Тёмный

ውሎ አዳር | wulo Adar - ቡርሰሜ በሲዳማ እናቶች Etv Ethiopia News 

EBC Entertainment
Подписаться 384 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@timar4198
@timar4198 Год назад
የኔ ዉዶች ይህ የባህል አለባበስ ከዛሬ ስንት ዘመን ጀምሮ የኖረ የራሳቸዉ የሆነ ዲዛይን ነዉ አሁን በዓለም የታወቁ ዲዛይነሮች እንዲህ የተዋበ ነገር ሰርተዉ አያዉቁም ተባረኩ🙏🙏🙏
@seadamohammedtube3189
@seadamohammedtube3189 Год назад
የሚገርመው አለባበሳቸው የማንኛውም ሀይማኖት በሚፈቅደው ሁኔታ ነው መገላለጥና መጠባበቅን የማያስተጋባ ደስ የሚል አለባበስ ያምራል። ሌካው አስካለ አላህ ይጠብቅሽ ጠንካራ ሴት
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Год назад
በጣም አመሰግናለሂ
@TemesgenWorku-fy6sg
@TemesgenWorku-fy6sg Год назад
ባህላችንን ስላስተዋወቃችሁልን በሲዳማ ህዝብ ስም ከልብ እናመሰግናችኋለን
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Год назад
እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ወድ አስኩዬ❤❤❤
@Temesgen-hc4mm
@Temesgen-hc4mm Год назад
እንኳን ለዝ አበቃሽ አስኩዬ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Год назад
የኔ ወድ አሱኩዬ በጣም ታምራላችሁ
@gwalbo7547
@gwalbo7547 Год назад
Wey anchi eko betam gobez nesh, fiqir nesh, hullum nesh! Geta abzito yibarikish! You are just marvellous and point to details! Remain Blessed Abundantly!
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Год назад
❤ደስ የሚል ባህል ዋው
@tesfaye5498
@tesfaye5498 Год назад
Love it!
@الحمدالله-ش6غ3ض
ሁሉ ነገራቸው ቤታቸው ሲያምር እድስ አመት በኢትዮ ይለያያል ማለት ነው
@الحمدالله-ش6غ3ض
ከስልጤና ከጉራጌ ጋር ይመሳሰላል መሰል ምግባቸው
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Год назад
ሀገራችን፡በአራቱምአቅጣጫ፡የተለየውበትአለው፡አላህብቻ፡ሠላምያርግልት❤😂❤😂😂
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 8 месяцев назад
ሲምር የኔማር ስንወድሽ❤
@tedroshaile3220
@tedroshaile3220 Год назад
Natural Arktect wow nice
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Год назад
Beautiful 😍
@eyerusalemketsela6740
@eyerusalemketsela6740 27 дней назад
Btam yamral wow gin kochow bemigeba altashem fitit bilual lemin endedekemu algebagn enatochachin? Lelaw degmo be eji sayihon be coba kitel new yemibelaw.
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Год назад
አቤት የገጠር ውበት አገሩ ሰፈሩ አረጓደነቱ በጣም ውብ ነው የባህላችን ብዛት መቸም ተቆጥሮ ተሰፍሮ አያልቅም። እኛ አካባቢ ብቻ የባህል ልብስ የባህል ምግብ ያገባ ያላገባ የሚባል ነገር የለም ያገኘነውን እንበላለን የገኘነውን እንለብሳለን😂😅😅 አይ ሎቭዩ ወሎ🎉
@GBh-rk4kj
@GBh-rk4kj Год назад
አለባበስ አለን አሁን አሁን እየቀረ ነው እንጅ ለምሳሌ ያላገባች ወይባ አትሞቅም እንሶስላ አትሞቅም አለባበስም አለ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Год назад
@@GBh-rk4kj እኛምምጋ ወይባ አሞቅም እሶሲላ ሂና ግን እንቀባለን አይከለክሉንም አሁን ሰለጠን ብለን ተውነውጂ እጃችንን እንቀባለን እግራችንን ግን ልጃገረድ አሞቅም
@الحمدالله-ش6غ3ض
እንጅራ እኮ የአማራ ባህላዊ ምግብ ነው ውድ ልብስም አለን ሁሉ ቀሚስ ነበር ድሮ የሚለበሰው ለስራ ለአመት በአል ደግሞ የአበሻ ልብስ አለ እንደ አሁኑ ስስ አይደለም በእጃቸው ፈትለው ነው የሚሰራው ወፍራም ነው ፁጉራቸውን በጉልቲ ይሰራሉ ቅቤ በአደስ ይቀቡና ወይባ ይሞቁና ቆንጂዬ ናቸው
@lidacall2815
@lidacall2815 Год назад
አስክዬ እባክሽን እራስሽን ጠብቂ ጭሳጭስ አትዳፈሪ በብዙፐመከራ አልፈሽ ድነሻል ስለዚ ጥንቃቄ አድርጊ የኔ ቆንጆ ገጠር አካባቢ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@hawabadma
@hawabadma Год назад
👍👍👍👍👍
@Wowe348
@Wowe348 Год назад
This is sidama tradition clothe Oromo copy all religion tradition clothe ay Oromo 😅😅😅
@haethio8005
@haethio8005 Год назад
Kkkk huelue kagna galata
@tigistalemu1014
@tigistalemu1014 Год назад
መልካም እንዲገጥምሽ መልካም አስቢ ጭንቅላትሽ የዛገ ስለሆነ ያለ እውቀትሽ ትዘባርቂያለሽ እግዚሐብሄር ልቦና ይስጥሽ
@الحمدالله-ش6غ3ض
አረ በጭራሽ አይመሳሰልም የሁሉም ባህል ይለያያል
@الحمدالله-ش6غ3ض
የኦሮሞ ባህል ምግብ ገንፎ፣የበቆሎ ቂጣና ወተት ነው እኔ ባለሁበት አካባቢ ቆጮ ጭራሽ አያውቁም
@nagaehennoo5371
@nagaehennoo5371 Год назад
Oromo sidama bother ye kushi zaarii
Далее