Тёмный

ውብዬና ናሂ እንደዛሬ ተጣልተው አያውቁም ዳጊ ከቤት ተባረረ 

Nahi Tube
Подписаться 176 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

#nahitube #couples #ethiopia

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 373   
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 6 месяцев назад
ማነው እነዚህን ቤተሰብ የሚወድ በላይክ እስኪ ልያችሁ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 месяцев назад
ማነዉ እነዚህ ቤተሰቦች እንደኔ የናፈቀዉ ደምሩኝ🌹💋
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi 6 месяцев назад
ዉሸታም የሙቤ አይደለም ቻናሉ
@FebWege
@FebWege 6 месяцев назад
ካሜራ ፊለፊት ሆኖ የምን ፕራንክ ነው ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ ወይስ reality show ጀመራችሁ
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 6 месяцев назад
ናሆም ወንድሜ ምንም እንኳን ቢያረግ ውጣ ከቤቴ አይባልም እሺ ምርጥ ልጅ እኮ ነክ አንተ ስዎች ሁሉ እንዳተ ቢሆኑ ብዬ ነው ፀሎት ማረገው❤❤
@Yetenbi-i1f
@Yetenbi-i1f 6 месяцев назад
ሲጀመርም ደብሮታል በዛው አባሳቹበት😢አይዞህ ናሂ😥 ውብዬ ዳጊ ቀናችሁን ጠብቁ😂😂😂 ናሂ ስራላቸው👌😓😂😂
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 6 месяцев назад
አወ ውብዬ እና ናሂ ተናፍቃችኋል ዳግ ደግሞ አዲስ አመል አምጥቷ ተቆጡት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 6 месяцев назад
በትክክል
@mulumulu5957
@mulumulu5957 6 месяцев назад
በናትሽ ውብዬ ከደጅ ደክሞት ሲመጣ ፕራክ አታርጊው ከደጅ ምን ገጥሞት እደመጣ አታቂም በሀሪው ስቀየርብሽ ተረጂው😮
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 6 месяцев назад
😮😮😮😮
@Lamport-wd4bs
@Lamport-wd4bs 6 месяцев назад
ተይ ዉብዬ ከዉጭ ሲገባ ፖራክ አታድርጊዉ እዉጭ ዉሎ የሚገባሰዉ የሚገጥመዉ አይታወቅም ከᎉቶታል😢😢😢
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 6 месяцев назад
ደብሮታል በቃ አትጨቅጭቁት ዊዊዊ እኔም አልወድም ሚነዘንዘኝ ሰው 🤨🤨🤨🤨
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 6 месяцев назад
😂እኮ
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 6 месяцев назад
ናሂዬ ጥሩ ነገር ውስጥ አይደለም ከፍቶታል ለምንድነው የማትረዱት
@user-ch8ml2xc2b
@user-ch8ml2xc2b 6 месяцев назад
ሄሉ የት ሂዳነው የማመጣው ተናፍቃለይ ማነው እደኔ የናፈቀቻችሁ ላይክ አርጉ ❤❤
@alemdems4561
@alemdems4561 6 месяцев назад
እኔም ናፍቃኛለች
@madenam830
@madenam830 6 месяцев назад
እኔም
@utdy7272
@utdy7272 6 месяцев назад
እኔም ናፍቃኛልች
@fedilatube3812
@fedilatube3812 6 месяцев назад
እኔን ግን አልናፈቀችኝም የምትሰራው ፕራክ እጨትጨት ስለሚል ግልግል😏
@Bzu632
@Bzu632 6 месяцев назад
