Тёмный
No video :(

ዋጋ የተከፈለለት ፍቅር መጨረሻ! 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

#የልቤእውነት#genetnigatu#የገኒቤተሰብ#ሪያሊቲሾው#geni'sfamily

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 287   
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ 9 месяцев назад
ገንዬ በአንች ቻናል እናቴን እንዳመሰግን ፍቃድሽ ከሆነ የእኔ ውድ እናት ከዘጠኝ አመት በኋላ ልንገናኝ ወራቶች ቀርተውናል ❤❤ ይሳካልሽ እምትሉ በላይክ አሳዪኝ👍👌
@user-wx8ob8ck7g
@user-wx8ob8ck7g 9 месяцев назад
ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን እኔም እንዳንቺው እናቴን ካየኋት 9 ዓመት
@almedenderkiyab9126
@almedenderkiyab9126 9 месяцев назад
Geniya fekejelat pls
@helensweety4345
@helensweety4345 9 месяцев назад
Fetare yasakalsh ❤
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 9 месяцев назад
አላህ ያሳካልሽ ውዴዋ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 9 месяцев назад
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ታሳካልሽ።በሰላም በጤና እና በፍቅር ከእናትሽ ጋር ታገናኚሽ
@Nejat197
@Nejat197 9 месяцев назад
አንዳንድ ልክፍት ሴቶች አደብ ያዙ እንደሙስሊም ብትለብስ አላያትም ነበር አለ👍ትክክል ነው አሳሳተችዉ ለማንኛውም እንኳን አንተ ታሪክህ ተቀየረ በርታ 🥰
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 9 месяцев назад
እዉነት ነዉ እናትናባት በስርአት ልጂን ማሳደግ አላፊነት የነሱ ነዉ ከመጀመሪያዉ አለባበሷን እድታስተካክል ሀይማኖቷን እድታቅ ብታደርግ እናትዮይቱ ለዚህ ሁሉ ፈተና ባልተጋለጠጂ ልጂቱ ሙስሊም ብቻ መሆን መስፈርቱን ሳያሞሉ ዋጋቢስ ነዉ ለፈተና ትገለጣለች አላህ ሆይ ከደዚህ አይነት ፈተና ባተ እጠበቃለሁ
@muhmmedhasseen5505
@muhmmedhasseen5505 9 месяцев назад
ትክክል ወሏ😭😭😭
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 9 месяцев назад
ትክክል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 месяцев назад
ትክክል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 месяцев назад
ትክክል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 месяцев назад
ትዳር ከእምነት ይጀምራል አስተውሉ እግዚአብሔር መልካም የሆነ ትዳር በእምነታችን ይስጠን❤❤❤ይቅር የሚለው ልብ ይስጠን፤ሁለት አይማኖት ባንድ ቤት አይኖር እወቁ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 месяцев назад
ትክክል
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 9 месяцев назад
በጣም ፡
@Madina-cc9sx
@Madina-cc9sx 6 месяцев назад
ትክክል
@Madina-cc9sx
@Madina-cc9sx 6 месяцев назад
እናት ራቁታቹ ስለምትሄዱ
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 9 месяцев назад
ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን ደስ ይላል ወንድማችን የበለጠ ደሞ እነሱ ያሉበት ህደህ ይቅርታ ጠይቃቸዉ። በሃይማኖትህም በርታ በእምነት ቀልድ የለም።
@hdhd2473
@hdhd2473 9 месяцев назад
እናቴ አርሴማ 💓ትርዳህ በፀሎት በርታ መልስ ታገኛለህ አንድ አካል ሆኖ ሁለት ሀይማኖት ምንም ማስተዛዘኛ አያሻም አይቻልም ቄደር ተጠመቅ ይቅር በል ይቅርታም መጠየቅህ 🙏 መልካም ነው ይህ የነፍስ ጉዳይ ነው እግዚያብሔር አምላክ ልቡና ይስጠን አሜን የጠፋነውን ልጆቹን ይፈልገናል እና እንመለስ፣
