Тёмный

ውሀበያ ወች ማለት ማናቸው ስራቸው ምንድን ነው ግልፅ ማብራሪያ 

NUR ADEM ኑር አደም
Подписаться 3,6 тыс.
Просмотров 584
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@Saadh-v5q
@Saadh-v5q Месяц назад
ማሻአላህአላህይጨምርልህ ለእኛምአላህይወፍቀን ቀጥልበት
@الحمدالله-ق9ه8ظ
@الحمدالله-ق9ه8ظ Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በረታ ምርጥ ትምርት ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@hyLulu-qu1om
@hyLulu-qu1om Месяц назад
ወድሜ ጀዛህን ይክፈልህ አላህ ይጨምርልህ
@ያአሏህ
@ያአሏህ Месяц назад
ጀዛክላህ ኸይረን ወዲሜ ክክክክ አላህ ሞሰሌ ስትለ ፈገግ አስባልከኝ በረታ🎉🎉🎉🎉
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
ወይ አተልጂ ወደድኩህ አሏህ ይጨምርልህ ከግ 3 ቀኔነዉ ካወቅኩህ ግን ስቱን አዳመጥኩት ጀግና በርታ
@صوفياحسين
@صوفياحسين Месяц назад
ማሻ አላ የኔወዲም አላህ ይጨምርልህ ደስ ብሎኛል
@ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
@ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ Месяц назад
ጀዛክ አላህ ኽይር ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራን
@ابوعبداللهسعيد-ف7س
ማሻአላህ ተመቸህኝ ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ🎉
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 4 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይር ትክክል ሽርክን አና ቢደአን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ኢላሂ ያረብ
@الحمدللهربلالمن
@الحمدللهربلالمن Месяц назад
ማሻ አላህ ያሱነ ወድማችን ዳስ ብሎኛል በርታ
@FatimaFatima-i3n7n
@FatimaFatima-i3n7n Месяц назад
ሠብሥከራይብአረኩህወድማችንበርታልን አይዞህተጎንህነን ጀዛክላከይር
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 Месяц назад
ማሻአላህ ወንድምነት አላህ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉
@selma5801
@selma5801 4 месяца назад
صلى الله عليه وسلم جزاك الله خير نور
@رحمه-ف3ر
@رحمه-ف3ر Месяц назад
ያረቢ አነጋገር አለህ ይጨምርልህ ሀቁን ነው የተናገርከው በርታ
@رحمه-ف3ر
@رحمه-ف3ر Месяц назад
እደው ግን የት ሀገር ነህ የምትናገረው ሁሉ የኛን ሀገርነው
@ያአሏህ
@ያአሏህ Месяц назад
​@@رحمه-ف3رአሯ ውዴ እንድህ የማይደረግበት ሀገሪ ይቆያል ብለሽ ታስብያለሽ በሁሉም ሀገሪ ይገኛል በሁሉም ባይሆን ባብዛሀኛው ሀገሪ
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 4 месяца назад
ስለላሂ አሊሂወስለም አለነብይና መሀመዲ ጀዛኪላህ ከይር
@AbdulfetahWerkicho
@AbdulfetahWerkicho 4 месяца назад
ወንድሜ አብሽር አላህ ያግዝ ሽርክ ቢዳዓ እንዋጋለን
@رحمةعبدالرحمن-ر7ط
@رحمةعبدالرحمن-ر7ط 12 дней назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ
