene konjo betam amesegnalehu gn be plastic shefnen snabeka yet new mnaskemtew beredo bet new weys ketach????? benatsh ngerign betam techegre new?
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 года назад
ከታች ፍሪጅ ዉስጥ ብዙ ጊዜ ለማቆየት በረዶ ቤት ነዉ የማረገዉ እህቴ መጨረሻ ላይ አቀማመጤን እይዉካላየሽዉ
Далее
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 4,6 млн
23 сентября 2024 г.
0:22
Просмотров 4,2 млн