Тёмный

ዋዉ!!! ጉድ ፈላ 

kal beteseb
Подписаться 75 тыс.
Просмотров 128 тыс.
50% 1

ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
• ዋዉ!!! ጉድ ፈላ
ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 861   
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 года назад
ሲያሳዝነኝ ዴቭ የማይቀየር ምርጥ ልጅ ለሰው ክብር አለው ፍቅሩን ሰላሙን ያብዛላቹ
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 2 года назад
ጎንደሬ አይደል ለቃላቸው ታማኝ ሰው አክባሪ ሀይማኖተኛ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 года назад
ማሻላህ ተምሮላቹ ኣላህ ይጸጨርላቹ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 года назад
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ደምርኘ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 года назад
@@selamtube1319 ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ምርጥ ጎንደሬ 🌹❤💝100%👌አማራ ሁሌም አማራ ዉብ ለመሐተቡ ሟች 💝💝💝
@zeusapollo3528
@zeusapollo3528 2 года назад
100%እስማማለሁ አማራ የምገርመኝ ሙሲሊሙ ክርስቲያኑ ስነልቦናው አንድ ነው በቃ ይግባባሉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
@@zeusapollo3528 በደንብ 👌👌👌
@merryaassaminew9988
@merryaassaminew9988 2 года назад
በጣም🌹🌹
@jerryjerry4050
@jerryjerry4050 2 года назад
ጎንደር የአጋንት አገር አማራ የኢትዮጲያ ህዝብ ነቀርሳ አማራን ሴጣን ይፈራቸዋል
@alamdeshalamo658
@alamdeshalamo658 2 года назад
ZEusApoLlo
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 года назад
ውይኔ ዴቭ ስነስርአቱ ለሰው ያለው ክብር ደሞ አይቀየርም ምርጥ ልጅ ነው ቃልዬ አግብተሽ ተጋብታችሁ አስደስቱን ቃል እና አለም የኔ ፍልቅልቅ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 года назад
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@sofietube3821
@sofietube3821 2 года назад
@@user-el8yv2kr2n እኔንም
@sofietube3821
@sofietube3821 2 года назад
@@user-el8yv2kr2n እኔም ደምሬሻለሁ እህት
@z.d7914
@z.d7914 2 года назад
ውነታቸውን ሊጋብ ነው ግን ወላ ፕራክ ነው
@sofietube3821
@sofietube3821 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ 🙏
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_የእነ ቃል ኑሮ ግን ይገርመኛል እንዴት በደስታ እንደሚኖሩ 🤗🤗😊 ደግሞ እ እህ የምትለዋ ነገር 🤗🤗😊😁😂😂 ሽሙንሙን አድርጋት አላለችም 😁😂😊🤗 ኧረ የምር ደስ ትላላችሁ የጎን አጥንቱ 😊🤗😂😁 ሁሉም ሰው እንደሚወዲችሁ ተስፋ አለኝ 😂😁🤗😊ማን ነው ወዳጆቻቸው_*
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
ኧረ የጠፈ ሰውደቦጨዬደነነኪ✋
@user-cb4fb4in9f
@user-cb4fb4in9f 2 года назад
ደምበጫዬ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@nunuawake3358 ኑኑዬ አለሁ እህቴ ኧረ አንች ነሽ የጠፋሽ ደና ነሽ አይደለ 🤗🥰😊😍😊
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@user-cb4fb4in9f ዜድዬ 😍😊🥰 ደና ነሽ እህቴ
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 года назад
@@Tekeltv1 እግዘአቤሔረ የመሰገነ ው ወዲመላሜ ኪበረልኚ🙏አለው ደቦጪዬ
@user-ij3uj2wm5t
@user-ij3uj2wm5t 2 года назад
አለምዬ የእኔ መልካም የምር በጣም አስተዋይ ነሽ ማነው አለምን እንደኔ የሚወዳት👍👍
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@abrhamabrham2052
@abrhamabrham2052 2 года назад
Eneye
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
ዲዊትዬ እና ቃልዬ ደሰ ይላል አላህ መልካም ነገር ይሰጠችሁ ግን ሰርግችሁንን በጉጉጉት ነው🥰💚💛❤️ሰላም ለሀገርችንንን💚💛❤️
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
አይ ይህ እኮ ድራማ ነው እኛ እናጨብጭብ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመሮርከሸ ወዴ
@elsa7399
@elsa7399 2 года назад
ዳዊትዬ ደስ ትላለህ ስርአት አለህ ትክክለኛ ሰው ነህ ቃልዬ ከእግዚአብሔር እንደተሰጠሽ ያስታውቃል ልኡል እግዚአብሔር ትዳራቹን የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ♥♥♥
@zkiya989
@zkiya989 2 года назад
ተጋቡ እንዴ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 года назад
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 года назад
Aron you are Gentle
@moon-ge4ky
@moon-ge4ky 2 года назад
Dave you are gentle.