@IsekMohammed
@IsekMohammed 4 месяца назад
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
@hawaebrhaim
@hawaebrhaim 3 месяца назад
አላህ ይጠብቀን ወንድም ወላሂ እሰከመጨረሻው ነው የሰማሁህ ቤተሰቦቻችንም አላህ ሂድያ ይስጣቼው ከሽርክ አላህ ያውጣቼው ቤተሰቦቻችንን
@fjdg3540
@fjdg3540 29 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Saada98-zy5en
@Saada98-zy5en Месяц назад
በርታ አላህ ይጨምርልህ
@RazanMakki-q2g
@RazanMakki-q2g Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IsekMohammed
@IsekMohammed 4 месяца назад
ሶሏሏህ አለይህ ወሰላም
@Sofia-d8q
@Sofia-d8q Месяц назад
አሰላመወሊኩም፡አተየምታምንበትን፡እመንእጂየሰውእምነትአታንቆሸሸ
@ToyebaTube
@ToyebaTube 4 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣክ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 4 месяца назад
ኑር ቸናልህ እድየድግልህ የኡስታዞችን ደርስ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ የተለየዩ ትምርትች ቡዙ ሰብስክራይብ የለቸው ሙስሊም ወድሞችህን ልኩን ወዝዶ እድየስታወውቅልህ አውራቸው ብቻ በርተ❤
@ኑርአደም
@ኑርአደም 4 месяца назад
እሽ ኢንሻአላህ
@fathemohmmed
@fathemohmmed Месяц назад
ሡበሀን አሏህ አረ በሀገራችን እኮ ከባድ ነው ወላሂ
@jjamila542
@jjamila542 4 месяца назад
ወንድሜ ኑር አህላን እኳን ደህነ ማጠህ አለህ በቁርአንነ በሀዲስ ያፅነን አለህ ኮቶተኮቶትን አለህ ያሰልን
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 4 месяца назад
የወልዮች ወዳጅ፡ ይሀን መጤ እምነት ትተህ ወደ ሐድራው ግባ! የነጫልይ ተከታይ ሆኖ ማፈር የለም! ክርክርም ከሆነ ውይይት አልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ኑርአደም
@ኑርአደም 4 месяца назад
እኛም የነብዩ መሀመድ የሰሀቦች ተከታይ ሁነን አንፈራም ማስረጃችን ቁራአን ሀድስ ነው መጤው ሸክ ተከታይ እንጅ እኛ አደለንም ደሞ በምን ነው እምትወያየው የሸክ ተከታይ ሁነህ በቂሷ ነው ከፈለክ አብሽር አገናኝሀለሁ አሊሞቹ ጋር
@fathemohmmed
@fathemohmmed Месяц назад
ቱ ጅላፎ😅😅😅
@ayacell6408
@ayacell6408 4 месяца назад
አሚንዳዉሎዲአረጌልወጣነዉ
@RahmaZemwaa
@RahmaZemwaa Месяц назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከ አሏህ ወንድም የወሎን ሽርክ የልቤን ተናገርክ በስመ ወሎም አሉ ስንት ሰለፎች ወሎ በዱአነው የወሎጀበና የሚባለውስ ነገር አረስንቱ ኢህዋኖችን ወላሂ በራሴ ብዙወችን ከሰለፎች ጋር ስገምታቸው እነሱ እንደልከው ከካፊሩም በቃ ከሁሉም አለባብሰው ይኖራሉ ላልነቃ ውዠንብር ይፈጥራሉ በልብ ውስጥ ብቻ ከምለው በላይ የወሎን ሸሆች ገልፀሀቸዋል ምንም የማያውቁትን ገበሬ አባቶቻችንን አላህ ከሽርክ ከቢድአ ያውጣልን እኛንም አላህ ያጠንክረን ያረብብብ
@SemiramohammedAwol-z9e
@SemiramohammedAwol-z9e Месяц назад
ስህ
@ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም
