Тёмный

ውሃ ውስጥ ሆኖ የሚያልበው አሳ - ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ 5 - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 1,3 млн
50% 1

አሳና አሳነባሪ ውህደት እንፈጽም አሉ
ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ 5
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #101-25
Tobiya Poetic Jazz #101-25
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #101-25

Опубликовано:

 

4 янв 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 487   
@abebemelaku596
@abebemelaku596 3 года назад
በጣም አደናቂህ ነኝ
@laketana7060
@laketana7060 4 года назад
ይህን ልጅ የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል: እግዚአብሔር ይባርክህ; በነገራችን ላይ ቪድዮ ካሜራ ማኖችን ሳላደንቅ እና ሳላመሰግን አላልፍም:: 💚💛❤️
@user-jz8rb4gd4t
@user-jz8rb4gd4t 4 года назад
በእውነት ምርጥ ተሰጧ አለህ በርታ አመትባል ሲመጣ ሀገር የሚናፍቀው እንኳን ለጌታችን የልደት በአል አደረሳችሁ አድርሰን
@user-di6vo5xk2g
@user-di6vo5xk2g 4 года назад
እንካን አብሮ አደረሰን ቤዚየ
@melakutadese5057
@melakutadese5057 4 года назад
@@user-di6vo5xk2g hhhhbbbb
@melakutadese5057
@melakutadese5057 4 года назад
@@user-di6vo5xk2g vvvvvvvvvvvv
@temesgenandualem1865
@temesgenandualem1865 3 года назад
ቤዛዊተ የማርያም ልጅ
@abayinegashu
@abayinegashu 4 месяца назад
አጅግ በጥሞና ለዳመጠ ግሩም የሆነ መልዕክት በጣም ነው የወደድኩት
@yotor5516
@yotor5516 4 года назад
አማርኛን እኮ ተጠበህበታል! ድንቅ ቅኔ ነው....በርታ
@user-vl9nq1le6i
@user-vl9nq1le6i 5 месяцев назад
Original, novel and actual .......really I would like to thank this artist. Words fail me to express my feeling
@millionterefe4883
@millionterefe4883 2 года назад
አንተ ምርጥ ሰው መቼም የማትሰለች
@solomonbayu234
@solomonbayu234 4 года назад
ኮተት የሌላቸው ምርጥ እና ግልጽ መልክቶችህን በጣም ነው የምወዳቸው ።
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 4 года назад
እንደው አንድ ቃል ያልባከነበት ከ፩ እስከ ፭ ፼ ግዜ ብሰማው አልጠግብ አልኩ። ትልቅ ቁምነገር ያዘለ ነዉ።
@derejejordan1019
@derejejordan1019 4 года назад
ቃል የለኝም ይህን ሰው ለማድነቅ። በጣም ይችላል
@fitsumhabtom2572
@fitsumhabtom2572 4 года назад
ውይ ኣማርኛ በጥም ይገርማል ይሄ ሰውየ ግን በጣም ጎበዝ ነው።
@nibretzegeyezegeye2409
@nibretzegeyezegeye2409 3 года назад
ከታፋየ ክንዴ አይቀርብም ላይኔ?
@tsegayetlossa7837
@tsegayetlossa7837 4 года назад
ተስፋሁን ምርጥ የዘመናችን ወጣት ዕንቁ መምህር መካሪና ገሳጭ ዋው ኮራሁብህ።ሥራዎችህን ሁሉ በጉጉት ነውና የማያቸው በርታ።
@sisaymamu8176
@sisaymamu8176 4 года назад
ፍራሽ አዳሽ ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማህም ባዳምጥህም ከምንግዜም የማትሰለቸኝ ምርጥ ባቅኔ ትልቅ ሰው ነህ ። እኔ የምመኝልህ ጤና ብቻ ነው ።
@EthioH76
@EthioH76 4 года назад
The guy is 1000 times better than all
@zemenjegna1332
@zemenjegna1332 4 года назад
ፍቅር ነህ ፍራሽ አዳሽ ከሊቅም ሊቅ ነህ የሎሬትነት ክብር ሲያስህ ነው ሁሌም በጉጉት ነው የምንጠብቀው ምናለ የውሽት ፕሮፌሰሮች ካንተ ትንሹ ግን አዋቂው ቢማሩ ረጅም እዴሜ ይስጥህ ወንዴሜ
@samueladugna1813
@samueladugna1813 3 года назад
ፍራሽ አዳሽ ድንቅ ሰው እወድሀለው
@aynalemtomastomas7518
@aynalemtomastomas7518 3 года назад
Kalati yatiregnal lene...yehe lij teseto alwu edimenna tena yistewu..
