Тёмный

''ውበቷ የታየኝ ሰዎች ሲያደንቋት ነው'' 

Rakeb Alemayehu
Подписаться 357 тыс.
Просмотров 217 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

26 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 547   
@destadesta8130
@destadesta8130 2 года назад
አረብ ሀገር ያአለን እህቶቸ በዚህ ብዙ እንማር እባካችሁ ነገ ዛሬ አንበል በቃን ብለን ወስነን እንግባ ትዳራችን እንያዝ እንውለድ እንሳም የእውነት ስደት መቸም ቢሆን አይሞላም በቅርቡ ለመግባት አስቢያለው በፆለታችሁ አስቡኝ እራኪየ በጣም እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 2 года назад
የት ነሽ ውዴ ?
@elsayemer2028
@elsayemer2028 2 года назад
enam yha tarik yena tarik tedgem 15 amet bhla nege zara eylkut gen agbto arfew
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 2 года назад
@@elsayemer2028 በጣም ከባድ ነው የኛ ነገር ከምር
@user-fo1fd3bo7g
@user-fo1fd3bo7g 2 года назад
ምን ሀገር አለን ብለሽ ነው እኔ ስተስፋ ቁርጨለው በሀገራ ችግር😭😭😭😭 የሰው ልጅ ተመርጦ የሚገደልበት ኢትዮጵያ ብቻ ናት ሀገሬ ውስጥ የተወለዲትም በየጨካው እየተሰቃዩ የህን እያየን ምንው ባልተፈጠርኩኝ ያስብላን 😭😭😭
@filohaysh3395
@filohaysh3395 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 года назад
ሰው ቢኖር የሚያምረው በሃገሩ ወልዶ ቢያሳድግ የሚያምርበት በሃገሩ ቢራብ ቢጠማ ቢያምር ቢያስጠላ በሃገሩ ስንቱ እናም ጸልዩ ሥለ ሃገራችሁ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለእናንተም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@entyew3204
@entyew3204 2 года назад
Amen 🙏🏼 Agerachenen & Hezebachenen Egezabeher yreda
@astera766
@astera766 2 года назад
ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
እሷ ማህደር አሰፋን እሱ ጌድዮን ዳንኤልን ይመስላሉ ❤️😍 አይለያችሁ❤️❤️ ራኪ እናመሰግናለን🙏❤️
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 2 года назад
የምር ትክክል
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 2 года назад
እንደ ትዳር ምን ደስ የሚል ነገር አለ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ። ራኬብ ቆንጆ ስለምታቀርቢልን ሁሉ እናመሰግንሻለን።ባሁን ሰአት ከሰለቸኝ ነገር እውነተኛ ፍቅር የለም የምትሉ ይሄው ራኪ የስንቱን ምርጥ ትዳር አሳየችን ስለዚ እውነተኛ ፍቅር አለ ትዳር አለ አልሞተም።
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@entyew3204
@entyew3204 2 года назад
Ewenet new
@user-dy5hk8xc4h
@user-dy5hk8xc4h 2 года назад
ውበትንም ባህሪንም አላህ አሟልቶ ሰጥቶሻል ህይወቱን በቆንጅዬ ልጆች አሳምረሽለታል ጀግና ሴት ነሽ
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
በውጭ ለምትገኙ እህቶቼና ወንድሞቼ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችሁም በሰላም ያብቃችሁ🙏
@etssss7814
@etssss7814 2 года назад
አሜን🙏
@onlinetube2011
@onlinetube2011 2 года назад
አሜን
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
Ameen
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 года назад
Amen
@hayatihayati5792
@hayatihayati5792 2 года назад
ማህደር አሰፋን ትመስላለች ልበል ያች ቀጭን ናት ይች ወፈር ትላለች እንጅ
@user-mi8xf6lf1b
@user-mi8xf6lf1b 2 года назад
አዎ ትመስላለች
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
አዎ ከምር እኔም ተመሳስላብኛለች ፊቷን
@kaze3910
@kaze3910 2 года назад
ሰለሞን ( በቅጽልስምህ ነው የምንተዋወቀው አዲስ አለም)በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ እዃንም ደስ አለህ የድሮው ጓደኛህ ነኝ ካሣ ተስፋዬ
@be8cab
@be8cab 2 года назад
ትክክል ነሽ። ይች ግን የደስ ደስ አላት።
@user-cp7cd2ws4i
@user-cp7cd2ws4i 2 года назад
ደስ የምትል ፈንድሻ ነች ነፃነቷ!
