Тёмный

ውሎ አዳር- የኛ መኪና ግመላችን ነው! በሶማሌ ክልል ሸበለሌ ወረዳ የተደረገ ቆይታ። Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@حليمهعلي-ب9ق
@حليمهعلي-ب9ق 2 года назад
አላህ ቢረዝቀኝ እዝህ ቦታ የውሀ ጉድጎድና ወፍጮ ብሰራላቸው ያረብ አይቸግርህም
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 года назад
አላህ ያሰቦትን ያሳካሎት
@ኩብራቢት
@ኩብራቢት 2 года назад
አሳብሽንያሳካልሽሁቢ
@yigermalmetew4360
@yigermalmetew4360 2 года назад
በውሎ አዳር በተለያየ ፕሮግራሞቹ የተማርኩት የእናቶቻችን የዕለት ውጣ ውረድ ምን ያህል ከባድ መሆኑን ነው። የዛሬ ስልሳ ዓመት በፊት እንደ እነዚህ ልጆች ውሀ ቀድቼ ማገዶ አምጥቼ የሚበላ ለማግኘት ቁጭ ብዬ ስጠብቅ ያስተዋልኩት ነው አሁንም ያለው። የሁሉም እናቶች ውጣ ውረድ ተመሳሳይ መሆኑን ተረድቻለሁ። የተሻለ የኑሮ ሁኔታ የሚመጣው እንደ እዚህ እየተረዳዳን ስንጉዋዝ ነውና. በርቱልን አይዞን አመሰግናለሁ እንደርስበታለን አንድ ቀን።
@ኡምአብዲልራህማንሱልጣን
መንግስት በአፈር ፣በሶመሌ እነ ያሀረሪን ህዝብ ችግር መያት አለበት
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 года назад
በጣም አላህ ይድረስላቸው
@Danatube721
@Danatube721 2 года назад
ውይ ሉሆህ በጣም ነው የምወደው ጅቡቲ ኖሪያለሁ እና ቁርስ ሀሊብ ሻይ ይባላል ወይም የወተት ሻይ ባዶ ሻይ ይሰራል ከዛ በሉሁህ ወይም በእንጀራው ይበላል በጣም ይጣፍጣል ሌላም አለ አሪኮ ይባላል ነጭ ቦለቄ እንደፉል ይሰራና ረጅም ዳቦ አለ በዛ ይበላል እንጀራው በሶማሌኛ ሉሁህ ይባላል የወተት ሻያቸው የተለየ ነው በጣም ይጣፍጣል ስደት ብዙ አሳይቶኛል
@user-ti4ox2en6x
@user-ti4ox2en6x 2 года назад
አላህ ይደረሰላቸዉ ቤት ዉሀ እና ወፍጮ ሌኖራቸዉ ይገባል ።
@dinodire7576
@dinodire7576 2 года назад
Mustefe should work to make our Somali mothers' life easier by financially supporting them for better housing and access to clean water and facilities necessary to enhance their daily life activities. This is way too much in 2022
@nefisa17
@nefisa17 2 года назад
የሀገራችንን ዳር ድንበር የሚያስከብርን ህዝብ መንግስት በመሰረተ ልማት በትምህርት ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባ ነበር ግን ኑሮቸውን ስናይመንግስት ያገለላቸው ነው የሚመስለው
@حليمهعلي-ب9ق
@حليمهعلي-ب9ق 2 года назад
ሱበሀን አላህ መገን ሀገሬ ሀበሻ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад
አላህ ጉልበታችሁን ያጠንክራችሁ ከዚህ ጭንቅም ያውጣችሁ
@CabdiraxmaanYamani01
@CabdiraxmaanYamani01 Год назад
Our girls are strong
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 года назад
Betam dise yelale Ethiopia nerlene
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 года назад
ውሀ ወፍጮ አለመኖሩ ከባድ ነው በ21 ክፍለ ዘመን
@nebatskitchen3607
@nebatskitchen3607 Год назад
Arif new betam. Gin back ground music yirebishal
@CabdiraxmaanYamani01
@CabdiraxmaanYamani01 Год назад
Masha allah our culture
@كُنفَيَكُنْحُنْيَالَوْيِحُنَا
አብዛኛ የሀገረቻን ብዙቦታ ወሀ ማብራት ትምርትቤት ወፍጮቤት ሀኪቤት ወዘተ የለም በጣምከባድነው ባለሀብቱም አርቲስቱም ለልደት ነው ወጭ የሚወጡት ታዳምን እድገትአለ ያለውንም ያቃጥሉታል ያው አላህእስካለልን ድረስ መኖርነው
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 года назад
ሲያሳዝኑ ቦቆሎ በእጅ ተፈጭቶ እንዴት ይቻላል??