በድምፅ በፅሁፍ - በሁሉም ብታዩት፣ አላህ አድሎታል - ደስ የሚል ብቃት። የቢድዐ ሰዎች - ጧት ማታ ሲለፉ፣ ቆርጠው በመነሳት - ዲናችን ሊያጠፉ፣ በሰለፍዮች ላይ - ድንበር እያለፉ፣ እሱ አይደለም እንዴ - ብዕሩን አንስቶ፣ ፀጥ ያስደረጋቸው - ዋጋቸውን ሰጥቶ? ጀምዕይ - ጀምዕይ - ስንባል የዛኔ፣ አልበያንን ይዞ - ከች አለ በወኔ። ታትማ ስትወጣ - ጉዱ ይፋ ሆነ፣ በሷ ምክንያትም - ብዙ ሰው ባነነ፡፡ ማክበር ይፈቀዳል - የረሱልን ልደት፣ ተብሎ የዛን ጊዜ - መፃፍ ሲፃፍለት፣ ኢብኑ ሙነወር ነው - ተነስቶ በፍጥነት፣ "መውሊድ" ታርክ፣ ግድፈት፣ እርምት፣ ብሎ ሲያሳትም - ሱፊይ የጨነቃት። በጠንካራ ደሊል - ዋጋዋን የሰጣት፡፡ ኢብኑ ተይሚያንም - ሌላው ሲያነውር፣ 'ከሀዲ ነው' ሲለን - ተነስቶ ከምድር፣ ያላለውን ብሏል - ብሎ ሲቀባጥር፣ ሰውን ለማጥመም - ጧት ማታ ሲጥር፣ ውዱ ኡስታዛችን - ኢብኑ ሙነወር፣ ዳግም ሊዋጋው - አነሳ ብዕር፣ ኢብኑ ተይሚያችን - የሱንናው አንበሳ ብሎ ሲፅፍለት - ሆነ ቁም ሬሳ። ውለታው ብዙ ነው - ኢብኑ ሙነወር አሁን የቱን ትቼ - የቱን ልናገር!? አላህ አድሎታል - ያማረ ብእር፡፡ ኡሱሉ ሠላሣ፣ አርበዒን፣ ቀዋዒድ፣ ትምርቶችም አሉት - የሚያምሩ እንደ ጉድ። ይህ ሁሉ ተረስቶ የሱን ስም ለማጥፋት መፃፍ መለፍለፍ ያሳፍራል በውነት። = በአሏህ ይችን ግጥም በድምፅህ አቅርባት ወድሜ
@ኑርአደም
@ኑርአደም 4 месяца назад
ንባብ ላይ እኮ ብዙም ስለማልችል እኮነው ፈር አድርጌ ማበብ ስለመልችል ነው እጅ አስከዛሬ እራሱ የፃፍሻቸውን አቀርባቸው ነበር ጠብቄ ነው እማነበው ወላሂ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 4 месяца назад
አህሌን ኑር ወድማችን አቦ ውሃ ይብለቸው ወይ ህዳያ ይስጣቸው የምን ወሃብያነወ እኛ ሙስሊም ብቸነን አልሀምዱሊላህ
@ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም
በተሰበረ ክንፍ አቅም በጎደለው በሰነፈ ጀሰድ ስብራት በሞላው በጭቃ ባደፈ ባልታጠበ እኛነት ፀጋ ከጎደለው በጠራ ድህነት ከሀሳብ ያልፀዳ ሰላም ከሌለበት መንገድ ጠፍቶን ሳለ ብንጠራው በፍጥነት የማይረሳው ጌታ ባሪያውን ሚወደው ትንሽ ተጠይቆ በትልቅ ሚችረው አሏህ እያለልን የምን አንገት መድፋት ለምንስ መሰበር ከየት የመጣ ፍርሀት ከደምስር የሚቀርብ ሁሉን አዋቂነው ከኛ ሚጠበቀው ያ አላህ እባክህ ጌታዬ ማለት ነው። ━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
@ኑርአደም
@ኑርአደም 4 месяца назад
ጀዛከሏሂ ያኡኳቲ
@ፋፊነኝየመርሣዋሀገሬሠላም
@@ኑርአደም አሚን ወኢያክ በርታ ወድማችን እኔ ወላሂ ብዙ ነገሮችን ተምሬያለሁ ካንተ በርታ አሏህ በሀቅ ላይ ያፅናህ
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 4 месяца назад
አረ እንዴት ትናገራለህ። ጫልይ እዴዛ ብለዋል፣ አንይስ፣ ጀማ ንጉስስ፣ አባግትዬስ .......? ስለዚህ መጤ እምነት ነው ምታራምዱት ማለት ነው። ውሃብዮች ደግሞ ልንገራችሁ፡ 1 ሙጀሲም እምነትን ነው ምታምኑት 2 ቀርኑ ሸይጧን የተባለውን ፡ ሙሃመድ ኢብን አብዱል ውሀብን ነው ምትከተሉት እስለኛ፡ ደግሞ ልንገርህ፡ *ሙሃመዱኒል ፋቲህ ፡ ለተፍተሃነል ቁስጠንጥንያ የተባለለትን * አላህን ከቦታና ታቅጣጫ እናጠራለን * መውሊድ፣ ሃድራ፣ ድቤ፣ ቢደዓ ፣ ሽርክ ፣ ኢስቲጋሳ ፣ ተበሩክ ፣ ተወሱል ፣ ሂርዝ ፣ ጫት፣ ሶደቃ እና....... የመሳሰሉትን ነገሮች ላይ ተከራክሮ ማሳመን የምንችልና የአህለሱና ወልጀመዓ ኡለሞችን የምንከተል ኡማዎች ነን። ወላሂ! አልሃምዱሊላህ!
Далее
Шоколад приходит на Землю.
00:23
Просмотров 158 тыс.
Шоколад приходит на Землю.
00:23
Просмотров 158 тыс.