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 года назад
በጣም የሆነች ፍልቅልቅ ነገር ማሻአላህ ናት ወረቢ😍😍😍😍
@alwafimerja
@alwafimerja 2 года назад
ወይ ሰሌ እንዲህ ተለውጠህ ማየቴ ደስ ብሎኛል አምባሳደር ግቢ ቲያትር ስንሰራ ከኛ ጋ አትጠፋም ነበር ከፍተኛ ለውጥ ነው ያመጣህው 👍ደግ ትሁት ምርጥ ሰው ነህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩልህ
@mastiTube8080
@mastiTube8080 2 года назад
ፍቅር በርቀት ከባድ ነው ተራርቆ መኖር ከባድ ፈተና ነው የተራራቅን ሁሉ ፈጣር ያቀራርበን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ።👌
@hana967
@hana967 2 года назад
አሜን
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 2 года назад
ነይ ወደ
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@alem5097
@alem5097 2 года назад
ሰትጀምሪዉም. አንቺስለሆንሸ. ቀደም. ያልሽዉ. እንደጀመርሽ. ጨርሽዉ
@mastiTube8080
@mastiTube8080 2 года назад
@@alem5097 😂😂😂አች አይጥ ይባላል
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
የርቀት ሂወት ከባድ ነው ስንቱን ለያየው😭😭 ብቻ እግዚአብሔር ያለው ነው እንጅ የሚሆነው እናነተ እድለኛ ናቸሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@hana967
@hana967 2 года назад
ራኪዬ እናመሰግናለን አርብ አገር ያለን ልጆች ግን እናስተውል ላይሞላ ሕይወት ብዙነገር እናጣለን ከሁለቱም ትልቅ ትምሕርት ተምሪያለው ከባለቤቱ ገንዘብ ከሚሰጣት መቆጠቧ አድናቂዋ ነኝ ለወደፊቱ ይጠቅመኛል ።
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 года назад
እኔም ይሀው አላገባው የሠው ሃገር 10 አመት አለፈኝ እድሜዪ 30 አለፈ ብቻ ጤና ነው አልሀምዱሊላህ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 года назад
ሀገር ግቢና አግቢ እህት
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 года назад
ወይ አረብ ሀገር እይ የኛ ነገር ነገ ዛሬ እያልን እዲ ንው ሂወት ሞልቶ ላይሞላ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እህቶች እናስተውሉ ሁሉም በግዜ ንው የሚያምረው እግዚአብሔር እርዳን የልባችንመሻት ሥጠን አገራችንስላም አድርግ እራኪብ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏
@tigistbelete3091
@tigistbelete3091 2 года назад
ትክክል የኛ ነገር ስንቱን አሳጣን
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 2 года назад
😥😥በጣም
@asterokbaindris8082
@asterokbaindris8082 2 года назад
O
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 года назад
@@tigistbelete3091 በጣም ትጂ ግን ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ ጤና አለው ከሁሉም በላይ
@foziyaali5123
@foziyaali5123 2 года назад
ደስ እምትል ሚስት ነች ፈገግታዋ ራሱ ምግብ ነው 😘😘
@ETHIO-BEAUTY
@ETHIO-BEAUTY 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-1AM3BhSB1ME.html
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 года назад
ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከእንቁ ይበልጣል ይላል ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ እምታምሩ ቤተሰብ ነፍ አመት ያኑራቹ አምላክ ❤👏እራኬብ ምርጥ ሴት በርቺ ደስ እሚል ነው እምታቀርቢው❤❤❤👏
@mohammedalbeloshi6913
@mohammedalbeloshi6913 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍😍
@haymanotazemer3931
@haymanotazemer3931 2 года назад
ማነው በስደት ያለ እህት ወንድሞቸ ስለ ኢትዮጵያ ስታስቡ የምትጨነቁ እኔ ትዳሩም ምንም ቀርቶብኝ ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልኝ
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 2 года назад
ከምንም በላይ እምነትና ፍቅር ይበልጣል ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@genettube1107
@genettube1107 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@MohammedAhmedteka
@MohammedAhmedteka 2 года назад
እጅግ ደስ የሚል ስብዕና ፣ትዳር በዚህ መልኩ ሲረዳዱበት እንዴት ደስ ይላል! ስንቶች መግባባት ሳይችሉ የተሻለ መኖር ሲችሉ አፍርሰዉት ይሆን ? እጅግ አስተማሪ ነው! አዋጅ የትዳር ሚስጥሩ መተጋገዝ ፣መረዳዳትና መከባበር እንደሆነ ሃገረኛ ምሳሌዎቻችን እነሆ! መኖር የምንሻዉን መኖር የምንችለው በተመኘነው ልክ ሳይሆን ማድረግ በምንችለው ልክ መሆኑን እህታችን አሳይታናለችና እናመሰግናታለን!!! ለራሴ ትምህርትን አገኝቼበታለሁኝ ምናልባት በማይረባ ነገር በቋፍ ላላችሁ ወገኖች ይህ ወሳኝ ትምህርት አለዉና ተጠቀሙበት !!!
