Тёмный

ውርደት በቀለሜ ቤት ዮሐድ ንጉስ vs ኤፍርኤም ባለጊዜ | ዮሐድ ንጉስ 

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 4 дня назад
ዮሐድ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ😍😍😍😍😍😍😍👂👀👀
@BehailuTeshome-s3g
@BehailuTeshome-s3g 4 дня назад
እየሱሰ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንዕን ይባርክ ደና አርገክ ሰጠከዉ
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 4 дня назад
ቃለ ሂወት ያስማልን ዮሀድ
@Erakeb
@Erakeb 5 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዮሃዴ
@MariyaMariya-j3w
@MariyaMariya-j3w 4 дня назад
kale hiwote ysamelin yohade yorthodox enqu 💗💗💓💓💗💗💗
@ITauch-vz1hn
@ITauch-vz1hn 5 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዮሐድ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@GezahegnMekasha-u7z
@GezahegnMekasha-u7z 5 дней назад
የኔ ጌታ ወዲህና ወዲያ መወራጨቱን ትተህ ''ከውሃና ከመንፈስ ተጠመቅና ዳግም ተወለድ''። በከንቱ መፍጨርጨር የመንግስት ልጅነትን አያሰጥህም። ካወቅህ ''ውሃውንም መንፈስንም'' እንዲህ ነው ብለህ መናገር ግዴታ ነው።
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 5 дней назад
በሱ ምክንያት የሚማሩ ነብሶች አእላፍ ናቸውና ተረጋግቶ ይማር እግዛብሄር ይርዳን❤
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ 5 дней назад
ኤፍሬም ያዝ ሲደርጉት እና የተሳሳተ ነገር ተናግሮ ሊበላ እንደሆነ ሲገባው የሆነ ወከባ ነገር ይፈጥርና እራሱን እንዳዋቂ እንዳልተሳሳተ ለማሳየት የሚጋጋጠው ነገር😌😂😂
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan 5 дней назад
ማሂ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@taduseboksa6412
@taduseboksa6412 5 дней назад
አቃጥሎ ሊደፋን ነው ለተጠየቀው ጥያቄ ከመመለስ ቃላት መደጋገም እና ኮመንት እያወጣ ማስቀየስ ዮሐዴ ቃለህይወትን ያሰማልን
@Lydiacode
@Lydiacode 4 дня назад
ዮሀድ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsibeza3803
@tsibeza3803 4 дня назад
ዮሀዳ ወንድሜ ተባረክ ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ
@surafelsisay6386
@surafelsisay6386 3 дня назад
ምን ብሎ ጠየቀኝ መሰላቹ ፤ ቆንጆ ፤ ቆንጆ እረ በሳቅ ሞትኩኝ
@ElsabetTessema
@ElsabetTessema 4 дня назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@tesfayemengesha4378
@tesfayemengesha4378 4 дня назад
ኤፍሬም እባክህ በጌታ አዋቂ ለመምሰል ዝም ብለህ አትቀላቅል ዮሃድ ጌታ ይባርክህ
@meskiy1967
@meskiy1967 4 дня назад
ይሀድዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 4 дня назад
ዮሐዴ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 5 дней назад
ኤፍሬም ፡ ባለጊዜ ፡ የሚሉት ፡ መዘረር ፡ መዋረድ ፡ የማይሰለቸው ፡ ያለእውቀት ፡ በድፍረት ፡ ይገባል ፡ አንድ ፡ ቀን ፡ በትክክል ፡ ሲመልስ ፡ አይቼው ፡ አላውቅም ፡ የሚያሳዝን ፡ ልጅ ፡ ነው ፡ ሶስት ፡ ፍቃድ ፡ ብሎ ፡ የክህደት ፡ ትምህርት ፡ የሚከተል ፡ መናፍቅ ፡
@zomisintu
@zomisintu 2 дня назад
ይሄ ኤፍሬም የሚባል ሰውዬ ግን ለመናፍቃን ትምህርት ራሱ መናፍቅ ነው::
@tko4438
@tko4438 5 дней назад
ቆንጆ ጥያቄ 😂😂😂😂እይ እፍሬም😅 @ዮሐድ ንጉሰ ቃል ህይዉት ያሰማልን ወንድሞች ❤😊
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan 5 дней назад
ጥያቄዋን ወደድሻት? ከባዷን? 😂😂😂😂😂
@tko4438
@tko4438 5 дней назад
@@Kidist_Betekrstiyan 😂😂😂
@kokifikadu
@kokifikadu 5 дней назад
አኩቻው አይዞህ እያሉ አደደቡህ ተማር አለማወቅን ማመን እራሱ እውቀት ነው😅😅😅
@anaalubu2209
@anaalubu2209 5 дней назад
ጀግና ዮሐዴ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@golumbiolumbi
@golumbiolumbi 4 дня назад
ቢገባቸው ጌታችን የውሃ ጥምቀትን ለኒቆዲሞስ ሲያስረዳ ለነሱም ነበር። እሩቅ አንሂድ አምኖ መጠመቅ ጉዳት ከሌለው ፣ ተጠመቅክ ብሎ ሞት እማይፈረድብን ከሆነ ፣ ጥምቀት ለድህነት አያስፈልግም ብሎ እሚከራከር መንፈስ ምን አይነት ነው? እዛው ምእራፍ ላይ ከታች አጠመቋቸው ይላል እኮ ። ጥምቀት ያስፈልጋል ሲባል እኮ ሳያምን የተጠመቀ ዘላለማዊ ህይወት ያገኛል ማለት አደለም። የእየሱስን ጌታነት መቀበል የግድ ነው ። እንደው ትንሽ ማሰብ እሚችል ሰው ፣ በቃሉ ባያምን እንኳን ፣ ለመዳን ጥምቀት ሊያስፈልግ ይችላል ስለዚህ በነብሴ ላይ ሪስክ ከምውሰድ እምኜ ልጠመቅ አይልም? የዲያቢሎስ አላማ ሰዎችን ከጌታ መንግስት ማራቅ ነው ፣ አንደኛው መንገዱ እንዲህ በተጣመመ ወንጌል ጥምቀትን ፣ ቅዱስ ቁርባንን ፣ ስላሴን ፣ ጾም ጸሎት እና ስግደትን አያስፈልግም ብሎ ጥቅስ እየጠቀሰ ስርአቱን ሁሉ በማስካድ፣ ህዝቡን ከክርስቶስ መንግድ መንጠቅ ነው ። እባካችሁ ንቁ ፣ መጽሃፍ ቅዱስን በሰይጣን እርዳታ አታንብቡ ። ከሰይጣን ጋር ቃሉን እሚያነቡት የአሜካ ጴንጤዎች ፣ ዛሬ ጌታን ያመነ ሰዶም ፣ በማመኑ ብቻ ገነት ይገባል እያሉ ነው።
@shebadebessa399
@shebadebessa399 4 дня назад
Yewihadiye, God bless you more 🙏 Getachin tsegawin yabizalih.
@kasahunteklu421
@kasahunteklu421 4 дня назад
ዮሐዴ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ElsabetTessema
@ElsabetTessema 4 дня назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ኤፍሬም አሳዘነኝ በገዛ እጁ
@emnetassefa-qk3ex
@emnetassefa-qk3ex 4 дня назад
የመሀይም ጥርቅም !!! ምን አለ አለት የሆነ ልባቸዉ ቢሰብሩት ? የእዉነት በክርስቶስ ፍቅር ቢመለሱ ወደ እዉነት ቃሉ? ይሄ ሁሉ ድካም ለብሽሽቅ ባይሆን ? ዮሀድ ፀጋዉን ያብዛልህ !!!