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 месяцев назад
ሙስሊም እና ክርስቲያን ተጋብተው ወልደው የኖሩ አሉ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 9 месяцев назад
ትዳር ማለት ወንዱን ብቻ አደለም የምታገቢው አለ ልክ ነህ ሁለቱ ሰዎች ብቻ አደለም የሚጋቡት ሁሉንም ነገራቸው ነው የሚጋቡት ❤❤❤
@tiglove6861
@tiglove6861 9 месяцев назад
ፍቅር ሀይማኖት ዘር ሀገር የለውም ግን ኦርቶዶክስ ሆነህ የተለየ እምነት ያላት ማግባት ቅዱስ ቁርባን መውሰድ አትችልም ከባድ ነው እግዚአብሔር እርሱ ያስተካክልልህ ፀልይ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ❤❤❤
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 9 месяцев назад
ትልቅነትህን ሳላደንቅህ አላልፍም ነገር ግን ትዳር በእምነት ነው መመስረት ያለበት ብዬ አምናለው በጣም በጣም ግን ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን ባለ ታሪካችን❤
@TigistuTeshale
@TigistuTeshale 9 месяцев назад
ሀይማኖት ትልቅ ነገር ነዉ::መጠንቀቅ ያስፈልጋል
@aliuaq9039
@aliuaq9039 9 месяцев назад
ገንዬ ከቻለሺ አስታርቂቸዉ ❤❤በጣም የሚገርም ታሪክ ዋዉ😢❤❤❤❤
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 месяцев назад
ሀይማኖታቸውኮ ይለያያል
@SaudiQueen-mn9iw
@SaudiQueen-mn9iw 9 месяцев назад
በሀይማኖታችን መኖር እንችላላን ማለትህ ስሕተት ነው ።ምክንያትቱም ከሁሉም ነገር በፊት እግዚአብሔርን መያዝ እና ማክበር ይበልጣል ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ሁለታችነም በሀይማኖታችን ጠንካራ አይደለንም ስላልሆንም ብትመጣም መኖር እንችላለን ያልከው ነገር ስህተት ነው ምክንያቱም በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ኦርቶዶክስዊ ካልሆነ ሰው ጋር ተጋብተህ በሀይማኖታችን እንኖራለን ማለት ፈጽሞ የተከለከለ ነው ስለዚህ በሀይማኖታችን ጠንካራ እንድንሆን ደግሞ ሁላችንም ቤተክርስቲያን መሔድ መማር ያልገባንን ነገር አባቶችን መጠየቅ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ያስፈልገናል ስለዚህ ሰላለማዊ ህይወትን ለማግኘት እግዚአብሔር መያዝ ያስፈልገናል ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 месяцев назад
ልጅነት በወጣትነት ግፊትና ፍቅር ከቤተሰብ ትዛዝ ወታችሁ በራሳችሁ እስከምትቹሉት ድረስ በናተ ፈቃድ አብራችሁ ቀጥላችኋል በወሊድ ጊዜዋም ተፈትናችኋል እግዚአብሔር አስተማሪነው ወስዶ ይመልሳል አብራችሁ ለመኖር እዳታስበው እሷም በእምነቷ እሚመሳሰላትን አተም በሀይማኖትህ እምትመሳሰልህን አግቡ በመሀላችሁ እግዚአብሔር ይሰጣችሁን ማስተሳሰሪያ ፍሬአችሁን በደብ አሳድጉ ልክ እደገነት ንጋቱ ከትዳሯ ተለያይታ ከአባታቸው ፍቅር እዳይጎላቸው አርጋ እደምታሳድገው የሲግል ማም እና አባት ምሳሌ እሚሆኑት የገኒ ቤተሰብ ናቸው
@tigtig6559
@tigtig6559 9 месяцев назад
እግዚአብሄር ይባርክህ አሁን ይቅርይሚል ልብ ነው ያጣ ነው እግዚአብሄር ይቅር የሚል ልብ ነው ያጣ ነው ሁላችንንም እግዚአብሄር ይቅር ይበለን
@tadese1114
@tadese1114 9 месяцев назад
ደስ የምል ታሪክ ነው❤🥰
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 9 месяцев назад
ከሙቀት ክፍል ህፃናትን ሊገል የተመደበ ክፉ ከምድራችን የተጠረገ ይሁን ! እጅግ በጣም የሚያስተምር ታሪክ ነው መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ
@salamss5506
@salamss5506 9 месяцев назад
😢😢😢