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 2 года назад
እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ትምህርት ሰጪ ናቸው ራኪ ጥሩ ስራ ነው ተባረኪ
@mellkimesewesemyeedayeteni8876
@mellkimesewesemyeedayeteni8876 2 года назад
ፍቅሩንንንን ያብዛውውው ሰው የተፃፈለትንንን ነው የሚኖረውውውው ❤❤❤
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
እራኪ ግን የምር ላስተዋለው ሰው በጣም ልዩ ትምህርት አለው በተለይ የብር አቆጣጠቧ ገራሚ ነው እና እናመሰግናለን ብዙ ነገር ነው እምንማርበት ወይ እኛ ያረብ ሀገር. ሴቶች ነገ ዛሬ እያልን ኡፉ የምር በጣም ከባድ ነው በዛ ላይ እሚረዳን የለም ብቻ ፈጣሪ ይርድዳን ወንድ ልጅ ደግሞ እድሜው አያሳስበውም ሴት ግን ከባድ ነው
@saadaali5388
@saadaali5388 2 года назад
አይዞሽ እህቴ
@lolleady2775
@lolleady2775 2 года назад
ችላበታለች አጠባበሱን ፈጣሪም አሳክቶላታል !!የሱ መልካምነት እንደ ዘመኖ ወንዶች ጠባራም አይደለም !!ርጅም እድሜ ይስጠችሁ!!ስውየውም ማልካምነው 12አመት ጠበኩ አልክ !!ተስፍ ቆርጥን ከወንዶች የምትሉ ልጀች ከዚህ ተማሩ ግዜንም በአግባቡ ተጠቀሙ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 года назад
ድንቅ ሚስት ነው እግዚያብሄር የሰጠህ ሊያውም ከመልክ ጋር እንደዚች አይነቷንማ እመቤቴ ብሎ ነው መኖር ብቻ ታምራላችሁ ተባረኩ
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
ትዳር የሰው ልጆች ሁሉ መሰረት ነው ግን አረብ ሀገር ሆነን የማናጣው ነገር የለም ወደን ሳይሆን እግዚአብሔር ለእኛ የሰጠው ስጦታ ነው ብዬ አምናለሀ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ዕራኬብዬ በጣም እናመሰግናለን ማስተማሪያ ይሆናል ብለሽ ስላቀረብሽልኝ
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ራኪዬዬ የኔ ዉድ ሁሌም ከምታቀርቢያቸዉ ጥንዶች ከህይወት ልምዳቸው ብዙ ነገር መማር ይቻላል በጣም ታምራላችሁ 😍 ራኪዬ በጣም እናመሰግናለን😍💯👌
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 2 года назад
😍😍😍😍😍😍ፈንድሻ የሆነች ሴት ስታምር አላህ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ. 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 года назад
እኔ ሁልጊዜ የምለው ነገር አለ.. ምንም ቢሆን ወንዱ ለትዳሩ የዋህና ግልፅ ከሆነ ቤት ጠንክሮ ይገነባል። ሴቶች(ሚስት) አንዴ ካገባችና በተለይ ልጆች ከወለደች በኋላ አስቸጋሪ አትሆንም፣ ቢኖሩም በቁጥር አናሳ ናቸው።
@yeshitube8383
@yeshitube8383 2 года назад
ትክክል
@tigisttazara3193
@tigisttazara3193 2 года назад
በጥም ደስ ይላል ሚጡዬ ያቡና እና ሳቅሽ አሁንም አሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናቹ ይባረክ መልካምነትሽ። ከፊሎሻል
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 года назад
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 года назад
Eshe
@mekedesheruye8469
@mekedesheruye8469 2 года назад
ሶል እውነት ለመናገር በዚ ደረጃ ተለውጠህ በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@marylamb8926
@marylamb8926 2 года назад
ራኬብ አስተማሪ ብሮግራም ነዉ።በስደት ያላችሁ እህቶቼ ፍቅረኛ ኖራችሁ የምትሄድ ወስናቹ ተመለሱ ስትባሉ ተነስታችሁ መሄድ ነዉ ሁሌ ብትሰሩ አይሞላም የሁሳኔ ሰዉ ሁኑ
@etube2729
@etube2729 2 года назад
Tanx my sis
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 2 года назад
እውነት አንዷ እኔ ነኝ እየተንከራፈፍኩ ያለሁት
@marylamb8926
@marylamb8926 2 года назад