@KibereFikera
@KibereFikera 4 дня назад
ዬሀድ ነብስህ አይማርም
@BitaMiki
@BitaMiki 4 дня назад
kale hiwet yasemalin yuhade❤❤❤
@weleteslase
@weleteslase 5 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህወት ያሰማልን ግሩም ትህትና ከእግዚአብሔር ይስጥልን ጽጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤❤❤ ዮሐድ ግን የእውነት በጣም ነው የሚከብዱት እነዚህ መናፍቃን ውይ ማስተዋልን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ስምምነት ችርቻሮ የሚለው ገበያ የወጣ ነው ያስመስለው ይኸ ሰውየ የእውነት ያሳፍራል😂 አይ እግዚዝኛ አይ አይ
@ruthhaile5115
@ruthhaile5115 5 дней назад
ዮሐዴ thank you
@birukabera5077
@birukabera5077 5 дней назад
ዮሐድ ጀግናዬ ❤❤❤❤❤ ኧረ አኩቻ ዮሐንስ 3:5 ስትሸሽ ኮንታ እነዳትገባ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 4 дня назад
እኛ በቅዱሳን ገድላት ድሳናት አፍረን አናውቅም ቀለሜ ገድል የቀደሙ አባቶችን የእምነታቸውን ፍሬ እያየን እምነታችንን የምናፀናበት ነው አናፍርበበትም
@LiLy-uj8vk
@LiLy-uj8vk 4 дня назад
ወይኔ ኤፍሬም የማምለጫ ቃሉ ሁሌም የሚገርመኝ ፖለቲካ ይላል አስቂኝ ነው
@hiwottsegaye
@hiwottsegaye 4 дня назад
ዮሐድ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@LiLy-uj8vk
@LiLy-uj8vk 4 дня назад
ይሄ ባለጌ ዮሀድዬ እባክክ ከዚ ሰው ጋ ለምን እንደምታወራ አይገባኝም ንግግሩ ያልተገራ ጌታ ይገስፅክ
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 5 дней назад
ዮሐዴ ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@HuaweiPhonetastic-f4l
@HuaweiPhonetastic-f4l 4 дня назад
እንዴት መሰብ የሚችል ሰው መናፍቅ ይሆናል ለጥቅም ከልሆነ በቀር
@HareguaTeklemariamGebremeskel
@HareguaTeklemariamGebremeskel 4 дня назад
ዮሃድ ቃለ ህይወት ያሰማልን,❤❤❤ኤፍሬም ባለጊዜ ዝም ብለህ ብትማር ብትማር ብትሜር.... ይሻልህ ነበር,, ህሊና ያለው መስማት የሚችል ግልጽ ነው።አጉል መንፈራገጥ....😂😂😂
@meskikebie6289
@meskikebie6289 4 дня назад
ዮሐዴ በእውቀት እና በፀጋ ይጠብቅልን ፡፡ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ አይ ኤፍሬም😂
@ZeeAl87
@ZeeAl87 4 дня назад
ለምን የራስ ስዎች እይመክሩትም አንብቦ በማቀው ነገር ላይስ ለምን ይከራከራል ተዘጋጅቼ ልምጣ ማለት እኮ ይቻላል ኤፍሬም ወንድሞችህ እውነት ከያዙ ለመክሩህ ይገባል
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 4 дня назад
ፀጋውን ያብዛልህ ዮሐድዬ ትዕግስትህ ገረመኝ አይመጥኑህም ጥለህ ውጣ😂😂😂😂
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 4 дня назад
አኩቻ በskybus ኮንታ ገባ። እግዚአብሔር ይርዳው። በሰላም እመልሰው!!!
@ElsabetTessema
@ElsabetTessema 4 дня назад
ጌታ ሆይ
@misrakmessy2880
@misrakmessy2880 4 дня назад
Yehade kalhiwaten yasemalne ❤❤❤
@sisayamare7113
@sisayamare7113 5 дней назад
ዮሐዴ❤❤❤
@ab2916
@ab2916 5 дней назад
ኤፍሬም ወንድሜ ባንተ ጭንቅላት የሚመዘን መጽሓፍ ቅዱስ ይኑር ይሁን?