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 9 месяцев назад
በጣም ሰረአት ያለህ ነህ ንፁህ ሰው ማለት ይቅረታ የሚወድ🙏🙏🙏
@MAEDOTguragawa
@MAEDOTguragawa 9 месяцев назад
ታድለህ የይቅርታ ልብ አለህ ሁላችንም እግዚአብሔር የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ያድለን
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 9 месяцев назад
አጠና ተራ የሚገርሙ ነርሶችናቸው ትህትናቸው ሰው አክባሪነታቸው ትብብራቸው❤
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n 9 месяцев назад
እልልልልልልል በጣም ደስ ይላል ወድሜ ወደ እምነትህ ጠንክር እሽ
@warkwark6096
@warkwark6096 9 месяцев назад
ዉይ ደስ ይላል!!ፃድቃኔ ማርያም አኛንም ትርዳን🙏🙏🙏
@user-ps7qz9cz5g
@user-ps7qz9cz5g 9 месяцев назад
6ስተኛ ኮማች ነኝ እና እሲ ለኛ ለወለየወች ሰላሙን ያጣልን ያረብ ።
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 9 месяцев назад
አሚን
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በሀይማኖት ቀልድ የለም ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፆናህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nebiyata332
@nebiyata332 9 месяцев назад
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ለሌላ ግዜ ትምህርት ይሁንክ ፍቅር ማሀል ሀይለኝ ነት አያስፈልግም ትንሽ አንተም ግትርነት አለብህ ግድ የሚስትክን ቤተሰብ ደሞ ማክበር አለብክ አንተ እህትክ ላይ እንዲሆን የማይችለውን እኮ ነው እነሱም እህታቸውን የሚጫኑት ስለዚህ ሀይለኛ አትሁን ሰው አብክር ስለምትዋደድ እንጂ ንግግር ስድብ ምን ዓመጣው ቀለል አለ እንጂ ጉዳዩ ወደ ህግ ቢሄድ ችግር ነው እና ሰላማቹን ፍቅራቹን እመቤቴ ትመልስላቹ🙏
@raheltadese8983
@raheltadese8983 9 месяцев назад
ፍቅር በአይማኖት ሲሆን ደስ ይላል ❤
@user-op9qg5he6y
@user-op9qg5he6y 9 месяцев назад
የኔ ዉድ እህት ይሄን ኮሜት ካነ ብበሽዉ ዶአ አረጊ በደብ ሀይማኖትሽን እወቂዉ እሽ ደሞ ሂጃብ አሁንም ካለበስሽ ልበሺ እሽ አላህ ያግዝሽ ልጅሽን በደብ አሳዲጊ ኢስልምና በጣም ጣፋጭ ነዉ በቴሰብ በዲንሽ አጠከረዉ በያሳድገሽም አዉንም ግዜ አለሽ በደብ ምወቅ ትችያለሽ ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይሂዲነ😢
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 9 месяцев назад
ችግር መጀመሪያ ስለ ኢስላም ቤተስብ ያለ መስተመራቸው ነው
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 9 месяцев назад
ጀግናነህ በእውነትመውደቅእዳለመነሳትአ በፈጣሪተስፋያልቆረጥ ሁሉንማለፍ ይችላል
@mahbubajemal-rm5er
@mahbubajemal-rm5er 9 месяцев назад
በጣም ጠቃሚ የሆነ ታሪክ ነው ገኒ 🙏
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 9 месяцев назад
በመጀመሪያደረጃ እምነት ከምንምአይወዳደሪም አይቀየሪም ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሉ ይሄልጂምንምጥፋትየለበትም ያያት ተገላልጣ ሙሲሊምሴትሳትመስል ስም ቀይራነው የተዋወቀችው እሱላይ ጥፋት የለም ያጠፋችው ልጂትዋነች በእመነታችሁ ጠካራብትሆን መጀመሪያ እደዚህ አይነት ላይአትወዲቅምነበር አሁንምቢሆን ግን ልጃችሁአላህያሳድግላችሁ ግን አንተእናእስዋ ለአንተም የምመስልህን ይስጥህ ለእስዋም አላህ ይስጣት. ልጃችሁ እስከምታድግ የፈለገችውጋ ትደግ.
@saragudeta1355
@saragudeta1355 9 месяцев назад