@kalbeteseb3073
@kalbeteseb3073 2 года назад
AMEN
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያጠንክርላችሁ ጎንደሬ ለማተቡ ለሀይማኖቱ ሟች እኔ የምኖረው እስራኤል ሀገር ነው የሙሽራው ልብስ በእኔ 🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️
@wudewude1621
@wudewude1621 2 года назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ።ዉድ እህቴ 👌👌🙏🙏
@tesfaalemtekle8887
@tesfaalemtekle8887 2 года назад
Q
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
@@wudewude1621 ደምሩኝ💜💛💛👍
@kalbeteseb3073
@kalbeteseb3073 2 года назад
ENAMESGENALEN
@mqw544
@mqw544 2 года назад
ወላሂ በትክክል ጎንደሬ ለማተቡ ሟች ነው ድርድር አያውቅም
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 2 года назад
ዳዊትየ በዉነት እግዚአብሔር ጸባይህን አይቀይረዉ ቃልየ እመብርሐን ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 года назад
ለቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ በዓል ነበር የዘከርሽ ፀበል ጻዲቁ እኳን አብሮ አደረሰን አሜን
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
አሜን🙏
@kalbeteseb3073
@kalbeteseb3073 2 года назад
AMEN
@HanaHana-mi3ew
@HanaHana-mi3ew 2 года назад
ትክክል ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው አብራችሁ ማደግ ነው ጥሩ ፀልዩበትና ግቡበት በእውነት የእግዚአብሔር በረከት ይጨመርበታል
@515mobil2
@515mobil2 2 года назад
አለም ጎንደሮች እምነት ጽናት ፍቅር ሁሉን ነገር አስተካክሎ የሰጠ የጎንደር ሰው በእምነቱ ታማኝ ነው ዴብ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ቃል ምራታችን ተንከባከቢልን
@kalbeteseb3073
@kalbeteseb3073 2 года назад
ESHI YENA WUDE
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
ዴቭ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ። ቁም ነገረኛ ለሰው ክብር ያለህ ልጅ ነህ።
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሩኝ
@fozitube4459
@fozitube4459 2 года назад
አለምየ የሆንሽ አሥተዋይ ነገር ነሽ ሥወድሽ💖💖💖
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@kikipipi5647
@kikipipi5647 2 года назад
😍😍💕💕
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 года назад
ውይይይ ዲቭ በጣም ደስስስ የምትል ሰው ትህትናህ ልዩ ነው ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ!!! አለምዬ በጣም ፈታ አደረግሽን በርቱልን እማ
@sewnetayalew5781
@sewnetayalew5781 2 года назад
ዋው በጣም ደስትላላችሁ እግዚአብሔር መጀመርያ ውን ሳይሆን መጨረሻው ያሳምርላችሁ ቃል ዛሬ ባለሙያነትሺን አሳይተሻል እኔግን ዴብ ፀጉሩን እእእእእ አስተካክለው
@adddddddd
@adddddddd 2 года назад
በነገራችን ላይ ዋናው የቃል እና የአለምዬ መታወቂያቸው ከቁመታቸው ቀጥሎ ሳቃቸው ነው ይታወቃል ዳዊት ግን ትንሽ ፍጥነት ጨምር ይጠቅምሀል!!!
