Тёмный

ውዲ እህቴ ትዝታ ዩቱብ አላህ በሠላም ለአገርሺ ያብቃሺ🇪🇹መልካም ጉዞ🛫 

@እኛ ለእኛ ዩቱብ 🇪🇹
Подписаться 3,3 тыс.
Просмотров 68
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 5   
@እሙጅሆርሸዋYouTube
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዲጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣሽ እኛው ለኛው የኔ መን ከማይ ሸማ ከብረት የጥምቀት ደስ ብሎኛል እንዴት ነሽልኝ አሪፍ ደስ እሚል ቆይታ ነበረው ሻይ አትጥፊ ማለት ነው ተናፍቀሻል አብረን ወደ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች🎉🎉🎉🎉🎉
@ትዝታyouTube-h7v
@ትዝታyouTube-h7v Год назад
ሰላም ሰላም ውዷ ሰላምሺ ይብዛ ቅን ሰው ነሺ ፈጣሪ ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሺ በሰላም በደስታ ሀገራችን የምንገባ ያድርግልን ውዷ እህቴ
@cherekayoutube1023
@cherekayoutube1023 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ እህ ታችን ትዝታዬ ቅኖ እህታችን በሰላም ጊቢልን ኢትዮጵያ ሀገራችን በሰላም ትቀበልሺ ይቅናሺ
@ስወድሽልኑር
@ስወድሽልኑር Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሆሂ ወበርካቱሁ እንኳን ደህና መጣሺ እህት ማሻአላህ ተሳክቶላቸው አገር የሚገቡ እህቶች እንደት ድስ እንደሚሉኝ አላህ ክለአገራቸው ያብቃቸው እኛንም ሀሳባችን ተሳክቶ ለመሄድ ያብቃን ያረብ🌹🌹🌹
@hsyoutube3247
@hsyoutube3247 Год назад
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ እንኳን ደህና መጣሺ እኛየ ግን አለሺ ውደ በጣም ጠፍሺኮ ከዩቱብ መደር እር ተይ አትጥፊ ትረሻለሺ የምወድሺዋ
Далее