ወንድሜ ሳላደንቅህ ሳላማስግንህ አላልፍም በጣም ትልቅ ስው ነክ ቅልቅነትክ ከይቅርታ ይጀምራል መቸም በልጂነት ተሳስታችሃል በተለይ ትልቅ እህትዋ ናት ልጂነትዋን ያበላሽችው እኔ የመክርህ ወደ ፈጣሪክ ተጠታ ዳግም ጥፍት ውስጥ አትግባ አምላህ በሃይማኖት አንድ የሆነችውን ቆንጃ ሴት ይስጥህ ለልጂክ እናትም አላህ በሃይማኖትዋ ጠንኮራ አርጋት በሃይማኖትዋ አንድ የሆነ አብራው ሃይማኖትዋን አብራው የምትተገብ ጉበዝ ባል ይስጣት ለየምትተገብር ተንኮራ ሴት ያርጋት ያጊዜ አልፍል ልጂነት ለሁለታችሁም አላህ ጥሩውን ይምረጥላችህ እርኮታ የሌለውን ትዳር ደግመህ አትመኞ የስሜት ተገዝ መሆን አያስፈልግም
@asffamile7990
@asffamile7990 9 месяцев назад
እህቴ ይቅርብሽ ሀይማኖትሽን ያዢ የኔ ምክር ነው አላህን ስትይዢ ሁሉም ያንቺ ይሆናል አንተም በሀይማኖትህ አግባ
@Helen-xs8zh
@Helen-xs8zh 9 месяцев назад
😂😂😂😂
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 9 месяцев назад
Ewneteshen new chelema keberhan kebade new 😂😂😂😂😂😂
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 9 месяцев назад
የቅርታ ልብ ደስ ሲል እግዚአብሔር መልሶ ያገናኝህ
@martaawelachew7722
@martaawelachew7722 9 месяцев назад
ይገርማል አንድ ቀን ገብተህ የወጣሀት የበረከት ነበረች ቅድስት አርሴማም ያለምክንያት በአንድ ቀን አለቀቀችህም ስለጎበኘችህ ነበር መጨረሻውን ታሳምርልህ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 9 месяцев назад
ታው ይቅረባችሁ እንደተለያያችሁ ቅሩ አሁን የበለጠ ሰው በመሀላችሁ ይገባል ሀይማኖት ቀላል አይደለም 👍
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 9 месяцев назад
ወላሂ ትልቅ ሠዉ ነህ ይቅርታ የሜጠይቅ ሰዉ ደስ ይለኛል የምር እኳንም አገኝህ እኳንም ተለዉክ አሪፍ ታሪክ ነዉ❤❤❤❤
@makameko4435
@makameko4435 9 месяцев назад
ሁለት ክስረት ነሁ ሰሚራየ መሰልሽን ይወፍቅሽ አብሽር ወንድም ላንተም የተሻለችዋን ይስጥክ
@Kidist19
@Kidist19 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ትሁት ልጅ ነህ ገኒዬ ሌጅቷን አንቺ ጠይቂያት Please
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 9 месяцев назад
ፍቅር ከሀይማኖት ይጄምራል አለሀይማኖታችሁ ፍቅር ፍቅር እያላችሁ አትዝቀጡብን ይህ ሁሉ የቤተሰብ የአስተዳዴግ ውጤት ነው ኤጭ
@user-ne1yk2ej3t
@user-ne1yk2ej3t 9 месяцев назад
የሚገርም ታሪክ ጎበዝ ይቅርታ ጠያቂ ደግሞ ይቅር ተባብለው ቀርበው አንድ ልልይ ለማየት ያብቃን
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z 9 месяцев назад
ቲሽ ወሬ ፍቅር ከእምነት ይጃምራል ከሁልም በለይ የእምናት እውቃት እንመር
@ninaaman4586
@ninaaman4586 9 месяцев назад
Fikir kebad nw
@user-iu8uq9ho3l
@user-iu8uq9ho3l 9 месяцев назад
አላህ ሂዲያ ሰቶህ ሰልመህ ተጋብታችሁ እናያለን ኢሻአላህ
@almanal5018
@almanal5018 9 месяцев назад
😂😂😂ለመሥለምማ ወድሟ በመኪና ሊገጨው ሢመጣም የዛኔ ይሰልም ነበር እሱ አርሤማ ይዞ አይሰልምም እሷም በእምነትዋ ከፈለክ አግባት
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AXUM13
@AXUM13 9 месяцев назад
በእምነትህ በርታ ወንድሜ ፍቅር ከሃይማኖት ይጀመራል ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጠን ሃይማኖትዎ የማትቀይረ ከሆነ ተመልሰህ ከስዎ ገር ትርጉም የለውም እንዴት ብለህ ነው ቤት ክርሰቲያን የምትገባው ከሙስሊሙ ገር አደርህ እንደገና ቤት ክርሰቲያን መገባት ⁉️
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 9 месяцев назад