@@haymiyehanaehethaymiyehana7952 የኔ እህት አንቺም ነገ ዛሬ ሳትሂ እርምጃ ዉሰጂ እድሜ ቆሞ አይጠብቀንም በሰላም አገር ገብቶ ከቤተሰብምጋ መቀላቀል የመሰለ ነገር የለም
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb 2 года назад
እጅግ ደስ የምትሉ ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች፡፡ የአብርሃምና የሣራ ትዳር ይሁንላችሁ፡፡♥️♥️😍😍🥰🥰
@hayethussentube
@hayethussentube 2 года назад
ኢላሂ ፍረጃክ ቀረብ አረገልን ለወሎ ህዝብ😭አሁንስ አልቻልኩም እኔስ 😭ውድ እህቶች እስኪ ዱዋ አረጉ ለወሎ ህዝብ🌹እዳትረሱ ላስታውሳቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ሞታችን መቼ እደሆን አናውቅም ኸይር ነገር እንማማር
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 года назад
እንሸ አላህ አላህ ሰላሙን ይመልስንን
@bekind8472
@bekind8472 2 года назад
ደስ የምትሉ ባልና ሚስት::ለልጆቻችሁ የሚጠቅመው በልጆቻችሁ ጉዳይ ፌለፌታቸው ምንም ይሁን አንድ አይነት አስተሳሰብ መሆን አለባችሁ: አንዳችሁ ስትቆጡዋቸው አንዳችሁ ዝም ማለት ነው ያለባችሁ ያ ነው ለልጆቹ የሚጠቅማቸው መፀሃፍ እንጂ ስልክ አታስለምዱዋቸው ።
@michaelkdejene7336
@michaelkdejene7336 2 года назад
መልካም ሴት ለባሏ አክሊል ናት እንደሚል ቅዱስ መፅሀፍ በአክሊልነትሽ ያቆይሽ አንተም ሚሽትህ ሀገርህ እናትህ እህትህ ልጅህ ናትን ተንከባከባት ደግሞስ ህይወት ይህስ አይደል ደስ እሚል ትዳር ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ !ደግሞ ስታኮርፍ እባክህ አታኩርፋት አናግራት ካላንተ ማን አላት
@ethiomereb3030
@ethiomereb3030 2 года назад
ታስታውቃለች ምርጥ ነቷ። ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ።
@TGST645
@TGST645 2 года назад
ደስ የምትል ሴት በኢየሱስ ስም ጌታ ትዳርቹሁን ይባርካላቸሁ
@bertukabertukan9392
@bertukabertukan9392 2 года назад
እረ አድናቅህነኝ ይህአክልጠብቀህ ፈጣርጋብቻህ ይባረክ የአረብአገርትሉቁችርራቸዉይህነዉለማይሞላ
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 2 года назад
ውጭ ወጥቶ ሳይሰሩ እንዲህ ከአስቤዛ አብቃቅቶ መቆጠብ በጣም ይገርማል ሳላደንቅሽ ኣላልፍም ቆንጅዬ አንቺ ቢዝነስ ብትጀምሪ ሁላ የሚሳካል ይመስለኛል
@newethiopianmom136
@newethiopianmom136 2 года назад
አፍሶዋል honestly she is very beautiful and ደርበብ ያለች
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት የምትደነቅ ሴት ናት እግዚአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁም ይደጉ ይባረኩ ።
@tihtnazewdu8669
@tihtnazewdu8669 2 года назад
Wow this is what happen when you marry, the woman who loves you and the man who is responsible, you both are lucky 😍. I learned a lot from your saving habits I am extravagant 😄 . God bless you
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 года назад
እግዚብሔር ትዳራችሁን ይባርክ መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ነው የምትሰጠው ተባረኩ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 года назад
Bewunet endih yale yebeteseb Fikir Amlake hoy Lenem yasegnal Allah Ayileyachu Yefikir rig benante yitayal Lijochachihunim Allah yibarkilachu
@sosiyemaryamlej5025
@sosiyemaryamlej5025 2 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ ውድ የስደት እህቶቼ ግዛችንን አጨርስ በሰው ሀገር የእውነት
@sehenna1