@yetyet3213
@yetyet3213 2 года назад
የኔ ማሮች እንዴት እንደምታምሩ ማርያምን 🥰🥰🥰🥰🥰 እግዚአብሔር ያጣምራቹ 🙏🙏🙏💒✝️💒❤✝️💒✝️❤💒✝️💒❤✝️💒✝️❤💒✝️❤💒✝️❤💒✝️💒❤💒✝️❤💒✝️
@ayinalemchernet5687
@ayinalemchernet5687 2 года назад
እግዚሀብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ስታምሩ አይለያቹ
@meazaashenafi2347
@meazaashenafi2347 2 года назад
ቃል በጣም ነው የተቀባረርሺው ልጂን ለምንድን ነው የማታውሪው ለሰው ክብር ይኑርሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ቃልዬ ምርጥ ወንድ ነው ዴቭ so በግዜ ሰብሰብ በሉ ግዜ ሲሄድ ክፍተት ይመጣል 👌so ቃልዬ ጥርስሽን አስተክያት ለሰርግሽ 👌
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
ሣህ
@alemitusisay5177
@alemitusisay5177 2 года назад
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛለቹ
@kalbeteseb3073
@kalbeteseb3073 2 года назад
Amen
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 2 года назад
ፍቅር ይበልጣል ስራ ሁሉ ይደርሳል ተሳስታችዋል በረከት አንድላይ ስትሆን ነው አለምኝ ትክክል ናት ተባረኪ አለምዬ
@maryelove7751
@maryelove7751 2 года назад
ዴቭ ግን ስነስረአት ያለዉ ልጂ ነዉ ሲያጎርሳት እራሱ ብድግ ብሎ ነዉ ፈጣሪ ያክብርህ ቃልዬ ሳቅሽ ደስ ይለኛል ደግሞ ጠፍታችኋል እረ ምንድነዉ?
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 2 года назад
ሃሃሃሃሃ አለምዬ ነገረኛ ነሽ ዳቦሽን ገና ኣላየም አላልሽም😂😂😂 ደስ ትላላችሁ 😍😍😍
@user-gw7xf5wd2r
@user-gw7xf5wd2r 2 года назад
😂😂👈
@komaistekle4512
@komaistekle4512 2 года назад
አምወድሽ ቃልየይ አምወድሽ በቤተ ክርስትያን ተጋቡ ሃይማኖታችን አሚፈቅድልን😘😘😘
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ልክ ነሽ ደምሪኝ😍😘
@tgz6127
@tgz6127 2 года назад
ደስ ትላላችሁ። አለምዬ ሳቁን ግን ቀነስ አድርጉት። ሰው ሲያወራ አትሳቁበት
@user-mx4hp5tt1n
@user-mx4hp5tt1n 2 года назад
አይለያቹ ሁሌም ደስተኝ ናቹ በርቱ ደሞ ፍቅር ያሸንፋል በጣም ነው ምወዳቹ ኑርልኝ ፍልቅልቅ ቃልዬ
@martayoutub7336
@martayoutub7336 2 года назад
ደስ ስትሉ እግዝአብሄር ይባርካችሁ
@bahjatbarelec2936
@bahjatbarelec2936 2 года назад
አለምየ እናመሰግናለን ስለጎንደር ለሀገሬ ያለሽን ክብር
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 2 года назад
ዴቭ ምርጥ ልጅ ነህ መሻትክን ሁሉ ይፈፅምልህ ተቃልም ጋር ተጋብታችሁ ለማየ ያብቃኝ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige mariye ❤❤❤
@Maryg05
@Maryg05 2 года назад
አለም ያሳደገቻችው ልጆች ብትረዶት በጣም ጥሩ ነው
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ በርቱ ቃልና ዳዊት ከጎናችሁ ያለችሁ እመብርሀን የአምላኬ እናት አቮዬ ጻዲቁ ፉቅር ሰላም ይስጧችሁ ያጣምሯችሁ አሜን🙏🙏🙏ዳዊት ትንሽ የከፋው ይመስላል ወይስ አፉሮነው የስምንተኛው ሺ ፉቅረኛ ወንዶች አፋራም ሴቶች ደሞ ነቄ ናቼው ለማንኛውም በጣም ነው ደስ ምትሉት😍😍😍😍😍😍😍😍
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሩኝ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 2 года назад
አቤት የዴቭ ትህትና አክብሮትህ በጣም ደስ ይላል!