😁😁😁😁😁😁😁​@@fedilatube3812
@hbeba8561
@hbeba8561 6 месяцев назад
ናሂኮ ገና ወደቤት ሲገባ ከፕራኩ በፊትም ፊቱን ትሎነው የመጣው አችስ ብትሆኝ ፊቱን አይተሺ መገመት አችይም ፕራኩንስ አታቋርጭውም
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 6 месяцев назад
ናሁምን ሳከብረው አለሁ የኔ አስተዋይ ቅን ጎበዝ ትሁት ነው በጣም በዛሬው ግን ትንሽ ተናድጄብሀለሁ ከቤቴ ውጣልኝ አይባልም ካንተ አልጠብቀውም ምንም ብትበሳጭ ዝም በል ክፉ ከአፍህ አታውጣ ዳጊ ወንድምህን እንኳን አንተ እኛ ተመልካቾችም እኖደዋለን ተናደህ እንዳታስቀይመው 🎉 የኢትዮጵያ ሴቶች ደግሞ ባል ስራ ውሎ ደክሞት ሲመጣ በነገር /በፕራንክ ሳይሆን ቡና አቀራርቦ ቤት ሞቅ ብሎ ሲቆየው ነው የውጪውን ንዴት ቤቱ ከብቶ የሚረሳው ፕራንኩ ይደረስበታል 🎉🎉🎉
@ZabibhDubiq34-ho1by
@ZabibhDubiq34-ho1by 6 месяцев назад
ልጁ ሲጀመር ደብሮትነው የገባው ምድነው እደዝህ መሰገጥ ሚስት አደለሽ ውብየ አትረጂውም
@user-hu8sd5lb7x
@user-hu8sd5lb7x 6 месяцев назад
ናሂ ድሮ ምንም አይነት ፕራንክ ያስቅሀል መጨረሻው አሁን አሁን ኩርፊያ አብዝተሀል በሰላም ነህ
@z.d7914
@z.d7914 6 месяцев назад
እሷም ናት የቀየረችው በማይሰቆጣው በማይስኮርፈው እያኮረፈች
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 месяцев назад
ሲጀመ ር ደብ ሮ ኛል አለ እኮ ከውጭ ም ን እን ደገጠ መ ው ለመ ረ ዳት መጠየቅ ሲገ ባ ት ሚስ ትየው በፕራ ንክ አቀ ባ በ ል ይደብ ራ ል
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 6 месяцев назад
የሰው ቤት ሰልችት ምርር የላችሁ እህት ወደሞቸ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይሰጠን ይስጣችሁ💋👍
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 6 месяцев назад
በሰው ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ አላህ ያሰባችሁት አሳክቶ ለሀገር የብቀችሁ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃን🥰❤❤❤❤❤❤
@hawaali4262
@hawaali4262 6 месяцев назад
አሚንንንን❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 6 месяцев назад
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹👍
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 6 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen 🙏 🙏 🙏
@eyesusyadinal1444
@eyesusyadinal1444 6 месяцев назад
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤እህቴ ላችም ተባረኪ
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 6 месяцев назад
አሚንንን😢😢😢
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 6 месяцев назад
ሰዉ ሲደክመውና ሲደብርው ፕራክ ይደብራል 😮😮 ደክሞት ሲመጣ ነገር😢
@sadehosein5844
@sadehosein5844 6 месяцев назад
ግን ናሂ ሢያምር❤
@user-zp2pf9pu8q
@user-zp2pf9pu8q 5 месяцев назад
😂😂
@haymanot9041
@haymanot9041 6 месяцев назад