በእናትሽ ታሪኩ ላይ እየተመሰጥን መሀል ላይ አትግቢብን መልሰን መላልሰን ታሪኩ አልገባ እያለን ነው እባካችሁ ተጠያቂ መጥቶ ሀሳባቸውን የምትበታትኑባቸው እባካችሁ ታረሙልን ከነጓደኞቼ ቻው
@hihdiyifhduf1122
@hihdiyifhduf1122 9 месяцев назад
mnm aladergchim
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 9 месяцев назад
የኔ ውድ ወድም ከምንም በላይ ይቅረታ መጠየቅህ በጣም አስደስቶኛል
@Trt-wy3fr
@Trt-wy3fr 9 месяцев назад
የቅርታ እንደሚያርጉልህ ተስፋ አለኝ ❤❤❤
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 9 месяцев назад
አንዳንድየ ዋጋ የተከፈለለት ፍቅር ይቆያል ይላሉ አንዳንድየ ዋጋ የምንከፍልላቸዉ ሰወች እኛን እንደምንም ይቆጥሩንና ጎድተዉን ይሄዳሉ ከሄዱበኋላ እኛ እንጎዳለን ከዛም ከጉዳታችን እናገግማለን ከዛ እነኛ የጎዱንሰወች ዋጋችንን ዘንግተዉ ከሄዱበኋላ ዋጋችንን ይረዳሉ እኛ ለእነሡ ምንያህል ዋጋ እንዳለን ያቃሉ ከዛ ተመልሰዉ ይመጣሉ ያንግዜ እኛ አንፈልጋቸዉም 😏😏
@user-ht5cl2es4n
@user-ht5cl2es4n 9 месяцев назад
ገኒ አንች እናት ነሽ እኮ ግን ለምን ለለይላ ኑርሰቦ ድምጽ አልሆንሽም የወለድ ቀርቶ የለይላ እና የወላጆቿ ለቅሶ ሰው ለሆኑ ሁሉ ከባድ ነው
@kbeshir3986
@kbeshir3986 9 месяцев назад
እባክህን ወንድሜ ይቅርታ በጣም መልካም ነገር ነዉ ከማንም በላይ ለራስህ። እውነት የምትወዳት እና የምታከብራት ከሆነ አሁንም ትንሽ ልብህ ላይ የቀረች እብሪት አለች ጨርሰህ አውጣት። ከሁሉ በላይ ቤተሰቦችዋን ይቅርታ ጠይቅ ደግሞም አክብር። ከዛ ሁሉም ነገር ይቀላል።
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 месяцев назад
እኔ የምመኘዉ ማንም ገከማንም ሐይማኖት ይሻላል ይበጣል ከመባባል በሐይማኖት አንድ የሆነዉን ማግባት
@egziabhrfkrnewe2675
@egziabhrfkrnewe2675 8 месяцев назад
የሚያስተምር ታሪክ ነው በሀይማኖት ከማይመስሉን ጋ መጋባት የለብንም ቅድሚያ ሀይማኖት ሳናቅ ከሆነ የገባንበት ክርስቲያን በትህትና በጸሎት በጾም ስለሀይማኖት አንዳንድ ነገሮችን በመጠያየቅ በመወያየት ከእግዚአብሔር ጋር በመነጋገር በሀይማኖት የማይመስሉንን እዲማረኩና ወደእኛ እዲመጡ ማድርግ ይኖርብናል ከመለያየት ወይንም ሁለት ሀሳብ አንድ ቤት ውስጥ ከሚሆን ባልና ሚስት አንድ አካል እንሌለ
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 9 месяцев назад
ከባድ ነው እኔም በዚህ ህይወት ውስጥ ነኝ ከባድ ነው😭😭😭😭😭
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 месяцев назад
ሠው እዴት ለፈጣሪው ክብር አይኖረውም ሆይ የተለያየ ሀይማኖት ያላቸው ሰዎች ትዳር አይታሰብም።
@hayatquin2249
@hayatquin2249 9 месяцев назад
እኔም
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 9 месяцев назад
ምን ማለት ነው ተናድጄ ስዕለ አድኖውን ሰባበርኩት መፆለይ ነውጂታዳ አቤቱ ጌታሆይ ደሞ በድፍርት ይናገራል ጭራሽ.
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 9 месяцев назад
በእምነት ቀልድ የለም በርታ❤❤❤❤❤
@user-cy6mb1it6n
@user-cy6mb1it6n 7 месяцев назад
ገኒ በርቺ አሰተማሪ ታሪክ እያመጣሸ እያቀረብሸ እያነጋገርሸ እኛንም እያካፈልሸን ነው በርቺ ገኒ።የትዳር ጉዳይ እረ ገኒ በላ ፈልጉልን የትዳር ሴት አጣሁልሸ እኮ ከፈጣሪ የምትሰጥ እደሆነ አምናለው እሰካሁን ግን ላገኝ አልቻልኩም ገኒ ይቅናህ በይኝ።
@bintkadir4594
@bintkadir4594 9 месяцев назад
አኡዙቢላህ ምን ጉድ ነው ሆ አረ አላህ ይጠብቀን እዴ ጭራሽ አይታሰብም እና አይዞህ 😢
@ferdosahmad6828
@ferdosahmad6828 9 месяцев назад