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
እዉነት ነው
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንንት ደመረኝ ደመርኩሸ ወዴ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 года назад
ፍልቅልቋ ቃልዬ ዴፍ አለምዬ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛው ደስ ትላላችሁ ደግሞ ቃልዬና ዴፍ ተጋብታችሁ እንይ ሰምተሻል ቃልዬ የጎንደር ሸበላ !!❤❤👍
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
መልካም ቤተስብ ስታምሩ በማርያም ደሰ ሰትሉ ማርቼ በጣም ወዳችሁ አለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ እግዚአብሔር ለጋብቻ ያብቃችሁ ቃልየ የኔ ባልሙያ የአስተዋይ ዓለምዬ ዲቭ ጭዋ ልጅ ሰነ ስራቱ ደሰል እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤️🙏
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 2 года назад
እግዝብሒርን ወስጥየ ደስታ ቶሞላ ቃልየ ፍቅራችሁ ና ትዳራች እንደሽማ ይብራላችሁ ተመስገንንን ፈጣረ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 года назад
እውነት. አር ጉንደር ማለት እኮ አፈር ስሆን እህቴ ብይልኝ ጠችልይ ነው ስማት አፈር ስሆን ነው አር ጉንደርን እንኳን አንች ቅን ስው ስለወንሺ ነው ዳይትን ያገኝሽው
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
🥰
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
በትክክል
@user-si3sy7lf5r
@user-si3sy7lf5r 2 года назад
በእውነት ዳዊት በጠም ጥሩ ልጅ ነው ደስ ስል ቀልዬ እውነት ያአንች ፍቅርኝ መሆን ተድለሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 года назад
አለምዬ እውነቶ ነው ትዳር በርክት ነው አንድ ስሃን ክለ አንደ አልጋ ክለ አንድ ብርጭቆ ክለ እሱ መጀመርያ ይጠጣል ክዛ አንች በቃ ለሁሉት ስራቶ ይቤት ክርይ መክፋ ነው. ቃልይ እኔ በሁሉት እግርችን እንቁም እያልኩ. ትንሽ ስራች ልምጣ ብይ የቤት እቃ አሟልች መጣው ክዛ. እኔ ሰልሆን እራስ በሁሉት እግራ ቆም ለላ ህይውት መሪ እኔም ሁሉንም ነገር አሟላው ግን. ክንቱ ሆን ትዳር ለሁሉም ስው ትንሽ እንቆይ አይባልም
@muluf7616
@muluf7616 2 года назад
He is very nice man God bless you my brother ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 года назад
አለምየ ቃል ዴቨ ❤❤ ደስ ሲሉ ዴቨ ደግሞ ለዘመኑ ከሀዲ ወንዶች ነገ በሚረግፍ ውበት ለሚማልሉ ትልቅ አራያ ትሆናለህ
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 года назад
❤👌
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Год назад
እውነትነውውዴ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
@@sarabrara1262 🥰🥰🥰
@kikipipi5647
@kikipipi5647 2 года назад
አሜን ፫ ትኑርልሽ አንችም ኑሪላት ቃልዬ በጎግት ነው እምጠብቃችሁ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ😍😍😍😍❤❤❤❤
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሩኝ💓💜
@omabdellah5651
@omabdellah5651 2 года назад
ቃል መጋባታችሁ ካልቀረ አሁን ተጋቡና ተንከባከቢው አለምየ ውነቷን ነው ፈጣሪ ይባርካችሁ
@kalbeteseb3073
@kalbeteseb3073 2 года назад
ESHI
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 года назад
አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ማሮችየ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ቀናሁ ሲጉራርሱ 😂ዲቪዬ የወንዜ ልጅ ጀግናው ጎንደሬ ቃልዬን አግባት እሺ❤
@user-rz7zb4to6b
@user-rz7zb4to6b 2 года назад
ዳዊት የከሳ መሰለኝ በደንብ ተንከባከቢዉ ቃልዬ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 года назад
አንዳንድ ፍቅር ያከሳል አሉ አንቺው 😂😂😂😂
@hasna5336
@hasna5336 2 года назад
ትክክል አለምየ ያለችው እስማማለው አንድ ላይ ሁናችሁ ስራ ይሰራል ለየብቻ እስከመቸ ገና ሀብታም እንሆናለን ነው
@wses7124