@sehenna1 2 года назад
ሁሉም እናት ለልጇ ሁሉም እህት ለወንድሟ የሚመኟት አይነት ጥሩ ሚስት
@user-lu7tl7vk8h
@user-lu7tl7vk8h 2 года назад
ማሻ አላህ ታምራላችሁ አላህ ለሁላችንም መልካሙን ትዳር ይወፍቀን
@abebayelema5176
@abebayelema5176 2 года назад
ጥሩ ነው ነገር ግን ልጆችን ማቅበጥም በልጆች ላይም መጮህ ሁለቱም ትክክል አይደለም። ጥንቃቄ አድርጉ። ከቻላችሁ የልጆች አስተዳደግ መጽሀፍ እንብቡ። በተቻላችሁ መጠን በልጆቻችሁ ፊት አትጣሉ፣ አትጨቃጨቁ። ልዑል እግዚአብሔር ህይወታችሁ ይባርክ። በጸሎት ትጉ።
@berekamidea5393
@berekamidea5393 2 года назад
ዋው በጣም የሚያምር ቤተሰብ።እውነት ሁሉም የሚመኘው አይነት ቤተሰብ ።መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ።ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ይሁን።ያረብ
@samirah4673
@samirah4673 2 года назад
አሜን 🥺🥺🥺አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲
@tselotedaniel9343
@tselotedaniel9343 2 года назад
የምትመሰገኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፍቅረኞች አብዝቶ ጌታ እግዚአብሔር የሰባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ff3xu4hq8z
@user-ff3xu4hq8z 2 года назад
አሚንንን ያረብብብ
@yesuf6294
@yesuf6294 2 года назад
ትክክል
@benyamkebede1168
@benyamkebede1168 2 года назад
ጥላሁን ገሰሰ እደዘፈነው “ በዋዛ አይፈታም እውነተኛ ፍቅር “ የአብሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹሁ god bless you .You beautiful like America
@saraahmd5897
@saraahmd5897 2 года назад
ከናንተ እኔ አላቅም ግን የታናሽነቴን ልላችሁ የምለውነገር ልጆችን ሲናገራቸው። ከልጆች ፊት ባትይ የተሻለነው እሱምአባት ነው መቸም ሳያጠፍ አይቆጣም ስለዚህ በልጆች ፊት ጭቅጭቅ ጥሩ አይደለም ለብቻችሁ ብትነጋገሩበት
@m.o3412
@m.o3412 2 года назад
ልክነው
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 года назад
አፌን ከፍቼ ነው የሰማዋቸው 😵❤️
@berutasfea161
@berutasfea161 2 года назад
ሰታም የበለጠ የሶ ግልፅነት መልካም የፍቅር ዘመን ተመኝውላቹ ሰውካሰበው የፈጣሪ ፍቃድ ይበልጣል ተባረኩ
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 2 года назад
ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ ራኪ ምርጥ ቤተሰቦች ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን እጅግ አስተማሪ ናቸው ፈጣሪ ለሁላችሁም እረጅም አድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ዋዉ ስታምሩ🌺♥️ልጆቻችሁ ትዳራችሁ ይባረክ🙏🏾
@loveyou627
@loveyou627 2 года назад
ትዳራቸውን እግዚአብሔር የባረክላቸዉ ❤️🙏🏻አቶ ሰለማነ የቀድሞው ጓደኛክ በስድትሀገር እንተዋወቅ ነበር አንድ አካባቢ ነበር የምንሠራ በሁኑ ስአት በሒውት እንደሊለቸ ሰምቻለው 🥲🙏🏻
@be8cab
@be8cab 2 года назад
omg
@sisay78
@sisay78 2 года назад
ብልህ ሴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን በርቱ
@hiwihiwi8550
@hiwihiwi8550 2 года назад
ወንዶች ወደው ሳይሆን የምቆዩ የጥቅማቸው ምንጭ እንዳያቃርጥ ነው ስለዚ ሴቶች ንቁ የምፈልገም ጥቅም ኣግኝቶ ስበቃው ጨርሴ ይላታል
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 2 года назад
ራኪዬ ፈጣሪ ዘመንሽን ይበርክልሽ ለእሱም የአብረሃም እና የሳራ ትዳሪ ይሁንላቸዉ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 года назад
ዋውውው በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ልጆቻችውን ያሳድግልችው ፈቅራችውም ብዝት ብዝትዝት ይበልላችው