እረ ይደብራል ከፊት ለፊታችው ቁሞ እየቀረፀ ብራክ ነው ትላላችው
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 6 месяцев назад
ምንያጃጂልሻል ሲጀመርነ ናሂደብሮታል😢😢😢😢
@betibeti-l8x
@betibeti-l8x 6 месяцев назад
ሰዉን መርዳት ምንኛ ጥሩ ነዉ
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 6 месяцев назад
ሄሉዬ ደግሞ በጣም ናፍቃኛለች የምር
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 6 месяцев назад
ዉብየ ግን አይገባትም የሆ ነገረ ሁኖ ነዉ የመጣዉ ተናዶ ነዉ ከፊቱ አቴየዉም እደ ቱ
@meretechhassni305
@meretechhassni305 6 месяцев назад
ልትረጁው ይገባል ደብሮኛል እያለኝ ነው አተሰጫንቁ
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 6 месяцев назад
በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤❤❤❤❤
@ፈኪ2
@ፈኪ2 6 месяцев назад
ላይክ አምሮኛል በዛው ደምሩኝ🥰
@user-yz8pz7xz3n
@user-yz8pz7xz3n 6 месяцев назад
ዋው በጣም ነው የምታምሩት እወዳችሃለሁ
@alutigraweti6819
@alutigraweti6819 6 месяцев назад
ደምርኝ ማኣረይ
@z.d7914
@z.d7914 6 месяцев назад
ውብየ አስጠልታኝ አለች ሄለን ጋር እደዛ ከሆኑ በኋላ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 6 месяцев назад
የመዳም❤ ቅመሞች❤እኔንም አበረታቱኝ 😢😢አያስከፍልም የስደት እህታችሁነኝ
@user-be3tm1yz9o
@user-be3tm1yz9o 6 месяцев назад
ናሂ ሲጀመር ፕራንኩ ሳይሆን ከውጭ የተበሳጨበት ነገር አለ
@user-dr2wc1im8d
@user-dr2wc1im8d 6 месяцев назад
ፓስ ፖርት ሰማኒያ ሺ እየቀለድሽ መሆን አለበት ዉቤ እንዴ እኔ ሶስት መቶ ያወጣዉት ጉድ አብይ ዘረፋ ጀመረ😢
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 6 месяцев назад
የለት እነዚህም ሁኖ ህዝባችን በስርአት ስራውን ሰርቶ በሰላምበገባልን 2004 እኔም300ብር ነበር አይጊዜአልሀምዱሊላህበድ
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o 6 месяцев назад
እኔም ስሰት መቶ ነው ያወጣሁት
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
​@@user-jc8ig2lt9oበኢትዮጵያ ነው 800 ሳውዲ ከሆንሽ ንገሪኝ 😢
@user-ps6re4dq7f
@user-ps6re4dq7f 6 месяцев назад
የምር ነው ውብዬ ሰማንያ ሺ እየቀለድሽ መሆን አለበት
@tamerdubai9317
@tamerdubai9317 6 месяцев назад
እኔ ወላሂ ሁለትሽ አስራ አራ ስ ሶስት600ብር ነዉ ያወጣሁትት​@@user-ps6re4dq7f
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 6 месяцев назад
ፕረክ ወይስ እውነት ጊዜው የለፈበት ይሆነል
@Yeshume
@Yeshume 5 месяцев назад
የናሂ ወንድምም ሆነ ባለቤት በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢❤❤😂
@user-jo6mn6jn3f
@user-jo6mn6jn3f 6 месяцев назад
በጣም ነዉ የደበረዉ ናሂ
@user-pq4bm5ql5c
@user-pq4bm5ql5c 6 месяцев назад