@wses7124 2 года назад
ጎንደር በሀመኖቱ እና በሀገረ ደረደረ የዓለም💚💛❤🙏🙏
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
በጣም የጎደር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል::
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
እኔ ጎንደሬ ባይሆንም በጣም ነው ምወዳቹ በለ ማህታቦቼ እኔ የጉራጌ ልጅ ነን በርቱልን ጀግና ቆፍጣና ጠካራ ናቹ ዋው
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ አድርጌሻለ እህቴ በርቺ
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 года назад
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ምንም አይደል እህቴ
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
ሱሉልታ እንኳን በክረምት በበጋም በጣም ይበርዳል በረዶ የሆነ ሃገር
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige mariye
@jdcell6890
@jdcell6890 2 года назад
አለምዬ አቤት እርጋታሺ አቤት ስነ ስራአትሺ ንግግርሺ ሁሉ እርጎ ነው እኮ ስወድሺ ❤️😘😘😘
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Год назад
ዋው የኔምርጦች ደብ በርታ. ያለህን ክብር እዳትቀየር ባባየ
@mulugetnet8992
@mulugetnet8992 Год назад
ዴቭ ምንም ቀጠሮ አያስፈልገውም ወዲያው መጋባት ነው የአልየ ሀሳብ በጣም ትክክል ነው ምጡቅ አይምሮ እና ደግሞ ወደኃላ ብትል የሰው ምላስ እንደእንጨት ነው የሚያደርቅህ እኔ እራሱ እረግምሃለሁ፡፡ በጣም ልዩ ናችሁ
@rakzeyada7905
@rakzeyada7905 2 года назад
ትክክል ነው በእግዚአብሔርን የተማና አየፍሪም አይዎድቅ አይከስርም
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 года назад
አለምየ የኔ ውድ ትክክል ነሽ ሚስት ነች ከባልጎን መቀመጥ ያለባት የትልቅሰውልጅእንድህነው
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 года назад
አሽኮረመመቻት እቀፋት እያለች ሰወዳቸው ደሰተኛ የሆኑ ቤተሰቦች
@hadisebabre5066
@hadisebabre5066 2 года назад
ዳዊትዬ ምሪጥ ወጣት ነክ መልካምነትክ አይወሰድብክ ወድሜ
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 года назад
ሰላም አለም ቃል ዳዊት እንዴት ናችሁ በጣም ደስ ነው የምትሉት ቃል ዳዊትን የጠየቀችው ጥያቄ ምኒን ወደድክልኝ ሰትለው ሁለመናሸን ሲላት ገና ሌላ አለ ዳቦየን አላየህውም ሰለዚህ ገና ዳቦየን ላሳይህና ትመሰክራለህ ብላው አለች የዳቦውን ጉዳይ እንጠብቅ
@foziyaahmd8065
@foziyaahmd8065 2 года назад
ጉድኮ ነዉ ከኛ ሸፈር ልክ የነዚህ አይነት ሰወች ቁመታችዉ እሷ ም አጭር አሱም ረጅም ሆኖ ሴት ጠፍቶ ነዉ እያልን እንገረም ነበር ግን ትዳር ከላይ የሚሰጥ ነዉ ሀብትና ልጅ ይስጣችሁ
@kingphone7156
@kingphone7156 Год назад
❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱
@kingphone7156
@kingphone7156 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤🥰🥰
@mulumulu1672
@mulumulu1672 2 года назад
ቃልዬ ቆጆ ዳዊት ሁላቹንም በጣም ነው የምወዳቹ በርቱ ውዶቼ💞💞💖
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige mariye
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ የኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z Год назад
ዴቭ ረጋ ያለ ምርጥ ጎንደሬ ነው እናተ ግን በጣም ሳቅና ምላሳችሁ ውይ ራሴ ፈረሰ እወዳችኃለሁ አያችኃለው እስኪ ለልጁ ክብር ይኑራችሁ ምታሾፉ ነገር ይመስልባኃል
@biftumoke8963
@biftumoke8963 2 года назад
ቃሊዬ ስወድሽ እኮ ከአንደበትሽ እግዚያብሔር አይጠፋም አለምዬም ደስ ትላለች
@zehara605
@zehara605 2 года назад
አለምየ የገባት ናት ፈታ ያለች 😄😄 አለምየ የኔ ባለሙያ እኮነሸ
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 2 года назад
ደምሩኝ😍😃😄
@zehara605
@zehara605 2 года назад
@@keneanofficial4914 ነይ አችም
@sarasari3082
@sarasari3082 2 года назад
