Тёмный

ውድ የሃገሬ ልጆች ከ ሼን እና ከቴሙ በፍፁም ባታዙ እመክራሁአለሁ ያዘዝኩት ሁሉ መጣ ግን ጥራት ዜሮ ነው ልብሶቹን እዩት👆🏽📌 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@habenmehari7525
@habenmehari7525 6 месяцев назад
I love Temu..........still shopping .
@shewi3943
@shewi3943 6 месяцев назад
እና መጀመሪያ አላወኩም ለማለት ነው በርካሽ ገዝተሽ ስለጥራት ማውራት አለ እንዴ
@Merry2989
@Merry2989 6 месяцев назад
ስተዢ ራሱ የፋራ ስታይል ነዉ ያዘዝሽዉኮ 👏
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 6 месяцев назад
በርካሽ ገስቶ ከማግበስበስ አንድ ጠራ ያለ መግዛት ይሻላል ብዙ ሰው ከአንድ ቀን በላይ አይለበስም ይላሉ እኔም መቅዲ እንዳንቺ ነኝ ባይገዙ ይሻላል
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 6 месяцев назад
አንዳንድ ነገር ስታቀርቢ እየተጠነቀቅሽ ችግር እንዳይመጣብሽ
@user-wz8cp8zd9h
@user-wz8cp8zd9h 6 месяцев назад
ቤተሠብ❤❤❤ደምሮኝ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 6 месяцев назад
መቅዲየ ቱታው ያምራል
@yoyk9153
@yoyk9153 6 месяцев назад
መቅዲዬ ልብሶቹ ግን ያምርብሻል
@lenaib7947
@lenaib7947 6 месяцев назад
Ere arf new
@remegemal7404
@remegemal7404 6 месяцев назад
How much is it? To young for you.
@elda554
@elda554 6 месяцев назад
መቅድዬ ልክ ብለሻል እውነተኛ አስተያየት ነው የሰጠሽው አንዳንድ ሀበሻ ዩቱበሮች ከተሙ ቆንጆ ነው ግዙ ሲሉ ነው የማየው
@ethiojago7171
@ethiojago7171 6 месяцев назад
በጭራሽ እንዳትገዙ የወረደ ነው
@gudarkarlekgodarkarlek4141
@gudarkarlekgodarkarlek4141 6 месяцев назад
Wwwww betam yamral mekdiye ❤
@kblovers9284
@kblovers9284 6 месяцев назад
ቱታው የሼን በጣም ያስጠላል በኣንድ ቀን ነው ቁርፍድፍ ሚለው
@mericha05
@mericha05 6 месяцев назад
Meqdiye youtube video post stadergi ye Tiktok watermark anshiw App ale , video bzu view ayagegnm direkt ke Tiktok post stadergi ❤
@user-jp9mv8gw6p
@user-jp9mv8gw6p 6 месяцев назад
Gene mekdye ymrbsal maryamn❤
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 6 месяцев назад
መቅዲዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ሸን ላይ ጫማ ገዝቼ ትናንት ለታ መጣ የሸራ ጫማው ሽታ ሲገማ ምን ላድርገው
@ethiojago7171
@ethiojago7171 6 месяцев назад
ቀላል ግማታም ነው😂😂😂ቱ ሁላተኛ አልገዛም
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 6 месяцев назад
ከፋርማሲ የራሡ የሆነ ፓውደር አለው ግን መጥፍ ጠረን ያላቸውን ልብስ እና ጫማ መጠቀም አይመከርም እኔ በሽኤን ልብስ አልገዛም
@tutuz8920
@tutuz8920 6 месяцев назад
ይህ ቆንጆ ነው ከለሩ
@sitotatube-
@sitotatube- 6 месяцев назад
😂😂😂 የጆሮ ጌጡ ነገር ያስቃል 😅😅😅
@ethiojago7171
@ethiojago7171 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tutuz8920
@tutuz8920 6 месяцев назад
ቅንጆ ነው
@asmiasmi6846
@asmiasmi6846 6 месяцев назад
Ena metaw alebgne suse new yeyazegne shen birra alke😂❤
@ethiojago7171
@ethiojago7171 6 месяцев назад
ፅድት ያለ አንደዬ ግዥ ቅራቅንቡ ነው ሼን
@asmiasmi6846
@asmiasmi6846 6 месяцев назад
Eshi weda😍
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 6 месяцев назад
ግራ የገባው ቱታ መቅዲየ🤣🤣🤣🤣
@ethiojago7171
@ethiojago7171 6 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@user-yc4wi6xm5e
@user-yc4wi6xm5e 6 месяцев назад
ቲሙ እሚባለው አይረባም
@ethiojago7171
@ethiojago7171 6 месяцев назад
በጣም ቅራቅንቦ ነው ግማቱ ራሱ እፍ
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 6 месяцев назад
የምርጫ ጉዳይ ነው እንጅ ፀዳ ያለ እቃም አላቸው እኔ መቸም እስካሁን በ5 ሱቅ አዛለሁ ከምጠብቀው በላይ ነው ግን ኑን ላይ ሽቶ በተመሣሣይ ብራንድ ለጥፈው ተሸውጃለሁ ከዛውጭ የኤሌትርክ እቃወቻቸውን ወድጀላቸዋለሁ በተረፈ ስንመርጥ ካልተጠነቀቅን ቅራቅንቦ መሆኑ አይቀሬ ነው
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 6 месяцев назад
ልብስ መግዛት ብራንድ ሆነዉ ጥርት የለ ልብሶች አሉ በተለይ ሴል ሲወጣ በተመጣጣኝ ዋጋ ሞልታል በየቦታዉ እሱን ግዙ ከብዛት ኮተት አንድ ጥርት ያለ መግዛት ይሻላል ባይ ነኝ
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 6 месяцев назад
Temu is trash!
Далее
hello
1:03:04
Просмотров 1,7 тыс.
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 176 тыс.
Introducing iPhone 16 | Apple
02:00
Просмотров 4,5 млн