እነዉት ለማነገር እኔም ወጣት ነኝ መፍራድ አልችልም ግን በቁራአን እነ በ መፀፍ ቅዱስ ንፅፅር አርገዉ ወዳ አንድ እምነት ቢመጡ በይ ነኝ በእርግጥ መንኛዉንም ጥያቄ ቢጣይቁ ከቁራአን ያገኛሉ ነገር ግን ኪያ እምነቱን ለማቃያር ፍቃዳኛ እነ ዝግጁ ከሆነ ብቻ ነዉ ወዳ ንንፅፅር መምራት ያሚችሉት
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 месяцев назад
እንደዛ ብሎ ነገር የለም።
@ferdosahmad6828
@ferdosahmad6828 9 месяцев назад
@@MOOMM-rc7zq አራ እነ ምን ብሎ ነገር ነዉ ያላዉ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 месяцев назад
ዋውውውው ደስ ይላል አርሴማ ትጥብቅ ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiomert1114
@ethiomert1114 9 месяцев назад
ይቅርታ መጠየቅ ያለባቸዉ እነሱ ናቸዉ ። በስርአት በሂጃብ ባሰደጓት ! እቤቱስ ሂዳ የገባችዉ እሷ አይደለች የደገሱትስ አባቷ አይደሉ ልጁ ምን አጠፋ አብዱረህማንን እህትክ ክርስቲያን አፍቅራ አግባኝ ብላ ቤቱ ከገባች በመኪና ግጨዉ ያለዉስ እገድልሀለዉ በል ያለዉስ የትኛዉ የቁርአን አያ ነዉ???? ለህፃኗ መክፈር ተጠያቂ እናቷ እና ቤተሰቦቿ ናችሁ ። አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ መርቶት አብረዉ ቢኖሩ የልጂቷ አሄራ እንዳይበላሽ የሱም ዳእዋ ማድረግ ስለዲናችን ማሳወቅ ያልገባዉን ማስረዳት ኢንሻአላህ
@mayakiyatube4276
@mayakiyatube4276 9 месяцев назад
ፈጣሪ የገናኛቹሁ ፍቅር ይበልጣል
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 9 месяцев назад
ሰማእቶ በታምር አንድ ታድርጋቹ
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 9 месяцев назад
ወድሜ ዳግመኛ እዳትከስር ያለሀይማኖት ማግባት ጭለማና ብርሀን ኣብረው ኣይኖሩም እዛው እርዳት ኣተም ሌላ ኣግባ እሷም ብጤዋን ታግባ
@MistraMita-qy9mm
@MistraMita-qy9mm 8 месяцев назад
የምገሪም ታሪክ ነዉ
@sofyaali3339
@sofyaali3339 9 месяцев назад
ምርጥ ወንድ ነክ❤
@Hali4127
@Hali4127 9 месяцев назад
ይቅርታ የትልቅ ስዉ ምልክት ነዉ ግን ከሁልም ነገር በላይ ሀይማኖት ይበልጣል ይች ምድር የኝ አይደለችም መች እንደምንሂድ አናዉቅም ሰለዚህ ሀይማኖት ይበልጣል ሁልም ጠፊ ነዉአላህ ትክክለኝዉን መንገድ ይምራን
@omnajat
@omnajat 9 месяцев назад
አላህን ፍራ አድ አላህ ህልቆህ እደት በዉሀ አይማኖት ይቅየራን ወደይት እየህድነነዉ እልቅ ልጀህን ቁረአን እድታከትም መድረሳ አስግባት ባረአላህ ፊኩም
@marlon1177
@marlon1177 9 месяцев назад
እኔም ላገባ ነወ ያሳክልሽ በሉኝ
@mariamtesfalem2101
@mariamtesfalem2101 9 месяцев назад
Amlak yetebareka tidar yargilish❤❤❤❤
@alinaalina212
@alinaalina212 9 месяцев назад
አላሕ ያማረ የሠመረ ትዳር ይወፍቅሽ ይወፍቅሕ ግን ለሠርጉ እዳልረሣ 👍👍👍👍
@ommohmed1843
@ommohmed1843 9 месяцев назад
አላህ ያሳካልሽ
@tg-wf7sy
@tg-wf7sy 9 месяцев назад
ጥሩ አመለካከት አለህ ታማኝነትህን በሊላ ቻናል አይቸሀለው ግን በሐይማኖቱ እኔም በሀይማኖቴ የሚለው አመለካከት ቀይር ከሐይማኖት በላይ ምን አለ መሸሸኔ መለያ ማጌጫ ነው እኮ ሀይማኖት በምንም የማይወዳደር ።
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 9 месяцев назад
ገንዬ በጣም ነው ምናመሰግነው
@hassanmrr7498
@hassanmrr7498 9 месяцев назад
ይሄን ኮመንት ካነበብከዉ ታረቁ በናትህ አብራችሁ ኑሩ
@kiyatadios7883
@kiyatadios7883 9 месяцев назад
Eshi amsegnalew
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 9 месяцев назад
ስንት አመት ሆናችሁ ከተለያያችሁ. እስካሁን እንዴት ሁለታችሁም አላገባችሁም .