Wawo kaliye alemiye Edihum dawit Ekawn beslam metachu Egzabher rejim Edme ketena gar yistachu bertu 💕💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 года назад
ቃልዬ ሳቅሽ እኮ ሕይወት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ 🙏
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige mariye
@HanaHana-mi3ew
@HanaHana-mi3ew 2 года назад
አገራችንን እግዚአብሔር ይባርክልን በእውነት
@genetalemu9217
@genetalemu9217 2 года назад
ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ስታምሩ 🙏 አለምየ የኔ 😘😘😘😘
@abrhamabrham2052
@abrhamabrham2052 2 года назад
ሁልግዜም ተደሰቱልኝ ማሮቼዬ ማህበራችሁ ይስፋ!!♥️♥️♥️♥️♥️🥰♥️♥️♥️♥️♥️🥰♥️♥️♥️♥️♥️
@bdhd4070
@bdhd4070 2 года назад
የኔ ውድ አለምዬ እዳች ያለች እህት እምታስብልኝ እህት ብትኖርኝ ብዬ ተመኘሁ😘😘😘😘
@hiruttube8274
@hiruttube8274 2 года назад
የኔ ፍልቅልቆች ሁለይም ሳቆልኘ አገራችን ሠላም ያድርግልን እድሁም ወገኑቻችን ላገራችን ያስገባልን
@user-rq1ck8rr5g
@user-rq1ck8rr5g 2 года назад
ልክ ነሽ አለም ትዳር የእግዚአብሔር በረከት ነው ፍቅር ካለ ምንም ሳይኖራችሁ ብትገናኙ በፍቅር ትኖራላችሁ።
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 2 года назад
ደስትላላችሁ እግዚአብሄር መጨረሻችሁንያሳምርላችሁ✅✅✅
@user-fr6um6uw5r
@user-fr6um6uw5r 2 года назад
እማ ደምሪኝ
@sofietube3821
@sofietube3821 2 года назад
@@user-fr6um6uw5r እኔ ደመርኩሽ መልሽ ውዴ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 2 года назад
ቃልየ የኔ ፍድሻ ሁሌም ደስታ በልቦናሽ ይኖር
@me-ws7cm
@me-ws7cm 2 года назад
በክርስቶስ ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ. እንኳን በሰላም ሙጣችሁ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ከይቅርታ ጋር ለምግብ ክብር ብትሰጡ ጥሩነዉ. ስትበሉ ባትስቁ. ምግብ እየተባላ አይሳቅም ነዉር ነዉ ላሳቀ ቡሀላ ትደርሳላችሁ. ይቅርታ ይህ የኔ አስተያየት ነዉ. በተረፈ እወዳችሗለሁ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
ዓለም ግን ምርጥ አራዳ ምስኪን ሴት ናት ታስታውቃለች 🌹ቃልዬ እድለኛ ነሽ ምርጥ እህት ምርጥ አፍቃሪ አለሽ ❤💝❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 9 месяцев назад
ቃልዬ በጣም ነው የወደድኩሽ ሌላውማ አረገዝኩበት ስትነግሪው በጣም ነው ያሳክሽን ቀጥይበት ዋው ዋው❤❤
@Ayall12
@Ayall12 2 года назад
ደስ ትላላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ ቃል ባለፈው ጉርሻ አልወድም ብለሽ ነበረ 😁😁😁😁 ወይ ፍቅር
@asmarech591
@asmarech591 2 года назад
ዋው በጣም ታምራላችው ዴብና ቃል እረ ተጋቡ
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 2 года назад
ስርዓታቹ ደስ ይላል በእውነት በተባረኩ ቤተሰብ ያደጋቹ ናቹ የልባቹን መሻት ይስጣቹ ዴቭም ጥሩ ሰው ነህ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige marieye ❤❤❤
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 2 года назад
ስወድሽ ቃልዬ ከነመላ ቤተሰብሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤🙏ግን በየት ፈልጌ ባገኘሁሽ እህቴ
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 2 года назад
እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ታምራላቹ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
በእውነት የእናተ ጎሩቤት በሆንኩኝ ዛሬስ ያአለ ፍቅር እና ደሰታ ❤
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 2 года назад
ግን አትጥፉ በጣም ትናፍቁኛላችሁ ውዶች እንጀራና ወጡ አስጎመጀኝ እኔ ሁለት አመት ሊሆነኝ ነው እንጀራ በወጥ ተበላሁ ስደት የስራውን ይስጠው
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 года назад
ቃል ፍቅራቸሁ የእዉነት ነዉ እንደ በጣም ደስ ይላል ከሆነም