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 года назад
You guys are blessed 🙏🏽👌💯 Thank you Rakiye 🙏🏽
@zedosdtube3744
@zedosdtube3744 2 года назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረኩቱሁ ሰላም ውድና የተከበራቺሁ ውድ ያገሬልጆች አገራችንን ሰላም ያዲርግልን ስቃይና መከራያብቃን ያርብ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 года назад
አሜን ቸሩ እግዚአብሔር ሁላችንም በያልንበት ከክፉ ይጡብቀን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@hhmmhmm5556
@hhmmhmm5556 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ. አሚን
@betelhemtadesse2689
@betelhemtadesse2689 2 года назад
ራኪ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፊ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያቀረብሽው እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ።
@zehrasirabizu4005
@zehrasirabizu4005 2 года назад
ምን እናድርግ ብለህ ነዉ አረባገረስ ያለነ ልጇችስ ዉስጣችን እሚያቀዉ አድ አላህ ብቻ ነዉ
@mlove4025
@mlove4025 2 года назад
አይዞን እህቴ 👌👍❤
@leyamark3916
@leyamark3916 2 года назад
Sometimes we thought that we are going to married what we like but it's up to God and God always has a big plan his plans is always perfect never too late never timeless when he bring the right person he will bring on his perfect time I'm 47 I'm still single me and my ex-boyfriend broke up 10 years ago and I'm still love him I'm still thinking about him but I'm waiting on God time to bring me the right person God knows that I have a desire to married and have family
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 года назад
ጥሩ አንድነት ነዉ ደሰ ይላል ግን ለልጁ በዚህ እድሜዉ ሰልክ አታሰለምዱት ሰነምግባር የሚባለዉን አሰተምሩት ቀሪዉ ዘመናችሁን እግዛብሄር ይባርክላችሁ
@yisakabelo1708
@yisakabelo1708 2 года назад
Wowwww just mazing family u are luck she have good attitud thank u for that God bless ur guys more and more
@ginanelly6235
@ginanelly6235 2 года назад
God bless you Thank you raki
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 года назад
ዋው ሲያምሩ ሁለቱንም ፊልም ላይ አውቃቸዋለው በሉ የሀርብ ችኮች ወደ ሀገር እኔም ልገባ እያሰብኩ ነው
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 года назад
እግዛቤር ያግዚሽ የእኔ ሴት ወዘሮው ለብዙ ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው
@shgertube4832
@shgertube4832 2 года назад
ይህነን መልክት የምታነቡ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላምና ጤና አዲስ ነኝ አበረታቱኝ
@user-gk8we2wb7j
@user-gk8we2wb7j 2 года назад
ራኪዬ እናመሰግናለን እውነት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ትዳርራችሁ ልጆቻችሁ ይባረክ
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 2 года назад
Betam des yemil program new. Thank you Raki