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 года назад
ፉራሽ አዳሽዬ ስወድህ የኔ ባለቅኔ 😍
@tasfaayaliw1516
@tasfaayaliw1516 4 года назад
የኔ አደኛ ስወድህ እኮ ኑርልኝ የኔ ጀግና በጣም ትችላለህ
@abezsisay7791
@abezsisay7791 4 года назад
Th Th try
@user-wm5lo9ri1g
@user-wm5lo9ri1g 4 года назад
ena rasu anchen sewadesh
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 4 года назад
He so amazing!! I don't have a word.
@berhanuargaw9332
@berhanuargaw9332 3 года назад
@@genetdagnachew2123 All in one package.
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 4 года назад
አንድ የሚጣል ቃል የለውም... በጣም ስሜ ት የሚነካ መልካም መልዕክት የሚያስተላል ፍ ነው.... ተስፍሽ አይዞህ በርታ... አገርቤት ስመጣ ሁለተኛዬ አጀንዳ አንተን ትያትር ቤት መቶ ማየት ነው.
@user-yp5ex1mm2s
@user-yp5ex1mm2s 4 года назад
ልዩ ጥበብ እግዚአብሔር ሰጥቶኃል..... ጌታ ይባረክ
@abjyotassefa8693
@abjyotassefa8693 2 года назад
በጣም አዝናኝ ነህ ብልም ያንስብሃል እንጅ አይበዛብህም!
@tinebebwallet1200
@tinebebwallet1200 2 года назад
በርታ ጎበዝ በጣም ትችላለህ
@denekedashikare8762
@denekedashikare8762 4 года назад
ኢግ/ር ይስጥህ በዕለቱ በለላ ጉዳይ በጣም ተናድጄ ነበርኩኝ : ግን ከፍቼ ሳየው በጣም ተደስችያለሁ thank you.
@salam1297
@salam1297 4 года назад
በእውነት ስወድህ 💚💛❤
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 4 года назад
ጥበብ እንዲህ ነው በሀሩር ውስጥ ጥማትን የሚያረካ ንፁህ የምንጭ ውሀ ጥበበኞቹ ክብር ምስጋና ለናንተ ይሁን 💚💛❤️
@luchia686
@luchia686 4 года назад
👍🙏👏👏 በጣም ጎበዝ፤ በጣም ነው የምትመቸኝ፤ ትልቅ ተሰጥኦ አለህ፣ ጎበዝ በርታ !!❣️💕❣️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@enatrufale3613
@enatrufale3613 3 года назад
ጥበብ ጌታዋን አገኘች የቅኔ አባት ፍራሽ አዳሽ
@bekeledaba787
@bekeledaba787 4 года назад
This is what I call a real literature! A rebirth of the great Tsegaye G. Medhin. Amharic is a very well developed, crafted classic language. It could touch everyone's' heart If it gets the right author with the right actor like we witnessed it here. Kudos to Arts TV.
@addisengeda4194
@addisengeda4194 4 года назад
በትክክል
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 года назад
I agree
@user-ss2om3ep4c
@user-ss2om3ep4c 4 года назад
ኪነጥበብ ሲያብብ እንዲህ ነው ይህ ይመስለኝል የኪነጥበብ ልኩ ማለቴ ከፍታው
@born2die939
@born2die939 4 года назад
በአማርኛ ቢሆን አስተያየቱ የበለጠ ያምር ነበር
@kalayuaymut1772
@kalayuaymut1772 4 года назад
Bekele Daba off course Amharic is a well developed and crafted language cause it’s created by a well developed people ‘the Tigreans’.