ኧረ ውብዬ ናሂ ከውጭ ሲመጣ ፊቱን አይተሽ ተረጂው ወይ ደክሞት ይሆናል ወይ የሆነ ነገር ገጥሞት ይሆናል በዛላይ ደግሞ አታስጨንቂው እፍ😢
@YeshiworkAbebaw-fo8xl
@YeshiworkAbebaw-fo8xl 6 месяцев назад
ደብሮት ሲመጣ ሲጀመር እደዚክ አይደረሰግመሰ እደውም ፌቱነሰ አይተሺ ጠጋ ብለሺ መጠየቅ ነው ያለብሺ
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 6 месяцев назад
ሄለን የናፈቀቻችሁ ሄለንየ የት ነሽ ተናፍቀሻል
@habibah9637
@habibah9637 6 месяцев назад
ዉብዬ በህልሜ ቅቤ ሥቀቢኝ አየሁሽ ምን አሥበሽ ነዉ 😂😂😂😂
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ 6 месяцев назад
ክክክክክ ለፀጉርሺ አሰባነው እኔራሱው እሺቱውጋ አሰድሮኛል የሆነቦታይዙኝ እየሂደ፠ከዛይጠፍብኛል እሱንሰፍልግ የሆነ ነገር ከሇላነከሰኝ ከዛሰውአገኝሁእና ከሆላየ የሆነነገር ነክሱኛል ሰላት ምጥቅ አድረጋ ነቀለችልኝ ከዛእሱንአገኝሁት ምንእደሆነ አላውቅም ይህ በሰራ የደከመሰውነታችን ሰተኛ ቅዠት
@user-id9ow5rc8i
@user-id9ow5rc8i 6 месяцев назад
ጉፍን ነው ክክክክክክክክ
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 6 месяцев назад
​@@ስአዲውሎየጉፍንነው😂😂😂
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 6 месяцев назад
​@@ስአዲውሎየእንኮን ነቀለችልሽ የነከሰሽ ነገር በሽታ ነበር ነቅላልሻለች
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 6 месяцев назад
የሁለታቹ ፕራንክ ክባድ ነው ውብይ
@user-cz4ub4lk1h
@user-cz4ub4lk1h 6 месяцев назад
ፓስፖርት ሰመኔ ሽይ ሆነል እንዴ አቾከይነዉ ዎይ ምንድነዉ 😢😢እቶዮጵያ የት ልደርስነዉ
@mekaamare2296
@mekaamare2296 6 месяцев назад
አይ ናሂ አሳዘነኝ ግን 😂😂😂😂😂ሰላም ሲል ሲያስቅ
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en 6 месяцев назад
,ወይ ጉድ ሰዉ 80,ሺ ብር ቀልድ ሆነ ማለት ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢
@eexx5392
@eexx5392 6 месяцев назад
ጠፍታችኋል ሚስኪን ደብሮታል ናሂ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 6 месяцев назад
ግን ለምን ደበረው ናሂ
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z 6 месяцев назад
ቲሽ ናሂ በድብርቱ ላይ ሌላ አይነፋም
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc 6 месяцев назад
መጨረሻውን ሳናየው ሄሉዬ ታማኝ ነሽ
@user-ww6rv1fq2m
@user-ww6rv1fq2m 6 месяцев назад
እየውልሽ እኔም የማዳም ቅመም ናኝ እናንተን ሳይ በጣም ደስ ናው የምትሉኝ በርቱ የኔ ውድ
@GfUb-n7i
@GfUb-n7i 5 месяцев назад
ደስ ሲሉ 😂😂 ኣሳቁኝ ደሞ ኣሳዘነኝ 😢❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@tgaebeb6224
@tgaebeb6224 6 месяцев назад
ግን ሰው ሲደብርው አታስገደዱ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 6 месяцев назад
ሰዉ ከሥራ ደክሞት ሰመጣ እንዴዝህ አይደረግም ይህ አጉል ፕራን አንድ ቀን በትደራችሁ ላይ ችግር ያመጣል
@user-bq1fm8kd6q