@kiyatadios7883
@kiyatadios7883 9 месяцев назад
4Amet
@user-zq7xc7ei9g
@user-zq7xc7ei9g 9 месяцев назад
Bayaliki desi yilegnali
@eliasgammer3884
@eliasgammer3884 7 месяцев назад
Genye iwune igzeeber kale wode hagere sgeba idil keseteshi yene hiwot tark inegralew 😢😢😢
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 9 месяцев назад
Mashallah chawa mah yekerta meteyke talented now
@anshaali9353
@anshaali9353 9 месяцев назад
እህቶቸ አንረከሥ ቤተሠብም ቢሆን መጀመሪያ ለሀይማኖቷ ፍቅር እድኖራት አድርገው ቢያሣድጓት መገላለጥ ባይፈቅዱላት እዚህ ደረጃ ባልደረሠች ነበር
@user-dk3kw4eh9u
@user-dk3kw4eh9u 9 месяцев назад
ሳቀች ገነት ?ሙሰሊሞች
@user-dk3kw4eh9u
@user-dk3kw4eh9u 9 месяцев назад
አይ ገነት አብሸሪ ብዙ ጀግነ ሰመራዎች አሉ ወላሂ ሱመወላሂ
@Amen-qd4xs
@Amen-qd4xs 9 месяцев назад
Thanks Genie
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 9 месяцев назад
ኸረ በህግ አምላክ አርሰማየ አደረገችልኝ እያልክ በሀይማኖትሽ በሀይማኖቴ አይባልም😒
@Zafran308
@Zafran308 9 месяцев назад
Atiyazi keteyazu kebad new
@belentadesse824
@belentadesse824 9 месяцев назад
ኪያን በጣም አውቀዋለዉ ፀጉር ቤት ነበረው በጣም ጎበዝ ፀጉር ሰራተኛ ነው
@kiyatadios7883
@kiyatadios7883 9 месяцев назад
የኔ ዉድ አመሰግናለው
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 8 месяцев назад
​@@kiyatadios7883በል እኔ ካንተ ባላውቅም ቅድሚያ ለሀይሞኖትህ ከዚያ ሁሉም ይስተካከላል
@user-rd7ou3eg1l
@user-rd7ou3eg1l 6 месяцев назад
በትክክል እውነት ነው
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 9 месяцев назад
የይቅር ታ ልብ ይከፈት
@SalamSalam-zx7pm
@SalamSalam-zx7pm 2 месяца назад
አስዋም ባይማኖታን እኔየ ባይማኖት እምባል ነገረ ኣይሰራም ወንድመ መጨረሻዉ አሳት ነዉ አርሴማ ኮ ባሃይማኖታ የበረታች የጸናች ሰማእት ናት እና ባሃይማኖትህ እምትመስለህ ብታገባ ጡሩ ነዉ 😢
@Sassy387
@Sassy387 5 месяцев назад
Yaleyayachew haimanot sayhon beteseb lemastedader zigiju balhonebet gize besimet agebat lij weledu enatiyewa nuro altesmamatim betesebochua tiru nuro neberachew silezih wedeza hedech teleyayu. Haimanot saybegirat eko betu gebta neber nuro silaltemechat new yetemelesechiw.
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 9 месяцев назад
ፎቶ የላከው ቤተሰበን ለማጣላት ነው እርግማን ስላለባት ሚስት ከቤተሰባ የተሰቀየችው ኑሮ ዋጋው ነው
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 9 месяцев назад
Monnete maqa bareeda ❤❤❤
@netsanetgebretsadik7647
@netsanetgebretsadik7647 9 месяцев назад
የሄን ልጅ endalk tube ላይ አይቼዋለሁ ከምር ታማኝ ነው
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 8 месяцев назад
ማለት
@GemilaKedir-rc7cu
@GemilaKedir-rc7cu 9 месяцев назад
እኔም የዚህ አይነት ህይወት ነው ያለኝ 😔😔
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 месяцев назад
ከመጀመርሽ በፊት አቁሚ። ለፈጣሪሽ ክብር ይኑርሽ እሺ የተለያየ ሀይማኖት ሆኖ እዴት ትዳር ይታሰባል ሆይ
@user-jm7sk8es9p
@user-jm7sk8es9p 8 месяцев назад
ኪያዬ ምርጥ ሰው
@senaitabera2679
@senaitabera2679 9 месяцев назад
በክርስትና እምነትህን የማይመስልህ ጋር መጋባትም አይፈቅድም
@qtrqtr-cc9kn
@qtrqtr-cc9kn 9 месяцев назад
እውነትህንነውወድም ሀይማኖቷን ቢያሥረዷት ይቀድም ነበር ሂዳብ ጥላሥትሄድ አታድርስ አላህዋ
@whitney5003
@whitney5003 9 месяцев назад
Hitsanuan tilenat enhid milewn endekeldm bihon lehisanua baynegerat tiru new betam new psychologicaly migodat
@user-hq8ox6df3h
@user-hq8ox6df3h 9 месяцев назад
አረ አንዳንድ ሙስሊሞች አላህን ፍሩ አለባበሳችሁን ጠብቁ ከሌላ እምነት ተከታዮች ጋር አትመሳሰሉ ዱንያ አጭር ናት አኼራ ግን ዘላለማዊ ነው መጋባት ያለበት አማኝ ከአማኝ እንጂ አላህን ከካደ ሰው ጋር አይደለም ውድ እህቴ ተመለሺ አለባበስሽን አስተካክለሽ ተውበት አድርጊ ለሱም ዳእዋ አድርጊለት የዱንያ ፍቅር አላፊ ና ጠፊ ነው ጀነት ና ጀሀነም ዘላለማዊ ነው አንቺ ለጀነት ሀገርሽ ልፊ ለሱም አላህ ሂዳያ ይስጠው😔
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 месяцев назад
አላህ አናቀዉም
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 9 месяцев назад
ብታቂዉ ጥሩነዉ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 9 месяцев назад
Allah eko nw yawetagn Yene geta!!!!!