@yosefabeje9129
@yosefabeje9129 4 дня назад
እሄ ልጅ አሳዛዝኖኛል ተዉት pls
@asnakemebratumamushe-dj3qc
@asnakemebratumamushe-dj3qc 5 дней назад
ኤፍሬም መልሱ ላይ ከማተኮር ይልቅ ፖለቲካ አታብዛ።መደጋገም ታበዛለህ አጭር መልስ ስጥ እባካህ የተጠየከውን ብቻ መልስ በምታምነው አምላክ በጣም እያሰለቸኸን ነው።
@Kabaye-w1s
@Kabaye-w1s 3 дня назад
ዮሐዴ☺️🤗
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 5 дней назад
የኤፍሬም ልቅሶ እስከመቸ ነው አለቃቃሽ😢😢😂😂😂😂 ዮሐዴ ፀጋውን ያብዛልህ😅
@yetemworkgorfu1016
@yetemworkgorfu1016 4 дня назад
ዮሐድ ንጉስ ትዕግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ሰውዬ እኮ ብቻውን ባቢሎን ነው ብላል እኮ አኬ
@Bbnnnnnnnnnhhnh
@Bbnnnnnnnnnhhnh 4 дня назад
Yohade I am proud of you Ephreme knows nothing
@tesfayemengesha4378
@tesfayemengesha4378 4 дня назад
ኤርሚያስ እባክህ ዝም በል አለማዋቃችሁ አፋችሁን ስትክፈቱ ስንፍናችሁ ነው የሚታየው
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 4 дня назад
Yohadi kalehiwet yasemalin
@mekebebeberhanu1552
@mekebebeberhanu1552 4 дня назад
እነኤፍሬምን ፡ ስታይ ፡ መናፍቃን ፡ ማለት ፡ ስጋ ፡ የለበሰ ፡ አጋንንት ፡ ማለት ፡ ነው ፡
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 дней назад
አይ ዼንጤዎች :- እንጊልዘኛ በአማርኛ ቋንቃዎች ጣልቃ እያስገቡ መናገር እንደሚቀላችው ማንበብና መተርጎም ግን በጣም እንደሚከብዳቸው በጣም ብዙ ጊዜ አይቻለሁ ይህ ደሞ የሚያሳየው የተማረ ለመምሰል ነገር ግን ያልተማሩ ምክንያቱም ዕውቀት በቋንቋ አይለካም :- all are free of knowledge nothing else knows about details spiritual knowledge ! የተማረ የተመራመረ ያጠና በፍፁም ዼንጤ ሊሆን አይችልም !!! NADA .
@shebadebessa399
@shebadebessa399 4 дня назад
Well said 😊
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 4 дня назад
መሐል ላይ የአጋዘን ድምፅ መስማት ያለብን አይመስለኝም
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 4 дня назад
betam sibeza yemiyawikuti mesadeb mawirati inji masitemarim hone memari ayichilumi mezebarek machiberiber isikemeche nw inidezi iyehonachu mizelikuti yinegerachuhali isikiyasimelisachihu adimitu yeleba mechereshaw ihe nw
@emawede2064
@emawede2064 5 дней назад
አንቀበልም እቀበላለሁ እቀበላለሁ አንቀበልም ዥዋ ዥዌ ዥዋ ዥዌ😢
@ethiojapan5557
@ethiojapan5557 4 дня назад
I like the way you explained “who are you”😂
@EmukaYosef
@EmukaYosef 4 дня назад
Yohad ❤
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 4 дня назад
Mini ayinet aganinit nw yeyazechew ere besimeami
@esubalew6222
@esubalew6222 3 дня назад
ኤፍሬም ብትቀልድ ብትቀድ በነብስ እንዴት ትቀልዳለህ??? እመን እናም ተጠመቅ::
@ThomasGezahegn-s8r
@ThomasGezahegn-s8r 5 дней назад
ኒቆዲሞስ አምኗል እኮ:ጌታ ግን ማመንህን በጥምቀት አፆናዉ እያለዉ ነዉ።
@efratatsegaye-tt8ut
@efratatsegaye-tt8ut 4 дня назад
Yohadeye GOD BLES YOU!! YOU MAKE THEM NULL ON THEIR OWN HOME!! POOR EFREM NOT ONLY UNDERSTANDING OF THE BIBEL EVEN HE CAN't read properly!!
@LiLy-uj8vk
@LiLy-uj8vk 4 дня назад
ዮሀድዬ እንግሊዘኛ ካልቻለ አታስጨንቀው
@tobittube
@tobittube 3 дня назад
ዬሀድዬ እውቀት ከሞገስ ጋር
@hiwottsegaye
@hiwottsegaye 4 дня назад
አቶ ኤፍሬም እራስህን እይ!!!!!!!