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
ደስ ትላላችሁ መጨረሻውን ልዑል እግዚአብሔር ያሳምርልችሁ። ውይ ዳቦው ሲያምር የት እናግኘው።
@user-ij2kd6cb3r
@user-ij2kd6cb3r 2 года назад
ቀጥሉበት
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 года назад
በጣም thankyou ምን ማለት ነው እዛው እየኖራችሁ አማረኛ ጠፋኝ ልትሉ ነው የፖለቲከኞቹ አንሶን እናንተ ደሞ በሙሉ አማርኛ አውሩ ካለበለዚያ ሙሉ እንግሊዘኛ አውሩ እኛ 47 አመት ኖረን እዛ ስንመጣ በሙሉ አማርኛ እናወራለን ልጆቻችንን አማርኛ እንዲያወሩ እንጥራለን
@sebleberhanu1330
@sebleberhanu1330 2 года назад
ethiopya honhko englezgna mawerat berkna fasjin new🤣
@balayzenebe3513
@balayzenebe3513 2 года назад
men chger alew emywukuten beyaworu
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 2 года назад
@@balayzenebe3513 ምን ማለት እንደሆን ልንገርሽ የኔ ቋንቋ ብቁ አይደለም ማለት ነው አሁን አሜሪካን ወይም ቻዮና ወይም ሕንድ ወይም አፍሪካ ባገራቸው አማርኛ በመሐል እየጨመሩ ቢያወሩ ማለት ነው አንደኛ ባገራቸው አማርኛ አያወሩም እኛ አገረም እንግሊዘኛ እሚገባው 5% ብቻ ነው
@tregeicell2596
@tregeicell2596 2 года назад
ውይይ ማካበድ ።
@hadisebabre5066
@hadisebabre5066 2 года назад
ተባረክ ቃልዬ ፊቅሪ 😘😘😘😘❤❤❤❤🙏🙏
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige mariye ❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
እውነት ብለሻል አለምዬ ሁለቱ ከተግባቡ ሁሉንም አንድ ላይ ሆነው ማስተካከል ይቻላል በመተሳሰብ ትዳር ሀብት ከመጣ በኋላ ይሄ ፍቅር እንደዚ አይሆንም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ቀምስሽ ስታምር ዴቫ ስላየውህ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛ ዓለምዬ ስወዳችሁ ተባረኩልኝ ❤️
@mashaalamulhim6908
@mashaalamulhim6908 2 года назад
አዎ ጎደር ሲጋብዝ አፈር ስሆን ብሎ ነው ይምጋብዝ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
🥰🥰
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
እረ ወገን አንናናቅ ቤተሰብ እንሁን አያስከፍልም ፎቶየን ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ
@rimamari9057
@rimamari9057 2 года назад
እግዛሐቤር፣ይርዳል፣ተጋብ፣በጣም፣ያምራል
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 2 года назад
አለምየ የገባት ደስ ስትል
@sarawedm430
@sarawedm430 Год назад
Ere dave meret tsebay rega yale yewond akam new yaleh edatelewut 👍 kaleye felekelek 💚💛❤
@hadisebabre5066
@hadisebabre5066 2 года назад
የህ ቅንሰዉ እንኳን በሰላም መጣክ ዉድ የአገሬስዉ ስወድክ
@yordi8453
@yordi8453 2 года назад
Demerige yeni wud
@selambersuyutob8637
@selambersuyutob8637 2 года назад
ጎበዞች ብርቱልን
@romansurafel9283
@romansurafel9283 Год назад
Www setameru fetari ytebkachu Emebrehan tedara chihun tebareke lachu ye Abereham ye sara gabecha yadergelachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadeseid742
@sadeseid742 2 года назад
ጎደረ እኮ ፉቅረ ናቸዉ የዉነት ❤😍
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Год назад
ሰነሰርአትህ ደሰ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@my-xr5zg
@my-xr5zg 2 года назад
የእኔ ፍልቅልቅ በረች ጠንክረል ስወድሺ የእኔ አዝግ
Далее
በልጅ ልንባረክ ነዉ ነገርኩት!!
20:00
The Most Elite Chefs Ever!
00:35
Просмотров 8 млн
ለገና የመጣልኝ ልዩ ስጦታ.....
18:12
ያንተ ነገር በቃኝ...
10:15
Просмотров 65 тыс.
የ ዴቭ አፍቃሪ መጣች....
13:38
Просмотров 70 тыс.