@user-ni3qm1kb4s
@user-ni3qm1kb4s 9 месяцев назад
​@@eshetubeyene9557እግዛብሄር ምንድነው? ከኤርፓርት ማያልፍ ኣምላክ ሥም ይዘሽ ትግማሚያለሽ እንዴ እየሱስን ጠይቂው እግዛብሄር ማነው ብትይው ኣያቅልሽም።ኮተት ሠውን ኣትንኪ ሠው ኣምላኪ የበላ የጠጣ ኣምላክ እያመለክሽ ፈጣሪን ለመሳደብ በቃሽ ብርቅ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 месяцев назад
@@user-ni3qm1kb4s አርፈሽ መካ ላለዉ ጥቁር ድንጋይ አፈንድጂ እግዛብሄር መለኮት ነዉ መልስ አለዉ አላህ ምንድነዉ ያ መካ ያለዉ ጥቁር ድንጋይ ነዉ አይደል ያ ነብዮ ሽርሙጥና እንዲያስፋፋ የነገረዉ ድንጋይ ማለት ነዉ አላህ
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 9 месяцев назад
ያፈቅራታል ይታረቁ ታረቁ
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i 9 месяцев назад
በመጀመሪያ እምነት ይጀምራል ቅድሚያ እምነት
@ninaaman4586
@ninaaman4586 9 месяцев назад
Genet gn semira minm alasazenechishim yanchi lij bithon asbeshwal
@-mj8cn
@-mj8cn 9 месяцев назад
የኔ ሂወት ነው ከምር በጣም ነው የምወደው ግን ሙስሊምነው እኔ ኦርቶዶክስ አሁን የማሎደውን ላገባነው 😢😢
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 9 месяцев назад
እንደት አይነት አእምሮ ነው ያላችሁ ግን ከእምነታችሁ ፍቅር የምታስበልጡት ፍቅር ሳይሆን መጋኛ ነው ይሄ😂😂😂
@Zafran308
@Zafran308 9 месяцев назад
​@@user-fc6ds3jy8h denez athunu eski yalderesebet ayakewm
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 9 месяцев назад
Yishaleshle matewojiyun yeresishin himenoti magebate yale himenoti ginugninati sibirahte new
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 9 месяцев назад
እቺ እምነቱ ሌላ እንደሆነ ካወቅሽ ለምን ወደድሽው ሆይ?
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 9 месяцев назад
ኧረ ተረጋጉ መዘጋጃ የኦርቶዶክስ አደለም ቤተ ክርስቲያን የራሷ የትዳር ስራአት አላት ያገኛቹት አትዋዥቁ ሁቸታቹም በስም እንጂ በእምነት ሃማኖት የላቹሁም ወይ አሰለምክ ወይ ክርስትና አልተነሳች በመሐል ሜዳ
@salambsilase5906
@salambsilase5906 9 месяцев назад
Weyyy aberachu bethonu des yelal betmelsu serhatki des yelal abat weldo yekidal
@user-tk5pt9zm6n
@user-tk5pt9zm6n 9 месяцев назад
egzeabehre yestehe
@shmsdinoumer5467
@shmsdinoumer5467 9 месяцев назад
አርቲስት ገነት ተገላልጦ መሔድ ሞደርን አያስብልም
@ritaa131
@ritaa131 9 месяцев назад
Ihe lij endalk lay yemistu ihit fetinaw alifo neber fetari Andi lay yargachew
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 9 месяцев назад
ከሁሉም በላይ ሀይማኖት ይቀድሞ አትጃጃሉ
@hannagetachew7347
@hannagetachew7347 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
Далее
Whoa
01:00
Просмотров 33 млн
ደባሲየይ #ሓቀኛ_ዛንታ
22:49
Просмотров 10 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 304 тыс.