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 4 дня назад
ንባብ ጠላሁ እንኳን ሊተረጉም ንባቡም አልሆነለት በነሱ ቤት መተጋገዛቸው ነው መሀል እየገቡ ይዘላብዳሉ ምን ድፍን የሆኑ ሰዎች
@selamabreham2852
@selamabreham2852 4 дня назад
እኔም ጠላሁ ተብ ተብ ተብ አለ እኮ😂😂
@Bbnnnnnnnnnhhnh
@Bbnnnnnnnnnhhnh 4 дня назад
Aye Ephreme matfawe suatrhe mamlcha filga
@mahletlemma2804
@mahletlemma2804 3 дня назад
ዮሃዴ እንደዚህ አስቀኸኝ አታውቅም ፡፡ አንጀቴን ነው ያራስከው፡፡ 😂😂😂😂
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 5 дней назад
የከባዱ ጥያቄ ነገር አስቂኝ ነው 😮😮🤣🤣🤣🤣 ሌላውን ስጨርስ እኮምታለሁ 😅😅
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan 5 дней назад
የከባዱን ነገርስ ተዪኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@anaalubu2209
@anaalubu2209 5 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 4 дня назад
ኤፊ የተናገረከው ትረሳለህ ለምን አትክፍትም
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 4 дня назад
ወይ መሰገጥ😂😂😂😂ኤፍሬም አሳፈርከኝ ጓደኞቹ ተደበቁ 😂😂😂
@ElsabetTessema
@ElsabetTessema 4 дня назад
ጸንጤዎች አታፍሩም ለ 4 ሆናችሀ አንድ ዮአድን ስትጠይቁ
@shebadebessa399
@shebadebessa399 4 дня назад
4tum honew Inqan Alichalutim 😂
@selamabreham2852
@selamabreham2852 4 дня назад
ኦኬ ኦኬ ወደ ጎን ወደ ጎን ብቻ ነው እኔ የተረዳሁቶ😅😅
@HIWETSWEET
@HIWETSWEET 5 дней назад
ውዶች እንዴት አደራቹ ስለምታስተላልፉልን በጣም እናመሰግናለን ሲሳይ ቤት ሲከፍት እዳረሱን
@Kidist_Betekrstiyan
@Kidist_Betekrstiyan 5 дней назад
እሺ እህታችን
@LiLy-uj8vk
@LiLy-uj8vk 4 дня назад
ግዴታ ሲሆንበት ጨነቀዉ አይ ቋንቋ
@selamabreham2852
@selamabreham2852 4 дня назад
ጠበበው እንጂ 😂😂
@LiLy-uj8vk
@LiLy-uj8vk 4 дня назад
እንደኔ በዚህ ዲቤት ልባችሁ የደከመ ደግሞ ሳያነበዉ ነው ሰው የሚያስለፋ ቀሽም እረ ዮሀድ ው ጣ ዝም ብለክ አትድከም
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 4 дня назад
ነውር ጌጡ የሆኑ ሰዎች OK OK ይልብን ጀመር😂😂😂
@HareguaTeklemariamGebremeskel
@HareguaTeklemariamGebremeskel 4 дня назад
ኸረ ኤፍሬም ሰው እያሳቀቅህ እስከመቼ???