@tytyyt4635
@tytyyt4635 4 года назад
እሚገርም።ወጣት በርታልን።ድንቅነው ።
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 года назад
ስጠብቅህ ነበር ፍራሽ አዳሼ የቃላት አጠቃቀምህ ሁሌ ያስደምሙኛል ለመልዕክትህ ግሩም ውበት ይሰጡታል።
@seyahdonlynsatlayte5572
@seyahdonlynsatlayte5572 4 года назад
Vare good job
@user-np6oo5sj2f
@user-np6oo5sj2f 6 месяцев назад
የዘመኑ ድንቅ ሰው
@enumelese3036
@enumelese3036 4 года назад
ከቃል በላይ ነህ ተስፋ እግዛብሄር አሁንም ጥበብህን ያብዛልህ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Год назад
እግዚአብሄር ይጠብቅህ::
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 4 года назад
ተስፋሁን በቃ የእውነት ትችላለህ 💞💞💞
@tiruworkwaregay3278
@tiruworkwaregay3278 2 года назад
ከክፉዎች ዓይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሰይ አንድ ኢትዮጲያዊ
@jalalcall2281
@jalalcall2281 4 года назад
እውነትም ተስፋሁን እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 года назад
ማነው እንደኔ ሚወደው ተስፉ ቃል የማይገልፅህ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 года назад
የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
@demlieayalew2359
@demlieayalew2359 2 года назад
ምርጥ ወቅታዊ ቀልድ አዘል ቁምነገር ተስፍሽ
@mekdesbesha6618
@mekdesbesha6618 4 года назад
ተስፍሽዬ የኔ ጀግና ከሚባለው በላይ ስራዎችክ ያስገርሙኛል በርታ ብዙ ካንተ እንጠብቃለን
@tedoapp9557
@tedoapp9557 4 года назад
ቀጥልበት ደስታዬ አይዞህ የኔ ባለቅኔ
@berdhagi9129
@berdhagi9129 4 года назад
እያንዳንዳችን ፍራሻችንን ማደስ አለብን ማለት የድሮ አስተሳሰባችንን ጥለን በእኩልነት የምንኖርባትን ሀገር እንገንባ
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 4 года назад
በጣም ጥሩ ቀልድ አዘልና ትልቅ መልእክት ነው ይህ አርቲስት የሚያስተላልፈው።
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 года назад
Wow you are rich of every thing
@gebregebremedhin9197
@gebregebremedhin9197 4 года назад
በእውነት ሰው ነህ
@user-it1ng1zz4o
@user-it1ng1zz4o 4 года назад
ፍራሽ አደሽ ያራዳ ልጂ ስወድህ ይመችህ
@andargegebreeyesus2894
@andargegebreeyesus2894 3 года назад
Wow.wow.tehelalahe
@zenebchkassahuenashine4941
@zenebchkassahuenashine4941 4 года назад
He is The Best My Faverti Acter or Comdian . Thank you
@user-pf6rp1rv1k
@user-pf6rp1rv1k 4 года назад
በርታ በጣም ትችላለህ
@mussella
@mussella 4 года назад
Best comedian Best picture Good job cameraman.
@shirtoshirto2223
@shirtoshirto2223 3 года назад
የዘመናችን ድንቅ የጥበብ ሰው ኢትዮጵያ ቀደምት የጥበብ ምንጭ እንደነበረች ለዚህኛው ትውልድ ማረጋገጫ የባለቅኔነታችን አሻራ በአንተ እዝነ ህሊና ተደምመን ኢትዮጵያ አሁንም ያልነጠፈች የባለቅኔዎች መገኛ እንደነበረች ለዓለም ያስመሰከርክ ያለፈው ተውልድ ማስታወሻችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ታድለናል አንተን በማግኘታችን።
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክህ ያጠብቅህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
@albertcamus5976
@albertcamus5976 4 года назад
We got this kind of wonderful guy to be icon of our generation!!! I am always amazed at his imagination!!! Keep it up !!!!