@user-bq1fm8kd6q 6 месяцев назад
እረውብየ ስፖረት ስረ ሸቀጥ እድትይ ተይ❤❤
@halameashani3651
@halameashani3651 6 месяцев назад
ምነ ገበሽ ወረኘ
@KemeryaMuhammed-zo6yt
@KemeryaMuhammed-zo6yt 6 месяцев назад
የትነው ፓስፖርት 80ሺ የሆነው ጉድ እኮነው ከ600መቶ ብር አሁንላሁን 80ሺ ገባእንዴ
@user-ip1tf6ph5l
@user-ip1tf6ph5l 6 месяцев назад
ከጠፈ ድጋሚ ለማውጣት እንደዛ ነው
@ewnet539
@ewnet539 5 месяцев назад
bendet pressure endatasizut tewu 🙄🙄🙄
@user-ks2uo9mc2j
@user-ks2uo9mc2j 6 месяцев назад
ተናፍቃችኋል አትጥፎ እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤
@aliakmel9336
@aliakmel9336 6 месяцев назад
ውብየ ናሆምን ከስራ ሲገባ እደዚህ አታድርጊው በስራቦታ ብዙ ነገር ሊያጋጥማቸው ይችላል ማለቴ ወዶች
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 5 месяцев назад
ለምንይቀደዳልለምን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 месяцев назад
❤❤ምርጦች ሰላማቹ ይብዛ እግዝአብሔር ይማርሽ🎉
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 6 месяцев назад
ውብየ ለምን እያየሽው ደብሮት ፕራክ ታረጌለሽ ከድብር ላይ ደብር አይደረግም አሳዘነኝ❤❤
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 6 месяцев назад
እረ በጣም ነው የጠፈችሁት ናሂ እና ዉብዬ❤❤❤
@user-op8dr9fy7t
@user-op8dr9fy7t 6 месяцев назад
ስጅመር ድበረት ነበረ
@coconutt2565
@coconutt2565 6 месяцев назад
kkk unet now ❤
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 6 месяцев назад
አይይሄፕራክካአገርይጥፋ ልጁበጣምየተሰማውነገርአለ ከፕራኩበፊትውሰጡደብሮታልሚሰቱለምንድነውየተቀመጠችው እንዴ ምንእንደተሰማው አትጠይቂም ይባሰ ደሞ ፕራክ ጌታሆይ
@MENGOTTUBE
@MENGOTTUBE 6 месяцев назад
Enkuwan dena metachu gin Helu ena Nati tefu gin beselam new
@mekuriayeshi2305
@mekuriayeshi2305 6 месяцев назад
ናሂ ጨዋ ትግስተኛ ሰዉ
@ewnet539
@ewnet539 5 месяцев назад
hulunm qedmesh mawrat yalebshimko
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 6 месяцев назад
ማለት እዴት ሆኖ ነው ፓስፖርት ሰማኒ ሽ የሆነው??
@user-ip1tf6ph5l
@user-ip1tf6ph5l 6 месяцев назад
ከጠፈ ድጋሜ ለማውጣት
@mrabdula5342
@mrabdula5342 6 месяцев назад
ናሂ ዛሪበጣም ደብሮታል
@AkramMustafa-vx1sc
@AkramMustafa-vx1sc 6 месяцев назад
አረአረ በስቦርድ በጠም ተወዶወል ኢየቀለደቹ መሆን አለበቹ
@Ethiopianews123
@Ethiopianews123 6 месяцев назад
በቃ ተውት ደክሞታል
@chrhiw6757
@chrhiw6757 6 месяцев назад
Drama new video katega eyeteketele😂😂😂😂😂😂
@user-eu7qm7gz4u
@user-eu7qm7gz4u 6 месяцев назад
ፓሥፖርት ማሣደሥ ሥንት ብር ነው?