@FBelay
@FBelay 2 года назад
ታሪኳ ጎበዝ አቅራቢ ነች፤ ዋይይይይ የምትለው ነገር ግን ....
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ኑሮቾው ያሰቅቃል ውይ ምግቡም ውይይ ምስኪኖች እጀራ በሻይ ጉድ
@Anal-f1y
@Anal-f1y 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 2 года назад
mashallah
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 2 года назад
ያአላህ እረውሀና ወፍጮአስገቡላቸው መንግስት ስትየማያቀው ቦታአለ ይችንየመሰለችሴት እዲህስትገላታ አታሳዝንም
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ደናቤት እኳት የላቸውም ውይይይ
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 Год назад
Yene Enate💜💙🖤😰
@mariemuller9904
@mariemuller9904 Год назад
Ato Mustefe indeminim bilew ye wuha gurguadinna wefcho yaasgebbullachew.
@hamereaferu9242
@hamereaferu9242 Год назад
አሳይመት ለመስራት ብዬ ነበር ያየሁት እና ያስደስታል ባህላቸው
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад
ሱበሀን አላህ ግመሎቹ ገራምነት በኛ ሀገር በርግጥ ሤት ግመል የለም አይሸጡምም ወንዶቹን ሥንገዛ እኮ እንደዚ ዉሥጣቸዉ አንገባም እያባበልን ነዉ የምንይዛቸዉ ይጮኻሉ
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 Год назад
እስካለናት ደስምትለው እችብዙእትመችም
@rahmaseid568
@rahmaseid568 2 года назад
ይሆንንምግብ ጎረቢቴ አሰለምዳኝነበር
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት በርቱልን
@zehara605
@zehara605 2 года назад
ጉዲ ኢቶጲያ ወሰጥ ሰት አይነት ባህል አለ ወላሂ 😂 እጀራ በሻሂ
@gonisyoutube2132
@gonisyoutube2132 2 года назад
😃
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 месяцев назад
ባሀልሳይሆንችግርነውአያስቅም
@dinodire7576
@dinodire7576 2 года назад
Awo endesu sertesh beyee beye Kaldis Cafe l3 Cafe mezor becha waga yelewem 😆 🤣 😂 😹
@akrammohammed6116
@akrammohammed6116 2 года назад
🇪🇹💔🇪🇹👍
@gonisyoutube2132
@gonisyoutube2132 2 года назад
እንጀራ በሻይ 😃🤔
@fozitube2316
@fozitube2316 2 года назад
እንጀራ በሻይ😱😱😁
@حواحوا-ج4ف
@حواحوا-ج4ف Год назад
አያስ ቅም
@hayatbusiriba2713
@hayatbusiriba2713 2 года назад
👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹❤
@Sami-fc1so
@Sami-fc1so 2 года назад
Gazetanyaa🤣🤣🤣🤣😳
@khadejalebanese7318
@khadejalebanese7318 2 года назад
😅😘😅😅😅😅😅😅
@brukagere9910
@brukagere9910 2 года назад
Camelmilkytaftalwy
@ኡምአብዲልራህማንሱልጣን
ወፍጮእነ ዉሀ እልክትርክ
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04
На самом деле, все не просто 😂
00:45
ውሎ አዳር-  በማኦዎች መንደር
30:09
Просмотров 58 тыс.
ውሎ አዳር - "ባህላዊ ሰርግ በሶዶ"
29:17
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00