@dawitasfaw945
@dawitasfaw945 4 года назад
በጣም ልዩ ተሠጦ ነዉ ያለህ በርታ
@wosentube2349
@wosentube2349 4 года назад
ምርጥ ሰው ሰወደው መልክቱ አርፍነው ለተረዳው
@waffiki
@waffiki 4 года назад
Tesfahun Kebede is a Super genius. he make me so happy watching and listening to him. i watch him repeatedly and don't get enough. no one compare to him.
@abrahammoges6525
@abrahammoges6525 2 года назад
ይመችህ ተስፋውን ከበደ አዝናናሀን
@user-ox1tl6fd5j
@user-ox1tl6fd5j 4 года назад
ተስፍሽ በርታ ወንድሜ፦
@awolnur182
@awolnur182 4 года назад
የሚደንቅ ስራ ነዉ
@wondwosenkiflearega1422
@wondwosenkiflearega1422 4 года назад
Tesfahun. ..really you did great.full of sense of humor with reality . please keep going. God bless you.
@emamaethiopia6977
@emamaethiopia6977 4 года назад
ጀግናው !!!!
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 4 года назад
የዘመናችን ድንቅ ሰው። መች ሁላችንም ይገባናል ብለህ ነው። እንደ አንተ ድንቅ ሰው ያብዛልን።
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 4 года назад
ተስፋሁን፤እውነትም የኢትዮጵያ ተስፋ!
@hagereethiopia6785
@hagereethiopia6785 4 года назад
wow, ድንቅ ችሎታ ግን ምን ያደርጋል የሚመከር ነው የሚሰማ በሌለበት ምክር ቤት ምን ያደርጋል ብለህ አንተው ጨርሰኽዋል እንቺ እማማ ሀገሬ የሚሰማ የሚመከር ልጆች ይስጥሽ ቸር እንሰንብት
@ars-ol3sl
@ars-ol3sl 4 года назад
ጥበብ ባንተ ላይ ነግሳለች ቃልህ ቅኔ ነው
@markosaweke3671
@markosaweke3671 4 года назад
Wise of you !!!!
@abimekete3226
@abimekete3226 3 года назад
በየትኛውም የዕውቀት ደረጃ ላሉት ሁሉ አዝናኝና መካሪ ነው። በጣም ደስ ይላል
@waffiki
@waffiki 4 года назад
I love him. Genius man, he made it look so easy. God bless him.
@yalemali2564
@yalemali2564 4 года назад
ምርጥ ቅኔ ተናጋሪ ነህ አርትስ ኘሮግራም በጉጉት የምጠብቀው ሆኖ አረፈው
@beha412
@beha412 4 года назад
Thank you Arts TV,this man is Magic!!
@mebrahtuweldemichael5178
@mebrahtuweldemichael5178 4 года назад
ተስፋሁን ከበደ አዋቂ አስተማሪ ሳቲር እጅግ በጣም አደንቅህ አለሁ። ኢትዮፕያዊነት ዘላዓለም ይኖራል!!!!!!
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 3 года назад
You are the best , i never seen likeyou 43 years , you are #1
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 3 года назад
Well said he is the best ever
@asnaasna4215
@asnaasna4215 4 года назад
አረ ከዚህ ልጅ ፍቅር ይዞኛል አስተዋውቁኝ
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 4 года назад
Great young man bless you
@bestfunny3510
@bestfunny3510 4 года назад
I like this man
@bilatab1969
@bilatab1969 4 года назад
Ethio Funny , Who don’t?