@መbብርyouTube
@መbብርyouTube 6 месяцев назад
yanch mgiresh yelayl ende 2500 new enatu pasporet lamin twashalesh
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 6 месяцев назад
በስመአም ናቲ እደዚህ ድረስም ምን ሆኖ ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 6 месяцев назад
እንዴ እረ አላምንም እኔ ሰማንያ ሺ ምነዉ ምን ጉድ ነዉ እኔ ያወጣሁት ሶስት መቶ ነበር
@adaneshasrat6121
@adaneshasrat6121 6 месяцев назад
Debirot ayitayim inde mist tebiyu😢ayizo nahi😊😊😊😊
@user-en1uz4qf2l
@user-en1uz4qf2l 6 месяцев назад
😔ደብሮትስታዩለምንአተውትም ፕራኩን😢
@user-ww6rv1fq2m
@user-ww6rv1fq2m 6 месяцев назад
🥰 8:43
@user-jo3vl7cl2f
@user-jo3vl7cl2f 6 месяцев назад
እርርርርርይ ቆይ 80ሺ 😮😮 ቆይ ምን አይነት ሆኖ
@arigash-c8y
@arigash-c8y 6 месяцев назад
የእውነት ፓስፖርት ሰማንያ ሺህ ገብቶዋል አረንገሩኝ አትለፉኝ ጋይስ አረወይኔ ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 6 месяцев назад
❤ውብየ ሁለተኛ ልጅ ኣረገሽ እንዴ🎉
@Zekia-sn6nd
@Zekia-sn6nd 6 месяцев назад
መጀመርያ ከስራ ፖታ ተበሳጭተዋል
@rayaetiopia8496
@rayaetiopia8496 6 месяцев назад
😢😢😢Paseporte gudi 😭😭
@sarayayi6928
@sarayayi6928 6 месяцев назад
nahi.tegsetek.eko.betam.yegermale❤❤❤❤
@user-qy7qu6ck2r
@user-qy7qu6ck2r 6 месяцев назад
ምርጥ ቤተሰብ እንካን ደህና መጣቹ ተናፍቃቹሃል❤❤❤❤❤
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 6 месяцев назад
ሙዝዝ ያለ ፕራንክ ሰዉ ሲደክመዉ ሲደብረዉ ተወት ማድረግ አለብሽ ሲሆን ቆም አድርገሽ ምሳ ቡና ብለሽ ሞዱን መቀየር አለብሽ
@user-ke3iw4py3b
@user-ke3iw4py3b 6 месяцев назад
ውብየና ናሂ ስወዳችሁ ውብየ የአገሬ ልጅ
@missesflove9291
@missesflove9291 6 месяцев назад
ወይኔ ሰሩለት
@hdra9954
@hdra9954 6 месяцев назад
ትናት ሳሰታዉሳቹ ነበር ምን ሆናቹ ብየ እኳን ደህና መጣቹ
@sable8158
@sable8158 6 месяцев назад
Manesh ye America passport new enda 80,000 beka ezi media lay wushatam beza wayis yenante passport enku new please atasteying wushat lik alew yanchis kefa sijamer balish ka wuch simeta mudun ayitesh new prank yemitaregi la rasu dakmot wayim dabirot simeta anchi tijajalesh 😏
@Bzu632
@Bzu632 6 месяцев назад
ናሂ ደብሪታል😔😔
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 месяцев назад
ውብ ዬ ከ ስራ ደክ ሞት ደብ ሮት ከገባ በፕራ ንክ አቀባበ ል አታድ ርጊ ተረጅ ው ደብ ሮኛልካለ ተው ቤቱን በቡ ና ጨ ስ አርገሽ ድብ ርቱ ን አጥፊ
@user-sk6jx6rw3y
@user-sk6jx6rw3y 6 месяцев назад
አረ 3500 ነው
@YamataYamata-rw3wq
@YamataYamata-rw3wq 6 месяцев назад
Besew fata eney tenadedkoew😅
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 6 месяцев назад
ከምትቀዱ ጠፍ በሉና ንገሩት
@Mira-yx8nv
@Mira-yx8nv 6 месяцев назад
የሳዉ ሀገር ያለችው ሳዎች የ እረፍት እጀራ ይስጥልኝ 🥰🥰🥰🥰😢
@mimimintaye6264
@mimimintaye6264 6 месяцев назад
አሜን❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 6 месяцев назад
እሰይ ደግ አደረገ
@MelatworkMelat
@MelatworkMelat 6 месяцев назад
በዱና ነው የጠፋችው ሄለን
@aaisha6429
@aaisha6429 6 месяцев назад
ግን ሄሉ የት ናት ወላሂ ናፍቃኛለች😢
Далее
Презентация iPhone 16 за 4 минуты
04:00
гендер пати🩷🩵
00:21
Просмотров 113 тыс.
Dropping In from the Clouds 🌁
00:17
Просмотров 1,8 млн
የቤታችንን አጋዥ አስለቀስናት
18:19
🎁 ሀይሚ በደስታ አለቀሰች 😭
21:29
Презентация iPhone 16 за 4 минуты
04:00