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 2 года назад
አይይይይ ስደት እኛም እድሜችን ሄደ ቤተሰብ ስንርዳ የራሳችንን ኑሮ ትተን
@mimieska2802
@mimieska2802 2 года назад
ወለዬዋ የደሴ ቆንጆ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ
@user-bz2xu2ed2t
@user-bz2xu2ed2t 2 года назад
አምላኬ አደራህን ከማፈቅርው ከሚያፈቅረኜ ፍቅረኛዬ በቅርብ አገናኘኜ 🙏እውነት ዛሬ ነገ ስንል ቡዙ እናጣለን አይ ስደት 😌
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 2 года назад
Kemenem belaye tedare weset megebabat ena communication betam wesagne new tedarachehu yasekenal egezyabeher yebarekachehu
@halimatube99
@halimatube99 2 года назад
እጀግ በጣም ሀሪፍ ት/ምረት ሰጪ ነው ፖሮግራሙ ለሁላቺንም ት/ምረት ሰጪነው ብዙ አባቶቸ የሚደረጉትነው
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 года назад
ራኪ እንኳን ደህና መጣሽ እንግዶችሽ ዋውውውው መጠረሻችሁን ያሳምረው ግን ከቤተክርስቲያን እትጥፉ ከፀበል አትራቁ የኛ ሰው ግራኝ ነው የሰው ሰላም አይወደም ወደ አረብ ሀገር ስንመለስ እእእእእእ😭😭 ወይ አይሞላ ወይ አይጎድል የሰው ሀገር ኑሮ ጉድ አፋ
@azebogubamichael7082
@azebogubamichael7082 2 года назад
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ጎበዞች ባለትዳሮች እዝጊኣብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ። በተለይ ለትዳሩ እንደዚሁ የሚንከባከብ ብዝት ያድርግል ደስታ የሞላት ኣለም እንድትሆንልን👍👍😍🤩❤️❤️🌹🌹
@Fafi_tube
@Fafi_tube 2 года назад
አቢ ሁረይራ (ረ.ዐ.) ባስተላለፉት ሐዲሥ ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ.) እንዲህ አሉ- "ሃይማኖት /እስልምና/ በርግጥ ገር ነው። አንድም ሰው ሃይማኖትን (በራሱ) ላይ አያጠብቅም የተሸነፈ ቢሆን እንጂ። በትክክል ሥሩ፣ (ባትችሉ) ወደ ትክክል የሚጠጋ ነገር ሥሩ፣ ተበሰሩ (ብስራት አለላችሁ)። በጠዋትም በማታም፣ ከሌሊት መጨረሻም በተወሰኑ (ዒባዳዎችና መልካም ሥራዎች) ታገዙ።" (ቡኻሪ እንደዘገቡት)። ኑ ወደቤቴ ጎራ በሉ ኢስላማዊ ጥያቄ ና መልስ የሶሀባች ታሪክ እንማማር ፍትህ በሀገራቸው ለሚሰቃዩ ወገኖች ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚንገላቱ ወገኖቻችን😭 ሰሚ ያጣ ጩሀት😭😭
@sitishamilmidea7745
@sitishamilmidea7745 2 года назад
እሺ
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 года назад
ራኬብ you got a good taste to love story that can catch your fan's attitude 💕
@addisutsegaye3350
@addisutsegaye3350 2 года назад
ዋው ሶል ሰላየሁ ደስ ብሎኛል ቄራ ፍርድ ቤት ከረጅም ጊዜ በኋላ።
@soniajonathan7618
@soniajonathan7618 2 года назад
በጣም ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ 🙏ነገር ግን አባት ሲቆጣ አትቆጣ አናት ሰትቆጣ አትቆጪ የሚሉ ሰዎች ለ ልጆቻቸዉ መጥፎ ነገርን አያሰቀመጡ ነዉ የሚሄዱት በልጆቹ ዙሪያ የማያሰማማችሁ ነገር ቢኖር አንኮን ሁለታችሁ ለብቻችሁ መነጋገር አንጂ ልጅ ፊት የምታደርጉት ነገር ዋጋ ያሰከፍላችኃል አንዳንድ ሰዎች ልጅን ማሞላቀ ቅ የ ጥሩ ሰነምግባር ወይም የፍሪደም ምልክት አርገዉ ያዮታል ነገር ግን ልጆቻችሁን አየበደላችሁ አንደሆን ተርዱት ‼️‼️‼️
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 2 года назад
The success history of real you are bringing to light is educational extraordinary example for today's generation. Great job. More success to your client. More blessing from God almighty.