@zdizidan3673
@zdizidan3673 4 года назад
Me to bro
@barnibz1235
@barnibz1235 4 года назад
the more we need
@barnibz1235
@barnibz1235 4 года назад
keep it comin
@meciphonetastic9092
@meciphonetastic9092 4 года назад
Waw andegna nek🍏🍊🍎
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 года назад
ዋው! የሃገር ልጆች ሠላማችሁ ናፈቀኝ። አይ! መከራ የወለደው ባለ ቅኔ ወጊ፣ ጦሩን ሰብቆ የተደበቀን ጠላት ፈላጊ፣ ማነው ሮጦ የሚያመልጥ በምጽአተ ፍርድ ቀን ኧረ ተው ደግ ደጉን ሠርተን እንለፍ፣ ለኔ ለኔ ማለቱን ትተን መጀመሪያ አንተ ብላ አንቺ ብይልኝ እንባባል ምድሩ ሰፊና ያማረ ነው አየሩ ያልተበከለ ምን አጥተን ቢሉ ሠላም። በእውነት፣ የሠላም አለቃ ገና በልባችን አልነገሰም
@ortodokstewahedohayemanote2485
@ortodokstewahedohayemanote2485 4 года назад
Abo yemechek 👍 betam meret asab♥️
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 4 года назад
I don’t have a word for this guy how he is genius
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 4 года назад
This guy is amayzing. Cant wait gor next epsod.
@endedendale6968
@endedendale6968 4 года назад
አርት ቲቪ እናመሠግናለን
@alazartahir8977
@alazartahir8977 4 года назад
ልክ ማወቅ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም ጎበዝ ወንድሜ
@zekiwedaje3325
@zekiwedaje3325 4 года назад
ተስፍሽዬ ይመችክ አሪፍ ነው በርታ
@gabrielabenyam754
@gabrielabenyam754 4 года назад
I like him well said!!
@abelo21
@abelo21 3 года назад
ምርጥ ሰው ነህ
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 4 года назад
Great talent as usual, respect!
@chernetaklilu4253
@chernetaklilu4253 4 года назад
Wow tebabe malta anta ga nw
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 4 года назад
Amazing and very talented gentlemen keep up a great job Thanks
@abenezsimon2757
@abenezsimon2757 2 года назад
You are amazing man!!!!
@emerald21576
@emerald21576 3 года назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ተስፍሻ !!! በርታ !!!
@Haregy85
@Haregy85 3 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@AhmedSalem-oi9qb
@AhmedSalem-oi9qb 4 года назад
ደስ ትላለህ በዚሁ ቀጥል፤ ዋው😉😏
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c 4 года назад
ልጅ ከሚያሰግርመኝ በላይ ከዛው ውሰጥ ቆጨ ብሎ የሚያዩ ሰወች ፍራሻቸውን ማሳድሰ ያለባቸው ሰው በጥቂቱ አየው እና በጣም ተገርመኩ ልጅ የሚናገረው ቀኔ የገባቸው አልመሰለኝም
@sinidugebremichael1361
@sinidugebremichael1361 4 года назад
ለመሆኑ አንተስ ገብቶሃል ... መሬት ላይ ለሚተኛ ፍራሽ ብርቁ ነው
@aschuva4745
@aschuva4745 3 года назад
Wow amazing
@kibruabrham6587
@kibruabrham6587 3 года назад
ጤና ያብዛልህ
@kiya6honey690
@kiya6honey690 4 года назад
ሰወደው ይሄን ልጅ
@birukteshome1144
@birukteshome1144 4 года назад
Mr frash adash big art brand, country story everyweek episodes pls make it. Much talented. Respect
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 4 года назад
I salute! My brother!
@demegebreyesus1226
@demegebreyesus1226 4 года назад
Amazing!
@2worldtube326
@2worldtube326 4 года назад
በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ በርታ በትንሽ ደቂቃ ብዙ መልዕክቶችን አስተላለፍክ እንወድሃለን ተስፍሽ
Далее
СЫГРАЕМ МИНИАТЮРУ #большоешоу
01:01
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
Просмотров 6 млн
СЫГРАЕМ МИНИАТЮРУ #большоешоу
01:01