@yirgalemgebremariam5983
@yirgalemgebremariam5983 4 дня назад
Ayyyy Afram
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 5 дней назад
የጴንጤ አባት ያው beli ነው በለጠች
@MariyaMariya-j3w
@MariyaMariya-j3w 5 дней назад
yoheda❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ajitiaklil3287
@ajitiaklil3287 4 дня назад
ወይ አኩቻ ጥምቀቱ የውሀ መሆኑን አሳየህ አለቀ ፡፡ ጥያቄው ዮሐ 3:5 ነው😊
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 5 дней назад
የት ሀገር ነው የሚኖረው 😁😁እንግሊዘኛው
@mulugalaxum6009
@mulugalaxum6009 5 дней назад
እንግሊዝ ነው አሉ 😂😂😊
@Lydiacode
@Lydiacode 4 дня назад
​@@mulugalaxum6009 አዎ በምን እንደሚግባባ ባላቅም😅
@efratatsegaye-tt8ut
@efratatsegaye-tt8ut 4 дня назад
​@@mulugalaxum6009 gud eko new englishu eko enjalesh new
@selamabreham2852
@selamabreham2852 4 дня назад
እረ ኦክስፎርድ ነው 😅😂😂
@Hymanot-t7d
@Hymanot-t7d 2 дня назад
🤣🤣🤣🤣
@yitbarekhailu7192
@yitbarekhailu7192 4 дня назад
አኩቻ እንግሊዝኛ ማንበብ ስችል ተመልሰህ ና!
@selamabreham2852
@selamabreham2852 4 дня назад
እሱ እኮ አማርኛ ን አያምነውም 😂😂
@TadaelTadesse
@TadaelTadesse 4 дня назад
ጋሽ ኤፍሬም ግን መዋረድ ለምዶል ፤ እረ እንደውም ሱስ ሆኖበታል መሰለኝ ሱስ እቆ ከበድ ነው እኔ የሚያሳዝኑኝ እነዚን እየሰሙ የሚያሙት ናቸው ኤፍሬም እያወቀ ለማሳሳት ነው እንዲ ድርቅ የሚለው ቢከፈለው ነው የዚን ያክል ውደት መቀበል ስንት ብር የሆን ሂሊናውን የሸጠው። የድንግል ማሪያም ልጅ ልቦና ይስጠው።
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 4 дня назад
Yehone koteti nw iko
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 5 дней назад
የኤፍሬም ከባድ ጥያቄዎች ያሳቅቁኛል😅😅😅😅ቀጥሎ መካሪ ሆኖ ትምህርታቸውን አስተካክሉ😅😅በሳቅቅቅቅቅ
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 4 дня назад
Yohade yemiren nw kelibe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤nw medenikihi bezihu ketili indatakuaritu bizu nefisi iyetemelese nw benanite timihiriti
@asfaw8603
@asfaw8603 5 дней назад
አይ ኤፍሬም አኩቻ ምንም እውቀት የለም ዝምብሎ መጮህ አውቆ የተኛ ስቀሰቅሱት አይሰመም ይባላል
@LiLy-uj8vk
@LiLy-uj8vk 4 дня назад
OK OK OK OK OK kikikiki
@AbeMam-u8e
@AbeMam-u8e 4 дня назад
Demo rasachewn siyatsnanu ftur amlaki mnamn ylalu siyasaznu.....
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 дней назад
አይ ዼንጤዎች :- እንጊልዘኛ በአማርኛ ቋንቃዎች ጣልቃ እያስገቡ መናገር እንደሚቀላችው ማንበብና መተርጎም ግን በጣም እንደሚከብዳቸው በጣም ብዙ ጊዜ አይቻለሁ ይህ ደሞ የሚያሳየው የተማረ ለመምሰል ነገር ግን ያልተማሩ ምክንያቱም ዕውቀት በቋንቋ አይለካም :- all are free of knowledge nothing else knows about details of spiritual knowledge !
@gezahegnmathewos499
@gezahegnmathewos499 4 дня назад
Beka atawikumi siniti sew tazebachu ere pirowochi hule machiberiber lebinet hule ayisakami iko meyazim ale
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 5 дней назад
ሰሞኑን ኤፍሬም ተቀጠቀጠ 😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮
@serdinosinternational4076
@serdinosinternational4076 4 дня назад
አጥፍታ በጎግል ስተሮጉም አኩቻ😅😅😅😅
@emawede2064
@emawede2064 4 дня назад
Is ena was laye ምትበበረታውስ ነገር😅
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 5 дней назад
ከባዱ ጥያቄ ልጠይቅ ነው😂
Далее
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 16 тыс.
He went ALL in 😭
00:12
Просмотров 2 млн
Team Spiderman True Or False Mask,nono #Shorts
00:37
iPhone Flip станет ХИТОМ!
00:40
Просмотров 412 тыс.