@elizabethteklu5954
@elizabethteklu5954 2 года назад
I am so Happy for you guys. God bless you
@elizabethteklu5954
@elizabethteklu5954 2 года назад
ስሌ በጣም ደስ ትላላቸህ በጣም ደስ ትላላቸህ በእዉነት የተባረከ ትዳር ነዉ ያለህ በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪዉን ዘመንህን ከመላዉ ቤተሰብህጋ ተባረኩ ካስታወስከኝ ኤልሲ ከአሻም ቲቪ አሁን አገር ቤት አይደለሁም ታዉቃለህ ተመልሻለሁ በጣም ጎበዝና ታታሪና በስራህ ታማኝ ነበርክ ጎበዝ ነህ እንክዋንም እንዳንተ ጎበዝና ታታሪ በመሆንዋ በእዉነት በትዳራቹህ ተባርካቹሀል በግቱ ተባረኩ
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 2 года назад
ውይ ጒረቤቴ አንድ ሰፈር ነው የኖርነው የነኬኔዲ መንገሻ ቤተሰብ እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ ጒላ ሰፈር
@jannatzaharazahara3897
@jannatzaharazahara3897 2 года назад
ማንትባላለህየስፈሬልጅ
@esku100
@esku100 2 года назад
Tekilehayimanot sefe😁😁😁😁😁
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 года назад
Sefer nw
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 2 года назад
Wow I love ❤️ ur life Both u have nice personalty
@Jerrycity00
@Jerrycity00 2 года назад
Lijochun gin betam makbetwa new meselegne tinish ke siriat saywetu aykerum abiso wendun asetekakiyiw yene fendisha
@leyamark3916
@leyamark3916 2 года назад
She is so gorgeous plus she got very nice behavior 😍😍
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 года назад
የሚገርመው እናንተን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በተለይ ከቤተሰብ ከወዳጅ ከጓደኛ መግቢያችሁን መውጫችሁን የልብ ትርታችሁን በሰይጣናዊና በቅናት አመለካከት እንደ ወተት ዝምብ ጥልቅ ከሚል አሳባቂ እናንተ ተጠበቁ ተጠንቀቁ የሩቁን አሳባቂ እግዚአብሔር ይጠብቃችኋል የአረቧ ሀገር እጮኛ የደረሳት ሎተሪዋን በአረብ ማሸን ስላጠበችው ባለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃት ሌሎቹ እህቶቻችን ከእሷ ተማሩ
@eri5506
@eri5506 2 года назад
🇪🇷🙏betam Des yemtlu family egziabher ybarkachu
@user-bk5eg3my5k
@user-bk5eg3my5k 2 года назад
ያውውው ሲያምሮ ማሻአላህ ለኛም አላህ ይወፍቀን ሀገርን ሰላም ያርግልንን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
ዋውውው ደስስትሉ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያድርግላችሁ ፍቅራቹሕን ልጆቻቹሕን ያሣድግላቹሕ አይ እኛ የመዳም ቅመሞች ለማይሞላ ነገር ሒወት ታመልጠናለች
@seadaabera4805
@seadaabera4805 2 года назад
ወይ በጣም የሚያምሩ ጥዶች ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ እህት እራኪብ የምታቀርቢው ፖሮግራም በጣም አስተማሪ ናቸው ጠክሪ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 года назад
Oh beautiful family both of you amazing actually my husband is my best friend and good father too oh my heart melt oh God bless u guys
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 2 года назад
በጣም እድለኝነህ ይችን የመሰለች ቁንጅ ና ከጥበብ ጋር በጣም ቆንጆ ነች።
@sisay78
@sisay78 2 года назад
ሁለታችሁም እድለኛ ናችሁ አንዱ ለአንድ መተሳሰብ መልካም ነው
Далее
The lightweights ended Round One with a BANG 💪
00:10
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Просмотров 327 тыс.
Магия вне Хогвартса
0:11
Просмотров 1 млн
Папа гений
0:23
Просмотров 2,8 млн
Ах как прекрасно
0:17
Просмотров 29 млн